🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ

  Рет қаралды 62,392

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 5 ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ ነው ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
በእውነት እየታማርን ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የምትሰራውን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ፣ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ🙏 ይስጥልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ታናሹ ወንድማችን❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ 5 ай бұрын
ሁሉንም እግዚአብሔር ይመረምራል ያውቃል እናመሰግናለን ወንድማችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@RutaNur
@RutaNur 5 ай бұрын
ለኣባቶታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን።ለኛ ሲሉ ለዘለኣለም ይኑሩልን።ኣንተ ደግሞ በርታ እንደእነሱ ብልህ እና ንጹ ያድርግህ።ምክንያቱ ባንተ ምክንያት ያልሰማነው ሂወት የሚያንጽ ቃለ እግዚኣብሄር እየሰማን ነው።ተባረክ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@emerald21576
@emerald21576 4 ай бұрын
የኔ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን የዘመናችን ቅዱስ ቄርሎስ❤❤❤❤ጸሎትዎ ትድረሰን....ሁሉንም አስተምህሮታቸውን ተከታተሉ🙏🙏🙏🙏
@meseretkuma9397
@meseretkuma9397 5 ай бұрын
ሰንት የተራበና የተፈናቀለ ባለበት ሃገር ልደት ለዚያውም ሰባኬ ወንጌል ።።።የሰሙት ቃል ከህይወታቸው ጋር ስላልተዋሃደ አልጠቀማቸውም እንዳለ ወንጌል ።።።ሰባኪው ለራሱ ህይወት ሳይኖረው ቢሰብክ እንዴት ምዕመን ለይ ፍሬ ሊያፈራ ይችላል ከእንደዚህ አይነት ሰባኪ ይሰውረን
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሰውረን ገንዘብ ኪሱ ሞላ በሱ ምክንያት ቂሊንጦ የወረዱትን ወንድሞቹን ለነሱ ምሳ ቢያ ሰብ ላቸው በፉከራ በጩህት የማታ ጉባኤ ጧፉን በጉሩፕ ሻጭ አሻሻጭ ከድሆች ጉሮሮ ዘግቶ በመሸጥገንዘቡ ኪሱ ሞላ ገና ጋርድ ይቀጠርልኝ ሳይል አይቀርም
@godloveme854
@godloveme854 5 ай бұрын
Exactly 💯 I agree with you. First of all, I noticed that merte abe always worries about his looks. I really don't like him. He loves too much show off . I saw him when he came here since that time I noticed about him instead of showing what we believed he worried about his looks even people they would like take a picture with him he said that hold on let me fix myself which is his looks. After that I don't really appreciate him.
@Eme964
@Eme964 5 ай бұрын
አሜን ፫😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 ай бұрын
አለባበሱን ሳየው በተለይ ራሱ ላይ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ላይ ነገስታቱን ሆነው የሰሩት ናቸው አእምሮየ ላይ የመጣብኝ
@Bizuneshwakuma
@Bizuneshwakuma 5 ай бұрын
🎉egzabher endefeqadu endennor yerdane
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያአሰማልን ፀጋ በረከቱን ያአድልን ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ❤ ወንድማችን በርታ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 5 ай бұрын
መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መልካሙን ሁሉ እመኝልካለው ❤
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 5 ай бұрын
እንዳው ኦርቶዶክሳውያን ልደት ባያከብሩስ ምን ይሆናሉ እስኪ እንደዚህ አይነት ቻናሎችን እናበረታታ ምንም የማይጠቅም ነገር የሚሰሩ ቻናሎች ብዙ ሰብስክራይቭ አላቸው የተዋህዶ ልጅ እስኪ እንትባበሩ
@MayeIove
@MayeIove 5 ай бұрын
ትክክል
@yyfff4809
@yyfff4809 5 ай бұрын
ትክክክ ምናለ ሻማ አብርተው ፍጣሪን በሚያመሰግኑ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 5 ай бұрын
የግለሰቦችን ልደት ማክበር ተገቢ ነው:: ቦታው በቤታቸው ወይንም በአለማዊ ስፍራ እንጅ በቤተክርስቲያን ተገቢነት የለውም:: ብዙ ጥቅስ መጥቀስ ይቻላል:: ቤተክርስትያን የአምልኮ ስፍራ ነው::
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b 5 ай бұрын
@SaddHadf
@SaddHadf 5 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ እንዴ በክርትና ልደት ክልክል ነው?
@Meron-21
@Meron-21 5 ай бұрын
አንተ ወንድሜ ብዙ ሳምንት አልጽፍም እንጂ አይሃለሁ ግን ቃላቶችህ ልብን ይሞላሉ ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን መጨረሻህ ይመር የሰወችን ጥፋት ስትገጽጽና የራስህን የክርስቲያናዊ እይታ ይህን ስትገልጽ ስልትና ጥበብ እርጋታ አለህ በርታ !
@SameeraSameeraa-yh6wc
@SameeraSameeraa-yh6wc 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛቹህ በቤቱ ያፅናን❤
@abelb5604
@abelb5604 5 ай бұрын
ወንድማችን በጣም ብዙ ነው የተማር😢ኩበት North America የምንኖረው ጊዜ ሰለ ለነ አስተማሪወችንም አሊውቃቸውም አንተ ጠቃሚና አስተማሪ የሆነውን ስለምታቀርብል አመሰግናለሁ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 5 ай бұрын
እባክህን ፈራጅ እግዚአብሔር ነው የምታቀርባቸው አብዛኛውን ነገሮች ጥሩ ናቸው የሚጠቅመንን ብቻ ብታቀርብልን ጥሩ ነው
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አብዬ በርታልኝ ወንድሜ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የዛሬው ይለያል ተባረክልኝ እንደዚህ ጠንከር ያሉትን ትምህርት አቅርብልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k Ай бұрын
በማርያም ጉድፍ የለለባት እናት እግዚአብሔር ይመስገን ወላድተ አምላክ ደስ ይበልስ ቃለህወትን ያሠማልን
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك 3 ай бұрын
❤ስለምህረታብ የሚያውቅ እግዚአብሄር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው ቄሲን 😢😢😢😢 ላባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን 👏👏👏👏👍👍🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@ImaroWada
@ImaroWada 5 ай бұрын
በስሜአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ይችን ሰዓት በሰላም!!! የጥበብ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ማፍራት ነው ።---ለትዛዙ ያድርጌን!!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ።
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 5 ай бұрын
ሰላም የውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እናመሰግናለን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 5 ай бұрын
አንተ ሰዉየ ጊዜ ሰቶክ ሚድያ ተከታይ ካፈራክ በኋላ የክርስቶስን አገልግሎት ማሳደድ ጀመርክ ይሁና ጌታችን ታላቅ ነዉ ገዶልያስ እግዚአብሔር ያስተምርክ በመንገዱ 😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@Wesen-wv3zo
@Wesen-wv3zo 4 ай бұрын
የሰውን ትንንሽ ጉድፍ እያልን ከምናወጣ ብዙ ድንቅ ድንቅ ስራዎችን ብናይ መልካም ነው መምህር በጣም ጀግና መምህር ነው ጉድፍም ካለበት እግዚአብሄር ያንሳለት እኛ መልካም ነቱን እንመን
@kirubealmekonn1863
@kirubealmekonn1863 4 ай бұрын
ግን የመምህሮቻችንን ገበና ከምናወጣ እራሳችንን እንመርምር ሰው ሁሉ ደካማ ነው ስለ መምህር ምህረተ አብ የተለቀቀው መልካም አይመስለኝም እርሱ ቢሳሳት እኛ ምን አገባን እርሱ ይጠየቅበት እንጂ ምህረትአብ ምነካው እያልን ባንተች ሀሜት አይሆንብንም
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 5 ай бұрын
ማበረታቻ ነው ለሰዉ ከፋት ማሰማት ወይስ ኑዛዜ እግዜር ይመስገን አዉነተኛ ጥምቀጥ መስሎኝ በጣም እንጦጦ መጠመቅ ስመኝ እግዜር ያልፈቀደዉ ለምክንያት መሆኑ ቆይቶ ነው የገባኝ ስለ አጥማቂ ቀሲስ የተባሉት ሀይሌ በጣም ጥርጥሬ ነበረኝ የበለጠ ግልጽ ሆነልኝ ተባረክ የበለጠ ሰዉ እንዳይስት ይረዳል
@surafelgere8410
@surafelgere8410 4 ай бұрын
ለመፍረድ አትቸኩሉ የእንጦጦው ቀሲስ ሄኖክ ሌላ ናቸው። አሁንም ከቤተ ክርስቲያን የተለየ ደብተራ የሚሰሩትን ስራ ማጋለጥ ነው። ማን እንደሆነ ደግሞ አይናገርም። በአሁኑ ሰአት ግፋችን በዝቶ ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይበለን።
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
አለመታደልሺ
@Asrat-r4t
@Asrat-r4t 5 ай бұрын
የእራሳችንን ግንድ አስቀምጠን የሰው ጉድፍ ለማውጣት አንቸኩል።እኛ በምን እግዘብሔርን አገለገልን የሚለውን ጥያቄ ለራሳችን እናቅርብ አንድ ጣት ስንጠቁም 4ቱ ወደ እኛ ይጠቁማል አስተውል ከሰው መልካሙን እንጂ ስህተትን ለመልቀም አንሞክር እንደ ዝንብ።
@AbnetBro
@AbnetBro 4 ай бұрын
ወንድማችን በርታልን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k Ай бұрын
በእወነት እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን ወድም
@milwaltesfa
@milwaltesfa 5 ай бұрын
የምህረት አብ ወንጌል ብር ብር ብር .....ያው ችግሩ እኛ ቃል ሳይሆን ጩኸት ስለምንሠማ ነው
@ZnawuWeldu
@ZnawuWeldu 3 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያስማልን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@EeXx-gi2bz
@EeXx-gi2bz 5 ай бұрын
ያብ ስራዬ እንኮን ደህና መጣህ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@EeXx-gi2bz
@EeXx-gi2bz 5 ай бұрын
@@-againyoutube5771እሽ ማርየ💖💖
@DuhgDugf
@DuhgDugf 5 ай бұрын
ለአበባቶቻችን ቃለሒወት ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤ ለወድማችን እግዛቤር ይባርክህ በቤቱ ያፃናህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን በአሁኑ ሰአት እምሰማዉን እምንከተለዉን በማስተዋል መሆን አለበት ምንም ይበሉ ዝም በላቸዉ ልብ ይስጠን
@HelinaSisay
@HelinaSisay 3 ай бұрын
ልክነክ.ወንድሜ.ተባረክ.በዚህ.ሰው.ህይወት.ትልቅ.አደጋነው.የሚፈጠረው.አንዳድ.ቄሶች.ለራሳቸው.ዝና.የሚጠቀሙ.አሉ.አምላክ.ይቅር.ይበለኝ.ለድፍረቴ
@GashawFekade
@GashawFekade 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ልጅ ነሀ ህ በርታ!!
@አደይጎንደሬዋ
@አደይጎንደሬዋ 4 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም የተዋህዶ ልጆች ልደት ማክበር ጣኦት ማምለክ ነው በጣም ትልቅ ኃጢአት ነው 😢
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 4 ай бұрын
Ende Abbatachen Abba Geberkidan iyenet likawuntochen Egziabiher yabezalen!!!!❤❤❤
@HunachewBelayneh
@HunachewBelayneh 5 ай бұрын
እስኪ ዝም ብለን የራሳችን እንኑር ወገን ወሬ ብቻ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@mastewalwelelaw1080
@mastewalwelelaw1080 4 ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ ::
@shiwayeabebe4837
@shiwayeabebe4837 5 ай бұрын
ወድማችን በርታ አደራ እየቆየህ እደሊሉቹ እምነታችነን እዳታደናቅፍ እመብርሀን ትርዳህ
@S.Bazezew
@S.Bazezew Ай бұрын
Memhr Eyob kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏
@nanatiye6844
@nanatiye6844 5 ай бұрын
ወይ ካለቀ ቡሀላ መንቃታችን የባሰ እየጎዳን ይመስለኛል እንደኔ እባካቹ ወገን እግዚያብሄርን ማስተዋላችን ይመልስልን ዘንድ ብቻ እንለምነው ምክኒያቱም ምንም እየተገዛንለት አደለም ለፈጣሪ ለፍላጎታችን እጅ ሰጥተናል ማራናታ 😭😭😭😭😭 አሳርፈን?? 🙏🙏🙏
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቺ በእውነት ፀጋውን ያብዛላቺሁ
@AaarrAaarr-i7q
@AaarrAaarr-i7q 5 ай бұрын
Wendmachin liki neki tsegawun yabizaliki memihirochachin kalehiwet yasemalin amen libona yisitachew yisten
@mahletdaniel5708
@mahletdaniel5708 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን። በባለፈው የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርት ክፍል ሁለት አመጣለው ብለህ ነበር እና በቀጣይ ከቻልክ ብታቀርብልን
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ስህተትን በሚዲያ ያዛዝናን በእውነት😢😢
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 5 ай бұрын
እውነት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 5 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን እዴነህ። ፈጣሪ ሀገራችንን ስለም ያርግልን
@EnkuTerefe
@EnkuTerefe 4 ай бұрын
ወንድሜ አውቆ ከመሳ ይሰውረን መምህምረታብን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘው ከጠፋበት ይሠብስበው ፈጣሪ በምህረቱ
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕሮቻችን❤
@mulugeta7505
@mulugeta7505 5 ай бұрын
አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን ፣እንዲሕ ይላል" የአዳም ልደት አይረባም አይጠቅምም ፣የሒዋን ልደት አይረባም አይጠቅምም የቃየል ልደትም አይረባም አይጠቅምም ክርስቶስ ግን ያለዘር ያለሩካቤ ከድንግል ማርያም ያለዘር ያለሩካቤ ተወለደ ለሁሉ የሚረባ የሚጠቅም ሆነ ለዚህ ልደት መሥገድ፣ መገዛት፣ እልልታ ፣ግርግርታ ይገባል"ነው የተባለው
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@migueldelgado9623
@migueldelgado9623 5 ай бұрын
😅E v. ​@@-againyoutube5771
@ShumeedosaaShumeedosaa
@ShumeedosaaShumeedosaa 3 ай бұрын
በርታ ወንድማ ች
@hargegobena8962
@hargegobena8962 5 ай бұрын
የኔ ልጅ ኢትዮጲያ ዉሰጥ ምን ያልተደረገ አለ የእግዚአብሔር ቃል እንኳ ሳይጠራ ይሄ ሁሉ መለፍለፍ ምን ይሉታል ልቦና ይሰጣቸው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@genet-m7s
@genet-m7s 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ ምን ሆኖ ጠፋ ብዬ አስቤ ነበር አይ አንተ የት ይደርሳል ያሉት ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አሉ ልደትህን ደበቀ ብታደርገው እና ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ብለህ ብናይህ ጥሩ ነበር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@HayetHayet-y7e
@HayetHayet-y7e 5 ай бұрын
ወንድሜ ልደት ማክበሩ ሳይሆን መዝሙሩ በዚህ መልኩ ባይዘመር ?የግሌ አስተያየት ነው?
@Mihiret855
@Mihiret855 5 ай бұрын
ጎበዝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@سليمهشغاله
@سليمهشغاله 4 ай бұрын
ቃል ህይውት የሰማልን በእውነት❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest 4 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤
@NardosAsmare
@NardosAsmare 5 ай бұрын
Kale hywet yasemal Egziabher mechereshahn yasamrln
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد 5 ай бұрын
Ewnet new kale hiwet yasemalen🙏❤️🙏
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 5 ай бұрын
እኔ አባቶች ሊያወግዙት የሚገባ ነገር በማንኛውም ልብስ ላይ መስቀሉን ጨምሮ መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ባጠቃላይ ቁሳቁስ ላይ እንዳይታተሙ😢😢😢 ማውገዝ አለባቸው 😢😢😢 ቅድሚያ ከቤቱ ሁሉ ነገር ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው ።
@negatemedia7083
@negatemedia7083 5 ай бұрын
በእዉነት እምነታችንን ሁሉ የሚያሳፍር ነዉ የሰዉ ገበና እና የመጥፎ መንፈስን ሰራ ለብዙ አጥማቂዎች ነን የሚሉ ማስታወቂያ የሚሰሩ ወገዝም መገሰፅም መታረም አለባቸዉ እመቢ ካሉም በታላላቅ አባቶች እና ሊቃዉንቶች መወገዝ አለባቸዉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@junefirst500
@junefirst500 5 ай бұрын
የአብ፡ ስራ፤ የሚናገረው፡ ልጁ፡ ሳይሆን፡ በውስጡ፡ ያለው፡ መንፈስ፡ ነው። የክፉን፡ ስራ፡ ማጋለጥ፡ ምን፡ ያል፡ ሰይጣን፡ በእኛ፡ ላይ፡ ኃይል፡ አለው። መ፡ ቅዱስ፡ አንብቡ!
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 ай бұрын
ማለት ልደት ማክብር ጥሩ ነዉ እያልሽ ነዉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@TebeletAmare
@TebeletAmare 4 ай бұрын
ቃል ህይውት ያስማል መምህራችን
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 5 ай бұрын
KIDUS EGZEABHER YEMESGEN EYETEMAREN NEW !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@lemlemhatsey6553
@lemlemhatsey6553 4 ай бұрын
Videow muluwun likekew. Tikikil aydelehim. Sewuyew aydelem sew atadenagir.
@rahele564
@rahele564 5 ай бұрын
ትክክል...ልደት ማክበር ጣዎት ነው ማስተዋልን ይስጠን
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@AlamMesfl-fi4pc
@AlamMesfl-fi4pc 5 ай бұрын
Ewnt kali hewot yasemalin mengsti samayeti yawersiln fetri edemena tena yesetlen 🤲🏻🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
የአብሥራ ወንድሜ ፕሮግራምህን በደንብ ነው የምከታተለው ስለ ምትሰጠን መረጃና አገልግሎ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏻 ነገር ግን ስለ መምህር ምህረታብ አሰፍ ግን ምንም አይነት ማስተባበያ ባትሰጥ ደስ ይለኛል በአሜሪካን አገር ሲመጣ እንዴትና ወዴት የወንጌል አገልግሎ ለመስጠትና መስጠት እንደሚፈልግ 100% እናውቃለን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰተን ነው ዝም ያልነው እሱ ጭርርርርርርርርርር ሲል አልወድና ገንዘብ የሌለው ቤተክርስቲያን አይፈልግም አይሰብክም :: ድንቄም ወንጌል ሰባኪ !
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@ZaenbAa-sh4jl
@ZaenbAa-sh4jl 5 ай бұрын
የሰጠህን,ማሥተዋል,አይዉሰዱብህ,በቤቱ,ያፀነህ,ወንዱማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 5 ай бұрын
ልደታችንን ለምስጋና እንዲሁም በእለቱ ቆርበን ብናከብር ምን ችግር አለው እግዚአብሔርን እያመሰገንን ብናከብርስ እንደ ሔሮድስ ልደት የዮሐንስ አንገትን እንዳስቀላው በዘፈን ካልሆነ ምን ችግር አለው ?
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት
@zemikael21
@zemikael21 5 ай бұрын
ወንድሜ ያብስራ እኔ የእንትና ወይም የእንትና ደጋፊ አይደለሁም ግን አጥማቂ ምናምን ብለህ ስላወራኸው 1.ልጁ እራሱ ያደረገውን ሳይሆን ስለጠንቋዩ ነው እያወራ ያለው እንዳልኩህ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ያው ሰለነሱ ተጽፎ ከማየውም ስለነሱ የተሰራውንም ቪዲዮ በማየት ተቃዋሚ ነበርኩ ግን ''አጥማቂ'' ተብለው ሚጠሩትን ልክ ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ እንዳስብም ያረጉኝ እነዚህ ስለነሱ የሚሰሩ ቪዲዮዎች ናቸው ምክንያቱም አንድ የሆነ ተቃውሞ ኗሯቸው ሳይሆን ለመቃረን ምክንያት መፈለግ ስለሚመስሉ ሰለዚህ እኔ ለምን እቃወማቸዋለው ብዬ ሳስብ በመቁጠሪያ ላይ ደግመው ነው የሚል ወሬ ሰምቼ ነው እና ባጭሩ በደረስኩበት የመቁጠሪያው ነገር ወሬ ብቻ ነው ምክንያቱም እነሱም በመቁጠሪያ አጋንንት እናወጣለን አይሉም እና ደግሞ መጠየቅ ያለብኝ እነሱ መቁጠሪያው ላይ ደግመው ነው እንዲህ የሚያረጉት የሚለውን ሰው ነው ምክያቱም ከዚ በፊት ተደርጎ ማይታወቅ ጥፋት ከሆነ አንተ እንደዛ በዕፅ ስለምደግም ነው ምታቀው ወይ ደሞ ሰው ሲል ሰምተህ ነው ሁለቱም መጥፎ ነው።ጽሁፉን ስጀምር እንዳልኩህ የራሱን ሳይሆን የደብተራውን ነው ሚያወራው ያልኩህ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል አካባቢ ያለውን የቅድስት አርሴማን ጸበል ታቀዋለህ ብዬ አስባለው እና እዛ ዋሻ አለ ጸሎት ሚደረግበት እና እንደአሁኑ አይነት ነገር እዛ አጋጥሞኛል አንድ ልጅ የደብተራውን ስም ጠርቶ ያደረገውን ሲናገር ቪዲዮው ላይ እንዳለው እኔ እያለ ሲያወራ አይቻለሁ የሰው ምስጢር አደባባይ ላልከው እነሱ ጋር ብቻ ሳይሆን የትም ጸበል ቦታ ምሰማው ነው ስለዚህ እነሱ ብቻ እንዳረጉት አድርጎ ማውራት ልክ አይመስለኝም ከላይ እነሱን ለመቃረን ብቻ ሚመስል ቪዲዮ ያልኩህ እንዲህ አይነቱን ሀሳብ ነው።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@Abbbylikendenatu
@Abbbylikendenatu 5 ай бұрын
Nice explanation. Thank you! I agree with your comment. That is absolutely correct. Wendm yabsra antem bedenb satisema kurach video ayiteh new eyetekawek yalehew. Enem yemalkebelew neger alegn silenesu gin enesu lik ayidelum malet ayidelem. Yenesun timhrt yemiredaw yeteyaze new. Silezih yemiyatemkutn abatoch timhrt bizu menfesawnet yelelachew bemenfes eyetengelatu mewucha mengedu letefachew chirstianoch tewulachew. Please silematawkew neger bizu tilacha menzat yibekahal. Yihem kekebedeh ye 3 ken subae gibabet Egziabher lehulum mels yisetal. Egziabher yimaren!!
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 4 ай бұрын
እውነት ነው የደብተራውን ስራ ነው ቀልጆላየ ሁኑ የተናገረው ልጆ አደረገ አላለም አስተውል እራስህ ያብ ስራ አገናዝብ ዝም ብለህ ሰውን ለመቃውም አትሞክር በደንብ አዳምጥ እሺ
@Sebat24
@Sebat24 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን👍👍❤❤❤
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 5 ай бұрын
እመቤቴ ትባርክህ ወንድሜ ኣይዞህ✝️
@lulalula2055
@lulalula2055 5 ай бұрын
ወንድሜ በርታ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@KirubelAssefa-c3e
@KirubelAssefa-c3e 3 ай бұрын
ኃጢአቱ በሰውዬው ላይ የደገው ጠንቅይ ነው እንጅ የሰውዬው አይደለም እኮ።
@zehabesha7778
@zehabesha7778 5 ай бұрын
ለመምህር ምህረት አብ ልደቱን ያከበሩለት ምዕመናን ናቸዉ ምነዉ ግን በዚህ ልክ 🤔
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት
@FafiiiLagggi
@FafiiiLagggi 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔም አንተ እንዳልከው ነው ሁሌ የምገረምበት ጉድ ድሮ ያላየነው ነገር ማነው ግን የሚያስቆምልን ቃለ ህይወት ያሰማህ
@የሰውልጅ
@የሰውልጅ 4 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ጎበዝ
@YeheyesAmde
@YeheyesAmde 5 ай бұрын
Kale Heiwote Yasemalen
@sisayaba9184
@sisayaba9184 5 ай бұрын
ዬአብስራ ልጄ ነው❤ መትወስ ወንድሜ❤ ዬንትን tyoube ስሰመ በጠም ደስ ይሌኛል❤
@ድንግልእናቴነሽ1216
@ድንግልእናቴነሽ1216 4 ай бұрын
እውነት ነው ልደት ማክበር ከጣዖት አምልኮ ጋር የሚገኝ ይመስለኛል ነገር ግን መምህራችን ተሳስተው ሳይሆን ልጆቻቸው ፕሮግራሙን አዘጋጅተውት በአጋጣሚ የተደረገ ይሆናል፡፡
@surafelgere8410
@surafelgere8410 4 ай бұрын
ማክበሩ ብቻ ሳይሆን ዝማሬው መሆን የለበትም። ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን ግን ታዋቂ ከሆንን ለሌላው መሰናክል መጠንቀቅ ነው
@Amanual-pj2nj
@Amanual-pj2nj 5 ай бұрын
በርታ
@TelileBekele-e8z
@TelileBekele-e8z 5 ай бұрын
Ewnet new kale hiwet yasemaeñ❤
@kidestAbebe-qg8cg
@kidestAbebe-qg8cg 5 ай бұрын
ቃልወት ያሰማልልን
@SayedAhmada-d3m
@SayedAhmada-d3m 5 ай бұрын
እዉነት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@FasikaFekadu-is2ff
@FasikaFekadu-is2ff 5 ай бұрын
ልቦና ይስጠን ⛪️🤲
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ እነዚህን አጋሰስና ውዳቂ ልክስክስ ጥቅመኛ ሌቦች ቀጣፊዎች የወንጌል ደላላዎች አሣፋሪ ሂሊናቢስ ቅዱስ ብፁእ አባቶች እያላቹሁ ስትጠሯቸው የምትደመጡ ተከታዮቻቸውና መንጋዎች መጥፊያቹሁ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ እንደሚሆን አትጠራጠሩ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 5 ай бұрын
በርታ❤❤❤❤
@merionbekele8751
@merionbekele8751 5 ай бұрын
ልጁ ፡ በመፈሱ ተይነዉ የተናገረዉ መፈሱን ያዋረሰዉ ጠቋዩ ወይም ደብተራዉነዉ ሲያዝ በእግዚአብሔር ሀይል ተይዞ የሚናገረዉ እጂ ልጁ አደረገዉ ማለት አደለም ወድሜ ፡ ልጁማ በሰዋች ክፋት ተላከበት ግን አምላክ እረድቶት ተገላገለ ፡ ከዚመፈስ አተ የራስክን ስራ ስራ ስለመፈስ ፡ ብልጠት ገና ብዙይቀርሀል
@MeskiArega
@MeskiArega 5 ай бұрын
ወንድሜ እርኩስ መንፈስ እኮ ነው ልጁን ያስደረገውን የሚናገረው ። የእርኩስ መንፈስ ስራ እጅግ ከባድ የሆነበት ዘመን ነው ብቻ በፀሎት መትጋት ይኖርብናል። ማስተዋሉን ያድለን።
@alemwoldemichael8057
@alemwoldemichael8057 5 ай бұрын
ወንድም አለም ሰው በሰውነቱ ማለት በንፁህ አእምሮ ይህን ሁሉ ያደርጋል ብለህ እንዴት ታስባለህ የሚለፈልፈው እኮ ሰውየው ላይ ያለው መንፈስ ነው እንጂ ሰውየው አይደለም ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 4 ай бұрын
ስለምናደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሜስተዋልን ይስጠን
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ 5 ай бұрын
እስቲ ልቦና ይስጠን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 5 ай бұрын
ያቡዬ ተባረክ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 32 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
November 18, 2024
5:37
ASRAT ZEWDIE
Рет қаралды 2,1 М.
🛑 ያሳዝናልም ይገርማልም !
41:47
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 64 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН