"ህፃናትን ማስራብ ሃገርን ዋጋ ያስከፍላል" - የሀገር በ አንድ ሺሕ ቀን ደራሲ ፍሬዓለም ሽባባው |ዋልታ ሾው

  Рет қаралды 6,246

AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
አንደበትሽ እንደማር ይጣፍጣል ... ደርባባ ቆንጆ ... ውብ አስተሳሰብ ... የጂጂዬ እህት ❤
@HELENBERTA-wc2kn
@HELENBERTA-wc2kn 27 күн бұрын
ትክክለኛዋን ሀገሬ ኢትዮጵያን እናንተ ቤተሰቡ ውስጥ አየሗት አከብርሻለሁ ፍሬአለም ሽባባው
@mimikebede3920
@mimikebede3920 23 күн бұрын
How a blessed family you are GBU
@aziቲ
@aziቲ 29 күн бұрын
እናመሰግናለን !
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 Ай бұрын
Ferye yene konjw tebarkye ❤❤❤❤❤
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Ай бұрын
ጀግና የጀግና ልጆች💪💪💪 ተባረኩ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 27 күн бұрын
ፍሬ በፈጠራችሁ ጂጂን አምጡልን የዚህን ሕዝብ ፍቅር እና ክብር በዓይኗ ትይ
@hanaabera3778
@hanaabera3778 Ай бұрын
ወ/ሮ ፍሬኣለም ኣነጋገሮት እራሱ ከታሪካችሁ ጋር ይመሳሰላል! የላቀ ኣክብሮት ላሳደጎት ቤተሰብ ኣለኝ🙌 ጂጂዬን ስሰማት ሆድ ይብሰኛል! ክፉሽን ኣያሰማኝ❤ Totally I can't wait to c here in person much love and respect jijiye
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
በናታችሁ. ያችን. ያገር. አልማዝ. መልሱልን. ጂጂዬ. ስማችሁ. የአገር. ስም. የአገር. ገፅታ. ናት. እሷ. በሌለችበት. ምን. ኸይወት. አላችሁ. 😢😢😢😢😢
@lemalemageberemariam
@lemalemageberemariam Ай бұрын
ግን birth control ላይ በጣም መሰራት ያለበት አይመስልሽም? Total population reached 130 M,
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Ай бұрын
እንግዲህ በቤተሰብ ሃሳብ ይሰጥ ከተባለ። ጂጂ ባለተስጦ እና መልካም መንፈስ ያላት ልጅ ናት። የዋህነት የጎዳት ነገር ያለ ይመስለኛል። ጋሽ ሽባባው በቤተሰብ ደረጃ ባላቅም አንድ ኢ/ያ የሚኖረውን የጀግና ሰብዕና ያለው ለባ/ዳር በጣም ተቆርቋሪ ነው። የባ/ዳር ህዝብ በአንድ ቃል ጀግና የሚለው ለአመነበበት ሟች ነው ። ድብ አንበሳን ሳየው የእኔ ያህል ስሜት ነው ያለኝ። ወያኔ ምርጫ 97 አስታኮ ሆቴሉ ላይ ችግር ሲፈጠር የህዝቡን ቁጣ አስታውሳለሁ። ስለ ማተቡ ሳስብ አገርና ሀይማኖት ይቀየራል እንዴ? ያለው እንዳይረሳ። ሶፍያ በሙዚቃው ብትቀጥል ጂጂን መምሰል ካልሆነ ከእዛ የምትርቅ አይመሰለኝም። ለመታወቅ ከመጓጓት በዘለለ የፈጠራ አቅም ያላት አይመሰለኝም። በአጠቃላይም በኢ/ያ በጥሩ ፊገርነት መውጣት የቻለች አይመስለኝም። ሌሎች ልጆች በእራሳቸው ከመስራት ውጭ በኢትዮጵያ ወይም በአካባቢያቸው ትውስታ ውስጥ ብዙም አይደሉም። ጂጂ ውቅያኖስ ነች። ጋሽ ሽባባው ለአካባቢው ቋሚ ሀወልት ነው። አሻም
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Ай бұрын
ሀገር የሚሰራው ቤት ውስጥ ነው❗️🙏🙏🙏
@fikreabebe9908
@fikreabebe9908 26 күн бұрын
እኔምለው የአንች ት/ር በወር እስከ 350 ብር ይከፈታል ነበር እና ይህን የሚከፍሉ የሀብታም ልጅ ነው የሚማሩት ስለዚህ አልገባኝምና ግልጽ ይሁን
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ አስመሳዮች ናቸው ስንት ጊዜ ነው ስለ ጂጂ የምትዋሹት? ትታችኋታል ተዋት በቃ።
@retagudeta9347
@retagudeta9347 Ай бұрын
🥰❤️🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Ай бұрын
እውነት ነው ቤተሰብ ለልጆቻቸው ወሳኝ ነው እቤት ያልተሰራ ትውልድ አሁን የምናየው ነው የተዘራው ነው የሚታጨደው ስለዚህ ቤተሰብ በጣም በጣም ወሳኝ ነው ።
@user-ys9ud6ld1l
@user-ys9ud6ld1l Ай бұрын
WWWWWOOO
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
Meet ETV interview with Frealem Shibabaw
25:52
EBC
Рет қаралды 7 М.
ይህ በቁም የገደለኝ ነበር!    እታለም ምስጋና
25:11
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН