KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሳፋሪ ነገር ተፈጠረ! ሽምግልናውን ጥለው ወጡ።
54:32
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
34:22
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Каха и дочка
00:28
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
ባህር ላይ ሞተች የተባለች ልጃቸው በህይወት መጣች
Рет қаралды 81,490
Facebook
Twitter
Жүктеу
7100
Жазылу 156 М.
Addis Radar
Күн бұрын
ባህር ላይ ሞተች የተባለች ልጃቸው በህይወት መጣች
Пікірлер: 776
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
10 ай бұрын
እንኳን 6ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏
@michgj5143
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ እንኳን አብሩ አደረሰን❤❤
@dhhduruhduduf9202
10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@trhastamesg2509
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MyName-uk9pw
10 ай бұрын
ፈታ ያሉ ቤተሰብ ናቸው ስያምሩ❤❤❤❤❤
@sishaia6875
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ❤❤❤❤ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
10 ай бұрын
የእነዚህ ቤተሰብ ደስታ ለአንተ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጠአል ጀግና
@MeseretAlemye
9 ай бұрын
ደስ ሲሉ ቤተሰቦቻቸው አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ይሄ ወጣት... እንዳንዴ የመፅሀፍ ቅዱስን .. ትንቢቶች ያስታውስኛል.. የጠፉት በጎች እንደተገኙ ሁሉ ይሄ ልጅም.. በስው ተመስሎ ፈጣሪ የላከልን.. መላክተኘ ወንድማችን ነው ዘመኑ ይባረክ 💪👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አደራ ግን እምልህ ያቺ ወድጄሀለሁ ብላ እምታላዝነዋ ልጅ ጋር መሄድህን አቁም .. በተረፈ ምርጥ @ አዛኝ .. ወንድም ነህ ፈጣር ይጠብቅህ :: 🙏🙏🙏❤️
@ZewdineshWoldyes
8 ай бұрын
🎉አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ 😊
@mekonnen74
10 ай бұрын
ተባረክ አንተ ልጅ እግዜር ይባርክህ የምትሰራው ሁላ መልካም ነው. ግን ያችን የወደደችህን ባለጌ ሴት በመቤቴ ይዤሀለሁ ሀለተኛ አታሳየን!
@Rosa-cl6hk
10 ай бұрын
😂😂
@ShibibaAtoipi
10 ай бұрын
ክክክክ
@ועח
10 ай бұрын
እንዴ በዉስጤ ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽው 🙏🇪🇷
@Rahmaa-p2y
4 күн бұрын
አወ😂😂
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
10 ай бұрын
በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ ክብርም ምስጋናም ለአለማቱ ጌታአላህ ሱብሀነሁ ተአላ ይድረሰው ሲቀጥል አተ መልካም ጀግና አስተዋይ የሆንክ ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፅህ እውነትም ሀገሬ ሰው አላት ❤
@orthodoxawit6397
10 ай бұрын
ምርጥ አናትና አባት ምርጥ አክስት እመብርሃን ትጠብቃቸዉ ጋዜጠኛዉ እንደዚኽ መልካም ስራ እየተመረቅህ በስራህ ጠንክር ያችን አፍቃሪ ነኝ ብላ ሿሿ የምትሰራብክን ሴት አጠገቧ እንዳትደርስ ክብርክን ዝቅ ታደርግብክ አለች መስተፋቅር እንዳታሰረሠብክ መልካም ለመስራት ብለክ እንዳትወድቅ እመብርሃን ትጠብቅኽ አሜን
@አገሬጎጃምነው
10 ай бұрын
የኔ ናት እደው ምን ብየ ልፃፍ እኳን ደስ አለቸውየኛ ጀግና ተባረክ
@NatnaelBele
10 ай бұрын
አቤት መባረክ የጎደለውን ደስታ መመለስ እንዴት ያስደስታል ህይወትህ በሙሉ በደስታ ይሞላ ወንድሜ ተባረክ
@mimib.5296
10 ай бұрын
እናትየው ያለችው ደስ የሚል ቃል!! *** ነብይ መጣ ማለት ነው አለች በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቸር ነው ምህረቱም ለዘልአለም ነው ። የሞተውን ነገራችሁን ትንሳኤ ሂወትን ሰጠ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@samerabb1026
10 ай бұрын
አደኛ ነኝ🥰ለዝህ ልጅ የምትወዱ 👍ግጨኝ🎉🎉
@LeyoLeyo-i6n
10 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆቻቸውን ያጡ እናቶች ሁሉ የናተን እድል ያጋጥማቸው🙏
@YordanosUtopia
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@geteneshyaie4465
9 ай бұрын
እንደ እናት የመክርህ እስከ አሁን ድረስ ያደረክላት እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! ከዚህ በኋላ ግን ማድረግ ያለብህ ልጅቷ በጣም ደስ የሚል ቁመና በጣም የሚያምር ፀጉር አላት ። መልኳን ማየት አልቻልኩም ግን ቆንጆ እንደምትሆን እገምታለሁኝ ስለዚህ እርሷን ጋደኛ ሊሆን የሚችል ሰው እየፈለግህ ውጪ እየቀጠርካት ውጪ የተለያየ መናፈሻ ቦታዎች አሳልፉ ። ይሄንን ብታደርግ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። ስልክ ቁጥርህን ብትቀይርም አንተ ብቻ ደውላት የሕዝብ ስልክ በሆነ ። ካለዚያ ግን የልጅቷ ሕይወት በጣም አደጋ ላይ ነው 😢
@geteneshyaie4465
9 ай бұрын
ይህንን ምክር በዚህ ፕሮግራም ስር ያስቀመጥኩልህ አንተን በፍቅር ወዳህ ለምትሰቃየው ልጅ ላታነበው ትችላለች ብዬ ስለአሰብኩኝ ነው ። እግዚአብሔር አሁን ልትሰራ ያሰብከውን ስራ ይባርክልህ!!!!
@user-dn4yr5oo8j
10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እናትና አባት ደስ ሲሉ አክስትዬዋንም እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ ነው መወለድ እንዲህ ነው አይ እናት ወንድምዬው ምን ሆኖ ነው ደስተኛ እይመስልም
@hiamanotzewedu9738
10 ай бұрын
መድሀንያለም አባቴ .. ይሄንን ቤተስብ ደስ እንዳስባልካችው እንዲሁ የጠፋባችውን ወገኖች እንደዚህ ይገኙላችው ዘንድ ከልብ ምኞቴ ነው እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አደራ ልጅትዋን እንዳትቆጥዋት @ እንዳትወቅስዋት ስለማቅ ነው ችግሩን እሄ እራሴ .. 3 ሀገር ተስድጄ .. አሁን ሲሳካልኝ ይሄ ሁሉ አመት ቆይቼ ምን ይዥ ደሞ ትላላችሁ :: ፈጣሪ ሆይ የልባችንን መሻት ሙላልን .. ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላምዋን መልስላት 🙏🙏🙏
@AhmedRabih-s9m
10 ай бұрын
እግዚአብሔር እጀራክ ከፍ ይበል አንተ መልካም ሰዉ ስራህ ከእድሜህ በላይ ነዉ ምክንያቱም የነፍስ አድን ስራ ነዉ የምትሰራዉ በርታ እወድካለሁ
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
10 ай бұрын
ስለደረሰብሽ ስቃይ በጣም አዝናለሁ፡ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው ይህን ያህል አመት ቤተሰብን መዝጋት ፡ብር ሊላ ጉዳይ ነው ቢያንስ እንኮን ስልክ ይደዎላል እናቱ፡ዎንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ፡
@user_seatttle
10 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የስንቱን እንባ አበስክ
@genetiligabawu1709
10 ай бұрын
አቤት አክስት ማለት እንች ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባርኩ
@zahraliban5714
10 ай бұрын
መግዱን ጠረክላት በጎ ስራህ ያስመሰግናል።ተባረክ
@rahelamare9877
9 ай бұрын
እሷ ግን ስትረጋጋ ለቤተሰቦቿ ማሳወቅ ነበረባት ቤተሰቦቿ በጣም ደስ ይላሉ ፈታ ያሉ ናቸው አክስቷ በጣም የተባረከች ናት
@dessieassefa945
10 ай бұрын
ወንድምየው ደስተኛ አይመስልም ዘወኑ ነው እና ዉርስ እና ገንዘብ ከእናት አባት እህት እና ልጅ በላይ ስለሆነ ብቸኛወራሽነቱን አጣለሁ ብሎ የሰጋ ይመስላል ልብ ይስጥህ ተረጋጋ እህት እናት ናት እህት ልባስ ናት እህት ህይዎት ናት አንተም ከነጠላ ድርብ ሁነሀል ልትደሰት ይገባል ሴራ ዉስጥ እንደማትገባ ተስፋ አለኝ
@seni7013
10 ай бұрын
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም❤ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@afomibelen8123
10 ай бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ባይሳካላት ነው እንጂ እነኝህን የመሰሉ ቤተሰቦቿን አትተውም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@jamilajamila6594
10 ай бұрын
አይ ስደት ምን ይዤ ወደ ቤተሰቤ የምን ጥያቄ ትልቅ የህልና ቁስል ነው
@awokeyohala7470
10 ай бұрын
ፈሲካ የሆነ አባት እድሜዉ ረጂም እድሜ ይሰጦት ጥሩ አባት
@Hannah-tq3mn
10 ай бұрын
ወንድማ የሆዱን የእህቱን ናፏቆት በሆዱ ይዞ ዝም አለ እንክዋን ደስ አላቹ ልጆቻችሁ ትዳር ይዘው ወልደው አያት ለመሆን ያብቃቹ አሜን
@TigistGirma-u7k
10 ай бұрын
አንተ እኮ የጀግኖች ጀግና ነህ::
@ተስፋነሽሙሉአለም
10 ай бұрын
ይህን ልጅ ስወደው በርታልን ወንድማችን ❤
@Sara-w1n7t
10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን ጋዜጠኛ የናቶች እምባ እንደጠረግክ ምርቃታቸዉ ፀሎታቸዉ ይጠብቅህ
@zahraliban5714
10 ай бұрын
ምን ይዤ ልግባ በማለት ስንቱ ወቶ ቀረ።እባካችሁ ይህን አስተሳሰብ እንቀይረው ።ሰው በሰውነቱ ምፈቀር አለበት ለብር ሳይሆን
@jamilajamila6594
10 ай бұрын
ታድያ ፊታቸውን መሸፈኑ ለምን አስፈለገ
@ኪዳን-ለ7ነ
10 ай бұрын
ከምር ከዩቱቦቹ ከሚሰርሩት አምነው ነበር ይሄም ሊያስመስል ነውዴ😮😮😮
@ttww9470
10 ай бұрын
😂😂ድራማ ነው እየተጫወቱብን
@yfuuuh3395
10 ай бұрын
ከከከከከከከከ አይ የማዳም ቅመሞች ሥናሣዝን የሑሉ መደበሬ ሖን@@ttww9470
@ZenbS-bv7gm
10 ай бұрын
@@ttww9470ድራማ ከሆነጊዜዬን አላባክንም የምር
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
10 ай бұрын
🤷♀️🤷♀️🤣
@HNi-g3k
10 ай бұрын
ጋዜጣኛዉ የደባት ምክናት ራሳ ሳዎቹ ደስ ሲሉ በዚ ዘመን ሁሉ ታቅራርፎ ይሄዳል የናሱ ዳስታ ይለያል እግዚአብሔር ሁሌ ዳስታኛ ያደርጋል
@doda9780
10 ай бұрын
አቤት የበትሰቦች ጭዋታና ደስታ ደስ ስል ❤ግን መቸናዉ የማዳም ልጆችህ የበትሰብ ጋር ምጭዎታዉ ቀን ናፈቀይን 😢ፈጣሪ ሃደራ ሀገራቺን በሰላም አበቀይን 🙏
@BirukTuba5335
10 ай бұрын
ማነዉ የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ 💚💛❤
@hanihani4154
9 ай бұрын
ትክክለኛ ታሪክ የደስታሲሆን ፊታቸው ለምን ይሸፈናል ?
@Lubabh-ft8pd
10 ай бұрын
የኔ ወድም አተኮ ጀጌኔነህ የደሀ አባት ላተ ቃላት የለኚም ወላ ❤❤❤አላህ ይጠብቅልን የኚ ወድም ቢተሠቡቻ እካን ደሥ አላቺሁ በዉነት ደሞ ደሥሥሥ ሥትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekdi-u1j
10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወድማችን ግን ጎበዝ ነህ በርታልን
@munthahassen-ix8xg
10 ай бұрын
ሰወድህህህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሰዎቹ ካሁንአሁን አቅፈው ይሰሙታል ብዬ ሰጠብቅ ሁላቸውም ፈዘዋል።
@SalimSalim-nc1mp
10 ай бұрын
ወንድማችን ደስ ብሎናል እናመስግናለን
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እንኳን በሰላም ከቤተ ሰቦችሽ እግዚአብሔር አገናኘሽ
@ZahraZahra-fb9te
10 ай бұрын
እንኳን 6ኛው ሳምት ፆም አደረሳችሁ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልፅግና ይሁን
@Ggg-gz3vu
10 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ🎉🎉❤ ፈታ ያሎ ቤተሠቦች ልጃችሁን ለኔ ዳሩኝ😂😂😂
@q8kuwaiti107
10 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን እራስክን ጠብቅ ወንድሟ ግን ለምን ዝም አለ ወንድምም አይመስል
@amareshkiflom5614
9 ай бұрын
Yes
@hjdhdhhjrjie259
10 ай бұрын
አረ ወይኔ የዘፈኑ ነገርስ አንተ እኮ ልዩነህ 🥰🥰👍👍👍💪💪💪💪
@fetaryitebikishyasenishiwu724
8 ай бұрын
👍👍👍👍
@zaimzaim9950
10 ай бұрын
ጋዜጠኝ እግዛብሕር ይባርክህ ክዚህ ዳባ በመሄድ ይችን ልጅ ለቤተስቧቿ በማገንኝትህ በጥም ድስ የሚል ስር ነው እንኳን ደስ እላቺሁ እግዛብሕር የባርካቹሁ
@almazreta9110
9 ай бұрын
አንተ ጀግና እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ጋሻና መከታ ይሁንህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lovetigray7773
10 ай бұрын
እኔም እንደ ናንተ ወንድሜ እየተጠኩ ነዉ ፈጣሪሆይ ለናንተ ያበሰረ ፈጣሪ ለኔም ይርዳኝ ኣይ ስደት ስንት ኣለን በዉስጣችን ቃጠሎ ያለን😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ወይም ሞቱ ወይም ሂወቱ ብያገኝ ሞትም ኣንድ ቁርጥ ነዉ😢😢😢❤
@safsaf715
10 ай бұрын
ደምርልኝ እኒም ከ ኣስራ ኣምስት ቦሃላ ወንድሜ በባሕር ተሳግሮ ሰምተናል ግን ኣለ ወይም ሞተ ኣልሰማን😢😢😢😢😢😢
@Lana-sta
10 ай бұрын
እንኳን በደና መጣህ ጀግናው ስወድህ ልክ እደወንድሜ ነው የምሳሳልህ ከክፉሁ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@sishaia6875
10 ай бұрын
እዴ በባህር ዱባይ መሄድ ይቻላን እዴ አረ ሰምቸ አላቅም ደሞም እዴት ካለ ወጀል 7 አመት ታሰረች ከታሰረችስ ተጣጥራ ለምን እናታን አልደወለችም ከእስርቤት ሁናም ሆነ ወጥታስ ለምን ደበቀች ሁላችን ታስረን ስንወጣም ወጣን እያልነነው ዝረንም ነው የመጣነው ምንም ባዶ እጃችን ቢሆንም እናታችን እልልል ብላነው እምትቀበለን❤❤❤
@የየየ-ኘ9ጰ
10 ай бұрын
ወንድ አቃለሁ እኔ ሴትመህዱን አላቅም
@wedywedy3194
9 ай бұрын
እኔም ዛሬ ሰመው እኔ በባሀር ሳውዲ ነው የማውቀው
@simenehgashaw1687
10 ай бұрын
አቤት አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበልህ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁም ተባረክ እሄን ስራህን ስታይ ምን ይሰማህ ይሆን
@b.6015
10 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔም እናት ሳኮርፍ በዋሺንትና በዘፈን ነው የሚያስቀኝ ትላለች እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችንና እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን
@b.6015
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ፈታ ያሉ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ይከ ናፈቀኝ አላህ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝና አስደሳኝ
@alibbn8408
10 ай бұрын
የኣድ ኣንድ ሰዉ ትግስት ኮ ዉናዉ በህወትሽ መነሩሽ ነዉ እንኳን ኣተረፈሽ ❤❤❤❤
@ewi3400
10 ай бұрын
ወንድሟ ግን በመምጣትዋ ደስተኛ አይመስልም።
@demwezeassefa5221
10 ай бұрын
ደንግጦ ነው
@umumryembintabrudin7277
10 ай бұрын
ክክክክክ አቦ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ ሲያስቀኑ አላህ ይጨምርላቸዉ🌹🌹🌹
@alemdesta454
10 ай бұрын
Welcome እምወድህ ወንድሜ ና የኮመንት ፃፎች እግዚኣቢሔር በያላቹ ከክፉ ይጠብቃቹ 🤲😘💙
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
9 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድህ እመብርሀን ከክፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ😢😢😢 አይ ወላድ እደዉ ብቻ እንኳን ደስስስ አላችሁ😢😢😢
@AleykaMohammed-sn4vu
10 ай бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ሰረተን ለሀገራችን አብቃን
@hiwettesefu5479
10 ай бұрын
በፈጣሪ ውጭ ለመውጣት የምታስቡ እህት ወንድሞቼ እንደው በህገወጥ በተአምር አትሞክሩት ለምን ከባድ ነው ።
@الحمدللهربلالمن
10 ай бұрын
ማሻ አላህ አራ እነዝህ ቤታሰቦች ፈታ የድርጋሉ ፍቅረችሁ የዛለለም ይሁን😂❤ደሞ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ከልጃችሁ ታጋነኛችሁ😍😍🌹🌹
@ZmKsa-c2l
7 ай бұрын
አላህ አፊያና ጤና ይስጥልኝ ሺ አመት ኑርልን ክብር ይገባሀል እኔም ወንድሜ የጠፋ ነበረኝ ግን ፎቶው እንኳን የለኝም ምን ምድር እደምችል አላውቅም እንዴት ብዬ ልፈልገ ከጠፋ ሀያ አመት ሁኖታል ምን ማድረግ እችላለሁ ወንድማችን❤
@argetoall6484
10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ደስታችሁን ይጨምርላችሁ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ የሰውን ደስታ የምትመልስ ለተቸገሩት የምትደረስ እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅህ
@Zahra-የናትዋልጅ
10 ай бұрын
ወይእናት እጅሽ አለ እግርሽ አለ እኛ አቺነው ምንፈገው በጣም ነው የተረበሽኩት አየህ ለዚነው ወንድሜ ታስፈልገናለህ የምንልህ ለማይረቡ ሰዎች ቦታ አትስጥ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ያቺን ወንበዴ ወደዛ ወርውራት
@Tube-eg9qx
8 ай бұрын
የጋዜጠኛውን ትግሥትና እርጋታ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ🎉🎉🎉❤❤❤
@mihrettesfa7550
10 ай бұрын
እካን ደስ አላቹው የኔ አባት ወድሜየዉ አሳዘነኝ ዝም አለ 😢😢
@senaitasmare
9 ай бұрын
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ እረጅም አድሜ ከጤና ከደስታ ከሀብት ከሰለም ከፍቅር ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ልጃችን ወንድማችን🙏 💐😍👍
@EyobLidiya
5 ай бұрын
ምን እንደምልክ አላውቅም ሚኪ የሰው ዘር ነክ ከልብ ደግሞ በዛ ላይ ደምመላሽም ነክ ❤❤❤❤❤❤
@b.6015
10 ай бұрын
😢😢😢😢 ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ አብይ አህመድ ሳቃችንን ነጠቀን ስንት አመቱ በግፍና በስቀቀን በለቅሶ በብሶት 😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ሆይ ፍረድ
@Biba-y9z
10 ай бұрын
ምን አገባን ታድያ እኛ እዛው እዱ ይሄምድያ ምን ያገባዋል እዛው አማራ ጋር እዱ ዘረኛ
@hidattesfay3289
10 ай бұрын
Bytra yskal bytara ylksal
@aass5403
10 ай бұрын
😂😂😂😂
@አለምዘጠኝነው
10 ай бұрын
የትምገርሙኝ ነበር ነገር የአማራ ሙስሊም ሆናችሁ ፍኖ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም? ከድሮ ጀምሮ የሙስሊም ጠላት የአማራ አክራሪ ካፊሮች ነው
@fawzeyams3937
10 ай бұрын
ድልለተገፋዉለሚሥኪኑአማራህዝብ
@tigistghebrehiwot1250
9 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ ሁሌም እግዚአብሔር ይከተልህ❤❤
@NejatTimer
10 ай бұрын
ሰራ ነወ ንተን የሚያምረብህ ድራማወን እንዳታመጣብን. ❤❤❤❤❤❤
@ZainabAwal
7 ай бұрын
ወንድማችን ጠፍተ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና አህለን ወሰህለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
10 ай бұрын
ማሻአላህ ለልጃቸው ደሥታ ወድማቺን አግባ አሥደሥታቸው የጠፋቺውንም ልጃቺሁ ማገኝታችሁ እኛም ተደሥተናል
@askualaregawi2963
9 ай бұрын
ኣነፍናፊ ተባረክ ።የጠቆምሽ አክስትም ተባረኪ።ኣባት፣እንልት፣ዎንድም እንኳን ደስ ኣላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@aminaamen5303
10 ай бұрын
ማነው እንደኔ የተቃጠለ በወድሞቻችን ሞት ግድያ😢
@SalimSalim-nc1mp
10 ай бұрын
ስለምን ግድያ ነዉ የምታወሩት
@Sabit33
10 ай бұрын
ስለምን ግድያ
@mihrattomas5664
10 ай бұрын
ማነው የሞተው 😮😢
@rreema6586
10 ай бұрын
ምንያልተቃጠለ አለ ብላችሁነዉ የነሡሞት
@FaFa-fy8pi
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@GobezaworkuAbate
10 ай бұрын
በእውነት በጣም ደሥ ይላን እንት ደሥታዋን እንጅ ሀዘኗንን አድርሥነው እኔ ከአድሥ አበባ ወደ ወሎ ሥሔድ እናቴ በደሥታ ሥፈነድቅ እንዴት ደሥ እንደሚል
@mozinamnail4206
10 ай бұрын
አሜንንንንንን እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ❤ የኛ ጀግናችን
@HiwoteDesu
5 ай бұрын
አንተ የተባረክ ልጅቃል የለኝም ብቻ ክፉህን አያሰማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነ❤
@mahboba1239
10 ай бұрын
የኔ፣ውድ፣ጀግና፣ተባረክ፣አላህ፣ይጠብቅህ እንካን፣ደሲ፣አላቹ፣ወላህ፣እኔም፣ሲደተኛኔኝእና የስው፣አገር፣ከባድ፣ነው፣ዋናው፣በእይወት መገናኘት፣ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@terbyamidia7853
10 ай бұрын
የኔ፡ወድ፡የመጀመሪያ፡ፍቅረኛዬን፡ነው፡ምትመሰለኝ፡አሁን፡ባለትዳርና፡የሁለት፡ልጆች፡እናትነኝ፡በጣም፡አድናቂ፡ነኝ፡ያቺኛዋልጅጋ፡ድጋሚ፡እንዳቀረበ፡አደራ፡በአምናው፡ምሳሳልህ፡ወንድሜ፡እራሰህንጠበቅ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡አሚን።
@ZainabAwal
7 ай бұрын
ግን እራስህን እየጠበክ መሆን አለበት በርታልን አላህ ከኩፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@Zayneb-zo9mf
10 ай бұрын
ደስ ሲሉ ደስታ ደስታን ያመጣል❤
@AlemaYaa
9 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ማክሱኑ አታውልቀው ባላህምላይ እራስህንጠብቅ ወድሜ
@abezash921
10 ай бұрын
ጀግና 🎉🎉🎉🎉 የምትወዱትብቻ🎉🎉🎉
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
9 ай бұрын
እንኳን ተገናኘሽ እማ እስኪ እንደኔ ያስለቀሰው ይሄ ቤተሰብ ❤❤❤😢😢😢😢😢
@Sara-w1n7t
10 ай бұрын
ለወላጅ ከምንም በላይ ልጁ ነው እንኳንም በሂወት ኖርሽላቸዉ
@SalamaHaftom
9 ай бұрын
እኔ ሁሌም አይሃሎዉ ግን ካመንት ፅፋ አላዉቅም ዘሬ ግን እንድፅፊ ተገደዱኩ እዉነት ደስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን አንድች ልጅም አብሮ አድጋችን ነች እንደዝች ልጅ ባሕር ሞተች ተብላ ቤተሰብ እርሙን አወጣ ግን እኔ ጭንቅ ይለኛል ሁሌም በህልሜ ትመጣለች በራያ አከባብ ነዉ ተዉልዳ ያደገቹዉ ሰሙዋ ብርቅ ሮብሶ ትባላለች ሞተች የተባለችዉ 2008 ዓ,ም ነዉ በበሳሶ ትልቁ ባሕር ነዉ የነዝህ ቤተሰብ የረዳ አምላከ ለኛም ይርዳን እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እና ውንድሜ እኔ ያሎሁት በስድት ነወ አንተጋ መጥቼ ባፋልጋት ደስ ይለኝ ነበረ ግን ዶሞ ስድት ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ፊቃድህ ብሆን የብርቅየን ነገረ ካለችቤት እዉነቱ ን አሳየን አንተን በስራህን አትሳሳትም እና አቤቱ ጌታየ እዮሱስ ክረስቶስ ሆይ የፈቀድከዉን አድርግ🙏🙏🙏ሁሌም የዝች ልጅ ነገረ ጥያቄ ይሆንብኛል
@jamilajamila6594
10 ай бұрын
ወንድምየው እንደበፍቱ እንደተባለው እንዳዘነ አይደለም ተጣጥፎ ቁጭ አይናገር አይጋገር ምነው
@malkmalk9514
10 ай бұрын
ወንድምየው በሰላም ነው ደስተኛ አትመስልም እህት በመገኘትዋ
@sn-jn3eg
10 ай бұрын
ውረስ ትካፈላለቻ ግዜው ከፊተዋል ወገን😅😅😅😅😅😊
@NTTSUHWALE
10 ай бұрын
ውሪስ 😂😂😂
@የኔዉቤእነዉ
9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ነዉ ደስ የአለኚ አስለቀሱኚ አተ ጋዜጠኛ ተባረክ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤🙏😘😘😘😘😘😘😘
@abebech3154
10 ай бұрын
እንዲህ ባዲስ ነገር ስትመጣ ደስ ትላለህ ሁለተኛ ያቺን መንቻካ ልጅ እንዳታሳየን ከተመቻቻቹም በዉስጥ መስመር አድርገዉ አታናደን እግዛቤር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@The-lj7yh
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminaa4058
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@celceel9932
9 ай бұрын
አዎ ዘርህ ይባረክ እድሜ ይስጥልን አንበሳው ።
@selamawitguta4727
9 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በጣም አሳቃችሁኝ 😆😆😆😆😆♥️♥️♥️♥️♥️
@AlemAlemnesh-p7g
5 ай бұрын
አንተ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥ!!!❤❤❤
@hulugebchanel6659
10 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጅግናችን በርታልን ❤❤
@aberashdebela8327
10 ай бұрын
ጀግናችን ልዩ ነህ እድሜ ይስጥህ
@sileshigelaneh6350
9 ай бұрын
ጀግናችን፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። አንወድሃለን።ኑርልን።
@Nefisanaseer-p2u
10 ай бұрын
አሚን ❤❤❤❤የዚ ልጅ ዘር ይባረክ
@jerryjerry4781
9 ай бұрын
ደስ ሚል ቤተሰብ አንተንም እግዛብሄር ይባርክህ ከዚ የበለጠ ለመስራት ይርዳህ ስራህን ይባርክልህ❤
@JddhDjejeh
10 ай бұрын
ደግ ስራ ይእግዛአቤሂር ስጦታ ይተሰጠህ ነውና ።ይእግዛአቤሄስ ተስጦህን በትክክል እይተዋጣህ ነውና ኣምላክ ሰላምህና ይደላ ንሮና እድሜህ ሁሉ ይባርክልህ ። በርታ ያንተው ከኢስራኤል ተላቪቭ
54:32
አሳፋሪ ነገር ተፈጠረ! ሽምግልናውን ጥለው ወጡ።
Addis Radar
Рет қаралды 94 М.
34:22
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
10:10
Arada daily news:"ረመዳን ደም እንደ ውሃ ይፈሳል" አለም ጉድ ሰማ!የእንግሊዝ መከታ በሩሲያ ተዘረረ ትራምኘ ነቀነቁት!
Arada Daily News
Рет қаралды 2,9 М.
1:06:05
live ሲማግጥ ተያዙ. ካገኘው ሴት ጋር ሁሉ ይጋደማል
Addis Radar
Рет қаралды 231 М.
15:43
ሰበር!! አጭበርባሪወች _በሚገርም ሁኔታ በቁጥጥር ስር ውለዋል _እናመሰግናለን#orthodox_tewahdo#orthodox-mezemur@Enqu22
ENQU TUBE_እንቁ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
28:48
እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!በመጨረሻም የጠፋችበተን ሚስጥር ታወቀ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 122 М.
30:25
ሚስቱ በወለደችበት አልጋ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ሲባልግ ያዝነው. የ3 ወር አራስ ሚስቱ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ሲተኛ ያዝነው
Addis Radar
Рет қаралды 116 М.
46:13
ጀግናው አባቱን ተሸክሞት ወጣ//ብቸኛ የሆነውን አባቱን በመድሃኒት አስሮ አስተኛው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 39 М.
45:02
በሁለቱ ሚስቶቹ ሴራ ሞተ የተባለው ባል ድንገት ከቤልጅየም መጣ ። ሁለቱም ሚስቶች ከሟች ባላቸው ጋር ተፋጠጡ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 71 М.
52:21
ህዝብ ሁሉ ጉድ አለ ዲያስፖራው ሚስቱን ተቀማ
Addis Radar
Рет қаралды 233 М.
1:03:14
ህዝቡ ፍርድ እንዲሰጥ አነጋጋሪውን ቪድዮ ለቀናል
Addis Radar
Рет қаралды 92 М.
14:41
Ethiopia:- ሰበር ዜና|የየካቲት 2/2017 ዓ.ም አበይት ዜናዎች| 9 February 2025
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 2,8 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН