የታፈነ እውነት ! በ 9 ዓመቴ እናቴ ከቤት አባረረችኝ.. የምኖረው አሜሪካ ላለችው ልጄ ስል ነው!

  Рет қаралды 93,432

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 526
@abebatekle22
@abebatekle22 7 ай бұрын
በጣም የተጭበረበረ ታሪክ ነው ያወራችሁ ይቺ ሴት በጣም እርኩስና አጭበርባሪ ናት የትልቋን ልጇን ታሪክ ለትንሿ ለጠፈች በጣም እርኩስ እናት ናት
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 7 ай бұрын
Beza lay yelijagered lijen weledku bela satafir menagerwa betam yasafiral echin yemeselech lij eyalat
@zufanAleneh
@zufanAleneh 7 ай бұрын
አረ በጣም የሌለ ነው ሞተች የምትላት እህቷ የኔ እኩያ ነበረች 11ኛ ክፍል ተማሪ ሆነን ነው የምተችው ከ30 አመት በላይ ሆኗታል በ9 አመቴ ከቤት ወጣሁ ያለችው ውሸት ነው እህቷ ልትሞት አካባቢ ነው ተጣልታ የወጣችው
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 7 ай бұрын
ይቺ ሴትዬ ጥሩ ተዋናይ መሆን ትችላለች በሶስቱም interview ላይ የተለያየ ገፀባህሪ ነው ያላት ልጅን መካድ ከባድ ነው ስው ተደፍሮ የወለደውን ልጅ እንኩዋን ያሳድጋል ልቦና ይስጥሽ በሽተኛ ስለሆንሽ
@meryecooking
@meryecooking 7 ай бұрын
በጣም ገራሚ ሴትነሽ በውሽት ማባትችያለሽ የካድሻት ልጅሽን ይቅታ ጠይቂት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እቺን ሴት ያዳመጥኳት ኢትዮጵያ ያለቸው መጀመሪያ የወለደቻት ልጅ እዚሁ ሚድያ ላይ ወጥታ እናቴ ክዳኛለች የመጀመሪያ ልጇን እኔ ነኝ ብላ ከተናገረች በሀላ ነው ያዳመጥኳት ይቺ እህት የጤና እክል አለባት የስነልቦና ባለሞያ ብታገናኟት ጥሩ ነው የልጇን ሚዲያ ላይ ወጥታ ሀቁን መናገር ስትስማ እራሷ ላይ ጉዳት እንዳታደርስ እባካችሁ ተከታተሏት እግዚአብሔር ይርዳት
@milaafwork2802
@milaafwork2802 7 ай бұрын
Are eswa minm almselatem melse setalech eyew
@tigistya
@tigistya 7 ай бұрын
ከሀዲ የትልቋ ልጅሽ ግፍ ነው የአዞ እንባ የሚያስለቅስሽ ። የመጀመርያ የልጃገረድ ልጅሽን ለምን ካድሻት?? አሜሪካ ያለችውን ለማግኘች ሀገር ውስጥ ያለችውን ሄርሜላ ልጅሽን አግኛትና ጥያቄዋን መልሽ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 7 ай бұрын
እረ ስድብ ጥሩ አይደለም
@tigistya
@tigistya 7 ай бұрын
@@kiyaethipoha3148 ይቺ ስድብ አደለም ሞት ይገባታል እስኪ የዛሬውን መልሷን ግቢና እዪ
@NayanaTube
@NayanaTube 7 ай бұрын
እኔ ሁለተኛውንና ሶስተኛ ክፍል ነበር ያየሁት ተመልሼ ግን ይሄንን ሳየው ጤነኛ ናት ብሎ ማሰብ ይከብዳል ትልቋ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ አጠገብሽ ያለችውን ክደሽ የሩቋን የፈለግሽው ጥቅም ፍለጋ ነው እንጂ ፍቅር ኖሮሽ አይደለም ይቺን የመሰለች ልጅ መካድ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 ай бұрын
አይዞሽ ምንም ቢተበትቡ አይጎዳሽም :: እምነትሽ ተስፋሽ የእውነት በፍፁም ፍቅር የሚወድሽ አምላክሽ ብቻ ነው:: አትጠራጠሪ ታሪክ ይቀየራል
@mesrert123
@mesrert123 7 ай бұрын
ታሪክሽን ስሰማዉ ጨካኝ ነሽ የወለድሻትን ልጅ የምታሰቃያት አንቺ ባመጣሽዉ ነገር ልጅሽን ሀጢያተኛ የምታደርጊዉ አረመኔ ነሽ
@sinke2551
@sinke2551 7 ай бұрын
በስመአብ እንደዚህ የማስመሰለ የውሽት ማልቀስ. ያቅለሸልሻል
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 8 ай бұрын
እግዚሐብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ እግዚሐብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን።
@titishaethio308
@titishaethio308 7 ай бұрын
ሰጀመር ከአለባበሶ ጀምሮ ድራማ ነው
@AEMA349
@AEMA349 7 ай бұрын
ተወነችብን🤣
@titishaethio308
@titishaethio308 7 ай бұрын
@@AEMA349 ቀላለ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 8 ай бұрын
እህቴ አሁንም ፀበል ተጠመቂ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አይዞሽ ዘመኑ ከፍቶ ነው ቤተሰብ ለ ቤተሰብ❤
@musiemusduz2732
@musiemusduz2732 7 ай бұрын
ስትጨንቂ እራስሽን ንፁ አድርገሽ ሌላውን መኮነንሽ አንቺ መቼም ቢሆን አያልፍልሽም መቼም አንቺ ተጥዬ ብለሽ ልጅሽን አፍጫሽን ስር ያለቺው ክደሽ አሜሪካን ያለቺውን ትፈልጊያለሽ ባለጌ የእውነት ስታለቅሺ ስታናድጂ እግርሽንም የከፈቱልሽ እናትሽና እህቶችሽ እንዳይሆኑ 😢
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ዘመኑ ከፋ ምንእንደሚሻለን ሞት እንዳለ ረሳን መተት ፋሽን ሆነ ወገኖቼ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ንስሀ ግቡ ሰውን ማሳደድ ይብቃችሁ ዘለአለም አትኖሩም
@desertflower3242
@desertflower3242 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔ እህት በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ በደስታ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
እንዴት ክፉዎች ናቸው፣ ለዛውም እኮ የእናታቸው ልጅ ናት ምን ሆነው ይሆን? ይቺን የመሰለች ቆንጆ እህታቸውን።
@efratajo434
@efratajo434 7 ай бұрын
Atifreji esuas min adiregachew endehone anakim yenesunim ewinet mesimat alebin
@adiboethio5583
@adiboethio5583 7 ай бұрын
ውሸቷን ነው እራሷ ያደረገችውን ነው የምታወራው አይን ይብላሽ
@danielgezahegn9196
@danielgezahegn9196 8 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አለ ተስፋ አትቁረጪ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 8 ай бұрын
ውይ የሴትልጅ ፈተና😢😢የኔናት አይዞሽ ቀን አለው በርግጥ በውጭ የሚያድጉ ልጆች የኢትዮጵያን አነት አመለካከት ለናት የላቸውም ግን የፈጣሪ ነገር አይታወቀም🙏
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 7 ай бұрын
ሴትየዋ ጤነኛ አይደለችም 😢😢 ፀበል ዉሰዷት
@amareeyob354
@amareeyob354 7 ай бұрын
የእምነት መጀመሪይ ንፅሁ መሆን ቅን ማሰብን ይጠይቃል ልጅን መካድ የእንድ የክርስቴይን ተግባር እይደለም እችን የመሰለች ወርቅ ልጅ::
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 ай бұрын
መሲ !! ይቺ ልጅ የስነ ልቦና ያሰፈልጋታል እባክሽ !!!
@nahernoah
@nahernoah 7 ай бұрын
የ ልጅሽ ልእልቲ ታሪክ ከሰማሁት ምን ንበልሽ የሁሉ ኣረብ ሃገር የሰራሹ ብርስ የት ሄደ ከ ቤተሰብ ግንዩነት ካል ነበረሽ 🇪🇷🇪🇷 ኤርትራዊት ነኝ ኣማርኛ በትክክል ካል ጻፍኩት
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 7 ай бұрын
እዚኣ በላዒት ደቃ ድሙ እያ. ሓሳዊት ካበይ ከምዝመፀላ እቲ ንብዓት ተዋሳኢት ምዃን ያዋፅኣ እታ ኣብ ኣሜሪካ ዛላ ቅርሻ ደልያ እያ.
@nahernoah
@nahernoah 7 ай бұрын
​@@selamyihonal.9290 ጥራይ ኢልኪ በላዒት ደቃ እወ ኣይተሓፍርን እያ ድማ ገንዘብ ምስ ሰኣነት እያ እኮ ጋለይ ትብል ደላ እታ ኣደ ኩኒኒ ኢላ ድለመነታ ኣብ ኢትዮጲያ ትነብር ጋላ ገፊዓስ ኣብ ስደት ትነብር ጋለይ ደልየ ክትብል ስክፍ ኣይትብልንን ለአይባ ኣጭበርባሪት እያ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 7 ай бұрын
በናትሽ የተሰራብሽ መተትም ካለ ለእግዚአብሄር ቀላል ነው ይጸልዩልሻል አ/አበባ ነብይ ዘነበ ብለሽ ( ሀለወት ) ቸርች ብትሄጂ ነጻ ትወጫለሽ እመኚኝ ጌታ እንደገና እድል ይሰጥሻል እሥከመሥቀል የሞተልን ጌታ ያንቺ ችግር ለጌታ ቀላል ነው አይዞሽ አታልቅሺ
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ መድሃኒያለም ይርዳሽ
@najahtn809
@najahtn809 8 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፍል የኔ ውድ ይህ ታሪክ አልፈዋለሁ አይዞሽ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ መሰዬ ዘርሸ ይባርክ አሄታችንም ኡፍዬ የምትይበት አንጀራ ይሰጥሸ አይዞሸ ሁሉም ያልፈል ከልጅሸ በሰላም ተገናኘ 😢🙏
@ebebayuh8411
@ebebayuh8411 7 ай бұрын
አነጋጋሪው የእናት ምላሽ! @shegerinfo Ethiopia| Meseret Bezu
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 7 ай бұрын
@@ebebayuh8411 በሰመአብ አጅግ የሚገርም ነገር ነው ሰዉ በቃ ከሰይጣን በለጠ ሰይጣንም በሰዉ መቅናት የጀመርበት ግዜ በአዉነት የሰማሁ ግዜ ደግነቱ አላለቀሰኩላትም 😀ግን ታሪኩ ግን በሰትነቴ አሳዝኖኝ ነበር ግን አናትየዋ በምን ልገልፃት አልችልም ልጅቱ ግን ጀግና ነች ፍጣሪ ከአህቶ ጋር አገናኝቶ ቀሪ ዘመናቸዉን ይካሳት 🙏🥲
@almazebitew8259
@almazebitew8259 7 ай бұрын
ዉሽታም አጭበርባሪ ናት አትዘን
@mahadermahi741
@mahadermahi741 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የኔም ልጄ በአቶ ውደነህ የሂችው እኔም መሲጋ ቀርቤ ነበር ተመሳሳይ ነገርነው ለእኔም እመቤቴ ቅደስ ገብርኤል እዳቼ ይርዳኝ እንኳን አግዛቤር እረዳሽ መሲም አግዛቤር እመቤቴ ካንቺጋር ይሁኑ ጥሩ ስው ነሽ መስይ እግዛብሂር ይሰጥሽ
@Fefe-vh2mt
@Fefe-vh2mt 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 ай бұрын
እህቴ ምልክቱን ከፈጣሪሽ ከግንተሻል አሁንም ወደ ፈጣሪሽ ጥኚ አሁንም መልሱን የሚሠጥሽ ፈጣሪሽ ነው በእርግጥ ልጅሽን አግኚ ቤተሠቦችሽን ግን በፈጣሪሽ ተበየቃየው
@rtfdift143
@rtfdift143 7 ай бұрын
ሚዲያ ያክል ነገር ላይ ውሸት ባይወራ እውነትኮ አትሰወርም እርጉዝ ፅንሷን መደበቅ እደማትችል እውነትም አትሰወርም ግን ለምን?
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
አይዞሽ እህት አታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ ላንችም ምህረቱን ይላክልሽ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 8 ай бұрын
የኔ እህት ታሪክ ቀያሪው ፈጣሪ ይጎብኝሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም ለመገናፕት ያብቃሽ የቤተሰብን ክፉ ምን ያደርጉታል😡😡😡 በተለይ በተለይ የእናት ክፉ 😢😢😢 በአረብ አገር ያላችሁ እህቶች ሁሌም እንደምለው ዛሬም ልንገራችሁ የለፋችሁበትን ገንዘብ ሽክፍፍፍፍ አድርጋችሁ ያዙ ብራችሁን ከእጃችሁ እንዲወጣ የሚገፋፋችሁን መንፈስ በፀሎት ለማሸነፍ ታገሉ ደመወዝ እንደተቀበላችሁ ጌታ ሆይ ባርክልኝ የለፋሁበትን በሉት ማርያምን በዘመድ ተስፋ አታድርጉ በአምላካችሁ ታመኑ ሰው እንደሁ ከለሌሽ ከሌለን የለሽም የለንም ። መሲ እባክሽ ልጇን እንደምንም ብላችሁ አገናኛት
@Helen-xs8zh
@Helen-xs8zh 7 ай бұрын
መርዝ ብይ አስመሣይ
@Menelik27
@Menelik27 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ለሁሉ ነገር መልስ አለው የኔ ቆንጆ እግዜር ይስማሽ። ተረጋጊ አምላክ ይርዳሽ እንባሽን ያብስልሽ በጣም አንጀቴን የበላሽው። ለዚህ ለሚያልፍ ዓለም እንዲህ መጣላት እንዲህ መንገብገብ ጌታ ይርዳሽ። ምን ዓይነት ግዜ ላይ ነው ያለነው? ይቺን የመስለች ልጅ ጌታ ይስማሽ ከልጅሽ ጋርም ያገናኝሽ።
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በደረሰብሽ በጣም አዝናለዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናናል የምስራች ስነግርሽ በደስታ ነዉ መጽሀፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ልንገርሽ እኔ መንገድ እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ነዉ የሚለዉ ኢየሱስ ይወድሻል።ደግሞም ነጻ አዉጥቶ በነጻነት እንድትኖሪ ስላንቺ ዋጋ ከፍሎልሻል ።የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የ እግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ስለሚል የትኛዉም እስራት በስሙ ነዉ የሚበጣጠሰዉ።በነሱ ዉስጥ አዉቀዉም ሆነ ሳያዉቁ በዉስጣቸዉ የሚሰራዉን ክፉ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አፍርሰሽ ሰዎቹን ዉደጃቸዉ ይቅርታ አድርጊላቸዉ።
@zulfana1457
@zulfana1457 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ ዩባርክሸ፣ ሰለ፥መልካም፣ ወንጌል፣ አብሰሪላት፣
@TenagneTola
@TenagneTola 7 ай бұрын
ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ህይወትሽ እንዲስተካከል ከፈለግሽ የካድሻት ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ ቅረቢያት የምታወሪው ታሪክ ሁሉ የተዘበራረቀ የውሸት በደረቁ ማልቀስ ማጨበርበር ነው የያሽው።
@almaayala4768
@almaayala4768 8 ай бұрын
የቤተሰብ እርግማን ወይም የዘር መንፈስ እኮነው ሚያበጣብጥ ሚያጨካክን ቤተሰብ ጭራቅ ሚያደርግ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 7 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከጎንሽ ይሁን ተረዳሁሽ ለምን እንደሆነ አላቅም
@amefke2069
@amefke2069 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ሁሉ ለበጎነው እራስሽን አትጣይ
@beetyube
@beetyube 8 ай бұрын
በስማም ስንት ስው አለ ግን😭😭😭😭እህቴ አንች ጀግና ነሽ በርችልኝ😭😭😭ቤተስቦች አመስግናለው በጣም ቤተስቦች እኔ መልካም ስዎች እውድችህ አለው ለካ ስንት ስው አለ😭😭😭😭😪
@AEMA349
@AEMA349 7 ай бұрын
ውሸታም ሆና ተገኘችኮ
@azebseyoum8742
@azebseyoum8742 8 ай бұрын
ንስሃ ከመግባትሽ በፊት ካቴድራል ያለችውን ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂያት ስላንች ለማውራት ቃላቾች አጣሁ አባቷ ህይወቱ እስኪያልፍ ዋጋ ከፍሎ ነው ያሳደጋት እይለመነ አንቺ በዛ ጊዜ ስትንዘላዘይ ዛሬም በቁም ገድለሽ ቀበርሻት ሳምራዊት አሜሪካ ሄርሜላ አዲስ አበባ አጠገብሽ ያለችውን ልጅሽን ፈልጊያት አንቺ ቀጣፊ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ልጆ ተገኝች እንክን ኖራት ሺልጅ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 7 ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rtሰታውቂ ተሳድበሽ ዛሬ ይኸው ልጇ ጉዷን አወጣች ውሸታም የእናት ከሃዲ
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 7 ай бұрын
እህቴ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።እህቴ ፀሎት ያስፈልግሻል
@Enkutatash77
@Enkutatash77 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል በርግጥ ተበድለሻል ግን ባንቺ የደረሰውን እንዴት በልጅሽ ትደግሚዋለሽ? የምትፈልጊው የሞቱትን ወይም አሜሪካ ያለችውን ልጅሽን ነው የእኔ እህት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 8 ай бұрын
መስዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘርሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ እንደአንቼ ያሉትን የሚድያ ሰዎች ያብዛልን ተባረኪ ውዴ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 8 ай бұрын
እዚህ ታሪክ ላይ ያልገባኝ በአረብ ሀገር 10 አመት ሰርታለች ።ስትናገር ምንም ዘመድ የለኝም ብላለች ።ገንዘቧን ምን አድርጋው ይሆን ትንሽ ቤት ነገር ብትሰራ በጣም ጥሩ ነበር ። እዚሁ አንስተኛ ምግብ ቤት ብትከፍት ትችላለች ። እና ወደ ውጪ መሄድ ከፈለገች ወደ ዱባይ ወይንም ሳውዲ መሄድ በደንብ ትችላለች ። መሲ ከኤጀንሲዎች ጋር የሆነ ኮኔክሽን ብትፈጥሪ የተሻለ ይመስለኛል ። ሌላው ነገር ደግሞ እህቷን አሜሪካን ያለችውን ብትፈልጋት ጥሩ ይመስለኛል ።
@azebseyoum8742
@azebseyoum8742 8 ай бұрын
እኔ በደንብ አውቃታለሁ የፒያሳ ጬለሌ ምት ልጅቷ ሌላ ልጅ አለቻት እዛው ፒያሳ ወልዳ አያት አድርጋታለች
@uesr19
@uesr19 7 ай бұрын
​@@azebseyoum8742 አያቷ ያሳደገቻት ልጅ ኢንተርቪው ቀርባለች ሴትየዋማ አጭበርባሪ ነች
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
የገረመኝ የልጇ አባት እንዴት ሚስቱ ያለችበት ይዟት መግባቱ በጣም ገርሞኛል ።
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 7 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ ይህ ሁሉ ቀጥፈጥፍ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 8 ай бұрын
አይዞሸ የሚል እግዚአብሔር አጠገብሸ አለ ቤተሰብ እርሸው በሁላችንም ቤተሰብ ነው የከፋብን የሴት እምባ
@habte1885
@habte1885 8 ай бұрын
አይዞሽ ይሄም ያልፋል ቸሩ ከልጅሽ ያገናንሽ
@tebekameles6196
@tebekameles6196 8 ай бұрын
አይዞሽ እማምላክ ከልጅሽ ታገናኝሽ በጣም ያሳዝናል አሁንም እማምላክ ምህረቱን ትላክልሽ
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 8 ай бұрын
እየሱስን እመኚው የሚከብድሽ ነገር ሁሉ ለእሱ ነገረው እሱ ሁሉ ይችላልና
@hanna4751
@hanna4751 8 ай бұрын
እየሱስን እማ ታምናለች
@elsabethbirhanu3603
@elsabethbirhanu3603 8 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ ለሁሉም ቀን አለው
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 8 ай бұрын
እመቤቴ እንባሽን ታብስልሽ ከልጅሽ ታገናኝሽ። ለእነሱም ፍርዱን ይስጣቸው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 8 ай бұрын
kkkkkkkk Emabete area
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 8 ай бұрын
ምን ያስቃል ድንጋይ እራስ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 8 ай бұрын
@@andenetyemetal4102 DIngayima anta lah lasawuna la incat yamitisagid
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ሰው ዓንድ ቀን ዓለው
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 7 ай бұрын
አቤት የካደቻትን ልጅ ከሰማሁ በኃላ ስላየኃት እሷ ለምታወራው አፈርኩ አሜሪካ ለመውጣት እሷን ፈለግሻት የአዲስ አበባዋስ አቤት ድፍረትሽ ገዳም ገዳም አትበይ መጀመሪያ ያስለቀሻትን ልጅ ይቅታ ጠይቂ ማንም መተት አላደረገብሽም የልጅሽ አንባ እንኳን አሜሪካ የትም ብትገቢ እረፍት አይሰጥሽም አሳፋሪ አዋረደችሽ በቁሟ ገድለሻት ነበር
@ConfusedBackpacker-nz4si
@ConfusedBackpacker-nz4si 7 ай бұрын
በጣም ውሸታም ነች
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 7 ай бұрын
@@ConfusedBackpacker-nz4si በጣም ማንነቷን በነጠላ ሸፍና ድጋሚ ስትቀርብ አላየሻትም የምትገርም
@alikasiyeetthio4708
@alikasiyeetthio4708 8 ай бұрын
እዉነቷን ነዉ የመሲ ፀጉረ ፍሬዙ በአጭሩ ሲሆን ነዉ የሚያምረባት እረዝሟል🎉 ጓደኞቿ አደለን ተመልካች መስታወት ነዉ
@deberworkbizu1885
@deberworkbizu1885 8 ай бұрын
ስለመሲ ፀጉር ምን አገባሽ በፈለገችው እስታይል መጠቀ ም ትችላለች
@tegestbekele4528
@tegestbekele4528 7 ай бұрын
የልጅቨን የ ሄርሜላ ታሪክ ስማ እናት ሰለሆንኩ አለቀሰኩ እንኳን ለመካድ እንቅልፍ ተኝታ ሳትቆይ እንኳ ትንፋቯን መኖሩን ሄጄ አረጋግጣለሁ ለተናገርቨው ድራማ እግዚአብሔር ይቅር ይበልቨ የሚያሳዝነው በእውነተኛ የተጎዱ ወገኖቻቸውን እርዳታ እንዳያገኙ በማድረግቨ ያሳዝናል የአዞ እንባቨ የሚገርም ነው የአምላክን ሰም በሀሰት አይጠራም እግዚአብሔር ሊያሰተምርቨ የፈለገ ነገር ሰላለ በሀርሜላ በካድቫት ልጅቨ በኩል ተጋለጥቨ ንሰሀ ግቢ ጤነኛ ከሆንቨ ሄርሜላን ይቅርታ ጠይቂያት እንባዋ በህይወት እሰካለቨ እረፍት አይሰጥቨም ኑሮም አይሳካልቨም
@Tezu948
@Tezu948 7 ай бұрын
ይች ሴትዮ ጥቅም ፈላጊ ነች ወይም በሽተኛ ነች ልጇን የምትክድ እበት
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ይረዳሻል መስዬ የኔ ልባም አንቺ የያሽው ሳይሳካ አይቅርም መስዬ በርቻ❤❤❤❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 8 ай бұрын
እህቴ አንቺ ፀልይ እግዚአብሔር ይምርሻል ታሪክ ይቀየራል ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 8 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ
@ኢትዮጵያ-አ2ኘ
@ኢትዮጵያ-አ2ኘ 7 ай бұрын
እደዚ አይነት የቤተሰብ ታሪክ ባይቀርብ ጥሩ ነው ወይም ፍት አለማሳየት ሌላው የቤተሰብ አካል ይጎዳል
@zufanAleneh
@zufanAleneh 7 ай бұрын
በስመአብ ምን ሆነሽ ነው የምትቀባጥሪው ዘውዴ መሰሉ ከሞች እኮ ታናሿ እህትሽ የኔ እኩያ ከሞተች 30 አመት ሆናት 11ኛ ክፍል ተማሪ ሆነን ነው 13 አመት የምትይው ከቤት ስትወጪ ደግሞ በ9 አመትሽ አልነበረም ትምህርትሽን ትምህርትሽን
@alemgerezgiher4162
@alemgerezgiher4162 8 ай бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለፈጣሪ የማይቻለዉ ነገር የለም ነገ ሌላ የተሻለ ቀን ይመጣል ከልጅሽ ጋር ትገናኝላቹ ሁሉም መልካም ይሆናል👭👍
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 7 ай бұрын
ልእልት: አጠገብሽ: በመሆንዋ: እግዚአብሔርን: አመስግኚ:: 2ት : ቆንጆዎች: ወልደሻል:: እድለኛ: ነሽ:: ሳምራዊትንም: በቅርብ: ታገኛት: ይመስላል:: አይዞሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
እቺን ቆንጆ ልጅሽን እግዚአብሄር እንዲያገናኝሽ ጸሎቴም ምኞቴም ነው::
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 ай бұрын
እረ ደህና ነሸ ተመሥገን በይ ብዙ አታማሪ እግዚአብሄር ደግ ፈውሰ ከእግዚአብሄር ነው አሁን በጣም ይገረማል ቤተሰቦችሸ ይህን ያህል ክፋት ያረጋሉ ብዬ አልገምትም እንዴት ሁሉም አንድ አይነት ሊሆኑ አይችሉም መሢዬ ከአነሱም መሥማት ያሥፈልጋል በአሁኑ ሰዓት ማመን ያሰቸግራል
@memberekidane9096
@memberekidane9096 8 ай бұрын
Basaw kesele enhate sedadebate yebalale ateferage
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ስንት ክፎ አለ ደሞ የመጣችው ልጆን ፈልጋ ነው የመጣችው አገኝቻት አለቀ ገደል ይግቡ
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 8 ай бұрын
ከልጅሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ጤናሽን ይመልስልሽ :
@bemnetlomii2453
@bemnetlomii2453 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ልጆቿ እንደሷ ክፋት ሳይሆን ፈጣሪ ረድቷቸው ጥሩ ቦታ ላይ ናቸው። እናት እንደዝህ ነው እንዴ እስከምል ያስገረመኝ ታሪክ ነው። ሴትየዋ ግን ውሸታም እና ዱርዬ ናት ታስታውቃለች በጣም ያስገረመኝ እና ያቃጠለኝ ደግሞ የመጀመርያ ልጇን ክዳ ደግሞ ድጋሚ የሰጠችው መልስ አይከብድም ባለጌ ናት ፈጣሪዋን ይቅርታ ጠይቃ ንስሀ ገብታ በመኖርያ እድሜዋ ክህደት ይገርማል።
@zheraahmed449
@zheraahmed449 7 ай бұрын
ተይ ምንጉድ ቢሆን ተጨነቂ ምሙጥቅም አለው እባክሸሽ እባክሽ ተይ መሲ ስለተጎዳች ነዉ የምትናገረው እባክሽ ሀኪም ጋር ትሂድ።
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ምን አባታቸው ያደርጉልሻል ገደል ይግቡ ጨካኞች ናቸው ምድረ አረመኔ ተያቸው ነገ ልጅሽን ታገኛለሽ ስሪና ብዩ ብዙ ወረቀት አለሽ ሆቴል ብዙ ትቀየሪያለሽ ዞር ብለሽ አትያቸው ጌታ እጅ ሰፊ ነው ነገ ምን ይታወቃል ምን እንደሚሰጥሽ በዚ ላይ ለአንድ ነብስሽ ምን አስጨነቀሽ በዚ ላይ ቆንጆ ነሽ ተያቸውና ስራ ስሪ አንቻ ማልቀስ አይገባሽም
@hirutbelachew7798
@hirutbelachew7798 7 ай бұрын
ፀበሌ ሒጂ. ትልቅ ልጅሽ እዛው አጠገብሽ ሆና, እናቴ ቅረቢኝ እያለች እየለመነችሽ አንቺ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነሽ. Mental health problem is real. You need help my sister
@hananahmed1660
@hananahmed1660 8 ай бұрын
ምን ቢችግራችሁ ልጃችሁን ለማንም አትስጡ😢😢😢😢
@SaraBekele-lz6ir
@SaraBekele-lz6ir 7 ай бұрын
የሰው ልጁ ታሪኩን ይደግማል አንቺ በልጅሸ ደገምሸው ልጅሸን ይቅር በይ ልጅሸም እያለቀሰች ነው እናቴ አትወደኝም እያለች
@horrorstories12t
@horrorstories12t 8 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ይድረስልሽ ሁሉም የሰራውን ያገኛል መሰረት በርቺ ስራሽ ጥሩ ነው
@addisgasser2803
@addisgasser2803 8 ай бұрын
She is so wonderful and generous what kind of problem do u have with her hair styles ?
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
እኔን አይዞሽ እሕት የማያልፍ የለምና
@shegeralmazk
@shegeralmazk 7 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ የልጅቷን ታርክ ከሰማው ብኋላ ነው ይሄንንን ታርክ የሰማሁት ግን ምን ሆኗ ነው ።ሳትፈለግ ተወልዳ በምን ጥፋቷ ነው የጤና ችግር ነው ጥላቻ ።እህቴ ወደ ራስሽ ለመለሺ እና ልጆችንሽ አንድ አድርጊና ንሰሐ ግቢ በፍቅር አንድ ሁኑ
@mery.2116
@mery.2116 7 ай бұрын
በጣም አስመሳይ ሰዉ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 8 ай бұрын
መሲዬ እባክሽ ሆቴል እረሰብሽን ፈልጊላት አይጠፋም በዚህ ላይ ቆንጆ ናት ለቦታው አታንስም
@meskeremaklilu
@meskeremaklilu 8 ай бұрын
ፈጣሪ አንቺን ይማርሽ ለልጅሸ መኖርአለብሸ
@-nt5np
@-nt5np 8 ай бұрын
እኔም ታመምኩ ሰሰማሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 8 ай бұрын
እህት በጣም ያማል አይዞሽ ሁልም ያልፋል እግዚኣብሄር እምባሽን ያብስልሽ
@mizantube7494
@mizantube7494 7 ай бұрын
Actress
@merdiaimam3217
@merdiaimam3217 8 ай бұрын
I am not sure if I can by this story it is not adding up.😊
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 7 ай бұрын
ከሴትላይ ሴት በቤቱ የደራረበው ኢሃዲግ ወይንም የደርግ ባለስልጣን ይሆን እንዴ ብየ አሰብኩ
@aaysy6092
@aaysy6092 7 ай бұрын
ሁለተኛውን ቢደወ ካየሁት ቡሀላ እውነት አይመሥለኝም የምትናገረው
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የእኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ የገጠር ልጅ ነኝ አ.አ ስመጣ 9 ነበርኩኝ በዚቺ ምድር አለ የተባለ መከራ አይቻለሁ በ14 አመቴ በወንድ ልጅ ያለፍለጎቴ የጫካኔ ጥግ አየሁ ማርገዜን ሳለውቅ 5ወር ሆነኝ ወደ ገጠር ሄድኩኝ ሌላ መከራ መገፋት ስድብ ብዙ አየሁ 😢 ልጄ የ3አመት ስሆነው ስደት ወጣው ሌላ ፈተና በገዛ ወንድሜ 4ልፋቴን ከደኝ😢😢😢😢😢😢 መኖር ከባድ ነው😢😢😢
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ 8 ай бұрын
አይዞሽእህታለም የድግል ማርያምልጅ ልጅሽን ያገናኝሽ
@ali.a1305
@ali.a1305 8 ай бұрын
I really am sorry you are going through this.but if you know they are not good for you why don’t you stay away from them!i will pray for you for your health and to reunite you with your daughter.for the sake of your well being please stay away from the so called family ❤ I wish you all the happiness in the world.please forgive your mother and the rest of your family and move on.
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 7 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ አልፋ እንኳን ውበቷ አልጠፋም አልደበዘዘም ያውም ያለሂዪማን ሄር እና ሜካፕ ይገርማል 🤔
@abdurahmanmussa2484
@abdurahmanmussa2484 7 ай бұрын
እውነት እች ሴት ወይም እናት ወይ ጤነኛ አይደለችም ወይ ደግሞ ውሸታምና ለበተሰብ ምንም ስሜት የሌላት የእናትነትን ስዕብና የማታሟላ ገንዘብ ፈላግ ሱሰኛ ብጤ ትመስላለች ለእናንተ ሚዲያ አይመጥንም
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 8 ай бұрын
በቀኝ ጎንሽ የሚያምሽ ምን አለባት አልትራ ሳውንድ ቼክ አድርጊ early Singh liver ስሜቱ እንደዛ ነው
@Amejr27
@Amejr27 8 ай бұрын
አይዞሽ በህይወት መፈተን መልካም ነው እህቴ
@حياهبوبا
@حياهبوبا 7 ай бұрын
መገን የአላህ ስራ አሁን ዘንቦ አሁን ፀሐይ አለ ያሀገሪ ሰው
@Emebetbekele-l2j
@Emebetbekele-l2j 8 ай бұрын
Mesi i love you ❤
@saronaron4458
@saronaron4458 7 ай бұрын
ይቺ ሴት በየሚድያው የውሸት ለቅሶዋን ታዘራለች ጊዜ ሚድያ ላይ ፊቷ ተሸፍኖ ቀርባ ነበር አሁን ደሞ እዚህ በዛ ላይ እዚህ ያለችውን ልጇን ክዳ አሜሪካ ያለችውን ሳላይ እንዳልሞት እያለች የአዞ እንባ ታነባለች ድራማ እየሰራችብን ነው ምህረት ያርግላት
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@EmebetSafawo-r8s
@EmebetSafawo-r8s 7 ай бұрын
Ye enate enkewan geta yewdfete tasfa kametehonsh legesh gare Egizabher aganaghi❤❤❤
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,6 МЛН
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 48 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН