No video

ህይወቴ እንዴት ተቀየረ? How my life changed?

  Рет қаралды 17,254

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

4 жыл бұрын

Knowing how to change things when you feel down is not easy but I was able to do it with effort. I hope the video will help you motivated. Cheers!

Пікірлер: 92
@tesyonedesalgne2034
@tesyonedesalgne2034 Жыл бұрын
እኔ እየተቀየርኩ ስመጣ አስተሳሰቤን ስቀይር የ አይምሮ እስትራፎ ነዉ የያዘኝ ምክንያቱም አይምሮ መጀመሪያ እንደዝ መልካም ነገሮችን የማያስብ ከሆነ አሁን ስቀየር ያዉ የመጀመሪያ ቀን ስፖርት ስንሰራ እስትራፎ እንደ ምያዘን ልክ አይምሮዋችን ዉስጥ መልካም ነገር ስንሞላ በጣም ደስ ይላል
@wubie369
@wubie369 2 ай бұрын
Thank you bro it is helpful. በየቀኑ ማንበብ ለምን ይጠቅማል? 1. ጭንቀት ለመቀነስ 2. አዕምሮን ለማንቃት 3. የማስታወስ ችሎታን ለመጨመር 4. እውቀት ለማሳደግ (ለማጎልበት) 5. ያልተበታተነ አንድ ሀሳብ ላይ ብቻ የሚያተኩር ችሎታ (Concentration and focus) 6. ጠንካራ የሆነ የማመዛዝን ችሎታ 7. የእርጋታ (የፀጥታ) መንፈስ ለመላበስ 8. የመዝገበ ቃላት ችሎታችንን ለማሳደግ (ለመጎልበት) 9. ለተሻለ የመፃፍ ችሎታ 10. አንደ መዝናኛ
@alemayehuaddisu
@alemayehuaddisu Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ በአይምሮዬ ስስላቸዉ የነበሩትን አግኝቻለሁ መጽሐፍ አንብቤ ሳይሆን እብዲሁ ጥሩ ነገር ማሰብ ደስይለኝ ነበር እና ሚስጢሩ /the Secret/ የአማርኛ ትርጉሙ ሳነበዉ እግዚአብሔር እንዴት ምርጥ አድርጎ እንደፈጠረኝ ተረዳዉ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ አመስጋኝ ነኝ ሁሉምሰዉ ይህን መጻፍ ቢያነብ በብዙ ያተርፍበታል ወንድሜ ተባረክ
@user-hw7pp4cw5o
@user-hw7pp4cw5o 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ወንድም በርታ ፈጣሪ ሀሳብህን ያሳካልህ
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መልክት ነዉ የምታስተላልፈው በቅርብ ቀን ነዉ ቲክቶክ ላይ ያወኩህ ሁላችንም ሸር በማድረግ ለሌሎች እናካፍል በርታ!!!
@muluken1476
@muluken1476 4 жыл бұрын
Thank you for sharing brother!!! I can feel the satisfaction you feel at this point in time introspective of your life 10 years ago. Keep on pushing!!! Well done!
@DANAPODCAST1
@DANAPODCAST1 3 жыл бұрын
ልንሆናቸዉና እንዲኖሩን የምንፈልጋቸዉን ነገሮች በምስጋናና በአሁናዊ እንዲሁም በተስማሙ ቃላት በመፃፍ እኔም እጅግ ድንቅ ነገሮችን አሳክቼበታለሁ እያሳካሁበትም ነዉ። እናመሰግናለን ስላካፈልከን ወንድማችን
@laekemaryam
@laekemaryam 3 жыл бұрын
Great. Am glad you are successful on this.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 жыл бұрын
Great story teller. Am learning too! I love background music too.
@laekemaryam
@laekemaryam 3 жыл бұрын
Glad you enjoyed it!
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 25 күн бұрын
Enamesginalen Miritu Wedimachin❤❤❤❤
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 8 ай бұрын
Thank you for sharing Dr. Lakemariam
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
My love...i claim...the 30 days eko❤
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ትልቅ የማንቂያ ደወል ነዉ ለኔ በጣም እናመሠግናለን
@nadiyazerihun6687
@nadiyazerihun6687 3 жыл бұрын
Dawit dreams n cheek bitaregu yebelete paradigm shift lemareg ena sile hilm bizu ngroch lemawek tichilalachu
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
gobez neh broye❤ ekuwan egezabeher redah telek neger new yasetewalekut wow Abesa neh!!!.......
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ የታላቅ ወንድም ምክር ነው። በርታልን ወንድም አመሰግናለሁ!!!
@destatube6865
@destatube6865 2 жыл бұрын
GREAT ADVICE DR. LAKEMARIAM - YOU ALMOST SAY WHAT IS IT IN MY MIND.
@mikamika-nz8ev
@mikamika-nz8ev 2 жыл бұрын
Yefeterh universe new enda.hasabeh des yelal neger gen yefeterh universe sayehon egeziyabehar new!
@hellenagezew1314
@hellenagezew1314 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቂ የእኔ ችግሬ ብዙውን ግዜ አንድ ነገር የመጀመር እና ከዛ መተው እንዴትንው እረሴን መቀየር የምችለው
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Video eseralehu
@hellenagezew1314
@hellenagezew1314 2 жыл бұрын
@@laekemaryam አመሰግናለሁ
@tsioniciouse
@tsioniciouse Жыл бұрын
The Alchemist is my favorite as well it never gets old.
@girmageletaw5359
@girmageletaw5359 2 жыл бұрын
ለኔ turning point ነው ምከንያቱም በጣም ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ ነው ያንተን ተሞክሮ የሰማሁት። could you Please advise where did i get the books, the secret and al chemist.
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
በጣም እንመስግናለን ወንዴም
@fasicatube9733
@fasicatube9733 2 жыл бұрын
ለፈጠረኝ ለዩንቨርስ?የፈጠረህ እግዚአብሄር ነውውውውውውውውው አስተካክል ወንድሜ ሌላው የተናገርከው አሪፍ ነው
@brookwonde626
@brookwonde626 2 жыл бұрын
666😁
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
Yeah I was shocked to hear that he said “my creator universe … “ no ways I don’t need to achieve anything by believing in universe…ማስተዋል ይስጠን!!!!
@BRAb
@BRAb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላካፈልከን እናመሰግናለን🙏 🥰🥰
@halewiyakiyar7774
@halewiyakiyar7774 Жыл бұрын
Thank you leake !!knowing you by itself is a blessing!!
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@senaytalemu692
@senaytalemu692 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@GetachewMass-tf6ex
@GetachewMass-tf6ex 9 ай бұрын
ሂወት አይቀየርም ወድሜ የሂወት ሁኔታየ በል the power of now የሚለውን መጽሀፍ አብብ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 10 ай бұрын
THANK YOU FOR WATCHING!!!
@fevenhaylom6774
@fevenhaylom6774 2 жыл бұрын
Wow well Dane my brother I admire you I wish I can now you more learn more I am in London. Thank you 🙏
@yrrt993
@yrrt993 2 жыл бұрын
ሠላም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እምታስ ተምረው በርታ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Bravo brother thanks for sharing manebeb lewut yametal 🙏👍😊 you are smart
@laekemaryam
@laekemaryam 3 жыл бұрын
Thank you Mahi. You’re an amazing supporter.
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
😊🙏
@wasihunmengistu1435
@wasihunmengistu1435 Жыл бұрын
Thank you for your advice.
@etsubdinkzerihun9687
@etsubdinkzerihun9687 3 жыл бұрын
Amazing 😊Ewnet nw bezih ngr amnalew .... Lelam book anbibehew yetetekekmkbetin recommend arign😊thank you !
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ለዚ ላደረሰ ያሰብከው ይሳካ
@shuramuhaile5705
@shuramuhaile5705 4 ай бұрын
Thank you I want to know my right vision to accomplished before I leave this earth How can identify it ?
@betemengistu4175
@betemengistu4175 2 жыл бұрын
really tnx for sharing your life experience bro
@fisehaD7931
@fisehaD7931 2 жыл бұрын
Ejig betam sewun yemikeyir tarik new gin yeneberuhin tiyakewoch bitakafilen betam arif neber
@fevenasefa9743
@fevenasefa9743 3 жыл бұрын
God bless you
@halidzemecha-zu2bx
@halidzemecha-zu2bx Жыл бұрын
ሀሊድ እባላለሁ በፋርማሲ ከተመረቅኩ 1 አመት ሆኖኛል ለመለወጥ እና ነገ የተሻለ ኑሮ መኖርን ሳስብ በጣም የተጣም አሰልቺና የማይሆ ነዉ የሚመስለኝ ምንድነው ማረግ ያለብኝ? ከምን ልጀምር
@selam_la_ethiopian5343
@selam_la_ethiopian5343 2 жыл бұрын
Thank you Dr you the Best!!
@bekideresetube8178
@bekideresetube8178 7 ай бұрын
Thank you very much!
@kbralemkinfu3123
@kbralemkinfu3123 2 жыл бұрын
Wendeme Egzabher yakbrek tebarek
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 2 жыл бұрын
Thanks lakemariam God Bless You
@areemali5887
@areemali5887 2 жыл бұрын
Waw jegina
@Mistirtube31
@Mistirtube31 4 жыл бұрын
ዋናው እችላለው ብሎ እራስን ማዘጋጀት ነው
@user-rf7rm4jk6q
@user-rf7rm4jk6q 3 жыл бұрын
ለኔ በጣም ጥሩ ትምርት ነው 🙏
@biniyamnegussie3428
@biniyamnegussie3428 2 жыл бұрын
Thanku bro keep it up.
@user-hw2cy5yb2b
@user-hw2cy5yb2b 11 ай бұрын
Felgen sayhon hiwet kastemarechin mnhon sewoches lemsale betam saqita techewache hune eyefelegnewm gn endangoda teqotben mnmors
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
እንኳን ተሳካል🙏🙏🙏
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 2 жыл бұрын
i admire you thank you for sharing .
@Henok60
@Henok60 3 жыл бұрын
Bro, Thank you so much!!!!
@tsioniciouse
@tsioniciouse Жыл бұрын
Huletum betam linebebu yemigebu mesafoch.
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abrahambiratu6322
@abrahambiratu6322 3 жыл бұрын
Thank you!!! ስለ ጎገል ሰርተፋከት ያሰራህውን ቭድዩ አዪቸለው:: ግን ስረው ኦንለይን ነው ወዪስ ግድ አሜሪከ ማኖር አለቢኝ?
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔ መፅአፍ ማበብ አሎድም ግን ቅን ስው ነህ ካተ ልምድ እየወስድኩ ነው ዩንበርስ ምድነው?አመስግንእለው፡፡
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 2 жыл бұрын
LAKI IT IS BRAVE DONE YOUR PATH AND TREMEDOUSLY FABILOUS
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 2 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@messeretdesign1328
@messeretdesign1328 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ💐
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 Ай бұрын
BEST
@sinidufantahun6810
@sinidufantahun6810 3 жыл бұрын
Betam arif new 👍
@laekemaryam
@laekemaryam 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏽
@selamawitassefa8237
@selamawitassefa8237 3 жыл бұрын
Thank you 👍
@genetnigussie956
@genetnigussie956 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helentamirat
@helentamirat 3 жыл бұрын
good jobs ❤
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 2 жыл бұрын
Did I hear you say "to my creator, the Universe"???
@asmirakoyew2538
@asmirakoyew2538 3 жыл бұрын
Emigrem mekre new God peace you
@elizashow3014
@elizashow3014 3 жыл бұрын
Waw Tnx for sharing
@hayemiyeselaselij3189
@hayemiyeselaselij3189 3 жыл бұрын
Selamachu yebiza yagire lijochu eski be kinenet sebisekirb argugn
@user-sc9dx4vf5s
@user-sc9dx4vf5s 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamawitsharew2024
@selamawitsharew2024 3 жыл бұрын
Thank you so much dear
@laekemaryam
@laekemaryam 3 жыл бұрын
Selam, Thank you too!
@umuhafeze6114
@umuhafeze6114 4 жыл бұрын
tworwo sewo neke wodeme
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 Жыл бұрын
Hi lake eridatahe yasifeligegnal Ebakihe?
@user-wh4co1sl6v
@user-wh4co1sl6v 8 ай бұрын
ዶክተር እርዳታህ ያስልገኛል በህክምናው
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of 7 ай бұрын
Scholar shipe endat magignet yichlal
@naolbekele6509
@naolbekele6509 2 жыл бұрын
Ye university temari negn tru wtet lmsrat mn ladrg🙏
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 3 жыл бұрын
Wowwww👍🏽👍🏽👍🏽
@Cashflow36954
@Cashflow36954 2 жыл бұрын
የስበት ህግ ምርጥ ነው
@fevenjoda3724
@fevenjoda3724 3 жыл бұрын
Amesegnalhu wendma teru wake up call new
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የቴሌግራም አድሪስህን ብትሰጠኝ የምጠይቅ ጥያቄዎች ነበሩኝ
@user-pg3zo2lz9q
@user-pg3zo2lz9q 2 жыл бұрын
👍👍💛💚❤😘😘
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
💙🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🗝
@tomtomskk7079
@tomtomskk7079 2 жыл бұрын
subscribe አድርጌ አላውቅም አንተ ግን ይገባሀል ።youtube እንቶፈንቶ ነበር የሚመስለኝ ለማንኛውም ቁጥር አንድ ነህ ወደ ፊት ቀጥል አመሰግናለሁ
በ30 ቀን ህይዎታችሁን ቀይሩ Change Your Life Within 30 Days
6:46
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 5 М.
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 29 МЛН
በሰባት (7 ) ቀን ህይወትን ማሻሻል!! Improve Your Life in Seven (7) Days
12:12
መጥፎ ስሜትን ማሸነፍ
14:40
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 154 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 341 М.
ማንበብ ያሉብን 9 መፅሀፎች
15:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 193 М.
Daddy's Girls and their Choices
9:16
ÜNAL GÜNER
Рет қаралды 22 М.
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 462 М.
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН