እህት ወይስ ባል?🙄 ሰራተኛህ መሰለችህ እንዴ አላለችም🤣🤣

  Рет қаралды 45,578

Samicho tv

Samicho tv

4 ай бұрын

‪@mapiimar701‬ ‪@samemu‬ ‪@Yon‬‪@yontube-03‬
@samichotv​
@TONIITUBE​ bru
#ethiopianmovie​​
#ኢቢኤስ​​
#EBS​​
#BESINTU_SITCOM​​
#abrelohd​​
#alexisalexii​​
#alextube​​
#ale​​
#ksi​​
#ብሩክታዊትሽመልስ​​
#bruktawitshimelis​​
#newyear​​
#donkeytube​​
#comedianeshetu​​
#dinklejoch​​
#dinklejoch​​
#dinqlejoch​​
#father​​
#google​​
#tiktokers​​
#Blogging​​
#Twitter​​
#Ethiopiancomedy​​
#ebstv​​
#bbcnews​​
#Ethiopian​​
#ethiopianmusic​​
#paralyzed​​
#motivationalspeech​​
#amharicmovies2022​​
#መድረክ​​
#lovestory​​
#lovestorymovie​​
#official​​
#comedian​​
#drama​​
#ድንቅልጆች​​
#donkeytube​​
#ebssundayshow​​
#live​​
#lovesacrifice​​
#lovestory​​
#abrelohd​​ #Eregnaye​​ #bruktawit​​ #Newethiopianmusic​​ #SeifuonEBS​​ #SeifuFantahun​​ #SeifuFantahunShow​​ #seifuonebs​​ #saron​​ #saron_ayelign​​ #golddiggerprank​​ #golddiggerprankethiopia​​ #asertad​​ #dallolentertainment​​ #dishtagina​​ #mekonen​​ #ethiopiantiktok​​ #EthiopianGoldDiggerPrank​​ #gold_digger_prank​​ #AddisChewata​​ #bruktawit_shimelis​​ #የልብ_ወግ​​ #yeleb_weg​​
#Eregnaye​​ #Newethiopianmusic​​ #shorts​​ #short​​ #moneymaking​​ #Bitcoin​​ #Crypto​​ #cryptocurrency​​ #money​​ #paypal​​ #paypalmoney​​ #making_money​​ #makemoneyonline​​ #makemoneyfast​​ #money_on_youtube​​ #howto​​ #increaserevenue​​ #increase_cpm​​ #finance​​ #investing​​ #marketing​​ #affiliatemarketing​​ #affiliatemarket​​ #affiliate_marketing​​ #united_states​​ #saudi_arebia​​ #united_arab_emirates​​ #germany​​ #netherlands​​ #denmark​​ #switzerland​​ #sweden​​ #kuwait​​ #canada​​ #truki​​ #australia​​ #norway​​ #united_kingdom​​ #finland​​ #unitedstates​​ #norway​​ #unitedkingdom​​ #uae​​ #poland​​ Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 600
@samichotv
@samichotv 4 ай бұрын
ላይክ ተረስቷል❤😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 4 ай бұрын
ረስቸዉ ነበረ ኣስታወስከኝ🎉🎉🎉😂
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 4 ай бұрын
እሕቷን ለየወኔ ዳረት ቆንጂየ ናት
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 4 ай бұрын
አረ እኔ ትግሰት የለኝም እሕቴን እንደዚሕ ቢጮኸባት ኤሕቴን ይዠ ነው የምወጣው
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
@@user-jj8xy2td1x ሀሀሀሀሀሀ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ትዳር የናፈቃቹ በሙሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ከክፉ ነገር ይሰዉራቹ❤❤🎉🎉
@zamzamaa3202
@zamzamaa3202 4 ай бұрын
aminnnnnnnn❤❤❤❤😢
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 4 ай бұрын
አሚን❤ እዚህቤት ያለምስቃን❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 4 ай бұрын
አሚን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 4 ай бұрын
አይናፍቀኝም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ቀጣይ አመት ከቤተሰብ ጋር ያፁማችሀ❤💋🌹🙏
@rabitube8203
@rabitube8203 4 ай бұрын
አሚን ወንድሜ
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 4 ай бұрын
ሙቤ ወንድሜ ለአላህ ብየ በጣም ነው እምወድህ ንፁህ ልብህ ያሥደሥተኛል ❤❤❤
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 4 ай бұрын
አሚንንንን የኔ አሳቢይ የዋህህ አገራቺንን ሰላም ያድርግልንን
@rozamakiya7150
@rozamakiya7150 4 ай бұрын
Amnii❤🎉
@user-wf8cl4jy6o
@user-wf8cl4jy6o 4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-qb9rz4jq8b
@user-qb9rz4jq8b 4 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 4 ай бұрын
ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም ❤❤❤❤
@SmilingDrum-hd9vy
@SmilingDrum-hd9vy 4 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@user-yd6nq8jw5g
@user-yd6nq8jw5g 4 ай бұрын
saw saw saw
@user-gz9mb1er2y
@user-gz9mb1er2y 4 ай бұрын
ሱለላህአለሂወሠለም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 ай бұрын
እሙዬ የኔዉድ ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳት ከማንም ልዩ ናት ፀባይዋ ወርቅ ሁሉ ነገሯ ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 ай бұрын
በሳቅ ልሞት ነዉ እሙዬ እኮ የልዩወች ልዩነች ሰዉን እንደፀባዪ መያዝ ትችላለች በሰላሤ በጣም አደነቅሁሽ❤❤❤
@user-li7tf2so8u
@user-li7tf2so8u 4 ай бұрын
ማጫራሻው አሳቀኝ ጉድኮ ነው😂አትናደጅም ይላል ሰላም ሁኑልኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
😂😂😂ሳምቾ ዛሬወጉ ደረሰህ እሙዬ አላህ ሁለት ያድርግሽ ማማዬ
@gullala4624
@gullala4624 4 ай бұрын
እስዋን አናድዳለዉ ብሎ ራሱ ተናደደብን አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂
@zahralama8064
@zahralama8064 4 ай бұрын
አልናደድ ስትለው እሱ ይናደድ😂😂😂😂😂😂😂😂
@yontube-03
@yontube-03 4 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ብቻክ 😊😊
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
ጠፋህ ዮኒ ዴብለቅ በል ሂዴህ
@user-fm5ft3fq5b
@user-fm5ft3fq5b 4 ай бұрын
Yoni❤❤️❤️
@user-fm5ft3fq5b
@user-fm5ft3fq5b 4 ай бұрын
Yoni❤❤️❤️
@oneloveonelove5472
@oneloveonelove5472 4 ай бұрын
Yoniye tafitahal❤❤❤
@rabitube8203
@rabitube8203 4 ай бұрын
ውይ መምህር ሳሚ 😂 እሙዬ ተይ ግን ውለጂ 😂😂😂
@googgoog1847
@googgoog1847 4 ай бұрын
የይሳሚ ተናደጂ አትበሳጭም እዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂 ወውጉድ በመጨረሻም አተው ተናደድህ እሙዬ እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ ❤❤❤
@user-cw7gz2xx6r
@user-cw7gz2xx6r 4 ай бұрын
ወይ እሙየ የምር ልዩ ሴት ነሺ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 4 ай бұрын
አይ ሳሚ የሙ አለመናደድ እሱን አናደደው 😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 ай бұрын
መስገን ሳሚ ዛሬ አጋዣ አግኝቷል ደስ የሚለዉ ነገር እሙ እንዴ ሳሚ አትናደድም😂😂❤❤❤❤❤
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 4 ай бұрын
እረመዷን ሙባረክ
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ንግግርህ እንደት እንደምወድልህ ገና አልሰማሁትም ግን በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
ሳሚ ግን ጨጓራህ መመርመር አለበት ሁሌ እሙዬ ታናድሀለች 😂😂😂😂😂
@user-eo6uq3px2f
@user-eo6uq3px2f 4 ай бұрын
Namatii toltuu mashaa Allah jabadhaa rabbi naganii sii haa hikuu ❤❤
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 4 ай бұрын
እሙ በሰላም ማሪያምን ትገላግልሽ እኔ ደግሞ ስትጠፊ ወልዳ ይሆን እንዴ ብዬ ጓጉቼ ነበር ቪዲዮ ቶሎ ስላለቀቃችሁ ማለት ነው ፈጣሪ ይቅረብሽ ማማዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 እኛ የማዳም ቅመሞች ስራ በዚህ ሰአት እንጨርሳለን ልቀቁ ችግር የለውም ዘና እንላለን 🥰🥰
@AdCd-vw1we
@AdCd-vw1we 4 ай бұрын
ለምን አልተናደደችም ብሎ ይናዳል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fv6wy6ro3m
@user-fv6wy6ro3m 4 ай бұрын
Bayyee namatii toltuu Emuu rabbii nagaan sii haa hikuu❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏jabaadha bayyee nu buharsaa jirtuu 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 4 ай бұрын
አረ በሳቅ ሳሚ 😂😂😂😂😂 ሰወዳችሁ መቶሺ ገቦታችሁ ለማየት ያብቃኝ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 4 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ🎉🎉 እሙየ እመብረሀን የሆድሽን በጀረባሽ ታርግልሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
ውዶች እሙየ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 4 ай бұрын
እሙ እኮ ኖርማን ነች አትናደድም ሳሚ ቢሆን ታየኝ የሚናገራቸው ቃላቶች ሀሀሀሀ
@user-io6qc6qq6t
@user-io6qc6qq6t 4 ай бұрын
ወለሂ አሰቀኝ መጨራሻዉ ዋዋዋ ትጊስት ማኖር ያስከብራል❤❤❤
@user-dn2do9cs3i
@user-dn2do9cs3i 4 ай бұрын
እሙ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በሆድሽ ያለዉን ወፏ ሳትሰማ በቅፍሽ ታስታቅፍሽ የኔ ዉድ ሁላችሁንም እኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ሳሚ የከሳ ሻይ አይልም እረ ያስቃል
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 4 ай бұрын
እልልልልልልልል ሳሚ ዛሬ በቃ ከመቃጠል ወደማቃጠል 😜😃😂😂😂😂😃😃😃
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 ай бұрын
ልጅ ትልቅ ሆንዋል እሱ እራሱ ያዳምጣችሃል ❤❤❤❤
@ZambiaHbas-by9ic
@ZambiaHbas-by9ic 4 ай бұрын
የኔ አዝናኞይ ደብሮኝ ነበረ አዝናናችሁኝ😂😂😂😂😂
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 4 ай бұрын
ሳቅ ከቤተችሁ አይጥፋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 ай бұрын
ወይ ሳሚ ቢሆን ይሄኔ በንዴት ስንቱን በለፈለፈ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 4 ай бұрын
❤❤እሙዬተብላሸ😂😂ሳሚከፓኪተረፍ👍በርቱ ልኝ ሳሚ ና እህታችናምጎበዚነች👌👌👍👍👍
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 4 ай бұрын
ወይ እናተ አያልቅባቺሁ ዛሬ ከባድ ፈተናአ እሙ በሰላም ወልደሸ ሳሙ አላህ ያልታሰበ ደሰታአ ይሰጣቺሁ እኳን አደረሳቺሁ ለተከበረዉ ሮመዳን በሰላም ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን በሰላም ላገራቺን ያብቃን ያረቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tigestnew6164
@tigestnew6164 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
@user-se9if8vk9w
@user-se9if8vk9w 4 ай бұрын
ስታምሩ ሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MamiMami-lm8xn
@MamiMami-lm8xn 4 ай бұрын
አረ ሳምየ ሰወዳቹህ እመብረሀን በሰላም ታገላግልሺ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
ሳሚ የከሳ ሻይ እዳታፈይልኚ አላለም 😂😂ኦርቶዶክሥ እህት ወንድሞቸ እድሁም ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዘንድሮ ፆማችን በአንድላይ ነው🙏🙏❤❤❤❤❤💐💐💐
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤🙏❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🥰🥰🤲
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
እሙዬ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ ምን ያህል እንደ ምወዳቹሁ እሙ ጌታ ኢየሱስ በሣላም ይገላግልሽ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 4 ай бұрын
ስወዳቹ ❤❤እሙ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 4 ай бұрын
Hahahahaha በቃ እች አትናደድም አላለም.😂😂😂😂😂 ለምን ተናደድክ ታዲያ ሳሚ 😂😂😂😂
@hadiya9006
@hadiya9006 4 ай бұрын
ይችልጅ አትናደድም ነይ በቃ አባባሉ 😂😂😂
@a04eadco85
@a04eadco85 4 ай бұрын
Ara napeqachigh😂😂😂❤❤ welcome back
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 4 ай бұрын
😂😂😂😂የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mekdistube
@mekdistube 4 ай бұрын
እሙ እኮ ነፍሴ እስክትወጣ ነው የምወድሽ አስተዋይነሽ
@samichotv
@samichotv 4 ай бұрын
❤🙏
@ssaa8309
@ssaa8309 4 ай бұрын
እኔ አሁን የማያችሁ እቅልፌን ትቸነው ስለምውዳችሁ ምን እረፍት አለብለስ ሳሚ ያረባገር ስራ አያልቅም ስንተኛ በቀረ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እሙዬ የኔ ልዩ በሰላም ወልደሽ እቀፊ❤❤❤❤ሳሚ ከወሬው አወራሩ ሲያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qb6ri9ic7x
@user-qb6ri9ic7x 4 ай бұрын
አድስነኝ ግን በጣም ትመቹኚ አላችው እሙየ ሰወድሽ😅
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ አትናደችም ብሎ እራሡ ታናዶ አረፈዉ ወላሂ የኔም ባል አችልም ቶሎ ነዉ የሚናደደዉ
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 የሳቃችን ምጮች ይመቻቹ እሙ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 ай бұрын
ወይ ኡሙዬ ስታሳዝን ደግሞ ትጠራጠራለች እኮ😂😂😂
@user-lk2ro7it2l
@user-lk2ro7it2l 4 ай бұрын
ችግር የለም በትመችን ሰአት ግብትን አናያለን በርቱ❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 4 ай бұрын
ዋው ዛሬ ሣሚ ከመናደድ ወደ ማናደድ ፕራንኩ ስለተቀየር በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 4 ай бұрын
እኛ ሁሌም አንድ አይነት ነው በፈለገችሁ ሰዓት ልቀቁ እኔ በደረስኩ ሰዓት አየለሁ እሙዬ አራ ገንፎ ❤
@sidetenyanenyi
@sidetenyanenyi 4 ай бұрын
ክክክክክክክክ ከመቃጠል ወደ ማቃጠል😅😅😅😅😅😅
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 4 ай бұрын
ኧረ ሳሚ ተው እንጂ የኛ በቃሉ ስለማንታዘዝ ነው እስከ 12 ነው የሚሉት አባቶች ❤❤❤
@AhmedHasan-qd7eu
@AhmedHasan-qd7eu Ай бұрын
እራሱ ፕራክ አረጋለሁ ብሎ እራሱ የሚናደደው ነገርስ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@user-mx6el4kx7r
@user-mx6el4kx7r 4 ай бұрын
በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4፡00 pm እና ከሌሊቱ 11፡00 ምናምን ላይ አንዳንዶቻችን ይመቸናል
@Reem_coffee
@Reem_coffee 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ምርጦች እውነትም በተወደደ ቲቪ ትስበረው ሆ😂😂😂😂 ልክ ነህ ካሜራ እንዳለ ጠርጥራለች ታስታውቃለች😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 4 ай бұрын
ወይ የሴት በላይ ብየሻለሁ አላህ በሠላም ይገልግልሽ እህቴ ሠናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 Ай бұрын
ሳሚ ግን ፕራንክ ሰታደርግ ተናደህ ፕራንክ ስትደርግ ተናደህ ትችለዋለህ ግን ጨጓራህ ደህና ነው አይደል እሙየ ሰወድሽ እኮ ትግስትሽ ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 4 ай бұрын
ግን እንዴት ተረጋጋች እህትየቱ የኔ ውድ እህት ብትሆን አትረጋጋም ወላ ልትናታ ነው የምትደርሰው ቀልድ😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-yl6bn6on6g
@user-yl6bn6on6g 4 ай бұрын
😂😂 ሳሚ ወጉደረሠህ እሙየ የኔፀባየ ሥናይ
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 4 ай бұрын
ክክክክክክክ አናድዳለሁ ብለህ ለራስህ ተዳህ አረፍኩው ወይኔ እንደት አደሳኩ ወላሂ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 4 ай бұрын
እሙ ትግሠትሰ እኔ ብሆን አፍጫዉን ብየ ነበረ የማላቅቀዉ 😂😂😂
@user-cz7tf3dh8s
@user-cz7tf3dh8s 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-of1me4xk1q
@user-of1me4xk1q 4 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ይመስል ስጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤❤
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 4 ай бұрын
እሙየ ትግስትሽ ወላሂ እኔ በናቴ ልጅ ድርድር አላቅም ወላሂ😢❤❤😂😂😂
@aminamoh619
@aminamoh619 4 ай бұрын
እሙየ ቡና ልጠጣ ህዳደሁ አውቅ ነበር😂
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 4 ай бұрын
Yene wudie Emuye tadileshe yene tsabaye sanaye geta yetbikishe
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እራሱ ጠቃጥሎ እርፍ😂😂😂😂
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u 4 ай бұрын
Emu. Yene. Melkam❤❤❤❤Sami. Wlahe. Besaki gdelkegni
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
ዛሬ ሳሚ አናዳጅ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ልጁም ፈራ ለመንጣት ይሄንን ፕራንክ😅😅😅😅
@yemaleda
@yemaleda 4 ай бұрын
ክክክክክክክክክ አይ ሳሚ መጨረሻ ላይ የእሙ አለመናደድ አበሳጨህ 😅😅😅 ለምን አትናደጅም አላለም
@KAA-kp2cf
@KAA-kp2cf 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አትነደጂም አለለም😂😂😂😂
@BurtukaanFayyisa
@BurtukaanFayyisa 4 ай бұрын
Uuuuuuuufffff hojuma biyya arba tokko nati fakkate dhuga akkuma madamota cacaqa ta,ate wedime😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilajimmaa358
@jamilajimmaa358 4 ай бұрын
𝐃𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐊𝐞𝐭𝐢 ❤❤❤❤❤❤❤
@natinuke
@natinuke 4 ай бұрын
Emu lesewu simet metebek atichilim zimibileshi hiyiyi malet nebereribishi woyine sami 😢😂😂😂😂😂
@lisen888
@lisen888 4 ай бұрын
ወይ ሳሚ ተበላህ😂😂
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ፕራክ አርጋልሁበልህ ትድርክ አትናድጂምእድ አላልም እሙየ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ci2yz7gv7z
@user-ci2yz7gv7z 4 ай бұрын
ክክክክክአትናደደምአላልክም. እሙእዳተ. አደለችም😂😂😂😂አተብኮንትሥርመጀኑን፣የሣቄምጭ
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 4 ай бұрын
ጠጣንነዉጅ በላነዉደ አላለም ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hm1ht7ne1y
@user-hm1ht7ne1y 4 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ የኔ እህቴ አይዞን እህቴዋ የኔት በረቱ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 4 ай бұрын
Emuyee Swedish getan ♥️😘😘😘 🙏🏼🤲🙇
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
ሳሚ ጀግና ስንት ጊዜ ሲያቃጥሉህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-td2jk9vk6j
@user-td2jk9vk6j 4 ай бұрын
ሚስቱ ግን ስትናገር የተርጋጋች
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuweloyewaTube
@zuzuweloyewaTube 4 ай бұрын
ልክ ነህ ጠርጥራ ነው እንጅ የእውነት አህቷን እንደዚህ አያለ ዝም አትልም
@SnsjjsHshshs
@SnsjjsHshshs 4 ай бұрын
በጣም ነው ምታዝናኑን❤❤❤❤😂
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 4 ай бұрын
አረ ይደብራልእሙ ተናደጅለት😂😂😂😂😂
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 4 ай бұрын
ክክክክ ወይሳሚ አልናደድ ስትለዉ የምልስ እሱ ተናደደ አንተ ተቃጠል ብሎሀል 😂😂😂😂ከመቃጠል ወደማቃጠል ብለህ ነበር ስጀምር መጨረሻዉ ግን 😂😂😂😂ከመቃጠል ወደማረር መኮማተር 😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 ай бұрын
😂😂😂😂እሚት ግን ስወዳት
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 4 ай бұрын
አይ እሙዬ በይ ቻይዉ ዛሬ አለቀልሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hanaerko
@hanaerko 4 ай бұрын
Yenate video ayiche yalsakut kani yelm wayi sami😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ስወዳችሁ
@user-wn8bm1xj6k
@user-wn8bm1xj6k 4 ай бұрын
ትዳር የናፈቃቹ ሴቶች አላህ እንደ ሳሚቾ አይነት ጥሩ ባል ይስጣቹ እኛ እንዴ ተዘፍቀናል😂😂
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 4 ай бұрын
ክክክክ ተዘፍቀናል አላለችም ኮመንቱን ካነበበው ባልሽ አለቀልሽ
@user-ob1br7uh6s
@user-ob1br7uh6s 4 ай бұрын
ኤ ወላ😂😂😂
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 4 ай бұрын
አልሐምዱዱላእኔሰምረጥባልአለኚ አላሕይጨምረለትእንጂ
@AbcAbc-gm6cc
@AbcAbc-gm6cc 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ ከተመኚሁት በላይ አላህ ሰተቶኛል ሱም አልሀምዱሊላህ.
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
😂😂😂እሱ ይሻለኛል መዘፍቁ
@123abay
@123abay 4 ай бұрын
ሳሚየ ተሳክቶል በዚህ አጋጣሚ መልካምና የተረጋጋች ሚስት እንዳለችህ ያመላክታል ማታ 3 ሰአት ልቀቁልን
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 4 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ መቼ ነው ወልደሽ ማይሽ ❤❤❤ እመቤቴ ልጅሽን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትስጠሽ
@mom6842
@mom6842 4 ай бұрын
Omg 😀 endazehe seka alwekme tanadage alalame 😆
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 4 ай бұрын
ተመስገን ሳሚ ዛሬ ሳቅ ግን ነገ ታናድሀለይ እሙየ 😂😂❤❤
@ousmiman6684
@ousmiman6684 4 ай бұрын
ውይ ሳሚ በሳቅ አትናደጅምዴ😂😂😂😂😂
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН