KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከባልሽ ነዉ ያረገዝኩት ብላ አሰሪዋን ምታጉላላዉ ሰራተኛ
27:48
🔴የምፈራቼውን ሁለት ሰዎች ልንገርህ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
46:05
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
እህቷን ከገጠር አምጥታ ምታሰቃያት ሴት
Рет қаралды 194,621
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 62 М.
Libas tube
Күн бұрын
Пікірлер: 438
@hehamanot
3 ай бұрын
ኸረ ይድፋሽ እኔም እህቴጋ ሆኘ እማር ነበር ትልቅ የመጠጥ ቤት ነበራት ጠጭወችን እዳስተናግድላት እጂ ስለ ትምህርቴ አትጨነቅም ነበር እናማ የምወደውን ትምህር ትቸ አንድ የሚወደኝ ልጂ ነበር ይዞኝ ጠፋ ትምህርቴም ቀረ አሁን ከባሌ ጋ የአንድ ወንድ ልጂ እናትና አባት ሆነናል እኔም ሳውዲ ነኝ ቀጣይ አመት ሀገር ገብቸ ከባሌጋና ከልጄ ጋ በደስታ እኑራለሁ ❤❤❤
@istme4224
3 ай бұрын
Mashallh🎉🎉🎉❤❤❤
@መድናአሠፍአሊ
3 ай бұрын
beselam lagershi yabikashi fikirna sidetin enim asalfiwalhu❤
@Hadira-Tube
3 ай бұрын
የኔውድ በሰላም ያገናኝሽ🎉🎉🎉
@Hadira-Tube
3 ай бұрын
ውዶችየ ደምሩኝ
@alami5787
3 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ከልጅሽና ከባልሽ ጋር ከጤና ጋር ማማየ
@Bisrat4vq8s
3 ай бұрын
የኔ ህይወት ነው የተሰራው ማርያምን እኔም ለትምህርት ብላ ወስዳኝ 3 ልጅዎቻ ኣሳድጊ ብለ ትምህርት 1 አመት ብቻ የማታ አስተምራ ከዛ ብዋሃላ አልቀጠልኩም የቤት ሰራተኛ አድርጋ አስቀመጠችኝ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ከዛ ወጥቺ አሁን አረብ ሀገር ነው የለሁት ባልማርም ብያንስ ቤተሰቦች እና ራሴን እየቀየሩኩ እገኛለው😢❤
@sada-or9gx
3 ай бұрын
እህትሺ ናት ግን
@Bisrat4vq8s
3 ай бұрын
@@sada-or9gx የአክስቴ ልጅ ናት😥
@zeyinebmehamed1640
3 ай бұрын
አብሽሪ ወደ መጥፎ ነገሮች ትምርት ይሆናሉ ለቀሪወ ህይወትሽ
@ስአዲውሎየ
3 ай бұрын
የእውነትነውማለትነው
@Lolo-gd5em
3 ай бұрын
ጀግና
@Zehara-h5y
3 ай бұрын
እኔ ያባቴ እህት ጋር ነው ያደኩት አባቴ ሟች ነው ከተማ ነው እምኖረው አንድ ወንድ ልጅ አላት ግን እምትከባከበኝ ከልጇ በላይ ነው አልሀምዱሊላ
@sofiyaahamed6161
3 ай бұрын
እደኔ
@semirayoutub2199
2 ай бұрын
እኔም የአባቴ እህት ጋ ብዙ ተቀምጫለው አሁን ደሞ ልጅን እያሰደገችልኝ ነው ወላሂ አክስቴ ለማለት ይከብደኛ እህቴ እንዲህ ብታደርገኝ አናቶን ነበር የምላት 😂😂😊
@DemewoeAlemu
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@DemewoeAlemu
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@SaliTchon
Ай бұрын
❤❤
@tihuneassefa4638
3 ай бұрын
ዲራማ ቢሆንም ከገጠር ወደከተማ እናስተምራለን ብለው የሚወስዷቸው ሰወች እንደዚህ ነው የሚያደርጓቸው😢😢😢
@user-oc3sd2ku76
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Suzanshimelis-lc6dv
2 ай бұрын
😭😭😭ትክክል አኔም ደርሶብኛል ግን ይገርማል ሰራ ተኛ
@سبحانالله-و9ل6ف
2 ай бұрын
ሣህ
@merong-g6w
2 ай бұрын
አብዛኘዉ👌👌
@MekidsMola
3 ай бұрын
ለእህቶቼ ካልሆንኩ ለማን ልሆን ነው እንደት እንደምሳሳላቸው እንኳን ስራ ላሰራቸው ምግብ ለማብላት ለምኜ ነው እህቶቼ እወዳችኃለሁ
@DemewoeAlemu
2 ай бұрын
የኔ ዉድ እኔም እህቴ ልክ እንዳች ነዉ የምሳሳልኝ እህት ማለት እናት ማለት ናት እኮ
@gufh9364
3 ай бұрын
እህትን እንኳን ላሰቃይ ቀረቶ ከኔ በላይ ነዉ እምይዛት
@ፋጡማየወሎየዋ
3 ай бұрын
በጣምውዴ
@elsaFikire-ol9pg
3 ай бұрын
ታላቅ እህት ማለት እኮ እናት ናት ይገርማል ስንት አይነት እህት አለ የኔዋማ ትለያለች❤❤❤❤❤❤❤
@MuluMulu-w9d
3 ай бұрын
አችን ብሎ እህት ባትፈጠሪ ይሻላል😢😢
@ፋጡማየወሎየዋ
3 ай бұрын
ድራማነውወይስ
@AlAin-zn8rp
3 ай бұрын
አው ድራማ ነዉ @user-km7yi6wc2q
@Fatmah-q5y
2 ай бұрын
አክስቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤ኮሌጅ አስተምራኛለች ለሆደኳ ምግብ ሰርቸ አላውቅም
@tihuneassefa4638
3 ай бұрын
አረ ኮሜንቱ ሁላ ምሬት እኔስ ከቤቴሰቤ ጋር ነው ያደኩትኝ ትምህርት ሲዘጋ ከእህቴ ጋር ልጁጅ ልይዝ እሄድ ነበረ ትምህርት እስኪዘጋ ግን ከእናቴ በላይ ነበረ የምትንከባከበኝ ሌላ እህቶቸ እናትሽ ነበረ የሚሉኝ ይቀኑብኝ ነበረ በምታደርግልኝ ነገር የኔ ውድ እህቶቸ በስስት እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤
@samsungbahrain4543
3 ай бұрын
ወይኔ አክሥቶቸ ሥወዳችሁ እደእህት አሞላቀው ያኖሩኝ ሥንት,አይነትሠውአለ❤❤❤❤
@IkramUae-l7g
3 ай бұрын
የኔ ዉድ እህቶች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እደት እደሚሳሱልኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
3 ай бұрын
እኔስ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህቴን በጣም ነው የምወዳት እኔን ለማስተማር ብዙ ጥራለች ነገር ግን ትቸው አርብ ሀገር ነው የምኖረው እሷም እዚህ ናት አሁንም ለኔ የማትሆነው የለም የኔ ውድ እህት
@TsehayLove-d9b
3 ай бұрын
እንደዚች አይነቶቹን ይድፈቸው እርኩሶች አይመልስሽ✊✊✊
@sada-or9gx
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ አናት የለኝም ሴት እኔነኝ ትንሿ እደት አደሚከባከቡኝ ወላሂ ስራወጥቸ እህቴጋር ሁኘ እጀራጋገራነዉ ስራዋ እኔ ሀደበረኝ ምግብ አልበላም እላለሁ እሷ 400እጀራ ጋግራ ለኔ ምርጥ ምግብ ትሠራለች እኔ ደሞ መጥበህ አጥብላታለሁ በጣም ነዉ እምንተዛዘነዉ አልሀምዱሊላህ🎉
@AminatAssen
3 ай бұрын
የኔውድእህቶቸ እኔነኝ እደፈለኩእምጨፍርበቸው የኔልዬወች እደውምሰቀብጥ እያለቀስኩነው የማስጨንቃቸው😢 የማለጆች አላህበሰላምያገናኘን እደትአደሚሳሱልኝ ለደቂቃቢሆን እኳን እኮንእድሰራ አደከፍኝአይፈልጉም
@ታሪኳ
3 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን በስስት ነው እምንተያየው ከህቴ ጋ እደዚህም አይነትም አለ በስማም
@hayat905m
3 ай бұрын
የብዙዎቻችን ታሪክ አክስት እህት ዘመድ ተብላችሁ ዋጋ ያስከፈላችሁን የስራችሁን ይስጣችሁ😢 መገፋት አይቀጥልም የሆነ ቀን ያቆማል
@JddjJdd-et8kh
2 ай бұрын
የኔእህትግንከራሶአብልጣትወደኛለችየናተ😢❤
@فاطمةاا-ف3ف
3 ай бұрын
ፊልም ባይሆን ኖሮ ተናድጄ አላበቃም መቼም ፊልምነው እንማርበት😭😭😭😭
@hayattesema4388
3 ай бұрын
ክፋትና ጥመትጂ ምኑ ያሥተምራል ብለሺ
@saadayimer8273
3 ай бұрын
ይህ እኮ በእውነተኛ ታሪክ ሏይ የተመሰረተ ነው
@RozaRoza-pc5we
2 ай бұрын
ወላሂየኔህይወትነው ይሄ😢😢😢😢😢ግንአልፍስደትእየኖርኩነውአልሀምዱሊላ
@saadayimer8273
2 ай бұрын
@@RozaRoza-pc5we አብሽሪ የኔ ውድ
@የወሎልጅዘሬ
2 ай бұрын
እውነት ነው በተለይ ከክፍለ ሀገር ወደ ከተማ ያመጡና ክፋታቸውን ይሰራሉ
@Sofeya-wk8gj
29 күн бұрын
የኔ ውድ እህት እወድሻለው እንደ እናት አሰተምራ አሳደገችኝ ከዚያም ተመርቄ ስራ እድል አላገኘሁም ከዚያም ፍላጎቴ ጠይቃ አረብ አገር ሸኘችኝ 😢😢😢😢😢የኔ ውድ እህት ሺ አመት ኑሪልኝ😢😢😢
@user-oc3sd2ku76
2 ай бұрын
እኔ አባቴ እሕት ጋር ለ8ት ወራት ተቀምጨ ነበረ ግን በሂወቴ እደሷ የምጠላዉ ሰዉ የለኝም ለዛች 8ወራት የተሰቃየሁትን ስቃይ እኔ እና ፈጣሪ ነን የምናዉቀዉ😢 ፓስፖርት ለማዉጣት ነበረ እዚያ የሄድኩት ግን በደላላ ምክንያት ነበረ ልቆይ የቻልኩት ብቻ ምን ብየ ልገራችሁ ክፉ ሰወች ልብ ይሰብራሉ😢ብቻ ዛሬላይ ካባቴ ቤት እየሄደች እህሏን እየለመነች ሰብስባ ትሄዳለች ግን ስልኬን ፈልጋ የተበደልኩትን ስለሚያዉቁ ሊሰጧት ፍቃደኛ አይደሉም😢
@ማለፊያ
2 ай бұрын
@@user-oc3sd2ku76 ግን በእህትሽ መቆጣት የለብሽም ከእህትሽ ጋር ሳትስማሚ ይቅርም ሳትይ ከፈጣሪ ጋር መገናኘት አትችይም 7 ግዜ ቢበድለህ 7ዐግዜ ማረው ይባላልና
@user-oc3sd2ku76
2 ай бұрын
@@ማለፊያ ማለት አልገባኝም
@ማለፊያ
2 ай бұрын
@@user-oc3sd2ku76 አናግሪያት ይቅርታ አድርጊላት
@Ndggd-gc1cz
Ай бұрын
ወላሂ የኔ እህት እረጂም እድሜ ይስጥልኚና እንደናቴነዉ የምወዳት እሳም ለኔ እንደዛዉ😢❤
@ሄሩጓልራያኣላማጣ
2 ай бұрын
አክሰቴ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠቡቅሸ ❤የኔ የዋህ ተደላቅቄ ነበር የተማርኩት
@ahmadAhmab-pe1ew
3 ай бұрын
ያጎቲን ሚስት አስታወሰኝ
@ቲቲጓልራያ
2 ай бұрын
የኔ ውዴ እህቴ አንችን የሰጠችኝ እናትን አመሰግናት አለው እህት የኔ ሁሉ ነገር ለኔ ስትይ ኑርልኝ አለሜዬ👸👑🥰🥰🥰🥰💝💝💝ናፍቆትዬ የእናት ልጂ 💋💋💋💋
@ቲቲጓልራያ
2 ай бұрын
የኔ ውዴ እህቴ አንችን የሰጠችኝ እናትን አመሰግናት አለው እህት የኔ ሁሉ ነገር ለኔ ስትይ ኑርልኝ አለሜዬ👸👑🥰🥰🥰🥰💝💝💝💋💋💋💋
@alemyoutube3955
3 ай бұрын
ምን አለበት እህት በኖረኝ አቀባርራት ነበር
@FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
3 ай бұрын
እኔ ልሁንልሽ ዉደ አቀባሪኝ በናትሽ ❤😢 እኔም የለኝ እህት
@firtunayhoanis7468
3 ай бұрын
እህቴ አደለም ኖራ ላሰቃያት ቀርቶ አርፋ እንኳን ሁሌ ነው ማስባት😢😢
@weinnysissay659
3 ай бұрын
አይመስለኝም ማድረግና ማውራት ይለያያሉ ፡ለምን ብትይ እኔም እንም እንጀራ እናት ነበረችኝ ፡ልጆቿ የአባቴ ልጆች ናቸው ግን እንደ ሰራተኛ ነበር የሚቆጥሩኝ እስቲል እስካሁን እንደ እህት አይቆጥረኝም
@TheDu7556
3 ай бұрын
እንዳች አይነት እህት የዘንድሮዉ ጎርፍ ያዳፋልን አፈር ብይ
@heyryafedlu9371
3 ай бұрын
እኔ ም ከእህቴ ጋ ነዉ ያደኩት የኔ እህት ግን ትለያለች❤❤❤❤
@Marito-c8b
3 ай бұрын
ልጁ የኔ ዉድ አላህ ያሳድግህ
@SameraaOmaar
2 ай бұрын
ይሄኮትክክሉኜነው የምንድራማነው ስቶቹናቸው በዚህ ሁኔታህይወታቸው የተበላሸው
@itgh4282
2 ай бұрын
ምን አለ እህት ብትኖርኝ እደምከባከባት ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ወድሞቼ አሉኝ❤❤❤❤❤❤
@DemewoeAlemu
2 ай бұрын
አይዞሺ እማ ወንድም ካለሺ እደህትም እደወድምም ይከባከቡሻል
@ishakomar5934
Күн бұрын
𝔥𝔵𝔥𝔣𝔧𝔴𝔬𝔳𝔨𝔣𝔧𝔤𝔧𝔤𝔦𝔰𝔧𝔣𝔣𝔧😢🎉😂
@BsBd-ch5qg
3 ай бұрын
እህቴ የኔ ሥሥት ሥወድሽ ልኑር
@MelakKonjo
3 ай бұрын
አፈር ቢይ እሺ የምዬን ልጅ
@MotiurRahman-gi8tf
3 ай бұрын
እኔም እህቴ አሥተምረሺ አለሁ ብላ ከናቴ ና ካባቴ ጋ ለይታ ሠራተኛዋ አረጋኝ ነበረ አልሀምዱ ሊላህ አለፈ
@YemaryamGashaw
2 ай бұрын
እህቴ ሁሉ ነገሬ ናት❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
3 ай бұрын
የኔ ውድ እንዴት እዳሳዘነችኝ ድራማ ቢሆንም በተለይ አመመኝ እያለቻት😢😢😢😥😥😥😥😥😥
@dohadoha8116
3 ай бұрын
ጉዲ የናትልጂሰ ከወለዲነው ልጂ በምን ትለያለች ጭራቅ ይቅርታ አርጉልኝና የአዲሳብ ሰወች ዘመዲ ግዲ ካልመጣችሁ ይሉና ሰትሄጂ ግን ሰራተኛ ነወ የማረጉሺ የናትሺ ልጂ እራሱ የኔ እህት ለራሱ እንዲህ ነበር የምታረገኝ ባሏግን ጥሩነው አሁን ግን አልሰማትም
@smarthabesha3170
3 ай бұрын
ያሳዝናል እንደዚህም አይነት እህት አለ ሲገርም አይዞሽ 😢
@dohadoha8116
3 ай бұрын
@@smarthabesha3170 አሁንማ አልፎ ልክክ እንዴዚች ልጂ ህፃን ነበርኩ እናቴጋር ሰዴውል ዴህናነኝ እላት ነበር እናቴጋር እንዳይጣሉ አሰተምራለሁ ብላ ወሰዳኝ አለፈ አልሀምዱሊላህ
@ktube8920
3 ай бұрын
አዲስ አበቤዎች አወ እንደዚ ናቸው ክፍለ ሀገር ሂወት ያለ አይመስላቸውም
@merong-g6w
2 ай бұрын
👌👌
@RasgoldRas
3 ай бұрын
እንኳን የኔ እህት አልሆነች
@AaAa-oc3dq
3 ай бұрын
አይ አይ ድራማ ቢሆንም የማይመስል ነገር ዘመድ ቢሆኑ እሽ ሊያዴርጉ ይችላሉ እህት የምየ ልጂ በፍፁም እዴዚህ ክፍት በእህት ላይ አይፈፅሙም
@mistrefeleke2759
2 ай бұрын
አትሳሳች በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@AngelEtp-c8o
3 ай бұрын
አችብሎእህት የጀራናት አፈርብይ
@Fatuma-ld1jm
3 ай бұрын
እረየጀራእናትጢረናት ይችእረካሽ አፈርትብላና
@مدينهمدينه-ت7ش
3 ай бұрын
የኔ ማርዋ አሳዘንሽኝ ወደ ቤተሰቦችሽ ሂጂ ይችን እህቴ አበያት
@MeriMeri-w9v
3 ай бұрын
Aferi yasi belashi fexari 😢😢😢😢😢
@tewekeltuaellah6638
3 ай бұрын
ባለጌ ገጠር ላንቺ አትመጥኒዉም ገገማ ስዲ
@AmarechBelete
3 ай бұрын
ሲጀመር እኔ አልሰማትም ጥዬላት ነው የምሄደው ግን እንደዚህ አይነት አይቼ አላውቅም እህቴ ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ
@emebetlegesse7577
2 ай бұрын
ወይይይይ ሰው መከራ ነውኮ። ችግሩ ጥሩ ሲደረግላቸውም ከሐሜትና ከማማረር አይቦዝኑም። እንደዚህ ሲብስም ይደብራል። የዚችን አይነት ጥፍራም አይኖረም ስታስጠላ።
@HayuSeid-f6e
Ай бұрын
ለምን ባይሰራ ቅርት አይልም እህቴን እኔ እደምኖረው እኩል ነው እማኖራት❤😢😢
@rozeyoutube550
3 ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@HanaHana-gq2mz
3 ай бұрын
እድህአይነትምአለ ይችብሎእህት አፈርብይ
@BuraMan-y7b
3 ай бұрын
Sisterua nech wuys serategnawa nech ichin bilo ihet
@mekdestemeche6871
3 ай бұрын
የማናት እንኩሮ እኔብሆን አንድቀን አላድም ቀልደኛ😮😮
@YemataAsmare
3 ай бұрын
እኔ ምለዉ ፊልም ነው እኮ ከስድብ ዉጭ ሌላ አታዉቁም እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ
@saadayimer8273
3 ай бұрын
እውናታውን ነው በፊልም የሰሩት
@Kalkidan-c5f
2 ай бұрын
የወንድሜን ሚስት አስታወሰኝ
@MekaBogale
3 ай бұрын
አንችን ብሎ እህት ይድፋሺ😢😢😢😢😢
@ZeyinebTades
2 ай бұрын
ግን ካድ ማሀጠን ወተዉ እዲህ ሚጨካከኑ እህታማቾች አሉ 😢
@DesalegnTilahun-q8v
3 ай бұрын
አረምንእህትናትየሆነችጦንጧናነገርናት😊
@FatumamuhamedFatumamuhamed
3 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት ትለያለች አብርያት እየኖርኩ እየተማርኩ ጥዋት ተነስታ ነዉ ቁርስ ሰርታ እምትቀሰቅሰኝ የኔ ዉድ እህት
@Sada-d5g
3 ай бұрын
አፈር ቃሚ ያካለ ጎዴሎ ያርግሺ
@genetteshome3906
3 ай бұрын
እዴ ለማስተማር ነዉ እኮ እህቴ
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
3 ай бұрын
ዲራማቹሁን በመልካምነግር ብሰሩጡሩነው ስትአስተማሪአለ
@Sof-c8i
2 ай бұрын
ደግሞ ገጠሬ ስርአት አስተማሪ ነዉእሽ ስርአተቢስ ስታምሪስታስጠሊ ትላለች ደሞባካል ብለያቸዉ ቤተሰቦቸን በሚዲያ አሣየኝ መተታም 🙉😡😡
@user-አመለወርቅ
3 ай бұрын
እጭ ምን አይነት ድራማ ነው ደግሞ እንደዚች አይነት እህት የለም ምን ለማስተማር ነው😏😏😏
@ahmadAhmab-pe1ew
3 ай бұрын
አሉ
@mikaelmeleakuhan3370
3 ай бұрын
ከዚህም የበለጠ አለ
@ElsaAbo-lv4cx
3 ай бұрын
አረ አሉ😂
@እረድኤትየስላሴልጅ
3 ай бұрын
እኔም እወድሜቤት ተምሬ ሚስቱ አሰቃይታኛለች ይድፋትና😢😢😢
@HgTy-hp3dq
3 ай бұрын
የእጀራእናት እራሱ እዲህ አትሆንም አውሬ አፍር ብይይ😢😢😢
@UssG-pz4yl
3 ай бұрын
ደሞ እህቴ አትበይኝ አላለችም😢😢😢😢😢😢የተረገመች ነች
@RABIAYMOHAMMED
2 ай бұрын
የናቴን ልጅ እህቴን ሰራተኛ😭😭ብሎልኝ ከኔ በሆነችልኝ
@ላኢላሀኢለላ
3 ай бұрын
ይድፍሺእኔቢሆን ደፍቸሺነበርእምሂደው ግን የኔህት ልዪናት ያወቁላት ስደትስመጣነው ትልቅሆኘእኮ ፀጉሬን እምታጥበኝ እምሰራኝየኔልዩ ትምርትቤትስንሂድ ይቀኑብንነበር ጓደኝነውእምንመስለው አድቤትያለንአንመስልም ነበር
@سارهدانيا
3 ай бұрын
ምነው እደጀመርነው ጨርሰንው ቢሆን ከህቴጋ የጀመርነውን ፍቅር ሳጨርሰው ትቻትመጠሁ ወደ ሰድት
@feruzaGetachew
2 ай бұрын
እህቶቾ ወንድሞቾ ኑሩልኝ ስስቶቸ
@yab-w8e
3 ай бұрын
ደግሞ የማናት ቆሽቋሻ የት አመጡብን ሰው በቤተሰብ እንዴት ያፍራል
@ሉሉእትዮብ
3 ай бұрын
እንደዝ እህት የለም አታሽቃብጡ😮😢😢
@RozaRoza-pc5we
2 ай бұрын
ወላሂላለ😢😢😢😢😢
@SonySony-qp8xl
28 күн бұрын
እህ መደሚ ❤❤❤
@TigstKassahun-l3p
3 ай бұрын
የኔ እህት እደዜ ብላ ነዉ ከግጠር አምታ ታሰቃየይ ነበር ትምርት አስተምራታለዉ ብላት ለናቴ ነበር ግን እሷ ለሷ አገልጋይ የረገችይ የኔ ታሬግ ሁሉም እደዚ ነበር😭😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@askualaregawi2963
3 ай бұрын
እንደዚህ ያሉ እህቶች ግን ኣሉ እንዴ?😢
@ElsaAbo-lv4cx
3 ай бұрын
እኔ ብሆንአልቀመጥም 😤😤
@Fafi-l6d
3 ай бұрын
ድፍትያድርግሽ😢😢😢😢
@YebchaMamuya-fp5yp
2 ай бұрын
ይድፍስ 8:16
@SemuHabesha-ky6ut
2 ай бұрын
አረ እኔ እደዚች ያለች እህት አይቸም አላውቅ😊
@zuzuwolloyewa9024
3 ай бұрын
ምንም ድራማ ቢሆን ግን ይድብራል አችን ብሎ እህት የሆሺ ጭራቅ
@SadZcx
3 ай бұрын
ትክክል
@selina-d2t
3 ай бұрын
ኧረ በስመአብ እህት እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር
@FawzyaF-b9g
3 ай бұрын
በሞትሽ😌
@Hifu-f6y
2 ай бұрын
ኸረ ኣፈር ያብላሽ እኳን ሰብስክራይብ ላረግ ቀርቶ ያየሁሽም እየተናድሁ ነው ጅል ደሕናነገር ያረገች ኣመስሊምዲ
@TagayWyohanis
2 ай бұрын
አንች ብሎ እህት ብቀር ይሻላል እሽ እህት ማለት መከታ ነት😊
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ
3 ай бұрын
ሰይጣን ይዲፋሺ አኢዙቢላህ
@Somayube
3 ай бұрын
ሰው ከዚ ምን ይማር ስታስጠሉ 😂😂😂😂
@AmelBezu
2 ай бұрын
Bekunjena tebelxshaleche ayxo
@Eleen-fy7
3 ай бұрын
አንቺን መንገድ ላይ ከአገኘሁሽ እንዴት እንደምተክልሽ እኔ ነኝ የማቀው ምን አይነት ድራማ ነው ምታቀርቡት ሰው እንዲሰደባችሁ ነው እንዴ የምትፈልጉ ልቦና ይስጣችሁ በእውነት
@mastwalshefferaw9537
3 ай бұрын
😂😂 ድራማ ነዉ እንዳትመታት
@mekdestemeche6871
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ktube8920
3 ай бұрын
ያስብላል
@zahragenetasefa9703
3 ай бұрын
እደዚህ የሚሰቃዩ ይኖራል
@ElsaAbo-lv4cx
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@danielkassa9802
3 ай бұрын
They are so abusing her so wrong in so many levels💔💔💔💔
@RozaRoza-pc5we
2 ай бұрын
ወላሂለአዚምየኔህይወትነው😢😢😢😢😢😢ግንአለፈከህቴምጋ አስርአመታችንተኮርፈንወላሂ መቸምአውፍአልወላሂለአዚምየኔህይወትነውግንአለፈከህቴምጋአስርአመታችንተኮርፈንወላሂመቸምአውፍአልላት
@rosakejela1459
3 ай бұрын
EGZABIHER yawardish abo sitastela
@ትግስት-ነ7ሐ
3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ምን አለበት እኔ ትንሽ እህት ወይንም ትንሽወንድምበኖረኝ
@אלמנשוורקו
3 ай бұрын
እህት ያለው እንዲህ ሲሳቃይ ያሳዝናል ምነው አንዲት እህት በኖረችኝ 🤔 እንዴት አድርጌ ይዛት ነበር
@የወሎልጅዘሬ
2 ай бұрын
እውነት ነው እነዚህ አንዳንድ ልባቸው የከፋ ሤቶች የሚያደርጉትን ነው የተሠራው
@MeskeremTilahun-of2rb
3 ай бұрын
እችንአረመኔሴትዮሳይ፣መላእሕቶቼንአመሰገንኩ😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsigeyirgaw2604
3 ай бұрын
በአንድም በሌላ እግዚአብሔር ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እግዚአብሔር በወንዱ ልጅ ላይ አድሮ ሲናገር እህቱ አላስተዋለችም እንደዚህ ዓይነቶቹ እግዚአብሔር ሲቀጣቸው ነው ሚማሩት።
@فاطمهمحمد-س8س3ر
2 ай бұрын
እኔ እንአይኔ ብሌን ነዉ የምሳሳላቸዉ ያሳዝናል😭😭😭😭
@Agumas-so5yt
2 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@Semera-od3pg
3 ай бұрын
ኣፈር ያስበላሽ መጋኛ
@MotiurRahman-gi8tf
3 ай бұрын
የኔ ህወት ነው በልጅነቴ ያሰቃየችኝ እህት ተብየ
@SadamekonenOumer
3 ай бұрын
ሰራተኛ መሆን ያለባት ይቺኛዋ ንግድ በረች
@MdSabuj-m4y
2 ай бұрын
እኔ እህቴንበጣምነውእምወዳት
27:48
ከባልሽ ነዉ ያረገዝኩት ብላ አሰሪዋን ምታጉላላዉ ሰራተኛ
Libas tube
Рет қаралды 54 М.
46:05
🔴የምፈራቼውን ሁለት ሰዎች ልንገርህ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 78 М.
00:37
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 74 МЛН
30:20
ሚስቱ ስራ ስትሄድ እየጠበቀ ከሰራተኛው ጋር የሚተኛው አባወራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 238 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 408 М.
21:50
ገላዋን ማትታጠበዉ ሰራተኛ መጨረሻ
Libas tube
Рет қаралды 111 М.
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
تبارك القرآن - Holy Quran
Рет қаралды 10 МЛН
3:47:27
Full Tigrinya Story "ስደት ዝፈተኖ ፍቅሪ" #eritreamovie #eritreamusic #eritreacomedy
Story Production
Рет қаралды 384 М.
47:04
KIISKA ISRAA OO CAJJIB AH!!@sawdamqaalib
Sawda Qaalib
Рет қаралды 36 М.
3:38:53
ትረካ ፡ ብርሃናማ ሌሊት - ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 59 М.
21:32
እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 160 М.
21:25
ከአለቃዋ አርግዛ ባሏን ያንተ ልጅ ነዉ ያለችዉ ሴት መጨረሻ
Libas tube
Рет қаралды 59 М.
3:51:48
سورة البقرة كاملة رقية للبيت وعلاج للسحر تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 9 МЛН
00:37
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН