ህመሙን መቋቋም አቃተኝ

  Рет қаралды 5,340

Semay Christian Tube

Semay Christian Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Ziada7714
@Ziada7714 9 күн бұрын
ተባረኩ ደስ የሚል ምስክርነት ነው...ስዕሉ ግን ይረብሻል...distract yadergal..
@tizitagirma4451
@tizitagirma4451 2 күн бұрын
Tesfayen alemelemshu
@masti1612
@masti1612 15 күн бұрын
የእኔን ታሪክ የምታወራ ነው ሚመስለው።ሰላሜን ፈርቼው ነበር ሞኝ ሆኜ ነው እንዴ እያልኩ ነበር። ለብዙ ሰው መንገር አልፈልግም ነበር ይሄንን ሰላሜን ለመጠበቅ። እኔ ጋ ያለውን ሰላም እንዴት አድርጌ በሰጣኃቸው እላለሁ ለነገርኳቸው ሰወች። ወይ ጉድ አንድ አይነት።
@MihiretTsige
@MihiretTsige 13 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ተባረኪ ♥♥♥
@hiwotayele6572
@hiwotayele6572 15 күн бұрын
ቅዱስ አባት ስምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል ። አንተ እጅግ ደግ ነህ ። በአካል ውስጥ ስላስቀመጥከው ሀይል እና መያያዝ ስም ይባረክ ። በእውነት ሁለታችሁም በረከቶች ናችሁ ❤
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 15 күн бұрын
የሚገርም የእግዚአብሄር መልካምነትና ምህረት በንግግሮችሽ ውስጥ አለ እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኪ እህቴ
@nigussieyigezu3480
@nigussieyigezu3480 14 күн бұрын
" ጌታን ለማገልገል ነው የምሄደው " በይ ተብዬ በግድ አልኩኝ። እግዚአብሔርም በእጁ ብድግ አድርጎ ወሰደኝ። አምላኬ ይህ ቃል ለኔም ነው? እንዴት ይህንን ቃል አሰማኸኝ? ስምህ ይባረክ።አምላኬ ቅርብ ነህ።
@zerfeworkdebebe7538
@zerfeworkdebebe7538 13 күн бұрын
አቤት በጣም ደስ የሚል ለየት ያለ ምስክርነት ነዉ ርግት ያለች በምናልፍበት ሁኔታ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሰላም ድንቅ ነው ለልጆች አገልግሎት ያለሽ ልብ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይርዳሽ ተባርከሻል
@HayatAdugna-fl4uw
@HayatAdugna-fl4uw 10 күн бұрын
Zelalmyee may God bless you❤❤❤❤
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 күн бұрын
ዘላለምዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ዘመንሽን ጌታ ይባርክ!!! እንደ አዲስ የጌታን ምህረት አዳመጥኩ ❤
@zelalemkenaw4239
@zelalemkenaw4239 15 сағат бұрын
@nigussieyigezu3480
@nigussieyigezu3480 14 күн бұрын
ምሥጋና ምሥጋና ምሥጋና ክብርህን ገለጥክ።ኢየሱስ አሁን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ አምላኬን ማመስገን ይሁንልኝ።ይሄ ነው ምሥጋና ትክክለኛ ትርጉሙ።እባክህ እንደዚህ ላመስግንህ።ኢየሱስ ያድናል።ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
@nigussieyigezu3480
@nigussieyigezu3480 14 күн бұрын
I have peace.JESUS IS LORD. ብሄድም ወደ አምላኬ ነው የምሄደው።ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
@martamezgebe2852
@martamezgebe2852 12 күн бұрын
Wow what a testimony😮 God bless you sista ❤
@enatmartha9573
@enatmartha9573 5 күн бұрын
ተባረኪ ዜድዬ!!
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 15 күн бұрын
ከልጅነታችሁ ወላጆቻችሁ ጌታን እያመለኩ ያደጋችሁ ሰወች ታድላችሁ:: ብዙ መነገዶቻችሁ ተስተካከልው ፀድተው ነው የሚጠብቃችሁ:: ለእኛ አይይነቶቹ ደጎሞ,ድካም ቢኖረውም ታማኙ ጌታ አብሮን እየተጓዘ ::መስመር ያስዛል;🙏🙏🙏 👉👉👉👉እየሱስ ጌታ ነው
@nigussieyigezu3480
@nigussieyigezu3480 14 күн бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ።አባ መቼ ነው ይህቺ እህቴ የገባችበት የአንተ ፕረዘንስ ውስጥ የምታስገባኝ? እባክህ ምንም ጽድቅ የለኝም።በፀጋህ ጉልበት ልግባ።ፈቃድህ ይሁን።ኢየሱስ ያድናል።
@fitihtesfaye7158
@fitihtesfaye7158 13 күн бұрын
Proud to be your sis.
@nigussieyigezu3480
@nigussieyigezu3480 14 күн бұрын
"ስሜን የማውቀውን ያክል፣ እግዚአብሔር ለሕፃናት አገልግሎት እንደጠራኝ አውቃለሁ " እግዚአብሔር ሆይ ጥሪዋን ማገልገል እንዲሆንላት እፀልያለሁ።በኢየሱስ ስም።
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 15 күн бұрын
Ende zedye. Good to see you
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 15 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም አስተማሪና እምነትን የሚያነሳሳ ፕሮግራም ነው በጣም ነው የማመሰግነው God bless you both!
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 13 күн бұрын
ዜዲዬ ተባረኪ ጌታ ገና ይከብርብሻል! የኔ እህት
@tayechborena4575
@tayechborena4575 15 күн бұрын
እንኮን ጌታ ረዳሽ እህቴ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 14 күн бұрын
ባለቤትዋ እንዴት አለፈዉ? ከልጆቹ ጋ ስለሱ ምንም አላለችም ለምን ይሆን? እሷ ስትታመም እኮ ባሏም ይታመማል።
@mekdesalemayhu
@mekdesalemayhu 15 күн бұрын
Like am going through
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 13 күн бұрын
God is with you my dear 🙌🙌🙌
@mihret116
@mihret116 14 күн бұрын
Zedye thank you for sharing your testimony. You are our blessing.❤
@zelalemkenaw4239
@zelalemkenaw4239 14 күн бұрын
@mercymercy9309
@mercymercy9309 14 күн бұрын
የአእንግዶችሽን Back grund እባክሽ አስተካክይ ሰማያዊ ከለር የተሰቀለው ፎቶ ቢቀር፣እኔን ረብሾኛል ይህን የመሰለ ምስክርነት መስማት ተቸግሬ ነው የጨረስኩት
@martamezgebe2852
@martamezgebe2852 12 күн бұрын
Belew😊
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ከወንድሞቼ መመለስ ጀርባ ሚስጥር አለ
1:43:23
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
ከባድ ነበር#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast #pastor #singer
1:33:17
የማይሰብር የማይሰበር እግዚአብሔር ብቻ ነው !
1:17:17