ህፃናቶቹ ፈተናውን ለማለፍ 50 ሜትር ሳያቋርጡ መዋኘት አለባቸው::

  Рет қаралды 94,237

Ethiopiaye

Ethiopiaye

Күн бұрын

ወርቄ የምትባል እናት መንገድ ላይ ተዋውቄ ፤ ልጇን ዋና ለማስተማር አሰልጣኝ ቀጠርኩኝ፡፡
0:00 መግቢያ
0:44 የዚህ ክፍል መጀመሪያ

Пікірлер: 1 200
@TEMU720K
@TEMU720K 11 ай бұрын
ኢትዮጵያየ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ❤❤❤
@temamhussenmohammed
@temamhussenmohammed 11 ай бұрын
በእሼ ወንድማችን ስም ተቀላቅለን ያንችን ትልቅ ሰውነት አይተናል ክብር የገባሻል
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 11 ай бұрын
በትክክል
@tesfumihretu763
@tesfumihretu763 11 ай бұрын
በ እሼ ስም.....
@FirehunJima-zl9qd
@FirehunJima-zl9qd 11 ай бұрын
በእሸቱ ስም I am joining your tube
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 11 ай бұрын
እኔም በእሸ ስም❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 11 ай бұрын
እኔም በእሼ ስም ነው የመጣሁት❤❤❤
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 11 ай бұрын
ንፁህ ሴት አይዳ። ስልጡን ሴት፣ ምርጥ ሴት ነሽ አይዳ።
@user-zs3bn3nv8t
@user-zs3bn3nv8t 11 ай бұрын
በእሼ ስም መጥተናል የተቸገረውን የምትረጂበት መልካም ስራ የምትሰሪበት ይንንልሽ ኢትዮጵያዬ
@habtid
@habtid 11 ай бұрын
እንዴት ደስ ያሰኛል! አንቺኮ እንኳን በነዚህ ታዳጊዎች ልብ ቀርቶ በቃ ከወላጆቻቸው ልብ ውስጥ እንኳን መቼም አትጠፊም። የዩቲብ አካውንት ስሙን ደግሞ በጣም ነው የወደድኩት። ኢትዮጲያዬ💚💛❤አመሰግንሻለሁ።
@Baricho4
@Baricho4 Ай бұрын
ሰው ነሽ ክብር ይገባሻል ሰውን በሰውነቱ ብቻ መውደድሽ ያስከብርሻል ከፈጣሪም ታገኝያለሽ😢
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 11 ай бұрын
ቅልል ያለች የማትከብድ መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እኔ ወድጄሻለው
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
😊
@swebeka2656
@swebeka2656 10 ай бұрын
እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
@FunnyEthiopiame
@FunnyEthiopiame Ай бұрын
ብንገናኝ ብዬ አስባለሁ አይዳዬ
@blueblue8966
@blueblue8966 11 ай бұрын
ቻናልሽን በእሼ ነው ያወኩት ምርጥ ኢትዮጵያዊት በእውቅናሽ ብቻ ከአለም ምርጥ የተባለ ቦታ ተንደላቀሽ መኖር እየቻልሽ ደሀን ወርደሽ በመጎብኘትሽ ምድር ከንቱ ነች እና እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋሽን ይክፈልሽ❤❤❤
@afeworklissanework7786
@afeworklissanework7786 11 ай бұрын
ንጉስ ዳዊት ልጅሰሎሞን ልጄ ሆይ ሰው ሁን ሲለው ቀላል ንግግር እንዳልሆነ የምንረዳው እንደ አይዳ ያሉ እህቶችን ስናይ ነው በርችልን።አንድ አስታየት አለኝ ይኸው ለልጅቷ እናት ቋሚ ስራ ከወዳጆችሽ አንዱን ብታስቸግሪላት ለሷም ለልጇም ዘላቂ ህይወት በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ።
@user-gl9ql3en1g
@user-gl9ql3en1g 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ በእሼ ስም❤❤
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 11 ай бұрын
የሚደንቅ ሀሳብ ነው👍🏾ሰው ከፈለገ ብዙ መልካም ሀሳብ እለ እይዳ በርቺ💚💛❤️
@meskeremnega383
@meskeremnega383 11 ай бұрын
ቀጥይ ኢትዮጵያዬ!! በጣም ግሩም ስራ ነው፤ አይዳ። 💯💚💛❤
@Sergio80275
@Sergio80275 11 ай бұрын
እንደ እሼ አይነቱን ለሀገርዋ ካበረከተች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋር ቤተሠብ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ቀል ያልሽ ሠው ❤
@almazabate
@almazabate 11 ай бұрын
I’m really happy you get to do this with your people. Oh!! Those kids ❤❤❤ blessings to you dear ኢትዮጵያዬ እህቴ አይዳ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! እሸቱ ላይ አይቼሽ ነው::
@ameltshun6619
@ameltshun6619 11 ай бұрын
ከእሼ ቤት ነኝ አይዳዬ ኢትዮጵያዊት ስለሆሽ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑሪልን
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 11 ай бұрын
በርቺ እህታችን እንዳች እንደሸቱ ያለውን ሰው ያብዛላት ኢትዮጵያዬ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ደስታሽን ሙሉ ያድርግለሽ አዱየ ❤🙏
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ እንችን የመስሉ መልካም እና ጀግና ልጆች ስላሏት ፈጣሪን እናመስግናለን❤
@alexanderaweke919
@alexanderaweke919 11 ай бұрын
አይዳዬ በጣም ትልቅ ባለሞያ ነሽ ከልጅነት ጀምሮ የማደንቅሽ ተከታይሽ ነኝ ይመችሽ።
@kidushabtewold6317
@kidushabtewold6317 11 ай бұрын
The pure humble and sweet cnversation of the kids besmammm😍😍
@makisiraj240
@makisiraj240 11 ай бұрын
Yes, that's my favorite part ❤❤❤❤
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 11 ай бұрын
ረጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ደሀን ማስደሰት ከዚህ በላይ ምን አለ❤
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 11 ай бұрын
የኛ ውድ እንቁአችን ባጣም ምርጥ ሀገርኛ ፕሮግራም ነው ብርችልን ውዳችን እንወድሻለን እናከብርሻለን🙏🏾👍❤️
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
አይዳዬ በእውነት የሰማይ እቲ ምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!!❤
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 11 ай бұрын
አንቺማ አትጥፊብን ሁልጊዜ እንይሽ የኛ ደግ ሰው እናመሰግናለን
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 11 ай бұрын
ወይኔ ይሄ መባረክ ነዉ ለሰዉ ልጅ የደስታ ምንጭ መሆን❤❤❤
@user-qf6hc6fd9n
@user-qf6hc6fd9n 11 ай бұрын
በ እሼ ስም ተቀላቅለናን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ የኔ ወርቅ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ💚💛❤🙏
@tigistmoges7521
@tigistmoges7521 11 ай бұрын
በእሼ ስም አንቺ ጋር መስራት በጣም እፈልጋለሁ በነፃ አገለግልሻለሁ ልምድ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ
@Pityas
@Pityas 11 ай бұрын
አይዳዬ ለወገን ደስታ እንደለፋሽ ጌታ ያስደስትሽ አንቺንም። ኑሪልን። ኢትዮዽያዊት ስለሆንሽ ክብር ይሰማኛል።
@mollatemere146
@mollatemere146 11 ай бұрын
በእሽሥም ተቀላቅለናል ከሳውዲ የፍየል እረኛው ይገባሻል ኢትዮጵያየ ሺአመት ኑሪ
@deregeabishe3241
@deregeabishe3241 11 ай бұрын
አይዳዪ አንች በጣም ግሩም ልብ ነው ያለሽ አምላከ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
😊 አሜን
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 11 ай бұрын
ምን አይነት የመታደስ፣ የመደነቅ፣ የመገረም ስሜት እየተሰማኝ አየሁት። አንድም እድሜ ለእሸቱ ይሁንና ቻናሉን ባላውቀው ኖሮ ይህንን የመሰለ ነገር ያመልጠኝ እንደነበር በማሰብ አዘንኩ። ይብላኝ ላላወቁ!
@user-jf9ls7vk3p
@user-jf9ls7vk3p 11 ай бұрын
What an amazing idea, one of the best KZbin Channels. Thanks so much Aida! Ethiopian 🤗🤗Hugs and Cheers
@e-man734
@e-man734 11 ай бұрын
I'm one of the subscribers to this channel by the recommendation of comedian Eshetu 😊 keep it up the great work, Aida 👏
@barok8920
@barok8920 2 ай бұрын
አይዳዬ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው፡ምርጥ ዝግጅት።
@michaelkiru3222
@michaelkiru3222 10 ай бұрын
በእሼ ስም እውነት በጣም ንፁ ሰው ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@welldon3679
@welldon3679 11 ай бұрын
ሰው ጋር ያለሺ መገባባት.... በጣም ደሞ ሰው አድማጭ እና ትሁትነትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው 🙏
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 11 ай бұрын
Precious little girls so happy for them ❤ tear rolling down my face, tears of happiness 🥰👍🏽👍🏽👍🏽
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
Thank you! 😊
@mekdesbirhanuayalew3831
@mekdesbirhanuayalew3831 10 ай бұрын
ለሰዎች ደስታ ከመፍጠር በላይ ምን አለ❤ Great Job Ethiopiaye❤ Ayshaye ❤
@misganawtadesse3004
@misganawtadesse3004 10 ай бұрын
አይዲ እጅግ በጣም ከምወዳቸው የፊልም ባለሞያዎች መካከል ቀዳሚዋ ነሽ፡፡ ኦው ለየት ባለ ስታይል ነው የመጣሽው፡፡ ምንም ዓይነት አርቴፊሻል ነገር የሌለው ተፈጥሮ ተፈጥሮ የሚሸት ድንቅ ፕሮግራም ነው፡፡ ዳይሬክቲንጉ ደግሞ ገራሚ…አቦ በርቺልኝ የእኔ ማር!!
@Model-Entertainment
@Model-Entertainment 11 ай бұрын
I liked it when aida said ...."Zim beyiiiiii"
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 11 ай бұрын
Oh my my my!! What a wonderful idea and job this is! I am mesmerised with the level of commitment the kid showed and so does the mother! Amazing Aida you are a heck of great person that everyone wish to have as either sister, mother or friend. What a beautiful, kind, fun loving and dedicated person you are! Also you are a very great listener which helped most people to talk. I laughed with the coffee experience you had as all you said and did was so funny! 😂😂😂 LOVE YOU #LoveEthiopiyaye #LoveTgeIdea
@alemtsehay9853
@alemtsehay9853 11 ай бұрын
ወርቃማ ልብ ያለሽ ምርርርርርርርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት!ተባረኪልኝ!
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 10 ай бұрын
በእሼ በምርጡ ወንድማችን ስም መጥናል አደይዪ አንችም ምርጥ ኢትዮጵያዉይነሽ የብዙ ዋችን እንባ የምታብሽ ይሁን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤
@Aha_from_Bible
@Aha_from_Bible 11 ай бұрын
The channel has just 4.98K subscribers now, but I am sure within few months it will be more than hundreds of thousands. Mark my word. Thank you for the quality content❤
@gubydalrof1
@gubydalrof1 11 ай бұрын
You seem like a kind and generous person, and the world needs more people like you. Your laughter is infectious and reflects your kindness. Your ability to relate to people from all walks of life is remarkable. I truly admire you and aspire to be like you someday. Your compassionate heart is something to be envied. God bless you ❤
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
Thank you so much, I really appreciate for your kind words😊
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 11 ай бұрын
የማያውቁትን ዓለም በልጅነታቸው አስተዋወቅሻቸው፣ ለሕይወታቸው እንዲነቃቁ አደረግሻቸው። ከዚህ በላይ መልካም ስጦታ ያለ አይመስለኝም።
@kidistbiruk5342
@kidistbiruk5342 10 ай бұрын
በአሼ ስም ተቀላቅለናል ይህን ቅን ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይደግፍልሽ ። ኢትዮጵያዬ ብዙ መከራ እያሳለፈች ቢሆንም እንኳ መልካም ቀን ብርሀን ፍቅር እና ሠላም ኢትዮጵያዊ አንድነት በእሼ እና በአንቺን በመሳሰሉት እንቁ ኢትዮጵያዊያን እውን ይሆናል ተስፋዬ ነው ። በርቺልን።።🙏🙏🙏
@songnigeria9812
@songnigeria9812 11 ай бұрын
What a blessing thing you doing wow my God bless your soul sister am so happy finding your channel every time when I see this kind of video in other country I always jealous here you are now make my dream Come true I can’t thank you enough 🙏🏾🙏🏾
@visiteth251
@visiteth251 11 ай бұрын
You are doing incredible job!!!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ቀና ልብ ከአምላክዎ የተስጠዎ ስጦታዎ ነው 🙏
@hulelisanu5726
@hulelisanu5726 11 ай бұрын
አይዳዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ያኔ በልጅነት አይምሮይ ውስጥ የቀረሽ ሴት ❤
@Fert_entertainment
@Fert_entertainment 11 ай бұрын
ነብስ ያለው ዝግጅት ❤ thank you guys 🙏🥰 the content of this program is such heartwarming 😍🥰
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
😊 አመሰግናለሁ
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
What a thrilling journey you are doing amazing life changing work, bless you and crew!! Sent from Donkey tube
@fkreselamsisay4290
@fkreselamsisay4290 10 ай бұрын
በእሼ ስም ኢትዮጵያዬ ምንም ፊደል ሳይጨመር ሳይቀነስ ውዷ ፍቅሬን የምጠራበት ስም ነው በስሙ ብቻ ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ በዚያ ላይ በትልቅ ባለሙያ እና ትልቅ አላማ ሲሰራ ደግሞ ጥቅሙ ብዙ ነው። አይዳዬ በርቺ💚💛❤
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck Ай бұрын
ምን ያህል እንደምወድሽ መረጃው የለሽም በጣም ነው መታስገርሚኝ የሰው ልክ ነሽ ሰው አክባሪ ነሽና ክብር ይገባሻል ደሞ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ አይን ነሽ እወድሻለው❤
@martat3862
@martat3862 Жыл бұрын
The kind of KZbin channel that I have been waiting for!! Thank you Aida!! 🙌🏽
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 Жыл бұрын
You're so welcome! Thank you for watching
@zewdibelay
@zewdibelay 11 ай бұрын
Ethiopiyaye pls ላገኝሽ እፈልጋለሁኝ እባክሽ ላግኝሽ
@1_B_3_D
@1_B_3_D 11 ай бұрын
​@@Ethiopiaye2023 magnet yemichal kehone 😊☝️
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 11 ай бұрын
You’re absolutely lucky to be blessed by giving smile to those poor kids
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
It was my pleasure ☺
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
አይዳዬ እንዳቺ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እስከዛሬ ባለማወቄ በጣም ይቆጨኛል:: እሼ ጋ አይቼሽ ነው ወዳንቺ KZbin channel ተቀላቅያለሁ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🇪🇹🌷
@adu-genet
@adu-genet 11 ай бұрын
እውነት እሼ ባያስተዋውቀን አንቺን ይቆጨን ነበር የማንንም ቆሼ ቆንበሬ የቱየብን አጨናንቆት ይሄንን የመሰለ ማህበራዊ ህይወትን የሚያስተምር ከዛ አለም መጥተች ከማህበረ ሰቡ ጋር መገናኘት እና አክብሮት እውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደማየው ቪዲዮዎችሽን ።😊😊😊
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 11 ай бұрын
የቡናው አለመውጣት ሲያስቅ😂😂😂❤❤❤
@user-rp4hg3fe9z
@user-rp4hg3fe9z 11 ай бұрын
መልካም ስራ አይዳ በርቺ Big Respect ! ኢትዮጲያዬ💚💛❤
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 11 ай бұрын
አይዳ አሸናፊ እውነትም አሸናፊ ጀግኒት ደስ ትያለሽ ግፊበት ለኢትዮጵያዬ ታስፈልጊያታለሽ 🎉❤
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 11 ай бұрын
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዬ ስወድሽ ይመችሽ አቦ መልካም የአዲስ የስራ ዘመን ይሁንልሽ የኔ እህት ተባረኪ ከአፋር ነኝ
@Yaddu143
@Yaddu143 10 ай бұрын
She is very kind person, a reason to hope in Ethiopia again!
@tigistmekonen
@tigistmekonen 11 ай бұрын
የሰዎችን ደስታ ማየት ደስ ይላል ፈጣሪ የድንግልጅ አብዝቶ ይስጥሽ በርቺ ❤❤❤❤❤
@senetayehukassa9711
@senetayehukassa9711 11 ай бұрын
ተባረኪ የማይረሱት የልጅነት ጊዜ ሰጠሻቸው!!
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 11 ай бұрын
ከፌ ምርጥ ሰው ሳላመሰግንሽ አላልፍም ተባረኪ ይች ሀፃን ይህን እድል እንዴት ታገኝ ነበር
@addisadiy1409
@addisadiy1409 11 ай бұрын
ምን ገረመኝ ያንቺ ይሄንን ማሰብ የናትየው አለመስቸት አቦ ተባረኪ ወድጄሻለው ልዩ እይታ ነው ያለሽ❤❤
@user-fd3ou7wl7i
@user-fd3ou7wl7i 11 ай бұрын
Thank you Ayida, stay safe and stay blessed!
@sabatadesse6771
@sabatadesse6771 11 ай бұрын
እኔም በወንድሜ እሼ መልእክት ነው የተቀላቀልኩት በእውነት በጣም መልካም ሴት ነሽ እንደ አንቺ ጥሩ እንቅልፍ የሚተኛ የለም። ፈጣሪ ያብዛልሽ የኔ ቦንቦሊኖ🥰🥰🥰🥰
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 9 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያው ከሰጠን መልካም ነገር አንዱ እጅግ የምናከብራቸውን ሰዎች በሚገርም መልኩ ማቅረቡ!! አይዳ አሸናፊ በጣም ማከብርሽ የማደንቅሽ ኩራት እንዲሰማኝ የምታደርጊኝ ሰው ነሽ ❤ ስለምትሰሪያቸው ስራዎች ለስራዎችሽ ስለምትሰጪው ክብር ❤❤❤ ለኢትዮጵያ ስላለሻት ደስታ ይሰማኛል። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@habtamunigussie
@habtamunigussie 11 ай бұрын
አይዳዬ ከደስታ ጋር ዕድሜሽን ያርዝመው። እሼም እናመሰግናለን።
@fikreselamyeman41
@fikreselamyeman41 2 ай бұрын
የኔ ፀባየ ሠናይ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክበሪልኝ
@samrawitmekonnen3372
@samrawitmekonnen3372 Ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ሰዉ ነዉ ለአለማችን የሚያስፈልጋት። በጣም ነዉ የምወድሽ አይዳዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ጨዋ❤❤❤❤
@embetgirma4975
@embetgirma4975 11 ай бұрын
Tebareki Ayida!!!
@tedroseworkneh3201
@tedroseworkneh3201 11 ай бұрын
አይዳ በርቺ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታደርጊው.
@kirubelbaruda6656
@kirubelbaruda6656 11 ай бұрын
በሐገራችን ብር አለን ብለው ለማንም ሳይተርፉለሚመፃደቁ ባለሐብቶች ትልቅ ትምህርት እያስተማርሽ ነው ብዬ ስለማስብ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ከአይን ያውጣሽ ኢትዮጵያዬ
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 11 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይሥጥሽ ከፍበይ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@zemenenani9688
@zemenenani9688 11 ай бұрын
አይድዬ ምርጥ እና ጀግና ውድድድ ነው የምናረግሽ ከምስራቅ ኢትዮጵያ ጅጅጋ እሼን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 11 ай бұрын
ስራችሁ የእውነት ደስ ይላል ለካሚራ ብቻ ሳይሆን እደዚህ በገንዘብ ደከም ላሉ ሰዎች ቢታገዙ እደአቅም ስራችሁ ግን አንደኛ❤
@user-no9dm6jx5t
@user-no9dm6jx5t 11 ай бұрын
Thank you Aydaye , Everything is a matter of opportunity . Keteyelen
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 11 ай бұрын
የማይረሱት ትዝታ ነው የተፈጠረው ተባረኪ አይዳ
@mesfinetufa9228
@mesfinetufa9228 11 ай бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ልጆቹንም ፍቅርን እያስተማርሻቸው ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለህብት ሰውን ሳይንቅ እንዲህ እንዳንቺ ቢያደርግ ጥሩ ነው ቀጥይበት
@triyopafilmproduction
@triyopafilmproduction 11 ай бұрын
በተለየ ዕይታ መምጣትሽ ደስ ይላል 👍 ሁሉም ያልገለፀው ሀሳብ አለው
@yum483
@yum483 11 ай бұрын
I love this I watch all of your videos this is my favorite so far thank you so much keep doing the good work
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 11 ай бұрын
እሼ ብሎን ቻናሉን ተቀላቅያለሁ ደስ ይላል አመጣጥሽ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ
@yoni1621
@yoni1621 10 ай бұрын
በእሼ ስም ተቀላቅያለው በጣም ነው ማከብርሽ ትልቅ ምሳሌ ነው የሆንሽ በርቺልን እህታችን በጣም እንወድሻለን❤❤❤
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 11 ай бұрын
Wow! You’re the right person at the right place! Thank you so much አይዳ!!!!!
@eskendertesfaye3914
@eskendertesfaye3914 11 ай бұрын
Proud of you keep up the good work brother GOD bless you and your beautiful family.
@tsionworku8160
@tsionworku8160 11 ай бұрын
ወይኔ ቡና ቀዳሽው😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ አቦ ደሀ ብለሽ ሳትንቂ አብረሽ ስቀሽ ሰው ልብስ በሚያይበት ዘመን አንቺ ትለያለሽ ዘመንሽ ይለምልም አቦ
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
😊 በጣም አመሰግናለሁ
@madesign21
@madesign21 11 ай бұрын
በርቺልን ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ምርጥ ቻናል በአሸ ስም❤
@melattilahun7894
@melattilahun7894 5 ай бұрын
እንደው እግአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የእውነት ለሰው የደስታ ምንጭ መሆን ምነኛ መታደል ነው❤
@meseretberhanu9609
@meseretberhanu9609 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ አይነት መልኩ በመምጣትሽ በእውነት ትክክል ብለሻል ኢትዮጵያዬ😊
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 11 ай бұрын
Omg, I have no words, Aidaye! God bless you🙏♥️♥️♥️
@tedihousbroker1218
@tedihousbroker1218 10 ай бұрын
በእሼ ስም ተቀላቅያለሁ አንቺ ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ !!
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አይድዬ በርችልኝ !! ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይስፋ!!
@Ethiopiaye2023
@Ethiopiaye2023 11 ай бұрын
አሜን
@chinacheves3764
@chinacheves3764 2 ай бұрын
Why am I just discovering your page?? I am about to binge-watch every episode. :) Amazing, Aidaye! Thank you!!
@user-iy3tc4xl4w
@user-iy3tc4xl4w 6 ай бұрын
ዋው በጣም እምትገርሚ ሰው ነሽ እንዲያ አገራችን እኮ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አላጣችም ፍቅር አጣን እንጅ በይ ቀጥይ አይዳችን ቀጣዮን ስራሽን በጉጉጉት እየጠበኩ ነው
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 10 ай бұрын
እኔ ከድሬ ነኝ ዶንኪ ቱይብ ላይ ነው አይዳን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋት። በጣም ወድጃታለሁ በተለይ አገር ወዳድነትዋን
To pass the kids MUST swim 50m straight #ethiopiaye
18:57
Ethiopiaye
Рет қаралды 44 М.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
እልል
LIYA SHOW
Рет қаралды 494
ተዋወቅን! ቀይ ባህር ወሰድኩት
21:02
Ethiopiaye
Рет қаралды 71 М.
እንኳን ጌሙ ተጀመረ ብዙ ሚስጢር ተገልጦልኛል::
9:04
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 93 М.
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 4,5 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 15 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 5 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 3,4 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 350 М.