No video

እነኝህን (11)ህልሞች የሚያይ የለም ሲህር/ድግምት የተሰራበት ቢሆን እንጂ።

  Рет қаралды 107,756

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 606
@bookbook3118
@bookbook3118 Жыл бұрын
ሂያው እና ሀያል በሆናው ያፍጥረታ አለሙ ጌታ በሆነው ያነብሴ ጌታ በሆነው አላህ እጠበቃለሁ ከ11 ምንም ያለብኝም አለሀምዱሊላ
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 11 ай бұрын
እኔ እባብና ውሻ ጥቁሪ ከብቶች ስተኛ እየመጡ አያስተኙኝም
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 8 ай бұрын
​@@user-qb9mw2un2gአይዞሽ
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 8 ай бұрын
@@user-fy9bh2zy3p እሽ
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 5 ай бұрын
መሻአላህ
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz 3 ай бұрын
ወላሂነው እምላቹህ እመስጅድ እየሄድኩ እሰግዳለሁ አልሀምዱሊላህ ግን እመስጅድ ሂጀ ሳለመለስ ከተኛሁ ወላሂ ጥቁር ተልብማ በቃ ሁለት ሶስት እባብ ሁሌም ይመጣብኛል ሊነድፉኝ ሱሉ ግን በስቃይ እገላቸዋለሁ ሳልገል ነቅቸ አላውቅም ምንድነው ባአላህ
@Alehamdulillah
@Alehamdulillah 11 ай бұрын
የፍጥረታት ሁሉ ጌታ በሆነው በጌታየ በአላህ እጠበቃለው
@endrisseyd1707
@endrisseyd1707 4 ай бұрын
በአላህ እንጠበቃለን አኡዙቢላ
@user-kv9be3px6b
@user-kv9be3px6b 4 ай бұрын
በአላህ እጠበቃለሁ ከሱ በላሀ ማንም የለም
@SgBh-nh6pt
@SgBh-nh6pt 2 ай бұрын
በአላህ እንጠብቃለን አኡዚቢላ
@user-ew3ob8dp4h
@user-ew3ob8dp4h 3 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እስካሁን ከጠቀስካቸውስጥ አይቼ አላውቅም እናም ያአለማት የፍጥርታት ጌታ በሆነው አሁንም ወደፊትም በሱ ጠበቃለሁ🤲😥
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የዛሬ 2 አመት በፍት በሕልሜ እኛ እቤት ጀርባ በትልቅ ከፍታ ላይ በግንብ የተሰራ መስኪድ ሲሰራ አየሁ ነገር ግን መስኪዱ በሩ ገና እየተፈለፈለ ነበረ ማለት ድፍን ነበረ እና እዛው ቦታ ላ በየሁ በወሩ መስኪድ ተጀመረ ግን እዳትሰሩ ብለው ፖሊሶች ከለከሉ ብሆንም ግን ከብዙ ግርግር በኋላ ተሰራ አሁን በደንብ አገልግሎት እየሰጠነው አርሱ ይመስገን በጣም ደስ አለኝ
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 3 ай бұрын
Betam ntuh lb new yaleshi mare
@HAYkELMoHAMMED-op6dl
@HAYkELMoHAMMED-op6dl 2 ай бұрын
ማሻአላህ❤
@user-qz7df3lt4l
@user-qz7df3lt4l 2 ай бұрын
masha alla
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 2 ай бұрын
ሥለሚ ከቻልሽ
@user-tk3zi2lq5i
@user-tk3zi2lq5i Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayatyimam1472
@hayatyimam1472 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አስካሁን የለብኝም ወደፊትም በአላህ እጠብቃለሁ
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي Күн бұрын
ሱብሀን አላህ ጉድ ያለው እውቀት ነው ያለህ ትክክል ነህ እኔ ከጥቀስካቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በህልሜ አያለሁ እትዳር ውስጥ እደነበርኩ ካልተፈታሁ ብየ ኡኡ ስል ቤተሰብ እየደበደቡ ከባሌ ቤት ይመልሱኛል በመጨረሻም ፊቴን በጨርቅ ጠምጥሜ ገደል ልገባ ካልተፈታሁ ብየ እገደሉ መሀል ጉቶ አግዶኝ ሰው ደርሶብኝ አወጡኝ በዛው ተፈታሁ ባሌ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ሁለት ወልጀለታለሁ ከዛም ወድህ ሶስት አገባሁ ፈታሁ በጥቅሉ አራት ፈታሁ ሩቃም ሲቀራልኝ ከነሴትዩይቱ ያናግረኛል በመጠጥ ነው ያጠጣችኝ ግን አለቀቀኝም ስፈታ ማግባት እፈልጋለሁ ሳገባ ከባሌ እጣላለሁ ሲናገሩን እወድቃለሁ ሞቸ ነው የምነሳው ይጥለኛል 😢😢😢😢😢😢😢ድሞም በጣም ጥሩ ጥሩ ባል ነበር የማገባው ግን በነገ አገበግባቸዋለሁ 😢😢😢
@user-cn6hf8bl9z
@user-cn6hf8bl9z Жыл бұрын
አሏህ ከይር ጀዛቹሁን በሁለቱም ሀገር ይክፈላቹህ ከአምስት አመት በላይ በሰው ሀገር የተጫወተብኝ ሲህር አሏህ አንተን ሰበብ አርጎልኛል አሏህ በጄነት ይመንዳክ።ወንድም እህቶች የAbu Afnanን ደርስ ተከታተሉ ወሏህ አሏህ ለኔና ለመሰሎች ሰበብ አርጎልናል በተለያዩ ጉሩፖች ላይ ሼር እናርገው ለሌሎችም እህቶች እንድረስላቸው
@user-gm1hb8ye7f
@user-gm1hb8ye7f Жыл бұрын
የት ነው የማገኘው እህት ድረሽልኝ
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
​@@user-gm1hb8ye7f ንገራን
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
​@@user-gm1hb8ye7f የሲክር በለሽ አውርድ
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
​@@user-gm1hb8ye7f ቁጥሩ በሌሎች ቪድዖ ላይ አለ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
@@fetihani8811 ቁጥሩን ላኪልኝ ወዷ እህቴ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 3 ай бұрын
ጠባቂዬ አላህ ነው የሰው ልጅ ከተንኮል እና ከሸር አይርቅም እንዳው በራህመት እጠበቃለሁ።
@sususelam8015
@sususelam8015 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ ቀብር ለቀብር ነው ሲናውዘኚ የሚድረው ያ ኢላሂ ላኢላሀኢለሏህ አንተ ሱበሀነክ ኢ ነ ኩንቱን ሚ ነል ዟሊሚን
@sadasada7560
@sadasada7560 5 ай бұрын
ትክክል
@user-xi5si8zz9f
@user-xi5si8zz9f 3 ай бұрын
😢
@Doctor.zakir_dawah13
@Doctor.zakir_dawah13 Ай бұрын
Surah munafikun & surah al bakarh mata mata adamchi kenkef befit
@SemirapAbdu
@SemirapAbdu Ай бұрын
allah yetbkesh ehte😢😢
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi 21 күн бұрын
እኔም ቀብር ለቀብር ነዉ የሚያሳድረኝ የአላህህ አንተ አግዘን 😢😢
@GhdHhhd-qh3nt
@GhdHhhd-qh3nt Ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን አላህ ይጨምርለህ
@አልሃምዱሊላህ
@አልሃምዱሊላህ 2 ай бұрын
የአለማት ጌታበሆነዉ በአላህ ሡብሃነሆታአላ እጠበቃለሁ
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 Жыл бұрын
ያጀመአ እስኪ ዱአ አርጉልኝ በአላህ እኔ አለብኝ
@SemirapAbdu
@SemirapAbdu Ай бұрын
allah yetbkesh ehte😢
@HbHb234-sj1yw
@HbHb234-sj1yw 12 күн бұрын
Alah ytebkshi
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
በህልሜ ሁሌ ሀይድ አያለሁ በጣም የበዛብኝ ሲሆን ሁሌም በተደገሰጋሚ ለብዙ አመታት ሆነኝ ሁለተኛ ቤት ዉስጥ በጣም ቆሻ እነ ጊጥ እኔ እባብ ብቻ እነዚህ የሚያስጠሉ ፍሳቶች አያለሁ አብዛሀኛዉን ግዜ በህልሜ ያየሁትን ህልም ጧት መናገር አልችልም ይጠፋኛል ብቻ እኔ ድግምት እደለብኝም አዉቃለሁ 3 ግዜ አስቀርቻለሁ በጣም በሀይለኛዉ ህይወቴ ጨለማ ነበር በፊት አሁን አልሀምዱሊላህ ቀኑ ደስይላል በራሴም እቀራለሁ እሩቃ ወላሂ በፊት ቀኑ ጨለመሰ ነበር የሆነብኝ ህይወት ለኔ ባዶ ነበረች በአላህ ፍቃድ ከዛ አሁን ወጥቻለሁ ቢሆንም ገና ሲህሩ አለቀቀም አሁንም በራሴ ይዣለሁ መቅራት እሩቃ ሲሰለቸዉ ሲደክም ለቆ ይወጣል ኢሻ አላህ
@endrisseyd1707
@endrisseyd1707 4 ай бұрын
አወ ቀጥይ እህት
@seadajemal3924
@seadajemal3924 Жыл бұрын
የአላህ እረእኔ እየተጫወተብኝነዉ የደረገብኝንም ሠዉ ደጋሚዉንም እህልም እያየሁነዉ አላምንም በአድአላህ ብቻ ነዉ እያልኩ በጣምተጎዳሆ ሠረቸም ገንዘቤ መናሆነብኝ ትዳርም አልሣካልኝ አለ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ዱአ አድረጉልኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሩ ሩቃ ተጠቅማቹሃል
@shifaakhashan9673
@shifaakhashan9673 Жыл бұрын
አይዞሸ የኔእህት እኔም እንደ ችዉነነኝ አላህይረደን
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
ኧረ ያአላህ የኔና ያንቺ ተመሣሣይ ነው እኔ ደግሞ ልክ እንዳቺ ሰውየውንም አውቃዋለሁ ግን አላምንም እያልኩ ጎዳኝ ገንዘቤ አይባረክም😭😭😭😭😭😭ምን ይሻለኛል አንድ በለኝ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
@@abuafnan3577 ሩቃ ማለት ምን ማለት ነው ያኸዌ አላውቅም
@mozahsaif4108
@mozahsaif4108 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ
@fgguyhh1797
@fgguyhh1797 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አንተ ሀያል የሆንከው አላህ የ ሆይ አንተ ተሁሉም እስለቅቀኝ በህልሜ እኔ እባባ እንድሁም ሰው ተመስሎ በቀንም በለሊትም የመጣብኛል ግን አላህ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ብዙ ግዜ ሲህር ድግምት ይቀጥላል ግን እፈራለሁ ለመስማት እራሱ ትምርቱን አንደየ ነው የምሰማው ብቻ ኢላህ አንተ ሁነኝ
@user-kx6fe5vw8n
@user-kx6fe5vw8n 3 ай бұрын
እኔም እህቴ በቀንም በጨለማም ፍራት ፍራት ነውሚለኝ ምንይብቃኝ
@halimatube6731
@halimatube6731 11 ай бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጠብቀን ከ11አንዱንም አይቼ አላቅም አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን
@abumahir1835
@abumahir1835 Жыл бұрын
ያረቢ ብዙዎችን አይቻለሁ በቅርብ ያኔ ዋና የተባሉት አሉ አንተ አክሽፉ ሊ ያረብብ
@user-pf4pj2tp1j
@user-pf4pj2tp1j 2 ай бұрын
ኢላሂ እስተውዳእተክ ነብሲ ወአክዋቲ ወአክዋኒ ያረብ
@FatumaMoh
@FatumaMoh 4 күн бұрын
የፍጥረታት ጌታ በሆነዉ በአላህ እጠበቃለሁ
@TunuzaAbdela
@TunuzaAbdela 2 ай бұрын
አላህ ስራህን ይዉደድልህ ኢልሙንም ይጨምርልክ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
አሚን ባረከሏሁ ፊኩም
@abebuali
@abebuali 2 ай бұрын
አሰላማለይኩም ወድም እደት ነው በውስጥ ማናገር እምችለው​@@abuafnan3577
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ሠለላሁ ይሂ ወሠለም አልሀምዱለላህ እስካሁን ምንም የለብኝም ካሁን በአንድ አሏህ እጠበቃለሁ
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
ፈጣር ይጠብቅ ሁሉ ነው መቃብር ቦታ ነው ማየው ወንደማችን እናመስግናልን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@Zehabu.
@Zehabu. Жыл бұрын
አብሽር በአላህ በማመን ቁርዓን መቅራት ያብዙ
@jafarali1153
@jafarali1153 11 ай бұрын
የፍጥረተት አምለክ በሆነው ጌታ እጠበቀለሁ
@makaum4737
@makaum4737 Ай бұрын
ያጀመአ ሰለሙአለይኩምበአላህዱአአድርጉልኚከተጠቀሰውውስጥሁለቱንሁለትጊዜአይቻለሁ😢😢እናምሂወትለኔበጣምከባድነች😢😢ሳስብአለብኚእናሊላሂወኢናሊላህእራጆን
@ZeyibaEndris
@ZeyibaEndris 6 ай бұрын
እኔ እመቃብር ቦታ እራቁቴን ሁኘ አይቻለሁ ያረቢ አላህ ይጠብቀኝ
@user-uc9iv7tj8y
@user-uc9iv7tj8y Жыл бұрын
እኔ እባብ ያራሩጠኝ ነበር በተኛሁበት የሰዉ ቅርፅ ያለዉ ጥቁር ነገር ያንቀኝ ነበር እዛው ህልም ላይ ሆኜ ቁርአን እቀራለሁ ቀርቸ ስጨርስ ለቆኝ ይሄዳል ከእንቅልፍ እነቃለሁ ከዛ መታመም ጀመርኩ አሁን አልሃምዱሊላህ በሩቃ ተሽሎኛል
@aminayossef2831
@aminayossef2831 Жыл бұрын
እኔም እዳቺ ያመኛል
@aminayossef2831
@aminayossef2831 Жыл бұрын
የትነው ሩቅያ የቀሩልሽ
@user-uc9iv7tj8y
@user-uc9iv7tj8y Жыл бұрын
እኔ ክፍለሀገር ወሎ ኮቦልቻ ነኝ እዛ ነዉ የተቀራልኝ ሌላም ሀገር ሂጃለሁ የበለጠ የተሻለኝ ወግጂ ሸሆቹ ጋር ሂጄ ነዉ ለዉጥ ያገኘሁት ሩቃ ያደርጉልሻል
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
​@@user-uc9iv7tj8y ከንቦልቻ የት????
@TamBero-xx3xt
@TamBero-xx3xt Жыл бұрын
​@@user-ko8tf1kc3uወሎነው
@soydulIslam-ox8ve
@soydulIslam-ox8ve Жыл бұрын
ያአላህ፣እኔ፣ሁልግዜ፣መቃብርእባብም፣አያለሁ ያኢላሂ፣በእዝነትህ፣እርዳኚ፣
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
የአላህ ይህንን ነገር ስፈራው አላህ ይጠብቀን
@amanhussen7484
@amanhussen7484 Жыл бұрын
ስህር 18 አመት ሳይሞላኝ ፀጉሬን በልቶ ጨርሶ አሁን ጥርሴን ጀመረኝ። ብዙ ሩቃቤትም ቢዝነስ ተኮር ነው። ገንዘብ አይበረከትልኝም። ሁሌ ሞት እመኛሎ። ይጨንቀኛል።
@user-kq3ld3ql5q
@user-kq3ld3ql5q 11 ай бұрын
ሰብር አድርጊ በዱአና ሰበቡን ማድረስ እንዳትሰላቺ በየአንዷንዷ ስቃይ ከአላህ ሰዋብ ምንዳ አለሽ አብሽሪ ተስፋ መቁረጥን ነው ጠላቶች የምፈልጉት ተጠንቀቂ
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 3 ай бұрын
Allah yashirshi ihte Yet neshi
@user-kb4vw7pu4e
@user-kb4vw7pu4e 2 ай бұрын
😢😢😢ሶስቱን በህልሜ አይቻለሁ አደኛዉ ሁለቴ አይቻለሁ ኢላሂ አተ ጠብቀን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ኡሩቃ አዳሚጨ ነዉ የምተኛዉ ሁለም ከ አሁን በፍት ሠላም ነኝ የማየዉም ሂልም መልካም ነዉ አቢራት መስራት ብቻ አልቻልኩም በጣም ተጠራጠርኳት እንሻህ አልህ ከዝክ መከራ አላህ ይዉጣኝ እወጣለሁም ህልም አይቻለሁ እንሻህ አላህ
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe Ай бұрын
እኔ እባብና ጂብ አይቼ አውቃለሁ ግን ሲህር አይደለም ስለፈራሁ ነው ቀን በቪድዩ ስላየሁ ነው ከዛ ወላሂ አላሥተኛኝ ብሎ አልቅሻለሁ እራሱ። እወነቱግን ሙሉ እምነቴን አላህላይ አደረኩ እስቲክፋር እና ቁረአን ቀራሁ ለቀቀኝ አዳደየ ሲህር ባይሆንም ደጋግመን ካሠብንና ከፈራን በቅልፍ ይመጣል ጀዛካላህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 16 сағат бұрын
አሚን ያረብ
@አቲካየ
@አቲካየ 15 күн бұрын
አላህይጠብቀኚእጂ ዛሪ እዳየሁህልም ይሄን ቪደዮ አገኘሁት ወላደም ባፍ ባፍጫየ ደም ኧረ አላህየ ይጠብቀኚ 😢😢ጭራሽ በሰው ሀገር ያረብ አበዛዙራሱ መገን እኔ💔💔💔
@user-sg5dw3lz1t
@user-sg5dw3lz1t Жыл бұрын
እኔ በተደጋጋሚ የማየዉ ከመቃብር ቦታ እራሴን አገኘዋለሁ በቦታዉ ብዞ የሙታን አፅሞች አያለሁ ከዛ ለመወጣት ስሞክር ዙራየ በሾህና በማስፈሩ የሙታን አፅሞች እከበባለሁ ወላ በጣም ጨቆኛል አሁንማ ህልም ላለማየት ባልተኛ እመኛለሁ ግን አልችልም ህልም ፈርቶ አለመተኛት አይቻልም ዱአ አድርጉልኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
እሩቃ አስቀሪ እህቴ ቁርአን አዳምጭ ስትተኘ
@bint_mohammed
@bint_mohammed Жыл бұрын
የጧትና የማታ ዚክር እና ቁርአን መቅራት አትዘናጊ ያኡኽቲ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@user-sg5dw3lz1t
@user-sg5dw3lz1t Жыл бұрын
@@bint_mohammed امين يارب العلمين
@LeyleYoutube
@LeyleYoutube 11 ай бұрын
እኔግንሦላትካሣለፍኩ. ሲቃጀኝነወ. ወይባልተኛእላለሁ.
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
በ ሙካለፋ እጀን ሠጥቸ እገባለሁ እንጂ አብራያት መስራት አልቻልኩም በጣም ተጠራጠርኳት አረቢቷም እንብ አለች እረፍት ስላት አረ ምን ይሻለኛል አላህ መላ ይምታልኝ
@user-jt2yt6ji1o
@user-jt2yt6ji1o 23 күн бұрын
የአለማት ጠፋሪ በሆነዉ እጠቃለሁ ኡዙቢላህ ሚነሸይጧን እሮጅም
@user-qv1vl6dr1n
@user-qv1vl6dr1n Жыл бұрын
አሚን አሚን ሹክረን ኡስታዝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
ጀዛኩምላህኸይርን ኡስታዝ እኔ ስደት ከመጣሁ ቡሓላ እናትናአባቴ ተለያዩ ቤታችን ምስቅልቅል አለ 😢😢 እኔግንበህልሜ ጥቁር እባብ ረጂም ነውከእኛቤትጎረቤትበርአንስቶእኛ ቤት በር ድርስ ተጋድሞ አየሁ ከዛ ወደአገር ገብቼ ወደቤተስብ ቤት ልገባ ስፈልግ ጥቁርርር ያለች ሴትዬ ክላሽ የመሰለ ይዛ አትግቢም ትለኛለች 😢😢😢
@user-qq1yn9jz7t
@user-qq1yn9jz7t 8 күн бұрын
እኔ ወላሂ እባብ ጋ ነው የሚያሳድረኝ ያረብ ያአላህ ላኢላሀኢለላህ ከባብ ሳመልጥ ነው የማድረው
@yusufbadube
@yusufbadube 2 ай бұрын
S.A.W.may Allah protects us from evils people and black magic.
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
Ws Wr Wb Amen🤲, may Allah protect us
@user-md8uh9gl4r
@user-md8uh9gl4r 2 ай бұрын
ወላሂ❤ያልካቸዉን ግማሾችን አያለሁ ሡበሀነሏህ❤አላህ ወኪል❤ግን ከባድነዉ ❤ሲህር እንደተደረገብኝ እጠራጠርነበር❤አላህ ይጠብቀን ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uc9iv7tj8y
@user-uc9iv7tj8y Жыл бұрын
እኔ ትዳር ሊቆይልኝ አልቻለም ልጅም መዉለድ ፈልጌ ሁሌም ይወርድብኛል አንዱ እርግዝናየ እማ በ 9 ወሩ ሆዴ ዉስጥ ሙቶ በመከራ አላህ አተረፈኝ በአፍ እና በአፍንጫ የደም ጎርፍ እየፈሰሰኝ ወላሂ በሲሂር እና ቡዳ እንደኔ የተሰቃዬ በአላህ ፈቃድ ብዙ ደክሜ ነዉ የተሻለኝ አሁንም ትንሽ ምልክቶች ቢኖሩም
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
እህቴ አላህ ይሁንሽ ይሁነኝ እኔም ነኝ በትዳር በኩል እልም አልማለሁ ተፍሲር ሳስደርገው ሁሌም የተሠራብሽሽ አለ ሩቃ ቅሪ ወይም አስቀሪ ይሉኛል እኔም አላስቀራሁ አሁንም ከወር ወድህ ትዳሬ ተበላሼ 😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@Seadayemam-dr7ln እሩቃ አስቀሪ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
እሩቃ አስቀሩ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
@@user-ow3fj3dd9k እህት ስደት ነኝ በዛ ላይ ሰው የለኝም 😭
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 ай бұрын
እኔ በህልሜ ግቢው በድንጋይ የተገነባ እውስጡ ደግሞ በሳር የተሰሩ ብዛት ያላቼው ጎጆዎችን አያለሁ እግቢው ውስጥ ስመለከት ቀያይ ውሻዎችን አያለሁ ወንዝም አላቼው እዛ እግሬን ስታጠብ ይመስለኛል ሙሽሮች ታጅበው በወንዙመሀል ያልፋሉ ከመሀላቼው አንዱ ኮቴን እጠቢልኝ ይለኛል ጥቁር ሱፍነው አጥቤ እሰጠዋለው አመሰግናለው ብሎኝ እግሩን ታጥቦ ይሄዳል በተደጋጋሚ ይሄንን ሰፈር እጎበኛለሁ እኔጃያረቢ አንተ ጠብቀን
@Sofiya-ys2nq
@Sofiya-ys2nq 2 ай бұрын
አላ፣እድሜክን፣ያርዝምልክ
@Golf8417
@Golf8417 11 ай бұрын
አንዳንዴ ምን እንዳምያበራኝ በለስተዉስም ግን አለሃምዱሊላህ ምያበራኝ ነገር ከመሬት ሆኖ እኔ ከላይ ነበራ ምበራዉ ወላህ አላህ ክንፍ ያረጋኛል በእግር የሮጥኩትን ሰዓት አለስተዉስም። አለሃምዱሊላህ❤
@neimabintabuyasin5835
@neimabintabuyasin5835 11 ай бұрын
😢inem bezuu gizee yagatmegnal yemabrar ina sew yemyabariregn nager
@neimaMohammed-fz3xy
@neimaMohammed-fz3xy Жыл бұрын
አሱላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ እኔ እባብ በተደጋጋሚ ሰውነቲ ሁሉ ሲገባ ብዙ ቀን ያጨናንቀኛል ግን ህመም የለብኝም አያመኝምአንዳዴ ግን ያስለቅሰኛል ከባሌ ጋር ሰላም የለኝም እቃ ቤት ሄድኩ አስጮኸኝ ግን አለቀቀኝም
@HasmaAhmdan
@HasmaAhmdan 6 күн бұрын
Jzakle alhmdli menme ylbethme alhe eso tweklto balhe
@toybakediryoutube1104
@toybakediryoutube1104 Жыл бұрын
😢😢😢ትክክል ወላሂ እኔም መቃብር ቦታ ሂጀ እያዳለጠኝ የአስራስድስት አመት የሚያክል ልጅ ጀነዛውን እያገላበጠ በብርድስት አርጉ አሙቆ መልሶ እየቀበር አሳይቶኛል ከዛ ያንን አልፊ ደሞ ትልቅ ሜዳ ህጄ ወደቤቴ መልሸ የሚሄድ መሰለኝ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ወድማቺን ጄዛክ አላህ ኳይር
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
ماشاءالله🌷እሰኪበዱአ እረዱኝ ጀመአ እኔም ባለ ቤተም ታማሚነን
@user-fy1tt9kp9u
@user-fy1tt9kp9u 9 ай бұрын
የአላህ😢😢😢😢እኔሁለየእባብነዉየማየዉ😢😢😢
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ዱአ ነዉ ግን እንሻህ አላህ ከዚክ መከራ እወጣለሁ ህልም አይቻለሁ ዉሠጃት ብላት ደግሞ የተከፈለዉ ብር አለ ትወቅሠኛለች እኔንም አትለቀኝም እረፍት ታስቸግረኛለች አረቢቷ ሙካለፋ እጀን እሠጣለሁ እንጂ መላ አጣሁ
@zahara4564
@zahara4564 Жыл бұрын
እኔ እባቡን በልቼው እባቡን ለመትፋት ስሞክር ደም እተፋለሁ በመጀመሪያ ቀን እሄን አየሁ በሌላ ቀን እባቡን አጠገቤ አየሁት ያአላህ ዱአ አርጉልኝ
@user-uc9iv7tj8y
@user-uc9iv7tj8y Жыл бұрын
ሩቃ አድርጊ ወላሂ ሳናዉቀዉ ሰዉነታችን ላይ ይቆይና መጥፎ በሽታ ነዉ የሚሆንብን ማበድም መሞት አለዉ ሲሂር ያገኘዉ ሰዉ እኔ ሲቀራብኝ 3 ሲሂር እና ቡዳ ነበረብኝ እንደጅብ ነበር ሁለት ወር ያስጮህኝ አሁን አልሃምዱሊላህ
@user-cu5rc8id3f
@user-cu5rc8id3f Жыл бұрын
ሲሒር ማለት ምንድን ነዉ
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
​@@user-uc9iv7tj8y በምን ዳንሽ እህት እስኪ መልሽልኝ እኔም እየተሰቃየሁ ነው????
@endrismengstu9050
@endrismengstu9050 Жыл бұрын
በህልም ማመን ክልክልነው ያ እብነ አደም እንጠንቀቅ እንዳንሳሳት
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Borwna new agerk?
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Iza yemfelgew sew ale
@karimamuhammed5592
@karimamuhammed5592 Күн бұрын
ካልካቸው 3አይቻለሁ ግን አላህ ታላቅ ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Күн бұрын
አብሽሩ በጥዋት እና በማታ ዝክር ተበራቱ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ እኔወላሂ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም ሶስት ነገሮች በኔላይ በተደጋጋሚ በህልሜ ይመላለሳሉ እነሱም 1 ቀብር ዉስጥ እራሴን አገኘዋለሁ በተደጋጋሚ 2 ጥቁርዉሻ በተደጋጋሚ ያሯሩጠኛል ግን አይበላኝም እገለዋለሁ 3 በህልሜ ልብሴ በደም ተበላሽቶ አየዋለሁ በፔረድ ደም ብቻ ዱአእ አድርጉልኝ ያጀመአ
@ኢክራምእንድራሰ
@ኢክራምእንድራሰ Ай бұрын
አልሀምዱሊላ ከነዚህሁሉምንም የለብጭ ግንዝብሎጭቀትያስጨንቀኝል እስቲ ዱአአራጉልኝ
@saedaHussen
@saedaHussen 9 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
ወላሂ በተደጋጋሚ መቃብር አያለሁ ቦታውንም አውቀዋለሁ አላህ ሆይ በእዝነትህ አንተ ጠብቀኝ ያረብ
@አሊያ
@አሊያ 9 ай бұрын
እኔም ቀብር ጋቆሜ አይቻለሁ ቦታውን አላቅም
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 ай бұрын
የአላህ ምን ጉድ ነው አላህ ይጠብቀን ሰሙን እራሱ ስፈራው
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
የህነን ሁሉ አይቸ ጨኛየጋር እንጣላለን ሱባሀን አላህ
@Fateeha-dy5ku
@Fateeha-dy5ku 10 ай бұрын
እንደኔ😢
@tasnunasir1
@tasnunasir1 Жыл бұрын
ወዮኔ እኔኮ በ ሕልሜ ሐይድ እና በጣም ትልቅ እባብ አያለው ግን አልፎ አልፎ ነው😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሪ በዒባዳሽ ጠንክሪ ስተኚ በውዱ ተኚ
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir Жыл бұрын
B allah dua argulung
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir Жыл бұрын
Matkem falglew
@FerihaShafi
@FerihaShafi 2 ай бұрын
Ustaz Allah keyr jezakn yikfelk enamesegnalen . ene qijet betam eyaschegeregn new . mn laderg
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
አሚን ስተኙ ውዱ አርጋቹ ሱና ሰግዳቹ ዱዓ አርጋቹ ተኙ
@HgghYtg
@HgghYtg 3 сағат бұрын
አይድላይሁኘ አንዳደየ አያለሁ በህልሜ
@user-qt4fs6sh7n
@user-qt4fs6sh7n Ай бұрын
Subhan Allah 3 aynte aychalhu hulwochem tedgagame new yayhuwachew Allah hyrwn yeshalgne Allah yansalgne yarb
@GemilaKedir-rc7cu
@GemilaKedir-rc7cu 11 ай бұрын
እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን በብዛት ሀገር ቤት ያለን የቀብር ቦታ በብዛት በህልሜ በተለያየ ቦታ ስዞር ነው የማየሁ በጣም ብዙ ግዜ ነው
@medinay3712
@medinay3712 11 ай бұрын
እኔም እንችው ነኝ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 11 ай бұрын
እኔም ነኝወላሂ😢😢
@juushow7460
@juushow7460 Жыл бұрын
ኡሰታዜ የፍራኡን አገር ነው ያለውት አላህ ይጠብቀኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሩ በዓባዳቹህ ጠንካራ ሁኑ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@abuafnan3577 እኔ ባሌ 1 ወንድ ልጅ ወልጄየ ፈታኝ ከዛ ሌላ ባል አገባሁ 2 ልጅ ወለድኩ ይኸኛው ባሌ ምርጥ ሰው ነው ግን እኔ ያንኛው ይናፍቀኛል ሁል ጊዜ ከአሱር ብሀላ በጣም አለቅሳለሁ በጣም እያለቀስኩ ይኸው 8 አመቴየ ይኸኛው ባሌ ሰው አይመስኝም ከመጣን በላይ እየናፈቀኝ አለውሳለሁ በጣም በድሎኛል ግን እኔ በደሉ ምንም አይታየኝ ወላሂ አሁንስ ከማልቄየ ብዛየት አይኔንን ላጣ ነው ምግብ አልበላም ተሰቃየሁ
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s Жыл бұрын
@@aminamohammed3808 አላህ ይርዳሽሩቃ ታይው አያስታውቅም ሰበቡን አድርሽ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 16 сағат бұрын
صل الله عليه وسلم
@Momena-zd1um
@Momena-zd1um 3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከቱ አይተሕ እንዳታልፈው በጣም የምወደው ባል ነበረኝ አሞኝ ለሕክምና እሱ ቤቴሠብ ጋ ሔድን ከዛም ተመለሥን ተመልሰን ግን አብረን መኖር አልቻልንም ተፋታን ድጋሜ ሌላባል አገባሑ አሑንም ትዳሪ ፈርሧል የመጀመራ ባሌን በጣም እወደዋለሑ አሑንም እናዋራለን የምትላቸውን ሕልሞች በተደጋጋሚ አያቸዋለሑ ጥቁር እባብ የተቆጣጠሩ ነገሮች አሑን በቅርቡ ያየሑትን ሕልም ልገርሕ አብረን ቁጭ ብለን እያዋራን ነበር ከዛ ካሣለፍናቸው ነገሮች አንዱላይ ተጣላን ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅርታ ማረግ እየፈለኩኝ እኔግን የሖነ ቦታ ሒጄ ማልቀስ ፈለኩ ግን ሑሉም ቦታ መቃብር ነበር ጅብ ቆሻሻ ቦታዎች በተለይ እባብ ከደረሰሕ መልስልኝ
@tube-xo4on
@tube-xo4on 4 ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ እባብ አያለሁ እደዉም ትላልቅ ዘዶ ዉስጤ በፍራት ተሞላ የሆን ስሰማ ያረቢ የአላህ አተ ጠብቀኚ😢😢😢
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 12 күн бұрын
እኔራሱ❤ወላሂ
@esmaelhayru4688
@esmaelhayru4688 2 ай бұрын
በተደጋጋሚ ስትል ደስ አለኝ::አንድ ቀን ብቻ ሁለቱን አይቻለው
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 7 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍👍
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 11 ай бұрын
እኔ አስቀራሁ የሆነ ሰውነቴን ብርድ ብርድ ዉርር ብሎኝ ዝም አለ ሲቀራ ሆዴን ባሰኝ አለቀስኩኝ በህልሜ እባብ ሲመጣብኝ በየከለሩ ብዙግዜ እገላለሁ አንድትልቅየ እቤታችን ስር ብዙግዜ እየወጣ ዘንዶነው እሱን ግንጉርጏድ ብዙ ሴት ልጆች ሊገቡሲሉ ሩጬ አድናቼዋለሁ ዝናብ በረዶ አያለሁ ቀብር ወላሂ ተቆፍሮ አያለሁ በዛም ላይ እሄዳለሁ ልገድለውብየ አልገደልኩትም ግመል ዘብቼ ውሻ ድመትጋ ሲያስፈራሩኝ ነውእማድረው ከዛም ፈጅር እና አሱርላይ ከተኛሁ ገናሳይወስደኝ እንቅልፍ የሆነ ነገርይመጣና ጫን ይለኛል ውስጤ ያውቃል ሲሄድ ይለቀኛል የማላውቃቼው ወንዶችጋ በህልሜ ሲደፍሩኝ እርያለሁ ምን ላድርግ ደጋግሜ ላስቀራ ወይ ሩቃ ቀርቼ ከተኛሁ ይመጣብኛል ጭንቅነውእምለው
@huae9457
@huae9457 Жыл бұрын
አሠለሙአለይኩም😢 የኔሥተገጥሞይብስል እኳንተኝቸ ቁጭብየቢሆንእማላየውየለም7ተኛ አመቴ ህመምላይነኝ አልሀምዱሊላሂ በህክምናምየለ😭😭😭ውስጤተጎዳአልቻልኩም
@SaniYour
@SaniYour 5 ай бұрын
እሽ ይቅርታ ወድም መፍትሄው ምድነው መልስልን ለቤትህ አድስነኝ ማሻአላህ ትምርትህ ከነመፍትሄው መሆን አለበት
@user-dk2dg4ue4b
@user-dk2dg4ue4b Ай бұрын
ያኢላሂ፡አንተ፡ጠብቀን፡ያረብ፡ያረብ፡ያረብብብብብብ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
አዉ አንድት ሃበሻዊ አምጥቸ እስራ ቦታየ ቁጡርጡር እያረገች ክፍሌ ታስቀምጣለች ምንድነዉ ስላት ጠበል ነዉ ትለኛለች ያ ብቻ አዴለም ሶፍት ላይ የ ሆነ ቀይ እና ጡቁር ቀብታ የሚኝታ ጠረፐሳየ ላይ ታስቀምጣለች
@hayatrak1238
@hayatrak1238 11 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abebuali
@abebuali 2 ай бұрын
እኔ አያቴ 9 አመቶ አንድ ጎኖ አይሰራም አትቀሳቀስም ይህን ሁሉ ግን በህሎማ ታየለች ቀብር ሀብቶች ፍየሎቹ አሀያወች ስትል ነው እምታድረው እደት ነው ህክምና ማገኝት እምትችለው
@AbdrezakNase
@AbdrezakNase 5 ай бұрын
አለህ እድሜህን የቁየዉ መሸአለህ
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 11 ай бұрын
በተደጋጋሚ ከቤጤወች ጋር አድራለሁ በህልሜ ይደፍሩኛል ዛሬ እራሱ እኔ እሰው ሀገር ነው ያለሁት
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 11 ай бұрын
@user-wg7qn6zp4y ጀዛኩላህ ኸይር ግን የት አገኛለሁ እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ
@ekramhab6393
@ekramhab6393 11 ай бұрын
setetegni wdu argesh kza fatiha, ayatulkursi, suratul Nas, felk, ihlas 3 gze krtesh tegni selatshn bseatu sgji
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 11 ай бұрын
@user-wg7qn6zp4y በአረብኛ ስሙን
@mrvip2706
@mrvip2706 11 ай бұрын
​@@user-uh4zb7ip9yአለ እኮ
@semutube3533
@semutube3533 11 ай бұрын
@@user-uh4zb7ip9y ብዙ ቦታ አለ እህቴ አጣር ቦታወች ላይ ቅመማ ቅመም ከሚሸጥበት ቦታ አለ
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 2 ай бұрын
አረ ኡኡ በአላህ እንጠበቃለንጂ ግማሹን አይቻለሁ በተለይ ሀይድ ሁኔ ሰወችፊት እንዳለ ጭምልቅልቅብየ ስሸማቀቅ ያየሁት 🤣🤣 ሱበሀን አላህ
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev Ай бұрын
አላህይጠብቀንጀዛክላህ
@user-bm6sx3sk4v
@user-bm6sx3sk4v 8 ай бұрын
ጀዘከለህ
@Nùh4424
@Nùh4424 11 ай бұрын
እኔ ህልሜ ሁላ መቃብር ነው ይህን ኮሜንት ሰዎች ብዙ ሆነው ወደ መቃብር ቦታ ጀናዛ ተሸክመው ሲሄዱ ሲቀብሩ በቃ ብዙ ጊዜ ህልሜ መቃብር ላይ ነው ባለፈውም ቀብሩን ሲቆፍሩት ውሃ ይወጣዋል ከዛን እንጨት ይደረድሩ እና ሽንት ቤት ነገር ይሰሩበታል እኔን ነይ ይሉኝ እና እዛ ቦታ ላይ እቆማለሁ ። ግን ይህን ህልም ሳይ ሳይ መቃብሩን አውቀዋለሁ የትውልድ ቦታይ ላይ ነው ግን ህልሙን ሰይ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ዙርያውን ነው የሚያሳየኝ እራስ ህመም ቢያንስ 14 አመት ሆነኝ ሆዴን ደሞ 16 አመት በላይ ህክምና ስሄድ ጨጎራ አንጀት ቁስለት ይላሉ ሆዴ በጣም ያብጣል ይነፋል ራሴን ሲያመኝ ከአስር ይጀምር እና እስከ ምሽቱ 3ወይም 4 ሰዓት ድረስ ይቆያል ድብርት ጭንቀት ከሰው ጋ መቀላቀል አልወድ ምን እንደሚያስጨንቀኝ ሳላው በጭንቀት ልፈነዳ እደርሳለሁ ከቤተሰብ የተለየሁት በ2001 ነው በስልክም ሳገኛቸው እናደዳለሁ ምንም ደስታ አይሰማኝም የትውልድ ሰፈሬን አልወድም ከሰዎቹም ጋ መገናኘት አልወድም እንኳን በአካል በስልክም ቢሆን ከሰው በታች እንደ ሆንኩኝ ይሰማኛል ህመሜም ህልሜም ብዙ ነው እግሬንም ያመኛል ያብጣል ይደነዝዘኛል ያቃጥለኛል ከምፅፍበት ከአንድ ቀን በፊትም ያየሁት ህልም ነው በዚሁ ሳምንት የተቋጠረ ነገር የሆነ ወንድ ይሰጠኛል ስከፍተው ትንሽ ናት ግን ሂና ትመስላለች እኔ ቢስሚላህ ቢስሚላህ ስል አየሁ ጥቁር እባብ ይነክሰኛል
@kfg5028
@kfg5028 11 ай бұрын
ሱረቱል በቀራን በየቀኑ ቅሪ መቅራት የማትችይ ከሆነ በስልክሽ ከፍተሽ አዳምጭ ሱረቱል በቀራን በተደጋጋሚ በየቀኑ ስትቀሪ ወይም ስታዳምጭ ስህር ካለብስሽ ሊጨንቅሽ ፍርሀትሊሰማሽ ይችላል ወይም የህመም ስሜት ሊሰማሽ ይችላል ሱረቱል በቀራን መቅራቱን አታቋርጭው ወይም በስልክሽ ከሆነ የምትሰሚው ደንግጠሽ አታቋርጭው ሁሌም ቅሪው ኢንሻአሏህ በሂደት ህመሙም ጭንቀቱም ይተውሻል የሩቃ አያወችን እየቀራሽ ለራስሽ እሩቃ አድርጊ በቻልሽው መጠን ያለ ውዱ አትቀመጭ ሶላትሽን በሰአቱ ስገጂ የጧት እና የማታ አዝካሮችን በሰእቱ በይ በቻልሽው መጠን ዚክር አድርጊ ከፈጅር. በፊት ቀደም ብለሽ ተነስተሽ ረከአተይን ሰግደሽ አሏህ ከዚህ በሽታ እንዲያድንሽ ዱአ አድርጊ ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ይሻልሻል አሏህ ያሽርሽ ብዙ ሰወች እንደዚህ አድርገው በአሏህ ፍቃድ ተሽሏቸዋል
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወድሚዋ በአላህ ብየሀለው የአይነጥላ መድሀሊት አይነጥላ ትሰቃየው በድአህም እሰበኝ ይለሁት እሰው አገር ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሪ ሩቃ ህክምና ወስዳቹ ተውቃላቹ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Жыл бұрын
@@abuafnan3577 ወድምአልትወኝም አደየሙክራለው አገርቤት እይለው ቁርአንም አዳምጣለው አሁን ሀይራት አመቴነው ሊትይስጭንቀኝል ሽንቴን እስከምሽናድርስ ወድም ትርዳኝለህብየ አስባለው መፍቴሂ ካለህ
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 11 ай бұрын
አረዱአ አድርጉልኝ ያረብብብ ወላሂ እባብ አይቼ ያረቢ አላህሆይእዝነትህ
@user-im1ls7io1j
@user-im1ls7io1j Жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@sooksook5163
@sooksook5163 Жыл бұрын
ሀኪቤት ሒዳችሁ መፍተሔ ከለለዉ እዲሁም ድገተኛ ለሊት መቃት የሜሥፈራራነገር ማየት በመናም እዲሁም ድገት ሶላት ሰአት ሢደርሰ እቀልፍ መጣል ካለ ድብርት ደረሶመከፋት ጦትሥትነሡ ደርሶ ምክንያቱን ሳያዉቁ መከፋት መጨናነቅ ፃቫይ መቀያየር ዝምተኛ የነበረዉ መቀልቀል ምላሣም መሖን በዲን መቀንስ ሦላት ሢደርስ ስራ መያዝ ወዘተ ከኔ ሥላለ
@user-dj3rh4xl2c
@user-dj3rh4xl2c Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም በቅድሚያ ጀዛኩም አላህ በመቀጠል ሆዴ ይነፋል ቀኝ እግሬ እሰከ ወገቤ ያመኛል ሶላት ሰቆም ያሰፊሺገኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ቆየባቹ ይህ ነገር
@NuorAhmd
@NuorAhmd 11 ай бұрын
አረ እኔ ሶላት ስሰግድ በጣም ያስፍሽገኛል አይኔን ይበላኛል ያቃጥለኛል እባየ ይመጣል ዝብሎ ለሊት እቅልፍ የለኝ
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ነገሮች ሁሉ አልሳካ አሉኝ ያደረገችብኝ ሴት እስከመቼም እንደማላገባ ለብዙ ሰዉ ታወራለች እሷ የሄደችበት አልሄድም አላህ ይጠብቀኝ የተባሉት ህልሞችን አይቻለሁ ምን ይሻለኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
0996530863
@user-dk2dg4ue4b
@user-dk2dg4ue4b Ай бұрын
ቢስሚላህ፡ተወከልቱ፡አለሏህ፡ወላ፡ሀውላ፡ወላ፡ቁወተ፡ኢላቢላህ
@saifsaeed505
@saifsaeed505 Жыл бұрын
ሽኩራን ኡስታዝ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ከዛም በጣም ተጠራጠርኳት እና ሩቃ በየ ቀኑ አረጋለሁ ጦንቋይ እንዳትሆን በጣም አጠራጠረችኝ የ ኩንቱራቷን ብር ደግሞ 3 ሺ ዶላር በግድ እኔ ነኝ ያስከፈልኳት አረቧን ደህና ልጅ ናት ብየ
@hassenasfaw354
@hassenasfaw354 Жыл бұрын
እኔ ማላየው ጉድ ምናለ ስራዬ ሁሉ ህልም ማየት ነው
@SemirapAbdu
@SemirapAbdu Ай бұрын
ene merz seteta aychalew sew bet betam tameme nber alhamdulillah hememubkensolyal bezu gize gen enezin sewoch behlme ayachewalew😢
@user-wk7zg8wp6u
@user-wk7zg8wp6u Жыл бұрын
እኔም ገንዜቤ በረካ እንዳደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እሩቃ ያስፈልገኛል ቅዥት አይሉት ህልም ስባክን ነው እማድረው
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እሰራለሁ የት እንደሚገባ አላውቅም ምንም በረካየለውም እስኪ አሏህ በረካ ያድርግልን
@ZenedechiYimer
@ZenedechiYimer 11 ай бұрын
እኔም እደዛው አላህ ይፍርጀን ያጀመአ ያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
ጀዛክሏህ ኸይር
@user-rp6gw4iz8z
@user-rp6gw4iz8z 8 ай бұрын
ብዙሀኑን መቃብር በተደጋጋሚ አያለሁ በህልም መብረር ምድነው
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
19:57
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 62 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 949 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 117 МЛН
በጭራሽ ለማንም  ሰው መናገር የሌለብን ህልሞች
12:51
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 48 М.
ህልምና ቅዠትን እንዴት እንለይ ሀዲሱ ምን ይላል?
33:03
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 16 М.
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
ሲሂር (ድግምት) ሲከሽፍ የምታያቸው 7ህልሞች
7:35
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 34 М.
ለሳዳት አድርሱለት
26:03
Sadat Kemal
Рет қаралды 51 М.