#እህተማርያም_ተሰበረች

  Рет қаралды 14,909

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@Brana359
@Brana359 2 сағат бұрын
እንዳለ ወርቁ አትዋሽ የልጆች አባት ነህ,,,, እግዚአብሔር ይፍረድ በእናንተ እና በማኅበሩ መካከል የሰማይ አምላክ ይፍረድ!!!
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 23 минут бұрын
ኣረ ኣልዋሸም ትክክል ነው ያወራው
@MelatMekonnen-y8k
@MelatMekonnen-y8k 5 сағат бұрын
ከዚህ በፊት ቀርቦ የነበረው ሰውየ (ጋሹ) እኅተ ማርያም ቤት ምንም ጥቅም የለም ሲል ነበር አሁን የቀረበው ሰው ደግሞ ጥቅም አለ ይላል፤ ምን አይነት የተጣረሰ ሐሳብ ነው እየቀረበልን ያለ? የሆነ የግል ችግር ያለባቸው ይመስላል።
@Netser-b5q
@Netser-b5q 4 сағат бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ዝክር የቀመሰ ጋንጩር።
@ቭላዲሚንፑቲን
@ቭላዲሚንፑቲን 2 сағат бұрын
ወይኔ ነጋሽ ሚዲያ ስወደው የነበረውን ይበልጥ ጠላውት አስተማሪ ነው ብየ ሰው አለ ብየ ስጠብቅ ሙሉ ቀን ኢንተርኔት ገዝቼ ከሰርኩኝ ጊዜ አጠፋው ቆጨኝ የዳታየን ብር መልስ ጋሽ እንዳለ ና ነጋሽ እንዴ ባልፈውስ ባላይስ ጣም የሌለው ንግግር እንቅልፌን አመጣችሁት ለማይጠቅም ነገር በዚህ ኑሮ በዚህ ታክሲ ትቀልዱብኝ ማርያምን ተበሳጨው ነጋሽ ዩቱብን አሰደብከው የውሸት ጥርቅም የስሜት አውድማ የጥቅም ብሶት የሚናገር አመጣህብን አዘንኩ።
@ZegeyeZola
@ZegeyeZola 4 сағат бұрын
ስሜታዊነት የበዛበት፣ ጭብጥ የለለው፣ የምትጠየቀውና የምትመልሰው ይምታታል። ዋናው ጉዳይ እህተ ማርይም የምታስተምረው ተዋሕዶን ለማጥፋት ነው ወይስ አሁን ያሉትን አባቶች መስመር ለማስያዝ ነው የቆሙት የሚለውን ብትወያዩበት።
@onlymine4294
@onlymine4294 4 сағат бұрын
ማናት እሷ የቤተ ክርስቲያን አባቶች መስመር የምታሲዘው ደፋር መንፈስ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለም
@BeleteEshetea
@BeleteEshetea Сағат бұрын
ድፍረትህ ይገርማል አንድ የሉሲፈር መንፈስ የሠፈረባት ሴት ናት አባቶችን የምታስተምረው?
@eteneshberbersa1812
@eteneshberbersa1812 Сағат бұрын
@@onlymine4294አረ ንገሪልኝ ጉድ እኮ ነው
@MelkamuTeferi-z1s
@MelkamuTeferi-z1s 4 сағат бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ ነጋሽ ተሰበረች ስትል የተዋጣለት መረጃ ይዘሀል ብዬ ነበር ግን ስሰማው ለራሱ የተምታታና የተሰበረ ሰው ነው ያቀረብከው
@YabibalAlemu
@YabibalAlemu 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Andarge-s3j
@Andarge-s3j 3 сағат бұрын
😅😅😅😅
@ቭላዲሚንፑቲን
@ቭላዲሚንፑቲን 5 сағат бұрын
ይቅርታ እጅ ከዚህ በፊት የቀረበው ጥቅም አለው ይላል የአሁኑ ደግሞ አለው ይላል አጥርተህ ሂድ እጅ ይህ ኢንተርቪው አስተማሪ አይደለም በክርስትና ይቅርታ ሳይጠይቅ በሳቅ መጀመር ለኔ አያስተምርም እመኑኝ እነዚህ ሰዎች ይዋሻሉ ከስንት ሰው እያለ አንዲት ሴት ይህን ሁሉ ሰው መረባረባቸው እውነታና አስተማሪ አላት ማለት ነው።
@Andarge-s3j
@Andarge-s3j 3 сағат бұрын
ያስብላል በእውነት
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይፍርዳል አይቀርም
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 3 сағат бұрын
አሚን፡(ለይኩን)
@WoyinishetTsegaye
@WoyinishetTsegaye 3 сағат бұрын
Yihe sewuye erasu achiberibari new tebaro yihonan esachew alelem
@YabibalAlemu
@YabibalAlemu 2 сағат бұрын
@AlemuKassa-d9g
@AlemuKassa-d9g 4 сағат бұрын
ይሄ ሚዲያ የወደድኩትን ያህል ልጠላው ነው ።ምደረ የተምታታብትን አሰልፎ መጋበዙ ምኑንም አልወደድኩትም።
@HiwotMebratu-y9t
@HiwotMebratu-y9t 4 сағат бұрын
የባለፈውም የአሁኑም ግራ የተጋቡ ናቸው ምኑን ከምኑ እንደሚዘላብዱ
@HiwotMebratu-y9t
@HiwotMebratu-y9t 4 сағат бұрын
የባለፈውም የአሁኑም ግራ የተጋቡ ናቸው ምኑን ከምኑ እንደሚዘላብዱ
@Bubu-z5i
@Bubu-z5i 4 сағат бұрын
ግራተጋብተው ግራሊያጋቡን መስሚዬ ጥጥነው በለው
@AberaMelaku
@AberaMelaku 4 сағат бұрын
የእህተ ተከታዮች ደናናችሁ?
@LemlemAga
@LemlemAga 4 сағат бұрын
ምን አነደዳቹ የህተ ማርያም ተከታይ ናቹ መሰለኝ አበሳጫቹ😂😂😂
@ambesageryebio8482
@ambesageryebio8482 4 сағат бұрын
በእግዚአብሔር የሚያምን ሙሉ የሆነ በራሱ አይደገፍም እና እውነት ነው በራስህ ተግባቢ መሆንህ ነው ተደግፈህ የነበርከው። የሚገርመው ውስጥ ሁኘ ምን ልበል ትላለህ እንዴ ለህልናህ አትኖርም ነበር ማለት ነው። አሁንስ የምትግባባበት ቀበሌ ወይ መስርያ ቤት የሚከድበት አጥተህ ነው እንዴ የወጣሃው። ይገርማል ግን
@አለሚቱደሳለኝ
@አለሚቱደሳለኝ 4 сағат бұрын
አንድ ሺ አመት ይንገሱ ብለህ መጥተህ አሁን እኛን ምን አርጉ ነው ምትለው
@Lulit-y9x
@Lulit-y9x 3 сағат бұрын
የሆነ የቀረበት ጥቅም ያለነው ሚመስለው
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 4 сағат бұрын
አውነት ይዘገያል አንጂ መገለጡ ኣይቀርም❤❤❤
@Tewahedo-v9f
@Tewahedo-v9f 5 сағат бұрын
እኔ የምለው ነጋሽ እንደ መድኃኔዓለም እያልክ በኃይማኖታችን እያሾፍክ ነው እንዴ? ለምንድነውይህቺ ሴት እንደዚህ አጀንዳ የሆነችባቹ?? አገር ምድሩ ሁሉ ስለሷ ያወራል ግን አንድ ደህና ትችት አልሰማሁም ስንት የቤተክርስቲያን ውስጥ ዘራፊ ሌባና ዘረኛ እያለ አልገባኝም ብቻ
@DrYohanis
@DrYohanis 3 сағат бұрын
ሎቱ ስብሐት መድኀኔዓለም እንዴት በዚህ ደረጃ ስሙ እንደ ተራ ይጠራል ።
@MekoyaMeko-c2o
@MekoyaMeko-c2o 2 сағат бұрын
ኧረ የምናወዳድረውን እንወቅ
@የምታምረው
@የምታምረው 2 сағат бұрын
እስከዛሬ የት ነበርክ በስራ ስትበልጣችሁ ቅናት የአበሻ ምቀኝነት ሃይማኖታችሁን ትክዱና በሆላ እደተገረፈ መለፍለግፍ እዴት ይታረቀን ሁሉም ለመታወቅ መሽቀዳደም
@HailuAyinalem-r7z
@HailuAyinalem-r7z 3 сағат бұрын
ቅርሻታም ሚዲያ
@tsik914
@tsik914 6 сағат бұрын
ምንም ከባድ አይደለም ለምንድነው በትክክል የተጠየቃችሁትን የማትመልሱት የክርስትና ስምህን ማን አወጣው ቀጥታ ?ስለመጡት ከህናት በድፍረት ስትናገር አንተስለሆንከው ግን ታድበሰብሳለህ በሳቅና በምስጋና
@meazaegigu8729
@meazaegigu8729 5 сағат бұрын
በትክክል የሆነውን ነው የተናገረው ስድቡን ምን አመጣው ካንገባህ መጠየቅ ነው።
@zegeyenasir6856
@zegeyenasir6856 5 сағат бұрын
ወደ ቤተመንግስት ስትሄዱ አምነህ የተሰጠውን ነገር ለመፈጸም ነበር ግን ወታደር ሲመጣ ሸሸህ ይህም አቋምህ የሚወላውል መሆኑን ያሳያል። አሁንም ቤተክርስቲያን ላይ መከራ አለ ታድያ ወታደር ሲመጣ ልትሸሽ ነው ማለት ነው።
@addisethiopia5466
@addisethiopia5466 4 сағат бұрын
ፍሪ እኛም አንፈልግል
@Lulit-y9x
@Lulit-y9x 3 сағат бұрын
እንዲህ የሚተች አለባበስ ካለህ ያንሁሉ ዓመት ስትቆይ ለምን አልተቃወምክም እንደዚህ በዝርዝር የምትናገረው ነገር ካለህ ለምን ዝም ብለህ ተቀመጥክ የተመቸህ ነገር ነበር ማለት ነው ያልተግባባቹበት ነገር አለ ማለት ነው። ያንሁሉ ዓመት ቆይተህ እንዲህ ካልክ አሁን ወደ ኦርቶዶክስ የተመለስክበት ምክንያት ግልፅ አይደለም
@MekoyaMeko-c2o
@MekoyaMeko-c2o 2 сағат бұрын
ደግሞ ወደ ሌላ ሲሄ ኦርቶዶክስን ሊተች ነዋ እያለሁበት ምንልበል ብሎ
@yalewDagimawi
@yalewDagimawi Сағат бұрын
@@MekoyaMeko-c2o 🤣🤣🤣🤣🤣
@genetabebe4743
@genetabebe4743 3 сағат бұрын
መጀመሪያ ፈልገዉ ነዉ የሄዱት ጎትታ አልወሰደቻችሁ የምትፈልጉት ገዘብ ሰለሆነ እሱ አልሳካ ሲል ሚድያላይ እየመጣችሁ የማይሆን ነገር ትናገራላችሁ ። በዉነት በጣም ያሳዝናል ይሳፍራል
@alem7474
@alem7474 2 сағат бұрын
ምናባሽ ነው የሚያሳፍረው፣ ሂጅ እግርዋን እጠቢ፣ ያች ባንዳ ጠንቁዋ፣ ልጁ በነቃ ግዜ ነቅትዋል፣ መመስከር አለበት፣
@YabibalAlemu
@YabibalAlemu 2 сағат бұрын
ሲናገር አልሰማኽውም ረብጣ ገንዘብ ይዘው መተው ሲል እሱ አይቶ ነው ማለት ነው፡፡
@Hmmkmcn
@Hmmkmcn 4 сағат бұрын
ሁላችሁም መጥታችሁ ገንዘብና ጥቅምን ነው ምታወሩት ።አንተም በልተህ ዞር ያልክ መሆኑን ያስታውቃል።
@MekoyaMeko-c2o
@MekoyaMeko-c2o 2 сағат бұрын
አላዊያን ነገሥታት ጋር ቅዱሳን ሲሄዱ አልጋ በአልጋ ነበር የሚለውን ሀሳብ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አታራምድም የሕዝቡ ባዶ እግር መሆንም ከሃይማኖት ተጋድሎ አንፃር ጥሩ ስለሆነ በመጥፎ ከማንሳት ሌላ ልክ ያልሆነ ነገር ብታነሳ ጥሩ ነው እሷን ተቻለው ብለህ የክርስትናን አስተምሮ መተቸት እንዳይሆንብህ
@AmbesYebio
@AmbesYebio 4 сағат бұрын
አስሬ ሸሚዝህን ወደኋላ ስታዘልል እስክስታ መቺ ነው ምትመስለው ።እየዋሸህ መሆኑ በግልፅ ያስታውቃል ።
@MahammedFaara
@MahammedFaara 4 сағат бұрын
ምነው፡ከማህበሩ፡አንዱ፡ነህ፡ወይ፡ከሆንክ፡ስድ፡የግላቹ፡ስለሆነ፡ነው
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 сағат бұрын
አንተ አለቅላቂ አርፈህ ተቀመጥ ስለልብሱ ምን አገባህ ልብ ካለህ አንተን ምን አድርጋ እንዳኮላሸችህ ወጥተህ አጋልጥ
@Hger-w5l
@Hger-w5l 3 сағат бұрын
​@@WendeWende-s9vአቶ ተሠማ ሞላ ተረጋጋ!
@Hger-w5l
@Hger-w5l 2 сағат бұрын
😂😂
@Bubu-z5i
@Bubu-z5i 4 сағат бұрын
ከሰው ጋር ተገባቢ ነኝ ጉዳይ ይሳካልኛል ካልክ በኋላ ሂዱ ተብለን ሳይሳካ ይመጣል ስትል እና እንደገና ደግሞ በስንት ትግል ይሳካል ስትል የቱን እንውሰድ አሁን እራሱ ግራ የገባህ ይመስለኛልና ከሀሳብህ እውነታነቱን ለመረዳት ተቸገርኩ
@YabibalAlemu
@YabibalAlemu 3 сағат бұрын
አሁንም መቀበጣጠር ነው የያዘው
@MahammedFaara
@MahammedFaara 2 сағат бұрын
ግልፅ፡አማርኞ፡ነው፡እሳ፡ወላዲትአምላክ፡ሂድ፡ብላ፡ፍቃድ፡አለ፡ትላለች፡ሲኬድ፡በመከራ፡ነው
@getanehtadege7943
@getanehtadege7943 4 сағат бұрын
ምነው ካህንን ከመናገር ጀመርክ መጀመሪያ እራስህን ተመልከት ገና አልተመለስክም
@ኢሳይያስአስፋው
@ኢሳይያስአስፋው 4 сағат бұрын
እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል ይህን እሲኪያይ ጠላት ምን አለ ዝም ቢል። የመድኀኒዓለምና የቅድስት ድንግል ማርያም ማኀበርን ሊሰብር የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም።
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 сағат бұрын
አንተ ሆዳም ዝምበል
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 3 сағат бұрын
እኔ፡ስላንተ፡ብዙ፡አላወራም፡ስፉ፡ስትል፡ስፉ፡አግባ፡ስትል፡አግባ፡እንኳንም፡ጥያቄ፡ከራስ፡ደስታ፡አወጣህ
@BeleteEshetea
@BeleteEshetea Сағат бұрын
አንተም ተሠብረህ ትመጣለህ እዚሁ ሚዲያ ላይ
@ኃብተገብርኤል
@ኃብተገብርኤል 3 сағат бұрын
ለክፋትማ ብዙ ሰው ህብረት ይፈጥራል በጎ ቢሆን ማንም ዞር. ብሎ አያይም ይህንንም በኛው ማህበር ሲደርስብን እያየን ነው!
@HAliving
@HAliving 2 сағат бұрын
አርእስቱ ተሰበረች ይላል... አልሰበር አለች መሰለኝ በዚህ ሚዲያ ላይ በዛብኝ... ምንድነው ነገሩ? የዚህች ሴትዮ ስም ቪዲዮ ከተሰራ ብዙ ተመልካች አለው... ከዛ በተረፈ ምንም እርባና ያለው ወሬ የለም....
@AmaracTigst
@AmaracTigst 3 сағат бұрын
በናትህ ነጋሸ ምናለ ርአሰ ቀይረህ ደና የሚያሰተምረን ብታቀረብልን ደና ሰው አልነበርክም
@uaeuae576
@uaeuae576 2 сағат бұрын
ዘንድሮ ወንድ እኮጠፋ ከሴት ባሱ ወሬብቻነው የሚያውቁት እሷ አይናቹውን አስራነው ያስገባቻቸው አስመሰለባቸው እየመጡ ሲበረጠቁ ወ ዘንድሮ ወዱ ወንድነቱን የተሰለበ ብቻነው ያለው አረወደራሳቹ ተመለሱ
@BiniyamBini-zn5rr
@BiniyamBini-zn5rr 4 сағат бұрын
በነገራችን ላይ ይሄ ሰው 1999 2000ላይ አቶቢስ ተራ ፓውሎስ ሆቴል ላይ እኮ የማህበር ሰብሳቢ እና መምህር ነበር ነበር ሣውቀው ዛሬ በዚ መጠን ሲያወራ በስማም
@godolias8228
@godolias8228 3 сағат бұрын
Ante kifu sew betam sinesireat yalew alebabes new yemitilebisew
@gzaKasu
@gzaKasu 4 сағат бұрын
በስማም አምላኬ አደራህን። እኔው ገብቸ ያለምንም አስገዳጂ። በራሴ እጂ ወደሰው ጣቴን ዳልጠቁም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢። ውይይይይይይ በዚህ ሚድያ የሚመጡ የእህተ ማርያም ተቃዋሚወች ግን በጣም ታዛዝናላችሁ። እራሳችሁን ነው የምታስገመግሙት። ወዳችሁ እደገባችሁ ተሳስታለች ካላችሁ እራሳችሁን መጀመርያ ውቀሱ።😢😢😢😢አስገዲዳ አልወሰደቻችሁ?????
@GetenetYoseph
@GetenetYoseph 3 сағат бұрын
እኔ ግን የልጁ ንግግር ግራ ያጋባል ማለት ቤቴክርስቲያን አሰራች ትልቅ ቤቴክርስቲያን አለ ቤተልሄም አሰራች ይላል ስግደትም አለ አለ ታዲያ ምኖነው ጥፋተኛ ነጋሽ ከሶ ሰወችም አቅርበህ ሚዛናዊ የሆነ ብታደርግ አንድን አካል ብቻ ማቅረብ አግባብ አደለም
@Seleyedera-o7i
@Seleyedera-o7i 5 сағат бұрын
አስመሳይ ነገር ነው አላማረኝም ነጋሽ
@Hmmkmcn
@Hmmkmcn 4 сағат бұрын
በትክክል አስመሳይማ ስለሆነ ነው ከልቡ ሳያምን የቆየው፡፡
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 3 сағат бұрын
እውነትን እውነት ሀስትን ሀሰት እያሉ ማቅረቡ ጥሩ ነው፡፡ ነጋሽ ሚዛናዊ ብትሆን መልካም ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች በነገሩ ተመርተህ ስለማታውቀው ነገር ቤተክርስቲያንን የተቀምክ መስሎህ ወይም የንግስተ ነገስትን ስም ስትጠቀም ብዙ ተመልካች ስለምታገኝ ያገኙትን ሰው ሰብስቦ ለምን እንዴት ሳይሉ ጠንካራ ጥያቄ ሳይጥይቁ ማቅረቡ ጥሩ አይመስለኝም፡፡ ደሞ ስለምታቀርባቸው ሰዎች ማንነት ውስጥህ ያውቀዋል፡፡ ምክንያቱ በሳለፍከው ጊዜ እንኳን የተውሰነ ማንነታቸውን ለመረዳት የሚያስችል እድሉ እና ማገናዘቢያው አለህ ብዬ አስባለሁ፡፡ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለነጋሽ እውነት እነዚህ ሰዎች ተመልሰው ነው ወይስ በጥላቻ አንተ ጋ የመጡት?
@brookyilma9850
@brookyilma9850 4 сағат бұрын
ምንም ነገር ስትሰማም ሆነ ስታምን ለምን ብለህ አይምሮህን ጠይቅ
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be 4 сағат бұрын
እሥቲ ስለባሏ ሞት እና ቀብር አስረዳን መቼም ጥቅም ነው የበተናቹ ካወራክ አይቀር ብዬ ነው የጠየኩክ
@MichaelAndhun
@MichaelAndhun 4 сағат бұрын
ሁለታ(ች)ሁም ተደበላለቃ(ች)ሁ እኮ ጋዜጠ(ኛ)ውና መስካሪው መግባባት አል(ቻ)ላ(ች)ሁም፤ የግል ጥቅማ(ች)ሁ እን(ጂ) የርትዕት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ክብር እንዳላገና(ኛቹ) ማሳያ ነው ለሚያስተውል!
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 3 сағат бұрын
ስማ፡እንዴት፡ብለህ፡ቂጣ፡ስር፡ቁጭ፡ብለህ፡ምን፡ሰምተህ፡ወደ፡ውጪ፡እንደወጣህ፡እኔ፡እንተዋወቃለን፡እንከባበር፡ወደሌላ፡ነገር፡እንዳንገባ
@MichaelAndhun
@MichaelAndhun 2 сағат бұрын
​@@EndaleWerku-l1yአንተማ የውጪ እድል ቢመቻችልህ በዚህ የገንዘብ ፍቅርህ ሀገርህንም ሸጠህ ቢሆን ትሄዳለህ! ነገር ግን ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያና ማኅበሩ ደግሞ ከተነደላቀቀ የውጪ ሕይወት የእመብርሀንን መልእክት ሰምተው ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እንደተመለሱና እንደገቡ መስክረሀል ይህም የሆነው እንደ አብርሐም ታሪክ የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰምቶ እምነትን በተግባር መኖር ልትማርበት ነው።
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Сағат бұрын
አረ በማርያም ገሹን የንግሥተ ነገሥታት ቀኝ ብሎት ነበር ምነዎ አንተን ግራ እጅ ሳይልህ ጋዜጠኛን ግራ አታጋቡት
@gzaKasu
@gzaKasu 4 сағат бұрын
አይ ጋዜጠኛው የእህተ ማርያም ጥላቻህ እድሁ ከፊትህ ይነበባል😢😢😢። ያሳዝናል ሚዛናዊ ሁን። ማንም ፍጽም አይደለም። ግን የእህተ ማርያምን ያክል እርቦ የስራህ አይመስለኝም። በጥቅሉ ። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢❤።
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 3 сағат бұрын
ዞም በሉ
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 3 сағат бұрын
እውነትን እውነት ሀስትን ሀሰት እያሉ ማቅረቡ ጥሩ ነው፡፡ ነጋሽ ሚዛናዊ ብትሆን መልካም ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች በነገሩ ተመርተህ ስለማታውቀው ነገር ቤተክርስቲያንን የተቀምክ መስሎህ ወይም የንግስተ ነገስትን ስም ስትጠቀም ብዙ ተመልካች ስለምታገኝ ያገኙትን ሰው ሰብስቦ ለምን እንዴት ሳይሉ ጠንካራ ጥያቄ ሳይጥይቁ ማቅረቡ ጥሩ አይመስለኝም፡፡ ደሞ ስለምታቀርባቸው ሰዎች ማንነት ውስጥህ ያውቀዋል፡፡ ምክንያቱ በሳለፍከው ጊዜ እንኳን የተውሰነ ማንነታቸውን ለመረዳት የሚያስችል እድሉ እና ማገናዘቢያው አለህ ብዬ አስባለሁ፡፡ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለነጋሽ እውነት እነዚህ ሰዎች ተመልሰው ነው ወይስ በጥላቻ አንተ ጋ የመጡት? መልስ ካለህ መልስ ተመልካችም ይፈርዳል
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 2 сағат бұрын
አንቺን ይቅር ይበልሽ፡፡😂
@Ethiop29
@Ethiop29 Сағат бұрын
መውጣቱንስ ውጣ እንደው ዝም ብትሉስ መምህር ነኝ ትላለህ ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይላል የሰው መጨረሻ ሳታይ አትፈረድ ለመውቀስም ሆነ ለማንኛውም ነገር የስው መጨረሻ መታየት አለበት እሳቸው በህይወት አሉ እንናተም የሚድያ ከሳሹች አላቹ እስቲ መጨረሻ እናያለን እውነት ማ ጋ እንደሆነች
@DrYohanis
@DrYohanis 5 сағат бұрын
አንተ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ትላለህ እንጂ አነጋገርህ የሚመሰክረው ጥቅም የተቋረጠብህ ወይም የተጣላህ ነው የሚመስለው ።
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 4 сағат бұрын
አየህ ስለምጠቀመው ንገረኝ
@አዲስአለም-ከ4ዘ
@አዲስአለም-ከ4ዘ 5 сағат бұрын
እኔ የሳቸውን መልዕክት ከሰማው ጀምሮ ነው ወደ እግዚሀብሔር የተመለስኩት እውነት አለ
@addisethiopia5466
@addisethiopia5466 5 сағат бұрын
ትክክል ነው ውይይቱም በግል ጥላቻ ነው እንጂ አስተምህሮ ላይ የተነሳ ነገር የለም
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 5 сағат бұрын
ክክክክክክክ የትኛው ወንጌል የምታስተምርው ቦላን በቁም የቀበርችው በጥንቁላ በግቡሮሰዳም እግዚአብሔር ይገፅታቹው
@አዲስአለም-ከ4ዘ
@አዲስአለም-ከ4ዘ 5 сағат бұрын
@ መጥፎ ነገር ስለተወራ ብቻ ሰው ላይ አንፍረድ
@danihannibal6356
@danihannibal6356 4 сағат бұрын
​@@አዲስአለም-ከ4ዘ ሄደሽ አፈንድጅ ነፈዝ
@ZegeyeZola
@ZegeyeZola 4 сағат бұрын
ይገርማል እኛም በደንብ መልዕክቱን መከታተል ይኖርብናል ብዬ አሥባለሁ ያለንበት ሁኔታ አባቶችን ማመን ከባድ ነው የተዋሕዶ ሥርዓት እያሥጠበቁ አይደለም።
@brity2501
@brity2501 5 сағат бұрын
እውነቴን ነው የምልህ ከሷ ጋር የጥቅም ተጋሪ የሆኑ ቱባ የቤተክርስቲያን ሰዎች በደንብ አሉበት አሁን አሁን ገንዘብና ዘረኝነት ከእግዚያብሔር ክብር በድፍረት የበዛበት ግዜ ነው ለነገሩ "በተቀደሰው ስፍራ እርኩሰት ሆኖ ስታይ ያንጊዜ አንባቢ ያስተውል" አይደለም የሚለው ቃሉ የተቀደሰው ስፍራ ቤተክርስቲያን ነች እርኩሰት የተባለው ደግሞ አሁን ቤተክርስቲያን እየሆነ ያለው ነገር ነው እግዚያብሔር አብዝቶ ይማረን አሜን
@tk-xx9lz
@tk-xx9lz 2 сағат бұрын
ስጀመር ማን ሂዱ ኣላቸው እዚ መጥተው ሰው ሚረብሹ እሄ ስግብግብ ስንት ሰብኮ ሰብኮው ኣሁን መላክ ሚመስለው እረ ተው እፈሩ። ነጋሼ ስንት፡እንደምትከፍላቸው ኣልቅም
@selamawit8134
@selamawit8134 Сағат бұрын
ኧረ በጣም ነው የሚያስቀው ነጋሽዬ በናትክ በቀን በቀን አቅርበው ይሄ ደንበኛ ፈን ነው እንዴት እንደሳኩኝ አትጠይቀኝ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@hmaYibas
@hmaYibas 2 сағат бұрын
የእንግሊዝ ሰላይች ነች
@MichaelAndhun
@MichaelAndhun 3 сағат бұрын
አቶ ነጋሽ ተብዬው "ጋዜጠኛ" ለሙያው ባትመጥንም በሟርትህ እራስህ እንዳትሰበር ለራስህ ተጠንቀቅ! "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ይላል ቅዱስ ቃሉ... እንደ ተረት የምትሰማው ተራኪ የሥጋ ጥቅሙ የጎደለበት ዴማስ ነው። አንተም የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ነው የሆንከው፥ ከጌታ መድኅን ስቅለት ወጥኖ እውነት በደጋፊ ብዛት ቆማ አታውቅም፥ እውነት እውነት በመሆኗ እን(ጂ) የምትዋጉት የእግዚአብሔርን መልእክት ነው መልሱንም ከአብርሐም፣ይስሐቅ፣ያዕቆብ አምላክ ጠብቁት። በእግዚአብሔር ተወጥኖ በሰው የሚቆም ነገር ስለሌለ ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያና ማኅበሩ ይቀጥላል።
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 сағат бұрын
አንተ ነፈዝ እንኳን እሱ አንተም ሰታወራ ሰምተንአል አርፈህ ተቀመጥ እዮኝ እዮኝ አትበል
@KirubealEphrem
@KirubealEphrem 2 сағат бұрын
የሀሜተኞች መድረክ ብየዋለሁ ጭብጥ የሌለው ፍርድ ። ለጋዜጠኝነት የማትመጥን ሚዛንህ የተሰበረ።
@brukbkb5724
@brukbkb5724 3 сағат бұрын
በዚህ አርቲ ቡርቲ ብቻ የሚተላለፍበት ቲዩብ እየቀረቡ እህት ማርያም ጋ ጥቅም ፍለጋ ገብተው ጥቅማቸው ሲቋረጥ የወጡ ጥቅመኞች እህተ ማርያምን እናጋልጥ ብለው በሚያወሩት ውሸት የበዛት እንቶ ፈንቶ እህት ማርያምን የበለጠ እንድናከብራት እያደርጉን ነው እንደውም እያደርገች ያለችው ትክክል መሆኑን እንድናውቅ እየተደናበሩ እየመሰከሩላት ነው
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 2 сағат бұрын
የሚገርም ማስተዋል ነው፡፡ "ሰይጣን ለክፉ የሰራውን እግዚአብሔር ለበጎ ያደርገዋል ይላሉ" ሲሉ ሰምቻለው ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘኢትዮጲያ፡፡
@enanuneguse
@enanuneguse 6 сағат бұрын
የምታወራውፍሬየለውም
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 5 сағат бұрын
ለወሬ የቸኮልሽ አልመሰለሽም? ወይንስ የስንዱ አጋፋሪ ነሽ? ሆ ሰው ኮሜት የሚፅፈው ጥግ ድረስ አዳምጦ አገናዝቦ ነው ምንድን ነው ለወሬ መቸኮል?
@meazaegigu8729
@meazaegigu8729 5 сағат бұрын
በጣም ፍሬ አለው በደንብ አዳምጪው
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 5 сағат бұрын
@meazaegigu8729 ሳታዳምጥ ፣ ሳትሰማ ነው እኮ የፃፈችው ለወሬ መቸኮል
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 4 сағат бұрын
ምንም ፡ጆሮ፡አለሽ፡
@Hger-w5l
@Hger-w5l 3 сағат бұрын
ነጋሽ ጠይቅልን ረብጣ ረብጣ ብር ይዘው የመጡ አሉ ማለት ምን ማለት ነው? አንተ ገንዘቡ አማሎህ ነው የገባህው ማለት ነው?ታድያ ምን ሊያስተምር ወደዚህ ሚድያ መጣ? ደግሞ ቤተክርስቲያን ነበር የሚሰራበት ይለናል😮 ግራገባንኮ🤔
@Andarge-s3j
@Andarge-s3j 2 сағат бұрын
ረብጣ ይልሃል አገላለፅ የገንዘብ ሰው
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 2 сағат бұрын
የሚያስተውል ያስተውል "ሰይጣን ለክፋት የሰራውን ስራ እግዚአብሔር ወደ በጎ ይለውጠዋል" ምስክርነት ነው የያዘው ድንቄም ሚስጥር ማጋለጥ
@MousyHonzalez
@MousyHonzalez 2 сағат бұрын
ደሰ የሚለው ነገር ሴቲቱን ዝነኛ አረጋችዋት በ ፓለቲካው ላልተሳካለት ነጋሸ ሰራ ፍጠራቹሁለት 😅
@z-ethiopia
@z-ethiopia 4 сағат бұрын
ጋዜጠኛው እባክህ ፌዝ እና ንቀትህን ቀነስ አድርግ ይልቁንም ሰው መናቅ ሳይሆን ስራውን ልንልቅ እንችል ይሆናል፣ እና እንደ ጋዜጠኛ በትህትና ከምንም ስሜት ነጻ ሆነህ ስራህን ስራ። ብዙ ጊዜ ስለማይህ ነው
@Travel-n9o
@Travel-n9o 4 сағат бұрын
ነጋሽ ባለፈው ካቀረብካቸው አባት ጋር በዚህ ደረጃ የቤተክርስቲያን እውቀት ያላቸው ሰዎች እሷ ጋር ገብተው ለዓመታት ከቆዩ በጣም የሚያሳምን መረጃ ወይም እውነት ሊኖር ይችላል ብዬ አስባለሁ ለምን ከሷ ወገን የሆኑትንም አቅርበህ አታሰማንም? ማለቴ ሚዛናዊ ነገር እንድንሰማ ብዬ ነው እንደ ጋዜጠኛም እንደ ቤተክርስቲያን ልጅም አንድ ወገን ላይ በጭፍን መፍረዱ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም።እኔ በምኖርበት ሀገር ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖ ነው ሰው የሚወያዩት በየሚድያ
@Bubu-z5i
@Bubu-z5i 4 сағат бұрын
ልክ ነው
@DrYohanis
@DrYohanis 3 сағат бұрын
በትክክል
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 3 сағат бұрын
ልክ ነው፡፡ ነጋሽ ግን ለአቅመ ሚዛናዊነት የደረሰ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ያቅረብካቸውን ሰዎች የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ጥላቻ ሰብስቦ ወድ አንተ እንዳመጣቸው በትክክል ታውቀዋለህ፡፡ ነጋሽም የፀብ ነጋዴ ስለሆነ ነው፡፡ ሁሌ በፕሮግራሙ ፀብ ያለባቸው ጉዳዮች የሚያቀርበው፡፡
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Сағат бұрын
እውነት ነው
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ Сағат бұрын
ትክክል
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 38 минут бұрын
አድናቂዋ ነኝ፡ እቺ ኮተት ከእንግሊዝ አንግባ የመጣችው ሰይጣን፡ አገሬ ላይ በትና ሰውን እንጫጨችው
@BekelechReta
@BekelechReta 5 сағат бұрын
ወንድማችን ነጋሺ አግዚአብሕር ይባርክ ፡በርታ በዝህ ሥራክ በነገራችን አንድ ነገር ፡ብትጤይቅልን አንድ ትልቅ አባት ሞቶ ነበረ አሷ ቀበረች በሌሊት ፡ሰለዝህ ታርክ ብትጤይቅልን
@ሜሪ-ለ12
@ሜሪ-ለ12 4 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ ቅናት ነው አንድም በንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ፀጋ እና ፅናት ቀጥሎም በማኅበሩ መልካም ስራ።
@MahammedFaara
@MahammedFaara 4 сағат бұрын
የትኞው፡መልካም፡ስራሽ
@danihannibal6356
@danihannibal6356 4 сағат бұрын
መተታም ሄድሽ አፈንድጅ አኛ ኦርቶዶክስ ነን
@elmakebfanuel3372
@elmakebfanuel3372 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂ምን የሚያስቀና ነገር አላትና ይቀናባታል 😂😂😂😂
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 сағат бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ሚጡ-f2y
@ሚጡ-f2y 4 сағат бұрын
መልካም ስራንማ ጠላት ሲያወራው ነው ደስ የሚለው...😀
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 4 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@ቅንነት-ገ5ረ
@ቅንነት-ገ5ረ Сағат бұрын
መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕራፍ ሰባት ቁጥር ሠላሳ አራት ላይ ያለው ክደህ ዘመነ ሔኖክ ትክክለ'ኛ'ው ሰንበት የሚከበርበት መሆኑን ከተረዳህ በኋላ እሑድን ዓርብ ብለን በማለት ስትክድ ያሳዝናል፣ ርትዕት ተዋሕዶ የጥንቷ ሃይማኖት መሆኗን አምልጦህ ነው መሰለ'ኝ' የመሰከርከው። ጋዜጠ'ኛ'ው ሚዛናዊ መሆን ሲገባህ በአንድ ወገን መወገንህ አግባብነት የለውም በቅድስት ሥላሴ አምሳል የተፈጠረ ሰውን እንቁላል ከሚሉት ወገን መሆንህ በአምሳሉ በተፈጠረ ሰው ላይ መሳለቅህ ከክርስትና የወጣ ነው። ስለዚህ ወደዚህም ወደዛም ሳትል እውነታን ብትፈልግ አግባብ ይሆናል።
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Сағат бұрын
ደና ቦታ ባገኛት የምጎበኛትን ጉብኝት እኔ አውቅ ነበር😢😢😢 እንደዚህ በቤተክርስቲያን እንዳላገጠች 😢😢😢😢
@dejyitnumulaw8113
@dejyitnumulaw8113 3 сағат бұрын
የራጉኤል ወንድሜ ጓደኛዩ እንዳለ እንኳን ወደቤትህ መጣህ❤🎉
@eden2056
@eden2056 4 сағат бұрын
Gera yegebachew sewche yebalfewme yaunume
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 56 минут бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ በእዉነት አሁን ለምን ይህን አመት ሙሉ አብረዉ ቆይቶ አሁን መለፍለፍ ሰዉ ወዲያዉ አይባንኑም
@yemsrachworku
@yemsrachworku 4 сағат бұрын
እመብርሃን ሁሉንም ታምጣልን
@selamjenberu4099
@selamjenberu4099 Сағат бұрын
ፍርድና ሞት አይቀርም ተው አውነቱን መሰክሩ ይህ ሁሉ ውሸት ምን ሊከፈላቹህ ነው ምንም ብትቀባጥሩ እውነትን እሰከ መጨረሻው አፍኖ ማስቀረት አይቻልም የጊዜ ጉዳይ ነው
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 3 сағат бұрын
🙏🙏🙏ወንድሞቸ እህቶች! ቅዱስ መፅሐፉችን " የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" "መንፈስን መርምሩ" ይለናል። ታዲያ በሰው ለምን እንመካለን??? ያውም በዚህ ለ8ተኛው ሺ የምጥ ጊዜ መጠንቀቅ ይገባናል።
@godolias8228
@godolias8228 4 сағат бұрын
Haimanotachihun yeteredachihubet ewket 0000000 new.
@Ayinad
@Ayinad Сағат бұрын
ሎቱ ስብሐት እግዚኦ ማረን እስኪ
@Sasaw-pt6on
@Sasaw-pt6on 5 сағат бұрын
እኔ እምለዉ ሚዲያላይ እየመጣቹሁ ምድነዉ የምታወሩት ማን ሂድ አለህ ከወጣቹሁ ለምን ታወራላቹሁ እዉነታወን እግዚአብሄር ያዉቃል
@meazaegigu8729
@meazaegigu8729 5 сағат бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እኛም እደሱ ፈርድን ነበር።
@LemlemAga
@LemlemAga 4 сағат бұрын
እንኩዋን አወራ ለሌሎች የማንቂያ ደዉል ነዉ ማንነቱዋ ይጋለጥ
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 3 сағат бұрын
በእህተ ማሪያም ትነዳላችሁ? ማፈሪያዎች!
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 сағат бұрын
ማለት ያልነቃ እንዲነቃ ነዋ
@ethiopia3237
@ethiopia3237 3 сағат бұрын
በጣም ነው ሚደብሩት እስሊበቃቸው አሰድበው ሰድበው አሁን እየመጡ እኛ ምን አገባን በጣም ቀፍፊ ናቸው 😢
@YamrotAbba
@YamrotAbba 16 минут бұрын
የቸኮለ,አፍሶ,ይለቅማል,አለ,ያገሬ,ሰው,ይሎሀል,ይሄ,ነው
@AmaracTigst
@AmaracTigst 3 сағат бұрын
ውይ የኢትዮጵያ ሰዎች መጀመርያ አትመረምሩም አብራችሁ ተንቦጫርቃችሁ አሁን በጥቅም ሰትጣሉ መታችሁ ትቦተርፋላችሁ ምድረ አሰመሳይ ሁላ
@BGH-k8q
@BGH-k8q Сағат бұрын
100% ጀግና ነህ
@WoyinishetTsegaye
@WoyinishetTsegaye 4 сағат бұрын
negash bedhadha nurilin enkuwan dehina mexah
@TiywenTeferi
@TiywenTeferi 5 сағат бұрын
Berta wendema
@ZeniMesfin-mg4oc
@ZeniMesfin-mg4oc 5 сағат бұрын
Enamsgnalen.....negasheyeee .....bezihu ketelebet.....gena tewardalch
@የምታምረው
@የምታምረው 2 сағат бұрын
እነዚህ የአብይ ደጋፊዎች ህዝብ ማደናቆር ነው ለምን ለሚይልቀው ሜዳለይ ለማን ቤቱለፈረሰበት አይጫሁም እህተማርይም ጥፍተኛ ከሆነች ቅጣቱ ከላይ ነው ግለሰብ በሚዲይ መባጨቅ ድንቁርና ነው
@godolias8228
@godolias8228 3 сағат бұрын
Enessy essi Midia lay yemimetu minim bedel serach aylum.
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 55 минут бұрын
አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ ህሊና ያለኝና የሰው ስብእናን የተላበስኩ ነኝ የምትል ከሆነ ለምን የሥጋ ጥቅም ሲጎልባቸው በየ ሚዲያው የሚቃዡትን ብቻ ሳይሆን ከማኅበሩ አባላት ቃለ መጠይቅ አድርገህ ፍርዱን ለምን ለኢትዮጵያ ህዝብ አትተውለትም? የተምታታና የተወዣበረ የተጣረሰና እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ ይዘው መጥተው ህዝቡን ለምን ያወዛግቡታል? ለቤተክርስቲያንና ለህዝቡ ተቆርቋሪ መስለው እዚህ ከሚያላዝኑብን ከማኅበሩም ቃለ መጠይቅ አድርግ። እውነተኛ የህሊና ሰው የሚያደርገው ነውና። የጠበቁትና ያዩት ለየብቻው ሲሆን በየ ሚዲያው አይጩኹብን። እውነት ማን ጋ ናት እግዚአብሔር ለህዝቡ ይፈርዳል። እናንተ ግን ይሄን ምስኪን ህዝብ ልታወናብዱ መዘላበዳችሁ ራሱ በቂ ምክንያት ነው ለምን ምን ማለት እንዳለባችሁ አልተመካከራችሁም? ለቀጣይ ግን ይህን ምስኪን ህዝብ ልታታልሉት እንዳትሞክሩ። የዛሬው ድራማ ባኖባችኋል
@ጽጌማርያም-ነ8ጸ
@ጽጌማርያም-ነ8ጸ 6 сағат бұрын
እግዝዮ ማረን ክርስታስ ምን ነካው ሰው
@BehailuaFilate
@BehailuaFilate Сағат бұрын
እንዳለ መልካም ሰው ማንም የፈለገውን ይበልህ ተጋድሎህን ተወጥተሀል
@AmaracTigst
@AmaracTigst 3 сағат бұрын
ማሰታወቂያ በዛ ኤጭ ሲናድድ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 52 минут бұрын
አኔ የምለዉ አሁን ሚዲያ ላይ የቀረቡት ንሰሀ ገብቶ ይሆን
@BehailuaFilate
@BehailuaFilate Сағат бұрын
በኃይሏ ነኝ እኔ እኮ ነግሬችሁ ነበር ቶሎ አለምንቃታችሁ የፊልሙ አክተር ሆናችሁ ቆያችሁ ለማንኛውም እንዳለ በጣም አስቀህኛል ውፕንድሜ ፈታ ብለህ ስለተናገርክ ኮንፊደንስህን አድንቂያለሁ.
@ethioeri1550
@ethioeri1550 3 сағат бұрын
Ened kemnaew tegelbetk abrehat eyaleh tesmamatoh alneber? 😂😂😂
@rahellove7588
@rahellove7588 6 сағат бұрын
Wey gud leb ysten fetari kelb ystèn ❤❤
@SelamawitEshetu-fc7fc
@SelamawitEshetu-fc7fc 5 сағат бұрын
የምታቀርባቸው ሁሉ ለነፍስ የማይሆኑ
@mekdestolosamilki5618
@mekdestolosamilki5618 58 минут бұрын
ዋጋዉን እና ምን ምን ነዉ የሚያስፈልገዉ ለመሄድ እባክህን አስረዳኝ መላክ የምፈልገው ሰዉ አለኝ
@emebetwubenh6094
@emebetwubenh6094 Сағат бұрын
ገና እሷም በዚህ ሚድያ መታ ይቅርታ ትላለች
@junefirst500
@junefirst500 4 сағат бұрын
የተመረጡት፡ ይስታሉ!!! ጴንጤ፡ ነን፡ ብለው፡ በዓይንህ፡ ፊት፡ አጋንንት፡ ቆሞ፡ እምነትህን፡ አስክዶ፡ ድህነትን፡ በቃን፡ አምልጥ፡ ብሎ፡ ይሰጥሃል፤ ቆይቶ፡ በበሽታ፡ ይመታሃል! ከድህነት፡ የባሰ።
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 сағат бұрын
Negash thank you this very funny is that movie 🎥?
@munawolde
@munawolde 4 сағат бұрын
ሲጀመር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመንደር ውስጥ አምልኮ የላትም ለጥቅም ስትሉ የተሰገሰጋችሁ ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ
@elmakebfanuel3372
@elmakebfanuel3372 Сағат бұрын
ምንም ይሁን ምን ዋናው ተፀፅታችሁ ነገሩ ገብቷቹ መመለሳችሁ ነው የሚፈለገው እግዚአብሔር ደሞ ቀሪዎችን እንዲመልሳቸው የናንተ መናገር ትልቅ ዋገ ስላለሁ በርቱ
@GalileeSirachGalilee
@GalileeSirachGalilee 5 сағат бұрын
ስንዱ ብሎ ያወጣላት ሚኪ.ሾ አሜሪካን ያለው ዩቱበር ነው #ምሪንዳ አትጠጡ ያለችን ግዜ 😅
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 сағат бұрын
እንኳን አተረፈክ እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 2 сағат бұрын
የህተማርያም ወዳጆች አትቁጡ
@enanuneguse
@enanuneguse 6 сағат бұрын
አንተክሀዲ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 5 сағат бұрын
ሰንዱ ተከታይ ጠንቆይ
@EndaleWerku-l1y
@EndaleWerku-l1y 4 сағат бұрын
ማንንካድኩ ንገሩኝ
@yemsrachworku
@yemsrachworku 4 сағат бұрын
​@@EndaleWerku-l1yወንድሜ አጅግ አዝኜ ነበር እኔ የማውቅህ ደብረኃይልራጉኤል ለፍልሰታ እዛ ቀዝቃዛው ሲሚንቶ ላይ እመቤታችንን ስትለምን ነበረ እርሷን መውደድህ ነው የፈተነህ ግንድንግል የሆድህን አይታ መለሰችህ አሁንም ያጽናህ እኛንም ይጠብቀን ተመስገን
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 4 сағат бұрын
@EndaleWerku-l1y ወይዘሮ ሰንዱ ጠንቆይ ከአዲጠንቆይ
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 сағат бұрын
እሱ የካደው ትዕግስትን ነው እናንተ ቤተክርስቲያንን ክዳችሁ አይደል ንገሩኝ ባይ
@Brana359
@Brana359 2 сағат бұрын
እንዳለ ወርቁ አትዋሽ የልጆች አባት ነህ,,,, እግዚአብሔር ይፍረድ በእናንተ እና በማኅበሩ መካከል የሰማይ አምላክ ይፍረድ!!!
@tobia283
@tobia283 5 сағат бұрын
በስሟ ጥራት ነጋሽ እንዳያሳስቱህ በስሟ ጥራት እችን አሳህ መሲህ
@fikereseb
@fikereseb 5 сағат бұрын
ምን ነፈዞች ናቸው ግን እሷን የሚከተሉት
@tadelekebede491
@tadelekebede491 4 сағат бұрын
የቄሶቹ ማንነት ይገለፅ
@sosinaendris5295
@sosinaendris5295 38 минут бұрын
ዉሸትዉሸ አትመኑ አኔ ለደን ነዉ አሁት
@woine123
@woine123 17 минут бұрын
ይሄ ሰው ቆጭቶት ከተመለሰ ምንም የራሱም ንስሀ ነውና ሳይሳቀቅ እና ሳይሸፋፍን ያውራ:: ያለዚያ የእነሱ የጥቅም ግጭት ከሆነ ግዜህን አይሻማህ::
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 186 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
31:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 28 М.
♦️ግን ምን እየሆንን ነው ? ወዴትስ እየሄድን ነው ? (አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ)
1:00:21
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН