እህቴ መስለሟን ስትነግረኝ ልገድላት ነበር። ዛሬ ግን እስልምናን እሰብካለሁ!! የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 101,372

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер
@sartt4636
@sartt4636 2 жыл бұрын
ሶፊ አንድት ነገር ልጠቁምሽ የኔ ልዩ እንደነዚህ አይነት አቅመ ደካማውችን ስታቀርቢ የሚገኙበትን ስልክ ቁጥርና የአካውንት ቁጥር ካላቸው በዚሁ ለጥፊው የቻሉ ሊሩዱ ይችላሉ እና ጀዛኩሙላህ ኸይር
@مفتاحجوهر-ه4ذ
@مفتاحجوهر-ه4ذ 2 жыл бұрын
ጥሩ፡ጥቆማ፡ሶፊ።
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 2 жыл бұрын
ጥሩ አሳብነው
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 2 жыл бұрын
ጡሩ ሀሳብ ነው
@بيت-و9ظ
@بيت-و9ظ 2 жыл бұрын
ጡሩ ሀሳብ ነው
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ
@Gegesaw
@Gegesaw 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የቁርዐኑን ትርጉም ከስማው ጀምሮ በጉጉት እየጠበኩት ነበር።ይሄ ትውልድ እድለኛ ነው።ሶፊ አፑን አስቀምጭልን።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_የኔ አባት ሲያዎሩ ሲያሳዝኑ ግን ለምን ቁጥራቸውን አታስቀምጡም ልንረዳቸው ልናግዛው ይገባል ሀባይብ በአላህ አድራሻ አስቀምጡ እኔ ያቅሜን ለረመዷን ማስፈጠር እፈልጋለሁ ሚበሮች ተባበሩን በአላህ_
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 2 жыл бұрын
አዎ አድራሻቸው ይቀመጥልን ቢያንስ ለረመዳን እናስፈጥራቸው
@zuzutube6971
@zuzutube6971 2 жыл бұрын
ትክክል ወላህ
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 2 жыл бұрын
Awo enem efelegalehun
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q 2 жыл бұрын
Tikikkil
@hyahm1430
@hyahm1430 2 жыл бұрын
አህለን ሶፉ የኔ ናፍቆት ለአላህ ብዬ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማር
@ፍቅርብየልጥራሽ
@ፍቅርብየልጥራሽ 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ በፍቅር ብወዳትም ምንም ማድረግ አልችልም💘🙈
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
@@ፍቅርብየልጥራሽ 😄
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Hulachinim yihinin yesema abatachinin merdat alebin wajibachin new.
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Sofi BAllah silk kutir yababan amichi.
@ሀያትቢትያሲን
@ሀያትቢትያሲን 2 жыл бұрын
ትልልቅ ሰወች ሲወሩ ደሥ ይሉኛል ሱባሀን አላህ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ይስጠወት ባባየ
@FgTg-mg4ge
@FgTg-mg4ge 8 ай бұрын
ማሻአላህ የሚገርሙ አባት ሰበሀን አላህ ደስ ሲሉ እረጂም እንዴሜጨይስጠወት
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ስም ፡ #ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين
@sadayasne6049
@sadayasne6049 2 жыл бұрын
S. A. W
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@rabiaomair7065
@rabiaomair7065 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ማበብ እንጂ መፃፍ አልወድም
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy add
@العلمقبلالقولوالعملالعلمقبلالق
@العلمقبلالقولوالعملالعلمقبلالق 2 жыл бұрын
ኸይር ፈላጊ ብዙዎች እንርዳ እያሉ ነዉ ብዙ ጊዜ ስልካቸዉን አስቀምጡ የሚሉ አሉ ለምን አታስቀምጡም
@anwarhassen2717
@anwarhassen2717 2 жыл бұрын
Mashaalah ይኸው እኔ በውርስ ያገኘሁት እስልምናን ምንም ሣልጠቀምበት 30አመት ሆነኝ እስኪ ዱዐ አርጉልኝ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
Arre bewurs aeyigegnim heyinanot wendim Temar hulum anatu wed aewuko yemeta yelem Aellah yagralh
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አንድን ሰው ከእሳት ድኖ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Siy add
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
እህት ሶፊ እባክሽ አድራሻቸዉን አስቀምጭልን እነኝህ አባት እንርዳቸዉ ያቅማችንን
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy add
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
የኔአባት እንኳን ደስ ያሎት ዋነፍሴ በውርስኮነው እስልምናን የወረስኩት
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
ማሻአላ እኔ ብዙ ወላይታ ቤሄር አውቃለው ግን ለመጀመሪያ ግዜነው ማየው ሱብሀናላ ገና ብዙ እስልምናን ማያውቁ ቤሄር ይመጣሉ ወደ ቀጥተኛውን መገድ😍😍☝
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
ሶፊ ግን ልዩ ልጅ ነሽ ብልህ ሰው ነሽ ወላሂ ስለአንቺ ደግሞ ማን ይንገረን
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy add
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ቆይ እናንተ ሊረዳ የሚፈልግሰው እኮ ሊኖር ይችላል ቁጥራቸው ለምን አታስቀምጡም ሁሌም ጥያቄያችን ነው ለምሳሌ እኜህ አባታችን እኮ ሚስኪን ናቸው እሺ ቴምር ሰጠቿቸው እኛም ያቅማች ብንረዳቸው ደስ የለንም ነበር
@tayuba1015
@tayuba1015 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ወላሂ ያሳዝናሉ ችግራቸው እየነገሩን ዝም ማለት ይከብዳል ልጆቻቸው ትንንሽ ናቸው እራሳቸው አልቻሉን
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህቴ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ትክክል
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ትክክል
@maryem9100
@maryem9100 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹሁ እሮመዷን ከሪም ጀሚአ ሚሰሊሚን
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 2 жыл бұрын
እህቴ እሮመዷን ሙባረክ ነውየሚባለው ማለት የተባረከ እሮመዷን ይሁንልን ማለትነው እሮመዷን ከሪም አይባልም ከሪም የአላህስምነው
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@اتمةهمحنحوك
@اتمةهمحنحوك 2 жыл бұрын
@@cjggfyvucx7692 ሳህ
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 28 күн бұрын
ዬኔአባት አልሀምዱሊላህ ለዚህ አበቃሁ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባው እረጂም እዲሜ ከሙሉ አፊያጋ ይስጦት ሚበሮች ባአላህ ይሁንባቺሁ አዲራሻ ያቅማቺንን እንርዳችው ???
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል በጣም አሳዘኑኝ አንጀቴን በሉት አላህ በአካባቢያቸው ሙስሊሞችን ያብዛላቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@GiasBd-ub7gl
@GiasBd-ub7gl 2 жыл бұрын
አሚንንንንን የራብ
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
ኧረ ሀቂቃ በረዳናቸው ሙስሊሞች የት ነን በዲን እየተፈተኑ ቆመን እያየን ዝም
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q 2 жыл бұрын
Ameeen
@የአራህማንባሪያ
@የአራህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባቴን መሰሉኝ አነጋገረው ረጋ ማለታቸው መልካቸው ሁሉ እንደኔ በሰደት ያላችሁ የቤተሰብ ናፍቆት የጎዳችሁ አላህ በሰላም ያገላኘን ያረብ አባቴን አቆይልኝ 8 አመቴ ከለተያየን እስኪ በሰላም ተገላኙ በሉኝ አባቶቻችሁን የምትወዱ
@zuzutube6971
@zuzutube6971 2 жыл бұрын
አሏህ በሰላም ሁላችንም ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ያረብ
@የአራህማንባሪያ
@የአራህማንባሪያ 2 жыл бұрын
@@zuzutube6971 አሚን ያረብ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ. አላህ ያፅናን በጣም ደስስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ሶፉ በርችልን
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j 2 жыл бұрын
አብሽሪልኝ ውደ አላህአለን
@Fatya-qt8ob
@Fatya-qt8ob 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሶፊ በርቺልን በጣም በጉጉት የየምንጠብቅ ፕሮግራም
@zainabseid7067
@zainabseid7067 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይሩን መገድ ሥለመራወት አልሃምዱሊላህ ከጨለማ ወደብረሀን
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
እኝህ አባት የዘመኑ ሙስሊሞች ድክመት በወጉ ተረድተውታል። ሙስሊሞች ድብን ያለ እንቅልፍ ውስጥ ነን። ሌላው ደግሞ በዚህ ዘመን በትክክል በቁርዓን እና በሱና መርህ ልኑር ከተባለ ፈተናው ከሙስሊሞች በኩል ጭምር ነው ። ለዚህ መንስኤው የዒልም ማነስ ይመስለኛል። አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን።
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 2 жыл бұрын
እውነትነው አላሁማ አሚን
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
@@zehara605 Not a lady 😂😆😂
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 2 жыл бұрын
አሚን ያአኺ
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
@الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይወፍቆት ግን ሶፊ አካወንታቸውን ብታስቀሚጭልኝ ሁላችንም ለረመዳናቸው ያቅማችንን ብንረዳቸው ደስስስስስ ይለኛል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@semiraali4281
@semiraali4281 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሚንበሮች ጥሩ ስራ ነው ሶፊ ስወድሽ አሏህ ከኔ በላይ ይውደድሽ ❤
@طلبةلعلم
@طلبةلعلم 2 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቺሁ ሚበሮቺ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም በጎጎት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ማሻ አሏህ አባቴ ረጂም እድሜ ከኸይር ነገርጋ ከሙሉ አፊያ ይወፍቀወት ። እህት ሶፊ አሏህ ይጨምርልሺ ጠክሪ የሀገሬ እሥልምና የዚህ አይነት ነው አሏህ ሂዲያ ይሥጠን የጠመመውን ሀሉ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም የኢስላምን ፀጋ ሙስሊም የሆና እንጅ ሌለ አየቀውም።
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن إن الله يهدي من يشاء
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
ምርጥ ኘሮግራም ማሻአላህ አላህ ያቆዮት ያረቢ ሶፊ ስወድሽ እኮ ኢሻአላህ ኢትዮጵያ ስመጣ እዘይርሻለው
@ajaebahayrdin2359
@ajaebahayrdin2359 2 жыл бұрын
አህለንወሳህለንወመርሀበን ሶፍዬ እና አባተችን በጉጉት የምንጠብቃችሁ ምርጥ ፕሮግራም
@ummohammedamin3481
@ummohammedamin3481 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የዘመኑ ጀግና አባታችን
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላኒዕመቲል ኢስላም ወላሂ በእናት በአባት በቤተሰብ እስልምናን የተቀበልን ሙስሊሞች እራሳችንን መጠየቅ አለብን
@mercymercy7859
@mercymercy7859 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው አላህ ስራተል ሙስተቂም ብለን እምንመራበት ያርገን ያረብእስልምና ሀቅ ነው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አባታችን ሐቀኛውን መንገድ በመያዛቸው አላህ ይወፍቃቸው አሚን 🤲
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 5 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው አባተችን በፅናት በቀጥተኛ መንገድ ላይ ሳይለቁ ነውየሞቱት ደስ ይላል ሶፊ አሁን ስታወራ ሰምቼ ነው ድጋሜ ላያቸው የመጣውት የኔ መንገድ ላይ የቀረቡ ሶስት ሰው ሞቷል እስክንድር,ሀጂ ኡመር ,እማማ አሌ ለነዚ ሰዎች ዱአ እናድርግላቸው
@zahraimam8427
@zahraimam8427 2 жыл бұрын
የኔአባት አላህ ልጆቸወን በዲነል ኢስላም ላይያፆናቸው ያረብ እርሶወንም እዲሜ ይስጥልን ግንሶፊ አካውታቸውን ብታስቀምጭልን ጥሩነበር ለረመዳን ብንረዳቸው ጥሩነበር
@لااللهالله
@لااللهالله 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ሶፊየ ለአላህ ብየ እወዲሻለሁ ጀግና ነሽ በርቺ
@የአራህማንባሪያ
@የአራህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርኩበት አላማ ወደ እስልምና መጣችሁ ሶፊ ጀዛኪላህ ኸይር እንድህ የተቸገሩትን ስታቀርቡ ቁጥራቸውን አስቀምጡ ለአላህ ጡሩ ማበደርን ማበደር የሚፈልግ አለና ይረዷቸዋል
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 жыл бұрын
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you l Love you so much gril
@Zehara-oi7lf
@Zehara-oi7lf 2 жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
Sallhu Alyhi aaselame
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የረብ ልጆቸቹሁንም አላህ በዲናል ኢስላም የሰድገቸው አብሽር አላህ ጥሎ አይቸለውም ገና ለዛ መህበረሰብ ሰበብ ይሆናሉ ኢንሻ አላህ
@delebobeshir5969
@delebobeshir5969 2 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ እድሜውን በረካ የድርገው ሱፊንም አላህ ይጠብቅሽ ምርጥ ፖሮግረም ነው በርቺ
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን የእኔ አባት በምን እንርዳቸው ደስ የሚል ኢማን አላህ ወፍቆቸዋል ያረብ አንተ የልብ ኢማን ሙሉ ኢማን ስጠኝ
@ethiodire8953
@ethiodire8953 2 жыл бұрын
ነብዩ መሀመድ ሰለላ ወአለሂ ወሰለም የመጨረሻ ነብይ እንጂ ኢስላምን አልጀመሩም ኢስላም የአባታችን አደም እምነት ነው ኢየሱስም ፋጡር እና ነብይ ነው ሁሉም ነብያቶች አንድ አምላክን ነው የሰበኩት
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
Sallhu Alyhi waselame
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አበተችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጠቸው
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 2 жыл бұрын
ልጆቹ ስለዲን የሚማሩበት ነገር ቢመቻችላቸው ጥሩ ነበር!!
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
የመገድ የሁልጌዜምርጫየነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረከኝጌታ ሙስሊም መሆንመታደልነው እስልምነንለሰጠን አላህ ምስጋነይገባው ሀቂቃዱኒያላይ ምንምባይኖረን ሙስሊም ስለሆንብቻ አልሀምዱሊላህ ልንልይገባል።
@صفيبنتاحمد-م8ظ
@صفيبنتاحمد-م8ظ 2 жыл бұрын
الحمد الله
@allhahakebre2638
@allhahakebre2638 2 жыл бұрын
አሰለመሌኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ የጀመአ የወለይወ አንድ ክርስተን ነበረ ከዘ ሀለበ ዞን መጡ ከዘ ሀለበ ወስጥ እስልምኛ ተቀበለ ከዘ ቁረአን ከተሙ ከዘ ወደ ወለይተ ቤተሰቡገ ሄደ ከዘ ቤተሰቦቹ ሁለት ቀን ጨለመ አሰሩትና መፅሐፍ ቁዱስ ፊለፊቱ አስቀመጡ ከዘ አልቀየረም ብሎ አለሁ አክበር አለሁ አክበር እየለ ሁለት ቀን ጨለመ እየተገረፈ አደረ ከሞት ተረፈና ወደ ሀለበ ተመልሶ መጠ አሁን እሰቸወ ኡስተዝ ነቸዉ ሀደረ ሀደረ የእክወት አንብቡ ኤሄንን ኡስተዝ ተርክ አንብቡ አሁን ኡስተዙ ከእስልምና ዉጭ ምንም ዬለቸዉም አሁን በጠም የሰዝኑነል አሁንም አሉ ከእልምነቸዉ ጋ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy add
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ ለጆችህን በእምነታቸው ላይ ያናቸው አደዲያህንም አኬራህንም ያሳምርሎት ሰፊ እርዚቅንም ይወፍቆት
@shtomedya5622
@shtomedya5622 2 жыл бұрын
የአላሀ እራህመትክ ሠፌ ነው ጌታዬ በዲናችን በእስልምና ላይ ያፅናል❤❤❤
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አባታችን በጣም ደስ ይላል ወደ ድነል እስላም መምጣትዎ ማሻአላህ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ሶፊ እናመሰግናለን የቁርአን ትርጉሙን ፈልጌ አጣሁኝ ያገኘው ሰው ካለ ሊንክ አስቀምጡልን
@Hነኝወሎየዋያተፈታውህልሜ
@Hነኝወሎየዋያተፈታውህልሜ 2 жыл бұрын
የትሀገርነው.ያለሽውማር..በየሀገራቱ.ሞልቷል.ወላሂ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ!ሚሺነሪዎች በጥቅማ ጥቅም ትውልዱን ቀብረውታል ሙስሊሙ ዑማ በተዘዋዋሪ ከተኛበት እንቅልፍ መንቃት አልቻለም አላህ ልቦና ይስጠን።
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ማሻአላህسبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሶፊ አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገሮችንንን ያረብ
@አዪነኝወሎየዋ
@አዪነኝወሎየዋ Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚሉ አባት የኔአባት አላህ እዲሜወትን ያርዝመው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ጅግና ነን ጀግና የድህነት የርሃብ የስዴት የድንቁርና የኩፍር ጅግና ከሳር ቤት አልወጣን መብራት የለን ውሃ ጅግና ነን ጀግና እስልምናን ለማጥፋት የሞክራሉ ይላሉ እኛ ጅግና ነን ጀግና የድህነት የርሃብ
@abdulkadirethiopia5512
@abdulkadirethiopia5512 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቁርዓን በመሀመድ ፈረጅ አማርኛ ትርጉም ከስር አስቀምጭልን play store lay አጣነው
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
አዎ የስቀምጡልን
@basazinabagadu9199
@basazinabagadu9199 2 жыл бұрын
Did you have Apple store?
@abdulkadirethiopia5512
@abdulkadirethiopia5512 2 жыл бұрын
@@basazinabagadu9199 she told us play store
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 жыл бұрын
ሶፊና ባባ እንካን ደናመጣችው የኔ መንገድ በጣም እምወደው ብሮግራም ነው
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
እባክሽ ሶፊ የኝህን አባት ቁጥራቸውን አስቀምጭ
@zuzutube6971
@zuzutube6971 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏ ርጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቅልን አባባ
@funzone7275
@funzone7275 2 жыл бұрын
"አላህ ለወደደው ሰው እስልምናን ይሰጣል ከተባለ ከወደዳቸው ጋር ወድዶኛልና ምን ጎደለብኝ"😘
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
ሱበሀነክ ያረብ አላህ ምንም ከይቸግረውም አላህ ሲመርጥ ቀናውን ይመራል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ አባቴ ሶፊ መልካምና ቅን እህትነሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሁሌም ቢሆን ለሠለምቴወች ከፋ ያለ ክብርና አድናቆት አለኝ አላህ ያፅናችሁ እኛንም አላህ አላህ ለድናችን ክብር እድኖረን በእምነታችን እድንፀና አላህ ይገዘን መጨረሻችን ይመር
@ibnuhasen4796
@ibnuhasen4796 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ሶፊ በርች
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰለምቴዎች ውስጤ ናችሁ
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ሶፊ አቀራረብሺ ደስ በሚል ጣእም ያለውአቀራረብነው በርች ቆጆ
@رحمهالمحمد-ع7ض
@رحمهالمحمد-ع7ض 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በርቱ. በጣም. ደስ ይላል ትቺያለሽ. ሰለምትርወቺ በጣም. እከናለው. አላህ ያስናቸው በጣም ጎበዞቺ ናቸው.
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች ማሽአላህ አባታቺን እድሚና ጢና ይስጠወት
@mewbetubem4989
@mewbetubem4989 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቆት እህታች ፎዚ አሏህ ይጨምርልሽ
@hasnaaymen4473
@hasnaaymen4473 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እውቀቶትን በጣም አደንቃለው እሳቸውን ለማግፕት ለመርዳት ስልክ ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር .
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Sofia please put phone numbers on coment
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እውነትን ፈልገው አገኙት አላህ ሰ ዐ ወ ይጨምርለወት የተረጋጋ ፕርግራም ነው በርቱ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ሰው መጨረሻችን አሳምርልነ ማለት የሄነወ ሱብሀንአላህ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁና የሚታቀርቡ ጀዛኩሙላህ ከይር
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ሶፊ አላህ ይውደድሺ እጂግ ጀግና አስተዎይ ቅመም ልእልት እረጋ ያልሺ ነሺና ክበሪልን ያረብ
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy add
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
ያአሏህ የኔ ሚስኪን አባት ደግሞ ጀግና ናቸው ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት ማሻአሏህ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወ እደተመኙትም መጨረሻወትንም ያሳምርለወ እርዚቁንም አላህ አብዝቶ ሰቶ ሀብታም ሁነው ያሳየኝ ያጀባር መሱር ጀማል እባክህ ይህን አባት እዶን ምሌወን ሰተህ አስደስትልን ጌታየሆይ ሀብታሞቺን ላክላቸው ያረብ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 жыл бұрын
አህሌን ሶፊ በርቺ እንኳን ለተከበረውወር ለረመደን ወር ኡንከን አደረሰቹ ኡንከን አደረሰን ዉድ የሶፊ ተከተዮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💯
@BeniaminAbdulmged
@BeniaminAbdulmged Жыл бұрын
ሶሲ ዛሬ አምሮብሻል
@halema9095
@halema9095 2 жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን አላህ በጀነትም ያብስርልን ኡፍ ንገግሩ ደሥ ሢል ፈገግታውም
@hddg2622
@hddg2622 2 жыл бұрын
ማሻ አላሀ አለሀ ይጫሚርልሺ ጀዛ ከለህ ከይራን
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሶፊዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ዱአውን እኛም አሚንንን ብለናል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን لا إِلٰهَ إِلّا أَنتَ سُبحٰنَكَ إِنّى كُنتُ مِنَ الظّٰلِمينَ ወንድም ማሜ ፈረጅ ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@sumaya7539
@sumaya7539 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ ላች ቃላት የለኝምለ አላህ ብየ እወዲሻለሁ 💙💙💙🌻💐💐💐💐
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 жыл бұрын
ግን ሢያወሩ አዛዘኑኚ ያመመወት ይመሥላል የኔአባት አባት ባለው ሠው እቀናለሁ የማላውቅሕ አባቴ አላሕ ይርሐመሕ በጀነት አሏሕ ያገናኘኚና አይቸልወቅሕ😭😭😭😢😢😢😭😭😭
@alhamdulilahialaha1371
@alhamdulilahialaha1371 2 жыл бұрын
Alaha yrhamew wda ayzosh hulum nefs motn qemesh new lemotut jenetel frdews yiwefqechew legnem turun sere snsere yeqoyen beteley besdet honen andeywesden
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 жыл бұрын
@@alhamdulilahialaha1371 አሚን ሑቢ💘
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ለጀነት ይበልልሽ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 жыл бұрын
@@zenabalmari5944 አሚን💘
@طلبةلعلم
@طلبةلعلم 2 жыл бұрын
አብሺሪ እህት አሏህ ሶብሩን ይሥጥሺ ሃያቴ በጀነት ያኑራቸው አባትሺንም ሁላቺንም ሀዘተኛ ነን አይዞሺ አትባቢ
@mominaamid915
@mominaamid915 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ዲነል ኢስላም መጡልን አላህ በዱኒያም በአኬራም ያስደስተወት ያረቢ
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
አሏህ እድሜቸው ያረዝምልን አባታችን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ያሰብኩትን ያሳካልሁ ከእድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት
@ለሁሉምግዜአላው
@ለሁሉምግዜአላው 2 жыл бұрын
አረ በአላህ ኢኚ አባት እንዲረዱ አድሩጉ ሚንበሮች🙏
@ኢስላምነውሄወቴ
@ኢስላምነውሄወቴ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢስላምኮ መሆን መታደል ነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕌🕌🕌🕌🌺🌺🌺
@uaeuae8066
@uaeuae8066 10 ай бұрын
ዋናው ነገር ለማወቅ መጣር ነው ብዙ የኢስላም ቤተሰብ ስለ ሶላት የማያውቁ ብዙ አሉ አላህ ሂስያ ይስጣቸው
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀጅ አላህ እድሜወን ያርዝመው በዱኒያ ደሰታን በአሄራ ጀነት አላህ ይወፍቀን አላህ በጀነት ያበሰረን ሁላችንንም ከኩፍር አውጥቶ ይሄን ኒእማ ለሰጠን አላህ ምሰጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@badreybadrry8453
@badreybadrry8453 2 жыл бұрын
አሃሌኒ ሶፍ የኔ ውዱሃ እሂቴ ለአለሂ ብዬ እዎድሻለሁ የኔ ማንገድ በደንብኖ ምካታታላው አንችኒም መገደኞቹኒም አለሂ ይጠቢቃቹ የሀቢቢቲ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌
@aisha5984
@aisha5984 2 жыл бұрын
ሶፍዬ ሰውት እንዴት እንደምወድሽ እኮ ❤️❤️🥰🥰አባባ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አላህ መጨረሻዎን ያሳምርሎት
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 2 жыл бұрын
Seiy adddd
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 жыл бұрын
አለህ ለወደደቻው እስልምነን ይለግሰቸወል ሙስሊም ለርከኝ ጌታ ምስገነ ይገበህ ያአለማቱ ጌታ ያኔ ማገድ በርቱልን ያኔን ማገድ ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን በጠም ነው ምወደው ያኔን ማገድ ሶፊ ያኔ ልእልት 😍😍😍😍😍
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 2 жыл бұрын
Aww - ሶፊ የ ሀጅን ስልክ ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል:: ስለምትተባበሩኝ አመሰግናለሁ:: አላህ ይስጥልኝ::
@dfgtthh1453
@dfgtthh1453 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@Susu-sb1bj
@Susu-sb1bj 2 жыл бұрын
ዋሻ አላህ የሚገርመው ነገር ፅናታቸው ትግላቸው እውነትን ለማወቅ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 2 жыл бұрын
እዳው ስወደው ይህንን ብሮግራም
@sarahdanabo4057
@sarahdanabo4057 2 жыл бұрын
ማሻ አልላህ mashaa Allah
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች ሆነውም ከቁርኣንና ከሱና ውጭ የሚተገብሩ ሰዎች ጋር መጋጨት ጀመርኩ !!! የሚለው የሐጅ ዑመር ቃል ትልቅ መልእክት አለው ። አዲስ ሰለምቴ የነበረ ሰው ሊገነዘበው የቻለውን ሃቅ ነባሮቹ መዘንጋታችን አይገርምም!!!
@uaeuae8066
@uaeuae8066 10 ай бұрын
አድስ ሰለምቴ ማሻ አላህ ለማወቅ ይጣጣራሉ አላህ ያሳውቃቸው
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረከ ረህመን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ያረብ
@zuzu2641
@zuzu2641 2 жыл бұрын
#እስልምና_ሀቅ_ነው_እስልምና_ሠላም_ነው_እስልምና_እውነት_ነው_እስልምና_መስጠት_ነው_እስልምና_ሙሉ_ነው_አልሃምዱሊላህ ሙስሊም_ላደረገን_ጌታ_የኔ_መንገድ_ምርጡ_ፕሮግራም_የኔ_ሱሶች💐💐💐💐💐🌷🌷🌷ሰለምቴወች*
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም። አህለን። ያጀማተል ኸይር። አሀሀ። በሜቼው። ሞላ ሠልፍ። አይ። የመዲም። ቅመሞች። ቀጠሮ አክባሪ። እእኮነን። ያሥላም። እንግዳችን። እንኳን። ደህና። መጡ። የተንቢ። አርህብ። 👍👍👌👌👌🌼🌼😍😍😍🌻🌹🌹🌹
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 2 жыл бұрын
ስብሀናላህ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ! ፅናቱን ይስጣቸው
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
የእኛ ቀን! Ifada Day
3:39
Ifada Islamic Organization
Рет қаралды 1,6 М.
እኔ እና ባለቤቴ ነን!
3:05
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 8 М.
ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ  ተራራዎች ቤት ሁነዋል!
9:27
#ድንቂቷ_ልጅ_ሁለተኛዉን ቻናሌን ኣሳድጉልኝ
8:12
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 2,1 М.