እነ ኤርሚያስ በስተመጨረሻ ዝምታቸዉን ሰበሩ | ermias abebe | wengel tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቤተክርስቲያን | dagi tilahun

  Рет қаралды 2,604

አምልኮ ለጌታ tube

አምልኮ ለጌታ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@genenedejene2789
@genenedejene2789 2 күн бұрын
ለወንጌል አማኞች ወገነኖቼ እናንተን ምምከር ባልችልም መድሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ከቶ ከአፋችችሁ ክፉ ቅል ከአፋችሁ እይውጣ ነገር ግን ለሚሰሙት ደስ የሚያሰኝና ለማነጽ የሚጠቅም ለሰዎችም አስፈላጊ የህነውን ቃል ተናገሩ እንደሚል እኔም ይህንንኑ ርንድድ ታደርጉ በክርስቶስ ፍቅር እለምናለሁ ምክንያቱም እንዚህ ወገኖች ድንው አብረን ስለምናመልክ ሌልው በምይገባ ንግግ ር ለወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ወንጌልን ብፍቅር እንስበክ ይህን ስላችሁ የወንጌል ቁጣ አትቆጡ ማለቴ አይደለም እምለው ይገባችሗል ብተረፈ ስለወንጌል የምታወርጉትን ተጋድሎ ሳለደቅ አላልፍም ጌታ ይባርካችሁ ጌታ ኢየሱስ ትላንም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 күн бұрын
ሰላም ቅዱሳን ፀጋ ይብዛላችሁ ሆርቶዶክስዎች የእግዚአብሔርን ሕግ እየጣሳችሁ ምን አለበት ብንጠመቅ ጣዖት ብናመልክ ስትሉ አታፍሩም ሰው ያለበትን አገር ሕግ እንኳን ሲጥስ በወንጀል ይጠየቃል እንዲት ነው የእግዚአብሔር ሕግ የአጢያት ደፍሮች ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ።
@WedaAlex-r8j
@WedaAlex-r8j 2 күн бұрын
ተደማመጡ አለዝያ አታቅርቡ ግን ላልደኑ ሰዎች መጸለየይ ትታቺ ስትከራከሩ ጌታ መጥቶ በሩ እንደይዘጋባቹ ተጠንቀቁ የስይጣን ስልትነው ሀሳቡን እንዴት ትሰታላችሂ😮😮😮
@girmah2003
@girmah2003 Күн бұрын
Min aynet tiwulid metabin? Migib eyalametih mesibek tegebi new?
@HiwetHiwet-z6t
@HiwetHiwet-z6t 2 күн бұрын
We have to laugh now.Because orthodoxes laughs against us for thousand years.Woww praise our Holy God to hear and see the True Gospel of God through our heros ane heroines.
@ayiguwagu
@ayiguwagu 2 күн бұрын
አባ ቢጫ
@frehiwottassew9040
@frehiwottassew9040 2 күн бұрын
ኧረ እኔም ልሂድና ልቀድስ
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 2 күн бұрын
መጀምር ያም ኦርቶ ነክ
@ElisaFekadu-3743
@ElisaFekadu-3743 2 күн бұрын
😂😂
@Merameron
@Merameron 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@genenedejene2789
@genenedejene2789 2 күн бұрын
ወገኖች ሰው በስራው እሚድን ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ ባልመጣ ነበር አዳምና ሄዋን እንኳ አንድ ትዛዝ መፈጸም አልቻሉም እንኳን በዚህ ዘመን ስለዚህ በቀን ሰባት ጌዜ ብትጸልይ ያለህን ሁሉ ለድሀ ብትሰጥ በየአመቲ ኢየሩሳሌም ወይም መካ ብትሄድ ተራራ ቁልቁለት ብትወርድ ወይም ገዳም ብትወርድ ያለ ኢየሱስ አሁንም ሀጥያተኛ ነህ/ሽ ለዚህ የበጉ ሀዋርያት መድን በክርስቶስ እንጅ በሌላ በማንም የለም ያሉት ሀዋ 4 :12 አይ ከጥምቀት ጋር ነው ድንቅ በሆነችው በማርያም በኩል ነው ደግሞም መላእክት እና ጻድቃን ስማእታት ያገባቸዋል እምትል ከሆነ ገና አልዳንክም ስለዚህ ብቸኛ አዳኝ የሆነው ጌታ ኢየሱስን ብቻ አንግስ ትድናለል ነጻ ትውጣለህ ታርፋለህ የተጫነህ ቀበር ሁሉ ይሰበራል እግዚአብሄር ይባርካችሁ
ህዝቡን በሳቅ የገደለችው የተዋህዶዋ ሴት 😂😂
1:38:13
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 2,9 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН