ህሊና ድራማ ሙሉ - Helina movie 1

  Рет қаралды 350,694

Salkan Tube

Salkan Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb Ай бұрын
ይሄ ድራማ ይለቀቅ ካቆመበት ይቀጥልልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@DestaKelbessa-v4y
@DestaKelbessa-v4y Ай бұрын
Mn yadergal getaaaan bttm betigist tebike tebike akitogn tewkut.....beza lay silemenu ayhonilachewum
@KsaKsa-ju3gr
@KsaKsa-ju3gr Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@Res-us9rz
@Res-us9rz Ай бұрын
ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ ተስፋ አለኝ ካቆመበት የሚቀጥል ማለቴ ነው እ?
@biruktawitbekelegebre3412
@biruktawitbekelegebre3412 29 күн бұрын
Ahunma resanew...
@KalKida-y5q
@KalKida-y5q 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉​@@KsaKsa-ju3gr
@davidabera194
@davidabera194 Ай бұрын
ለማጓጓት ከሆነ ተሳስታችኋል የምር ምክንያቱም ከመጀመሪያውኑም እጅግ በጣም ወደነዋል ስለዚህ ከቆመበት እስት ቀጥሉትና አጨራረሱን አሳዩልን እባካችሁ ሳልቃን tube and የፊልም ተዋናዮች 🎉❤🎉
@betalhemtube
@betalhemtube Ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤
@FanoFano-u4s
@FanoFano-u4s Күн бұрын
በጣም ደስ ባሃል ፍልሞች ይቀጥሉ❤❤❤🎉🎉🎉
@FanoFano-u4s
@FanoFano-u4s Күн бұрын
በጣም ደስ ባሃል ፍልሞች ይቀጥሉ
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 Ай бұрын
ገደል ግቡ ተረሳትችኋል አንፍልጋችሁም ለተመለክካች ክብር የለላችሁ ናችሁ
@negasitube1279
@negasitube1279 Ай бұрын
አረ ይቀጥል አሪፍ ድራማ ነው...
@EskedarGATACHEW
@EskedarGATACHEW Ай бұрын
😕😕ካቆመበት ነው የምንፈልገው
@MesyMessy-ub8ky
@MesyMessy-ub8ky Ай бұрын
Yes
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤እኔ እረስቸዋለሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
ዘመዶቼ ምን ጋር ነዉ የቀመዉ ንገሩኝ የኔ ዉዶቾ❤❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 Ай бұрын
ምነው ግን አማርኛ ድራማዎች አጭበርባሪ ሆኑ ሌቦች ቲሽ ያለፉትን ክፍሎች ሰብስበው ፊልም ይሉናል ማጨርሱትን ለምን ትጀምራላቹ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እኔማ በቃኝ ከአሁን በሃላ አማርኛ ድራማዎችን ላላይ ቃል ገብቻለው ቲሽ
@RukiyaSaed
@RukiyaSaed 25 күн бұрын
የመጅመሪያው የት ነው
@zeynebtemam5657
@zeynebtemam5657 Ай бұрын
ካቆመበት ይቀጥልልን የምትሉ❤
@FatemaFatema-fd4xt
@FatemaFatema-fd4xt 7 күн бұрын
ወዉ ነዉ ሰወዳዉ
@raheluae8262
@raheluae8262 2 күн бұрын
ለምድነዉ ህሊና ፊልም የተቋረጠዉ አረ ልቀቁት ❤🙏
@yamtube8790
@yamtube8790 24 күн бұрын
ሳልካን እጅግ በጣም ጥሩ የህይወት ፍቅር ፊልም ነው እኔ በህይወቴ የገጠመኝን ነው እናንተ ፊልም ያደረጋችሁት በፍቅር እንዲህ አይነት ፍቅር ነው የምፈልገው እንደዚህም የምወዳት ልጅ አግኝቸነበር ነገር ግን የእሷን ሥለማላቀው ሥወዳት አጣኋት ለምድነው አትበሉኝ ያመኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤እናንተን የገጠመኝን በትክክል ሥለሰራችሁት እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
@bettykenaw
@bettykenaw 29 күн бұрын
ሁልጊዜ ደህና ፊልም ይጀመራል መጨረሻውን ሳናይ በዛው ጠፍተው ይቀራሉ ወይ አለመጀመር ወይ ደሞ ቢጨርሱልን
@MeskTad
@MeskTad 15 күн бұрын
beka agegnuwachew esuwan wede siraw asigebitewatal tarku ly esum agibito yele
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 Ай бұрын
ወይኔ ጨጓራዬ ተላጠ በእውነት ግን በገአዱ አለም እንደዚህ አይነት ነገር ሃገራችን ላይ ይሰራል አስፈሩኝ በጣም በተለይ እንደኔ ሴት ልጅ ያላቸው ቤተሰቦች ይህን ድራማ ሲያዩ ምን እንደሚሰማቸው መገመት አይዳግትም እንዴት አድርጌ ነው ታድያ ልጄ ወደ ዩኒቨርስቲ አምኜ የምልካት ምን አይነት የሚያስጠላ ጊዜ ነው 😢😢😢😢
@Zarhundagafaertumo
@Zarhundagafaertumo Ай бұрын
wow እንኳን ደስ አላችሁ በኮሜንትና በላይክ ደስታን ግለፁ
@betseloteyasu8068
@betseloteyasu8068 Ай бұрын
First view and like❤
@EmanMohmad-j9u
@EmanMohmad-j9u Ай бұрын
ያየነውን ነውደ ሙሊ አልበብ ብላችሁ የምለቁት ግን አምን አቆረጣችሁት ለምን አይቀጥልም ከተቆረጣበት ጀምሮ ይለቀቅልን❤❤
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 28 күн бұрын
በጉጉት የምከተለው ድራማ ነበር እኛ ህገር መጀመር እንጅ መጨረስ ክባድ ነው
@JshSjj-il2tw
@JshSjj-il2tw 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቲጂነኝያጣዬዋቲጂነኝያጣዬ
@ቲጂነኝያጣዬዋቲጂነኝያጣዬ 19 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Ай бұрын
የኢትዪ አርቲሥቶች አንዱን ጀምራችሁ አንዱን በጣም ትገርማለችሁ ታናድዳላችሁ ግማሺ በግማሺ ማሥታወቂያ ነው ለዛውም ማቋርጥ አንድም ያለቀ ፊልም በመጠኑ የለም ተከታታይ ድራማ ሁሌም በጅምር ይቀራል ሠአት አታከብሩ ካልቻላችሁ አትሥሩ ከሠራችሁ አንዱን ሣጨርሡ ሌላ አትቀላቅሉ. ደግማችሁ ትለቃላችሁ ይህን
@N-r6o-d2d
@N-r6o-d2d Ай бұрын
10:24 10:28 የከተማችን ወጣቶች ይህወት ይሄ ነው በቃ !! መድሀኒአለም ወጣቶችን ይታደግ
@DdgvfchGugdchh
@DdgvfchGugdchh 28 күн бұрын
እረ ቀጣይ🎉🎉
@EbaDiriba1
@EbaDiriba1 Ай бұрын
Best Drama ❤❤❤❤
@CountryAgnecey
@CountryAgnecey 14 күн бұрын
ይቀጥል ድራማእ
@rihanaadna6019
@rihanaadna6019 Ай бұрын
አቦ እናት ቀልድ ነው የያዛቹት አሁን ምን የሚሉት ነው የስው ልብ ማጠልጠል ምትለቁ ከሁነ ካቆመበት ቀጥሉ ከሎን ተውት
@zenebechbegashaw1146
@zenebechbegashaw1146 Ай бұрын
h..i..l..i..n..a welcome back
@zenebechbegashaw1146
@zenebechbegashaw1146 Ай бұрын
mindinew? yetayewin part new ende kencheb kencheb eyaderegu yemiyasayun?
@habibafamil
@habibafamil Ай бұрын
ይሄ ድራማ በጣም እወደው ነበር ያየነውን እንዴት እንየው😮
@ChaieAnimut-f4l
@ChaieAnimut-f4l 7 күн бұрын
እረይቀጥልዉስጤነዉ
@SHISHIGBELETE
@SHISHIGBELETE Ай бұрын
እጭ ሳናያቹ ታልቃላቹ እደዚህ ድራማ ያስጠላኝ የለም ሁለየ ስረሳቼዉ ይመታሉ😂😂
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
ቀላል ያስጠላሉ
@Imoromoferst
@Imoromoferst Ай бұрын
Well come ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KhmM-y5c
@KhmM-y5c Ай бұрын
መጨረሻውን እስከማይ ጉአጓሁ
@Ufj-g1o
@Ufj-g1o Ай бұрын
❤❤❤❤
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 Ай бұрын
ፍቅር ያስይዙህና ከዛም እኔኮ እንደ ወንድሜ ነው የማይህ😂 አይ ሴቶች
@DagnachewMesfin
@DagnachewMesfin Ай бұрын
Next
@TsehayeMeles-t1z
@TsehayeMeles-t1z Ай бұрын
Mnew fillm ende 'amet bal" ande bamet adergegut 😂😂❤
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l Ай бұрын
wowww🎉🎉🎉
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@redietmolla107
@redietmolla107 Ай бұрын
ካቆመበት ይቀጥልልን እንጂ ድጋሚ ልብ ማጠልጠል it’s not fair
@AbbyTiberias-uc5si
@AbbyTiberias-uc5si Ай бұрын
👌👌👌
@omaromar-i9q1g
@omaromar-i9q1g Ай бұрын
በጣምምረጥነው
@DagiLove-h7t
@DagiLove-h7t Ай бұрын
Ersanachuuuuu😊
@Mitamita-d8h
@Mitamita-d8h Ай бұрын
ኧረ በፈጣራችሁ ካቆመበት ምእራፍ 2
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ Ай бұрын
ጮምላቃ ሁሉ😅😅
@SahmRiffa
@SahmRiffa 29 күн бұрын
yelekekelen nafekonal emetlu like aregu gayes
@mekditube2194
@mekditube2194 Ай бұрын
ereee ketay
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 28 күн бұрын
ካቆመት ስትሉ አልገባኝም ሙሉ ፊልም ነው እኮ ሚለው
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs Ай бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🤚🤚
@አሚሬ
@አሚሬ Ай бұрын
ምንድነው ጊዜ መቀለጃነውደ ደግመንምናየው ካቆመበትልቀቁ
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 27 күн бұрын
ተከታታይ ነው ወይስ ምንድነው ነገሩ?
@ethiopian6259
@ethiopian6259 Ай бұрын
እኛ እንድንጨርሰዉ ነዉ እንዴ የጀመራችሁት …
@makkiyafayyo
@makkiyafayyo Ай бұрын
Bakka dhabdanii irra itti fufa pls 🙏
@Daisy12345e
@Daisy12345e Ай бұрын
🥰🎉❤
@wtke6571
@wtke6571 Ай бұрын
ካቆመበት ቀጥሉ አታዝጉን አቦ
@ለምለም-ቀ4ቘ
@ለምለም-ቀ4ቘ 18 күн бұрын
ክፍል 17 yelem inde🙆‍♀️🙄😮🤔
@kalitube2052
@kalitube2052 Ай бұрын
ዉይ ይሄ ድራማ አለ እንዴ እረስቼዉ ነበር
@FikeHurisa
@FikeHurisa 21 күн бұрын
Ye ketel
@CadirCadirrr
@CadirCadirrr 9 күн бұрын
ታከታታይ ነው
@sentayehuBelay
@sentayehuBelay 22 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ መንዛዛት በኋላ ክፍል ሁለት ?
@michaelberhane1361
@michaelberhane1361 29 күн бұрын
The end........
@Beemenet
@Beemenet Ай бұрын
ተለቀቀ እንዴ ጅምሩ ምን ነበር ርሳሁት😢
@LullyHabtom-l6y
@LullyHabtom-l6y Ай бұрын
Tedy❤❤❤
@Fantayetarekegn
@Fantayetarekegn Ай бұрын
እውነት እወዳው ነበር ግን አሁን እረስቸዋለው ትለቁ ከሆነ ልቀቁ ውውው
@anshayasin5077
@anshayasin5077 29 күн бұрын
ይለቀቀ
@RakRak-c6e
@RakRak-c6e Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😊
@nahlass8030
@nahlass8030 Ай бұрын
ልታሳብዱን እኮ ነዉ ኧረ ልቀቁልን ኡኡኡኡኡ
@wubethaile3205
@wubethaile3205 Ай бұрын
wellcome
@SeidGazagn
@SeidGazagn 13 күн бұрын
Macarashaw minihun
@getnetadane5555
@getnetadane5555 11 күн бұрын
ኧረ ቀጣይ part ልቀቁልን
@semegnsemegn2760
@semegnsemegn2760 Ай бұрын
ሙሉ ፊልም ብሎ ያቃረጠ የለም ቱርክ ፊልም ይግደለን
@getahunalemu134
@getahunalemu134 Ай бұрын
Yeketil
@Yash-l4q
@Yash-l4q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TsedeniaSolomon-kv9me
@TsedeniaSolomon-kv9me Ай бұрын
ከቆመበት ይቀጥልልን የተመልካቹን ስሜት እና ፈላጎት አክብሩ እንጅ 😢
@WeleteSilassie
@WeleteSilassie Ай бұрын
Lemndnew new yetekuaretew ay 😅😅
@biniamadugna4617
@biniamadugna4617 22 күн бұрын
can someone tell the name of the song which is played by mesay at the beginning of the movie
@Buron1234
@Buron1234 Ай бұрын
welcome😮😮😮
@TageseTagese-we9ex
@TageseTagese-we9ex 8 күн бұрын
Yeketl ke komabet please 🙏
@WendwosenHailu-k4w
@WendwosenHailu-k4w Ай бұрын
ተከታታይ ነው እንዴ?ሙሉ ሲል ሙሉ ፊልም ነበር የገመትኩት🤔ግን ጥሩ ፊልም ነው ጥሩ የትወና እና የታሪክ ብቃት አይቼበታለሁ👏👏👏
@AlemtsehayMari
@AlemtsehayMari Ай бұрын
ቆመታተሮቺ ለ like ነው እንዴ ምኮምቱት like ጊቹ ኚ ምትሉት 😏😏😏
@yasminerached6723
@yasminerached6723 Ай бұрын
Please 2 parti
@destakeremela3591
@destakeremela3591 17 күн бұрын
ደግሞ መጫን ምን የሚሉት ነገር ነዉ።
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
ህሊና ተለቀቀ እንዴ ተለቆ ከሆነ ለምን ከምእራፍ ሁለት ብላችሁ አለቁልንም ወይስ ጨዋታ ነዉ የያዛችሁት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 🙄🤔
@Danayt-j7k
@Danayt-j7k Ай бұрын
Ere filmun sanresaw season 2 yelekek
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 13 күн бұрын
Ilgna new wey cherisut wey acheraresun asamerut jemarinet chiger new
@Mele-dp9ok
@Mele-dp9ok Ай бұрын
ከ17 ጀምሮ ነዉ ምንፈልገዉ
@FetiyaTofik-pn1pp
@FetiyaTofik-pn1pp Ай бұрын
ምን አይነት ድራማ ነው አኡዝቢላህ
@yamtube8790
@yamtube8790 24 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EliasDessalegn-hd5rq
@EliasDessalegn-hd5rq Ай бұрын
Awo yiketl
@Asteralem-m1g
@Asteralem-m1g Ай бұрын
ሙሉውን ልቀቁት ያለዛ ይቅርብን
@LemiemLemiem
@LemiemLemiem Ай бұрын
Araaa miraf huletin jamiru inj
@netsanetkassahun
@netsanetkassahun 29 күн бұрын
Ere pls pls
@ሹክሪሳ
@ሹክሪሳ Ай бұрын
ከቆሜበት ሊቀቁ ምን ይመስላሉ እሄን አይቴናል 😂😂😂
@Fathafayha
@Fathafayha Ай бұрын
😂😂😂😂
@gggu5782
@gggu5782 Ай бұрын
እረይለቀቅልንካቆረጠበት
@LiduEfita
@LiduEfita Ай бұрын
Ktay gnnnn
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze Ай бұрын
ሠጨረሻውስ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Ай бұрын
ምነው ግን አረ ቀጣዩን ሲን ልቀቁልን
@seenaakiyyaa4781
@seenaakiyyaa4781 Ай бұрын
ከቆመበት መቀጠል አለበት የሚትሉ like 👍😞
@EyerusLuelseged
@EyerusLuelseged Ай бұрын
ኤጭ የታየ ትደግማላችሁ ሰለቸን😏
@TekluFelek
@TekluFelek 11 күн бұрын
ኮመንት አንብቤ ፊልሙን ሳላየው ተውኩት
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 34 ( BY BRUNO )
46:16
Awra Tube
Рет қаралды 13 М.
አልወዳትም- Ethiopian Movie Alewedatem 2024 Full Length Ethiopian Film Alwodatem 2024
1:21:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 28 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 675 М.
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 91 М.
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
አማች እና ምራት - Ethiopian Movie Amach Ena Mirat 2024 Full Length Ethiopian Film Amach Ena Merat 2024
1:21:30
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 28 МЛН