ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / ሚስጥራዊው እስር ቤት / Life in mengistus palace /

  Рет қаралды 37,747

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው የምሰማው
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 Жыл бұрын
አቤት አቤት ኢትዮጵያ!!!
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
የወቃነው 😭😭😭😭😭😭ክፉ ታሪካችን
@belayneshali2401
@belayneshali2401 Жыл бұрын
Sorry no word to say it is extremely cruel... we are reaping what we saw! May God have mercy for all of them....
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 Жыл бұрын
"እኛ ኢትዮጵያን የማያልፍልን ለዚህም ይሆናል: ለውሪሻም ይዘነዋል"!!
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Жыл бұрын
ይህ ነው ታሪካችን አይደል ግፉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😅😅😅
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ Жыл бұрын
እውነት ይሄ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው😢
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
መንግስቱ ማለት ናዚ በጣምጨካኝአረመኔነው ከዚህየባስደሞ ስውእንደከብትየሚታረድበት ተዘቅዝቆ የሚገደልበት ከመኖሪያእያፈናቀሉ ለጅብየሚስጥበትላይደርስናል ለማንኛው ፈጣሪይቅርብሎ ስላምይስጠን
@NigusieHaile
@NigusieHaile Жыл бұрын
ነፍሣችሁ አይማር
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 Жыл бұрын
Unbelievable brutality and cruelty. I have never thought that human beings would do something like that because this is absolute cruelty and savagery.
@faomifafii7596
@faomifafii7596 Жыл бұрын
አቤት ያአላህ በዚህ ጊዜ የሚከወነዉ እዉነቱ መች ይሆን ሚወጣዉ??
@stihan58
@stihan58 Жыл бұрын
አረመኔ
@getush3423
@getush3423 Жыл бұрын
የደርግ ሰዎች ይህን አያደርጉም ማለት አይቻልም ብዙ ዘግናኝ ታሪኮችን ሰምተናል ግን ማወቅ የፈለኩት እስር ቤቱ ጣራና ግድግዳ የለውም?እንዴት ነው ጠባቂው ከማማ ላይ ሆኖ ይህንን ድርጊት ሊያይና ሊሰማ የቻለው?
@babyyeabsra
@babyyeabsra Жыл бұрын
አረ የአልቃይዳ ፊልም መሠለኝ፣ ቢያንስ በስተርጅና እውነት እንኳን እውነት አትፅፍም፣ባለጌ ነክ😢😢😢 እሄንን ያህል ለምን ጨቃኝ ለማድረግ እንደለፈክ እንጃ ዘበኛው
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 Жыл бұрын
I didn't know thìs is the nature of Ethiopians .It ìs sad and extremely cruel even to hear it .The worst thing is we didn't learn from the past .Ethiopian leaders and politicians are brutals and killers frrom day one.
@stihan58
@stihan58 Жыл бұрын
ግን የኦሮሞ ወታደሮች ይሆናል
@MasheamnuelAjip
@MasheamnuelAjip Жыл бұрын
ብራዘር እጅግ ውብ የሀነባበብ ችሎታ ነው ያለህና በርታ በነገራችን ላይ መፅሐፍን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው ?
@Kazabishotu
@Kazabishotu Жыл бұрын
ይሄ የውሻ ልጅ ጌታቸው ሺበሺ የእብድ ውሻ አሟሟት ነው የሞተው ወያኔ አአበባ የገባ እለት ፣ አዋሳ ውስጥ በገዛ ሹፌሩ ነው የተገደለው ወደ ኬንያ ሊጠፋ ሲል karma is a bitch
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ትክክል የሚገርምህ ልጆቹን ቀደም ብሎ America ልኳል
@mkim6017
@mkim6017 Жыл бұрын
It is very sad we don’t even have one JEGNA to confront Mengistu and bring him back to Ethiopia to face justice or to ICC!!! Where are all the children of the victims..Mengistu living his life comfortably after what he did to our Royals and killing all the youngsters during the Red & White Terror etc Ethiopians were not vicious people before Derg! What makes me really sad is, even after Derg Ethiopians are still suffering and getting worse and worse.... 😭😭😡😡
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ቆይይ ይሄ መንግስቱ ሚሉት ኣረመኔ ግን የዚህ ሁሉ ጭካኔው መች ነው በልጆቹ ሚያሳየን?????
@mkim6017
@mkim6017 Жыл бұрын
The children are innocent but it is very sad we don’t even have one JEGNA to confront him and bring him back to Ethiopia to face justice or to ICC!!!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Ай бұрын
መንግስቱ ሐይሌመርያም ሰይጣን ነበር ወታደሮቹ ደግሞ አጋንቶች ነበር። ያች ውብ የነበረችው ኢትዮጵያ ሲኦል አደረጎት። በዚህ ሁሉ ግዜ ልጅ ነበርኩኝ አገራችን በጥይት ተባረን ሄድን ። ወደ ኢትዮጵያ እንኮንስ ለመመለስ በህልሜ ኢትዮጵያ ከሄድኩኝ it was nightmare.
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 Жыл бұрын
የሄደውም ያለውም ያውነዉ ነው
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Жыл бұрын
YASAZENAL SELUNET , ENBAYE MNEM LEKOMLEGN ALCHALEM . YEMYASASENEW DEGU YEDERGU ZEMN SELU , BECHA LEGETWA ABETT YASALFECHEW MEKERA EZGYOOOOO
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 9 ай бұрын
Mengstu nefis bela killer
@alextemesgen723
@alextemesgen723 Жыл бұрын
ዋዝ ደርግ ፅህፈት ቤት ወይም ልዩ ብርጌድ ውስጥ? 😂😅😂 የት ሄጄ ልሳቅ
@babyyeabsra
@babyyeabsra Жыл бұрын
በጣም ቀዳዳ ነው
@NigusieHaile
@NigusieHaile Жыл бұрын
መንጌ ነፍሥህ ን ሳኦል ይቀበለዋል?
@NigusieHaile
@NigusieHaile Жыл бұрын
ሲኦል ግባ መንጌ ሰው በላ ናዚ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
አሳፋሪ ነህ በዚያን ወቅት አደለም አንድ ተራ ወታደር ብዙዎቹ መኮንኖች ከደህንነት አኳያ ከምስጢራዊ ነገሮች እጅግ በጣም እሩቅ ናቸው ይህ በአስመሳይ የኢህአፓ አባል የተጻፈ ጽሁፍ ነው ። ታሪክን አታበላሹ ቅጥፈት የተመላበት ትርክት ነው ።
@abdulazizk.hassen4402
@abdulazizk.hassen4402 Жыл бұрын
ANTE WESHA YE WISHA LEJ YE SEW HIWOT ENDEWAZA NEW YE ANT DERG SEW YE CHEFECHEFEW
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Жыл бұрын
መንግስቱ ከጨካኝነቱ የተነሳ የሰው ስጋ ሳይበላ አይቀርም ይህ መሀይም አህያ
@tesfamicaelabraha7630
@tesfamicaelabraha7630 Жыл бұрын
What a very bad histoire 😂😢8
@hadasgetnet3084
@hadasgetnet3084 4 ай бұрын
I don't believe it
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የጄኔራሎቹ ሚስጥራዊ ስብሰባ // የሞት ድግስን የሰነቀ
41:39
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 1,1 М.
የኤርትራ ጦርነት መንስኤ // የሻቢያ አመሰራረት
30:16
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 1,6 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН