ህዝቡን ያስጨበጨበው አስገራሚው የታዬ ቦጋለ ንግግር |በማንም የፖለቲካ ዝቃጭ ኦሮሞ እና አማራ አይለካም | Haleta tv

  Рет қаралды 43,596

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ ፈጣሪ አንተንና አንተን መሰሎችን የሐገር አለኝታ ያብዛልን💚💛❤💒💒💒👏👏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ. ጀግነዉ ኢትዮጵያዊ እደሜ ይሰጥህ ቆራጡ. የኢትዮጵያ መምህር.ታዬ.ቦጋለ. አንበሳ
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 2 жыл бұрын
ታየ ቦጋለ የቁርጥ ቀን ልጅነዉ ፈጣሬ ይጠብቅህ እርሜህ ይርዘም ምግዜም ኑርልን የኛጀግናነህ ምንም የማይበግርህ ምርጥ ኢትዮ ልጅነህ ኑርልን
@alemneshasires1629
@alemneshasires1629 2 жыл бұрын
ዘርህ ይባረክ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባላል
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ትቅደም
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 2 жыл бұрын
አንድነትን እና ፍቅርን የሰበከ በፅንፈኛው መንግስት አብይ አህመድ ታድኖ ዛሬ እስር ቤት እና መቃብር ነው ያለው::
@kbamwbggb4140
@kbamwbggb4140 2 жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ አንተ ጀግና መምህር እና ምሁር ነህ፤፤ አይዞህ አገራችን ኢትዮጵያን ከባለጊዜ ዝቃጭ ፖለቲከኞች እጅ እግዚአብሔር ፈልቅቆ ያወጣታል፡፡
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I have great respect to Teacher Taye Bogale. Long life.
@agrshaalj1390
@agrshaalj1390 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ እግዚአብሒር ይጠብቀህ ታየ
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d 2 жыл бұрын
እኔ ቆሜ፣እሱ ወድቆልኝ፣እኔ ተኝቼ እሱ እንቅልፍ አጥቶልኝ፣እኔ ኖሬ እሱ ሞቶልኝ የምኖረው እኮ በመከላከያየ ውድ የቁርጥ ቀን ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነው ሁሌም ክብር ለኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊት ይሁንልን።
@mekdesbenti2733
@mekdesbenti2733 2 жыл бұрын
ማከብርህ፡ምሁር ጀግናዬ ነህ እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊ፡ኑርልን፡ክፉ፡አይንካህ ፡
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 2 жыл бұрын
Ticher Taye you are the hero for Ethiopia
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ለሀገሩ ዘብ የቆመ ሁሉ ጀግና ነፍጠኛ ነው 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@girumalemayehu9373
@girumalemayehu9373 2 жыл бұрын
መታደል ነው ምነው ኢትዮጵያ እንደአንተ ሀገር ወዳድ ባበዛላት
@YEGITIMDIBABE
@YEGITIMDIBABE 2 жыл бұрын
ጀግናዉ አቶ መም/ር ታዬ እኖድሀለን
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማለት ማለት አሩሲ ነጌሌ ነበር በጥቂቶች ሆድ አደሮች ሀገራችን ስም ተበላሽ አሩሲ ነጌሌ በኢሀፖ ወጣቶች ሲገደሉ አንድሰው ሳይሞት የቀረው ሰው ፍቅር ስለሆነ ተሸፋፍኖ ሁሉም ቤተሰባዊ ፍቅር ስላለው ነው ላም ሳይኖር ወተት የምትጠጣባት ማሳ ሳይኖር እሽት ቀጮ ጥንቅሽ የሰው ፍቅር ብትወል የራስጥሪ ቢሞትብህ አርቦቀን አብሮህ ተጨብጦ የሩሲ ነጌሌ ስው ልጅ አዎቂ ጎበዝ ጀግና ስው ወዳድ ነው በእው ነት መጽሃ ሊጻፋት ይጋባል የቀድሞ የመነን ተማሪዎች ቤተሰባዊነት አልረሳም መምህር ታየንና ጸህፊውን አመሰግናለሁ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ድል ሁሌም ለመከላከያ ይሁን።
@tamenebirehane2645
@tamenebirehane2645 2 жыл бұрын
ታየቦጋለ ዓብየን እና ሽመልስን ብታስተምርልን ምዓለበት። ኑርልኝ ታየ
@hirutmessele8855
@hirutmessele8855 Жыл бұрын
I have a great great great respect to this great Ethiopian man Ato Taye be blessed
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 2 жыл бұрын
ክብር ይገባችኋል 👏👏👏
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
So interesting thanks 👍
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
🙏ተመቸኝ🙏 👉ከታዬ ቦጋለ አባባል፣ **በነገራችን ላይ የሚያስጠላኝ የመንጋ አስተሳሰብ ነው። ሰው እኮ የእጅ አሻራው የተለያዬ ነው፣ የአይኑ አሻራ በአለም የተለያየ ነው፣ የመንትዬችም ጭምር። እግዚአብሄር የፈጠረን በራሳችን እንድናስብ ነው፣ በጅምላ እንድናስብ አይደለምን። ዝለል ሲሉት እስከ የት ብሎ ሊሰባበር የሚሄድና ሁሌ የሚቃወም ካድሬ አንድ ናቸው። ሁለቱም የሀገር ፀር ናቸው። ስህተትን ስህተት፣ እውነትን እውነት ማለት እንጅ በመንጋ መሄድ የእንሰሳት ባህሪ ነው። አንዳንዴ እንስሳት እንኳን ያፈነግጣሉ። *ርስት ደስ የሚል አባባል ነው!! እናመሰግናለን🙏
@andinetgizaw49
@andinetgizaw49 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እደእናንተ ያለውን ሰዋችን ያብዛልን
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 2 жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ ትለያለህ ፈጣሪ ከአንተው ጋር ይሁን !
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ ከፍ ብላ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው
@berhanuwordofa4221
@berhanuwordofa4221 2 жыл бұрын
ታይሻ ኢልመ ደሱ ኦዳ sei sempere Grande bravo
@sebletesfaye3827
@sebletesfaye3827 2 жыл бұрын
ተባረክ
@andinetgizaw49
@andinetgizaw49 2 жыл бұрын
ታጋይ መምህር ታዬ ቦጋለ
@michaelg.9791
@michaelg.9791 2 жыл бұрын
Kbur memhir, always ALWAYS. Amazing !
@tamratketema6926
@tamratketema6926 2 жыл бұрын
Memher, Nice to meet you
@milahagos2807
@milahagos2807 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልዩ አምላክ ማነው??????
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
I have big respect for memihir Taye Bogale
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
Memher Tayu👏❤️❤️
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
የሁላችንንም ልብ እንዳንተ ይቀይርልን፡ መምህር ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ፡
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
መምህር ፣ታዩ፣ቦጋለ፣ምነው፣እንደታ፣ሁሉም፣እሉታ፣ስብና፣ቢኒረው፣የት፣በደረስነ፣በረ።የአንተ፣ትንሽ፣ሂሌና፣እነዚህ፣እራሳቼውን፣መሪነን፣ብለው፣በፖርላማ፣ተቀምጠው፣አሳት፣ለሚያቃጥሉ፣የአንተ፣ትነሽ፣ሂሌና፣ቢወስዱ፣በኤሮፖ እራሳቼውን፣በጥሩ፣ሁኔታ፣ኑሮዋቼውን፣የተደላደለ፣ህይወት ፣እየኑሩ፣ሀገርቤት፣ያለውን፣በለው፣ገደለው፣ወዘተ፣በማለት፣በዩቱ፣ሁሉም፣ከፍት፣አዛኝ፣፣መሳይ፣ሆነው፣ለሚደነፈ፣ሁሉ፣ይቺነን፣የአንተን፣ሀሳብ፣ወስደው፣ይማሩበት።ተሰዩ፣በእውነት፣እኔ፣ሀገሬ፣ስገባ፣የመጀመሪያውን፣ህልሜ፣አንተን፣መገኘትነው፣በአሁኑ፣ሰአት፣ከመምጣቴ በፊት፣በስክክ፣ባናግርህ፣ደስ፣ባለኝ።ከእየሩሰሌም፣ማስረሻ፣
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 жыл бұрын
You are Resped Ethioian Brother
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 жыл бұрын
Original oromo like you Nice people! But some of Oromo people don't like Ethiopian! And they're working distroy Ethiopia.
@አይናችንነሽማሪያም
@አይናችንነሽማሪያም 2 жыл бұрын
ያልጠፋነው በ እግዚአብሔር ምህረት እንጂ እንደነ አብይ ቢሆንማ ይሄኔ አልቀን ነበር ያልከው ነገር ተመችቶኛል።
@sofisofi2300
@sofisofi2300 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እንደዚህ አደንዝዝልን
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Memhir Taye ,,Raskin tebiq !!! Ethiopia Ethiopia yemel hulu,,, wenjelegna yehonebet Gize lay dersenal !!! Egzeyabher yetenkih wendime !!!
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 жыл бұрын
ታዬ ቦጋል 🙏❤
@ሳልንቁ
@ሳልንቁ 2 жыл бұрын
እውነተኛ የኢትዮጵያ እንቆዋች እካ አሉን !!! በእናንተ እንካራለን በተለይ እንደ ታየ ባጋለና እንደ ፈይሳ አሁንም ድምፃችሁን ከፍ ከፍ አርካችሁ ለዝች ኢትዮጵያያያያያ እባካችሁ ጩሁላት
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 жыл бұрын
Ante jegna sew mingizxem yemmsttkeyyer turu sew ethiopiawi neh minnow hullum ethiopiawy endante bihon turu neber mekkelakeyan gin anba gennenoch lerasachew alama lemawal eyyascheggerut new yemmayew lemannngawm hagerachinn Allah selam yadrgew
@Mwa584
@Mwa584 2 жыл бұрын
በአፋችሁ አዲስ አበባ የሁላችን ናት ትላላችሁ በተግባር ግን ከበቴቸው እያፈናቀ ላችሁ ሜዳላይ ጥሏቸዋል አበይ👈👎👎👎👎👎👎👎
@comecell4094
@comecell4094 2 жыл бұрын
❤❤❤ አንተ ትለያለህ ጋሼ
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 2 жыл бұрын
አቶ ታዬ ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በደንብ አውቃለሁ በወለጋ ከተጨፈጨፉት አማራዎች ቤተስብ ውስጥ አንድ አባት ጨፍጫፊዎቹ ከመምጣታቸው በፊት በአካባቢያችን የነበሩት መከላከያዎች ጥለው ወጡ የት ጥላችሁን ትሄዳላችሁ ብለን ስንጠይቅ መልስ አለሰጡንም ወዲያው ግብተው ጨፈጨፉ ብለው ሲናገሩ ሰምተናል ታድያ አ ታዬ ስለየትኛው መከላከያ ነው የምታወራው? ከጊንቢ ወጥቶ አማራን ያስጨፈጨፈው? ወይንስ ስለየትኛው?
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 2 жыл бұрын
ሀሌታዎች በርቱ
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 жыл бұрын
የድሮዉን መከላከያ ነዉ ወይስ የአሁኑ ፈርጣጩን ነዉ ጋሽ ታዬ የሚያወድሱት?
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
የማንኛው ሀገር ወታደር ጀግንነቱ ሚጀምረው የወታደር ልብስ ለታ ነው ኢትዮጵያ ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!
@vitamillione869
@vitamillione869 2 жыл бұрын
ur amazing 👏 💖
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 2 жыл бұрын
ንግግር ሌላ ተግባር ሌላ እየሆነ ተቸገረን
@yirgalemteferie7860
@yirgalemteferie7860 2 жыл бұрын
Taye ejige akurhalu nurlnge
@tibeletshagos6733
@tibeletshagos6733 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እደእናንተ ያለውን ሰዋችን ያዝዛልን ኢትዮጲያነት ማለት ዘር ሀይማኖት የለውም እባካቹ እንዋደድ
@amanilmesele6848
@amanilmesele6848 2 жыл бұрын
Stop.amhara.genocide
@ethiopiaschool7745
@ethiopiaschool7745 2 жыл бұрын
Jegna abaty
@tewabechamede4318
@tewabechamede4318 2 жыл бұрын
Ewenate ante yethiopia. Jegna. Nhe. Kendra. Ayente yabezalen. Cadera. Hodme. Yebelche.lech tegzen. Yatefalen. Ewnte ethiopia. Yemilwe. Werde. Ale. Ayemslneme enter. Setetrde. Betame. Angtu. Seglegle. Ale wetder pedro. Oromo. Yelme
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨርሳችሁ መከላከያወች የትግራይ እናት በመርዝ እንካንም ጨፈጨፈቻችሁ ምድረ ሌቦች የመንግስት ዳይፐሮች ንፁሀን እያሰራችሁና እየገደላችሁ 🤮🤮🤮🤮
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 2 жыл бұрын
እናንተማ ሞክራችሁ ነበር አልተሳካላችሁም መከላከያ ምድረ ሌባ ጨፍጫፊን ጠራርጎ ሲዖል ይልካችኋል
@ethiopiaschool7745
@ethiopiaschool7745 2 жыл бұрын
Awaky yengshe
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
Felashaa, Argoba, BULGA, Ke’mante Mehon Ayasaferem ! Ye Tigrai Religious, patriotic, Alphabet, culture etc Ye AMHARA nw malet AYDELEM !!!
@KR-zu4un
@KR-zu4un 2 жыл бұрын
ለካ አንተም ባለጌ ነህ እአንዴ ሰላሳሺ ሙስሊምን የገደለዉ ታደንቃለህ ሁለቴ ስተት ሰማሁብህ
@mohammedademhibie2977
@mohammedademhibie2977 2 жыл бұрын
Oromon amrree ltela neber ante aleh taye tgermaleh
@silemandawoud7703
@silemandawoud7703 2 жыл бұрын
Who is hatred preacher more federalist or fake ethiopianist?
@workneshseyoum3540
@workneshseyoum3540 2 жыл бұрын
Ante jegina neh
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ኦነግ ሸኔ የተባለ አውሬ የማጥፋት ግዴታ አለብን በአንድ እንቁም
@muuzkalayu2289
@muuzkalayu2289 2 жыл бұрын
ኣምሮባችዋል ራሰ ዝንጀሮዎች
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 2 жыл бұрын
Defense forces even didn't protect themselves from Banda Woyanes. For four years Animal OROMOS Killing innocent Amharas especially in Wollega Defense forces did nothing.
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 2 жыл бұрын
ኦሮሞወች ይቀየሙሃል እነሱሁሉም ጥንብ አንሳናቸው
@selamawitgeremew6166
@selamawitgeremew6166 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ የኦሮሞ ህዝብ የዋ ነው ትንሽ ለስልጣኑ እና ለሆድ ባደሩ ሰዎች ተብሎ መጨፍለቅ የለበትም ሁሉም ዘረኛ ጥንብ አንሳ ነው
@utaaseenaa
@utaaseenaa 2 жыл бұрын
Ahiya ahiya kalalu bahedebat yiqazinal
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
አይ መከላከያ ስም ብቻ ከብቶች የአብይ ሰጋወች በወጣችሁበት አትመለሱ 🤪🤪
@jemaladem6714
@jemaladem6714 2 жыл бұрын
We love dr abiy ahmed
@amanawit1598
@amanawit1598 2 жыл бұрын
አንሰማህም፡ባክህ፡ኦሮሞ፡ኦሮሞ፡አትበልብን፡እኛ፡ልባችን፡ቆስሏል።
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 2 жыл бұрын
ከቆሰልክማ ገና ታመረቅዛለህ ዘረኛ መንደርተኛ
@amanawit1598
@amanawit1598 2 жыл бұрын
@@seyoumlegesse5032 ገና፡ገድለህ፡አስገድለህ፡አልጨረስክም፡ወይንም፡አጨብጭበህ፡ለካ፡ዲያቢሎስና፡ጭፍሮቹም፡ዩቲውብ፡ይጠቀማሉ፡ያውም፡የቅዱሳንን፡ፎቶ፡ለጥፈው።
@jemaladem6714
@jemaladem6714 2 жыл бұрын
Hospital Hidna takem
@amanawit1598
@amanawit1598 2 жыл бұрын
@@jemaladem6714 በሽታችን፡እናንተ፡ናችሁ፡እኮ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 2 жыл бұрын
I don't trust this guy he has hidden secrets
@melamha6640
@melamha6640 2 жыл бұрын
ለምን ኢትዮጵያን ወደደ ነው? አይ ሰይጣን ሲመራሸ elfinesh ሴትየው አቶ ታዩ ሰላም ይሁንሉን
@silemandawoud7703
@silemandawoud7703 2 жыл бұрын
Askabach new
@hailukebie5875
@hailukebie5875 2 жыл бұрын
Madenzazeh akum eref ante gezba
@Hassan-zs6vf
@Hassan-zs6vf 2 жыл бұрын
Ye kedmo shintam men eye awara now
@blankblack8268
@blankblack8268 2 жыл бұрын
Ante Shermuta ye Shermuta lij
@jemaladem6714
@jemaladem6714 2 жыл бұрын
Are you sure kkkkk
@blankblack8268
@blankblack8268 2 жыл бұрын
@@kidumes7941 😂😂 junta yedekilish.. shintam Shermuta
@getasewkitawsalinoreyenoyh9520
@getasewkitawsalinoreyenoyh9520 2 жыл бұрын
ato Taye Bogale Egiziabihierin tawuqewaleh endie? ere befeterachihu enante oromowoch Egiziabihier Egiziabihier atibelu!! bete kirstian eyaferaresachihu bedibiq ye Egiziabihier amagn nen tilalachihu!!! sijemer ato taye betam yihinin mogn ena negerochin beteliqet yemayimeremirewun bee nefesebet yeminefis kebt yehone ye Ethiopia hizib endefelegih merz betekelakelubet tafach qalat ena hasabochih sitfelig tasichebechibaleh!!!! mikiniyatum man min ende misera wusitun betiliqet yemireda ena yemimeremir? silehonem endefelegih bee asimesay hasabochih yehizibun simiet eyekorekorik teqebayinetiken eyanarikew tigegnaleh!!! lemanegnawum nefitegnan akerikariwun sebirenewal eyalachihu yalideleqachihut kebero neber endie? oromo tebab ayidelem ¡¡¡¡ pa ¡¡¡¡pa ¡¡¡¡pa ¡¡¡ andi tebab yalihone oromo kale ewunetim Abiy Ahimed hager wodad Ethiopiawi newu ¡¡¡¡¡
@Gshw-u4d
@Gshw-u4d 2 жыл бұрын
Wergena
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
ወረኛ የማትረቢ መንጋ አንች ነሽ። ይበዛብሻል!! የሰማይ ያህል ይርቅሻል!! አንች አሻሮ ጠባብ!!
@nigusasmare3954
@nigusasmare3954 2 жыл бұрын
You guys don't confuse people's.firstly you should be condemned the massacre of Amhara in welloga.and tell your history to your aromo people's. you don't have
@addisabebe7648
@addisabebe7648 2 жыл бұрын
Ahmara 😂 wetaf nekey honeke kere
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
ተረተረት
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
አጀዳህን ቀቅልህ ብላው
@judi9599
@judi9599 2 жыл бұрын
ተባረክ
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 35 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 45 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 57 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 35 МЛН