ህዝቡን በሳቅ የገደለችው የተዋህዶዋ ሴት 😂😂

  Рет қаралды 2,986

Naod Tube ናዖድ ቲዩብ

Naod Tube ናዖድ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@tiz59905
@tiz59905 4 күн бұрын
ወንዶች ፋኖን ሊቀላቀሉ ነው መሰለኝ ለዛም ነው ቅዳሴውን ሴቶቹን እያለማመዱ ያሉት😂
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruthabera72
@ruthabera72 3 күн бұрын
😢😢😢😂😂😂
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 3 күн бұрын
ድምጷ ግን በጣም ይገርማል
@deboamare5171
@deboamare5171 3 күн бұрын
አፍቅረዋት ይሆን??!!!😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 3 күн бұрын
በእውነት አሰካአሁን ለሴቶች ቅዳስ አለመሰጠታቾ ትክክል ነው እንዴት ያሰጠላል
@deboamare5171
@deboamare5171 3 күн бұрын
ይመቻት ፈር ቀዳጅ😂😂😂😂😂
@fikrekifle1546
@fikrekifle1546 3 күн бұрын
ሲጀመር ቅዳሴንና ዜማን ለይታችሁ እወቁ ስራ ያጣ መለኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል ማለት ይህ ነው ቀመሳቅህ በፊት ልጠይቅህ በቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ውስጥ 14 ቅዳሴ አለ የትኛው ቅዳሴ ነውን እያሰማህ ያለኸው የሰንቤት ትምህርት ቤት የመዝሙር ሽብሸባ ነው እንጅ ቅዳሴ አይደለም እኔ እንደ መናፍቅ ቅሌታም አውቄ አላውቅም አይ ኤርሜ ቤተክርስቲያኒቱን እንደማታውቃት በደንብ ግልፅ ሆነልህ የሰንበት ትምህርት ሽብሸባን ቅዳሴ አልከውን የራሳችሁን ብታውቁ መልካም ነው እላለሁ።
@TsiyonGerma
@TsiyonGerma 3 күн бұрын
Dani gad bless you🎉🎉❤❤
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 4 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 3 күн бұрын
Gud saysema tahsas ayxebam😂😂😂😂😂😂
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 3 күн бұрын
Dani yihen ayzoh gin Enem alwedwum beselam eyetweyayen sw yirebshal le hulum batitkem baynegn
@senasafikre
@senasafikre 4 күн бұрын
ይሄ የኤርሚ ገድል ነው😅😅😅😅😅
@Merameron
@Merameron 3 күн бұрын
አረ ኦርቶ አይንዋን ከፈተች የሴት ጌታ መሬ እንዳይመጣ ፍሪ ጉድ እየተዋረዱ ነዉ ።😂😂😂😂😂
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du 3 күн бұрын
እኛ እየ ተቃወምን ነው እኛም አንፈልግም እንደ እነንተማ መቅደስ ውስጥ ማበድ የለም ወይኔ አሳዘነቹኝ እግዚአብሔርን የራሳቹ ስንት ቆሻሻ እያላቹ
@birukadane8022
@birukadane8022 3 күн бұрын
ተራ ስብስብ ትሞክር እግሯን እንሰብራታለን እዛው አዳራሽ ጭፈራ ቤታቹ እንደፈለጋቹ
@MMal-d3l
@MMal-d3l 3 күн бұрын
ከእሜ ውጡ እራሳችሁን ቻቹ እጭ እደቅማልቤቴክርስትያን አናት ላይ አትላከኩ 😤👼😤😤😤😤😭😭😭😭ስዘጉ
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 4 күн бұрын
ልጁ ያላችሁ እውነቱን ነው ስሙት እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ስሰማችሁ በጣም ነው የሚዘግንነው ትግስት ይኑራችሁ ወንጌል በዚህ አይስራም የዱሮ ጴንጤ ይግደለኝ
@senasafikre
@senasafikre 4 күн бұрын
ውሸቱን ግለጡት የሚል ቢታነብ ጌታ በእነሱ ድንቅ እየሰራ ስለ መሆኑ አታውቅም
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 4 күн бұрын
@senasafikre ለምን በትግስት በፍቅር አይነጋገሩም የሚያደርጉትን ነገር መተቸቱ ምን ያንፃል ወንጌል በዚህ አይሰራም እውነትን በፍቅር ነው መገለጥ ያለበት በመተቻቸት የትም አይደረስም ግን እውነትን በፍቅር ማሰረዳት ጥሩ ነው በተረፈ ተባረኪ ወይም ተባረክ
@Kumneger-pv4fn
@Kumneger-pv4fn 3 күн бұрын
Ewenet new
@pokekoala8615
@pokekoala8615 3 күн бұрын
ኦርቶዶክሶች ስትገቡ መልስ ይኑራቹ ከ ዳንኩኝ አይበቃም እያላቹ ርእሱ ተከተሉ አለዝይ ቁጭብለን ለም። እሰማ ታሰለቻላቹ ጥያቄን እየፈራቹ ገብታቹ ግን ትርበተበታላቹ ለማወቅ ቁጭብላቹ አዳምጡ
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 4 күн бұрын
የምታደርጉት የምትሰቁት ምንድነው የሚያንፀው እረ ተው ትሁት ወደሆነው ክርስቶስ ተመለሱ አንደኛ ከስድብ ከትችት ውጡ ጌታን አታሰድቡ ኦርቶዶክሶች እኮ በትህትና እየበለጧችሁ ነው እናንተን መስማት እየከበደኝ ነው እባኳችሁ እባካችሁ አስተካክሉ ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ይለውጣል በስድብ ወይም በትችት ለውጥ የለም ሁሉን በፍቅር በትህትና አድርጉት
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 3 күн бұрын
በጣም የስጋውያን ስብስብ እየሆኑ መጡ ማን ይስማቸዋል እኛ ወንጌል ናፍቆን ስንመጣ ፌዝ ላይ ናቸው 😢😢😢
@samieyo8689
@samieyo8689 3 күн бұрын
እኔም እንዳንቺ ተሰምቶኛል...ማስተዋል እየጠፋ ነው
ትክቶከሩ እናሜሎስ ፍጥጫ
2:09:56
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 44
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ትክቶከሩ እና ኤርሚ በአንድ ቤት ገጠሙ
22:41
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН