ህይወቱ በብዙ የፈተነችው የደም ካንሰር ታማሚ../ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 15,242

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 2 жыл бұрын
አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግህ ወንድሜ ።እናቴ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለ5ወራት ህክም ተከታትላለች በሽታዋም እንደቀልድ የጀመራት የምግብ ቧንቧ ኢንፌክሽን ወደካንሰር ተቀይሮ ኬሞ ቴራፒ ለተከታታይ 5ዙር ወስዳ አምስተኛው ከበዳት አልቻለችምና ዉዷ እናቴን የሂወቴ መሰረት የደስታዬ ምንጭን ነጠቀን ያ ዉቡ ቤተሰባችንን መሰባሰቢያችንን ነጠቀን ።አሏህ ማረፊያሽን ጀነት ያድርግልሽ እማዬ ።
@myloveema9262
@myloveema9262 Жыл бұрын
ፀናቱን ይስጥሽ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
ወንድሜ አብሽር አላህ ጀነት ይወፍቃት እናቴም ከጮጋራ ቁስለት ወዳ ከንሰር ተቃይሮ የዋ ምግብ ከቆማች አንድ ወር ሆናት ሰው እንኳን አትመስልም መቼም ከአላህ ተስፋ አይቆራጥም
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችው 🙏🙏🙏 እመ አምላክ ትጠብቀን 🙏😭😭😭💔
@mercybayissa
@mercybayissa 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኛቹ::
@ጀሚለዱበይ
@ጀሚለዱበይ 2 жыл бұрын
አለህ ሁለቹም በሰለም ከእስቡታል ምቶጡበትን ቃን ቅሪብ የሪገው
@እመብረሀንእናቴ
@እመብረሀንእናቴ 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኛችሁ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
እህቴ ምህረት ይውርደልኪ
@hebtasheAewoke
@hebtasheAewoke 2 ай бұрын
ለታመሙ ወገኞቻችን ፈጣራ ይድረሰላቸው
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናችሁን ያድላችሁ በጣም ከባድ በሽታ ነው ብርታት ይሁናችሁ መድሃኒአለም
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ
@SabaShiferaw
@SabaShiferaw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስላችሁ
@sirgutasebot197
@sirgutasebot197 2 жыл бұрын
ምህረቱን ይላክልህ ወንደሜ!!
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
ወንድሚ ምህረት ይውርድ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ምን ይሰሳነዋል
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 жыл бұрын
EBS ተባረኩ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችው
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
ካንሰር ምንም ጥንቃቄ ማደረግ አይቻልም እግዛብሄር ይረዳነ የታመሙትን አግዛብሄር ይማርልን መጥፎ በሸታ ነው የአ ደጉ አገሮችም ሰውን ማትረፈ አልቻሉም።
@myloveema9262
@myloveema9262 Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ይማርህ
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ይማርሽ እህቴ😊😊😊😊
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹሁዉ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
አሏህ ያሽርህ አይዞህ የታመመ ሁሉ አሏህ ይማራቹሁ።
@አፀደማርያም-ቨ5በ
@አፀደማርያም-ቨ5በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ
@ጀሚለዱበይ
@ጀሚለዱበይ 2 жыл бұрын
አለህ አፍያህን ይማልስልክ ወድሜ እሱ አዘኝ ነው
@taibahahmed9587
@taibahahmed9587 2 жыл бұрын
አላህ ይዲርስላችሁ ያርብ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Chru Egziabher Denk Srawn Ysraleh
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 жыл бұрын
ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ጨርሶ ይማርክ
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 жыл бұрын
አላህያሸርህ
@FoziLove-i8o
@FoziLove-i8o 10 ай бұрын
Allha chirsoe yashrhie wondme yarbi
@Gojamewa.gojamewa
@Gojamewa.gojamewa 3 ай бұрын
ይሄልጅ ድኖ ይሆን ኡፍ😢😢
@ፍቅርየማሪምልጅ
@ፍቅርየማሪምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 2 жыл бұрын
ወዳጆች ፀበል ሂዱ መዳሀኒት ፀበል ነው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
እህህህፍታሪይድረስለትውድሜ
@meseetshe2274
@meseetshe2274 2 жыл бұрын
Egeziabeher yemareh😭😭😭😭
@hadyahadyafenta5577
@hadyahadyafenta5577 2 жыл бұрын
አላህ ይማርህ
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 2 жыл бұрын
Fetari ymarh wedme
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 2 жыл бұрын
Ezgabher yemareh
@senaytsanayt6810
@senaytsanayt6810 2 жыл бұрын
Eigzabhr amelk mihratu yihbka
@semiralove1228
@semiralove1228 Жыл бұрын
😢😢😢
@abaytilaye2674
@abaytilaye2674 2 жыл бұрын
Fetari ymaracho😥😥
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 жыл бұрын
😥😥
@مريممحمد-ك7ت7د
@مريممحمد-ك7ت7د 2 жыл бұрын
😭😭😭
@merry9967
@merry9967 2 жыл бұрын
Geta chresoe yemareh
@solomonwolde6487
@solomonwolde6487 2 жыл бұрын
E/r yemracwe
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹ
@FoziLove-i8o
@FoziLove-i8o 10 ай бұрын
😢😢😢😢
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
የደም ካንሰር ምልክቶች
5:30
Fana Television
Рет қаралды 19 М.
ዝምተኛው ገዳይ - የደም ካንሰር | Healthy Life
13:14