ህገወጥ ቤት ፈረሳ ተጀመረ ?

  Рет қаралды 7,873

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 254
@ZehraSeid
@ZehraSeid 28 күн бұрын
አላህዬ በናፍቆት እየተሠቃዬን የመዳም ጩኸትን ችለን እየተራበን እየተጠማን አንተ የውሥጥ አውቂ ነህና የውስጣችንን ታውቃለህ ልፋታችንን ሀቃችንን ጠብቅልን የፈረሠባቸውንም አላህዬ አንተ በእጥፍ ክፈላቸው አሰደሥታቸው ያረብ
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 28 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 28 күн бұрын
አሚንንን
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 28 күн бұрын
አሚን
@Emansied-z2o
@Emansied-z2o 28 күн бұрын
አሚንንን ያረብ አንደት ልጀ አይቸ ልቤን ነዉ የነካችሁ ፈረሶባት 😢😢
@medinayimer9924
@medinayimer9924 28 күн бұрын
አሚንን ያረበል አለሚን
@ZDEAbdu
@ZDEAbdu 25 күн бұрын
ያረቢ አደራህን የአሏህ ይጠብቅልን የፈረሠባቸውም አላህ በተሻለ ነገር ይተካቸው 😢😢😢
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ 28 күн бұрын
ትክክልውላሂ አላሕ ይርዳን ናፍቆት ሕመም ሀዘን የመዳምጩሕት እረስቱአለ🤲🤲🤲🤲አላሕ ይርዳን ብቸኝነት እረሥቱ ስቃይአየን
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 28 күн бұрын
ይፍርስ የሠው ሂወትም ይጠፈል እንኳን ለህገ ወጥ እኛ ደህና እንሁን ዋናው ጤና❤
@najatali3746
@najatali3746 28 күн бұрын
❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 26 күн бұрын
ሲጀመርፈርሰአልፈርሰአገርሰላምአጥቷል ጡርንትበቆመ
@MARYMA-u4o
@MARYMA-u4o 12 күн бұрын
ማማየበረግጥከሠውሂወት አይበልጥም ግን እኔ11አመትነውየለፋሁበት የአላህአደራውን የድካሜንአይቶ ይረዳኝ🤲🤲
@milonbd6824
@milonbd6824 28 күн бұрын
ሁሉንም ለአላህ ትቸዋለሁ ተጨንቄም አልሞት😢😢
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 27 күн бұрын
አብሺሪ አትጨነቂ አላህ አለን ያረብ
@milonbd6824
@milonbd6824 27 күн бұрын
እሽ ሁቢ አላህ ያብሽርሽ💞💞💞
@SCFad
@SCFad 28 күн бұрын
ረሚሊ ያንችን ንግግር ስሰማ ረጋ አልኩኝ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ የድካማችንንል የልፋታችንን አላህ ይጠብቅልን
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 28 күн бұрын
የአንችን ንግግር ስሰማ ትንሽ ተረጋጋሁ አላህ ይድረስልን ውድ እህቶቸ የለፋንበትን በከንቱ ወያሳጣን ያረብ
@ጀሚላወሎዩቱብ
@ጀሚላወሎዩቱብ 28 күн бұрын
ረምላዬ እናመሰግናለን አላህይጠብቅሸ አላህ ይጠብቅል
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 28 күн бұрын
አዎ የኔዋ እኔም ብዙ የሚፈርሱ ሰፈር ተልኮልኛል😢 እስቲ አላህ ታለ ነገ እለቃለሁ😢
@emanahmed7441
@emanahmed7441 28 күн бұрын
እረምልየ ያቺን መረጃ ስሰማ ትንሽ ተረጋጋሁ ኢሻአላህ አላህ አያስነካብን
@RahmaDubai-um9ed
@RahmaDubai-um9ed 28 күн бұрын
ያረቢ አደራህን ልፋቴን አተ ጠብቅልኝ ልጄን ጥዬ የምሰቃዬው ተቤት ኪራይ እላቀቃለሁ ብዬ ነው
@selimtube404
@selimtube404 28 күн бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር ረምሊ
@KedraDjku
@KedraDjku 28 күн бұрын
በርች ረምሊ እናመሰግናለንን ለመረጃሽ
@umuhubeyb
@umuhubeyb 28 күн бұрын
ረምልየ ለመረጃሽ ሽኩረን አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@FhgdFhh
@FhgdFhh 28 күн бұрын
እናመሠግናለን ረምሊ ዛሬ ምርጥ ሀሣብነው🎉🎉🎉❤❤❤
@semirawollo
@semirawollo 28 күн бұрын
ትክክል ራምላየ እህቴ እዳቺ ብላኝ ነበር አላህ ለኛ ካላዉ የትም አይሄድም እኔም እህቴም ህገወጥነዉ የሠራነዉ
@ፎዚነኝ-ወሎየዋ
@ፎዚነኝ-ወሎየዋ 28 күн бұрын
አላሕዬ ልፋታችንን አይተህ አንተ ጠብቅልንያረብ
@መሂ
@መሂ 28 күн бұрын
ራምሊ እስኪ ዱአ አድርጊልን ላማደም ቅማሞች አሁንስ ደካማን ሰርታን ላፍታን ህወታችን ሀጋራችን ጋብታን ካለራፍን ምድናዉ ልፈታችን ከልጆቻችን ታላይታን አሁን እናርፈላን ስንል ኡፍፍ ሁሉንም ላአላህ ሰታናል😢😢😢
@انازيبه
@انازيبه 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@Emukalid-l8v
@Emukalid-l8v 28 күн бұрын
እህቶቸ አብሺሩ አላህ የቀደረው አይቀርም ታሁን በኋላ ጥንቃቄ ማድረግ ይሻላላ ላለፈውው ምንም ማረግም አይቻልም እረምሊ ጀዛኪላህ ኸይር
@habiba-61b
@habiba-61b 28 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ረምላየ አሏህ በረካ ያድርግሽ❤❤❤❤❤
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 28 күн бұрын
አትጨናነቁ ምንገድ የነካው ብቻ ነው ለ ኸይር ነገር ብትሮጡ ምን አለ አታራግቡ ራምሊ ትክክል ነሺ አንች
@remlalemma
@remlalemma 28 күн бұрын
ምን እንዳልኩ ሰማሽ?
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 28 күн бұрын
@@remlalemma አወ ሙሉ ሰምቻለሁ ራምሊየ ረ አራጋቢወቹን ነው በጣም አራገቡት በየቦታው
@Mariam-k1n9c
@Mariam-k1n9c 28 күн бұрын
​@@remlalemmaእረምላየ መልሺል የደሴ ልጀ ነኝ ወደ አራዳ ሰፍር ልጀ ነኝ የሰራሁት ታችኛዉ ጀሜ አካባቢ የገበሬ የደብተር ነወ የገዛሁት እና ወደዛ አካባቢሰ እንዴት ነወ
@remlalemma
@remlalemma 28 күн бұрын
@@Mariam-k1n9c ምንገድ ካልነካው አይፈርስም
@Mediuuuu
@Mediuuuu 28 күн бұрын
​@@Mariam-k1n9cስሙን ንገረኝ የሰፈሩን እኔም እዛው ነኝ
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 28 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር ረምልየ የኔ መልካም ❤🌹🌹🌹
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA 28 күн бұрын
በረካ ሁኚ ረምሊ ትንሽ ተረጋጋሁ አልሐምዱሊላህ
@FelahTube
@FelahTube 28 күн бұрын
ልጅነታችንን የጨረስንበትን ልፋታችንን አሏህ ይቁጠርልን
@amena8567
@amena8567 28 күн бұрын
ያርብአላህ ህግውይ ያርግል የደካማችልፍትነው 😢😢😢
@kamilamuye3035
@kamilamuye3035 28 күн бұрын
እነዚህ እውነት👍👍👍
@myoutube1806
@myoutube1806 28 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልን እኛ የማዳም ቅመሞች ልናሳዝናቸው ሊረዱን ይገባል እንጂ ማፍረስ አግባብ አይደለም በአረብ ሀገር እድሜችንን ልጂነታችንን ጨርስንበታል ድምፆችን ይስማ ህጋዊ ይደረግልን
@ፎዚነኝ-ወሎየዋ
@ፎዚነኝ-ወሎየዋ 28 күн бұрын
ሺኩረን ረምላየ 🎉🎉
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 28 күн бұрын
ከይር አሰማን ያረብ
@medinayimer9924
@medinayimer9924 28 күн бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይስጣቸው የፈረሰባቺው
@ራዲአልሀበሺ
@ራዲአልሀበሺ 28 күн бұрын
አላህ ከይር ያሰማሽ ራምሊ በጥቂትም ቢሆን ደስ ይላል
@tobu4603
@tobu4603 28 күн бұрын
አላህሆይ አንተ የዉስጥም የዉጭም አዋቂ የሆንከዉ ጌታችን አረብሀገር ያለን እህቶች እንደትሁነን ገንዘብ እደምናመጣዉ አንተነክና የምታዉቀዉ ልፋታችንን አይተክ አንተጠብቅልን ያረብ
@munaedris6890
@munaedris6890 28 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ❤❤❤❤
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 28 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልን ያረብ በናፍቆት ተቃጥለን እርቦንም ሆነ ጠምቶን ሥንትነገር አልፎብን ነው
@LobTop
@LobTop 28 күн бұрын
የአላህ እሪህመቱን ይልግስን እኔ በጣም ነዉ የጨንቀኝ የልፋታችንነ አዊቂው አላህ ይዴሪስልን ለፈሪስባችወም አላህ የተሻለዉን ይወፈቃቸዉያረብ
@MikiyaAyesare
@MikiyaAyesare 19 күн бұрын
Meche sedeke yihe heg lehulum ketema new?
@Alhemdulilah1
@Alhemdulilah1 28 күн бұрын
ሁሉንም ለአላህ ትቸዋለሁ ተጨንቄም አልሞት
@Hanicho-wk8yu
@Hanicho-wk8yu 27 күн бұрын
ወይኔቤቴ አላህ ይስትርያረብብብብ የልማት ውጣችንን እልህ ይጠብቅልን
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 27 күн бұрын
አላህ ያስደስትሽ እርምላ እናቴ ከገጠር ስያማት አዲሳባ አመጣሆት እደዚስቲ ደስ አለኘ አላህ ያስደስትሽ
@MARYMA-u4o
@MARYMA-u4o 12 күн бұрын
ወገኖቸ አላህይረዳን የልፋታችንንአይቶ🤲🤲🤲🤲🤲
@emukiya1
@emukiya1 28 күн бұрын
ያንችን ንግግር ስሰማ ተረጋጋሁ አላህ ያስደስትሽ ረምላየ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 27 күн бұрын
ልክነሽ እኔም እደዚህ ነው የሰማሁት በረካሁኝ🎉🎉🎉🎉
@QwtKwt-l5h
@QwtKwt-l5h 27 күн бұрын
አላህ ያረጋጋሽ ተረጋጋሁ እህት
@hanan-c4k
@hanan-c4k 28 күн бұрын
አላህ ይስጥሺ እረምራየ ግርአጋብተዉን የበር❤❤
@hbeba8561
@hbeba8561 28 күн бұрын
አላህ ይስጥሺ የኔ ሽቅርቅር እህት❤❤❤እያለቀስኩነበር ወላሂ እኔ ግን መገድ የለብኝም እና ስድስት አመት የለፍሁበትነው ብዙ ህመም እያስተናገድኩ የስራሁት ቤትነውልጀን ያ10ወርልጂ ትቸ የመጣሁት 😢😢😢
@Emansied-z2o
@Emansied-z2o 28 күн бұрын
የፈረሰባችንም አላህ የተሻለ ይወፈቃቸዉ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 28 күн бұрын
አሚን እህቴ
@emueimrantube2357
@emueimrantube2357 28 күн бұрын
እስኪ ህጋዊ ቦታ ኮበልቻ አሳይን እስከስንት ይገኛል ርምሊ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 27 күн бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እሙ ሙሀመድ አላህ ይርዳን ያረብብብ የኔ ኳ አያሥፈራም የእህቴ ያረቢ አንተው ጠብቀልኝ እንዳታሥለቅሥብኝ የአላህ ተወከልአላህ
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EmaheyoteHeyote
@EmaheyoteHeyote 28 күн бұрын
አላህየ አንተ ጠብቅልኝ አደራህን😢😢😢 አላህ ልፋታችንን አይቶ ይጠብቅልን
@Reyan.Mohammed
@Reyan.Mohammed 27 күн бұрын
እሺ❤
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f 26 күн бұрын
Mengst alede?
@taybaomar6677
@taybaomar6677 28 күн бұрын
ውደ ማሻ አላህልብስሽ ናመጂል ሱ❤❤❤❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 23 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@gsgsgva8505
@gsgsgva8505 28 күн бұрын
የኔውድ ረምላየ ስጠብቅሽ ነበር እህ አላህ ይጠብቅልን የኔም አለኝ የደከምኩበት😢
@medinaahmed9861
@medinaahmed9861 28 күн бұрын
Alahye ate heyirun shaln yareb
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 26 күн бұрын
አላህ ያርጋጋሽ❤❤❤🎉
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 27 күн бұрын
አላህ ኸይር ያሰማሺ እህት ህገወጥ እዳለ ነዉ የሚፈርሠዉ ሢሉ አሣስበዉኝ ነበር
@Emansied-z2o
@Emansied-z2o 28 күн бұрын
አላህ ይድረስልን ወላሂ ከባድ ነዉ የተሰሩትን አያፈሩሱ ካሁን በኋላ የሚሰረተን ግን ቢታገደ ይሻላል ብዙወችቺን በስደት ተሰቀይተን ነዉ ነዉ የሰራነዉ አላህየ አንተ ደረስልን ስቃያችን በዛ😢
@Hibetullah23
@Hibetullah23 28 күн бұрын
ጀዛክ አላህ ያዝ ለቀቅ ከሚያረጉ አቋሜቼውን ቀጥለው ከሰቀቀን በተረፍን
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 28 күн бұрын
ያርብ አላህ ጥሩ ነገር ያሰማን
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 28 күн бұрын
ቆይ ምን ይሻለናል ያረብ እንኮንም አቆረጥኩት ወላሂ ደከመኝ ከዚህ በሖላ ስለ ዱኔያ አልጨነቅም የቻልኩትን አዲርጊያለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ አፍያየንብቻ ይስጠኝ ረሚዋ❤❤❤❤እወዲሻለሁ
@GoGi-c4o
@GoGi-c4o 28 күн бұрын
እኔም ልገዛ ብየ አባቴ እንቢ አለኝ
@HawaYimer-no1gn
@HawaYimer-no1gn 28 күн бұрын
ጀዛኪላህ
@Najatendris
@Najatendris 28 күн бұрын
ሽኩራን ራምሉየ
@zabibaali5090
@zabibaali5090 28 күн бұрын
እኔ ቤቴ ከተሠራ አራት አመት ሆነዉ ሣልጨርሥ አገር ገብቸ ወልጀ የአንድ አመት ህፃን ጥየ መጥቸ አሁን ተሥፋ ቁርጥአደረኩ የአላህ ልጀንኮን በደብ ሣላጠባ በደብ ሥየመጥቸ አላህ ይድርሥልን😢😢😢😢😢😢😢
@Emansied-z2o
@Emansied-z2o 28 күн бұрын
አብሺሪ እህቴ አላህ አለን😢
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 28 күн бұрын
አብሽሩ እህቶቼ አላህ በኸይር ነገር ይተካችሁ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 26 күн бұрын
አሏህ ይርዳን
@ahlitube9156
@ahlitube9156 28 күн бұрын
ጉድ ወይኔ😢😢
@zuzulove9763
@zuzulove9763 27 күн бұрын
ልፋቱን ሥለማውቀው አላህ ይጠብቅላችሁ ውድ እህቶች እሽ የመንገዱ ልዋጭ እሕይሠጣቼውም ?
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@امموازانشاالله
@امموازانشاالله 28 күн бұрын
አላህ ይዘንልን ወላሂ ስንት ስቃይ ችለን እድሚያችንን ጨርሰን ለፍተን ሰርተን በጣም ያሳዝናል የፈረሰባችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ በተሻለ ሪዝቅ ይተካችሁ ያረብ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 27 күн бұрын
አላህይጠብቀን አትጨነቁ ዋናው ጤናነው ሁን ያለው ይሆናል
@kmoijahan6687
@kmoijahan6687 27 күн бұрын
አላህ ያረጋጋሺ የኔውድ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 28 күн бұрын
አራማዬ ለእማማ ጨቤ ማልስ ሲጭ እንጄራ አበቱዋ አሰዛናኝ ወለህ ሰዉየዮዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፉፉ
@remlalemma
@remlalemma 28 күн бұрын
ምን ሆነች ደሞ
@RahmaBintMustefa202
@RahmaBintMustefa202 25 күн бұрын
አሏህይሁነን ያረብ
@umuhib
@umuhib 28 күн бұрын
ጃዛኪላህ እረምሊ ተጨንቄነበር
@اميناتمحمد-ز4د
@اميناتمحمد-ز4د 28 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲👍💋
@ZinetAlioumer
@ZinetAlioumer 27 күн бұрын
ያረቢቢቢ 😢😢😢😢 የኛ ነገር
@Sadaa2024-rn9rn
@Sadaa2024-rn9rn 26 күн бұрын
አይ አለመታደል ልፋቴ መና ቀር በይኛ 😢
@ሂክማ-ኀ2ወ
@ሂክማ-ኀ2ወ 25 күн бұрын
እፍልፋታችንን አተ ቁጠርልን ሰትሁናንነዉ ያችይሻላል ከሌሎቹ ዩቲበሮች
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 28 күн бұрын
አላህ ያፅድቀው ያረብ እህቶቸ አያልቅሱ ሀራም የቀበሌ ቤት ከሆነ እኔ ለፍቸ ለሌላ ማይፍእ
@maremmohamd8641
@maremmohamd8641 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SumayyaSumayya-b2i
@SumayyaSumayya-b2i 28 күн бұрын
አላህ ያበሺርሺ እህቴ
@JamilaA-yw8fu
@JamilaA-yw8fu 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@fer-x5c
@fer-x5c 28 күн бұрын
😢😢😢
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 28 күн бұрын
አረ እረምሊ እንዴት ሆንሽ አንች ረሡ ለናትሽ የሠራሽዉ ህገ ወጥ ነዉ ብለሽ ነበረ እና እንዴት ሆንሽ እያሠብኩሽ ነበረ
@Fነኝየወሎልጅ
@Fነኝየወሎልጅ 28 күн бұрын
እረምላየ ከወረዳ መተው ብለል የተሰጠ ቦታ ይፈርሳል እደ እኛ አከባቢ ለከተማ ቦታ ተብሎ ብላን ሰተው ሂደውነው ነበር እህት
@Gurage4
@Gurage4 28 күн бұрын
አብሸሩ አላህ አለን የልፍታችን አላህ አይውሰድብን ያረብ ሰትርልን
@ekrutube
@ekrutube 28 күн бұрын
የአላህ ልፍቴን ጠብቅልኝ ያርብ
@LubabaChane
@LubabaChane 26 күн бұрын
Ennamesegnallen ehit
@Fatumadm
@Fatumadm 28 күн бұрын
😢😢😢😢
@FatimaMuhamad-lv8cs
@FatimaMuhamad-lv8cs 28 күн бұрын
❤❤❤
@ሪምወሎ123
@ሪምወሎ123 28 күн бұрын
እህቴ
@elhamkonjo960
@elhamkonjo960 28 күн бұрын
ወላሂ አላህይርዳን ስትአመት ለፈተን ሰውየለን አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ቀድርአላህነው
@rabitube8203
@rabitube8203 28 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
@FadilaFadila-k6j
@FadilaFadila-k6j 27 күн бұрын
ረምል።፣70።ቆርቆሮ።ለመስርት።ስንት።ይፈጀል
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ 28 күн бұрын
ያረቢ አላህ ያጠብቅልን ያረቢ
@ghhj1096
@ghhj1096 26 күн бұрын
አችም አስደነገጥሽን እኮ ሁሉምህገወጥ ፈረሠ ብየ ደነገጥኩኝ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ስለታመምኩ ብቻ ባሌ አላውቅሽም አለኝ
1:06:40
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 8 М.
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
የጨረቃ ህገ ወጥ ቤቶች እጣ ፋንታ በአዋጁ!
29:47
የዛሬ ኒውስ - Yezare News
Рет қаралды 10 М.
ምጤ መጣ ብየ ሀቢብን ፕራንክ አደረኩት
12:16
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 6 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН