ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ትምህርቶች || በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ

  Рет қаралды 85,578

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 8 ай бұрын
አሼ በህይወቴ በጣም ከምወደው ልቤን ከፍቼ ከውስጤ ከነፍሴ ማዕከል የምሰማው አብሬው ብውል አብሬው ባመሽ የምመኘው ለእኔ እጅግ ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜን እንዲሰጥልኝ ነዉ ፀሎቴ ኑርልን🥰🥰🥰
@beletetube2103
@beletetube2103 Жыл бұрын
እናንተን ለማድነቅ ቃላቶች በቂ አይሆኑብኝም፡፡ 17 ዓመት ሙሉ በት/ቤት እና በዩኒቨርሲቲዎች ገብቼ ተምሬ ካገኘሁት የማስተርስ እውቀት በላይ እናንተን በጢቂት ቀናት አይቼና ሰምቼ ያገኘሁት እውቀት የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አለው፡፡ ለምድራዊ የህይወት ስኬት ብቻ ሳይሆን ለሰማዩም የሚጠቅም እውቀት ነው፡፡ በርቱልን ከልቤ እወዳችኋለሁ !!!
@EbenezerSolomon-jl3dl
@EbenezerSolomon-jl3dl 3 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ስሰማው ብቻ ይኽው ዓመት ሞላኝ መጪዉም ትውልድ ይህንን ታሪካዊ ፕሮግራም መስማት አለበት ብዬ አምናለሁ በተረፈ እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሺዎችን ይስጠን እወዳችዋለሁ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
ሁለት በጣም ድንቅ የማከብራችሁ አንድ ላይ በማየቴ ዛሬ አንድ ላይ በማየቴ ደስታዬ ልዩ ነው ,ፕሮግራሙ የተዋጣለት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ማኔ አቶ አሸናፊን ስለጋበዝክልን ይልመድባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አንድ ላይ መልካም ሥራ ነው የሠራችሁት 🙏👏
@fikreabate1427
@fikreabate1427 Жыл бұрын
ጋሽ ፡ አሸናፊ ፡ ለኔ ፡ ትውልድ ፡ የተላክ ፡ በረከት ፡ ነህ ፡ ፀጋው ፡ ይብዛልህ❤
@haymanotbelete5014
@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ እና አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ወደ ተግባር የምንለውጥበትን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን🙏🙏🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ማኔ እና አቶ አሸናፊ በጣም እናመሰግናለን እንወዳችሇለን ደስ የሚል ትምህርት
@TheAtoZMedia
@TheAtoZMedia 6 ай бұрын
Ashenafi is a pro. He is not a typical self help guru. He deeply understands the true nature and potential of humanity. He is also an outstanding teacher who knows how to communicate what he knows to impart in others skillfully. Someone has to read tons of self-help books and/or listen to countless superficial 'motivational speakers' and still may not get it RIGHT. Listen to Ashenafi and capture the essence of this man's invaluable teaching, and you can shorten the learning curve by far...
@eyobfikadu1888
@eyobfikadu1888 Жыл бұрын
Hule new yemiketatelew progiramun 1000❤❤❤❤
@weldetsadkmezgebu
@weldetsadkmezgebu Жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው ጀግናዎች አንድ ላይ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እናንተን ያዘጋጀ አምላከ ቅዱሳን በማይመረመረው ጥበቡ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን።
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ አጅግ የሚገርም ሳይንሳዊ አገላለጹ ሁሌም ይገርመኛል እናመሰግናለን ማኔ🙏🙏🙏🙏
@abinetmathiwos619
@abinetmathiwos619 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረካችው ይጠብቃችሁ
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ Жыл бұрын
እንኳ የናተ ንግግር ቦታው እራሱ መንፈስን ያድሳል❤
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ሰላም ውዶች ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ የኢትዮጵያ ምርጥ አስተማሪዎች ስወዳችሁ ማኔ ምርጡ እሸናፊም ምርጣችን ክፉ አይንካችሁ።
@meron-ld6hi
@meron-ld6hi Жыл бұрын
ወው ቃል አጣሁ እንዳናንተ ያብዛልን ፍጣሪ። እንደገና ወደ ልጅነት መመለስ ወስጃታለው❤❤
@firtunasolomn9739
@firtunasolomn9739 Жыл бұрын
የኛ ድንቅ መምህሮች....ያነሳችሁት ሀሳብ እጅግ በጣም ደስ ይላል ..በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ይህን ቪዲዬ ያየሁት ..እና በጣም እናመሰግናለን
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም የተማርነውን ተግባሪ ያድርገን ደግሞ አደሮገዋለሁ ህልሜን እኖራለሁ
@mebachanews3450
@mebachanews3450 Жыл бұрын
This is by far the best podcast content I have watched on internet yet!
@Brook4355
@Brook4355 Жыл бұрын
Ante seleke west yalek guadegnaye nek manegnawem ngr teyake sefeterebegn wede ante nw mezorew ❤❤❤manye berta
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ሁለት ብርካኖች ኑርልን በናተ እንኮራለን
@MikiMaraki-q3i
@MikiMaraki-q3i Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ድጋሚ ይቅረቡልን እና ሌሎችን እንደ ደኩተር ወዳጄነህም ይቅረቡልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
አከብራችሆለሁ በርቱ ጠንካራ ትውልድ እየፈጠራችሁ ነው
@elsagebregiorgis5348
@elsagebregiorgis5348 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማኔ በጣም እድናቂክ ንኝ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክክ
@Mukpho210
@Mukpho210 5 ай бұрын
ሰው በሀሳቡ እኔነኝ አለ እንጂ ፈጣሪ ራሱን ነው የፈጠረው ።ሰው በሀሳቡ ምክንያት የእስር ቤት ሰንሰለቱን እየጎተተ ይኖራል ።ንቃ Awearnes the great Agint for change. great
@dimitriskollaros2455
@dimitriskollaros2455 Жыл бұрын
Thank you both very much for this excellent discussion. As I have said before Ato Ashenafi I have heard all this multiple times. However, your explanation is unrivaled and it has enabled me to internalize all this in a very intense and practical manner. Again thank you. God bless you.
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን በጉጉት ይጠበኩት ብሮግራም ነበር ብጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው አቶ አሸናፊ ማኒ እናመሰግናለን አሏህ ይስጥልን
@brightlife3177
@brightlife3177 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ለሀገሬ ታስፈልጋላቹ በጣም አከብራችኋለሁ
@doitright593
@doitright593 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለል በወጣ ይተካ ❤
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው የሰጣቹን እናመሰግናለን
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 Жыл бұрын
የአለማችን ድንቆች ሽህ አመት ኑሮ ደስ ይላል እናመሠግናለን 👍👍
@Khalido3245
@Khalido3245 Жыл бұрын
Manyazewal eshetu woooow betam new yemiwedachu i am so motivated by both of you ashe and mane i am so strugled by my childhood mindset which i gained from the community and my family but now i try to change my subconscious mind and my belief to my self 🌹🌹ዛሬ በጠዋት ተነሳሁ እና ህልሜን በማሳካት ላይ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏i have a dream🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍👍
@Abreham7
@Abreham7 Жыл бұрын
እኔም
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Жыл бұрын
በርቱልን ❤
@bruktawitabayineh2736
@bruktawitabayineh2736 Жыл бұрын
ይሄኛው ደግሞ ይለያል ተባረክልኝ አቦ ❤🙏🙏🙏
@LaLaMan-sh7hd
@LaLaMan-sh7hd 4 ай бұрын
በርቱ
@kirubeldagnaw9328
@kirubeldagnaw9328 Жыл бұрын
I woder how ato ashe easily break down this hard to understand concepts like brain physiology, hypnosis, circadian rhytem, consciousness and others. Mane and ashe are realy incredible. Thank you for your service.
@baslielmerdkios1434
@baslielmerdkios1434 7 ай бұрын
Wow really amaizing..thank you
@LidiyaYidiya
@LidiyaYidiya 10 ай бұрын
ማኔ ተባርከሀል
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደሥ ይላል በጣም አሥተማሪ ሠወች
@yohannesNegash-il2bq
@yohannesNegash-il2bq 5 ай бұрын
ሰላም
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
አሸናፊ ሆዬ በርግጠኝነት ልክ እንደ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ክርስትና ገብቶህ ምን ያህል ነፍሶችን ወደአምላክ እንደምትመልስ ይታየኛል አክባሪህ ነኝ
@amarewelda6169
@amarewelda6169 Жыл бұрын
betam arif gize nebere..mane,ashe beakal slagegnehacu betam des blognal mrt ethiopiyawi fetari ytebkachu ybarkachu...
@Jemla904
@Jemla904 Жыл бұрын
ወው ሁለት ድንቆች አሼ አድነቂክ ነኝ እንዲሁም መኔ ሁለቹህም ከልቤ እጅግ አድርጌ አመሰግነቹወለሁ 👍😍😍😍
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
You guys are super awesome!
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ኦ ዛሬም ተጨማሪ እውቀት አመሰግናለሁ።
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 Жыл бұрын
Ato Ashenafi is a wounderful teacher, gifted.
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 Жыл бұрын
This is really wonderful discussion!! Thank you Ashe & Mane🙏
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
ወይ የምወደውን ሰው ነው ያመጣህው በጣም ነው የማመሰግነው ዋው
@adissugetahun1829
@adissugetahun1829 Жыл бұрын
Mane, benatih degemeh degagmeh interview adrgew...tibebawi ateyayekih betam yitafital...tafach melsi eyasgegnen newu. lela show gar sikerb ashen teketatiye akalehu....ante gin miteyikbet menged betam asfelagiwun neger bachiru giltse madreg yemiaschil newu...betam yigermal...dink kihlot newu.
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ Жыл бұрын
Its amazing as always thanks so much
@Abreham7
@Abreham7 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ እና ማንያዘዋል ለኛ ብላችሁ ዳግም ተገናኛችሁ ህይወታችን ላይ ጥሩ ተፅዕኖ ፈጥራችኋል እናመሰግናለን
@Mukpho210
@Mukpho210 5 ай бұрын
ያልተወለድኩኝና ያልተፈጠርኩኝ ነኝ።
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
You are blessed both….thank you
@semerealemayhu231
@semerealemayhu231 Жыл бұрын
tnx .አላውቅም ግን ብዙ ሰዎችን ማለት ሰው ሆኖ መኖር ካለበት ደረጃ ዝቅ ብሎ ሲኖረ የሚጨንኝ ።tnx sele mtmlsulgn
@enditesfaye961
@enditesfaye961 4 ай бұрын
Manew endeene 2016/12/10 eyaye yalew❤❤
@ፅናት-ለ4ኸ
@ፅናት-ለ4ኸ Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@Samuel_Tilahun
@Samuel_Tilahun Жыл бұрын
አሼ ❤️👏and ኑርልን ማኔ . ደጋግመ ጋብዝልን
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын
አቤት የዚህ ሰውዬ ጥልቀት ልዩ ነህ አሹ
@ethiopianstudents
@ethiopianstudents Жыл бұрын
እወዳችኋለሁ
@kiyatadesse9839
@kiyatadesse9839 Жыл бұрын
ውዶቼ ኑሩልኝ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@TaheMohemmed
@TaheMohemmed 2 ай бұрын
wow like
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Жыл бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤🙏 Really Amazing life Coaching ☀️☀️
@amarewelda6169
@amarewelda6169 Жыл бұрын
Demom yeman yazewal gbi yamral arif selam yalew gbi new..ምስጋና yemilew jus tetchalehu wawwwww new...
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 Жыл бұрын
Wow it is great lessons God bless you 2
@natiagmass7846
@natiagmass7846 Жыл бұрын
This is one of the best youtube videos i have ever seen in my whole internet experience.Thankyou guys.11/03/2023.(Dibu)
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ Жыл бұрын
Mane sile hulum geta yibarkik gedam imilewun kal batitekem des yilegnal
@judyshewa7995
@judyshewa7995 Жыл бұрын
My two favourites together!
@freaketema8362
@freaketema8362 Жыл бұрын
tnx for nurturing us both of you egzar abzto yestachu🙏🙏
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation Жыл бұрын
MR ASHENAFI I DON'T KNOW HOW MUCH RESPECT I HAVE FOR YOU ,AND MANE YOU NEVER STOP AMAZING US
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk Жыл бұрын
❤❤❤ማኔ ሓወይ
@timajomar805
@timajomar805 Жыл бұрын
I learned a lot from you are amazing
@AsnakeJangule
@AsnakeJangule 9 ай бұрын
ማኔ እውነት በናንተ ትምህርት እጅግ ተቀይሪያለው እና አመሰግናለው
@tibebu9117
@tibebu9117 Жыл бұрын
I’m so proud of you 👍 love ❤️ I
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Ke poletica nesa wow I love it
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን ማኔ👌🙏
@maidotmeherka1889
@maidotmeherka1889 Жыл бұрын
Does this have a second part?
@lebamrotube2265
@lebamrotube2265 Жыл бұрын
Era of spirituality via super teachers
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
Not really.
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
Wow l don't know how to Thank you
@yemisirachTamirat
@yemisirachTamirat Жыл бұрын
Wow thank you guys.
@canaanandzionchanel6488
@canaanandzionchanel6488 Жыл бұрын
Ashu I think we grow up together are you Ashu Taye your father it used to Philips Mexico in our childhood even You are unique and cleaver Student
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m Ай бұрын
እኔም እድሜየንጉልበቴን ጨረስኩ ለመለወጥ አሁንም ያው በድህነት ነኝ መለወጥ እና ቤተሰቦቼን ማገዝ እፈልጋለሁ😢😢😢😢😢😢 አልሳካልኝ አለ?????
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 10 ай бұрын
I have a respect and believe in I we rightly use our mind we grow or change. But This happens only in 3D world ...how can you stop an influence from other dimensions? I know sprtuality or religion helps...we should also emphasize more on our spiritual identity than five sense game .need to hear an opinion
@kediromoh9273
@kediromoh9273 Жыл бұрын
እናመሰግናለን.🙏🙏
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Hulum destegnawoch nachew Energy yegabal One day I will join you guys 🙏🎉🎉👍🙏Mane and Ashe 🙏🙏
@AbinetAbay123
@AbinetAbay123 4 ай бұрын
Mane 1ኛዬ
@ababdi123
@ababdi123 4 ай бұрын
24:45 the sound qualitiy is bad
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል ሰለ ሰው ማንነት እያስተማራችሁ ነው ድቅ ነው ሰው እውነተኛ ማንነቱ ውስጡ ነው
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ሠለማችሁ ይብዛላችሁ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@semeyemen9995
@semeyemen9995 Жыл бұрын
Thanks
@elsabetendale3771
@elsabetendale3771 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@brhanujenberu7928
@brhanujenberu7928 Жыл бұрын
How?How?How? I Can I get this majestic person????
@Andargie-nf1sy
@Andargie-nf1sy 4 ай бұрын
እውነት ነው እድገታችን በነገቲቭ ተሞልተናል
@ethio.solution-e3l
@ethio.solution-e3l Жыл бұрын
wow What A great conversation is this! Thank you mane
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ማኔ ስወድህ የኔ አነቃቂ❤❤❤👌
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ዋው ሁለት ምርጦች 😘
@hozitube9008
@hozitube9008 Жыл бұрын
ማኔ እውነት እወድሀለሁ በርታ ወንድማችን
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
ጋሽ አሸ የእኔ ምርጥ ሰው
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Wawww nigigiru hayil alawu tabareku👍👍👍👍
@nahom7270
@nahom7270 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03
1:51:57
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 208 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 3
28:13
Impact Seminars
Рет қаралды 68 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 294 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 117 М.