KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አህሙን የግል ሹፌሯ ልታደርገው ነው || አህሙ ተበሳጨ
20:47
ነባ ሞያ ቢስ ተባለች || ጨው የበዛበት ምግብ ሰራች
27:14
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
VIP ACCESS
00:47
Правильный подход к детям
00:18
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
አህሙ ተቆጣት😱|| ነባ አለቀሰች🥺
Рет қаралды 108,372
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 98 М.
AHMU-አህሙ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@BirukTuba5335
Ай бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ አህሙን የሚወድ
@IsekMohammed
Ай бұрын
እኔ
@سبحانالله-ظ8و
Ай бұрын
እኔ❤❤
@NeimaNasr-k9c
Ай бұрын
አረ እኔ
@assemAargk
Ай бұрын
❤❤❤
@hussenyesuf-h6k
Ай бұрын
የሚጠላ ከሆነ እኔ😊
@ሀዩቲ-ቐ4አ
Ай бұрын
አላህ አንድ ነው ነብዩስለላሁ አልሂወሰለም የአላህ መልክተኛናቸው❤
@MadeenaMadi-s6o
Ай бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uthg7338
Ай бұрын
ስለላህአለይሂወስለም
@Zede-zc8gq
Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይ ወሰለም
@IsekMohammed
Ай бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@LylaLyla-p6d
Ай бұрын
የኔ ቆጆ የአህሙ ግራ ጎን ነባዬ እንወድሻለን
@IsekMohammed
Ай бұрын
ስነ ስርዓት 😢
@NigstAdmase
Ай бұрын
😂😂ጭራሽ
@khadijahuseen5320
Ай бұрын
😂😂😂
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
Ай бұрын
😂😂😂
@KjgftBmmbzuzumulu
Ай бұрын
ጀመራችሁ እግድህ 😂😂😂
@Lifeisshort-d7o
Ай бұрын
አህሙ አሏህ እርዚቅህን ይክፈትልህ ከሀጅ ነብይ ጋር የማትነካካ ሠላምኳ የማትል ጀግናነህ
@Sariy177
Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@MozainAbdo
Ай бұрын
አሚንንንንያረብብብብ❤❤🎉🎉
@GoogleAcaont-vj6rg
Ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤❤
@ErEe-ku8le
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🎉
@Mahtube01
Ай бұрын
ሶፊ መዳን ያስደሰተዉ ሶፊየ ደስብሎናል
@Sara-is7dl
Ай бұрын
አሜን
@MymunaMymunaHussen-y5j
Ай бұрын
አህሙ ግን ማሻ አሏህ ሁሌ የምትናገረው ነገር ደስ ይለኛል ። ሶፊ አሏህ ይጠብቅሽ ውዴ
@fafiAkesta
Ай бұрын
እልልልልልልልል ነባዬዬ እና ሶፈዬዬዬ የኔማሮች🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌💐💐💐💐✅✅✅
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ያኢላሂ
Ай бұрын
😘😘😘😘😘😘
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
Ай бұрын
@@fafiAkesta በጣምሁለትፍልቅልቅ
@goldcell1851
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ዙለይካየመስቆቅመም
Ай бұрын
ወይኔ ነባ ከሶፊ ተገናኘች እልልልል ማሻእላህ ሶፊ ምርጥ ጓደኞች አለሽ ፈታ በይ❤❤❤ ስታምሩ
@ekrem24-r6x
Ай бұрын
ሰፊ እነ ነባ በመገናኛታቸው ማናው ደስ የለው ❤😥
@አሢያብንትባባ
Ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ደስብሎኛል ስለተገናኙ❤🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላህአለኩልሀለ
Ай бұрын
🥰🥰🥰እኔ
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
Ай бұрын
@@ekrem24-r6x እኔ😀
@ያኢላሂ
Ай бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
Ай бұрын
አህሙይን መቶሸአሰግቡትk100000❤❤❤❤
@SaraSara-gq3kd
Ай бұрын
ማሻ አላህ ነባ እና ሶፊ ባድላይ ሳያቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ብቻ ቸርሼ አይቼ እኮምታለሁ ብቻ በጣም እወዳቹአለሁ አህሙ&ነባ እና ሶፊ በጣም እወዳቹአለሁ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SaraSara-gq3kd
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y እሺ ችግር የለውም
@ፍቅር-ሰ9ፀ
Ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ስትጫወቺ ስትደሰቺ ነው የምንፈልገው አህሙ ነባዬን የገለፅክበት አገላለፅ ደስ ይላል እርግት ስክን ያለች ቆንጆ እንዳታስከፋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RabiaMohammed-w4q
Ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ውድ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@አማራዊቷ
Ай бұрын
ጉድድድድ እኔ ግን የምር ነባን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤ ከመውደደ የተነሳ ሶፊዬ እናቷን አስፈቅዳላት እሕሙን ሰርብራይዘዝ ባደረገችው እያልኩኝ ነበር😂😂😂እንደት ነው ነገሮች የሚገጣጠሙት አምላኬ ያሰብኩት ነገር ❤😢 እኔ ልሙት ሶሪዬ የኔ ቅን ሴት🥰😍😍😍እህሙዬ ጉዞ ወደ 100k
@Alain-o5o
Ай бұрын
የኔውዶከልብስወጂኮ ነገሮችተሥተካክለው የፈለግሽውይሣካል❤❤❤❤❤
@አማራዊቷ
Ай бұрын
@Alain-o5o በጣም🥰🥰🥰 በእውነት እንደት ደስ እንዳለኝ😁😁😍❤ ኡፍፍ ሲለያዩ አሳዝነውኝ ነበርና ደግሞ እወዳቸዋለሁኝ🥰
@Alain-o5o
Ай бұрын
@@አማራዊቷ ልጆቹተጫዋችሣቂታምናቸውደሞየዋህምናቸውለሠውአሣቢቅንልብያላቸውናቸውሁሌባድቢሆኑደሥሢሉ
@አማራዊቷ
Ай бұрын
@Alain-o5o በጣም ውደ🥰🥰🥰🥰
@IsekMohammed
Ай бұрын
መጦንቆል ጀመርሽ እንዴ???
@ኡሞሱልጣንyoutube
Ай бұрын
አህሙ መልካም ሰዉሶፊ ነባዬ ሰለተገናኛቸሁ ደሰ ብሎኛል
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
ደምርኝእመልልሁሀ
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
ኡሙሱልጣንደምርሺአለሁመልሺ
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
@ekramemohamad7392ደምርሺአለሁወዴ መልሺ
@خديجهه-و1ز
Ай бұрын
መሽ አላህ እንዴት ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አህሙ ነባን ጠበቅ አርገህ ያዝ ከምር መሽአላህ ሰከን ያለች ናት የበለጥ አላህ ያቃል ግን አስብበት አላህ ያገናኛችሁ ደሞ ኢሽ አላህ ለኸይሩ ነዉ
@ffttt8353
Ай бұрын
ሶፊየ እንኮን ተሻለሽ የኔጀግና በርቺ አቺማለት የግናነሽ 🎉🎉❤❤ አህሙ ምርጥሰው
@fatumayusof1652
Ай бұрын
ማሻአላህ አህሙ ደስ ከሚልኝ ነገርህ ከሴቶችጋ አለመነካካትህ ማሻአላህ اللهم برك وزيد
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@IsekMohammed
Ай бұрын
በጣም
@habiba402
Ай бұрын
አዎ ቁሪዓን ያቀረሰዎ እኳነው ምንም በያቅ መሀይም አይደለም ያአለሀንቀል ያቀረሰው ታግበረየደረገ ሰው ከሰቶች አይነከከም እኳ መሸአለሀአለህ ጎቦዝነው ፈገግታው ገደይነው አለሀይጨምረልካ በጠምደሰሰሰትለለቹ ጠክረቹ ሥሩ መንም ያመጠ ልበትነቹ አይገበዎ በረታቹ ሥረአምሮበቹወል ሶፍ ግን ሁሌ ሰይሺ ያፆጉረሺኝነገረ አሰታከክዎ እንድጎለብሎመታያት ዬለበትም ያኑነት ሰጉረከሆነ ወደታችእሥረው ነብዩ ሙሀመድ እንደግመል ምታሰረ ሴት .......?ብለው መክረውል እነሶፍ ያጆሮ ግጥሺን ለመሠያት ብለሺ ግን ይጀቡን ሙሉብታረግው መልከምነው ያሴትነ ውበት ሙሉይጀብነው ልክእንደ ነበ
@NameLost-ll2ky
Ай бұрын
ሶፊዩን ነባዩን አህሙዩን የኔ ውዶች♥️♥️♥️🎉🎉
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሀለ
Ай бұрын
@@NameLost-ll2ky 🥰🥰🥰🥰🥰
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
Ай бұрын
@@NameLost-ll2ky አብሸሬ ሳፊ የማርአላህ አለሸ
@ter2065
Ай бұрын
ሶፊየ እንኳን ተሻለሽ እድሁም ወደ አህሙ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ አህሙ ሳየዉ የዋህ ልጅ ነዉ አብራችሁ በርትታችሁ ስሩ ነባም አህሙም ሶፊም አብራችሁ እየተጋገዛችሁ ስሩ 👍👍👍👍
@Erahmeት
Ай бұрын
ዋዉ አደኛነኝ እዳትረግጡኝ ሶፊና ነባየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sihamTube8091
Ай бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@HabibaJemal-f2g
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NebyuEsayas-w6s
Ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@አህሪቡHSቲዩብ
Ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@sihamf4z
Ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጀዛካላህ ኸይር እዝህ ዉስጥም ስት ጥሩ እሚናገር አለ
@Pnice-uq3gs
Ай бұрын
ሰለላሁአለይወሰለምጀዛኩምአላህኸይር
@HAYAT-z7z
Ай бұрын
ዋዉ የኔ ዉድ ሶፊና ነባ ሥለተገናኛችሁ ደሥ ብሎኛል እና ሥደት ሁለተኛ እዳትወጭ ቤትሽን ቀይሪ እና እኛም አለንልሽ አብሽር በርችልኝ
@MubarikAdisse
Ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሶፊየ እንኳንም ተሻለሽ ነባ ፍልቅልቋ
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምሪኝ🎉🎉
@IsekMohammed
Ай бұрын
ተበርካለህ
@SemuGrace45
Ай бұрын
ነባዬዬዬዬዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ከሶፊ ጋር ተዋወቅሽሽ የኔ ቅመም
@AeshaMuhamed
Ай бұрын
እኔ በጣም ግርም ይለኛል ምን ብትሉኝ ኮመን ፅፌ ላይክ አርጋችሁኝ አታቁም እኔኮ ደሞ ቸር ነኝ
@سالشامسي-ش4ظ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zulfanesruz
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@IsekMohammed
Ай бұрын
ካካካካ 😂ኤሄው አርኩሽ
@AlKo-t6t
Ай бұрын
ክክክክክክ
@AeshaMuhamed
Ай бұрын
እኔጃ ለምንደሁ ገርሞኝኮ ነው
@RahemaXd-vm2pw
Ай бұрын
እዉይዛሬ የኔሚስኪኖች ተገናኙ😢😢😢😢ልይናእኮምታለሁ አህሙ ነባ ሶፍየ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Temkin3
Ай бұрын
3ቹንም ውድድድድ❤❤❤❤
@ያኢላሂ
Ай бұрын
አወ ተገናኙ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ቀን ዛሬ ሆነልን❤❤❤❤❤
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@hawa-m6u
Ай бұрын
የምወዳቸው ልጆች በአንድ❤❤❤❤
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉
@sadaahmad-qi1wv
Ай бұрын
አላህ አድነዉ አምሳያም የለዉም❤❤❤❤❤
@ZearaZeada
Ай бұрын
youareright
@IsekMohammed
Ай бұрын
ትክክል
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@ZearaZeadaደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
ትክልልል
@rabiawali1915
Ай бұрын
ሶፊየ የኔ የዋህ እንኮን ተሺለሺ ሁለየም ሲቂልኚ አላህ ካች ይሁን አህሙን 100 K እናስገባው 👍👍👍👍👍👍
@fatumafatuma1689
Ай бұрын
አህሙ ወንድማችን ወደ አዲስአበባ በሠላም ተመለስክ ጠንክረህ ስራ ወንድሜ
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@Hayu-d8p
Ай бұрын
እንደት ደስ እንዳለኝ ሶፍየ ና ነባየ ስለተገናኙ❤❤❤❤❤
@MissKadija-c7q
Ай бұрын
ማሻ አላህ ሙሥሊም አሰላም አለይ ኩም ብለው ትጀምሩ ደሥ ይለኛል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaeedaIdrees-br3ji
Ай бұрын
ሁለትቆጆ ሶፊና ነባሁሊም ባድኑልን አህሙየኔጀግናወድም ❤❤❤❤❤❤❤
@Hamja-s2s
Ай бұрын
ሶፊየ የኔዉድ አላህ አፋያረግሽያረብ አህሙየ አብሽር እኔራሱ ከሆላህ ሳያት የማይሆን ትዉስታን አስታወሰቺኝ አይዞህ ጠንክረህ ስራ ቅመምየሆንቺልጂ አላህሰጥቶሀል ነባየ የኔቆጆ አትቆጣት ማሚን ቀስብላቹህ አስረዶት የኔዉዶቺ እወዳቹሀለሁ
@iubabasuleyman6969
Ай бұрын
ማሻ አላህ ሶፉ ዛሬ ፎዋ ብለሻል ሁል ግዜ ስቂ እሚያምርብሺ ሥትሥቂ ነው
@maryammiss7524
Ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃነው ብለዋልረሱልስለላሁአሊሂወሰለም መልካምን ለመናገር እንሞክር🍒🍒🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ
Ай бұрын
ሱለሏሁአለይሂወሰለመ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@IsekMohammed
Ай бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@الحمدللهربلالمن
Ай бұрын
አራ ነባ አልተቸለችም❤ ፍቅር የሆነች ልጅ ❤ሶፍ ስደት እደቴጂ እዛው ሆነሽ በርትታሽ ስር
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@الحمدللهربلالمن
Ай бұрын
አብሽር@@SulymanAysha-d5y
@ateeakapptube5393
Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@NebyuEsayas-w6s
Ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@IsekMohammed
Ай бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@امينهعبدالله-ث4ظ
4 күн бұрын
S.A.W❤❤❤
@LulapaNugus
Ай бұрын
ሶፊዬ ሁሌሳቂልን በአላህ ስዴትን አትመኝ አላህ ባገረሽላይ እጀራ ይዉጣልሽ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@sihamMohammed-fh6xc
Ай бұрын
26 ተኛ ነኝኝኝኝ ላይ ይገባኛል ደግሞ ነባና አህሙሙሙ ይጣመሩ የምትሉ🎉👍👍👍
@ZamzamMohammed-r3d
Ай бұрын
😂😂
@sihamMohammed-fh6xc
Ай бұрын
@@ZamzamMohammed-r3d አንደኛ እኮ ለመሆን የመዳም ቅመሞች አልተቻሉም😁😁😁
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Ай бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ
@JdjfjJrkriot
Ай бұрын
እናተአይደብራችሁምባንዲቪዴዪየሠራንሁሉተጣመሩስትሉ
@Sumya-l2f
Ай бұрын
ሶፍየ የውስጥሽን ባናይም ከላይ አልሀምድሊላህ ሶስታችሁም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ የምር❤
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@LobTop
Ай бұрын
የኔ አዝኝ ሱፊ በአላህ ከሀገሪ አትወጨ የሰማሁት ነገር እሪግጥ በጣም ክባድ ነው ግን የልብ ህመምበጣም ክባድ ነው አንቸ ደህና ክሆንሽ ነገ አላህ የተሻለነገር ይሰጥሻል ውድ
@serjd9882
Ай бұрын
ማነው እንደኔ አህሙ 100k ገብቶ ማየት የሚፈልግ ጀግናውን ወንድማችንን ደምሩኝ
@amena8601
Ай бұрын
ነባየ የኔ ቆጆ ሶፍየ የኔ ማር ማሻ አላህ ስለተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉
@SaadhMuhabh
Ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤ስታምሩ አህሙ ሶፊዬ ነባዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZainabZainab-g8n
Ай бұрын
ነባየ የኔ ውድ ስወድሽ ሴፍየም እደዛ ❤
@NasirTube327
Ай бұрын
ሱብሃንአላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላኢላሃኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት አራት ንግግሮች (አዝካሮች) ከአላህ ዘንድ የተወደዱ ናቸው። በየትኛውም ብትጀምር አይጎዳህም። (ችግር የለውም)።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2137
@MakahAhmed-f8o
Ай бұрын
ሶፊየ እነዚህን የመሰሉ ጎደኞችሸን ጥለሸ አትምጨ ስደት ጡሩ አይደለም የኔውድ❤ነባየ የኔቅመም አህሙየ የኔ አስተዋይ ❤❤አላህይጠብቃችሁ የኔሁሉነገሮች💖💖💖
@hilamoo928
Ай бұрын
ሱባህን አላህ😢 ግንኮ ወላሂ ነዉ ምላቹሁ ሰዉ ቢለያይም ሚወደዉን አይረሳም አህሙ ማይሆን ትዉሰታ ነዉ ያሰተዋሸኝ አለ😢 ፈኪ የዛኔ አላዛር በወንበሩ ጀረባ ደብቆ አሰለፍልፎት አሰደግጦት ነበር ሂወት ሃቂቃ ከበድ ትል አለች ለማንኛውም አብሸሩ ሶፊ❤ነባ አህሙ በርቱ
@RahemaXd-vm2pw
Ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢 ምዋጋለዉ
@Ggg-bl6nn
Ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@seadamohammed-u1l
Ай бұрын
@@hilamoo928 ሳህ ተመሣሣይ ነዉ
@bintomer6193
Ай бұрын
እኔእራሶ አላዛር ጋር የተፈጠረዉነዉ ትዝያለኝ
@ሪሀናወሎየዋባቦ
Ай бұрын
ሳህ በጣምከቦድነዉ ወንድልጅከወደደ
@MissRahmaa
Ай бұрын
ሶፊተረጋጊ እሕቴ ጥሩጓደኞችሺን አታስከፊ ተረጃቸዉ እሔዳለሑ እያልሺ አታስጨንቂያቸዉ ኮሜትአብቢ
@Munira-uo5pv
Ай бұрын
Miss Rahmaa ፕራንክ እኮ ነዉ
@ጨረቃዋ4212
Ай бұрын
መጨረሻው 😢 የኔ ውድ ነባዬ አንተን ደስ ይልሀል ብላ ለምን ትቆጣታለህ? ቀስ ብላችሁ ማሚን አናግሯት ምንም አትል ሶፊ ስላለች ።
@ekrem24-r6x
Ай бұрын
ነባዬ🫶 ሶፊዬ ስወደችሁ እኮ❤️
@Zamzam-yd3yl
Ай бұрын
ማሻኣላህ ነባየ ሶፊ ጋ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ታምራላቹሁ
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
Ай бұрын
ሶፊ ያገኘሽውን ሁሉ ሚስኪን ሚስኪን አትበይ የሰው ሆዱ የወፍ ወንዱ አያስታውቅም
@RdEy-lu8vo
Ай бұрын
ዋዉ ሱሶችየ ተጋነኛቹ ኣህሙየ ተንካባክበህ ያዥ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤
@እሙነሰረዲዩቱብ
Ай бұрын
አህሙዬ የመጣ አይመለስም በዚሁ ጠቅለህክ አስቀር ሻሸመኔ ሽማግሌ ላክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bo7wx9wu6t
Ай бұрын
መሽአለህ ኣላህይጠብቃቹ ውዶቼ ሶፍዬ በአለህ ስዳት እንዳቶጭ
@zeharadiyau
Ай бұрын
ሶፊ ሁሌ እንደዚ ሳቂ ደስታሽ በጣም ነው ሚያስደስተን ነበና አህሙዬ ወደፊት
@khadijah9878
Ай бұрын
ደጋግሜ ሰብ ባረግ ደስ ይለኝ ነበር እባካችሁ 100 እናስገባው አህሙየን✨🌹🌹🌹🌹
@Hadya-i9q
Ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ሁለየም እድህነው መሳቅ ሶፍየ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@nebanebati4742
Ай бұрын
ነባየ የኔ ቆንጆ አህሙ መንድማችን ወደፊት ሶፊየ ደግሞ የዉጩን ነገር ስረዢዉ እህቴ እዛ ጠነከረሺ ስሪ እማ ሁላችሁንም እወዳችሆለዉ
@MastalAll
Ай бұрын
እርበጣምነውየሚስቀውበርቱነባየ የኔቅመምጎበዝ ድንጋጤውዝናያደርጋል በርቱሶፍጎበዝ
@drr8432
Ай бұрын
ሶፊዬ ነባዬ አህሙዬ የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@allall8995
Ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ የኔ ምርጥየወች ሲያምሩ 3ቱም
@sojoogoj6399
Ай бұрын
ሶፊ አህሙ ጥሩ ልጅ ነው ነባ እረጋ ያለች ልክ እንዳንች ናት በደንብ አቀራሪቢያቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmirMobile-p9w
Ай бұрын
መቀአለህ በጠም አምሮብሸል ወለሂ ሶፍይ
@HawayesufAhmed
Ай бұрын
ዉይ ሶፊየ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ደግሞ ከነባየጋ ስላየሗችሁም በጣም ነዉ ደስያለኝ የኔፈንድሻወች 🎉🎉🎉
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@Alamns
Ай бұрын
ሶፊየ የኔዉድ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል አህሙየናጀግና እኖድሀለን
@ፍጡማየራያዋ
Ай бұрын
አህሙየ ዝምተኛው ገዳይ የወዶቹ በላይ በርታ ወድም አለም❤❤❤❤❤❤
@ThyAa-d7y
Ай бұрын
ግን ነባ ለአህሙ ምኑ ናት የህን ያህል በህዴበት ፈለጊ ኧር አላህን እንፈራ😢
@userenter2635
Ай бұрын
አህሙ ምርጥ ወንድማችን ነው 100k አስገብት🙏❤❤❤ጎበዝ አስተዋይ ልጅነክ👌👍❤❤❤❤እርግጠኛነሺ አስፈቅደሺ ነው የመጣሺ ሌላ ቢሆን እንካን መጣችነው የሚለው ስለቤተሰብ ማን ይጠይቃል
@ሀዩ27ይቱብ
Ай бұрын
ማሻአላህእንኳን ተገናኝኝችሁ ሀሳብሽን ቀየርሽወይ ሶፊ
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@kwaa9870
Ай бұрын
መ ነቡሼ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ ሶፍየም እደዛዉ አህሙም ማሻአላህ ሶስታችሁንም ባንድ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤
@hdjjd2178m
Ай бұрын
አህሙ ተረዳት ሰለምናፈቅህነው ነባላተደሰታነው አምትሯሯጠው አይዞሽነባዬ😢
@عتيق-ث8ه
Ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ይህ ነገረ ትክክል አይደለም ሴት ልጅ ካለኒካህ ወንድን ልጅ ተከትላ መሄድ የለባትም እንደትስ ነው እናትና አባት ካለኒካህ ከወንድጋ እሄዳለሁ ስትል የሚፈቅዱት አህሙን 100ሽ እናስገባው ቤተሰብ
@RahamaQtr
Ай бұрын
አረ በጣም ይገርማል እኔ ኡንካን ወንድ ተከትዬ ላድር ይቅርና ውጭ ከመሻ በሓላ በዱላ ነው የሚሉኝ
@عتيق-ث8ه
Ай бұрын
@@RahamaQtrእኔ አጎቴ ቤት እንኳን ማደረ አልችልም እንኳን ሌላ ቤት እሌላ ቤትማ ልደረ ካልኩማ ውይ ምን እንደሚጠብቀኝ አጠይቂኝ
@አይሻነኝ
Ай бұрын
ተሺሎሺስላዬሁሺደስብሎኛልሶፊዬ የኔውድ ነባስወዳትወላሂ ሰወስትየዋሆች እወዳቹሀለሁ🌹🌹✌😘😍
@Zahra83Zahra
Ай бұрын
አሕሙን 100k በቅርቡ የኔዌውዶች በጣሜም ነው እሜምወዳችሁ ሶሥታችሁንም💋💋
@ያኢላሂ
Ай бұрын
ወላሂ ይህን ቀን ስጠብቀዉ ነበር ሁለታችሁን ተገናኝታችሁ ማየት ምኞቴ ነበር የኔ ፈድሻወች የኔ ጨረቃወች ዛሬ ደስ ብሎኛል ነባዬ የኔ ትንሽየ ኮኮብ😘😘 አላህ ይጠብቃችሁ ሶፊዬ ስቀሽ ሳላየሁሽ ደስ ብሎኛል አህሙዬ ሁልግዜም ሳቁልኝ😘😘😘😘😘
@Myወሎ
Ай бұрын
ነባየን ከሻሽ መኔ አስቶ ሸጋር ይጨምራት😂😂😂❤❤❤ 23:55
@ያኢላሂ
Ай бұрын
@@Myወሎሳህ የኔ ዉድ😘😘😘😘😘
@Sad-cw5fl
Ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አህሙ የወንድ ጀግና ለሴት ልጅ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም ብችል ብቻየን 100k ባስገባህ ደስ ባለኝአላህይጠብቅህ
@FsGdff-px7ef
Ай бұрын
እልልልልልልነባየእናሶፊየኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazDereje-uy1uk
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በእዉነት ደስ ይላል ምክራችሁ እዉነት ነዉ መባ ይቅርታ ጠይቂ እናትሽን አሀሙ ተረጋጋ ❤
@rabiarabu3985
Ай бұрын
ሶፊ አህሙም ነባ🎉🎉🎉❤❤❤❤ውድድነው የማረጋችሁ❤❤❤🎉🎉 የፀይም ቆንጆ ናቸው❤❤❤❤🎉🎉
@FaresAli-dc4og
Ай бұрын
ሶፍ እንድህ ሆነሺ ሲለዬሁሺ በጠም ደሲ ብሎኘል ❤አለሀምድልለህ ❤አለህ ጨርሶ አፍየ የርግሺ የርብ የአህሙ ቤተ ስብ 100k እንገሲግሲ ❤❤🎉🎉
@sojoo-zw2nb
Ай бұрын
ዋዉሶፊዬእናነባስለተገናኝቺሁበጣምደስብሎኝል❤❤❤❤
@KittuBittu-ds5yl
Ай бұрын
Ahmu mashallah muca naafixanya sana bagaa dhiifte Nabaa bareedu kana wajjin hojjadhuu kana booda❤❤❤❤❤❤
@abebaalemu9289
Ай бұрын
እሄ ትውስታ አላዛር እንተርብቪ ሲያደርግህ ፈኪሃ ነበረች ልክ እንዳሁኑ ግን የዛሬዋ ትለያለች ለምን ስረአት አላት ያች ጩሃ ነበረ ከዛ አንተም ደነገጥክ ብቻ ታምራለች
@Abranjenat
Ай бұрын
አህመድ ነባ የስጋ ዘመድህ ትመስለኛለች ካልሆነች ግን ተጠንቀቁ ለጥፋት መንገድ አትጥረጉ እውነት ከሆነ የነባ እናት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ትገባለች እንዴት ለወጣት ልጇን ትልካለች??
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
Ай бұрын
ወላሂ ትክክል
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
Ай бұрын
ወይ የኔ አባት እንኮን ከሀገር ወደሀገር እና እጨትልሰብርሄጂ ተቆየው ብትርነው የሚጠብቀኝ ወላሂ አሏህ ይጠብቅልኝ አባቴን
@Tigi_Habeshawit_tube
Ай бұрын
ሶፊያ የኔ የዋህ ያች ቤት ለሁሉም ነገር ክፍት ነው የኔ ውድ እኔም አንድ ቀን 🥰🥰
@Badiru_1212
Ай бұрын
ነበ ነበ ነበ ነበ እያላችሁ አስደስቷሀት🎉
@RichiRichi-v8k
Ай бұрын
ቱ ቅመሞች በሄዳችሁበት ተጣመሩ የምትሉትስ ነገር😂😂😂😅😅😅😅
@ሪሀናወሎየዋባቦ
Ай бұрын
😂😂😂
@seadamohammed-u1l
Ай бұрын
@@RichiRichi-v8k ደግሞኮ አያጣምሩም ከፈኪናከአህሙ ወዳ
@MdMd-is4rs
Ай бұрын
😂😂😂😂
@poodlewoodlw
Ай бұрын
ለምዶብን ነዉ😂
@MashiEthiopian
Ай бұрын
Sira aderigeniwal ikoo😂😂😮
@HaleemahHusin
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ንባየ የአህሙ ንግስት ሶፊየ የኔ ዉድ እህት የኔ ዉዶች እወዳቸሀለሁ❤❤
@Makiya-r5zyoutube
Ай бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@Badawe2023
Ай бұрын
ሶፍዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ አላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ለአህሙ ና ለነባ ኒካ እዲያስሩ አድርጊ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@DgVg-i8x
Ай бұрын
ማሽ አላህ አህሞ ሶፊ ነባ አሁን ሁሉም የዋሆች ተቀላቀሉ በመሀላቸው ሰጣን እንዳይገባ አላህ ይጠብቃቻሁ
@Basit-u4d
Ай бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሙ በጣም ነው የምፈልግክ ግን እንዴ ላግኝህ እሥኪ የአህሙን ሥልክ የምታቁ ንገሩኝ
@Hogoghgj
Ай бұрын
አህሙየ ጎአትበልባት ምክናየቱም ልጅሥለሆነቺ አታገናዝበዉምይሄን ብቻ እደተፈቀደላትነዉ የምታሠበዉጅ እሄንአታሥበዉም የነባየናትደሞ ይቅርታ ያለፈቃድሽመሄዱንአላሠበቺዉም መፍቀድሽንብቻነዉ ያዉ አህሙንለማገኝት ስለሆነ የትም ቢሇን ፈቅዳልኛለይበማለትአሥባዉነዉ ደሞም ዉሪሥለሇነቺ አረቃአታሥብም የኔሚሥኪን ነባየ የኔዉድ ❤❤❤❤
@NuriaDetemo
Ай бұрын
ነባዬ ዘሬ አምሮባታል ነባን ምቶዱ ላይክ አርጉኝ
@rukiyadawood6999
Ай бұрын
አህሙ ምርጥ ልጅ ነው ይገባዋል 100K
@ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
Ай бұрын
ነባዬአንኳንደሕናመጣሽ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ggyftggrttf3515
16 күн бұрын
አህሙ ግን ፈኪሀን በጣም ይወዳታ ሚሥኪን በአላህ አሰታረቋቸው የቅረብ ጓዴኞቹ❤ ትዝታ ጡረ ብዙያጫውታል 💔🦋
@hhdhdydyxhxhxhxh7043
Ай бұрын
የሰውን ልብ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ ነው ማየት ያለባችሁ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
20:47
አህሙን የግል ሹፌሯ ልታደርገው ነው || አህሙ ተበሳጨ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 27 М.
27:14
ነባ ሞያ ቢስ ተባለች || ጨው የበዛበት ምግብ ሰራች
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 50 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
23:08
Ehsam and Ekram | Habesha blind date - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ | Selamta
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 689 М.
27:26
በዚ ጊዜ ከጎንህ መሆን ፈልጋለው|| ሀዋሳ መጣች
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 55 М.
17:18
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
M&Z Tube99
Рет қаралды 14 М.
35:48
አህሙ ፍቅረኛዋን ሰደበው 😱|| ነባ ከፍቅረኛዋ ጋር አህሙ ፊት ስልክ አወራች
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 57 М.
30:09
ማመን አቃታት በጣም ደነገጠች 😱// ነባ ያልጠበቀችዉ ነገር ገጠማት🙆♂️
Jossey 27
Рет қаралды 49 М.
18:10
የተንቢ ማሪናን በንዴት አፋጠጠቻት 😲
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 154 М.
23:15
ከ እናቷ ጋር አስተዋወቀችኝ😱 || እናቷ በዱኣ ሸኘችኝ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 106 М.
26:40
ፈኪ እና ሶፊ ቤታቸው ጋበዙኝ፡ ያላሰብኩትን ሰው አገኘሁ😃
AMIRZCOOL
Рет қаралды 90 М.
26:02
ፅጌ እስከዛሬ የደበቀችው ሚስጥር አወጣች.ልጅ አላት😱😢
Tsge royal
Рет қаралды 189 М.
28:06
የነባ እናት ልጄን መልስልኝ አለች || አህሙ ማመን አቃተው
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 64 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН