ህይወት በዚህ ጎጆ !ምኞቴ ቆሜ መሄድ ነው! የጓጓሁለትን ትምህርቴን ሳልጨርስ ከቤት ቀረሁ!

  Рет қаралды 48,340

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 269
@shegerinfo
@shegerinfo 8 ай бұрын
ሶስና ወንድሙ ጉዲሳ 1000384147139
@ሜና
@ሜና 8 ай бұрын
ስልካቸውን ማግኝት ይቻላል ስጡኑ
@Emanu2018
@Emanu2018 8 ай бұрын
Her phone No pls
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 8 ай бұрын
በትግርኛም ወንድሙ ተብሎ ያባት ስም በትግርኛ ይነበብ
@gafat
@gafat 8 ай бұрын
እኔ ሳስበው በትምህርቷ ጎበዝ ከሆነች ቆንጆም ስለሆነች ምቀኛ አይጠፋም መተት ተሰርቶባት ይሆናል ብየ አስባለሁ ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ብትቀበል እና ሱባኤ ብትይዝ የተላከባት መንፈስ ይያዛል የህመሟ አይነትም ይታወቃል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የእኔ እናት 🥰🥰🥰
@ሜና
@ሜና 8 ай бұрын
ትክክል በጣም ምቀኛ መተት ነው
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 8 ай бұрын
በትክክል የሰዉ እጅ ነዉ ይህ ከፉ በእግዚያብሔር ሀይል እንጅ በህክምና አይድንም
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 8 ай бұрын
እኔም ጠርጥሪያለሁ ወይ ደሞ የዛር መንፈስ የስኬት መንገድ ስጀምሪ እንዲ ያደርጋል አብሮ ያደገ ስለሚሆን እንዲ በቀላል አይለቅም
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 8 ай бұрын
Ewnet new batm tikekele
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 7 ай бұрын
እኔ አንድ ሆስተስ የነበረች ሴት ለአንድ አመት መሄድ አቅቶት በርግጥ ፕሮቴስታንት ነች በችርች በአንድ ቀን ሄዳለች እሶ ታይላንድ ሁሉ ተደጋጋሚ ኦፕራሲዩን ተደርጋ ያልዳነች በአንድ ቀን ነውመንፈስ ጮሀ ሄዶ የሄደችው ጎደኞቾ አስደግመውባት ይችም ልጅ እንደዛ ነች
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው ሌላው ትርፍ ነው ወገኖቼ ጌታ ጤናሽን ይመልስልሽ
@ZiziNegash
@ZiziNegash 8 ай бұрын
የኔ እህት እባክሽ አትነካኪ ንሰሀሽን ጨርሰሽ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እርግጠኛ ነኝ የሰዉ እጅ አለበት እግዚያብሄር ይማርሽ ከቻልሽ የ መምህር ግርማን ትምህርት እና የ ኤልሻዳይ ሚዲያን እይ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 8 ай бұрын
በዚ ጎጆ ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ቤታቹ ትግባ አዳማ አርቱ ቅ አርሴማ ጸበል ነይ እሷ ትፈታሻለች እኔ ወንድሜ እንዳንቺ ድንገት እንዲህ እስር ስር ብሎብኝ ነበረ በጸበሏ ተፈወሰልኝ ክብር ለስሟ🙏🙏🙏
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
አሏህ ያሽርሽ የኔ ዉድ 😢እናቷ በአይኗ ሙሉ ለማየት ትሳሳለች የኔ ዉድ እናት አሏህ ያሽርልሽና ያስደስትሽ
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 8 ай бұрын
ፀበል ብትሄድ ትድናለች የሰው እጆ ነው አይዞሽ የኔእህት😢😢
@fatimaadam5505
@fatimaadam5505 7 ай бұрын
ሄዳሌች እኮ 🥹
@AdeseAd
@AdeseAd 8 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተፀመቂ አይዞሽ ይሻልሻል ድንግል ማሪያም ታግዝሽ እናት ትኑር ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤
@comceill6635
@comceill6635 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ሶስዬ የኔ ቆንጆ ድነሽ የአንቺንም የእናትሽንም ደስታ ያሳየኝ ❤🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 8 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይምሓርኪ ሓፍተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ሓቁፋ ደጊፋ ተልዕልኪ ብኽልተ እግሪኺ ❤
@merafkebede7673
@merafkebede7673 8 ай бұрын
ኣሜን🙏
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ መጀመሪያ እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድልሸ 🙏❤🙏 በመቀጠል እግዚአብሔር የልብሸ ሃሳብ ያሞላልሸ 🙏 አንድ ለእናትዋ እናትሸን እድሜና ጤና ሰጥቶ አንቺም ሙሉ ጤና አግኝተሸ ቁመሸ ወልደሸ በዝተሸ ለማየት ያብቃት እግዚአብሔር 🙏❤🙏
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 8 ай бұрын
የሄ የደበተረ ሰራ ነው ፀበል ሄጂ የመንፈሰ ሥረ ነው
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 ай бұрын
እውነት ነው100%ደብተራ ነዎ
@AfeworkKidanewold-b3l
@AfeworkKidanewold-b3l 8 ай бұрын
እባካችሁን፡የሐኪሙን፡ጉዳይ፡ትታችሁ፡በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ፀበል፡ዉሰዱአት፡ታምሩን፡ያደርግላችኋል
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 ай бұрын
ገና እኮ የሴጣን ስራ ያልገባው አለ እና ፀበል ብትሄድ ሱባኤ ብትይዝ ቅዱስ ቁርባን ብትቆርብ ትድን ነበር ችግሩ ፅናት የለንም ይሄ ያጋንንት ስራ ነው የገዛ ጓደኞቿ ይሆናሉ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 8 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዐት እንኳን መራመድ ለማይችል ለጤነኛም ያስቸግራል በፀጥታ ሁከት ምክንያት መንገዱ አስቸጋሪ ሆኗል
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 8 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዐት እንኳን መራመድ ለማይችል ለጤነኛም ያስቸግራል በፀጥታ ሁከት ምክንያት መንገዱ አስቸጋሪ ሆኗል
@makde171
@makde171 8 ай бұрын
​እዉነትሽን ነዉ እኮ እኔ ሰዉ ሊይልፍለት ሲል የሚታመም ሰዉ እኔ የሰዉ እጅ ነዉ ቡዬ ነዉ የማስበዉ
@ሜና
@ሜና 8 ай бұрын
​@BetትክክልereLawgalet-iu8yc
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
እየሱስ.ጌታ.ነው.እየሱስ ያድናል.እየሱስ.ከሞት.ይታደጋል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 8 ай бұрын
እየሱስ ማዳኑን እሷ መች አጣችው?እየሱስ ተረዳዱ ያለው ለሌለው ይስጥ ተረዳዱ ይላል
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 8 ай бұрын
እየሱስ አያድንም ያላቹ ማነው አንድ አንድ የጴንጤ ማሀይሞች ዝም ብላቹ አፋቹን መክፈት ስትወዱ ሀይማኖቱን አሰዳቢዎች በራሳቹ ስለማትተማመኑ የኦርቶዶክስን ነገር ስትሰሙ ትጫጫላቹ።
@EmebetTeshager-zb6ys
@EmebetTeshager-zb6ys 8 ай бұрын
እየሱስን ከማንም በላይ እናቀዋለን ነገር ግን መጀመሪያ አስርቱን ትዕዛዝ ታቃላችሁ ወይ ቀጥሎ መረዳዳት እነደነዚህ አይነት ሰዎችን እና የታመሙትን መጠየቅ ነው ።በአፍ እየሱስ ብትይ ጥቅም የለውም ከችልሽ እርጂያት ካልቻልሽ አፍችሁን ዝጉ
@ethiopiagirl3067
@ethiopiagirl3067 8 ай бұрын
እግዚያብሔር፡ይማርሽ፡የብርሀን፡እናት፡ታችጋር፡ትሁን፡እሷ፡ትደግፍሽ፡የኔ፡ቆንጆ፡ሰበል፡ተጠመቂ፡ፀልይ፡ባለሽበት፡ቦታ፡ሆነሽ፡ዝገጅ፡የምቀኛ፡(የዶክተራ:ስራ፡ነው፡
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 8 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ትማርሽ እህቴ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 8 ай бұрын
መሰዬ ፈጣሪ የአንችን ቤት ሁልጊዜ ይጎብኘው ተባረክ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ! ይሄ የአጋንንት ወይም የልክፍት ስራ ይመስለኛል።በእምነትሽ በፀበል ትድኛለሽ፣አምናለሁ ትድኛለሽ።የነርሲንግ ትምህርትሽን ትማሪያለሽ፣በተጓዳኝም የምትፈልጊውን ትሰሪአለሽ።ጀግና፣ጎበዝ፣ልባም ልጅ ነሽ፣ሙሉ እምነት ጨምሪበትና ለውጡን ታይዋለሽ።አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይፈውስሻል፣በርቺ ።
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ አንች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጥንካሬሽ ለሁሉም ብርታትን ይሰጣል
@mesiaba2433
@mesiaba2433 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ❤
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 8 ай бұрын
ስንት መልካም ሰው እንዳለ ሁሉ ከዚች ምስኪን ልጅ ብር መውሰድ ምን አይነት ህሊና ነው !!?? እግዚአብሔር አምላክ ያላችሁን ንብረት አመድ ያርገው የሰው እንስሳዎች ናችሁ።
@ሜና
@ሜና 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ምንም እዳትጨነቂ እኔም ያቅሜን እረዳሻለሁ አይዞሽ ተስፋ እዳትቆርጭ
@selame7253
@selame7253 8 ай бұрын
እህቴ ይህ የዳቢሎስ ሴራ ነው በትግስት ፀበል ተፀበይ ብትችይ ወንቅሸት ሒጂ ትድኛለሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ለእናትሽ እረጂም እድሜና ጤና ይጣቸው
@ሜና
@ሜና 8 ай бұрын
ትክክል
@nouraviri4903
@nouraviri4903 8 ай бұрын
መአምህር ግርማ ወአንድሙ ጋአር ወሰድዋት ትድናሐች
@khodoralnahfawi6005
@khodoralnahfawi6005 8 ай бұрын
እናትየው ስብር ነው ያሉት😢 እህቴ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እማየ አይዞወት
@KidistKidane-d9t
@KidistKidane-d9t 8 ай бұрын
ማህሌት መርዝ ይሁንብሽ
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 8 ай бұрын
ይዘገይ ይሆናል እንጂ ሁሉም የስራዉን ያገኛል
@ሔለንሔሉ
@ሔለንሔሉ 8 ай бұрын
❤ያንቺን ጥንካሬ የሩብ እሩቡን እንዲሰጠኝ ፈጣሪዬ ይርዳኝ❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@lidyawo4575
@lidyawo4575 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ልጅ መሲ ልጅትዋን ጠይቂላት ብርዋን የበላችባት🙏🏽💕
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ለእናትሽ ሲል ለብቸኛ ልጅዋ ቆመሽ ደስታዋን ፈጣሪ ይመልስ ምክንያት አለው ፀበል በርቺበት 😢አይዞሽ
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 8 ай бұрын
Yene ehet emebete tedabsesh ayzosh lehulum gize alew yene konjo! You are still alive and you are an amazing person! Be strong and never give up on anything in life!
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
እማምዬ ሶስናን እግዚአብሔር ምረቱን አድርጎ ደስታዎትን ለማየት ያብቃን🙏
@omj326
@omj326 7 ай бұрын
መሢ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላገኘሁሽ አመሰግናለሁ ለምትሰሪው መልካም ስራ ሶሲ የጥንካሬሽ የውበትሽ በግሌም ስላገኘሁሽ በእጅሽ የተሰራውን ኬክ አጣጥሜ በልቼለሁ ወ/ሮ የሺእመቤት ብርቱ ነሽ !
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
የዝችን ልጅ ብር የበሉ በህግ እንዲጠየቁ እንፈልጋለን መሲዬ ህዝብ እንዳይረዳ የሚያደርጉትን ለፍርድ እናቀርባለን ለምንድነው መሀሊት ዝም የተባለችው ሌባባባ ይቀጣ ባይነን ጨካኝ ልጅ እያላት የዝችንንምስኪን ቅጣት ማግኘት አለባት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ. እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ እንደ እኔ ጠበል ብትሄጂ እላለሁ ጐበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@JehdhKwhdhe
@JehdhKwhdhe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሰው ይማርሽ የኔቆንጆ❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታቸን
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ መሲ መልካም ሰዉ ማዘር አይዞሽ ፈጣሪ የማርልሽ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመረቨ እህቴ እማማዬ ጥንካራ ኑት ሁሉም ያልፈል❤❤❤ መሲዬ እመቤቴ ትጠበቅቨ❤❤
@rahelsintayehu4729
@rahelsintayehu4729 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ የልብሽንም መሻት ይሙላልሽ🤲🤲
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 8 ай бұрын
ውይ ሚስኪን የሰፈሬ ልጅ ናት በእድሜ 8 አመት እበልጣታለሁኝ ግን አንድ ቀን እንደ ልጅ ስትጫወት አይቻት አላውቅም ድንቡሼ ነበረች ሁሌ ከአያትዋ ስር ስር ነበር የምትለው ከልጅነትዋ ጀምሮ ቁም ነገረኛ ናት እናትዋ አንድ ቀን እንደ ወጣት ሳትለብስ ሳትጨፍር አፈር ድሜ ግጣ ነው ያሳደገቻት ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይጎብኛቹ የኔ ሚስኪን ከስታ ሌላ ሰው መሰለች😢😢
@genetabate1196
@genetabate1196 8 ай бұрын
አዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ መሲዬ አንቺም ተባረኪ እንድትታከም እርጂያት
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 8 ай бұрын
ህይሜ እድሜጤናይስጥሽ በሰማሁት እህታችንስለአገሻት ታምራትምእናመሰግናለን ተባረክ እኔም ጤናሰቶኝክዳንኩእጠይቅሻለሁኝ
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን አይሰነውምና አይዞሽ ትድኝያለሽ እግዚአብሔር አምለክ ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር አምለክ የውስጥሽን መሸት ይስጥሽ ይፈውስሽ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 8 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ🤲🤲
@selamselina2498
@selamselina2498 8 ай бұрын
በትምህርትሽ ጎበዝ ከሆንሽ እን ዳትበልጫት ያስመተተችብሽ ትኖራለች መቁጠሪ ገዝተሽ ባባቶች አስባርከሽ እየቀጠቀጥሽ መንፈሱን አድክመሽ ወዳባቶች ሂጂ እመኚኝ ትድኛለሽ አይዞሽ እኔም አግዝሻለዉ ስመጣ
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 8 ай бұрын
አንችጀግና እና ጠንካራ ልጅ አሏህ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔጀግና እህት አይዞሽ በርች
@elizabethtasew8431
@elizabethtasew8431 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ ለሁሉም ዋጋውን የሚከፍለው አምላክ ለአንችም ምኞትሽን ለአጭበርባሪዎችም ዋጋቸውን ለመክፈል የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ ።
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ከታሰርሽበት ትፍታሽ🙏
@xgfdff858
@xgfdff858 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አይዞሽ ፀበል ተከታተይ እቤታቹ የባእድ አምልኮት ሊኖር ይችላል ወይም የተደበቀ መተት ሊኖር ይችላል ንሰሀ ግቡ እግዚአብሔር ይምርሻል
@haimont9075
@haimont9075 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
She is really touching me 😢 she's so brave and strong how someone will be positive, kind and hv pure heart with this difficult condition ? I hope u will recover and get back to ur normal life. May God bless you more 🙏
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 8 ай бұрын
መንፈሰ ጠንካራ ጎበዝ እንዲህ አይነት ስብእና አምላክን ለመፈወስ የተጠጋ ነው አመስጋኝ ናት ቁጭ ብላ አታማርርም በሙሉ ጤንነት መስራት የማይታሰበውን ደፍራ በጥንካሬ አደርገዋለሁ ብላ ማድረግ መቻሏ የምትደንቅ ልጅ ናት ተስፋሽን በእግዚአብሔር አድርጊ እርሱ ይፈውስሻል
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
የኔ እናት አላህ አፊያ ያርግሽ
@teferifanta5874
@teferifanta5874 8 ай бұрын
ያሰብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@טזטה
@טזטה 8 ай бұрын
እህትየ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
spine problem ያለባችሁ አጠቃላይ association ብትመሰረቱ ጥሩ ነበር እርዳታው በአንድ ቋት እየገባ እንድትከፋፈሉ
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመርሽ በርቱ ልጅ ነሸ ነገ የተሻለ ነገር አደገትምሽ መኞተነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
የኔእህት አይሰው ምቀኛስራነውጠላትነው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እኔም ለዚህ ነው የቲክቶክ እርዳታ ያቆምኩት 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢
@desertlumi1420
@desertlumi1420 8 ай бұрын
ማህሌት እግርሽ ይሰበር:: ጌታ እሳት ይልቀቅብሽ:: በ ልጆችሽ ታገኚዋለሽ:: ወይ መድሃንኣሌምዬ እንደው ፍርድ ኣሰጣት ለዚች ደሃ:: እንደው በ ማርያም ከዚች በ እግዝኣብሄር እጅ ከተያዘች ልጅ ይወሰዳል? የማህሌትን ፎቶ ፖስቱ:: ስው ይወቃት ::
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያድንሻል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እባክሽ ጸበል ከቃጽላ ማርያመ ላምጣልሽ
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ ሀሳብሺ ይሙላ የኔ ቆጆ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
የኔውብ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤❤❤
@lovelet0124
@lovelet0124 8 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዷት ትድናለች
@amarche5385
@amarche5385 8 ай бұрын
ኧረ ማፍሪያዋ የልጅቱን ብር መልሽ ትርዳለች እንጅ እምተቀማ አይደለችም😮 አዝናለው😢😢😢
@kon9394
@kon9394 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፈጣሪ መሲ ሽገርኢፎ በጣም እከታተለው አንድ ቀን እገናኛለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አረብ አገር ብዙ አመቴ ነው በአሁን ሰዓት ብዙም ባይሆን አጭበርባሪ በዝቷል የገዛ አክስቴ ልጅ 10 አመት የሰራሁትን ብር የቤት ካርታ ሁሉ ክዳኛለች ይኸው አለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዬ
@TSEHAYWELDGIORGIS
@TSEHAYWELDGIORGIS 2 ай бұрын
እህቴ እግዛብሔር ይማርሽ እንደዚህ አይነት ኬዝ ያላቸው ልጆችን ያዳነ አፋር ክልል ውስጥ የባሕል ሐኪም ልጆችን ሲፈውስ በማሐበራዊ ሚዲያ ላይ አይቼ ነበር ለጊዜው አድራሻውን አልያሰኩትም በዚህች ብሩክ እህት አማካኝነት አፈላልጋልሽ ሄደሽ ብትታከሚ በርግጠኝነት ትድኛለሽ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር 🙏
@nuhamin9673
@nuhamin9673 3 ай бұрын
ሀኪም ቤት አትሂጂ በምታምኝዉ ፀሎት አርጊ መተት ይመስለኛል ሀኪሞች ያልሆነ መርፌ እንዳትወጊ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 7 ай бұрын
እሄን ኮመንት ከነበብሾ እህታለም የስምስም ዘይት ትንሽ ሞቅ እያረግሽ ማሳጅ አርጊው ጂማት ያለሰልሳል አይታወቅም የጌታ ስራ ፀበል ሂጂ ድነሽ እናያለን
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
አዎ ስሙን አገኘሁት ኤልሻዳይ ሚዲያ ይባላል ኢቱብ ላይ ፈልገሽ አግኝው እና ደውይለት ይረዳሻል እባክሽ ደውይለት አችን የሚያድንሽ ሳይስ አይደለም በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ነው የሚያድንሽ እኳን አንች ቤተሠብሽ የፈታሉ
@sebleafrem9108
@sebleafrem9108 8 ай бұрын
እግዚብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 8 ай бұрын
Be' healed in the mighty name of Jesus christ of Nazareth. Take her to the prayer House. She is so beautiful lady
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እስቲ አባ ግርማ ጋር እና ናዝሬት አባ ሳሙኤል ጋር ሂጂ። እንጂ ይሄ በሽታ አስቸጋሪ ነው። ቫይታሚን ዲ በጣም ወሳኝ ነው። በተለይ ከቤት ስለማትወጪ የግድ ያስፈልግሻል።
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ
@Nardos945
@Nardos945 8 ай бұрын
መተት ይሆናል እያደሱባት ሊሆን ይችላል ፃድቃኔ ወይም በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ብትሄድ መፉትሄ ይኖራታል
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 8 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ፀልዬ 🙏🏽ጠንካራ ነሽ እግዚኣብሔር ቆሞ ለ መሄድ ያቡቃሽ ሊሎች እንድትረጂ!ነገርግን በአንቼ ስም የ ተስበስበ ገንዘቡ የ ሚበሉ በ ህግ ይጠየቁ ፎቶ ችዉም ይታይ ምክነያቱም በ እንደዚህ አይነት ችግረኞች ተ ረጂዋች ስም ለ ራሳችሁ የ ምታደርጉ ገንዘቡ ለ ጌዜዉ ነዉ እንጂ አይጠቅማችሁም! ከንቱ ነዉ የሚቀረዉ አትበሉትም እግዚአቡሔርም አይወደም እንዲህ አይነት ሥራ ልባና ይስጣችሁ መልሱላት ሳትዋረዲ።
@Hsgdg727
@Hsgdg727 8 ай бұрын
ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም ውሰዷት ትድናለች
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
አንተ ፍሪጁን የላክላት ወንድም ልዑል እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ ይላክልህ 🙏 ግን ምን ዓይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ ካለች ልጅ ላይ እንዲህ አይነት የገንዘብ ሱሳችሁን ለማርካት መጓጓት አይ የባሰ ሳይገጥማችሁ ገንዘቡን መልሱ ።
@TigistMlse-ev6zu
@TigistMlse-ev6zu 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያድንሽ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
አላህ አፊያሸን የመልሰልሸ የኔ ቆንጆ 😥
@audibarro
@audibarro 8 ай бұрын
እኔ እምለው ምንድን ነው ችግራችሁ ስልኳን ለሁለት ሰከንድ ቅቻ አሳይታችሁ የምታጠፉት? እስከመጨረሻው ለምን ስክሪኑ ላይ አታስቀምጡትም። ዥህን ብታደርጉ ያስከፍላችኋል?
@TetaGatachew
@TetaGatachew 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
ቤቷ ከታወቀ ለምን የህግ አካላት አያናግሯትም
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
ጌታ ይማርሽ እህቴ ❤❤ ለዝንቡ ደሞ ወይራ ቆንጆ ነው አጭሱበት
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 8 ай бұрын
Multiple sclerosis (MS) መድሀኒት የለውም። ጀርመን አገር የሚኖር ህመምተኛ ጓደኛዬ በሽታው ሲጀምር ሰው እንደገፈተረህ አይነት ነገር ነው ሲል ነበር። በሽታውን ማጥፋት ሳይሆን ባለበት እንዲቆይ መርፌ በየወሩ ይወጉታል። ህክምናው ካልተወሰደ ህመሙ አካሏ ላይ ጉዳት በባሰ እንዳይመጣ ህክምናውን ብታገኝ ጥሩ ነው። ጓደኛዬ እንደጀመረው አካባቢ ስለሄደ አካሉ ብዙ አልተጎዳም።
@HelenBeshu
@HelenBeshu 8 ай бұрын
Yene enat fetari Cherso yemaresh🙏🙏
@elenidegefu1549
@elenidegefu1549 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
Don’t be surprised ይሄ የኦን ላይ ሌብነት ብዙ ነው!! እሰባሳቢዎቹ!!
@saratasahi590
@saratasahi590 4 ай бұрын
አ ይዞ ሽ ፈጣሪ ይማር ሽ 🙏
@zerfiemeried6394
@zerfiemeried6394 8 ай бұрын
Ke Endezih Aynet Sewoch Lay Birr Yemtbelu Sewoch Lbona Ystachihu Betam New Yemtasaznut
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 8 ай бұрын
አይዞን
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 7 ай бұрын
ሀሰቢንአላህ ወነአመልወኪል 😢 ወላሂ እደው አላህ ኑሮችሁንም ሞታችሁንም ጀሀነም ያዲርገው በሰው ህወትላይ እደዚህ አይነት ሲሀር ነምሰሩ 😢 ከባዲነው እኔ የባለቤቴ እህት ወብና ነበርች ማሽአላህ በትምርቷም ጀግና ግን በቃ 12 ክፈልን ተፈትና ልክ እደዚችልጂ ተጠመልምላ ቀርች የኔወዲ 😢 በሰት ትግል ሰውነቷ ቢመለስም ግን በቃ ዲዝዝብላ እቤት ቀርች 😢
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 8 ай бұрын
ፀበል አታቆርጭ ሁል ጊዜ እምነት ተቀቢ ሙሉ ሰውነትሽን ሰይፈ ስላሴን ፀልይ መቁጠሪያ ተጠቀሚ ትድኛለሽ በሀኪም ባትነካኪ ጥሩ ነው ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው
@arusson6022
@arusson6022 8 ай бұрын
ኣዞሽ እህቴ ጌታ ካንቹ ይሁን 😢😢😢
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 7 ай бұрын
ዘንድሮ መጠንቀቅ ከእነእንደዚህ አይነት ሴቶች ተጠንቀቁ። ምላሳቸው ምላጭ ነው መጀመሪያማ ልነጠፍልሽ ነው የሚሉት ግን ሽንገላ ነው።ኑሮአቸውን የሚያስቀጥሉት በሰው ላብ ነው።
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 98 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 64 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
ጓደኛዬ ቅጨኝ ብሎኝ ቀጨኝ! ባለታሪክ ሙሉጌታ መንግስቱ...
30:38
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 18 М.
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 138 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН