🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 346,311

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 579
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 7 ай бұрын
አባታችንን ለእርሶ ኮሜት መስጠት አልችልም በጣም ያስፈራኛል በሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጫማ ውስጥ ያሉ ስለሆነ በቃላት የለንም ብቻ ይፍቱን በረከቶ ይድረሰን እንላለን እግዚአብሔር እናመሠግናለን
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 7 ай бұрын
በትክክል ይፍቱን በረከተዎ ይድረሰን ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቀው እንቁ አባታችን!!!
@tube-if2cg
@tube-if2cg 7 ай бұрын
አርፈህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብቻ በል ምንጮች ይለፈልፋል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
እኔም እንዳች ነው የሚሰማኝ ተባረኪ❤
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 7 ай бұрын
Yenem semete endeza new berketwot yederben❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 7 ай бұрын
አሜን
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስምዐልና አባየይ ☦️ በረከቶም ይብፅሐና 🎚️⛪💖
@mimiAtena
@mimiAtena 7 ай бұрын
አባቴ በረከትሁ ይድረስኝ. ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እባካችሁ. በጸሎት አስቡኝ አመተ ስላሴ ብላችሁ. በጣም ቅን ነት የጎደለኝ. ነገር ግን ቅን ነት የምናፍቅ ሰው ነኝ. እግዚአብሔር እዲረዳኝ. ጸልዮልኝ. አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tinbiteermias2382
@tinbiteermias2382 6 ай бұрын
እመብርሀን ትፀለይሐሽ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏
@MichaelHanal
@MichaelHanal 6 ай бұрын
egzabehere besegawu..yebarekeshe
@mimiAtena
@mimiAtena 6 ай бұрын
@@MichaelHanal አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@shewazerfshewalema2512
@shewazerfshewalema2512 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@asterassefa5471
@asterassefa5471 Ай бұрын
Amen.Abatachin Cheru Egzabhair Edema Ena Tena Yesetot.Amen.
@MisaBadran
@MisaBadran Ай бұрын
Tabrke abthcheni❤❤❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ በረከትዎ ይደርብን በስደት ያለነውን በጸሎት አስቡን🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ወንድም እህቶቻችን ስትገቡ ላይክ እያደረግን የ እግዚአብሔር ን ቃል ለብዙወች እናዳርስ።
@AbaditF
@AbaditF 7 ай бұрын
ሰላም እሽ ራሱን ፈቅዶ የሰጠኝ እጆቹ ለማን ለሪሱ ካልሆነ ለማን
@Nebyatne
@Nebyatne 7 ай бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
በመብርሀ የማያቅ የማይጠገብ የሂዎት ዉሃምንጪ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን ሌላ ቃል የለኝም😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐
@rahel7771
@rahel7771 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️ እኔ የተወለድኩት ትግራይ ነው የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት መስታወሻዬን ይዤ በተመስጦ ነው እምከታተላቸው ትምህርትዎት ንጹህ ቃለ እግዚአብሔር ነው እንደ እርስዎ ያለ ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ነው እሚያስተምሩ ታድለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 7 ай бұрын
ትምህርቶ እውን እኮ ከም ትግርኛ እዩ ዝርድአካ ብዘይ ምግናን
@hirutk2012
@hirutk2012 7 ай бұрын
አሜን
@amehalema
@amehalema 7 ай бұрын
የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ፤ በፀጋ ይጠብቅልን። የወንጌሉ በረከት በልብ፤ በአምሮ ይደርብን።
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 7 ай бұрын
አሜን
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 7 ай бұрын
Amen
@MarituHaile
@MarituHaile 7 ай бұрын
አሜን
@yordanostesfalem-u9r
@yordanostesfalem-u9r 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@sam12143
@sam12143 7 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@Meseret-jg7vz
@Meseret-jg7vz 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልን አባትችን❤❤❤❤
@YinohaNana
@YinohaNana 7 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ደስ ብሎኝ የእግዚአብሔር ቃል እማራለሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለምም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
ቃልይወትን ያሰማልን አባቴ የልድያን ልቦና የከፈተአምላክ የኔንም ልቦናዬን ይክፈትልኝ😢😢😢
@afeworkafezekidusyared7974
@afeworkafezekidusyared7974 7 ай бұрын
Bezih zemen Egziabher tesfa indankort erson sileseten Enamesegnawalen yitebkot.
