KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መኪናውን ሰብሪያለው ግን ምንም ነገር አሎሰድኩም አለ
21:34
✈️ልቤን አስደነገጠችው||በጭራሽ ያልጠበኩትን ስጦት ሰጠችኝ
34:00
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
ከ እናቷ ጋር አስተዋወቀችኝ😱 || እናቷ በዱኣ ሸኘችኝ
Рет қаралды 108,808
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 100 М.
AHMU-አህሙ
Күн бұрын
Пікірлер: 3 000
@Gghj-ls6kf
4 ай бұрын
ፋኪ ፋኪ የምትሉ ጤነኛ ነችሁ በሰው ሂወት ምን አገባችሁ እሷ አልፍልግም ብቻዬን ሁሉን ነገር ማርግ እችላለሁ ብላለች እዳሳቧ አህሙም አላህ ለሱ ያላትን ይወፍቀው
@SaadaSaada-d7n
4 ай бұрын
አደለም ተውት ይኑርበት
@ሱሱ-ዩቱብ
4 ай бұрын
ኢኔም ጉረ ኢያጋባኝ ነዉ ፈኪ ፈኪ ይላሉ ምን አጋባቻ ባሳዉ ህዎት
@ZaharaMuhammad-wg6mh
4 ай бұрын
አሚንንንን
@wewee-x9w
4 ай бұрын
ሳህ
@LubabaAhmed-jt6zk
4 ай бұрын
ሳህውደ
@MominaMomina88
4 ай бұрын
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤ ማሻ አላህ አህሙ ዉንድሜ ታምራላችሁ
@madenam830
4 ай бұрын
ስለሏህ አለይሂወ ሰለም🎉🎉🎉
@نعيمهمم
4 ай бұрын
sae saesae sae
@نعيمهمم
4 ай бұрын
saw saw saw saw saw saw saw saw saw
@medinaali3925
4 ай бұрын
ሡለላሁአሊሂወሠለም ሡለላሁአሊሂወሠለም ሡለላሁአሊሂወሠለም ሀቢቢያረሡለላህ
@Nasr-t8h
4 ай бұрын
ያለሱመጠጊያየለም አሏህ አይወልድምአይወለድም አምሳያም የለዉም
@mariamfanta5656
3 ай бұрын
እናቷን አይተህ ልጂቱን አግባ ደጃፉንአይተህ ወደቤት ግባ ይላል ያገሬሰዉ❤❤❤❤ምርጥ እናት❤❤❤❤
@AsiaEbrahim-nt9zm
3 ай бұрын
😂😂hadha ilali intalaa fudhii ilali yagare sew amina moti nashi ende
@نتاتاام
20 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@SemSamuti
4 ай бұрын
አህሙ ወንድሜ ንፁህ ሰለሆክ በሄድክበት የሰው ሙሃባ ይጨምርልህ ማዘርም ረዥም እድሜ ይሰጥልን አሚንንን አላሁ አሚን ያረብ
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደምርኝ ዉድ
@Zamzam-m4u
3 ай бұрын
ደምሬኝ ውደ
@SoliheWodajo
4 ай бұрын
አህሙ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር ይለያል አላህ ያክብርህህህ
@ተእበ
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤msa Alah
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደምርኝ ዉድ
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደምርኝ ወዴ@@ተእበ
@ተእበ
3 ай бұрын
@@Zedo_Ke-6 ደማርኩሽ ውዴ
@ሀዪ-ደ7ቈ
4 ай бұрын
ግቢዋን አይተህ ቤቶ ግባ እናቷን አይተህ ልጂቶን አግባ ይላል የሀገሬ ሠዉ አህሙ ጠበቅ አዲርግ😂😂
@uthg7338
3 ай бұрын
😂😂😂😂እኮኮኮኮ😂😂
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
4 ай бұрын
እናቲቱን አይተህ ልጅቱን አግባ ይላል ያሀገሬሰው እናቷ ንግግሯ ወርቅነው ድን ያላትም ትመስላለች❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
ሲጀመር ቤተሰብ አብሮ በትዳር ልጆቹን ካሳደገ አሪፍ ይሆናሉ ልጆቹ ❤❤❤
@Sihamakesta
4 ай бұрын
በጣም
@Honor-ix7nd
4 ай бұрын
አህሙ መልካም እድል ይሁንልህ
@halimamohamed4297
3 ай бұрын
ኧረወዳአታስጠሉኚ
@medinatube5989
4 ай бұрын
የአላህ የእናቲቱ ደግነት የልጅቱ ትህትና ደስ ሲሉ ለካ እደዚህ የዋህ ህዝብ አሉ አላህ እረጅም እድሜችሁ ይርዘም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
አስተዳደግ ይወስነዋል❤
@IsekMohammed
4 ай бұрын
አሚን
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉🎉
@mdet6083
4 ай бұрын
በጣም
@ያኢላሂ
4 ай бұрын
@@medinatube5989 👍👍👍
@emuemran-zw9vj
4 ай бұрын
አህሙ ተው አጋጣሚውን ተጠቀም 😂አላህ ነው የላከልህ የምር አጋጣሚው ተዓምርነው አላህ ለኸይር ያድርገው🎉🎉🎉
@uthg7338
3 ай бұрын
እኮኮኮኮ😂😂😂😂😂😂አላህእኬአይቸግረውም😂😂😂
@meremayimamahmed733
4 ай бұрын
አህሙ ምንጥ ሙስሊም ለሰው ክብር ያለህ አላህ ይጨምርልህ ጠንክር
@shfeekshfeekgg4594
4 ай бұрын
አህሙ ምርጥሰው ስለሆነ ነው የሚወደደው ሥለሆነ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ የማየን ዱአ አሚን ብያለሁ
@R-sr6co
4 ай бұрын
አሚንንን
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉🎉
@1ያአላህ
4 ай бұрын
እኮ ደስ የምል ህልም አሀው❤❤❤
@FaTom-dk1wq
4 ай бұрын
mashall❤
@FaTom-dk1wq
4 ай бұрын
አሚንያረቡ
@MelatBelay-lm4fw
4 ай бұрын
አላህ የኔ ያርግሽ ያርጋት ጨዋ የጨዋ ልጅ ነች እዳትፍታት አብራው ትስራ የምትሉ ላይክ አሳዩ
@MehubaJemal-l8v
4 ай бұрын
አይቸ ሳልጨርስ ነበሮ የኮመትኩት አህሙ የምር ምርጥ ልጅ ናት አርግት ያለች አህላቅ ያላት እነዳታመልጥህ ደጃፏን አይተህ እቤቷ ግባ እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ ይላል ያገሬ ሰው ስለዚህ እንዳታመልጥህ የናቲቱ አህላቅ መርጥ መሆኑ በንግግሯ ያስታውቃል
@Fafi-f5o
4 ай бұрын
@@MehubaJemal-l8v ወዴት እየሄድን ነው ሁሉም ነገር እውነት የሚመስለን 😄😄😄
@حضرمحمدسيد
4 ай бұрын
ወይ ኮሜተሮች አሁንስ አበዛችሁት ያያችሁትን ሀሀሉ ማጋባት በአንድ ቪድዎ ስላያችሁ ሁሉም እደዛ ይመስላችኃን
@Heybawedaj
4 ай бұрын
ውይ በሰው ሕይወት ትልቅ
@lailayoutube-v9p
4 ай бұрын
አህሙ 100K እናሰጋባዉ የምትሉ😢👍👍👍
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉
@SaraAli-pp6mf
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤👍👍👍
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደምርኝ ዉድ
@AgerSileshi
4 ай бұрын
አይ አህሙየ አላህ ለኔ ያድርግሽ አላልክም😂😂😂😂 እውነትም አላህ ላንተ ያድርጋት እስከ እናቷ በጣም ደስ ይላሉ❤❤አሚን አላሁም አሚን ዱአቸውንም አላህ ይቀበላቸው❤❤
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደሞርኝ😅
@Fatima-tr8yk
3 ай бұрын
Mashalahalahyketelhahmu🎉@😢❤
@አአላህ
4 ай бұрын
ፈኪፈኪ አትበሉ፡፡ እሶም፡ለራሱ ትኖር እሱም የራሱን ሂወት ይኖር በርታ አህሙ
@birqisaatube7500
4 ай бұрын
Sah ❤
@ZarahZarah-rt8yb
4 ай бұрын
ሰህ❤❤❤❤❤❤
@መኪ-ጐ7ወ
4 ай бұрын
ሳህ ወላ
@ኡሙፉአድቲዩብ
4 ай бұрын
ሰህ🍫
@WasilaWasila-ps1mi
4 ай бұрын
ትክክል
@Zade-h7p
4 ай бұрын
አህሙን 100 K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ 😢😢😊😊😊🎉🎉
@Sahiba-ru9en
4 ай бұрын
ይገባል ይሻ አላህ❤❤❤
@سالشامسي-ش4ظ
4 ай бұрын
ወላሂ የሁላችንም ምኞት ነው ነገር ግን ፈቅ አልል አለ😢
@ahmedhassen2708
4 ай бұрын
ሂድ፣ተወዴጁ፣አህሙ፣ተዋወቃቸው
@ያኢላሂ
4 ай бұрын
@@سالشامسي-ش4ظ ኢንሻአላህ ይገባል ዉደ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
4 ай бұрын
ፍኪ ጋ ቢሰሩ እስካሁን 100k ይገባ ነበር
@foziroyal479
4 ай бұрын
አይ አህሙ እጅሽ ላይ ቀለበት አየሁ አላለም አይዞህ አልተያዘችም😅😅😅
@mdshahanvaj5956
Ай бұрын
😂😂😂
@seadibintali
4 ай бұрын
ሽርክ የለለበት ዱአ አሚን እማዬ ለዱአሽ ልጅቱም ደስ እምትል ልጅ ናት😊😊
@RukiKk-k3f
4 ай бұрын
ቆጆስለሆክ ሁሉምሴቶች ይወድሀል በዛላይ ልብህ ቆጆነዉ ትህትታህ❤አሚን እማዬ❤
@heyryanursen4832
3 ай бұрын
አሚን አሚን መሻላ ወላሂ በገዛ በቷ እንደቤትሽ እይው አሳከኝ ከምር እኔጃ ብቻ አህሙ በጣም ነው የሳቀኝ በቃ ሸህ ሆንክ እኮ አሚን አሚን የኒባ እናት ዱአ አድርጊልኝ እኔ ሰው አገር ነው የለሁት በጣም ቤተሠብ ናፍቃለሁ እና ወደሰው ሀገር ለመዝናናት ካልሆነ እንዳልመለስ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@نعيمهمم
4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር
@MM.M-mn6lm
4 ай бұрын
ወይ ጉድ 😅😅😅😅
@medinaali3925
4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ሡብሀን አላህ አላህከክበሪ
@1ያአላህ
4 ай бұрын
@@MM.M-mn6lmኦ መሀይብ 🧛
@AnshaSeid-zi1tu
4 ай бұрын
ሱባሀንአላህ
@المصدرالافضل-ظ6و
4 ай бұрын
አህሙ ልጅቱን ብታገባት ጥሩ ነው እናቲቱ ድነኛ ትመስለኛለች ልጅቱም በተርቢያ ያደገች ትመስላለች ረሱል ሱለላህ አሊይሂ ወሰለም ድን ያላትን ምረጥ ብለዋል አትለፍህ
@AminamuhiMuhi
4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ሰለም
@የወሎዋቀበጥ
4 ай бұрын
ያረሱለላሕ❤
@Hayutiyuti21
4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤
@HawletABcd12
4 ай бұрын
መንገደኛ ሁሉ ይገባል?????
@ZahrerAhmad
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@HawletABcd12
@ايمانايمان-ع5ه
3 ай бұрын
እሄ ምክክር አለዉ አጋጣሚ አደለም የምትሉ😂😂😂😂😂😂
@Erahma-ox1jy
Ай бұрын
አንች ብቻ ብልህ ወላ እሕ ሁላ ህዝብ እድህ መታለሉ ያሳዝናል አኖድኳ የሚጠርጥር የለም 😂😂😂
@Weynshe
Ай бұрын
ክክክክክ
@ነገንበተስፍ
Ай бұрын
😂😂😂
@ቀበጥዋ-ፐ2ዐ
4 ай бұрын
የልጅቷ ሳቅና ፈገግታ ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰
@ከረያባመታባዘራውtube
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል አጋጣሚ ወላሂ የዱአ ምአት ከነ ተመልካችህ አህሙ የዋህ እና ምርጥ ሰው ስለሆንህ ነው የኛ እናት ደአቹ ተቀባይነት ያለው አላህ ያድርግልን ሹኩረን❤❤❤
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
4 ай бұрын
አህሙየ ጠበቅ ቆጂየ ወርቅ የሆነች ልጂ ወሏሂ ሲታምር ፈገግታዋ
@حليمهااا-ج7ل
4 ай бұрын
የልጅቷ ስራዓት ኦፍ የኔ ቆንጅዬ ማሚ ደግሞ አሚን ብለናል🥰
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
4 ай бұрын
ፈገግታዋ በቄነው
@JcjfjfJcjjfjg
4 ай бұрын
አህሙ የምር ምርጥልጂናት አላገባምእያለች ከምትጃጃል ልጂ. ይችኑ ተዘወጂ
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ቤት,መታልሽ,, ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉
@عبداللهمحمد-ر4ذ
4 ай бұрын
ምድነው ያገኛችሁትን አግባ አግባ ትዳር ቀልድ ነው እዴ ምን ጉድ ናችሁ
@Fufi-bs1kj
4 ай бұрын
ትክክል ያችማ አዝግ ናት
@hawaHawa-o7p
4 ай бұрын
እናተኮ እህ ቢሎቹሁ ብዙ ታወራላቺሁ አይ ኮመታተሮቺ እጪ በፍኪ ነበር አህሙን ያወቃቺሁት ልወንዲ ያላቺሁ ቦታ የተልየ ነዉ ፍኪን ተዋት አሺቃባጪ ሁላ ይሄዉ ፍኪ ጠፍታላቺሆልቺ 😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
4 ай бұрын
እናታችን ለዱአሽ አሚንንን ያረብ አላህ ኸይሩን ይወፍቃችሁ ለእናተም አግባ አግባ የምትሉ ትዳር ቀልድ ነው እዴ ምን እያላችሁ ነው አህሙ የሠው መውደድ አለህ አላህ ኸይሩን ይወፍቅህ የዋህ ነገር
@ያልተኖረልጅነት134
4 ай бұрын
አለባበሷ ሲያምር በቃ ትክክለኛ የሙስሊም አለባበስ አህሙ የሰው መገናኛው አይታወቅም እና አላህ ያዛውጃችሁ 👍
@zaburamohammed5672
4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም የዛሬው ጁሙአ ሀጃችሁ የሚወጣበት ያድርገው😢
@rabiahussan9599
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Jemila-s4e
4 ай бұрын
አሚን 🤲🤲
@መድናኢቱብ
4 ай бұрын
አሚን
@Ahlamkedir2020
4 ай бұрын
❤❤
@Ahlamkedir2020
4 ай бұрын
MashAllah Ahmuyyyy Yasw mwedad Yesten😂😂😂
@jemilaabafita9738
4 ай бұрын
Ahmu maasha Allah kabajaan ati namaaf qabdu baaee namatti tola❤😂 Garuu waan rabbiin hin jaallanneef nama rabbiin hin jaallannerraa fagaadhu
@mesifeker9234
4 ай бұрын
አህሙ የሰው ፍቅር ይስጠን ማለት እንደዚህ ነው
@uthg7338
3 ай бұрын
ሳህህ❤❤
@SeEt-r6s
4 ай бұрын
😂😂አህሙ ጠበቅ አርገህ ያዛቸው የማዘርን ቤተሰብ ልጅቱም ቆጂዬ ናት
@ያኡሚ
4 ай бұрын
ለእናታችን ዱዓ አላሁማ አምንንንንንንንንንን ያራብ አላህ ረዥም እድሜ ይስጣቻዉ 🎉🎉
@Sofia-iq9gl
4 ай бұрын
አህሙየ በርታ ወንድሜ ሠዉ ስንባል የምንወደዉን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን እና ደስ ይላል በርታ
@ወተትሜድያሂቡ_hibu
4 ай бұрын
ግንኮ የሜድያ ስው ማግባት መቃጠል ነው ስራ እየተባለ ሲላተሙ ሚስት እርርር😂😂😂 እስኪ የተመቸው ላይክ😅
@ZeharHasan-wb4xj
3 ай бұрын
😂😂😂
@redirani-rt5kb
4 ай бұрын
የነብዩሏህ መሳን ታሪክ ያስታወሰ ማነው? ልጅቷ ሂዳ አባቴ ይህ ሰው ከቀጠርካቸው ሰወች ብርቱና ታማኝ ነው አለች የዝች ልጅ እናት ሁኔታም የልጅቷን አባት አረዳድ ያላት ብልህ ሴት ናት አህሙ የአሏህን ስጦታና ውለታ አስተውል ከልጅቷ ቤተሰብነትክን አጠንክር አብራችሁ ስሩ ድምበር ሳታልፉ
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ደምርኝ እነ ጆስ ገ ክሩ ሆኖ እየሰሩ ስለሆነ ከልተበተኑ አይመቸዉም በአንዴ ተይቶ ለትደር መመኘት አየስፈልግም ጀርበወን የጥነ ትደር ህዎት ነዉ እዉነተኘ ህዎት ስለዝህ ቀስ ብሎ ተረገግቶ እንጂ መረሮጥ አየስፈልግም
@Medinatulmunawara
3 ай бұрын
❤❤❤
@Hyatt-i6x
4 ай бұрын
በዚሁ ቀጥል አህሙ እልጅቱ ጋር አብራችሁ ስሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ልጅቱ ተመልካች የምትስብ ናት ፈገግታዋብቻ ይበቃል❤
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
አረ ተዉ ተረገጉ ቀስ😅ደምርኝ እሱን ለሱ ተይዉነ እኔን አበረተች 😅😅
@medinatube5989
4 ай бұрын
አህሙየ መልካም ሰው የሰው ውደታ ሰቶሀል ሀቂቃ እነዚህን ቤተሠቦችማ አላህ ነው ያጋጠመክ ይችን ልእልት ልጅ ስጡኝ ብለክ አማች አድርጋቸው
@FtimaMohammed
4 ай бұрын
ክክክክክክ ወላሂ ትክክል ብለሻል ደግሞ ፈገግተዋ ደሥ ትላለች
@ያኢላሂ
4 ай бұрын
@@medinatube5989 ትክክልነሽ ደሞ የማዘር ምክራቸዉ ማሻአላህ በድናችሁ ላይ ፅኑ አለቻቸዉ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
4 ай бұрын
ማሻአላህ አህሙ ይችልጅ በጣም ቆጅየ ናት ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል በኒካህ በሀላል አግባት ታምራለች ጠበቅ አርገህ ያዛት እናቷም ጥሩ ሰዉን አክባሪ ናት ዱአዋንም አሚን አሚን አሚንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Semufika45
4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ልጅቷ ግን ስታምር የኔ ጨረቃ የኔ ማር አሚን አሚን ያረብ የማሚ ዱዓ እንዴት ደስስ ይላል አህሙ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ
@hdhhd8510
4 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@AassAszs
4 ай бұрын
አሚንንየኔውዶችስታምሩግን
@ToybiTube-y2u
4 ай бұрын
ደምሩኝ😂
@Dani-l3l3m
4 ай бұрын
አህሙ ልጅቷ ቆንጆዬ ናት እንዳትለቃት😂😂😂 አህሙን 100k እናስገባው❤
@alefiyadaredo885
4 ай бұрын
አረ ለምለም ፈኪስ ተይ
@FatumaTadesse-k9u
4 ай бұрын
የመጣ የሄደውጋ አጣምራችሁ እስከመቸ 😂😂😂😂
@GgjgCbv
4 ай бұрын
ለምለም አይደለችም በስሟ ና በፎቶዋ የተከፈተ ፌክ ነው በየ ኮመንቱ እየገባች ትዳደባለች @@alefiyadaredo885
@محيالدينعبدالله-ب6غ
4 ай бұрын
😂😂😂
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
4 ай бұрын
😂😂😂@@FatumaTadesse-k9u
@HelwanHelwan-eu5vg
3 ай бұрын
Ahmuu Wallah Bilay Afaan oromo hin dandesaa guyya tokko sura Hacalluu hundesa video heduu naa tole tokko arge ture Atii oromo tate video Afaan oromo think malif hin hojane Please 🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉
@Rukiya-ሪቾ
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አህሙዬ የኔ ፍልቅልቅ መልካሙን ሁሉ እመኚልሃለሁ።
@1ያአላህ
4 ай бұрын
ልጅቷ ታምረለች ታገቡልን የኛ ስራ መጋበት ነው😊አራ family 100k እናሰገበው↩️🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሱመያ-ተ4S
3 ай бұрын
😂😂😂😂@EmanMekonen
@sablekassaye3751
4 ай бұрын
አሙዬ ሰው አክባሪ ነህ ያዳማው ልጅ የዋው ኢት/ ያኖች እንደዚህ በአጋጣሚ ተገናኝተው በየአገሩ ዘመድ ይሆናሉ የነበረ ባህል ነው ትውልድ ማስቀጠል አለበት መዋደድ በሰላም መኖር ነው ቀጥሉበት አደላሊ ኢንተላ ፋዲ አሙ ገብቶሃል ❤❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@madinamadina6850
4 ай бұрын
አህሙ ይችልጅ ደስትላለች በቃ ተመቻቹ ፈኪ ኮ በጣም ጠበረች አተመሳይ ሸበላ አገኝታ አመለጥካት አህሙ ምረጥ ሰዉ ኮነክ የፍቅር ሰዉ ስወድህ
@الحمدالله-ف4ث
4 ай бұрын
😏😏😏እሷወድአልሸገራትምምድረአጨብጫቢ
@ያኢላሂ
4 ай бұрын
@@الحمدالله-ف4ث ወድማ ሞልቷል ግን ወድና ወድ ይለያያል እዳትሸወጅ ሁሉም ወዳች አድ አይደሉም😉😉
@seadaJemal-ym8zp
4 ай бұрын
ይቺግን በጣም ተመችታኛለች ደስ ትላለች በዛላይ ልጅ ናት በቃ አህሙ የአላህ ስጦታክ ይቺ ልቶን ትችላለች ጠበቅ አርገህ ያዝ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
😅😅😅😅አሳቅሽኝ ትሆናለች ምን ይታወቃል ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
4 ай бұрын
ማሻአላህ ታምራለች
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
😅😅😅😅ደምርኝ አንች ወልከፈ ጠበቅ ትለለች እንዴ😅
@تبهلغار
4 ай бұрын
ድናችሁንም ጠንክሩ ሥትል ደሥ አለችኝ አሏህ ይውደድሽ ማዘር
@jwhar348
4 ай бұрын
አህሙ ወዲማችን አህሙየ ፈጣሪ ይጠብቅ በጣምነዉ እምንወዲህ በረታ
@sied5258
4 ай бұрын
አሚን
@zaburamohammed5672
4 ай бұрын
የአህሙ አድናቂዎች👍
@ፈትያ
4 ай бұрын
አሌን🎉🎉
@BeautifulBea-c9m
4 ай бұрын
የኔዉ ድ አህምየ ስዉድ ህ ለአላህብየነዉእምወድህ አላህ ያሠብከዉ ይሙላልህ ወድሜ ኑርልንንንንንበደስታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💕🌸💕🌸💐💐💐💐
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ዘቡራዬ,,ደምሩኝ🎉🎉🎉
@zehara5
4 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤
@FhfGnf-tn6sm
4 ай бұрын
ፈኪ ፈኪ አትበሉ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ተበጣጠሰችኮ በጣም እሷ አሁን የከበባት ሁሉ ወዳጅ መስሏታል
@GfggCcg-e5g
Ай бұрын
ሲጀመር ተዝች አበልጥም በጣም ቆንጆ ልጅናት ፈገግተዋ ሳምር ነባ ማሻአላህ አላህ ይዘውጃችሁ
@المصدرالافضل-ظ6و
4 ай бұрын
አሚይንንንንንን ያረብ እናታችን አንችንንንም የጤና እና የእድሜ በለፀጋ ያርግሽ ያረብ እንድዚህ ያሉ እናቶችን ያብዛልን ከአፋቸው ማር የሚጠበጠብ ማሻ አላህ
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉🎉
@1ያአላህ
4 ай бұрын
ስቴ ፀፍኩኝ ፈኪ ፈኪ ምትሉ ደቆሮ ጥብ ቆሸሸ በሰው ህይወት አትግቡ እሷ አልፋልገም ብለላች ሴት በመጣ ቁጥር እኝኝኝ አትበሉ😖ወለሂ ጤነኛ አትመስሉኝም😆😖😖😖😖😖😖😏😏😏😏😏😏
@modddvdbad4912
4 ай бұрын
😂😂😂
@SaSa-oq2ml
4 ай бұрын
ወላሂ ደግ ሠደብሽልኝ ተጋብተው የተለያዩ አሥመሠሉት ሆ
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉
@سسلامهبعراي
4 ай бұрын
Sjemer chiwa new Feki Ayfelgatm kbr yembal yelatm.
@madinafuj6125
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ደግ አረግ ሽልኝ
@SeSe-go4co
3 ай бұрын
እናቷም ልጅቷት ማሻአላህ አህሙ አጋጣሚውን ተጠቀም😂❤❤
@samyrasamuty179
4 ай бұрын
አህሙ የዋህ እና ግልፅ ሰዉ ስለሆና በደንብ እመዉቃዉ የቅርቤ ሰዉ ይመስለኛል 😂😂 አላህ ይጠብቅህ broዬ 💎💙💎💙
@የቡቴዋ
4 ай бұрын
እኔም ወላሂ ሳላቀው የምወደው ነገር እናም ደሞ አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ ይመስል አስሬ አየዋለው😂😂
@DhSr-v8i
4 ай бұрын
እኔራሱ
@عليالحبابي-ش9ي
4 ай бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ በጣም እማቀው ነው ሚመስለኝ
@allall8995
4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በስረአት የጨረስኩት ቪዶ ድስ ሲል ወይኔ እባክህ አህሙ ወንድሜ ድጋሚ አግኛቸው ልጅቷ በጣም ቆንጆ ካለባበስ ጀምሮ የኔ ዉድ እደወደድኳት
@EymanAbdoo-oi6ts
Ай бұрын
አህሙዬ እሄን ዛሬ ነዉ ያየሁት እና አየሀ አህሙዬ መልካምነትህ ሚሰራዉን ሁሌ መልካም ሁን አባቴ❤❤ አሚንንን የኔ እናት🤲🤲🤲🤲
@1ያአላህ
4 ай бұрын
አራ በጣም ሰርአት ፀበይታኛ ተጫወች ውብ ቆንጆ ፈገግታዋ↩️😂➛ ድምፆ ምያፋዝ ነች ወለሂ አህሙ ተመኛውልህ ምን ትለላህ እበክህ የረስህ አርገት🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yenanafkotenatanat
4 ай бұрын
አላህ ከምንም ከማንም በላይ ነው አሏህ አክበር።አንተ ያሰብከው ቀርቶ እሱ የፈቀደው ሆነ ሱብሀነሏህ አህሙየ የኔ ውድ መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠሙህ😘😘😘😘😘
@R-sr6co
4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@Kadeeja6581
4 ай бұрын
በጣም ወላሂ አላህ በዬዋህ ልቡ የተሻለ መረጠለት የልጅ መልካም ከነ እናቷ
@zulfanesruz
4 ай бұрын
አው ወላሂ ደግመን አንድ ላይ እንደምናያቸው ተስፋ አለኝ
@ያኢላሂ
4 ай бұрын
@@Yenanafkotenatanat በጣም ወላሂ
@FeEs-t9m
4 ай бұрын
ማሻ አላህ የዛሬዉ ይለያል አህሙ በሌላ ቀን በደብ ዘይራቸዉ እናታችን አሚንንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MedinaAhmed-q4i
4 ай бұрын
አሚንንን የኔ እናት አህሙ ለዱዓ ያለህ አመለካከት ደስ ይላል ፈኪየየየ የኔውድ አች ብዙ ሰወችን ከአለባበስ እስከ አለመጨባበጥ ሰላምታ ሳይቀር ቀይረሽ ነበር ነይልን የኔ ውድ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን ናፍቀሽኛል
@FatumaTadesse-k9u
4 ай бұрын
ልክነሽማ
@shfeekshfeekgg4594
4 ай бұрын
አወ ፈኪ ተናፍቃለች ብቻ እሥዋ ታውቃለች
@AnshaSeid-zi1tu
4 ай бұрын
ወላህ ፈኪ ናፍቃኛለቺ የኔዉዷ ፈኪየ ❤❤❤❤
@Pnice-uq3gs
4 ай бұрын
ሳህ
@Fadiah-r2b
4 ай бұрын
አዎ ሁሉንም ኢስላማዊ ሰላምታ አስተምራልናለች አላህ ይጠብቃት
@OhKh-ek9us
4 ай бұрын
የኔማር ስራአቷ በጣምደስትላለች አህሙየ እዳታልፍህ ቁጅናዋ
@user-seadi
4 ай бұрын
ልጅቷ ማሻ አላህ ርግት ያለች ቆንጅዬ ነች አህሙ ገራገሩ ስነ _ስርአት ሴት ጋ አትለጣጠፍ ማለቴ አትነካካ ራቅ በል እህ ግን ግን ልጅቷ እዳታመልጥክ
@MsTamor-s4x
4 ай бұрын
ፈኪ የሴቶች ልዕልት ነች ወድልጅ የማጨብጥ ጀግና ነች ከወዶች መራቋ ሃሪፍነው አላህ ሚድያ የማያወጣ ሪዚቅ ይስጣት
@Ty23r
4 ай бұрын
ወሬ የሠው እጅ ይዛ ምጎርሰናት ለይመሥል ሳይሆን ተግባር ይበልጣል
@fatifati-jr7uk
4 ай бұрын
በትክክል ዎላሂ አላህ ነምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይሙላላት
@Hayutiyuti21
4 ай бұрын
አረ ባክሽ እጇ አለመጨበጡን ነው ከምንም ሀጅ ነብይ ወድጋ ተቀምጣ ስትጋፋ ማዋሉን እረሳሽውደ አቀማመጧኳ ስርአት የሌላት ነች ይቅርታ ግን
@Pnice-uq3gs
4 ай бұрын
ሳህወላሂበዚህእድሜዋእኔተሷብዞተምሬአለሁ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
4 ай бұрын
@@Ty23r😂😂😂
@አማኑእኤ
4 ай бұрын
በጣም የምታምር ቆንጅ ልጅ ነች የሰው መገናኝው አይታወቅም ጠበቅ አርገህ ያዝ ሀሙ
@FatumaTadesse-k9u
4 ай бұрын
😂😂😂የመጣው የሄደውጋ ማጣመር ነው ስሬችን መቸም በርቱ ስራችሁን አትዘጉ😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@FatumaTadesse-k9u
@AaA-r3r3k
4 ай бұрын
እኝክ😂😂😂
@R-sr6co
4 ай бұрын
ክክክክክ@@FatumaTadesse-k9u
@mrabdula5342
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሳቅሸኘ
@muniramohammed664
3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰታምር ማሻአላህ ❤❤ ሳቌ ብቻ ይበቃል ❤❤❤ አህሙ አላህ የፃፈልህ ልጅ አሷ ትሆናለች ኢንሻአላህ አላህ ያድርግልህ ያረብ ❤❤❤ የእናቷን ዱአ አላህ መቅቡል ያድርግላቹ አሚን ❤❤❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ማዘርየ ❤❤❤ የኔ እንግዳ ተቀባይ❤️ ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
4 ай бұрын
በል ዝብለህ ተከተል😂😂😂😂😂😂 የማታ እጀራ ይሰጠን ውድ የሰደት እህቶቸ
@uthg7338
3 ай бұрын
አሜንን😂😂😂😂😂😂
@ሡሡነኝየበረሀዋ
4 ай бұрын
አላህ የኔ_____ምርቃኑን እውን ያርግልህ አህሙ😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sumya-l2f
4 ай бұрын
ምርጥ ሰው ጉዞ ወደ ፊት❤ደስ ይላሉ የምር አድናቂወቹም
@Zayneb-zo9mf
4 ай бұрын
ፈኪያ ስትቀባረር ይችን አግባት አህም ፈታ ያለች ልጅ ናት❤❤❤
@محيالدينعبدالله-ب6غ
4 ай бұрын
😅😂
@hilamoo928
4 ай бұрын
😊የወሬ ቋት
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@Zayneb-zo9mf
4 ай бұрын
@@hilamoo928 ቀናሽ ሠሰል
@የቡቴዋ
4 ай бұрын
እኮ ለሚኩራራ ሰው አድርጎ ማሳየት ነው😂😂😂
@SaraSara-gq3kd
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጅቷ ታምራለች የእናቷ ዱአ አሚንን አህሙ ወንድሜ የዋህ ልብ ስላለህ በሄድክበት ሁሉ የሰው ሙሀባ አይለይህም አላህ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ
@AjaybaHamid
4 ай бұрын
አህሙ ምርጥ ወንድመችን ማሻ አለህ ልጅትዋ ቆጆ ነች
@mekiyatube2063
4 ай бұрын
አህሙዬ ወንድሜ መልካም ሰው አሏህ ስለሚወድክ ነው ሰውም የሚወድክ አሏህ መጨረሻክን ያሳምርልክ 🎉🎉🎉
@uthg7338
3 ай бұрын
በጣምም❤❤
@hawaothman490
4 ай бұрын
አሚን ያረብ አላሁም አሚን ❤❤❤ አህሙየ የኔ ወንድም ያዝ ብል አምሮባቹሀል አጠበቅህ ያዝ
@ኡሙፉአድቲዩብ
4 ай бұрын
ጀግን አህሙ ጡሩ ነዉ የሠዉ ቢት ስህድ በዶ እጅ አይህድም ወለህ በጠሚ እዉቀት የልክ ልጅ አህሙ በረታ ፈታ በል መሸአለህ ወለህ ደስተይ የሰለማ ኡፉ ረዝቅ የዉጠልክ ወለህ ቆጆ ልጅ ነች ተሚረለች እነቱወማ ፈታ የለች ነዉ ቢል አፈያ አለሁማ አሚን አሚን አሚን🍫🥛🥛🥛🥛
@hayattt8429
4 ай бұрын
አዳማ እደትናት ደናናት ክክክክ በጣም የወህ ሰዉ አክባሪ ነህ ትላልቆችን ስታወራ የምትፈራዉነገር
@AhshdNdjdnd-ne3my
4 ай бұрын
ዴግሞ የአጋጣሚዉ ነገር አለባበሣቸዉ አድአይነትአላህ በሀላል ቢያጣምራቸዉ ምኞቴ ነዉ ወላ በጣም ዴሥ ትላለች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ara-cj3gd
4 ай бұрын
Mashalaa woww bareeda Ahmuyye keenya ♥️ gammachuni kee arguu irraa maltu naamti tolaa❤fudhiii tole ❤
@መኪ-ጐ7ወ
4 ай бұрын
በየ ቦታዉ እኮ ቆጆ አለ ግን አህሙ ይለያል አይገርምም ማልቀስ ይሻላል ይህ ነገር ልጂቱ ግን ማሻ አላህ ማማየ አሚን አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን
@الحمدالله-ف4ث
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@aaaa1766
Ай бұрын
ማሻአላህ ለሰው ያለህ ክብር ደሰሰትሉ ልጆቱ ደሰ ሰትል 😍😍👍👍👍
@home0029
4 ай бұрын
አህሜ ማሻላህ በየሄደበት ስረአቱ ማሻላህ የሁሉምድምቀት ነህ❤❤❤ልጅቱም ታምራለች ምርጥ እህትህ ናት❤ ፈኪዬ መቸነዉ የምጣመጣልግን😢😢😢
@naif760607
4 ай бұрын
ፈኪየ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሸ
@Hወሎየዋ
2 ай бұрын
ወይኔ ምርጥ እናት🎉🎉አሚንንን❤❤❤
@ያህያYahyawe-s1r
4 ай бұрын
ስዎዳችሁ እንኳን ደሀና መጣህ ወንድሜ ❤️🥰😘😘
@ኡሙአብደሏህ
4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን በጣም ደስ እምት እናት በድናችሁም ጠንካራሁኑ አላሉም ጀግና እናት አሚንንንንንያረብ
@MozaRrrr
4 ай бұрын
Betame welahi duneya becha sayehon dinamo silu endate des endalegn❤❤❤❤❤
@ኡሙአብደሏህ
4 ай бұрын
@@MozaRrrr በጣም ወላሂ
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
አሜን,,ደስሚሉ,አናት ደምሪኝ🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
በጣም,አሚን,, ደምሪኝ🎉🎉😢
@IkramAbdu-u1z
3 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠብ አሚን ያረብ
@SaiedTaiba
4 ай бұрын
አህሜ ምርጥ ሰው❤ ይመችህ
@mekiyatube2063
4 ай бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ደስ የምትል ልጅ ነች አህሙ ወንድሜ ጠበቅ አድርገክ ያዝ እኛም ወደናታል 🎉🎉 የማሚ ምርቃት ወረቢ እንዴት ደስ ይላል አሚንንንንንንንንን ያረብ 🎉🎉🎉
@markiyamarkiya1486
3 ай бұрын
Shashamanee best of best😘😘😘😘😘😘
@Tayba-z1u
4 ай бұрын
ማነው እዴእኔ አህሙን። የምዉድ አቦ ሁሌም አላህ ያስደስትህ🎉🎉
@MohamedOmer-e2w
4 ай бұрын
Amn alah kegonh yhun uena uwah
@Pnice-m8u
3 ай бұрын
እኔምበጣምነውየምወደው❤
@fathimafathima1409
4 ай бұрын
ወድሜ አህሙዬ እኔ ይቱብ ከሚሠሩት ሁሉ አተ ትለያለህ እኔጃ ወይኔ አላህ ይጨምርልህ ለሠው ያለህ አክብሮት ልዬነህ አህሙዬ እማዬ ለዱአሺ አሚንንንን ያረብላለሚን 🤲ልጅቱደሞ ሥታምሪ ቆጅዬነች ፈገግታዋ ብቻ 💞
@Zedddddd-u5x
3 ай бұрын
አህሙ ወድማችን ታገባህ አይቀር ይችን ልጅ አግባ እናቷ እራሱ ደነኛ ይመስሉኛል ዱዓ አስተራረጓ መሻ አሏህ. እናማ በርታ በልጅቷ ላይ ለአተም ለልጆችህም ለወደፊቱ ሂወትህ ያማረ ይሆንልሃል ዲን ያለው ሰው ሁሉም ነገር ያማረ ይሆንለታል ሴት ልጅ ዲን ካላት ህዝቡ ሁሉ ይስተካከላል ሴት ልጅ ዲን ከለላት ህዝቡ ሁሉ የመጥፊያ ስበብ ትሆናለች
@ወታደር
4 ай бұрын
ዛሬ 1 ሺ 4መቶ ኮሜት ላይ ደረስኩ ቢረፍድም መኮመቴን አልተውም አህሙየ ምርጥ ልጂ ናት ተጣመሩ የማሚን ዱአ አሚን ብለናል❤❤❤
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉🎉
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ነይ እኔነ አንች እንጠመር ደምርኝ አገኘቹትን ሁለ ተጠመር እየለቹ በነገረችን ለይ ሰዉ ዉጨዊ ገፂተዉ ሰይሆን ምተየዉ የዉስጥ ዉበቱ ነዉ
@SelamYouTube-pw1cx
4 ай бұрын
አህሙ ባለበት እሩጨ ሞትኩ😂❤❤
@ኡሙሱመያ-ለ1የ
4 ай бұрын
ወደሽዋን ማለነው😂😂
@RukiKk-k3f
4 ай бұрын
እነራሱ
@Naima13Naima13
4 ай бұрын
እኔምወላሀ
@SeadaHassan-qy6pk
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ፈትያ
4 ай бұрын
ዎለሂ እኔም ሩጪና ማጠሁ😂😂
@dubaidubai793
4 ай бұрын
እህሙ ልጄቱ ቆጄ ነት ጠበቅ እረገህ ይዘት ደስ የምትል ልጄ ነት ጠበቅ እድርገት❤😂
@FhgdFhh
4 ай бұрын
የአጋጣሚ ነገር ይገርማል ከአላህ የተሠጠህ ስጦታ ሊሆን ይችላል የሁላችሁን መገናኘት የማጠቅም ያድረገው
21:34
መኪናውን ሰብሪያለው ግን ምንም ነገር አሎሰድኩም አለ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 5 М.
34:00
✈️ልቤን አስደነገጠችው||በጭራሽ ያልጠበኩትን ስጦት ሰጠችኝ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 217 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
33:00
✈️አህሙ ወደ ውጭ ሀገር ሊሰደድ ነው😱||ከባድ ውሳኔ ወሰነ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 99 М.
40:24
የማዳም ቅመምን ብር በላት😱
remu khan
Рет қаралды 124 М.
13:59
ሀሰንን ዛሬ አሳበድኩት😡😡
FIRDOS TUBE | ፍርዶስ ቱዩብ
Рет қаралды 19 М.
46:37
ኢክራም ስለ እኔ እንደዚህ ታስባለች….😌
Esam & Ekram
Рет қаралды 231 М.
13:13
የማይረሳ ጊዜ ሀይቅ ላይ አሳለፍን🥰
Sofi
Рет қаралды 32 М.
30:34
Jawar dandeettii Abiyi himee ummata kofalchiisuu fi Taayyeen kitaab Hingaabbu $doolara 1000 bitu
abdu mobilapp
Рет қаралды 12 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 7 М.
25:47
ሊደፍረኝ ነው ብዬ አሲዚሃለው😱|| ካላገባሄኝ ከሀዋሳ በሰላም አቶጣም
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 70 М.
26:18
ሶፊ አህሙን ተቀበለችው || አህሙ በጣም ተደሰተ
Sofi
Рет қаралды 94 М.
24:59
አህሙ ተቆጣት😱|| ነባ አለቀሰች🥺
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 110 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН