KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
"История Армении". Фильм кинокомпании HAYK. Полная версия.
3:32:31
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
It’s all not real
00:15
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ህፃናቶቹን እንደ ላስቲክ ቆራርጣ የገደለችው ሴት
Рет қаралды 97,462
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 708 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@peace3791
10 ай бұрын
እንደ አንቺ አይነት ጠንካራ ሰራተኛ ሴት ማየት በጣም ደስ ይላል:: ፕሮግራምሽ በእውተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተና ምክርሽም በጣም አስተማሪ ነው::ብልጥ ከስው ታሪክ ይማራል ::❤❤❤
@ZelekaZewde
8 ай бұрын
16:01
@Habeshabete
10 ай бұрын
የለኮስነው እሳት ከራሳችን አልፎ የምንወዳቸውን ሰዎች ያሳጣናል። ሰላም ለሀገራችን።
@martaabraha1305
10 ай бұрын
ብትክክል😢😢😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
10 ай бұрын
😔የ ውላጅ አጥያት ልጆችን ያስከፍላል 😔😔አቤት ብቀላ ይህ ትምርት ለ ጉልበተኝች ነው ትላንት ጉልበተኝ ኦነን የ ነግን አናስተውልም 😔አምላክ የተበዳይን አንድ ቀን ይስማል 😔😔😔
@ሐናሐና-ቘ3ከ
10 ай бұрын
ድንቅ ትምህርትሽ ገለፃሽ ልብ ውስጥ ይገባል ብሥራት👍👍👍👍✅✅💐💕💕 ልጅነቱአን "ደም መላሽነት" ፣እየተሰማት አደገች ወጣትነቱአን ደግሞ በእስር ወይ አለማወቅ "በቀል ፣ደምን መመለስ" ብላ የጀመረችው ገደል ይዙአት ገባ ።ምክንያቱም የሞተው አባቱአ እና ዘመዶቹአ አልተመለሱም።የፈሰሰ ላይታፈስ ሰዎች ለምን እንደዚህ ያደርጋሉ? ነገ በይግባኝ ትፈታለች ምናልባትም ቢበዛ 10/, 5 አመት ብትታሰር ነው ወንጀሉ የተፈፀመበት መነሻ፣ ወጣትነቱአ ታይቶ ይለቁአታል።ግን ችግሩ ከመንፈስ እስራት መቼም አትላቀቅም አግብታ ብትወልድ ፣ሐብት ቢኖራት ፈፅሞ ደስታን አታገኝውም ። ይቅር ባይ እንሁን በቀልን አናንግስ ደግ ለመሆን ሳይሆን ለሐይምሮአችን ጤነኝነት ።
@itsmydam5935
10 ай бұрын
ያ አላህ ይህን የማይበትና የምሰማበት አቅሙ የለኝም ልለፈው!ያረቢ አንተው አስተካክለን😔
@ELizazemenekase
10 ай бұрын
ኢትዮጲያ ግን ከመች ጀምሮ ነው እንዲህ አረመኔ የሆነዉ የምር አሁን አሁን ማንነት ቢካድ እክድ ነበር ኢትዮጲያዊነቴን😣😣
@tizitamoreda2227
7 ай бұрын
የቆየ የኖረ ልማድ በተለይ በሰሜኑ
@azebhailuassefa3812
10 ай бұрын
Bisrat! You are a great person but please stop posting on the front page a smiling picture of yours next to a heartbreaking story 😢
@TsehayAbebaw1216
10 ай бұрын
Exactly
@betikasahun7246
10 ай бұрын
Hy
@fasikamesfun7232
10 ай бұрын
Exactly thank you
@yordihaile-r5q
10 ай бұрын
😂
@የራያዋ
10 ай бұрын
በስመ ስላሴ ምን አይነት ግዜ ደረስነ አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏🙏😥😢😢
@martaabraha1305
10 ай бұрын
ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤
@ועח
10 ай бұрын
ያባት እዳ ለልጅ ይተርፋል 🙈😭😭😭💔💔🇪🇷
@አዳማናዝሬትአዳማ
10 ай бұрын
በኢየሱስ ስም😭😭😭😭😭😭😭
@eteneshgeberemichael5630
10 ай бұрын
Always good to see you. You did incredible job and keep it up. Have a nice blessed one.
@kassechkassech2596
9 ай бұрын
አቤቱ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ይሄ ማለት ሰው በራሱ ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእንዲህ ዓይነት ክፉ ነገር ይጠብቀን ከባድ ነው😭😭
@romiydawit
9 ай бұрын
እና ህፃናቶቹ ምን አረጓት እንደው የለመኑሽን ልመና ሳስበው ኡፍፍፍ💔💔💔😭 3ቱም ደም በሄድሽበት ሁሉ ይከትሽ እሳት ይሁንብሽ
@TekumiTekumi
10 ай бұрын
በርግጥ ልጆቹ ያሣዝናሉ 😭ልጅታ ላይ መፍረድ ግን ከባድ ነው እኔም ብሆን ምበቀል ነው ሚመሥለኝ ቤተሠቦቼ ጨርሶብኝ ስሜቱ ከባድ ነው
@zahralama8064
10 ай бұрын
እኮ እሷ ላይ መፍረድ ከባድ ነው
@eliaslingo2688
10 ай бұрын
So,ur willing to slaughter innocent children??
@AlemTadese-bk8zm
10 ай бұрын
የናትን እና የአባት ሀጥያት የሚከፍለው እኮ ልጅ ነው እስከ ሰባት ትውልድ ለዚህ እኮ ነው ግፍ አትስሩ የሚባለው እንኳን ደም😢😢😢
@faswelsfr1974
10 ай бұрын
ብስብአም እና ልጅች ምን እደረጉ😢😢
@AlemTadese-bk8zm
10 ай бұрын
@@faswelsfr1974 እና ያባትየውን ሀጥሀት ማን ይክፈለው እሱም እኮ አባቷን አጎቶቿን ገሎ አላበቃም ሲያድጉ ደም ይመልሳሉ በሚል ህፃናት ወንዶችን ገሏል እሷን ሴት ስለሆነች ነው የተረፈችው የልገደላት ሴት ደም አትመልስም ብሎ እና በሀገሩ ሴትን መግደል ስለማይቻል እንጅ ስለዚህ የናትንም ሆነ የአባቱ ሀጥያት ልጅ ነው የሚከፈለው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው አባታቸው ነው የጁን ነው ያገኘው የሰው ዘር አጠፋ የሱም ዘር ጠፋ አስቀድሞ ነበር መጠንቅ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ድጋሚ ቢወልድ እራሱ አያድጉም የደም ልጆች ናቸው የገደለው ስው ብዙ ነው
@thematteroftime4486
10 ай бұрын
የገማ አገር ትንንሽ ልጆችን ገላ የድሜ ልክ እስራት ስትሉ አታፍሩም ወራዳ የጠነባ አገር ለዚህ ነው እርስ በርስ እንደ ከብት እየተጋደለ ያለው።
@FanomektYe
8 ай бұрын
ያማል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን😢😢😢😢
@HiryStyfsgh
7 ай бұрын
Betam new mwedsh bsrat betam astewayna yeteregagash set nesh❤❤❤
@tigesssagai288
10 ай бұрын
የት አለ ህግ በገንዘብ ነው እኮ የሚዘወረው የኢትዮጵያ ህግ
@yeselemonsistg
10 ай бұрын
እውነትለመናገር ከልጂቱ ያናደደኝ ሰውየውን ዋጋ ሳሰጠው መታሰርዋአናዳኛለቺ መታሰርዋ ካልቀረ እሱንም ብጨምረው ልጆቹ ከምገል ሙሉ አካሉን አጂእግሩን ሰንኩላ ጄሮውን ደፍና አይኑጉድ እንዲያይ ነበር ማድረግ የነበረባት አታድርስነው ማለት አትፍረዱባት እኔም በስዋ ቦታብሆን አባቴንየነካ በሂወት እንዲኖርአልፈቅድም ተበቅየ ለምን አልሞትም የምንሂወት 😏
@heedssjeedss8369
10 ай бұрын
😢😢😢አዎ የደረሰበት ያቀዋል እኔም አባቴ በሰው ነው የሞተው እኛ ተሰቃይተን አደግን እሱ ግን ልጆቹም ገዳዩም በጣም ተቀባረው ነው የሚኖሩት አይይይይይ ግን ምንም ቢሆን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እጅ ህጻናት ላይ እጄን አላነሳም ገዳዩን ባገኘው ግን እኔ አቅ ነበር
@Belil-H
9 ай бұрын
Ende mn honachihual tadia gedayun yigidelu enji begizew yaltefeteru hitsanatin new ende endet new yemtasibut
@yeselemonsistg
9 ай бұрын
@@Belil-H እኔ የድንግልጂ በመጄመርያ አያድርግብኝ እንጂ ቢፈጠር በተአምር አለቀውም አይኑ እያየነው በቁሙ እንደጨት የምለበልበው ህፃናት መግደልዋ ልክነው ማለቴ አደለም ሞት እረፍትነው በፀፀት እንዲቀጣና ቁስልዋ እንዲሰመው ፈልጋ ይሆናል ግን እሱም እጁ መሰበር ነበረበት ጥፋትዋ ጄምራ ሳጨርስመያዝዋ ብቻ ነው ለኔ
@yeselemonsistg
9 ай бұрын
@@heedssjeedss8369 ፈጣሪ ያፅናቹህ ከባድነው በተይ ወደ አማራክልል ደምኑሮ ካልተመለሰ ወንድልጂ ነፃነቱይነፈጋል ስድቡ ያሼማቅቃል አያድርስነው
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
10 ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት ልጆቹ ምን ያቃሉ 😢
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
10 ай бұрын
መልካም ነገር መስማት ናፈቀኘ 😓😓😓
@AbdulKareem-qc1id
10 ай бұрын
ሱበሀን አለህ😢😢😢😢😢😢😢
@MasiMan-sd1gu
10 ай бұрын
ለምን ህፃናት ገደይ እያለ?
@genetgggg9258
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ሰጠኝ
@gdgs5549
10 ай бұрын
Yaa Allah rahmati awrdilen🤲🤲🤲🤲
@SumeyaTahir
10 ай бұрын
Amen
@Tነኝየተክልዬዋ
10 ай бұрын
እኔ በጣም ግራ እየገባኝ ነው ኢትዮጵያውያን እንደዚ ጨቃኝ አረመኔ መሆናችን ማመን አልቻልኩም
@AsegdechLisanu
10 ай бұрын
አይ ህግ ! ፍትህ የሚያሰጥ ህግ ቢኖረንማ በየቦታው የምንሰማው መአት እዚ ባልደረሰ ነበር
@samueldriba8731
10 ай бұрын
አዎ ግን የፈጣሪ ፍትህ ይበልጣል የእሱ በቀል አይጣል ነው በእሱ ላይ ሁሉን መጣል ነው
@EnateArsema
10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የአባት እዳ ለልጅ የተባለሁ ይሄ ነው አይይይ ምንም የማያውቁ ህፃናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ትላልቆች ባጠፉትህፃናት ለሞት ኡፍፍፍፍ
@ሜላትጸሀይ
10 ай бұрын
የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ይተርፋል
@thematteroftime4486
10 ай бұрын
በናትሽ አስተያየት ባትሰጪ ይሻላል። ያንችን ልጆች ቢሆኑ ምን ይሰማሽ ነበር።
@SelamMokenen
10 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@Mellow559
10 ай бұрын
እኔ ግን ይህ ሁሉ ዘግናኝ ታሪክ ሚሰማዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ማመን እኮ አቃተኝ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭
@ZebibaBelay-dn4dt
10 ай бұрын
ከዚህ ነገር ፈጣሪ ይሰውረን😢
@hayte2776
10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ የሚል ትምርትነው ግን ሠውነቴነው የሠቀጠጠኝ የልጆቹ አሟሟት😢😢😢😢😢😢
@awetbirhane
10 ай бұрын
ዘንድሮ የማንሰማው የለም😢
@LomiLomi-rt6tu
10 ай бұрын
ግን እውነተኛ ነው😢
@AlemTadese-bk8zm
10 ай бұрын
ይህ እኮ ያለነው ዘንድሮ የመጣ አይደለም የደም ዋጋ ደም ነው ደምን ምንም አይነት ነገር አያጠራውም ከደም ውጭ ስለዚህ ተከባብሮ ከመኖር ወጭ አማራጭ የለም የዛሬ ገዳይ ነገ ተገዳይ ነው ዛሬ ዛሬ በጉልበት የሚያሰለቅስ ነገ እራሱ ያለቅሳል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ጥሩ ከሰራ ጥሩ ነገር መጥፎ ከሰራም እንደዛው ቅጣት በሰማይ ብቻ አይደለም በምድርም እነቀጣለን ስለዝህ አይግረምሽ ያልተስማ ብዙ ጉድ አለ ከመበደል ተበዳይ መሆንን የመሰለ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hirutgodana9479
10 ай бұрын
ትክክል እናመስግናለን እግዚአብሔር ያስባቸው የሞቱት ነፍስ ይማር ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤
@User-lu8gn
10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወስጥ የሳይኮሎጅ አርዳታ የሚፈልግ ብዙ ሰው አለ :: ገና ሲጀምራቸው ካልታከሙ አዚህ ላየ ካልስራችሁ ብዙ አንሰማለን ገና ::
@AlemTadese-bk8zm
10 ай бұрын
ይሄ የሳይኮሎጂ ችግር ሳይሆን የጥጋብ እና በጉልበት የመመካት ችግር ነው ጥፋተኛው አባትየው ነው ያኔ ጥጋብ በልክ ቢሆን ኑሮ እና የሰው ሀብት ባይመኝ ኑሮ ይህ ባልሆነ ነበር የጁን ነው ያገኘው በልጅቷ አይፈረድም ሙሉ ቤተሰቧን ነው የጨረሰው የሱ ሀጥያት በልጆቹ ተመለሠ ዛሬ ላይ የሚገሉ የሚያፈናቅሉ እያገቱ ገንዘብ የሚጠይቁ ለነሱ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ግዜ ቢርቅም ደም ይመለሳል ከ10 ከ20 አመት በኋላ ምክንያቱም ደም አይለቅም መበቀል ሚፈልግ ባይኖር እኳን ያፈሰሰሰው ደም አባክኖ ያመጣዋል😢😢😢
@tadesseayalew691
10 ай бұрын
በቀል በህፃናት ላይ ጀግንነት ወይስ አረመኔያዊ ጅልነት የበቀል አምላክ እግዚአብሔር አንችንም ጨፍጫፊ እሳተ መለኮት ያወርድብሽ ፡
@hcjth1747
10 ай бұрын
ሰአሊ ለነ ቅድስት 🙏😭 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከንደዚሀለው ዘግናኝ ወንጀል ጠብቂን 🙏💔 በጣም ይዘገንናል 😢😢😢ፈጣሪስ በየት ይቅር ይበለን ይኽ ሁሉ ግፍ እየተሰራ አቤት እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤😭😭የያዝሽው ጉድ
@ፋጡማየኑስኡመር
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አይይይ
@adonaydawit9824
10 ай бұрын
በስመ ስላሴ በኢየሱስ ስም የሰው ንብረት ግፍን ያተርፉል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayat905m
10 ай бұрын
አይይ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ይቺ ታሪክ የኔም ታሪክ ናት የህግ አካላት እድጠላሁ ነው ገና በህጻንነቴ ቤት ከውጪ ተዘግቶ ቤት እዲቃጠልብን ተደርጎ አክስቴ በእሳት ተጠብሳ ሞታ እኔ በሂወት ያለሁት ወደ ህግ አካል ተወስጄ መሄጃም በማጣቴ ለተወሰኑ ቀናት ፖሊስ ጣቢያ ቆይቼ ነበር በወቅቱ 8አመቴ ነበር ያኔ ያየሁት ሲቃይ ሂወቴን አመሰቃቅሎት መጨረሻም ለስደት ዳርጎኛል እና ያን ጊዜ ፖሊስ ጣቢያ በነበርኩበት ጊዜ ቤታችንን ያቃጠለብን ሰው ተይዞ ሲመጣ እዛ የነበረ ተረኛ ፖሊስ ላገር ሜዳለያ እዳመጣ አትሌት አጨብጭቦ ተቀበለው እና አሷንማ እያገላበጥህ ጠብሰሀት ቢሆን ያለው ፖሊስ አሁን ድረስ አይረሳኝም አክስቴ የጉዳዩ ተሳታፊ ሳትሆን በአሉባልቷ በቆሎ ሆነች እኔ ደሞ በፈጣሪ እርዳታ ከበቆሎነት ለቅጽበት ተረፍኩ እና አሁን ግን እኔም ለበቀል ደረስኩ አይደርስም ብላ አይደል የሚባለው ከነተረቱ😢😢
@endashashdebella2441
10 ай бұрын
😂
@munamuna2128
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ "ልቦና ይስጥሽ" አሜን ሁልጊዜ የምታመጫቸው ታሪኮች እርቶዶክ ናቸው ለማለት ነው "ማዕተብ" አሰብሰሽ ምታቀርቢው ብዙም ተከታታይሽ አደለሁም በማዕተቡ ጉዳይ ቅር ሰለሚለኝ። ለክፋትማ አንችና ebs ማዕተብ ታስለብሳላቹ። የሴራ ጥንሳሰሳ "conspiracy theory" እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችን ይጠብቅ!!! አሜን🙏🙏🙏
@HaimHamana
4 ай бұрын
ጎበዝነሺ
@kidistkidy1914
10 ай бұрын
በጣም ይዘገንናል😢😢😢😢😢
@selamissak5726
10 ай бұрын
ቀሚስሽ በጣም ነው የሚያምረው በጣም ።በተረፈ ታሪኩ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@samueldriba8731
10 ай бұрын
😮😮ቀሚስሽ ወይ ጉድ
@hdgksjchhd9241
10 ай бұрын
ከንቱ ከዚ ሁሉ ነገር ቀሚሷ ነው ትኩረትሽን የሳበው ስንት አይነት የወረደ ሰው አለ
@SaraBarKot
6 ай бұрын
ታሪኩን ነው ቀሚስ ልትመርጪ?
@selamissak5726
6 ай бұрын
@@SaraBarKotሀበሻ እኮ ሰርግ ቤት ከሚሄድ ለቅሶ ቤት መሄድ የሚወድ ህዝብ ነው።አንዱ አንዱን ማድነቅ ያለውን መልካም ነገር መንገር ምንድን ነው ክፋቱ
@selamissak5726
6 ай бұрын
@@samueldriba8731አዎ መደናነቅ ዛሬ አምሮብሀል አምሮብሻል ጎብዘሻል መልካም አድርገሻል ባጠቃላይ መደናነቅ ነውር አይደለም ።ሀበሻ ሲሞት ብቻ ነው የሚያደንቀው ።በራሴ አመለካከት ምን አሳሰበችሁ
@zenashtesfaye8407
10 ай бұрын
Endet endemadenqsh betam gobez nesh betam Ewedshalehu❤
@rawdaali8287
10 ай бұрын
😢😢😢 ያአላህ
@BiriktiWeldu
6 ай бұрын
ጎበዝ ናት ጀግና ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በልጅቷ ጭንቅላት ላይ ደም ዘራ ይሄው ከ20 አመት በሁዋላ የዘራውን በልጆቹ ደም አጨደ። የማዝነው ለሁለቱም ነው ለገዳዮዋም ለሞቱትም ሰውየው ግን በቁሙ ገሀነም ይቃጠል
@ethiojago7171
10 ай бұрын
ልጅቷ ላይ መፍረድ ከባድ ነው እኔ ብሆን አይበለው እንጅ ለሊት በተኙበት ባልናሚስት ሙሉ በተሰብ እና ቤቱን ነው የማጋየው ከታሰርኩ አይቀር ወይም ይቅር ብሎ አሳስሮ መተው ግን አባትን ያክል ነገር በሰው ማጣት ከባድ ነው😢😢
@MaryaAbbas-iz8id
7 ай бұрын
ዘግናኝ ቢሆንም አቀራረብሽ ❤
@sabaaman8259
10 ай бұрын
የቪዲዮው cover ፒክቸርሽ ልክ አይደለም. በፈገግታ የሚታይ ነገር ስላልሆነ ማለቴ ነው ::
@tejaq8618
10 ай бұрын
ብስሬ ምክርሽ ጥሩነው ግን የትኛው የኛ አገር እግነው ፍህት የሚሰጥ ልጅ የደፈረ ብር የሠረቀ እኩል እስራት ነው የሚሰጣቸው ወንድሙን ገድሎ ልጁን ደፍሮ 3አመት የሚፈረድበት አገር
@jhon.n.paulos
10 ай бұрын
Bsratye you r hero Lady. YOU become a lawyer!!
@GjgGnjjk
10 ай бұрын
😢😢😢😢Awe semchalewho amharic kelel new ljetuo sheger efo lay kerba neber
@abebaberhe2161
10 ай бұрын
ዊይይይይ ኢጊዝዮዮዮዮ ምንእያልሽ ነው ልጀ ልጆቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@saraatimbesoo4116
10 ай бұрын
O m g 😢😢😢
@saragbramariam4116
4 ай бұрын
በየሱስ ስም የጭቃኔነት ጥግ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@NatsnetEyob-n8n
10 ай бұрын
Ufff ensu men adrgu 😢😭😭😭😭💔💔💔💔
@SumeyaTahir
10 ай бұрын
Subbanna Allah 😭😭😭😭😭😭😭
@EyerusWoma
10 ай бұрын
ያሳዝናሉ 😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@Hameremedia21
10 ай бұрын
በዚህ ታርክ ወስጥ አሁን ያለችባት የኢትዮጵያ ታርክ ነው ምክንያቱም ስልጣን ያልፋል ይሄንን በዚህ መካራ የምያልፉት እናት አባት የሞቱባቸው እያዬ ያደገው ልጅ ወዳፊት ትልቅ መሰዋትን ያስከፍለናል ላካ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ሰወን ማመን😭😭😭
@ari-bz4rd
10 ай бұрын
I remember this story from the news. I was devastated when I heard on the news. You know they said what goes around comes around.😭😭😭😭🙏
@sebrinayoutube8263
10 ай бұрын
😢😢😢 እህ ልጆቹ ካለ ስራቸዉ አሳዘኑኝ እሷም ታሳዝናለች ያሰዉየዉ አጎት የሚሉት አፈር ይብላ
@gurfa2658
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮 bitame yasazenal egzyabahre yefrde
@TBD37
10 ай бұрын
የሟች ወለጆች ነፃ መዉጣት ፍትህ አይደለም ከስምንት ሰው በላይ የገደሉ ሰዎች ልጆቻቸው ሙተዋል አርጅተዋል ተብሎ ምክንያታዊ ያልሆነ ፍትህ ነው እነሱም እድሜ ልክ ይገባቸው ነበር
@abrahamofficials3563
6 ай бұрын
ይቺ ጀግና ሴት ነች ቤተሰቦቻን ገሎ ህግ ምን ኣለ ምንም ስለዚ ህመሙን ይወቀው ኣባትዮው
@MerwaAbdulhakim
4 ай бұрын
Balage
@hanan8193
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@eyasum.dessalegn2444
10 ай бұрын
ለድራማው እንኳ ከባለማተቦቹ ዘወር ብትሉስ ምን አለበት?
@mashaallhsss3479
10 ай бұрын
ina bale tarikochu kirstayen kawonise
@SamriBaba-fz3oj
10 ай бұрын
ሃይማኖታቸው እኮ አልተገለፀም የትኛውም ተዋናይ የተሰጠውን ካራክተር መጫወት ያለበት ማሃተቡን አውልቆ ነው@@mashaallhsss3479
@teteteshome5068
10 ай бұрын
እኮ 😂
@mashaallhsss3479
10 ай бұрын
@@teteteshome5068 hhh
@MerwaAbdulhakim
4 ай бұрын
Jiloo
@BezakebedeAbera
Ай бұрын
😢የዚች ልጅ ስሕተት ገዳይ እያለ ልጆቹን መግደሏ ነው ሌላው ግን እኔም ብሖን ያባቴን ገዳይ እበቀላለሁ ሕግ መች ይፈርዳል
@netsanetdiriba4026
10 ай бұрын
ያማል !!!
@GhanaMaryam-np9yc
10 ай бұрын
😢😢😢😢 😭😭😭Ya Allah
@yenayena8676
10 ай бұрын
ጥንካሬሽን ስወደው ብድሪ ❤❤❤ ወይኔ ሀገሬ ግን ምን ይሻለናል
@Mita460
9 ай бұрын
ይሄንን ታሪክ ማየት ፈራሁ አጀማመሩ አሰብጨጨኝ ባላየው ይሻላል 😮
@amanuelhakim7280
10 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሰዎችን አሪፍ አድርግ መቅጣት ነው ማስተማርያ እንዲሆን
@rawdaali8287
10 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያዊ ጨካኝ በአለም ላይ የለም😢😢😢
@senightsenight3772
10 ай бұрын
በስላሴ ስም 😭
@eagle4452
10 ай бұрын
🚨አዲስ አበባ የገዳያች መደበቅያ ጫካ መሆኖ ያሳዝናል ። ወንጀሉ የተፈፀመበት ቦታ የህግ አካል ስራውን ባለመስራቶ ሊላ ንፃ ደም ፈሰሰ የዚች ልጅ ቤተሰቦች የገደለው አሆንም ሳይቀጣ መቅረቶ 😡
@elda554
10 ай бұрын
ይሀ የደም መመላለስ ነገር በይቅርታ ቢቀር ጥሩ ነው በተለይ በሰሜን ሀገራችን የኔም ቅድመአያቶች ከሀገራቸው ወሎ የወጡት በዚህ ጉዳይ ነው 😢😢😢
@belayneshkegnekegne
10 ай бұрын
ቆይ እነዚህ ህፃናተዋጋ የሚክፋሉተባላወቁ 😢😢😢😢 ጭካኔ
@NomorehgdefEzgharya
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayassss-fb4gf
9 ай бұрын
ለየትኛው ሀገሮች ግነው?😢😢😢😢😢
@neushta5626
10 ай бұрын
ሰላም ብስራት ገመችስ ከሞባሳው ድራማ ጀምሮ የምታቀርቢው ፕሮግራም እጅግ ሕጋዊ ነው
@FritunaTeshome
2 ай бұрын
አቤቶይቅርበለን ወንድከሁነችእፃናትምንአረጉ አቤቶይቅርበለንወንድከሁነችእፃናትምንአረጉእራሶንአትገለው 😂😂😂
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
10 ай бұрын
Beiyesusim😢😢😢😢😢😪😪😪😪
@hewotawoke2765
6 ай бұрын
ለፖለቲካኘወችም ይጠቅማል😢😢😢ስሙት
@asterhailehruy1175
10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shalomshalom1241
10 ай бұрын
😭😭😭
@HanaMax-hf1py
8 ай бұрын
Tiru timirt now gin lahulum nagar abatiyow now tatayakiy betam yasazinal 😢😢😢😢
@kalekidanwoldesenbet8199
10 ай бұрын
It's very sad and dangers to do on children. She's really evil but in mean time she hurts herself at the end.
@dam1028
4 ай бұрын
Betam yemgeremiw hagerachi chekana derom ale gen be abiy zemen beza netsanet + medemer menamin yametaw tata yeha new abatu geta hoy yekir belem bemaylekew mehirthe maren😢😢😢
@ChaltuGemachu
10 ай бұрын
❤❤❤
@Sakina-q5n
10 ай бұрын
ሰየሰዘንንንንንን😢😢😢😢
@samsontadiyos7780
10 ай бұрын
ሰውዬውን ተበቅላው ቢሆን ጀግና ትባል ነበር:: መቼም ህግ በሀገሩ የለም:: He is still responsible for his crime. No statute of limitations for killing.
@nigistmatafo5046
10 ай бұрын
በበኢየሱስም ዎጋዉ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤭🤭🤭😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@hewansibhatu7413
10 ай бұрын
Yehese yiwega
@MekdesEshetu-to7jy
10 ай бұрын
Yamale😢😢😢😢😢😢
@user-rb1jo4pt3v
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@titimotiti6689
7 ай бұрын
እሺ ልጅቱ ሂወትስ???? እሱ ዘመዶችዋን ጨርሶ አግብቶ ወልደው ሲኖር እሷ ግን 28 ዓመት ባዶነት በባዶነት ውስጥ ነው የኖረችው ከዚህ በኋላ 😢😢😢😢😢uffffff
@konjetalemudegifie2400
10 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው በቃ በህፃንነቷ ሁሉንም ነገር በጭንቅላቷ ከታለች ሰይጣን የማይሰራው ነገር የለም ወደ እስር ቤት ወረወራት አንዳንዴ ሀይለኛ ችግር ሲመጣብን ዞር ብለን መፀለይም ጥሩ ነው የባሰ ጉዳት ውስጥ ገባች ያሳዝናል
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ምንመ ይማያቆት ልጆች ፍፍፍፍ
2:41:52
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 378 М.
3:32:31
"История Армении". Фильм кинокомпании HAYK. Полная версия.
HAYK media
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
1:01:16
ኬዝ6-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV
Рет қаралды 34 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 550 М.
30:24
የልጇ ሰርግ ሁለት ቀን ሲቀረው የተገደለቸው እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 142 М.
58:23
“በ13 አመቴ ለሀብታም ተሰጠሁ!ሞታለች አትድንም ብለው አበላሹኝ” ልብ የሚነካ ታሪክ- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 56 М.
39:19
ኬዝ1-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV
Рет қаралды 59 М.
1:42:41
#TASS 004 Ռուզան Սահակյան - Ու՞ժն է ծնում իրավունք, վիճելու արվեստը, դեմք ունենալը և արժեհամակարգեր
tass_podcast
Рет қаралды 1,7 М.
38:37
ተስፋይ ብዓይኒ መርፍእ ዝድለ ዘሎ ሰብዩ josias denden
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 59 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
29:00
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 96 М.
1:06:02
ለሽያጭ የወጣ ጭ ን | Ethiopian love story | Yesewalem
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 7 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН