"ሀዘን ጭንቀቴን ያራቅሽልኝ" ዘማሪት ለምለም ከበደ

  Рет қаралды 439,009

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Hazen Chenketen Yarekshilegn"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
Hazen Chenketen Arakshilegn

Пікірлер: 382
@shewit1307
@shewit1307 4 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ በዓል አደረሳቹ በስደት በሀገር ውስጥ ላላቹ ምልጃና ጸሎት ጥበቃዋ ረድኤት በረከቷ አይለየን እህቴን በኮሮና አዳነችልኝ በማዳም ቤት ሀዘን ጭንቀቴን ያራቅሽልኝ ችግሬን አይተሽ የረዳሽኝ የቤቴ ሰላም ወደኔ ነይ እመ ብርሃን እመ አዶናይ የሰቆቃው ኑሮ ሲገፈው ሰላሜ እመ ብርሃን አላሣፈርሽኝም ሥለምንሽ ቆሜ እመ ብርሃን ኪዳንሽ ሸፍኖኝ ቢሆነኝ ጥላዬ እመ ብርሃን የከበደኝ ሁሉ ተገፎዋል ከላዬ 🙏❤❤👏👏 አመሠግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው አሜን👏👏👏
@zeinakhalil5870
@zeinakhalil5870 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@loading-oy5yb
@loading-oy5yb 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭
@Mimiti23
@Mimiti23 4 жыл бұрын
ለሙዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ😍
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረሲና ማርያም ኣመታዊ ክብረ በኣል በሰላም ኣደረስችሁ ። እህታችንንም የመላእት ዝማሬን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@senaitambaye316
@senaitambaye316 4 жыл бұрын
አሜን 👏🙏
@senaitambaye316
@senaitambaye316 4 жыл бұрын
እንከን አብሮ አደረሰን።
@مريممريم-ن5ب5ض
@مريممريم-ن5ب5ض 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን አሜን
@sosenamuluorion8722
@sosenamuluorion8722 4 жыл бұрын
Ii
@chbgdfckw4976
@chbgdfckw4976 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማር መላእክትን ያሰማልን እስኪ እንደኔ በስደት የድንግል ምልጃ የረዳው እልል ብላችሁ አመስግኖት እናቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባሻል🙏🙏
@ፅኑ
@ፅኑ 5 ай бұрын
ዕልልልልል ደብረ ገነት መድሀኒኔአለም ሸረት ለቤትህ ያብቃኝ
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ💚💛❤️የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በቀር ትፈፅምላችሁ ዘማሪ ለምለም ከበደ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nanatder3933
@nanatder3933 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@Tegest-vl7su
@Tegest-vl7su Жыл бұрын
​oooo😊oo😊😊ooooo😊ooooo😊😊oooo😊oiiiooo
@Tegest-vl7su
@Tegest-vl7su Жыл бұрын
​@@nanatder3933iiii
@Tegest-vl7su
@Tegest-vl7su Жыл бұрын
​@@nanatder3933oiiiiooi
@Tegest-vl7su
@Tegest-vl7su Жыл бұрын
Iiiiiiii
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash 4 жыл бұрын
ለሙዬ ተባረኪልኝ ይህንን ዝማሬ ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እመብርሀን አትለይሽ
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል በእዉነት በእንባ ታጥቤ ነው ያዳመጥቁን እኔ በባዕድ ሀገር ሆኝ እና በጣም ልቤን ያመኝ ነበር ሁልግዜ ስእል አድኖዋን ከስልኬላይ ደፍቸ ነው የምተኛዉ አንድ ቀን መተንፈስ አቅቶኝ ትንፋሸን ነጥቆኝ ዉሃ ሲያፈሱብኝ እኔግን መናገር ባልችልም ስልኬ እስሬ ነበር እንደልማዴ ስእል አድኖዋን እልቤለይ አርጌ ምርር ብየ ለመንኻት ድንግል ሆይ እናቴን ሳልሞት አሳይኝ አልኻት የኔ መሞት አደለም የጨነቀኝ እንደዛ በሞት አፋፍ ላይ ሆኝ ትዝ ያለችኝ ስንት ሆና ያሳደገችኝ እናቴ ናት አያለቀስኩ እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር ስነቃ እኔ በላብ ጥምቅ ብየ እራሴን አገኘሁት ህመሙም ለቆኜል ሰወቹ ሂጅ ተኝቶ ሲሻልሽ ትመጫለሽ አሉ እኔ ድኛለሁ ስላቸው አላመኑኝም ምክንያቱም በጣም ነበር ያመመኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 3አመት ሆነኝ አሞኝ አያዉቅም
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
የኔውድ አሁንም አትለይሽ በእንባ ታጠብኩኝ እህቴ አው በምልጃዋ ለምናምን ለሁላችን ትድረስልን እናታች እህቴ እኔም ኩላሊቴን ልቤን እና ወገቤን ያመኝ ነበር ደጋግሜ እየጠራኋት እመቤቴ አማልጅኝ እያልኩኝ በጣም አለቀስሁ ሰማችኝ አሁን ግን ድኛለሁኝ እህቴ ደግሞ እኔና አንቺ ተመሳሳይ ነው ሀሳባችን እኔም እናቴን ሳላይ ልቀርነወይ ብዬ በጣም ነው ያለቀስኩት ድንግል ሆይ አትለይን ሰላም ላንቺ ይሁን የኤልሳቤጥ ደስታ❤❤❤❤❤
@tureymihret5128
@tureymihret5128 4 жыл бұрын
በእውነት እህታችን በጣም ታላቅ ታምር ነው። የተደርገልሹ እመታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት። ለልጅ ለጊትታቹን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ። ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን በእውነት አሜን
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክንት ያስማልን አህታች አመብርሃን ትጠብቅሽ የምዬ ኦሮቶዶክስ ልጆች አንካን ለመቤታችን ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን 💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏💚💛❤
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sitousitou6357
@sitousitou6357 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክ ያሠማልን
@barekaomar7010
@barekaomar7010 4 жыл бұрын
እመብርሀን ለኔም ድረሽልን ስደተኛ ልጅሽን ለደጅሽ አብቂኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ateneshzekareya3636
@ateneshzekareya3636 2 жыл бұрын
Amen Ameen 💚💛❤🙌🙌🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 жыл бұрын
ሁሉን ነገር ባጣም አልጸናም ሀዘኔ የነፍሴ ከለላ ስላለሽ ከጎኔ ነፍሴ ከእጅችሽ በረከት ብትበላ የፈራሁት ዘመን አልፎአል እንደጥላ የእመቤቴ ውለታ ተነግሮ አያልቅም የከፋ የህመም ዘመን በእመቤቴ ምልጃ አልፎልኛል አሁንም እስከመጨረሻው በብትዋ አጽንታ ትጠብቀኝ:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን!❤️
@yeshiseyum3183
@yeshiseyum3183 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ
@ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማለን
@ississ6007
@ississ6007 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ. መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 жыл бұрын
አሜን(3) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሠማልን
@direinternationalhotellast6269
@direinternationalhotellast6269 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@BetewshAbreham
@BetewshAbreham 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ💚💛❤የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በቀር ትፈፅምላችሁ
@melatanbessi9645
@melatanbessi9645 4 жыл бұрын
Betam leb yemenka mezmur new tebareke bebitu yasenashi zemare melakten yasemalen 🙏🙏🙏
@saliahmd3792
@saliahmd3792 4 жыл бұрын
እመቤቴ ዘመንሽን ትባርክልሽ
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላእክትያሰማልን
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን ለሕታችን
@ገብረስላሴስላሴ
@ገብረስላሴስላሴ 2 жыл бұрын
በእውነት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 жыл бұрын
እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@areestoaamini9813
@areestoaamini9813 3 жыл бұрын
Amen
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን😭😭😭😭😭አዘን ጭቀቴን ያራቅሽልኝ😭😭ክብር ምስጋና ለአምላክ እናቴ ድንግል ማርያም😍
@mekdesfanta714
@mekdesfanta714 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላአክትህን ያሰማሺህ
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤ዝማሬመላክትን ያሠማልን❤❤
@heremelawesene
@heremelawesene Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ❤❤❤
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 4 жыл бұрын
በእወነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን አህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ👏👏👏👏👏
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስምዕላልና እግዚአብሔር አምላኽ ነዲኡ ኣዴና ክትከውን ዘፍቀደ ክብርን ምስጋናን ይኹን ርህርተ ህሊና ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል፡ በረኸት ወዳ ተውርደልና፣ ኀዘን ብልና ተርሕቀልና ሰላምን ጥዕናን ኣብ ዓለምና ይስፈን
@atsedmaryamgetaw2714
@atsedmaryamgetaw2714 4 жыл бұрын
Amen Zemari Melayktn Yasemaln Tesfamengestsemayatn Yawerseln Bedma Betena Yetbklen Ehitachn Zemarit Lemlem Kebde
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 4 жыл бұрын
የምገርም መዝሙር የነብስና የስጋ መድሃኒት ነው
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Amen emabirha chinkaten seeking 🙏🙏🙏.zemare Malik yasemalin ehitachon
@turayashady5807
@turayashady5807 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ምልጃዋ አይለየን
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. እህታችን. ለምለም ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 4 жыл бұрын
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እልእል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@mareyamekonon2261
@mareyamekonon2261 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egeziabeher tsegawn yabezalshi ehetachin zemare melaiket yasemaln
@redseakings3344
@redseakings3344 4 жыл бұрын
ጸሎታን ረድኤታን ናይ እመቤታችን ምስ ኩላትና ይኩን❤️🇪🇷🇪🇹🙏
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘመንሽ ይባረክ
@jerryat7530
@jerryat7530 4 жыл бұрын
እልልልልልል 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤መልጃዋ ይደግፈን ደሃ አደጉን የ ተራቡትን የታመሙትን ለ ተጨንቁትም ትድረስልን (ortodox ዘማሪያን ብዙልን )
@roozrooz9656
@roozrooz9656 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እመብርሃን አመ አዶናይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አንቺ ስላለሽኝ ሙሉ ነኝ
@sirawdinkfentahun4107
@sirawdinkfentahun4107 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@slamhjaber225
@slamhjaber225 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እመብርሃን ትጠብቃቹ ትጠብቀን እሚየ በስደት አለም ላለን ልጆችሽ ስብስብን ለደጅሽ አብቂኝ አሜን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል የእመብርሀን ፍቅሯ በልባችን ይታተም እህታችን ዘማራት ለሚ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን አቤት ስወድሽ
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln zmare melakt yasemaln Egziabher Amlak bebetu yanurchs
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እኅታችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እኮ እኅታችን ጠፍተሻል ብዙም አላይሽም ብዙዎችሽ መዝሙሮች የድሮ ናቸው አትጥፊብን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@zenebechagi8147
@zenebechagi8147 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን ❤️🙏🙏🙏
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 4 жыл бұрын
በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እመብረሀን ትጠብቅሽ👏👏👏💞💞💞
@fekerelove2546
@fekerelove2546 4 жыл бұрын
አሜን ይህን መዝሙር ሲሳማ እንባየን መቆጠጠር አልችልም አጥንት የሚጠግን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን
@dejyitnualayu5176
@dejyitnualayu5176 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@ትርሲትወስኔ
@ትርሲትወስኔ 4 жыл бұрын
ለምለምዬ አቤት ስወድሽ እኮ እመብርሃን ታለምልምሽ ፀጋውን ብዝዝዝት ታድርግልሽ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወለድተ ኣምላክ ትጠብቅሽ እህታችን እግዚኣብሔር የገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ።
@አበባየማርያምልጅነኝ
@አበባየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ተባረኪ እማ አምላክ ትጠብቂሽ
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 4 жыл бұрын
ዘማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን እመቤታችን በያለንበት አንች ጉብኚን
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
እልልልእልልል እልልእልልለልል እልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@gtab5628
@gtab5628 4 жыл бұрын
በተመስጦ ስለምትዘምር መዝሙሮቿን መስማት መንፈሳዊ ሀይል እና ጉልበት ይሰጣሉ!!!
@senaityilma5063
@senaityilma5063 4 жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልል ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን !!!🙏🙏🙏
@lemlemlemlem1891
@lemlemlemlem1891 4 жыл бұрын
ዝማሬ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን ድንግል ከክፉ ነገር ሁሉጠብቅን
@hewanmicaal9399
@hewanmicaal9399 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን አሁንም እናታችን ጭንቀት ዉስጥ ነዉ ያለነዉ ድረሽልን
@hhhh334
@hhhh334 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን አሜን።
@አለምፉቃደ
@አለምፉቃደ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@brhanm4511
@brhanm4511 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
@zomaneshtirunesh7543
@zomaneshtirunesh7543 4 жыл бұрын
ዉድ እህታችን እመአምላክ ህይወትሽን ትባርክ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@temesgnamelka7220
@temesgnamelka7220 4 жыл бұрын
አመቤቴ፡አገራችን፡የሚያስጨንቋትን፡አቺደምስሽንልን፡ያስራትአገርሽን፡ኢትዬጲያ፡አትያት፡እጅሽንዘርጊልን፡በስደትያለነው፡በሰላምላገራችንአብቂን፡አሜንንንንንን🙏🙏
@sousousousou2692
@sousousousou2692 4 жыл бұрын
Etpa.ado
@wondwosengizachew2272
@wondwosengizachew2272 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን::ማተቶት ቲዪብ እመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@etutube7357
@etutube7357 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ጥዑም ዝማሬ ያሠማልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@ሲኦል
@ሲኦል 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በልቅሶ የምሰማ መዝሙር
@genetydnglmaryamlij9947
@genetydnglmaryamlij9947 4 жыл бұрын
ዝማረ መለኮት ያሳማልን አህት በቤቱ ያጽናሽ
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛላቹ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏💐💚👏💐💚👏💐🌹🌿🌾👏💐
@selamawitkebedeselamawit7877
@selamawitkebedeselamawit7877 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@banchiamlake4947
@banchiamlake4947 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን እመብርሀን ትጠብቅሽ ለምለምዬ
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን 🤲👏እልልል አሜን 🙏
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን፫
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
አሜን(3)ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💒💒💒💒 አሜን አሜን አሜን አህትዝማሬ መላእክት ይሰማልን።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@bhaftaatakhalti3986
@bhaftaatakhalti3986 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒
@bogalebekalo4128
@bogalebekalo4128 4 жыл бұрын
Stf ssf😊😐😊👟😊🤨😐😐🤨😮
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏⛪️💞💞💞👏👏👏
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@እግዚአብሔርእራኛዬነውእግ
@እግዚአብሔርእራኛዬነውእግ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 4 жыл бұрын
አሜን እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ታርዝምልን
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 жыл бұрын
አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እንኳን አደረሣችሑ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል የእመአምላክ ወዳጆች በአዛኝቷ እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ አትጎዱም መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ነው ኑ 🏃🏃 በተስፍ እጠብቃለሑ 👏
@awoke9926
@awoke9926 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
@Hh-lo8gd
@Hh-lo8gd 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን የመቤታችን ርዳታ አይለየን
@birkneshmebratu481
@birkneshmebratu481 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
@tekleageba9071
@tekleageba9071 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemari Melakti yesmalena &god bless you orthodox tewehado church/xegeu yebizhalkum E/r deki tewhado 💒⛪💒🙏🙏🙏👉♥️♥️♥️
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
እልልልልልእልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@gravitymobile4010
@gravitymobile4010 4 жыл бұрын
ልልልልልልልል ዝማሪመላክትን ያለማልን
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒💒
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ውን ጨምሮ ያብዛልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የእመቤቴ ማርያም መዝሙር | Ethiopian orthodox spiritual songs Mezmur
58:13
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
"ማሪኝ እና ልሂድ" | ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 335 М.
"ኪዳን ምሕረት እመቤት|  ዘማሪት ለምለም ከበደ
6:51
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 373 М.
መታደል ነው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
10:01
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 256 М.
የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || ዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27
13:02
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 212 М.