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በረከታቹ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelMyself
@RahelMyself 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በጣም ናፍቀውኝ ነበር የነብስ ምግባችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን 🙏🙏🙏
@Welet.maryam
@Welet.maryam 7 ай бұрын
Klywet ysemalen abataesihn❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 7 ай бұрын
Kale hywot yasemaline abatachin!!!
@RMetica
@RMetica 7 ай бұрын
ምን ብየ ልጻፍ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ የቃሉ ባለቤት ይርዳን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏
@yibeltolayonow6734
@yibeltolayonow6734 7 ай бұрын
Amen kale hiwetn yasemalin Aba
@tesfitluel922
@tesfitluel922 7 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna aba
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤
@መንበረአባይነህ
@መንበረአባይነህ 7 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
@WelansaYgezu-tv9bw
@WelansaYgezu-tv9bw 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 7 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@BitaMiki
@BitaMiki 7 ай бұрын
kale hiwet yasemalin
@BilagiAmare
@BilagiAmare 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ናፍቀውን ነበር ላይክ እና ሸር አትርሱ ለብዙ ሰዎች መድረስ አለበት ይህ የህይወት ምግብ ❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 7 ай бұрын
እንኳ ደና መጡልን ❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን በእውነት አሜን ❤
@Ethio50
@Ethio50 7 ай бұрын
መመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 7 ай бұрын
Amen.kale.heyewet.yasmalen
@eyerus311
@eyerus311 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጠና ያድልልን
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 7 ай бұрын
ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታሳያለች...ቸሩ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልነ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልነ....
@DuhgDugf
@DuhgDugf 7 ай бұрын
አባዬ ቃለሂወት ያሠማልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@abdulemalik8848
@abdulemalik8848 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen, be tselot asebugn, tekle maryam.
@salamrita2646
@salamrita2646 7 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኅይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እምይ እዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም።
@Shuvo-133
@Shuvo-133 7 ай бұрын
አጋዞ ለአዳም
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 7 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@MekonenLove-bo3te
@MekonenLove-bo3te 7 ай бұрын
አባታችን ተዚ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዘሎት እድሜና ጤና ያድልልን
@MakdaTadele-nj9eo
@MakdaTadele-nj9eo 7 ай бұрын
Kalhiwat yasmalen aba wede Egzbher menged bemestmern wengel temelshelaw edeme ena tena Egzbher yestot amen 🙏
@mazaadubai
@mazaadubai 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 7 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን
@GgFf-g5l
@GgFf-g5l 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏ቃለ ህይወት የስመዐልና አባታችን
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 7 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ቃል ሒወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውሎት🙏🙏🙏🙏
@MisaBadran
@MisaBadran Ай бұрын
❤❤❤❤😊
@YesheregWubet
@YesheregWubet 7 ай бұрын
kale hiwot yasemaln aba bebitu yastenan egzabher amen ።
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር የጥበቅልን።
@kitessemakit
@kitessemakit Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ አባታችን ፡ መምሕራችን ፡ ርዕስ ፡ ገዳማት ፡ ወዐድባራት ፡ አባ ፡ ገብረኪዳን ፡ ግርማ ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር።
@stc6291
@stc6291 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንለአባታችንቃለህይዎትን ቃለበረከትንያሰማልን እጅምእድሜእናጤናዎትንይጥልን ለእኛምሰማነዉንቅዱሰቃሉን በልባችንያሳድርብን
@FitsumAlemayehu-mf5xh
@FitsumAlemayehu-mf5xh 7 ай бұрын
kale hiwot yasemalin abatachin!!!
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 7 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ❤ በእድሜ በጤና❤ ይጠብቅልን ❤
@Amentube-le2is
@Amentube-le2is 7 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በመንፈስ ቅዱስ የሚያስተምሩ አባት እግዚአብሄር አምላክ ከላከልን የዘመናችን አባት በረከቶዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን🙏።
@eyayalmdagnew1057
@eyayalmdagnew1057 7 ай бұрын
ewunet nw❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
አባዬ ድንቅ ስብከት ስንቅ ሰጡን በእድሜ በጤናያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Abety24
@Abety24 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!አባ
@nardostemesgen-ig8sp
@nardostemesgen-ig8sp 7 ай бұрын
✝️✝️✝️
@Snit-rj6ch
@Snit-rj6ch 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እና በረከቱ ያብዛሉት ኣባታችን እግዚኣብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ኣባታችን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 7 ай бұрын
በእውነት ትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 7 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@alemalem7462
@alemalem7462 7 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በግባር እንድንፈፀም ያድርግልን
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@ንግስቷነኝየንጉሱ
@ንግስቷነኝየንጉሱ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን በእውነቱ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የአሸዋውሚካዔልልጅ
@የአሸዋውሚካዔልልጅ 7 ай бұрын
♥አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የርሶን ትምህርት እንሰማለን እናዳምጣለን በተግባር እንድናውለው ፀልዬልን ♥
@haniakaba8792
@haniakaba8792 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@SarahMohamad-e1h
@SarahMohamad-e1h 7 ай бұрын
አባታችን የወንጌል ገበታችን ለማመስገ ንቃላት ያጥረኛል የእግዝያብሄር ስጦታችን እድሜከጸጋጋር ይስጥልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ውስጥያሳድርብን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን. በሠላም መጡልን ውድ አባታችን
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 7 ай бұрын
አቤት መመረጥ መቀባት አቤት አቤት አባቴ ቃላት የለኝም ያኑርልን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን!!!
@ButtukanButtukan
@ButtukanButtukan 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tiegistisibhatu4209
@tiegistisibhatu4209 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 qale hiwet yasemalin abatachin edime na tena yistlin fetari . enanim aynelibonachin yikfeylin geta.
@Eyodag937
@Eyodag937 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
@طاهرداي-ج1غ
@طاهرداي-ج1غ 7 ай бұрын
አባታች ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 7 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ghgh4028
@ghgh4028 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን አሜን፫
@BelAeshTeDese
@BelAeshTeDese 6 ай бұрын
አባታችን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 7 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 7 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን እንካን ደህና መጡልን❤
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 7 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን
@jooc8655
@jooc8655 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር ምምሕራችህን
@ማርያመይመዝሙረይ
@ማርያመይመዝሙረይ 7 ай бұрын
እንኾዕ ደሓን መጠ ውድ ኣቦታችን ቃል ህይወት የሰማኛል
@haregyeshinew5453
@haregyeshinew5453 7 ай бұрын
ቃለይወትያሠማልን አባታችን
@GetnetAdugna
@GetnetAdugna 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@عارفعارف-ق8ه
@عارفعارف-ق8ه 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን
@ritaabera878
@ritaabera878 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lovelove8286
@lovelove8286 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን
@hadastube368
@hadastube368 7 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Memhir ❤❤❤
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 7 ай бұрын
አይ አባ የሄወቴ አበባ ኖት እኮ አይ እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ለምኘው እርስዎን የመሰለ መድሀኒት ሰጠኝ
@derebamara8649
@derebamara8649 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@sebleyic7667
@sebleyic7667 7 ай бұрын
Yene wid abat shi amet yanurlgn bedme betsega yanurlgn dagm teklyen yesetegn fetariyen amesegnewalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kalat yatregnal
@lemyetewahidoligi3433
@lemyetewahidoligi3433 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀሎተው ይድረሰን አሜን፫❤❤🎉
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 7 ай бұрын
Abaye medhanit ye Egziabherin kal benetsa yemimegibun Kalehiywetin yasemalin. Nurulin.Egnanim libonachinin yabralin,tibitachinin yinkelinin,becherinetu mihiretin yadirgilin,be hatiyat lay yemichekinin libona yisten.Enwedotalen Abatachin
@TigistTashale
@TigistTashale 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@yaredabebe29
@yaredabebe29 7 ай бұрын
አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃላት ያጥሩኛል በረከትዎ ይደርብን
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 7 ай бұрын
Amen Abatachen ❤
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
መንግሥትህ ትምጣ || እጅግ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
1:05:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 100 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
አባ ገብረ ኪዳን
8:16
Yared
Рет қаралды 3,7 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 354 М.
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН