የራስ ምታት ሲህር
6:37
Пікірлер
@Kemila-o8h
@Kemila-o8h 17 минут бұрын
😅😅😅😅ያአላህገራሚነው
@HgghYtg
@HgghYtg 3 сағат бұрын
አይድላይሁኘ አንዳደየ አያለሁ በህልሜ
@بنلنبتلتلنلن
@بنلنبتلتلنلن 4 сағат бұрын
ጀዛኩም ላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ ለኛም አላህ መዳኒት ያርግልን ያረብ የሴጣን መጫወቻ አታርገን ያረብብብ
@SefuabdelaAbdelasefu
@SefuabdelaAbdelasefu 5 сағат бұрын
በአላህ እነነኝ እንደዝ ሆንክ ዱአ አርጉልኝ
@user-fl4nh5hh5u
@user-fl4nh5hh5u 5 сағат бұрын
አላህይረሀምህ
@user-fo6jx1pv1n
@user-fo6jx1pv1n 6 сағат бұрын
ለራሱ,መድሀኒት,መፈለግ,ሀራም,ነዉ,የጨነቀዉ,ብዙ,ያረጋል
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 8 сағат бұрын
صل الله عليه وسلم
@uthg7338
@uthg7338 11 сағат бұрын
ሱብሀን❤❤😢አላህ😢😢❤❤❤አላህይጠብቀን❤ያረብብ
@FetyaAhmed-jm4rj
@FetyaAhmed-jm4rj 11 сағат бұрын
አሚን
@مينينينين
@مينينينين 11 сағат бұрын
ዱአርጉልኚ በሰዉ እዳተዉጨ እየዋኘሁነዉ 2አመቴ በሰገዘብ እሰራለሁ አልከፍልም አድአደጋ ይፈጠራል ላዛአረጋለሁ ደሞኢሸአላ አሁን እከፍላለሁ እላለሁ አይሳክልኚም እየተጨመረብኚነዉእጂ አይቀንስም አሁደሞ ደመወዜም አነስተኛነዉ ላብድ ትንሺ ቀርቶኛል ሰማኑንማ ሳላብዱ አልቀርም በዱአ እዳረሱኚ😢😢😢😢😢😢😢 አረኡኡኡኡኡኡኡኡ
@مينينينين
@مينينينين 11 сағат бұрын
አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ
@مينينينين
@مينينينين 11 сағат бұрын
አላህ ያሺራቹህ እደዉ ማነዉጤነኛዉ ኢላሂ በተለይ በስደት ያለን አላህ ይዘንልን ቁረአን የሰዉልይ መዳኒትነዉ ዱአርጉ ስገዱ ሱናጡሙ ዚክር አብዙ መጥፍ ግደኛ አትቅረቡ የናትና የባቴን ሀቅ እንጠብቅ የትሞቺን ዳብሱ ሚሲኪን እሩዱ ወላሂ ግዘብ የዘትናል ማጣትም ማገኘትም ፊትኔነዉ አላህ ጡሩ ባሮቹያርገን
@medinahasen-c3o
@medinahasen-c3o 13 сағат бұрын
امن يرب ودمو جزكمحيرن
@HalimaWalle
@HalimaWalle 14 сағат бұрын
እናመፍትሄውምድነው እረበአላህ
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o 14 сағат бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o 14 сағат бұрын
አላህ ይጠብቀን
@مينينينين
@مينينينين 14 сағат бұрын
አሰላ ሙአለይኩም ኡስታዝ በርግጥም አላህ ቁረአን ለሰዉልይ መደሀኒት መሆኑን በድብ ገልጦልናል አልሀምዱሊላህ ድነሊስላም ማለት የፈለኩት አደት አድሰእራሱን ያክማል እሩቂያም ልቀራላቹህ እየተባለ ስትልይ ብቻዋን አድወድጋር መቀመጥ ከባድ ወጀልንዉ አይፈቀድም እናም አሁን መሰለን ኩትራት የሚሰሩ በጠለብ መዉጣት የማይቹሉ አሉ ቁጥርም አስቀምጣቹሀል እደት መታከም ይቻላል በስደት ለሚሰቃዩ መፍተሂ ሹክየበሉን ጀዛከላከይር
@abuafnan3577
@abuafnan3577 9 сағат бұрын
የሚሰማቸውን ስሜት በውስጥ በቴሌግራም ከነገሩኝ መጠቀም ያለባቸውን የቁርአን ኣያና መመጠቀም ያለባቸውን መድሀኒት ንግራቹሃለው እንሻአሏህ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 16 сағат бұрын
አሚን ያረብ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 16 сағат бұрын
صل الله عليه وسلم
@FathimaRmh
@FathimaRmh 17 сағат бұрын
ጀዛከአላህውስታዝ
@HikmaMujin
@HikmaMujin Күн бұрын
Alahu akbar
@userasd5115
@userasd5115 Күн бұрын
አሚንንንንንን😢😢😢😢
@user-fo6jx1pv1n
@user-fo6jx1pv1n Күн бұрын
ረሱል,ሱላህ,ወሰለም❤❤❤❤❤ያሀቢቢ,ያቀልቢ,ያሩሂ,ሸፈአየ,ነገ,በአኬራ❤❤❤
@user-fo6jx1pv1n
@user-fo6jx1pv1n Күн бұрын
ወላሂ,ያብዘሀኛዉ,ሰዉ,ህይወት,የተበላሸዉ,በሲህር,ነዉ,አለህ,ያሽረን❤❤❤❤ያረብ
@fewzanAbdurezak
@fewzanAbdurezak Күн бұрын
Gezákelahu heyren
@YisakeAbedu
@YisakeAbedu Күн бұрын
ጀዛኩምላህ፡ኸይር
@SefuabdelaAbdelasefu
@SefuabdelaAbdelasefu Күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ከሳህሮች ከሁሉም
@Mohamedkiar-dn7rf
@Mohamedkiar-dn7rf Күн бұрын
ጠንቃይ፡ ሳሒር ደብተራ ፡ ልዩነታቸው ምንድነው
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Күн бұрын
ያርብ አላህ ይጠብቀን እኛ ሀገር እንካን ብዙም የለ ግን ውስጥ ለውስጥ አንዳንድ አሉ ድግምት እሚያደርጉ
@user-kd9hn9jg7f
@user-kd9hn9jg7f Күн бұрын
ሱብሀን አላህ የናቴና ያባቴ ኑሮ አይይይይይይይ አሁንማ 8 ልጅ ወልደዉ ያለምንም ምክንያት ተለያዩብኝ ተሰቃይተን ተሰቃይተን አደግን ብቻ አልሀምዱሊላሂ 😢😢😢
@user-fi1ql7du2p
@user-fi1ql7du2p Күн бұрын
አሚን ።አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@nurAhemd-h8q
@nurAhemd-h8q Күн бұрын
ለአስራ፡ስምት፡አመት፡ሙሉ፡በመከራተት፡ብቻ፡፡በቤት፡መበጥበጥ፡የምኖር፡በልጅና፡ሴትባለቤቴ፡በጤና፡መረበሽ፡የምኖር፡
@zm5638
@zm5638 Күн бұрын
ወድም ጀዛካላህ ኸይረን እኔ ሩቃ ሳስደርግ ደፍጦ ዝም አለ ዋገምት ስደረግ ግን የደፈጠውን ነካው መሰል ሲቀራብኝ ያስለቅሰኛል ያንከኛል ግን ሊለቀኝ አልቻለም እስኪ የሚፈራና የማይፈራ ጀን ወይም ድግምት አለዴ መልስልኝ
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي Күн бұрын
ሱብሀን አላህ ጉድ ያለው እውቀት ነው ያለህ ትክክል ነህ እኔ ከጥቀስካቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በህልሜ አያለሁ እትዳር ውስጥ እደነበርኩ ካልተፈታሁ ብየ ኡኡ ስል ቤተሰብ እየደበደቡ ከባሌ ቤት ይመልሱኛል በመጨረሻም ፊቴን በጨርቅ ጠምጥሜ ገደል ልገባ ካልተፈታሁ ብየ እገደሉ መሀል ጉቶ አግዶኝ ሰው ደርሶብኝ አወጡኝ በዛው ተፈታሁ ባሌ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ሁለት ወልጀለታለሁ ከዛም ወድህ ሶስት አገባሁ ፈታሁ በጥቅሉ አራት ፈታሁ ሩቃም ሲቀራልኝ ከነሴትዩይቱ ያናግረኛል በመጠጥ ነው ያጠጣችኝ ግን አለቀቀኝም ስፈታ ማግባት እፈልጋለሁ ሳገባ ከባሌ እጣላለሁ ሲናገሩን እወድቃለሁ ሞቸ ነው የምነሳው ይጥለኛል 😢😢😢😢😢😢😢ድሞም በጣም ጥሩ ጥሩ ባል ነበር የማገባው ግን በነገ አገበግባቸዋለሁ 😢😢😢
@user-hi6nx6et8o
@user-hi6nx6et8o Күн бұрын
Ameen yareb
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Күн бұрын
Allah jezahen yekfeleh yayen qynet wendmoche allah yabzalennn
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Күн бұрын
Yarebi gn lemnew endeh yemiyasedegmut sew bemayawukee allah dunyam aheram yegetenachew yarebbbbbb 😢
@YfshDjhs
@YfshDjhs Күн бұрын
ኧረ ውስታዝ በጣም ከባድ ነው ሁልጊዜ ልፋት ለውጥ የለለው መንከራተት
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Күн бұрын
امين يارب العالمين يا اخي
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Күн бұрын
Ere wedmea mndenew meftehew yehew enatyen amobgal ejean new betam yeyazat hikmena setetay nerve.yeatent mesasate new alwat agezugn eski eht wendemocha bedua
@user-cy2le6by3t
@user-cy2le6by3t Күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ አፊናን የቁርቁራውን ቅጠል እንደት ነው የምንጠቀመው. ሀይድ ላይ ያለች ሴት መጠቀም ትችላለች ወይ መልስልኝ
@ዜድ4885
@ዜድ4885 Күн бұрын
ወድሜ እስኪ መልስልኝ ሠና መኪ ማለት ድግጣ ነዉ እደ
@karimamuhammed5592
@karimamuhammed5592 Күн бұрын
ካልካቸው 3አይቻለሁ ግን አላህ ታላቅ ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Күн бұрын
አብሽሩ በጥዋት እና በማታ ዝክር ተበራቱ
@NnBb-ok2uk
@NnBb-ok2uk Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Күн бұрын
አሚንንንንንንንን
@ZaharaZA-o4m
@ZaharaZA-o4m Күн бұрын
አሚንአላህአተንምይጠብቅህያረብ
@user-um7xj1ds4f
@user-um7xj1ds4f Күн бұрын
አሚን ያረቡ
@user-um7xj1ds4f
@user-um7xj1ds4f Күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ጀዛክ አላሕ ኡሥታዝ
@Hawlathassen
@Hawlathassen Күн бұрын
እኔም 3አመቴ በመሠቃየት ቂረሀት ተቀራ እባለ 😢ሀኪቤትሀድ ነርቨ ነው ይሉኛል ግራገባኝ
@HitbyHitby
@HitbyHitby Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