Пікірлер
@altudz4055
@altudz4055 30 секунд бұрын
የራይድ ሹፌሮች ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ🤲🥺ሚኪንም ከደብረዘይት ድረስ አምተው የጣሉት ወደዛ ነው እግዚአብሔር ይገስፃቸው ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ለልጆችህ ለናትህ ማምሻም እድሜ ነው ማኔ ቲክቶክ ልቀቅ ጌም ከተመቸህ ግባ ፕሮግራም ይዘህ 👏እንደ ሀሳብ ነው የሀያ አራት ልጆች ይመቻቹ🥰👏አቦ የሰፈር ልጅ ይኑር አሌክስ አይዞህ 🥰ነገ ታያለህ ከልጆችህ ጋ ትሯሯጣለህ 🥰
@AdugnaNegash
@AdugnaNegash 2 минут бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ😢 በእውነት ልብ ይሰብራል ብቻ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@TsegiLove-q8h
@TsegiLove-q8h 6 минут бұрын
ወድሜ እመቤቴ ጨርሳ ትማር ትምርአለችም
@DjfjDjyju-jr1sw
@DjfjDjyju-jr1sw 10 минут бұрын
አላህ በረህመቱ አፊያህን ይመልስ እልህ ያረብ
@yafetmulu8600
@yafetmulu8600 12 минут бұрын
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ግዜ ደረስን
@ዙፍንበየነ
@ዙፍንበየነ 13 минут бұрын
ያሳዝናል ፈጣሪ ይማረዉ
@Hema11-q8e
@Hema11-q8e 15 минут бұрын
አይዞኝ ወንድሚ እግዛብሂር ይማርህ ትድናለህ የእናትህ የልጆችህ የባለቢትህ አምላክ ነብስህን አትርፎት በእርግጠኛነት ቆመህ ትሂዳለህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 17 минут бұрын
Enaten enen yansefsifegn endet yasazinalu emye lijachew tegodto mayet yegnih enat enbachew esat hono yfjachihu emye endet yasazinalu
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe 17 минут бұрын
ወንድሜ አይዞህ ስላሴዎች ይምሩሀል
@californa6827
@californa6827 19 минут бұрын
እረ ሰው ይህ ያህል ጨቃኔ ማነው ያሰተማሪን ወንድሜን አላህ ጤናህን ይመልሰልህ ማኔ ይሻለዋል ላይቮ ብር ቢሰበሰብ እሽቱ
@yaredabera2665
@yaredabera2665 19 минут бұрын
49:05 - 49:10 መግባባት ማለት ይሄ ነው 👏 👏 👏 እጅግ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 20 минут бұрын
Yechikane tig ere egziabher yfredibachihu enante yesew lijoch tenkoch enkifatoch yenitsuhan hywet ketafiwoxh ebakachihu sertachihu bilu yesew lij lab eyebelachihu hiwet ayhonachihum yemitbelut ynekachihu yemititetut tinita amtito ydfachihu yesirachihun ystachihu
@danielteshome6708
@danielteshome6708 20 минут бұрын
አይዞክ ተርፈሀል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@esanbkelefa2494
@esanbkelefa2494 23 минут бұрын
ትድናለህ
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 23 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መትረፍህ የሱ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይማረህ ወንድሜ ሀገር የጨካኛሽ መንጋ ሆነች አይ ሀገሬ እግዚአብሔር ይበቀልልህ ፍረድ ከሱ እጠብቃለን
@Ăľï-Ā-Åł
@Ăľï-Ā-Åł 28 минут бұрын
@manyazewaleshetu Gofund me bitasjemrilte tru hasbe yimeslgnal
@TebibuSolomon-e6z
@TebibuSolomon-e6z 30 минут бұрын
መድሀኒአለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ።
@lilimulu8839
@lilimulu8839 31 минут бұрын
አዞህ ወንድሜ አንተ ደግ ሰው ሰለሆንክ ነው የሄን ፈተና ያጋጠመህ ምክንያቱም ሸጣን በጎ ስራ አይወድም ስለዚ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው
@sonic_world808
@sonic_world808 34 минут бұрын
😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@danatefera7313
@danatefera7313 35 минут бұрын
እግዚአብሔር ይማርሎት የእኔ እናት ድንግል ማርያም በምላጃዋ ታዕምሯን እንድትመሰክር ትርዳህ፣ ደግሞም ትድናለህ እግዚአብሔር ታዕምሩን ባንተ ላይ ይግለጽ አይዞህ ❤
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 35 минут бұрын
አናሰግናለን ትልቅ ሰብእና🙏 ደሞዘ ጎሸም አቅርብልን 🙏
@sonic_world808
@sonic_world808 35 минут бұрын
GOD BLESS YOU MIRE NANE🙏🏾🙏🏾🙏🏾🔥🔥🔥
@SamenNatenael
@SamenNatenael 41 минут бұрын
💚💛❤
@SamenNatenael
@SamenNatenael 41 минут бұрын
💚💛❤
@FedYema
@FedYema 41 минут бұрын
Ayizoh wendimea tnesalh
@timtim539
@timtim539 42 минут бұрын
🙏🙏🙏
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 44 минут бұрын
ዋናው መትረፍህ ነው
@mercyshow5571
@mercyshow5571 47 минут бұрын
ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ! አሌክሶ! እንኩዋን እግዚእብሄር አተረፈህ! ጨርሶ ደሞ እግዚአብሄር ይማርህ!!!!
@nur-j7t
@nur-j7t 48 минут бұрын
So sad.
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 49 минут бұрын
ድንግል ትዳብስህ 🙏 አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ እረ🤔
@solomonguish7775
@solomonguish7775 49 минут бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልህ !!!
@lilimulu8839
@lilimulu8839 50 минут бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@abiygirma545
@abiygirma545 50 минут бұрын
የቅዱሳን አምለክ እግዚአብሔር ይመልከትህ 🙏
@QueenAs-t4y
@QueenAs-t4y 51 минут бұрын
ኢናዲላሂ የኢናዲላሂ ራጂኡን😢😢😢
@SamenNatenael
@SamenNatenael 52 минут бұрын
እድሜ ይስጣቹ
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans 54 минут бұрын
To be honest ye hagrachen heg new lezu hulum nger tetyaki!!!
@DanumDana
@DanumDana 54 минут бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘🙏🙏
@keralem
@keralem 54 минут бұрын
ከአፍህ የማይለየው መድሐኒያአለም ምህረቱን ይላክልህ የእናትህ አምላክ እንኳን አተሰረፈህ ወንድማችን !!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 54 минут бұрын
በ ቲክቶክ ቻለነጅ ጀምሩ እዛዉ እንጀምር ኣለክስ ቻለንጅ ብላቹ የኢትዮጵያ ቲክቶኮሮችና ዩቱቦሮች ኣይዛቹ ጋዶኞቹን በህዝብ ሃይል ይድናል ብለን ኣትቆዩቡን 🙏🙏🙏
@BariTefera
@BariTefera 54 минут бұрын
ማንዴ ተባረክ
@sami-8103
@sami-8103 56 минут бұрын
Egziabiher yimarih
@onelove4538
@onelove4538 Сағат бұрын
24 Yardawche sefer lerda yegbale please ❤
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ለናትህም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈላቸው።
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Сағат бұрын
የነዚህ የሰው አውሬዎች መጨረሻቸው በዘረፉት መኪና እንዳይሞቱ ግን ለዘላለም ስቃይ እያንገበገበ የሰው ያለ እያሉ በስብሰው ተበጣጥሰው ህይወታቸው የስቃይ ይሁን ። ከነሱ አልፎ በራሳቸው ቤተሰብ ግፉን ይቀበሉ ።
@Jemal-z2h
@Jemal-z2h Сағат бұрын
አላህ ያሽርህ ወድሜ ግን ምናይነት ጭካኔነው
@Habesha-ev7nv
@Habesha-ev7nv Сағат бұрын
ሰው በላ አውሬዎች ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችሁ😓😓😓 መድኃኔዓለም ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@genettilahun9759
@genettilahun9759 Сағат бұрын
Fetari cheriso yimarik wedime🙏🙏🙏🙏🙏
@suzanahmed-b9o
@suzanahmed-b9o Сағат бұрын
she's the best please let us know more from these wonderful wisdoms
@ZNatureman
@ZNatureman Сағат бұрын
ፈጣሪ ሆይ አቁመው 😭😭