አልሃምዱሊላሂ ለዚህ ላበቃቹ || አዲስ ነሺዳ || በነስሩ ከድር || NESHEEDA NESIDA 2018

  Рет қаралды 202,560

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 956
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አገሬ ላይ 10ኛ ክፍል አጠናቅቄ ለስደት በቅቸ ነበር በስደት ደግሞ ይሄው ዛሬ ቁርአንን አከተምኩ አልሀምዱሊላህ
@semiranureta2657
@semiranureta2657 6 жыл бұрын
Elham Kbret ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ እኔም ቁርአንን እንዲገባኝ ዱአ አይጊልኝ
@AminaAmina-jf5ew
@AminaAmina-jf5ew 6 жыл бұрын
Elham Kbret ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት ለሌሎችም የምታስከትሚ አላህ ያድረግሽ ሰርተሽም ተጠቀሚበት
@seadafenataw7668
@seadafenataw7668 6 жыл бұрын
masha allah allah yabalatawan setashe
@zainabzainab3336
@zainabzainab3336 6 жыл бұрын
Elham Kbret ማሻላህ አላህ ሀፊዘል ቁርኣን ያድርግሽ ውዲትዋ እህቴ ላኛም አላህ እንዲ ቁርኣንን እንዲያገራልን ዱኣሽ አይለየን ኢልሀምዬ!!!
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
አሚሚን አላሁመ አሚሚን ውዶቸ አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን አክትመን ሀፍዘን ማእናውን ተረድተን የምንሰራበት የምንጠቀምበት ያድንገን
@ፍቅርስቃይነው
@ፍቅርስቃይነው 6 жыл бұрын
እኔ እስከ አምስተኛ ተምሬ ነበር አሁን ግን በስደት።ቁርአን አክትሜ።ማቅራትም ይዣለሁ አልሀምዱ ሊላህ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
ማሸ አላህ
@ራቢአ-ፐ4ሸ
@ራቢአ-ፐ4ሸ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ሜሮንጓዞድንግልንይዞ
@ሜሮንጓዞድንግልንይዞ 4 жыл бұрын
ማሸአላህ
@ydy3072
@ydy3072 4 жыл бұрын
ማሻአላህለኔምዱአአዲርግልኝአላህእዳገራልኝ
@khal1520
@khal1520 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላ ለኔም ድኣሪጊልኝ እህት
@አቲካቢንትአራጋዉ
@አቲካቢንትአራጋዉ 5 жыл бұрын
እኔ እስከ ዘጠኝ ተምሬ ትቼ ስደት መጥቼ አልሀምዱሊላህ ዘድሮ ባለፈዉ በድን ትምህርት ቤት አሊስላህ ኑር ተመረኩ አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ
@humaidkhalifa449
@humaidkhalifa449 4 жыл бұрын
Mashallah betam das elagnal A'lilla💃💃💃💃☝☝☝☝☝☝
@እሙዩስራ-ዠ8ጨ
@እሙዩስራ-ዠ8ጨ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ Жыл бұрын
ማሻ አላህ✅
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ያረብ ስለ ሁሉም አልሀምዱሊላ እኔ ቁርአን አክትሜ አልሀምዱሊላ የምልበት ቀን አምጣልኝ
@HayatuHabesh
@HayatuHabesh 9 күн бұрын
Masha allhe
@ሩሩስደተኛዋ
@ሩሩስደተኛዋ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓🎓🎓 *ተምረን ነበረ እኛም በተራችን* *አላህ የሻው ሆኖ አረብ ሀገር ሆነ የስራ ድርሻችን😢😢😢* _አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አብሽሩ እህት ወንድሞቼ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በሰላምም ለሀገራችን መሬት ያብቃን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያረብብብ_
@zenitmohamed7132
@zenitmohamed7132 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@እሙኢምራን-አ2በ
@እሙኢምራን-አ2በ 5 жыл бұрын
😢😢😢😢ነበር ማር ብቻ አልሀምድሊላ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 6 жыл бұрын
አላህ ኡማውን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላሂ ስደት ትልቅ መድረሳነው ውድ እህትና ወድሞች ተማሩበት አይክፋችሁ አብሽሩ
@Sumeya-z9m
@Sumeya-z9m 6 ай бұрын
ሰህ ሰህ ሰህ
@رحيمهمختار
@رحيمهمختار 6 жыл бұрын
ማሸአላህ አልፍ መብሩክ ውድ ወንድምእና ውድ እህቶች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ይላል ተተኪን ማፍራት በውነቱ እኛም ተምረን እንዳልተማርን ሆነን በስዴት አለን ሁሉም አላህ የቀደረው ነው መቸም አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
@shereefkushereefku263
@shereefkushereefku263 5 жыл бұрын
mashalh Alhu Akubar Alhamduliilaah das yelali
@madinaabdul9348
@madinaabdul9348 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በካፊሪ ሙዚቃ ቀናቸው ለሚያደምቁ ይሄ ምርጥ ነው ቀጥልበት
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አላህ እኔ 10 አመት ለፍቸ ምርቃኔ ስደት ሆነ ቢሆ ንም ስለዲኔ ስላስተማረኝ አልሀምዱሊላህ
@salehasaleha1878
@salehasaleha1878 6 жыл бұрын
Mashaa alhh
@makiamakia6716
@makiamakia6716 6 жыл бұрын
ዋናዉ ዴኒን ማወቅ ነዉ ያአዱኒ እዉቀት እዚዉ ጥለነዉ ነዉ ምንሂደዉ ዲኒን ሳናቅ ያፈለግን ያአዱኒያ እዉቀተ ቢኖረን ማፊ ፋይዳ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ 6 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ 6 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ 5 жыл бұрын
ትክክል ሀዮማር አልሀምዱሊላህ ካጣነውይልቅ የሰጠንይበቃናል አልሀምዱሊላህ
@مكيةمنإثيوبيا-ش8ض
@مكيةمنإثيوبيا-ش8ض 5 жыл бұрын
መብሩክ እንኳን ዴስአላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ላገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ
@خهعنخناىات
@خهعنخناىات 6 жыл бұрын
ኢኔስ 9አመት ለፍቼ ለከንቱ አሁን የመደም ግልምጫ የቢቻዬ ፊጥጫ ጉድ ነው የኔ ነገር አለህምዱሊላ ለዚህ ደስታ የበቃቹ አለህ የለቃ ምስገና ይግበው ሙስሊም በማሆኔ በጣም ደስታ ይሰመኛል
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 6 жыл бұрын
خهعنخ ناىات sah bicha Alhamdulilah eri Allah sedt bqachihu yeblin 😭😭😭😭
@mariyam1223
@mariyam1223 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@layilakadir4276
@layilakadir4276 5 жыл бұрын
ያጀማኣ እስኪ ድኣ አድረጉሊን ሴት ልጅ ሆነን ኣርብ ሃገር ወላሂ ከባድ ነው
@ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ
@ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ 5 жыл бұрын
አይዞሺ መሬ የልፈል
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 4 жыл бұрын
Ayzosh
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ Жыл бұрын
ማሻ አላህ🇪🇹አላህ ይጣብቀቹ💯💯✅
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 6 жыл бұрын
የናስሩ አዳናቅ ነኝ
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ደሥአላችሁ
@givjdhvsjhdhsj8091
@givjdhvsjhdhsj8091 5 жыл бұрын
ያረብ እኔን የናፈቀኝ በሀፊዝ የምመረቅበት ቀን ነው ማሻ አሏህ
@ቢላልዩቱብቢላልዩቱብ
@ቢላልዩቱብቢላልዩቱብ 3 жыл бұрын
እኔም
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ሁሉን ሙስሊም ወልሙስሊማት ይርዳን ያረብ ያስደስትን ያአላህ
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ማሻ አላህ እኔኮን 8 ዲረስ ነው የተማርኩት ሚኒስትሪ ከዛም ስዴት ግን ታዲላችሁ አሁን ብማር ብዬ እመኛለሁ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር መብሩክ አልፍ መብሩክ አላህ ይጠብቃችሁ ለኡማው ጠቃዊ ያድርጋችሁ ያረብ
@zeynebamuhamed3314
@zeynebamuhamed3314 6 жыл бұрын
እኔ 10 አመት ተጨንቄ አሁን የማዳምን ስራ እስራለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 6 жыл бұрын
zeyneba muhamed ሳህ ቅመም አልሀምዱሊላ በሰ በሰድት ላይ ሆነን ብዙ ተምረናል ሰለ ደናችን አልሀምዱሊላ
@rafikarafika8523
@rafikarafika8523 6 жыл бұрын
zeyneba muhamed አብሺሪ መር ለቺ የሚመችሽን ነው የመረጠልሽ አለህ
@zeynebamuhamed3314
@zeynebamuhamed3314 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስደትን ሰበብ አርጎ ስለ ድኔ ብዙ ነገር አውቂያለው ደስተኛ ነኝ
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ 6 жыл бұрын
zeyneba muhamed አብሽሪ ከችረ ገረደስታአለ
@ayishaayisha4976
@ayishaayisha4976 6 жыл бұрын
zeyneba muhamed አይዞሽ ገብቴን እሞክራሌን አንብቸአይዴሌ ምቡዙኔን ተምሬንሸቀላ የሆኑ
@bertadegu2412
@bertadegu2412 4 жыл бұрын
we thankyou nesru keder nice great menzuma..jezakeallah ..
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
የናሽዳ ኣድናቂ ባልሆንም እንኳን ደስ ኣለክ ወንድማችን የበለጠውንም ርዝቁን ይክፈትልክ።
@sadaemam802
@sadaemam802 6 жыл бұрын
shemima pro ያኢላሂለዚሄያቀቃቼሁአሌሀምዱሊላሂ
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ 5 жыл бұрын
مبرك الحمصللة
@sameeraarbabi3022
@sameeraarbabi3022 5 жыл бұрын
shemima pro ማሻአላህይከነውትልቁነገር
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 жыл бұрын
የኔ ብጤ ነሽ
@binetali3685
@binetali3685 6 жыл бұрын
ምን መስማት ያስጠላኛል ነሽዳ ኸጭ!!!
@aminatbintseiyd8081
@aminatbintseiyd8081 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ 1000 መብሩክ ለተመራቂዎች መጭው ዘመን የምቹ ስራ ያድርግላችሁ
@aminatsirajyesufaminat7194
@aminatsirajyesufaminat7194 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድስ ትላላቹሁ እረሰከ መቸ ሰድት
@ሀድሶችመማሪያ
@ሀድሶችመማሪያ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ለኡማው የምታገለግሉ ቅን ያርጋችሁ
@leylamoha4245
@leylamoha4245 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ
@jemilalove6005
@jemilalove6005 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ መብሩክ አሏህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@nejathassen6439
@nejathassen6439 6 жыл бұрын
Allah yichemrlachihu Yegna wdoch Mubarak Mubarak
@eliallah2653
@eliallah2653 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ አለሀምድልለሂ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@taniyamuhamedit5922
@taniyamuhamedit5922 6 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እህት ወንድሞቸ♥♥♥
@jamilabergman5854
@jamilabergman5854 4 жыл бұрын
መሸ ☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋😍😍😍😗😗😗😗😗🕋🕋🕋☝️☝️አላህ አላሀምዲለህ
@HelloHello-dh6oq
@HelloHello-dh6oq 6 жыл бұрын
Elham kbret. ማሻ አላህ ቁረአን ካከተምሽ ማሻ አላህ ብያለው እኔም 9ኛ ነው አቋረጨ ለስደት የበቃው ቁረአን ግን ገና አላከተምኩም ዱዓ አድሪጊልኝ
@konjokonjo4466
@konjokonjo4466 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@አጂብነው
@አጂብነው 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላ አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር ወንድሞቸ አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጣቹህ እንኮን ደስ አላቹህ አለን
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 жыл бұрын
Masha allha ena 9 Kefil tmarye nabrku tmhertanm afkary nabrku😢sdat Alyayen enje ahhunm ektlalw ensha allha kurhanm ekralw ensha allha
@ruhama5535
@ruhama5535 5 жыл бұрын
اللة وكبر አልፍ መብሩክ
@mimilovealhamdulilah9112
@mimilovealhamdulilah9112 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ መልካም እድል ለሁላችሁም ማሻአላህ አሌኩም
@balkubalku7215
@balkubalku7215 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ነሥሩ
@mariyam1223
@mariyam1223 6 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ
@اللهمقربنياليك
@اللهمقربنياليك 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ውድ ወድሞቻችን አላህ አውቀው ከማሳወቁት ያረጋችሁ ያረብ🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@nejatbitbaba9712
@nejatbitbaba9712 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቢላሎች ጀዛከላሁ ብለናል
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
መሸአላህ ዎናውን ይዘሻል እረ ለኔም አላህየ አግራልኝ
@rehimamohammed321
@rehimamohammed321 6 жыл бұрын
አይዞችሁ እህቶች እኔም ከ10 ነው የተውኩት አሁን ግን ስደት ላይ የአልኢስላህ ተማሪ ነኚ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቼ
@rosemohammed3870
@rosemohammed3870 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኛም በስደት ያለነው ድናችንን ለመማር ስደትም አይከፋም አል ኢስላህ ልዩ መድረሳችን ነው እንድሁም ውዱ ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅልን ውድ እህት ወንድሞቸ እንማር አሁንም ለመማር እድሉ አለን በድናችን እንበርታ
@lubnashamsu9248
@lubnashamsu9248 5 жыл бұрын
አል ኢስላህ ኑር ልዩ መድርሳችን ናት ።
@zharaahmedin5173
@zharaahmedin5173 5 жыл бұрын
እንሻአላህ እኛም ይሄው ልንመረቅ ነው እንኳን የአል ኢስላህ ተማሪ ሆንን
@seadaebrahim5653
@seadaebrahim5653 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አል ኢስላህ ዛረ ለኛ ልዩ ክብር አላት እኔ ደስስ ብሎኛል የዘንድሮ ተመራቂ ስለሆንኩ
@hadrtadam6626
@hadrtadam6626 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም የአልኢሥላህ ተመራቂ ነኝ
@መዲማህሙድ
@መዲማህሙድ 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ስትሉ በአኺራም አላህ ስኬታማ ያድርጋችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አላሁ አክበር
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
እኔም ከስደት ወደ ሀገር ቤት ስሄድ እደዚህ አርጋቹ እድትቀበሉኝ
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 5 жыл бұрын
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 5 жыл бұрын
Nasriya Bnet Temam አበዬን ናፈቂ A የኔ ውድ አል ኢስላህ ጠለብ ስለሆንኩኝ ልዎጣ አልሰጡኝም ወደ ኢቶ ነው የላኩት እእ እዴት ሆድ እደባሰኝ
@ፈላህሚዲያ
@ፈላህሚዲያ 4 жыл бұрын
@@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል ኀ
@sultansultan4424
@sultansultan4424 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኮን ደስያላችሁ እኔም ለብዙአመት ተጨንቄ ለፍቸ መጨረሻ የአረብ አገር ገረዲ በቅቻለሁ አልመሀምዱ ሊላሂ አለኩሊሀል ያረቢ
@zemzemmohammed4197
@zemzemmohammed4197 6 жыл бұрын
አልፍ መብሩክ ውዶቸ አሏህ ይጨምርላችሁ
@sameerasum8870
@sameerasum8870 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እኔም 10 አመት ተምሬ አሁንም በስደት ላይ ይሄው 9 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላ ስደትን እወደዋለሁ ምክናየቱም ስለድኔ ጠንቅቄ እንዳቅ አድርጎኛል አልሀምዱሊላ በትምህርቴም ባይሳካልኝ ባለኝ ነገር አልሀምዱሊላሂ በቅርብ ቀን ከማዳም መጥባህ በድግሪ ተመርቄ ወደ ትውልድ ሀገሬ ላቀና ነው ለዚህ ላበቃኝ ለፈጣሪየ ለአንድ አሏሁሱበሀንው ተአላ እኔም አልሀምዱሊላሂ ብያለሁ
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 5 жыл бұрын
Zemzem Mohammed
@የሱናሰዎችስብስብ
@የሱናሰዎችስብስብ 6 жыл бұрын
በድጋሜ ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ተተኪ ትልድ አገኝን አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዞች እና ተማሪወች
@የሱናሰዎችስብስብ
@የሱናሰዎችስብስብ 6 жыл бұрын
ኮንግራ
@ማሚብሌኔነሽለኔስደተኛዋል
@ማሚብሌኔነሽለኔስደተኛዋል 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ አኔስ ከስደት የምመርቀው መቸ ይሆን
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 6 жыл бұрын
love you. Mauz አይዞን ያልፋል
@ረቢየላህSነኝአላህወኪል
@ረቢየላህSነኝአላህወኪል 6 жыл бұрын
😃 አንድ ቀን ኢሻ አላህ በእውቀትም እንመረቃለን ያውም በአለማዊም በድናችንም ቢኢዝኒላህ
@hayataman192
@hayataman192 6 жыл бұрын
love you. Mauz kkkkkkk yaa sidatiii mirqatiiii yelawum ikoo
@hayatseid218
@hayatseid218 6 жыл бұрын
የኔ ማር ኢንሸአላሕ አንዲ ቀን
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
love you. Mauz እኔም ይሄው ነው የናፈቀኝ የስደት ምርቃን. ያኢላሂ. አንተው አውጣን እህህህ
@seadaawelu2935
@seadaawelu2935 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኳን ደሥ አላችሁ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ 6 жыл бұрын
10 አመት ሙሉ በብርድ በፀሀይ ያለ ጫማ ስንት መንገድ አቋርጨ የሁለት ሰአት መንገድ አቋርጨ ተምሪ ይኸው ዛሪ ከመዳም ኩሽና ነኝ ። ነገር ግን አልሀም ዱሊላህ ለኔ ህይወት መቀረፅ አብሶ በድኔ በሂጃቤ ግንዛቤ የሰጠኝ ያስተማረኝ የስደት ኑሮየ ነው ። አልሀም ዱሊላህ ሱመ አልሀም ዱሊላህ ያለሁበትን አላማርርም
@hhhh-zh4mi
@hhhh-zh4mi 6 жыл бұрын
Saha
@kedijakedir7776
@kedijakedir7776 6 жыл бұрын
አብሽሪውዴ
@ኡስታዝአቡሀይደርውስጤነው
@ኡስታዝአቡሀይደርውስጤነው 5 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ ልክ ብለሻል
@ዘይነባራሻድሰማን
@ዘይነባራሻድሰማን 5 жыл бұрын
እህቴ እኔም ልክ እደንች ነበርኩ ዘሬ ግን የአርብ ገራድ ነኝ አልሃምዱሊላህ አለ ኩልሀል
@mesimesi8498
@mesimesi8498 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢አልሃምዱሊላህ ሁላችንም ነን
@ummumuhannan3465
@ummumuhannan3465 4 жыл бұрын
Mashaa Allaaaah mashaaa Allaaaaah Mabruuuuuuuuuuuk Mabruuuuuuuuuuuk
@zemzemmohammed4197
@zemzemmohammed4197 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@smmsmzmxmznzn7108
@smmsmzmxmznzn7108 6 жыл бұрын
ماشاءا لله ماشاءا لله ماشاءا لله
@ሪሀናነኝየአላህባሪያ
@ሪሀናነኝየአላህባሪያ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ መሩክ ወንዲሞቸ አላህ ባወቃችሁት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ ላላወቁት የምታሳዉቁ ያድርጋችሁ በድጋሜ እንኳን ድስ አላቺሁ
@አልሀምዱልላህአለኩልሀል86
@አልሀምዱልላህአለኩልሀል86 6 жыл бұрын
🍇🍎 መብሩክ መብሩክ 1000
@ስአዳሀስን
@ስአዳሀስን 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ኢሻአላህ እኘንም ያግራልን ያርብ
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 жыл бұрын
ተምረን ነበረ 1፣10 ምረቃታችን የማዳም ሸቅል ሆነጂ
@s.kbintislam1845
@s.kbintislam1845 6 жыл бұрын
ሙነሽድ ነስሩ ከድር በዚህ ስራህ ድጋሜ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል ተመራቂወችም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ደግሞ በተማራችሁበት ጥሩ ስራ አላህ ይወፍቃችሁ
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 4 жыл бұрын
እኔ ስሄድ እማራለሁ ብያለሁ ማሮች ይሁንልሽ በሉኝ ? ቤተሰቦቼ አግቢ ሲሉኝ ገና መማር እፈልጋለሁ ብያቸው ይሄው ትንሽ ከሰራሁ ወደ ሀገር ።ለትምህርቴ ትልቅ ቦታ አለኝ ቁረአኔንም ሀፊዝ ሆኔ መመረቅ እፈልጋለሁ ማግባት አልፈልግም
@naimatube6216
@naimatube6216 6 жыл бұрын
መሸአላህ መሸአላህ መብሩክ ደስ ስትሉ
@ሀዋወሎየዋኢስላምነውሂወቴ
@ሀዋወሎየዋኢስላምነውሂወቴ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ommsar4760
@ommsar4760 6 жыл бұрын
ሀዋ ወሎየዋ ኢስላም ነው ሂወቴ masalae allha
@aliharb7401
@aliharb7401 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ እንኳን ደስአላችሁ ወንድሞቸ ደሥታችሁ ደስታታየነዉ አልሐምዱሊላ
@jamilmahamed9158
@jamilmahamed9158 6 жыл бұрын
masha allah
@zeynebnesrumukatar833
@zeynebnesrumukatar833 6 жыл бұрын
አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ
@ላሂላሀኢለላህ
@ላሂላሀኢለላህ 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እኔም በስደት ቁርአን አከተምኩ ስደቴን ወደድኩት
@ኢትየጵያሀገሬ
@ኢትየጵያሀገሬ 6 жыл бұрын
መሽ አላህ መብሩክ
@سبريناسيد
@سبريناسيد 6 жыл бұрын
Ustazochim trsatfewal Allah ytebkachihu Ena 10 amet abuwara eyebolelebgni memarku wetatu gn sdet hone Alhamdulillah andi ken ychin ken ayatalehu ensha allah
@momenatim4762
@momenatim4762 3 жыл бұрын
ማሳላህ ታባራካላ ማሩክ ብሻምዳስታላላቸዑህ ማሳላሃ ☝️☝️🤲🤲🇸🇦🇸🇦✅️🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀
@የአለህየረብ
@የአለህየረብ 6 жыл бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ መብሩክ መብሩክ መብሩክ አልፍ መብሩክ(1000
@alaikaamed397
@alaikaamed397 5 жыл бұрын
መሸአለ መብሩክ
@yarebalah5491
@yarebalah5491 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ እናንተ ጠክራችሁ ተምራችሁ ተመርቃችሁ እኔ ግን ሥደት አቓርጠኝ መቼ ነው ከሥደት የምመርቀው አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያረብ
@hawamohammed6850
@hawamohammed6850 6 жыл бұрын
ማሻላ መብሩክ
@hrakath662rak2
@hrakath662rak2 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ መቡሩከ
@sofyamegos273
@sofyamegos273 6 жыл бұрын
መሻ አላህ እኔ 9 አመት ደክሜ አሁን የአረብ ሰራተኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@ሹኩሪያቢትዑመርሹኩሪያቢት
@ሹኩሪያቢትዑመርሹኩሪያቢት 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@እናቴየጀነትበሬ
@እናቴየጀነትበሬ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብርክ
@እናቴየጀነትበሬ
@እናቴየጀነትበሬ 6 жыл бұрын
ዉድ የአክራ ወንድም ና እህቶቼ ለእኔም ዱሀ አድርጉ
@sus.suseihossin9110
@sus.suseihossin9110 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ብጀንኑ ሙስሊም ወንድሞቸ አላህ እስላም አርጎ ለፈጠረን አልሀምድሊላህ
@nejathassen6439
@nejathassen6439 6 жыл бұрын
Masha allah tebarekellah
@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ
@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ 6 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ ይለሉ የረብ አሁንስ እኔን ወፍቀኝ አልልህ እንግዲህ አላሜን ለዚህ ለርስ አብቀኝ የረብ
@sadahussein9288
@sadahussein9288 6 жыл бұрын
ماشياالله
@AminaAmina-jf5ew
@AminaAmina-jf5ew 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ነስሩ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ
@ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ 6 жыл бұрын
እስኪ በውስጥ ጣል አድርጉልኝ ያጀመአ
@rahamatahammed7741
@rahamatahammed7741 4 жыл бұрын
ሀዩ አይባልም እህት ተይቅርታጋ ሀዩ የአላህ ሥም ነዉ
@zinetwolllyawailove3238
@zinetwolllyawailove3238 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወንድማችን አሏህ ያስደስትህ በአዱኒያም በአኼራ ያረብ
@firdosnasir2347
@firdosnasir2347 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለሁ አክበር አልሀምዱሊላህ
@እስላምነውህይወቴሱማያየስ
@እስላምነውህይወቴሱማያየስ 6 жыл бұрын
መሽ አላህ ደስ ስትሉ የሁል ግዜ ምኞቴ ነበር አለሀምዱልላህ አላህ ያለው ሆነ
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ እህቶችም ቁረአን የገራላችሁ ማሻ አላህ
@ማሚናና
@ማሚናና 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል ሀቂቃ አልሀሙዲሊላህ
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የሚነደኝ ነገር ቢኞር ስት አመት ለፍቸ ተምሬ ሳልመረቅ መሠደደ ብቻ አልሃምዱሊላህ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ከስደት
@zeharamuctare6247
@zeharamuctare6247 3 жыл бұрын
MashAllah 1
@የአባቴናፋቂነኝ-ፐ6ተ
@የአባቴናፋቂነኝ-ፐ6ተ 6 жыл бұрын
ማሽ አላህ አለይኩም እኮን ደስ አላቹህ ኢላሂ ኢላሂ ያኢላሂ ለዚህ ላብቃቹህ አላህምድሊላ አድናቂህ ነኝ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ💘 ምስጋናይገባዉላአንድአላህ☝☝☝👌
@zaintzain5556
@zaintzain5556 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ በጣም ደስስስስስ ይላል ውድ እህቶቼ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው ኢሻ አላህ ተማሩ ስንባል እምቢ ብለን ለስደት ተዳረግ አላኩሊሃል የኛ ስተት እንዳይደገም ልጆቻችንን ለማረግ የምንናበቃ ያርገን ኢሻ አላህ
@fatimaahmedabobker877
@fatimaahmedabobker877 6 жыл бұрын
Unat belsha ehta
@የኢስላምነውሂወቴ
@የኢስላምነውሂወቴ 6 жыл бұрын
አልሀምሊላሂ የዚህ ያበቃቹ እኳን ደስ አላቹህ አልፍ መብሩክ አኛምን ወልደን እምናስምር ያርግ ለኡመው እምትጠቅሙ ያድረጋችህ በጣም ደስ ይላል
@እምእስማኢልሙሀመድ
@እምእስማኢልሙሀመድ 5 жыл бұрын
አሚን
@jamilajamila9459
@jamilajamila9459 6 жыл бұрын
መሻ አለህ ተበረከል ረህመን በጠም ደስ ይለል
@hayatmohamed546
@hayatmohamed546 4 жыл бұрын
Mashallah tebarekellah allah yechemerellachew...
@የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ
@የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ እካን ደስ አላቹ አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻአላህ
@Zainab-ir6sf
@Zainab-ir6sf 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለዚህ ላበቃችሁ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ አላህ ይጠብቃችሁ የአገሬ ልጆች
@ነጃትየኔእልልት
@ነጃትየኔእልልት 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስስስ ነው የሚለው
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 3 жыл бұрын
ማነው እንድኔ ነስሩን የነሺዳ ንጉስ የሚለው እንድኔ የሚውድው ላይክ
@jemilalove6005
@jemilalove6005 6 жыл бұрын
ተምረን ነበረ እኛም ባገራችን ያአሏህ ፈቃድ ሆኖ አረብ ሀገር ሆነ የሥራ ድርሻችን 😓 አልሀምዱሊላህ አሏህ ካለ ከሥደት መልስ ባገራችን ላይ..........
@rahimanegas3430
@rahimanegas3430 5 жыл бұрын
Maburukii maburukii masha Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii Allaahamdulilaahii
@samuaeuae509
@samuaeuae509 6 жыл бұрын
ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ
@fatumaahmed6233
@fatumaahmed6233 6 жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ ረህማን
@ዜዴነኝ-ኘ1ጠ
@ዜዴነኝ-ኘ1ጠ 6 жыл бұрын
ማሻላህ ደሥሥሥሥትሉ ሥደት ለሞሥሊሞች አልሀምዲላህ ከአገር ቤት ትምህርት ለዲናችን ከፋታችሁ ቆዪን ኢሻላህ እደሡ እድንሆን ዱአርጉ
@remloveethiopiaremloveezel1535
@remloveethiopiaremloveezel1535 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነስሩ ከድር ስራወችህን ሁሉ
@Njatsham
@Njatsham 6 жыл бұрын
Masha allha al.lillha😍😍😍😍
@genettuke1344
@genettuke1344 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ።
@hamidahamida922
@hamidahamida922 6 жыл бұрын
ያረብ እኔም እቺ ቀን በጉጉት ስጠብቃት ነበር ግን አልተሳካም አልሃምዱሊላህ አላህ ለኸይር ብሎልኝ ነዉ እጂ ይሆን ነበር !!!!!!!
@asmashure450
@asmashure450 6 жыл бұрын
mashallah ተመራቂዎች እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹሁ አልፍ መብሩክ፣በመቀጠል ለአገር ለወገን ምትጠቅሙ አላህ ያድርጋቹሁ ለዲናቹሁም ዘብ እንድትቆሙ መልእክቴ ነው!አሏህም ያግዛቹሁ
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
Asma Shure አሚሚሚን አንችንም ቁርአንን እንድታከትሚ አላህ ያግራልሽ ከስደት ተመልሰን ቤተሰቦቻችንን የምናሳውቅ አላህ ያድርገን የኔ ሰ...😉😃
@raselahmedofficial2920
@raselahmedofficial2920 5 жыл бұрын
Esala.yala.nagre.tamere.nawe
ዮአዳን (ክፍል 33 )
33:44
ለዛ
Рет қаралды 82 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 23 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 110 МЛН
በሱፍያ ስም የሚያጭበረብሩ እንዲሁም መሀል ሰፋሪዎቹ
9:19
July 5, 2024
5:09
Nuume Tube
Рет қаралды 1,6 М.
ለ ወላጆቻቸዉ የቀረበ||ያልተመለሰ ጥያቄ #ድንቅልጆች
31:24