ምጤ መጣ ብየ ሀቢብን ፕራንክ አደረኩት

  Рет қаралды 7,676

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 380
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 9 сағат бұрын
😂😂😂😂 ውይ እራምላ አያልቅብሽ እውነት ምጥሽ እየመጣም እምስቂ ነው እሚመስለኝ ሀቢብኮ ታድሏል ወላሂ በነጋ በመሼ ፈታ ይላል ❤❤
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 12 сағат бұрын
ቅመሞቺየ ዛሬአገርልገባነው በሠላም ግቢ በሉኝ
@hayatahmed30
@hayatahmed30 12 сағат бұрын
እህቴዋ አላህ ሰላም ያስገባሽ ሙሉ ቤተሰቦችሽን ሰላም አግኝቸው ያረብ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 12 сағат бұрын
​@@hayatahmed30አሚንያረብ❤❤❤
@FatoomFatuma
@FatoomFatuma 12 сағат бұрын
በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ በሀገርሽም ተረጋግተሽ በደስታ እምትኖረ ያድርግሽ
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 12 сағат бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ አላህመበላም ከቤተሰብጋ ያገናኝሽ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 11 сағат бұрын
@@FatoomFatuma አሚንያረብ
@YnYn-b5t
@YnYn-b5t 12 сағат бұрын
ራምሊዬ ታይእደዚህ አታናጅው ቀጣይ የእውነት ሲመጣ የወይልሽ በዚሁ አጋጣሚ እስኪ ዱአአርጉልኝ አላህ ልጅእድወፍቀኝ ስደትአድክሞኛል ዱአአርጉልኝ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 сағат бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ ያረብ በራህመቱ አብሽሪ
@medinaahmed9861
@medinaahmed9861 13 сағат бұрын
ከከከከከከከ እናተን ሳይ ትዳር ደስ ይላል አዳዱ ደሞ ቢቀር ያስብላል ማሻ አላህ ግን የምሩለት እዳይተውሽ ፈራሁልሽ ረምሊ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 14 сағат бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሸ🎉🎉❤❤
@zozo2808
@zozo2808 4 сағат бұрын
ወይኔ አሳቅሽኝ ያረቢ ሙሉውን ቀን ይግጠምሽ ያረብ አሳቅሽኝ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 3 сағат бұрын
አይ እረምሊ እደው ታስቂኛለሽ ደሞየሀቢቢ አነጋገር😂😂😂 አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 13 сағат бұрын
አላህ ያቅልልሽ ምጡንንን እህት❤❤❤❤
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w 13 сағат бұрын
ሽኮኮ😅😅😅😅 አቺ የተመታሽ ታስቂኛለሽ ስወዲሽበሰላም ተፈረጂልን
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol Сағат бұрын
😂😂😂😂😂ማሻላህ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 12 сағат бұрын
ሽኮኮ በለኝ ወየውውው😅😅 አይ ሀቢቢ ከልቡ ወንድ ነውኮ በቃ የምን መላላጥ ነው ረምላዬ ቁርጤን አወኩ አለች😂😂
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ 8 сағат бұрын
አለመሳቅ አይቻልም 🤣🤣🤣🤣🤣
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 5 сағат бұрын
ረምላዬ የምሩለት ፖራክነው ብሎ ዝም እዳይልሽ
@KhadigaOthman
@KhadigaOthman 14 сағат бұрын
አሏሕ በሠላም ወልደሽ ሣሚ ❤❤❤❤❤ አይ በጣም ነውየሣኩት
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 6 сағат бұрын
አይገልሽ አለ አይ ሀቢብ ያጎቴ ልጅ እህቴ ልዕልቷ በመዉለድ ነዉ ወደ አኼራ የሄደችዉ የዉ ዉድ የኔ በሻሻ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት 😢
@uaeZ-m2x
@uaeZ-m2x 10 сағат бұрын
እረሚሊ እረበዝህአይቀለድም አላህበሣላምየገላግልሽ የቀኑለት😂😂😂
@BINT722
@BINT722 13 сағат бұрын
Remley yena Mar Allah beselam yglaglesh❤
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 9 сағат бұрын
አይሀቢብ ያለቀን ይወለዳልደ አላለም አላህ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ሀቢብ አሳቀኝ አችኮ እየሳቅሺነዉ የምወልጂም አለዉነት ተናግረሀል
@hawahawa2727
@hawahawa2727 12 сағат бұрын
ሀቢብ የምር በጣም ደሰ የሜል ፀባይ አልህ ይህውም ኩሰተር ያል አበጀህ የኔወደም ግን ኩሰተርና ከኔባል አይበልጠም ከከከከከ እርምሎ በይ በሀላ ምጠሺ ሲመጣ ጠብቄ የወሸት ነው እደሜልሺ❤
@أمحكمه
@أمحكمه 13 сағат бұрын
አይ ረምሊ ቀበቶ ፍታ አላለችም😂😂😂😂 የኔ ውድ
@enatatube-v9x
@enatatube-v9x 7 сағат бұрын
ረምየ ያቺ ቭራክ ደስ ነው የሚለኝ ያስቀኛል. በተለይ የነሶፊ ይለኛል አላህ ሰላም ይገላግልሺሺ❤❤🎉🎉
@HayatHayat-Ymr
@HayatHayat-Ymr 14 сағат бұрын
ተይረምላየ የኡነት ሚመጣ ዉሸትሽነዉእዳል ሀቢብ😂😂❤❤🎉🎉
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 6 сағат бұрын
እማማ የሽን አምጭልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@SaadhSaeed
@SaadhSaeed 7 сағат бұрын
አላህያሳዲገልሺ.አሁንወልደሻልመሠልአሁንነዉ.ያየሁት.ልጁግንሁልጊዜአየዋለሁ.አትመጣጠኑም.ትንሺፈዘዝያለነዉ.ላንችአላህይርዳሺወላሂ❤❤❤❤
@AAa-ge9uc
@AAa-ge9uc 5 сағат бұрын
እረምሊ ማሻአላህ ሶፋው አምሮኛል
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 14 сағат бұрын
አያልቅብሽ ረምሊ በሳቅ ማለቄ ነው ሹኮኮ በለኝ አላልሸም😅😅😅😅😅 ደግሞ የቀበቶው ነገር
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 5 сағат бұрын
ቀበቶ ፍታ 😂😂😂
@RokiyaR-d5f
@RokiyaR-d5f 14 сағат бұрын
እራምሊ አይዞሽ ያአጥር ወፍ አትስማአሽ❤❤
@fatimaወሎn-c2h
@fatimaወሎn-c2h 10 сағат бұрын
ወይኔ ረምሊ አያልቅብሽ እደት እዳሳቁቹኝ😂😂😂
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 11 сағат бұрын
ጂልባብሽ አማረኝ እረምሊ ማሻ አሏህ
@bintbaba-h6k
@bintbaba-h6k 6 сағат бұрын
ወግጅ የሚለዉ ነገር 😜🤣🤣🤣 አይ ረምሊ አያልቅብሽ🙈 የቀበቶዉ ነገር 🤣🤣
@Rነኝmብቻ
@Rነኝmብቻ 13 сағат бұрын
ረምሊ ለሊት እረገጥከኝ ብለሽ ኡኡ በይ😂😂😂😂
@sumi88791
@sumi88791 13 сағат бұрын
😂😂😂😂
@remlalemma
@remlalemma 13 сағат бұрын
አሪፍ አይዲያ ነው
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 12 сағат бұрын
ክክክ አራ ታይ ይደነግጣል ያስራ ሰው ነው
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 12 сағат бұрын
​@@remlalemma ረምለ ያኔ ውድ አሏህ በሰለም ሁለት ያርግሽ ግን ኮሜቱን ደብቅው ከዬብሽ ይናቀብሽል
@remlalemma
@remlalemma 12 сағат бұрын
@@umuyserassukura307 መቸ ዩቱብ ያያል ብለሽ ነው
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 8 сағат бұрын
ረምላየ ወይኔበሳቅ ሀቢቡተገታሀል😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 8 сағат бұрын
ሪምሊ የኔ ገፈኝ 🎉🎉🎉
@medi-h4r
@medi-h4r 7 сағат бұрын
ሀቢብ ምጥን ቀለል ማድረግህ አናዶኛል ምጥ አይገል ስትል 😥😥😥 ረምልየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህቴ
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ 7 сағат бұрын
ወላሂ. ጀግና ቁሩጠኛ ዎንድ ነህ 😅😅😅 ተገልበጥ ምነምን አለለም
@whya5801
@whya5801 2 сағат бұрын
ረምሊ እና ሀቢብ ማሻአላህ ታምራላችሁ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 13 сағат бұрын
የኔ ውድ አሏህ በሰላም እሁለት ያድርግሽ እርምላየ 🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 сағат бұрын
አይ ሀቢብ ለካ ሰው መሰሉን አያጣም አይሄድ አይመጣ አባቴን 😂😂😂😂 እናቴ ደግሞ ረምሊን
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 14 сағат бұрын
አጥብቆ ይዞኛል አላልሽም ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w 10 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከፍቶኝነበረ አሣቅሽኝ ወይአላህየ በዝነትህ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 7 сағат бұрын
ወግጅ አትጃጃይ አዬ የወሎ ወንዶች ወግጅ ነው ስራቸው😅😜😂
@SeadaMohemede
@SeadaMohemede 10 сағат бұрын
እስኪ ሷሊህ ያርግልሽ በሉኝ እኔ እርጉዝ ነኝ ያዉም መዳም ቤት😢
@HALIMASEID-r5k
@HALIMASEID-r5k 8 сағат бұрын
ኧረ ወግጂ የምን ቀበቶነው አለ ቢጨቀው ሀቢብ ተኮለኛ የሆሽ ልጅ አላህ ምጥሽን ገር ያድርግልሽ
@የቦረናገነቴዩቱብ
@የቦረናገነቴዩቱብ 11 сағат бұрын
አይ ሀቢብ አችኮ እየሳቅሺነው የምትወልጅው አላለም😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ😂
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb 6 сағат бұрын
እሪምላዬየኔዉድ❤❤❤❤
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 7 сағат бұрын
ረምሊአትቀልጂ ውነትእዳይሆን ብቻይኽቀልድምርእንዳይሆን
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 9 сағат бұрын
አሏህ በሠላም ይገላግልሽ ረምሊያችን
@mohmmed702
@mohmmed702 10 сағат бұрын
እረምሊ የኔ ውብ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤ሀቢቡ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd Сағат бұрын
ክክኬኬ ዋ ሪምየ ታይ ቡሗላ እዉነተኛዉ ምጥ ሲመጣ ፕራንክ ነዉ ብሎ ፀጥ እዳይልሺ አትጃጃይ ወግጂ የሚላት ነገርስ አይ ሀቢብ የምን ቀበቶ ነዉ የምፈታዉ አትጃጃይ ክክክክክ ሚስኪን አያልቅብሺ ወላሒ እዳሳቀችኝ
@remlalemma
@remlalemma 39 минут бұрын
አላህ አለኝ እንጅ ለምጤማ እንደማይሆነኝ አወኩ
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 23 минут бұрын
@remlalemma አላሕ ይወከልሺ የሩሒ
@Neima703
@Neima703 12 сағат бұрын
ክክክ እንደው ረሙዬ ተይ ግን
@ኑሮበገጠርTube
@ኑሮበገጠርTube 7 сағат бұрын
ኧደረኛው እዳትሆኚ የውነት ምጥ ሲመጣ በሜይቀለደው አትቀልጂ ሆ ተኩላ መጣብኝ
@HAliMTTube
@HAliMTTube 11 сағат бұрын
ሳልጀምረው ሳቄ መጣ ❤❤😂አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 12 сағат бұрын
የሽኮኮው ነገር እውነተኛው ሲመጣ ፕራንክነው እዳይል ሀቢብ ረምሊ 😂😂😂😂😂
@መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
@መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት 8 сағат бұрын
ክክክክክኬ እየሳቅሽነውየምወልጅውአላለም😅
@Umuamira111
@Umuamira111 13 сағат бұрын
ውይ አያልቅብሽ😂😂😂
@MarefaMarefa-kl6fv
@MarefaMarefa-kl6fv 10 сағат бұрын
ምድነዉ እሚገፋሽ. ክክክ ሀቢብ ደሞ ልጁ መቶነዉ😂😂😂😂
@saadah216
@saadah216 13 сағат бұрын
እህት በጣምነውየሚወዳሽ አላህ በሠላም ሁለት ያረጉሽ❤❤❤ ዴስ ሰመጣእያሽአለሁ❤❤
@bhsf7862
@bhsf7862 12 сағат бұрын
በሰላም አላህ ይፈርጅሽ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 6 сағат бұрын
ምንድነው የሚገፋሽ 😅😅😅😅😅
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 сағат бұрын
ምንድነዉ ምጋፈሺ ያለ ኡኮ አይ ሀቢቢ ወለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በስቅ ኡፉ። ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FaxumaAli-o7o
@FaxumaAli-o7o 10 сағат бұрын
ማሻአላህ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miri8656
@miri8656 7 сағат бұрын
የሴት ተረቷ ብዙነው😂😂😂😂😂😂 ሀቅነው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 12 сағат бұрын
አችኮ እየሳቅሽ ነዉ የምወልጅዉ አላለም😂😂😂
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 11 сағат бұрын
ተናግሯል ሀቢቢብ😂😂😂
@ባቦዋነኚ
@ባቦዋነኚ 12 сағат бұрын
ረምሊ መጂለሱ ያምራል
@ZeharaMohammed-l4d
@ZeharaMohammed-l4d 12 сағат бұрын
ሚስኪን ሀቢብ 😂😂😂😂😂😂
@انازيبه
@انازيبه 5 сағат бұрын
መሸአላህየኔልት❤❤❤❤❤❤❤እል
@Maira-c7x
@Maira-c7x 2 сағат бұрын
የኔ ባል ሳኡዲ ብቻውን አዋለደኝ ምጤ መጣስለው ቁጭ ብድግ አለ
@EeEe-p7y
@EeEe-p7y 12 сағат бұрын
ወየሁ በሳቅ🎉🎉🎉🎉
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 13 сағат бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እረምሊ❤❤❤
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 10 сағат бұрын
እኳንም ቁርጤን አወኩት አላለይም😂😂😂😂
@fahedali632
@fahedali632 13 сағат бұрын
ሀቢብ እንደዘበኑወንዶች መላላጥአይመቸውም ኮስታራነው❤❤❤❤
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 14 сағат бұрын
የተመታሽ አረ ቀበቶ ፍታ አላልሽም😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 24 минут бұрын
ትክክል ሀቢብ አያምንሽም
@ZinetAhmedZinet
@ZinetAhmedZinet 8 сағат бұрын
ምን ልኮኝ ነው አላለም😂😂😂😂😂
@ሪሀናአሊ-ጰ3ዘ
@ሪሀናአሊ-ጰ3ዘ 8 сағат бұрын
የኔ ማር በሠላም ተገላገይ
@zainabHusain-o2m
@zainabHusain-o2m 10 сағат бұрын
የሳቄ ምንጭረሚላየ😂😂😂
@عتيق-ث8ه
@عتيق-ث8ه 14 сағат бұрын
ረምሊዬ አላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
@samsungsa7696
@samsungsa7696 10 сағат бұрын
አላህበሠላምለሁለትያርግሽዉደ❤❤
@Mariam-f8j3g
@Mariam-f8j3g 7 сағат бұрын
😂😂😂የኔዉድ የቀበቶዉነገር
@rukitube9552
@rukitube9552 12 минут бұрын
ጭራሽ እሽኮኮ አላለችም😂😂😂
@fbd1446
@fbd1446 10 сағат бұрын
አይ ሪምራ ሽኮኮ በለኚ አላለችም ኧሯ ወየው
@Saada-21k
@Saada-21k 12 сағат бұрын
❤❤❤አንቺቀልደኛ
@bintomer6193
@bintomer6193 5 сағат бұрын
ሀቢብ ግን ነገረስራዉ ሁሉ የአክስቴንባል ይመሥላል
@BuB-ur9hi
@BuB-ur9hi 10 сағат бұрын
እረ ተይ ውድ ❤❤❤❤❤
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 10 сағат бұрын
ቀበቶህን ፍታ አጥብቆኛል አላለችም አይ ረምላ እሱ ለለበሰው አንችን አጠበቀሸ አ 😂😂😂😂😂
@rahmabintseyum1549
@rahmabintseyum1549 7 сағат бұрын
😂😂😂 አረ ረምላ ሽኮኮ አለ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 12 сағат бұрын
አይገልሽ በምጥ የሞተ ሰው አይቸ አላቅም አላለም አይ ሀብብ የት ሀገር ነው ያለህው
@emusolhemn
@emusolhemn 12 сағат бұрын
ቀበቶህን ፋታ አላለችም አይ ረምሊ 😂😂😂😂 እውነተኛው ምጥ ሲመጣ ፕራክ መስሎት እዳይስቅብሺ😂😂😂
@YcidiIfifiif
@YcidiIfifiif 11 сағат бұрын
እረ ተይ ረምላዬ የምር ምጥ የሆነ ቀን ፕራክ መስሏቸው ዞር ብለው አያዩሽም አስቢበት ክክክክክክ
@fatmaabdu2132
@fatmaabdu2132 8 сағат бұрын
ወግጂ አላለም😂😅😅😅
@fafi-o5j
@fafi-o5j 13 сағат бұрын
ድብር ብሎኝ ነበረ ድብርቴን አጠፋሽው አቦ በረካ ሁኝ
@TABY-j9u
@TABY-j9u 6 сағат бұрын
ምድነው ሚገፋሺ 😂😂😂😂
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 11 сағат бұрын
ሪም ባክሽየውነት ሲሆን ሚያምንሽ እዳታጭ😢😂
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314 7 сағат бұрын
አይ ራህሙ ዘና አደረጋችሁኝ
@ነኢማደሴ
@ነኢማደሴ 13 сағат бұрын
ስቀሽ የምታስቂኝ ነገር እሳ 😂😂😂❤❤❤❤
@aminatube3280
@aminatube3280 2 сағат бұрын
እረምላየ በርችልኝ ውደ ክክክክ አይ ሀቢቢ
@Samera-d7j
@Samera-d7j 13 сағат бұрын
😂😂😂😂😂አቺ ጉድ።እዘለኝ ሺኮኮ አላለቺም
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 8 сағат бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤
@LobabhMohmad
@LobabhMohmad 12 сағат бұрын
የኔቆጅዬእህት🎉🎉🎉
ስለታመምኩ ብቻ ባሌ አላውቅሽም አለኝ
1:06:40
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 8 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ሄየ ሁሉነገሬ ናትበ ጣም ነው  ማፈቅራት
19:45
ማሂ ሚድያ
Рет қаралды 2,9 М.
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
የነጠላ ጋቢ ዋጋ በአዲስ አበባ
3:35
ለበረከት LEBEREKET
Рет қаралды 5 М.
የነፂ ሽማግሌዎች ገቡ እልልልልል💝🙌
17:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 78 М.
🛑 አብርሽ ሳምሪን ሊወስዳት ቡታጀራ መጣ..😭 @abgrace7318
20:40
Bucha grace - ቡቻ ግሬስ
Рет қаралды 87 М.
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН