"ህይወቴን ለህዝቤ አገልግሎት እሰጣለሁ"በብዙ ሺህ ህዝብ እያለቀ ነው | "ድርጅቱ እያለቁ ላሉ ንፁሐን መታሰቢያ ይሁንልኝ.."

  Рет қаралды 14,950

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@alemhi8570
@alemhi8570 21 күн бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዝያብሄር ያሳካላቹህ 🤲🤲🤲🤲❤
@GetnetShiferaw-g5i
@GetnetShiferaw-g5i 22 күн бұрын
እንደ ቲጅ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!!!
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 21 күн бұрын
በርች ቲጅየ❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ 💪🕊💚💛♥
@fentiemulu3318
@fentiemulu3318 22 күн бұрын
አማራው ንጉስ ነው አባቴ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 22 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምርልን
@geez2016
@geez2016 22 күн бұрын
አላህ ያግዝሽ እህቴ#ጥቂት ቅን ልቦች እየሄዱበት ባለዉ መንገድ ላይ ነሽ…..
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤ይሰጥሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mula-Amhara
@Mula-Amhara 22 күн бұрын
አማራ💚💛❤️
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 22 күн бұрын
በስማም እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ እንኳንም የኔ ነሽ ህመሜን ነው አንችም የታመምሽው በእውነት ለህዝቤ በግላጎት አብሬሽ ብሰራ እንዴት ደስ ባለኝ ። እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ነሪልን እግዚአብሔር ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ ሰርጋቸውን ቆመሽ ለመደገስ ያብቃሽ ❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 22 күн бұрын
መሢ ❤ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሸ
@MeleesBeyene
@MeleesBeyene 22 күн бұрын
ለበጎ አድራጎት የሚራመድ ቀርቶ የሚያስብ ህሊና ያለው ሰው ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ሀሳባችሁን ይፈፅምላችሁ
@geez2016
@geez2016 22 күн бұрын
አሚንንንን!!!!!
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 22 күн бұрын
ዋው! መሲ ዘመኔን ሁሉ ብሰማት አልሰለቻትም፡፡ የተባረካችሁ ድንቅ የታላቋ የኢትዮጵያ ልጆች! አከብራችኋለሁ፡፡ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ!
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 20 күн бұрын
እግዚአብሔር የኔ ውድ እህት ፍላጎትሸን ያሣካልሽ❤❤❤❤
@gjff8535
@gjff8535 22 күн бұрын
ጀግና እህታለም
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 22 күн бұрын
ጀግና አማራ ማለት እንደዚህ ነው ዘር የለውም እውወት ሀይማኖት ስላለው የሰራው ሁሉ ይሳካለታል ጀግኒት የአማራ ልጅ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@Wudalat-b3t
@Wudalat-b3t 22 күн бұрын
እግዛቤሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@AgmasChekole
@AgmasChekole 22 күн бұрын
ፈጣሪ ሰላምን ፍቅርን ጤናን እድሜን ይስጥሽ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 22 күн бұрын
Tigist, you deserve it. Great woman.
@birhanuderbew2629
@birhanuderbew2629 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ይሁኑ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 22 күн бұрын
ጎበዝ ትግስትየ በርቺ እነመሲም ጀግኖች ናችሀሀ❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 22 күн бұрын
መሢዬ አንቺን መድረክ ላይ ሣይ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ እላለሁ ሁልጊዜ በመድረክ ላይ ሁኝልኝ LOVE YOU❤❤❤❤ ነፍ እድሜ እመኝልሻለሁ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 22 күн бұрын
ትእግስትዬ እንቺ እንደብዙዎች እገራችን ገብተን እያከራየን የምንጦርብት ታላላቅ ፎቅ እንስራ ሳትይ ከትውልድ ወደትውልድ የሚወራረስ ግንቢ ሀሳብ በመወጠንሽ ቸርነቱ የማያልቅበት እምላክ ይሙላልሽ እንዲያውም ለዘጌ ብች ሳይሆን ለሌላም እመኝልሻለሁ ልጆችሽን ባርኮ ብድርሽን ይክፈልሽ
@helinamelise9417
@helinamelise9417 22 күн бұрын
መርዳትን የመሠለ ሰጦታ የትም አይገኝም በርቱ❤❤❤
@AaAa-rz7hh
@AaAa-rz7hh 22 күн бұрын
በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@demekuabate5876
@demekuabate5876 22 күн бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ አብዝቶ❤❤❤❤❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሺ እታችን ቲጂ
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 22 күн бұрын
Thank you sister ❤
@tadessealene4340
@tadessealene4340 22 күн бұрын
God bless you!! Thanks for your help !!
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አኀታችን በርች አይዞሸ
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 22 күн бұрын
መሠረት መብራቴ፥ ትግስት ፈረደ፥ መማር ፥ እናመሠግናለን
@CopraCopra-g3j
@CopraCopra-g3j 22 күн бұрын
ቲጅየ እዳችያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 22 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ ለኔ በበዛበት ዘመን ያለኝ ይበቃኛል ለሌላቸው ወገኖቸ ልድረስ ካለኝ ላካፍል ባይ የተባረኩ እህቶችን ስለሰጠን ::
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 22 күн бұрын
ይች ነብስ ቅን ነች እግዜያብሄርም ይባርካታል ባርኮሻልም የቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 22 күн бұрын
አዚዛ እናመሠግናለን ❤❤❤
@CopraCopra-g3j
@CopraCopra-g3j 22 күн бұрын
እንወድሻለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ho6ui6nk7b
@user-ho6ui6nk7b 22 күн бұрын
Yetiwulid kurat nesh, Egziabher hulem kanchina kebetesebichish ga yihun! Amen!
@BilalSeesay
@BilalSeesay 22 күн бұрын
መአዛየ በርች
@Etagegn2124
@Etagegn2124 21 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤
@Nevergiveup-yw2ki
@Nevergiveup-yw2ki 22 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ እቅድሽን ያሳካልሽ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 22 күн бұрын
ስም ይመርኆ ኃበ ግብሩ እውነትም ትዕግስት እግዚአብሔር ጤናን ከእድሜ ጋር ያድልልን እንወድሻለን እህታችን በርች ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን ለእኔእምባዬ ነው የቀደመኝ ከተባበርን ሀገራችን ነፃ ወጥታ በጀምላየተገደሉ ወገኖቻችን የምናስብበት ቀን ቅርብ ይሆናል ❤❤❤።
@Peak.570
@Peak.570 22 күн бұрын
ጀግና ነሽ!! ለህዝብሽ በማሰብሽ እጅግ አደንቅሻለሁ!!!
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 22 күн бұрын
እህታችን ፈጣሪ ከዝህ በላይ ፈጣሪ ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልሽ በድሜ በጤና ያኑርሽ የይትዮጵያ ጂግና ሴት ትጂይ ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ 🙏🙏አሜንንንን❤❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 21 күн бұрын
Meseret Meberat endet endemewodesh eko❤❤❤❤🎉Amhara eko dege yewah hizeb new❤
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 22 күн бұрын
" ቅንነት እግዚአብሔርን ታየዋለች" ይላል መፃሀፉ።ቀላልማ አይደለም።
@ENSEMAABEBA
@ENSEMAABEBA 22 күн бұрын
በርች ትግስት መልካም ሃሳብ ነው የብዙ ሰው ምኞት ነው ያነሳሽው
@fikiresketsela
@fikiresketsela 21 күн бұрын
የመሲዬ መንፈሣዊ ሥጦታዎች ከእውነተኛ ክርስትናዋ እና አሥተዳደጓ የመንፈሣዊ ትምህርት ዕውቀቷ ይመነጫል ። ሌላው ጥበቡም መልካም ሥነ ምግባሮቿም መሠጠቷ ናቸው ለሌሎችም እጅግ አርአያ እህት በመሆኗ ብዙዎችንም ማሥከተል የምትችል ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ናት ። ከመሲ በተከታታይ የተናገሩ እህቶችም እጅግ መልካሞችና በሣሎችም ናቸው በርቱ ። ፈጣሪያችን ሥራችሁን አቃንቶ እና አሳክቶ በድካማችሁ ተደሥታችሁ ለበለጠው እርካታ ያብቃችሁ ። ከሁሉ በቅድሚያ የአሁኑ ወቅታዊ ሊደረሥላቸው የሚገቡ በዜናዎች እንደሠማነው ወሎና ዋግህምራን አካባቢ ተደራሽ እንድትሆኑ ፈጣሪ ይርዳችሁ ።
@eyobbamlak
@eyobbamlak 22 күн бұрын
ከጎንሽ ነን ቲጃ፣ በርቺ
@mesafintteshome501
@mesafintteshome501 22 күн бұрын
Tg Egziyabher yasebshewn yasakalsh edmenatena yestsh tebareke
@fikiresketsela
@fikiresketsela 21 күн бұрын
ኦርጋናይዝድ የመሆኑ ጉዳይ እንጂ አማራውማ ሰዎች አሉት ከራሥ ወዳድነት ነፃ ሆኖ እኛ ለእኛ በሚል መርህ ከልብ በመነጨ ልባዊ ፍቅር መሠባሠቡ ብቻ ነው ። ለሌሎች ትልቅ መነቃቃት እና መበረታታት ምሣሌዎች ናችሁ ።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 22 күн бұрын
እኔ ዘጌ ን ያየሁ በባርካ ስተጉዤ ስለነበር መንገድ ተስርቶ ለማየም ያብቃን
@selamambasele2289
@selamambasele2289 22 күн бұрын
with all the suffering , frastration,hate ,sadnese we are in .. happy to see these incredable women , they are icon
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 22 күн бұрын
TiGi thank yuoe so much memarye ayehuat lbel❤💚💛❣️💚💛❣️💚💛❣️
@SaFikad-b5y
@SaFikad-b5y 14 күн бұрын
❤❤
@HananHanan-g3t
@HananHanan-g3t 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MeskeremAbebe-o3w
@MeskeremAbebe-o3w 22 күн бұрын
Fetari hasabishin yifesimal fetari yirdash
@Dallol_2RD
@Dallol_2RD 21 күн бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርች!! በሉ እኔም ከሃገረ ቻይና ነው፣ ኑ ወደ ቤቴ ተጋበዙ! የአህያ ሰርግ ጠርቻችኋለሁ !!! ያችን ነገር ግን ሳትጫኗት እንዳትወጡ🤩
@Fanohero-z6w
@Fanohero-z6w 22 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 22 күн бұрын
😍😍😍😍😍
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 22 күн бұрын
ቲጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 22 күн бұрын
እንቺ ሰው ስምን መልእክ ያወጣዋል እንደሚባል ከመንሻው ትእግስት ብለውሻልና ክትእግስት ብዙ ይገኛልና ብዙ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልበል እንጂ ሌላውንማ ፈጣሪ ስጥቶሻል
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 22 күн бұрын
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 22 күн бұрын
ታራኩ፡ታሬክ፡ማውራት፡ትችላለህ
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 22 күн бұрын
ቲጂ ሀቀኛ ናት ማለት ነው?! በጣም ወደደኩሽ ቲጂዬ።አንቺማ ምን በወጣሽ ስትሞቺ ብቻሽን ትሆኛለሽ? የእልፍ አእላፍ መላዕክት ዝማሬን ትሰሜያለሽ እንጂ። ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን። ለማንኛውም በጥፍሬ ቆሜ ነው የምጠብቅሽ ለመስማት ሳይሆን በተግባር ለመመልከት።
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 21 күн бұрын
What is her plan of knowledge and motivation? Just high light her motivation and focus what is her goal?
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 21 күн бұрын
Amhara all of the world ke Five Millions belay yenorale bezalay betam yetemare habetam bizu ale ketegageze enkon ye Amhara hizeb mistake African meredate yechelal ❤🎉
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 22 күн бұрын
ትእግስት ፈረደ ህንፃ ሳይሆን ትውልድ ገንቢ በመሆንሽ እመስግንሻለሁ
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 22 күн бұрын
Chegerchn sew new tg berchilin,EGZIABHER kanchi gar yhun,
@Weed-s3e
@Weed-s3e 22 күн бұрын
ማይክል ጃክሰን 150 አመት እኖራለው ብሎ 58 አመት ኖረ ብር አለሽ እንጂ ንግግር አትችይም
@YohanesBayeh-k4h
@YohanesBayeh-k4h 22 күн бұрын
ጭንቅላትህ፣ የትና ምን እንዳሰበ ባይታወቅም፣ የመንፈስ ቅናት ሊሆን ይችላል አይ ዞን ፣ሁሉም ነገር በእርሱ ይሆናል፣
@Yentaf-k6s
@Yentaf-k6s 22 күн бұрын
What else do you need? If you are not ignorant.
@TaweelTaweel-du8hx
@TaweelTaweel-du8hx 21 күн бұрын
ከንግግሯ ይልቅ ሀሳቧን ብታዳምጠው ብዙ ታተርፋለህ
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 22 күн бұрын
Why Memar Alebachew is beside TG? I am just asking.
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 21 күн бұрын
ማነው ግን ይኸን የክፍለአገር ፓስተር የመሰል ..."ሲኢ0" ፈቶ የለቀቀብን ... ባባ ዱላ እንግሊሽ ምች መቶን ሳናገግም ... በእንግሊሽ ተናገረ አይገልፀውም እንግሊሽ አገሳብን ቢባል ነው የሚመጥነው 🤣
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 22 күн бұрын
መማር አለባቸው ከትግስት ጎን ግን ትንሽ አይጋጭም? መጠየቅ ጥሩ ነው ብዬ ነው?
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 22 күн бұрын
ማለት መማር ዘረኛ አያደለቺም የተቸገረ የምትረዳ ልጂናት በዛ ላይ የሚሠቃየዎወገኗ ነው ምንለማለትነው ከቲጂጎን
@TbntDver
@TbntDver 22 күн бұрын
ለምን ይከብዳል
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН