ህሊና ድራማ ክፍል 2 - Helina Drama Part 2

  Рет қаралды 639,604

Salkan Tube

Salkan Tube

23 күн бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 2 - Helina Drama Part 2
#HelinaDrama
#SalkanTube
#EthiopianDrama

Пікірлер: 681
@AtoMedia
@AtoMedia 21 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@Kglighthandler
@Kglighthandler 21 күн бұрын
አንቺ 9 ወር ላይ ይወለዳል እኮ::
@kadirkamal3832
@kadirkamal3832 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@kalkidan6147
@kalkidan6147 21 күн бұрын
😂😂😂😂eshi erguzt
@meeenegn3361
@meeenegn3361 21 күн бұрын
እሽ ጥሩ ነው ግን ታብ ታብሳ አይፈልግም😂😂😂😂😂😂
@marydobamo7433
@marydobamo7433 21 күн бұрын
😂😂😂
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 21 күн бұрын
በሳምት 1 ክፍል አረ ግፍ ነው 2 እንኳን አርጉልን plessssssss
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 21 күн бұрын
ነገ ለምቆርጠው
@user-bi1oj2iu3r
@user-bi1oj2iu3r 20 күн бұрын
ከነአንዱም እንዳያቋርጡት የኢትዬ ድራማ መጨረስ የለም መጀመር እንጂ 😂😂😂
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 17 күн бұрын
ሳህ​@@user-ht3fw9hw3k
@Sariy177
@Sariy177 22 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
@kidsland0073
@kidsland0073 22 күн бұрын
አሜን
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 22 күн бұрын
አሜን
@RabehCall-vs2rf
@RabehCall-vs2rf 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳርየ 😘😘❤❤💚💚💛💛💛💚💚❤❤❤❤💚💚💛
@yourdiyourdi-or2my
@yourdiyourdi-or2my 22 күн бұрын
አሜን
@BereketHordofa
@BereketHordofa 21 күн бұрын
Amen
@mahlettekeste9102
@mahlettekeste9102 21 күн бұрын
ቢያንስ በሳምን 3 ቀን ይለቀቅልን የምትሉ እንደኔ🥰🥰🥰
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h 21 күн бұрын
ኧረ ያንችስ ከፋ ጭራሽ በሳምንት 3 ቀን እስኪ አንዱም ይዝለቅ
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 22 күн бұрын
እስቲ እንየው 😢😢ጀምሮ ማቐረጥ ነው መቼም የኢትዮጵያ ድራማ 😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 21 күн бұрын
እኮ😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 21 күн бұрын
በትክክል❤❤
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 21 күн бұрын
eko
@edinaaboutlife8936
@edinaaboutlife8936 21 күн бұрын
😂
@ellenihaile5491
@ellenihaile5491 21 күн бұрын
Exactly
@Metimekonene
@Metimekonene 21 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ይመስላል እንደማታቋርጡት ተስፍ አደርጋለው❤😊
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 21 күн бұрын
ስወደድ ላቸው አቆርጡታል
@MikiyasAbrham-rj1fv
@MikiyasAbrham-rj1fv 21 күн бұрын
የ ፍናን አድናቂ የሆናችሁ እስኪ በ ላይክ
@user-tq1od7mo1i
@user-tq1od7mo1i 21 күн бұрын
ደስ የሚል ነው ግን በሳምንት ሁለቴ ቢሆን የምትሉ በላይክ
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009 21 күн бұрын
እንደኔ ሰደት ያደካምቹህ የመዳም የመሞች በሰላም ላሃገራቺን ያበቃን እነነም እናተነም ያሳባቺሁት ይሳካላቹህ አሚን በሉ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 21 күн бұрын
አሜን ውዴ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 21 күн бұрын
Amen ያአአአ ረብ ❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 21 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-tb3fn9rr8s
@user-tb3fn9rr8s 21 күн бұрын
አሜን ለሁላችነም
@user-ok2mi2lp3k
@user-ok2mi2lp3k 21 күн бұрын
አሜን🙏🙏
@MuseaTube
@MuseaTube 22 күн бұрын
እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ግን አለ ??
@selamufitamogoshiso5201
@selamufitamogoshiso5201 21 күн бұрын
Yha
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 21 күн бұрын
እኔ አለሁ
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 21 күн бұрын
ምን አጎጎኝ ነገ ለምቆርጠው
@mekdesmekde5525
@mekdesmekde5525 20 күн бұрын
ህሊና ድራማን ለመረዳት የመሳይን በጣም እጂ በጣም የሚለውን ሙዚቃ በደንብ ማየትና ማዳመጥ ድራማዉ More በደንብ ይገባል ከዛ ድራማውን ለማየት ይበልጥ ትጓጓለህ😍😍
@helengirmay8357
@helengirmay8357 20 күн бұрын
Awo zefen alew
@EndawenetAlem
@EndawenetAlem 21 күн бұрын
ከ 4_6 ቀናት በላይ ባይዘገይ መልካም ነው ያውም ገና በአንድ ክፍል ይህ ተወዳጅነቱን ሊቀንስ ይችላል ማለትም ሰዎች ሊረሱት ይችላሉ የtube አማራጭና ፉክክሩን ስለምታቁት 🙏
@user-pn1lk1rk7v
@user-pn1lk1rk7v 21 күн бұрын
yes
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 21 күн бұрын
ትክክል 👍👍👍
@user-vo6ew2zr4q
@user-vo6ew2zr4q 20 күн бұрын
ትክክል
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 20 күн бұрын
Exactly sijemer yemjemeryawon ersechewalhu
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 16 күн бұрын
Awo
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 21 күн бұрын
ንሰሓ ግቡ በእግዚአብሔር ወንጌል እመኑ❤❤❤
@Roza-sz2ft
@Roza-sz2ft 21 күн бұрын
አትይንም ወንጌል እንመን 😂😂😂
@ayenewayichew400
@ayenewayichew400 21 күн бұрын
ያላመነ አለ ያለህ አለ እንዴ
@sw5981
@sw5981 21 күн бұрын
​@@Roza-sz2ft😂😂 አትይኝም አላልሽ
@user-nu4yi6tc4p
@user-nu4yi6tc4p 20 күн бұрын
እነ ዘብርቀው😅😅
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 20 күн бұрын
ወንጌል ዉስጥ ያለው አንብቡት መቼም እኔ ጌታን ተቀበሉ የምትሉት ትሆናላችሁ መቼም 🙄
@kalidhassen2469
@kalidhassen2469 21 күн бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ like ለማግኘት እርጉዝ ነኝ ማለት ልማድ ሆነ እንዴ😅😅😅😅😅
@jenberulemiesa3921
@jenberulemiesa3921 19 күн бұрын
Argize like enadergeshalen
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 9 күн бұрын
እኔም እርጉዝነኝ ሠብስክራይብ አድሮጉኝ😢😂
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 21 күн бұрын
በስዳት የለናው የመዳምቅመሞች እዲውም ወድሞች አለህ ከኩፉ ነግር ወቶከመቅራት ይጠብቃን አሚን በሉ አሚን
@khalilalattar8091
@khalilalattar8091 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidiya1071
@lidiya1071 18 күн бұрын
እኚን አባት እኔ ብቻ ነኝ እምወዳቸው ኡፍፍፍ❤❤❤❤
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 21 күн бұрын
በናታቹ እንዳታቁዋርጡት በጣም አጉዋጊ ድራማ ነው በዛላይ ምርጥ ምርጥ ተዋኒያኖች ናቸው የተሳተፉበት
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 7 күн бұрын
አዎ በጣም የምወዳቸው ተዋንያን ነው ያሉበት
@AsmeMan-so3ie
@AsmeMan-so3ie 19 күн бұрын
ንስሃ እንግባ የድንግል ማርያም ልጆች
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 21 күн бұрын
ሽማግሌ ጠፍቶነው ቴዲን በሜካፕ የቸሬ አባት ያደረጉት😂
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 20 күн бұрын
ለቦታው ወይም ለእስክሪፕቱ የሚመጥን በብቃት የሚወጣው እሱ ስለሆነ ሊሆን ይችላል
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ጠፍቶነውእግዲ
@giftijalata4933
@giftijalata4933 17 күн бұрын
Yidebral...betam
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 17 күн бұрын
@@g-rainentertainment986 ኧረ ስንት አሉ ብቁ የሆኑ ተዋንያኖች እነአበበ ባልቻ እነ ኤፍሬም በጣም ብዙ አሉ።
@Nejat197
@Nejat197 16 күн бұрын
😅😅😅😅😅 ይችላል ግን ለትወና ከባድ ነው አስቢዉ ከካሜራ ጀርባ ያለ ሳቅ።
@havemercyonus2123
@havemercyonus2123 21 күн бұрын
A huge fan of Engdasew (Teddy), you are a real actor ❤.
@bsursemere6016
@bsursemere6016 21 күн бұрын
and Me❣️
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 21 күн бұрын
ይሔን የምታነቡ በስደት ያላችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ🥰
@user-vi2wt2mn8w
@user-vi2wt2mn8w 21 күн бұрын
Amen
@user-fu3pd7ld4i
@user-fu3pd7ld4i 21 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@NaemaAhmad-nj4ei
@NaemaAhmad-nj4ei 20 күн бұрын
Amiiiiiin wde
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bobyoung9359
@bobyoung9359 21 күн бұрын
ማስታወቂያ በጣም ደስ ይላል ፊልሙ ቀስ ብሎ ይደርሳል
@dagemmetsbiya4102
@dagemmetsbiya4102 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@merryelias7541
@merryelias7541 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 አቤት አሺሙር
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 21 күн бұрын
ቱ🤣🤣🤣🤣
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 20 күн бұрын
አሪፍ ነው በርቱ በሳምት 2 ይሁንልን ❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 20 күн бұрын
በሳምት ሀሉት ግዜ አድርጉት ወይም ሰአት ጨምሩልን ምርጥ ድራማ ነው ዳዊት አባተ ቢኖርበት ይበልጥ ያምር ነበር💌💌
@wediweyinking
@wediweyinking 21 күн бұрын
ዋውዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤❤ በጥሩ እንደጀመራችሁት እንዳታቋርጡት እና በሰአቱ ልቀቁት ይመቻችሁ ❣️❣️❣️💊💊💊❣️❣️❣️
@amenatadel2437
@amenatadel2437 20 күн бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤
@user-un9ci4dq9l
@user-un9ci4dq9l 19 күн бұрын
ሰው ሁሉ ስደትን አመራጭ ባደረገበት ግዜ ላይ ለኛ ስለ 🏫ትምህርት ምያሰተምረን ድራማ በጣም ገረሚ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ በረቱ
@Frekumbula
@Frekumbula 20 күн бұрын
እውይ ጋሽ ፈለቀ ስወዶት እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት የኔ አባት
@MARAKlYE
@MARAKlYE 22 күн бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያስባችሁትን ሁሉ ይሳካላችሁ ❤❤❤
@Sara-iy6px
@Sara-iy6px 21 күн бұрын
😂😂😂
@Yematashet
@Yematashet 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cu8tw1bo2f
@user-cu8tw1bo2f 21 күн бұрын
Amen❤
@AllahWekil-cj3ok
@AllahWekil-cj3ok 21 күн бұрын
የሲቪል ላይፍ ናፍቆኛል አሜንንን❤❤❤
@SolomonAdmasu-pd7pb
@SolomonAdmasu-pd7pb 21 күн бұрын
Amen
@AminaAli-dq8lr
@AminaAli-dq8lr 19 күн бұрын
በጣም እንጅ በጣም የሚለዉ ሙዚቃ ለዚህ ፊልም ታስቦበት የተሰራነዉ በጣም አሪፍነዉ
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 20 күн бұрын
❤❤❤በጣም ምርጥና ጎበዝ ተዋንያኖች የተሳተፉበት ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 21 күн бұрын
Tedi yalabat hulu arifi new❤❤❤❤
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 21 күн бұрын
ይሄ ድራማ ይቋረጥና !!!! እኛ ተመልካቾች ተዋንያኑ ላይ ጦርነት እናውጃለን ። ። ። እንግዳ ሰው ስምን መላክ ያወጣዋል . የምርጦች ስብስብ ❤❤
@user-hz7qo4pd4h
@user-hz7qo4pd4h 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 21 күн бұрын
አማራን ማሰቃዬት ይቁም😭😭😭😭😭አማሪ አለቀ 💔💔💔💔እሬሳ እሚታሰርበት አገር 😭😭😭😭ፍትህ ለናሁ ሰናይ😭😭😭የኔ ዉድ ተቃጠልሁልህ😭😭😭😭
@LiyaSeife-jb6ep
@LiyaSeife-jb6ep 18 күн бұрын
Lmn sle dramaw comment asetum hoo
@user-vm9mr7oc6q
@user-vm9mr7oc6q 3 күн бұрын
ግን ፈናንን እንደኔ የሚወዳት አለ? ምርጥ ኢትዬጵያዊ ተዋናይት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 20 күн бұрын
ዋዉ ምርጥ ድራማ ነዉ እዳታቋርጡት መሳይ ተፈራ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት በርቱ❤❤😍😍😍
@lijnatinal
@lijnatinal 11 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እውነት በጣም ደስ ይላል ተለተሎ ይለቀቅልንን❤
@meskermrisome3906
@meskermrisome3906 21 күн бұрын
ካላቋረጣችሁት ምርጥ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-te3mh9zz1i
@user-te3mh9zz1i 14 күн бұрын
ሳልቃኖች በርቱልን ምርጥ ስራ ነው እንድህ ኮስተር ጥፍጥ ያለ ድራማ አሳዩን ጀግኖች ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤
@hanawarku
@hanawarku 21 күн бұрын
ቆንጆ ነው ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤
@teddykassa9790
@teddykassa9790 20 күн бұрын
በሳምንት አንድ ቀን አይከብድም ከ እረኛዬ ድራማ ልምድ ውሰዱ እንጂ
@estifanosalemayehu4843
@estifanosalemayehu4843 21 күн бұрын
ኢሄ ጀማ ይመቸኛል በእምነት ክብረ በአሎች ፣ በስራ ፣ በጓደኝነት አብረው ናቸው .........እንግዳሰው ፣ መሳይ፤ቸርነት፣ዳግም፤ታምራት wow👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayelebelachew3882
@ayelebelachew3882 21 күн бұрын
ይህን ድረ በጣም ነው የወደድኩት 😂😍
@Seble67
@Seble67 19 күн бұрын
እኔ ግን ይሄን ድራማ ማየት የፈለኩት ዳግምየ እምወደውዋየ ስላለ ነው እፍፍፍፍ 💘💘ስወደው ግን ቃላት የለኝም ቶቶሎ የሱን ፓርት ብቻ ብትለቁልኝ እራሱ እንደት ደስስስስ እንደሚለኝ ብታውቀ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@eliyas12121
@eliyas12121 21 күн бұрын
እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ግን አለ ??yelem
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 21 күн бұрын
እኔ አለሁ
@user-wr5nv4cx8r
@user-wr5nv4cx8r 21 күн бұрын
የሁሉ ነገር አድማቂ የማዳም ቅመሞች እኮ ነን ❤❤
@Yroww
@Yroww 20 күн бұрын
Ere uuu be samnt and 2te betrguln getn ene alchlkum ehud eyrkebgn new tewu mela belun I'm so excited getan
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 21 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sintaayele
@sintaayele 21 күн бұрын
ኤር በጣም አሪፍ ድራማ ነው ኤጪ እሁድን ለጠብቅ ነው ደሞ 🤔🤔በሳምንት ሁለቴ ብታይ አሪፍ ነው
@user-mn4fc1zu8d
@user-mn4fc1zu8d 19 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል ድራማ ነበር ካልተቋረጠብን ❤❤
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 21 күн бұрын
😢ችግሩ መጀመር እንጅ መጨረስ አታዉቁም
@asdaassd6265
@asdaassd6265 21 күн бұрын
ትክክል❤
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 21 күн бұрын
ትክክል
@bethelempetros86
@bethelempetros86 10 күн бұрын
Ajememeru Dasi yilali gin be samiti hulete bihoni arif naw❤❤
@Mesi235
@Mesi235 21 күн бұрын
l have a some message for who reading this comment right now jesus loves you all❤
@NathnaelGeremew-py1tc
@NathnaelGeremew-py1tc 20 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ደስ ይላል ግን በሳምንት ሁለቴ ቢታይ ይበልጥ አሪፍ ይሆናል
@user-jg6ib6pb6o
@user-jg6ib6pb6o 21 күн бұрын
wowwww በጣም ምርጥ ነው የምር ቀን ይጨመር የምትሉ እጂ🎉🎉
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 21 күн бұрын
አሜን ይጠብቀን🙏🙏🙏
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 20 күн бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት እኛም እስከ እሁድ ልባችንን ሰቅለን እንጠብቃችዋለን
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 20 күн бұрын
Egzabyer yemsegen konjo film ayhi gen edatkorto 💚
@user-sf2kh7ug8k
@user-sf2kh7ug8k 20 күн бұрын
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ግን እደጀመፍራችሁ መጨርሱንም እዳትረሱት አዳራ ባጭር እዳታስቀሩት በተረፈ ውድድድ❤
@TseganeshAbate-jg2pp
@TseganeshAbate-jg2pp 21 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 11 күн бұрын
ቴዳ ስላየሁህ ደስብሎኛል 😊😊
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 7 күн бұрын
ምርጥ ድራማ
@user-ou1nx6ne1s
@user-ou1nx6ne1s 21 күн бұрын
wow part 3 እጠብቃለን🥰🥰❤
@EthioDaily-yt2fy
@EthioDaily-yt2fy 20 күн бұрын
Biyanse ba saminte 3 likakulem please 🙏🙏 kalihona eyekoya silakaki yisalchnali
@user-st5ix3uz1s
@user-st5ix3uz1s 2 күн бұрын
ሀሀ😂😂 ልጁ እራሱ ማዉራት አይደፍርም አላለም ወይኔ😂
@toybaseid7802
@toybaseid7802 20 күн бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት❤
@Lulumarkos
@Lulumarkos 19 күн бұрын
ውዴ የሀገረ ልጆች ኢሰው ሀገረ ያላቹ ከክፉ ፊጣረ የጠበቃቹ❤
@kaschekasue
@kaschekasue 21 күн бұрын
አሪፍ ነው ከቀጠላቹ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-ih8zg5yl9f
@user-ih8zg5yl9f 19 күн бұрын
ደስ እሚል ነው ግን በሳምን 3 ቀን ይለቀቅልን እምትሉ በላይክ👍👈
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 18 күн бұрын
ድራማው ምርጥ ነው ካልተቋረጠ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 19 күн бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ግን በሳምንት ሁለት ግዜ በደረግ አሪፍ ነው
@Fcgcchb
@Fcgcchb 16 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤🎉
@Lij..kidu..
@Lij..kidu.. 21 күн бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት
@tigisttube5648
@tigisttube5648 21 күн бұрын
እባካችዉ ጀምራችዉ አትቁሙብን😢 አጀማመራችዉ ደስይላል ❤❤❤❤
@heleny-su2ll
@heleny-su2ll 21 күн бұрын
አረ በሳምንት 2 ጊዜ እንኳን አርጉት
@davidgetachow7702
@davidgetachow7702 21 күн бұрын
Engida saw woyim teddy yalow diram sayalki yikomal lindinow?
@solianaafrata
@solianaafrata 19 күн бұрын
ያልደወለ እና ያልከፈለ ምርቱን እና አገልግሎቱን ማስተዋወቅ አይችልም??? ወገን የምከፍለዉ የለኝም አፈምሱኝ 🙏❤
@selihommengistu8005
@selihommengistu8005 21 күн бұрын
የአባትየው እርጋታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 21 күн бұрын
በሳምንት 3 ቀን ይሁንልህ 😢❤❤❤❤
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b 19 күн бұрын
በጣም ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ ነው ፡ ሁላቹም ፡ ታምራላቹ ፡ አብሶ ፡ ፊናዬ ፡ ውብ ፡ ነሽ ፡
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 7 күн бұрын
ቆይ በጉት እንድሞት ነው እንዴ በሳምት 1 ቀን አረ ጨምሩበት ❤❤❤
@user-gu6zb6rp6x
@user-gu6zb6rp6x 19 күн бұрын
ኣሪፍ ፊልም የ ሁላቹም ኣድናቂ ነን እወዳቹዋለዉ ❤❤❤
@antenehbirhanuhaile3916
@antenehbirhanuhaile3916 21 күн бұрын
Be samint gn yirekal betam
@Tewabi
@Tewabi 15 күн бұрын
ፍልሙ ያበደ ነው Please part 3❤
@Hwgf-hn6dc
@Hwgf-hn6dc 20 күн бұрын
ዋዉዉዉበጣምአሪፍነውከጅምሩ❤❤
@Saani-mz7og
@Saani-mz7og 20 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው
@MekidsBelhu
@MekidsBelhu 21 күн бұрын
ክፍል ሁለትን እንደኔ በጉጉት የጠበቀ እንዃን ደህና መጣችሁ🎉🎉❤
@user-wf1hc3gn1b
@user-wf1hc3gn1b 20 күн бұрын
Waww betam nic film ketlbet
@Bamlak1221
@Bamlak1221 21 күн бұрын
Amin❤
@aseed792
@aseed792 20 күн бұрын
ክፍል አድ አይቸ መጣሁ ገና እየጀመርኩት ነው እዴት ነው ጋይስ አሪፍ ይመስላል❤
@Rahma-pv6ji
@Rahma-pv6ji 21 күн бұрын
በጣም አሪፍነው እዳይቋረጥ
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 21 күн бұрын
Please 🙏 ከቻላችሁ እንደ አደኝ ሳምቱን ሙሉ አርጎልት በተረፉ በርቱ በጣም ቆንጃ ስራ 👌
@tibebuadane4497
@tibebuadane4497 22 күн бұрын
ere yilekek pls
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 21 күн бұрын
አሪፍ ድራማ ነዉ
@user-ts1nn7uk4e
@user-ts1nn7uk4e 19 күн бұрын
An Excellent Tv Drama!!!
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 21 күн бұрын
በጣም አርፉ እይታ ነው እውነታ አለው የገሀዱ አለም በተላይ በቃ የሁነ የማውቀው ታሪክ ስለነበር ግርም ብሎኛ ል እይታው በጥናት ይመስለኛል በርቱ
@user-eh9qg6yl6j
@user-eh9qg6yl6j 21 күн бұрын
Be samnt 1kefelr arr yedebrale enda 2ekoan aregut deramw nice nw
@MisganawMolla-og1sq
@MisganawMolla-og1sq 18 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ
@Tewabi
@Tewabi 15 күн бұрын
ተመቸኝ ድራማው ቀጥሉበት እንዳታቋርጡ🥰🥰🥰😊
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 20 күн бұрын
ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው
ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3
38:14
Salkan Tube
Рет қаралды 521 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 5 - Helina Drama Part 5
32:20
Salkan Tube
Рет қаралды 127 М.
КИРПИЧ ОБ ГОЛОВУ #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 4 - Helina Drama Part 4
32:14
Salkan Tube
Рет қаралды 406 М.
ህሊና ክፍል 3 - HILINA  DRAMA PART 3 | ህሊና | ተከታታይ ድራማ  |  ሀገሬ ቴቪ
38:26
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
34:04
Salkan Tube
Рет қаралды 800 М.
СЛАДКИЕ БУСЫ
0:20
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 3,5 МЛН
How? 😱   @fash
0:12
Tie
Рет қаралды 8 МЛН
Sion princess funny pudding challenge 🍮😂
0:59
SION /紫音
Рет қаралды 7 МЛН
Ages 1-100 Try My Chocolate
0:39
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
[Gegagedigedagedago] Nuggets Mukbang Girl and Unicorn Jelly
0:24
Anna and Niki | Shorts
Рет қаралды 8 МЛН