ምህረቱ አያልቅምና Pastor Tesfaye Gabiso

  Рет қаралды 170,599

YHBC Tube

YHBC Tube

4 жыл бұрын

Thank you For Visiting Our KZbin Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.

Пікірлер: 117
@yaredwude6571
@yaredwude6571 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ።ነገርግን የፓስተር ተሰፉዬ መዝሙር የልጅነት ጊዜዬን የፈጣሪዬን ፍቅር እጅግ በልቤ አስርፆቷል። አመሰግነዋለሁ ዘመነህ ይባረክ !
@mebratasghedom6719
@mebratasghedom6719 3 жыл бұрын
Mhretu Ayslkmna, is my childhood song. I remember I was 6 or 7 at catholic church they use to sing it. Now I grow to love worship song. I am Cristian I only worship Jesus. I just want to say Thank you Pastor Tesfaye Gabiso. All I want to do is worship my Lord Jesus for the rest of my life.
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 3 жыл бұрын
ክርስትናን የኖረ ንፁህ ፣ትሁት፣ጠንካራ ...ግሩም የጌታ ሰዉ።ቀሪ ዘመንህ ይባረክ።
@dawitdafa6486
@dawitdafa6486 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤንነትን እመኝልሃለሁ የእግዚአብሔር ስው
@tesfayebegeta4255
@tesfayebegeta4255 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በአንድ ድምጽ የሚመሰክርለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው
@mafimafi7930
@mafimafi7930 4 жыл бұрын
ዕድሜ ዘመኑን ሁሉ በታማኝነት ጌታውን ያገለገለ ቅን እና ትሁት ሰው ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ ምሳሌ ኖትና
@mekonnenbelete7555
@mekonnenbelete7555 3 жыл бұрын
The u 5
@mekonnenbelete7555
@mekonnenbelete7555 3 жыл бұрын
I'm
@kassahunassefa3925
@kassahunassefa3925 Жыл бұрын
Geta. Ybarikhi. Bersu. Tibeqa. Izhi dersenal. Simu. Ybarek
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 6 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ 🙏
@kidy2988
@kidy2988 2 жыл бұрын
pastor tesfaye geta eyesus zemnihin yibark
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Egzaibher Yemasegen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ 💖 🙏 🙌 👏
@asratchannel
@asratchannel 2 жыл бұрын
Pastor Gashe Tesfaye Geta zemenin yibarkik
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 2 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ የጥንት የጠዋቱ ዘማሪ ሁሌም አዲስ ስለሚሆነዉ መዝሙርህ ጌታ ይባረክ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ስለ ፓስተር ተስፋዬ እግዚኣብሔር ይመስገን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ፓስተርዬ እንደ ታላቁ የ እግዚኣብሔር ቃል ለዘላለም የሚያሻግር የዝማሬ ጸጋ በውስጦት አለ ጌታ ይባረክ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ አንተና እንዳንተ ያሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንደኔ ደካማ ለሆኑ ብርታትን ተስፋን አቅምን ትሰጣላችሁ ተባረኩ . እናንተ የዘመን ቅሬታዎች ናችሁ ተባረክልኝ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ያልዳኑትም ፣ሙስሊሞቹ ሳይቀሩ ኦርቶዶክሳወያን ፣ወንጌላውያን ፣ትልቅ ትንሹ የሚመሰክሩሎት ፣ፓሰተር ተስፋዬ ጋቢሶ ልብ የሚሰረሰር የ እግዚኣብሔር ሰላም የተሞላበት ዝማሬ ኡፍፍፍ
@jesusislord5457
@jesusislord5457 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለዘላለም በዙፋኑ ላይ አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ለንጉሱ ይሁን!አሜን
@Azeitttttt
@Azeitttttt Жыл бұрын
Hallelujah
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።hh
@abebeteklu9386
@abebeteklu9386 3 жыл бұрын
ደሞ እርጋታው am orthodox religion follower but i like tesfaye starting from my childhood
@yaredabera4305
@yaredabera4305 2 жыл бұрын
Hulun yefetere amlake kehulachen gar yihun
@tsigebedore9483
@tsigebedore9483 3 жыл бұрын
ከልጅነት ጀምሮ የጌታን ቃል በዝማሬ እያስተማረ የጌታን ፍቅር በልባችን የተከለ ፤ለብዙዎች ወደጌታ መምጣት ምክንያት የሆነ የጌታ ባርያ ፤ተባረክ ቀሪ ዘመንህ በብዙ እጥፍ የምታፈራበት ይሁንልህ፤
@abebemarkonnunu5969
@abebemarkonnunu5969 Жыл бұрын
ቅን እና ትሁት እግዚአብሔርን የሚፈራ አባቴ አንተን ስሰማ ብውል አልጠግብም ዘመን ይለምልም።
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 3 жыл бұрын
☦️📖❤️🔥🤲🤲አሜሜን🙇‍♀️🙏🙏 ቸር ነንና ምሕረትህም ለዘላለም ነው የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረኮ🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@asechuasefa4842
@asechuasefa4842 4 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው መዝሙርህ ተባርከበታለሁ ጌታ አብዝቶ የባርክህ
@eyobedpetros9048
@eyobedpetros9048 4 жыл бұрын
God bless you Baba Tesfaye. I love you from my heart . Your songs are incredible.♥️♥️♥️
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
ያንተ መዝሙር ማለትኮ ዘመን የማይሽረው ነው ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ። ጌታ ይባርክህ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@wendudebebe4884
@wendudebebe4884 Жыл бұрын
heavenly wings time crossed hymns
@jesusislord5457
@jesusislord5457 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ን በመፍራት የምትኖር እንቁ ታማኝ የጌታ ባርያ መዝሙሮችህን በሰማው ጊዜ እምባዬ በገዛ ፈቃዱ ይወርዳል ።
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
የዘመናችን ጳውሎስ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@mustefajemal3980
@mustefajemal3980 3 жыл бұрын
ጌታ ስለ ሰጠሀን መልካም ስጦታ አመሰግናለሁ
@dagemeyasu9920
@dagemeyasu9920 3 жыл бұрын
ስለአባቴ ተስፋዬ እግዛብሔርን አመሰግናለሁ
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@kebebeerbeto6093
@kebebeerbeto6093 2 жыл бұрын
God bless you!!!!!!! It is an excellent work, with creative & excellent presentation.
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 8 ай бұрын
amen Amen Amwn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskindergodebo188
@eskindergodebo188 3 жыл бұрын
GOD Bless you pastor,I Love you
@astereyob3259
@astereyob3259 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ pastor Tesfaye
@shagitudeseta6232
@shagitudeseta6232 4 жыл бұрын
AMEN amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏 tabaraki
@alemayehufeyisa9008
@alemayehufeyisa9008 4 жыл бұрын
amen
@tesfayebegeta4255
@tesfayebegeta4255 3 жыл бұрын
I love listening to his songs and in love pastor tesfaye
@hamerealemu1283
@hamerealemu1283 2 жыл бұрын
tebarek
@beakalmutaher869
@beakalmutaher869 3 жыл бұрын
I love God and also man of God ,you are the man of God bless You.
@ConfusedFjord-hr6fy
@ConfusedFjord-hr6fy 2 ай бұрын
ሁለም የምባረክበት መዝሙር ነው ረጅም እድሜ ለአባታችን ተስፍሽ።
@natangurmechaofficialtube2283
@natangurmechaofficialtube2283 2 жыл бұрын
God bless you
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ሀገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ አሜንንንንን
@godislove6010
@godislove6010 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 📯📯📯📯📯
@yanorezewdiez.4865
@yanorezewdiez.4865 3 жыл бұрын
The Lord is our shepherd.
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 3 жыл бұрын
God belese you in the mighty name of Jesus you are modele for christyan's
@AbBekele-nx6in
@AbBekele-nx6in Ай бұрын
Abatachin tabaraku
@solomongebeyehu7305
@solomongebeyehu7305 4 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor anten lemesker yakoye geta yebark..rejem edme ke tena gar egzhabr yestot
@nesibuasfaw2834
@nesibuasfaw2834 3 жыл бұрын
You are a blessing to me and Muluye my wife
@healthylifefirst2036
@healthylifefirst2036 2 жыл бұрын
God bless you the man of God!
@mergomulugeta1556
@mergomulugeta1556 2 жыл бұрын
Wow,God bless you more pastor!praise lord for this angelic voice...i'm really touched with this song,it reminds me the mercifulness of God in my life
@henok2933
@henok2933 3 жыл бұрын
አንጋፋውን ተስፋዬ ጋቢሶን የአንድ ኪቦርድ ከተፋ በፍጹም አይመጥንም ።።።።።
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@gabayyoomararaa3236
@gabayyoomararaa3236 2 жыл бұрын
Sinjaalladha mama
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 2 жыл бұрын
Geta Abtheto yebarkeot
@adodejv8707
@adodejv8707 3 жыл бұрын
talakina hayali yehone amilaki kezi abizto yibarkewu! Ene bebekule beirso mezmur btm tebarikyalewugn!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 3 жыл бұрын
Amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen
@zenaheyle1124
@zenaheyle1124 3 жыл бұрын
Amen Amen God Bless You
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
God bless u and u r families
@yabiyteddssa3742
@yabiyteddssa3742 4 жыл бұрын
Amen God bless you baba👌
@tsigeabraham613
@tsigeabraham613 3 жыл бұрын
God bless!
@genetyosef7626
@genetyosef7626 2 жыл бұрын
Amen Amen
@zayidberhane4164
@zayidberhane4164 4 жыл бұрын
Amen God bless
@hanatilahun7669
@hanatilahun7669 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah 🙏🙏🙏
@mastewallegese8233
@mastewallegese8233 2 жыл бұрын
god bless you
@healthylifefirst2036
@healthylifefirst2036 2 жыл бұрын
What persisting melodious sound?🌹🌹🌹
@ameneyassu5396
@ameneyassu5396 3 жыл бұрын
Very humble real man of God blessings
@bare8675
@bare8675 4 жыл бұрын
Our blessing❤
@nathantamene8285
@nathantamene8285 3 жыл бұрын
Amen ❤
@solomongebeyehu7305
@solomongebeyehu7305 4 жыл бұрын
Amen meretu ayalkem
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 2 жыл бұрын
God bless you my our brother
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 2 жыл бұрын
Blessed a great person ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@teshalegetachew3227
@teshalegetachew3227 3 жыл бұрын
I hope long live father
@user-yo6gn5nv2l
@user-yo6gn5nv2l 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍blesss uuuu pastorye
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Egizabher melkam new !!!
@hanaarga4272
@hanaarga4272 3 жыл бұрын
አሜን
@tsigetsige122
@tsigetsige122 3 жыл бұрын
tebarek paster
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 3 жыл бұрын
Tebareku
@samrydory2832
@samrydory2832 3 жыл бұрын
amennnnnnnnnnnnnThank You jues
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 2 жыл бұрын
ይህ ዘመን ለዛሬው ብርታቴነው
@dagemeyasu9920
@dagemeyasu9920 3 жыл бұрын
Egzabeher ybarkhe
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Abate yehene mazemure sewadaw
@tarekegnhadero4258
@tarekegnhadero4258 4 жыл бұрын
Yetewodedik Pastor
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Halalaluya
@lmm9705
@lmm9705 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡አምላክ፡ዘመንህን፡ይባርክ፡ትልቅ፡የእግዚያብሄር፡ስው፡ተባረክልን።
@almigermay1552
@almigermay1552 4 жыл бұрын
Amennn ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@adodejv8707
@adodejv8707 3 жыл бұрын
yalehubetn egr yawukali gn irasen mekotater alichalkum btm wuste tenekitoal!!
@almigermay1552
@almigermay1552 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 2 жыл бұрын
Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen 3❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂🤲🤲🤲🤲
@kaleabteferi5417
@kaleabteferi5417 3 жыл бұрын
I love you tesfaye gabiso may God bless you more
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 2 жыл бұрын
Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen 1111111111111111❤❤❤❤❤❤❤👍👂👂🤲🤲🤲
@bekeletewodros7326
@bekeletewodros7326 2 жыл бұрын
እኔ ዓለማዊ ነኝ የአንተ የመዘመረ በረከት ግን ለሕይወቴ ይህ ነው በዬ ልገልፀው የማልችለው ከሠማይ በረከትና ህይወቴን ከክፋት ጋር እንዳልተበ
@bekeletewodros7326
@bekeletewodros7326 2 жыл бұрын
ሀሳቤን ሰለጨርሰወ ላኩት ባጠቃላይ ግን መልካምና እግዚአብሔር የሚጠቀምብሀ መልካም ሰው ነህ እባክህ በጌታህ በለሀ ባገኝህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አለማ አለው
@yemegnushalyigezu2254
@yemegnushalyigezu2254 3 жыл бұрын
አገኘሁ መዝሙር
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
ሀገሬ እገባለሁ እምነት ሳይፈታ ! በእርሱ በጌታዬ ሀይል
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😘😘😘
@MrBB117
@MrBB117 4 жыл бұрын
What is the name of this song?
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
The first one ‘Balefkubet menged’ then he also sang ‘mihretu ayalkimna’ at the end.
@fasikaenyew2581
@fasikaenyew2581 3 жыл бұрын
Brki yesterday lige
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 3,9 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
#ምህረቱ አያልቅምና||Mehretu Ayalkemena||Singer Nati ||New Worship Protestant Mezmur 2023@Holy Spirit Tv
21:14
Pastor Tesfaye Gabiso full album
1:03:44
Kidus Media
Рет қаралды 426 М.
ብሰማርያ ኣቢሉ ኺሓልፍ ከኣ ግዲ ኾኖ ብዲ/ን ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
56:45
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 41 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 10 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39