ሀ/ማርያም ደሳለኝ ከልጃቸዉ ጋር አዝናኝ ቆይታ በማን ከማን ከመሳይ ጋር ክፍል 3 / Hailemariam Desalegn With Man Ke Man

  Рет қаралды 460,143

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

ሀ/ማርያም ደሳለኝ ከልጃቸዉ ጋር አዝናኝ ቆይታ በማን ከማን ከመሳይ ጋር

Пікірлер: 1 100
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 5 жыл бұрын
እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ በተለይ ልጆችህ የሌባ ልጅ አለመባላቹ ልትኮሩ ይገባል እድሜና ጤና ይስጥ አቶ ሀይለማርያም አንተ ደሀውን እልዘረፍክም ምርጥ ስው
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ትክክል ♥️♥️♥️💪💪
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና 💌🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጠው ሳናቅህ ለጠላንህም ይቅር ይበለን ይሄን መድረክ አዘጋጅቶ እንድናቅህ ስለረዳን ጋዜጠኛውንም እጅግ እናመስግናለን
@Selam694
@Selam694 5 жыл бұрын
አለመስረቅ፡እንዲህ፡በነፃነት፡ያኖራል ፣ ያናግራልም !!! እግዝያብሄር፡አሁንም፡እርሶንና፡ቤተሰብዎን፡ይባርክ 🙏
@abelakatamine2330
@abelakatamine2330 5 жыл бұрын
Tekekel Amine
@ashebirendale1062
@ashebirendale1062 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
ምስጊን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለናትህም ለመላው ቤተሰብህ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
@Zamzam BintAman Tnx My Sweet
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
እንወድሀለን ረጅምእድሜይሥትህ ምሥኪነን ።
@sabi4735
@sabi4735 5 жыл бұрын
በእውነት ጌታ የዘላለም አምላክ ይባርክህ ሁልጊዜ ጌታ ካንተጋርነው ተባረክ!!!
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 2 жыл бұрын
መልካም አባት አከብሮታለው ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ከነቤተሰቦት ይስጦት 😍😍
@user-df6zc5lt7p
@user-df6zc5lt7p 5 жыл бұрын
ዋው መሳይ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል ሀይልሽ በጣም ትልቅ ሰው ነህ አላህ ቀሪ ዘመንህን የስላም የደስታ ያማረ የሰመረ ያድርግል ክነቤተሰብህ እረጀም እድሜ
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 5 жыл бұрын
እውነት ይሄን ሠዉዬ የምትሳደቡ ትገርማላችሁ ደግ እኮ ነዉ
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 5 жыл бұрын
እውነትም ሀገር ወዳድ ድንቅ ሰው ነው ሌላው ቢሆን ህዝቡን እያስጨረሰ ከወንበሩ ንቅንቅ አይልም ነበር እሱም ስለለቀቀ አብይን አገኘን እኔ በበኩሌ ድንቅ መሪ ብየሀለሁ ሰላምህን ያብዛው
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 5 жыл бұрын
እውነትሽ ነው በጣም መልካም ሰው ነው እድሜ ይስጠው
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ትክክል ማማዬ
@tyghih7257
@tyghih7257 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት አሰተዋይ ሰው ነህ
@monaomer966
@monaomer966 5 жыл бұрын
የተባረክ
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተ ይቅር በለኝ ሀይልሻ አልወድህም እጠላህም ነበር ያኔ ሳይገባኝ ለካ እንድህ አስተዋይ ነህ በርታ ታስፈልጋታለህ ለኢትዮጵያ
@rabyah4593
@rabyah4593 5 жыл бұрын
ይሄኮ ሙስሊሞችን ያስገርፈ ያስገደለ ያሳሰር ነው
@jesusjesus736
@jesusjesus736 5 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ስነውቅ ለምነደረው ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እህቴ
@jesusjesus736
@jesusjesus736 5 жыл бұрын
አብይንም እንዲሁ ነው እኮ ብዞቻችን
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
@@rabyah4593 እሱማ በአማራ ህዝብ ላይም በቀጥታ ጦርነት አሳዉጇል ግን ደሞ ከሃላዉ ዋናዎቹ ወንጀለኞች እየገፉት እደሆነ ግልፅ ነዉ ግን ለሃይልሻ በሰራዉ ወጀል ይቅር ለፈጣ ብለን እንለፈዉ አልፋል መጪዉን አገራችንን ሰለም ያርግል
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Trinesh Trinesh awo tikekil neshi hilemareyim siltanun alfeligem yalewum irasu lazi new
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
የሚገርም ንፁህ ስብእና ነው ያለው ከምንም በላይ ደሞ በእግዚአብሔር ያለው እምነት ዋው ብዙ ሰው የጠላው እኮ ስለሱ ምንም ስለማያቅ ነው እኔ በግል እልጠላውም ነበር ....እንደውም ዛሬ ይበልጥ አከበርኩት እናመሰግናለን ♥🙌....መሳይ ተባረክ ስለ ቀድሞ ጠቅላያችን እንድናውቅ ስላረክን እናመሰግናለን 😍😍😍
@mesrtet5310
@mesrtet5310 5 жыл бұрын
አይልሻአንበሳ
@berihunabebeabebe7640
@berihunabebeabebe7640 5 жыл бұрын
ቅን ሰው እና ታማኝ ስለሆኑ ለሀገረወት የአቀዱት አላማ እንደሚሳካልወት እውን እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ከነባለቤትወ እና ልጆችሁት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይችም የተቀደሰች ኢትዮጲያ ሀገራችን በተንኮለኞች እና በጎጠኝነት ለመበታተንና ለመበጣጠስ የሚያስቡ ሀይሎችን እንደ አባትነት የበኩለወትን ጥረት እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቀወታለ።
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
ሆ ሀይለማሪያም ጉድኮ ነው ያኔ ሥልጣን ላይ እያሉ ቃላቶችን ይደጋግሙ ነበር እኔ ያሠብኩት የእውቀት ማጠር ነውብየ አሠብኩ ለካ ለውሣኔ አትቸኩሉ የሚባለው ትክክል ነው
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
ረጅም እድመና ጠና ይስጦት የእግዝያብሔር ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@liliyyakob5485
@liliyyakob5485 5 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ ፡ ትልቅ ነገር ነው ያረከው ፡ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር፡፡
@sBedaso
@sBedaso 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከቅኖች ጋር ነው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ እና የሰላም ይሁን !!
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 5 жыл бұрын
ሀይልሻ በጣም ጥሩ አረገሀል ሀገር ወስጥ መቀመጥክ እድህ ነው ሙህር ማለት ለትውልድ ሞዴል መሆን እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥክ እረግት ያለሽ የናቱ ልጅ ዶክተር ሶስና
@lulaentertainment8592
@lulaentertainment8592 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/l4KtqYGOo7F9ocU
@semailousman6553
@semailousman6553 5 жыл бұрын
ካንተ በላይ መወደስ ያለባት ጀግነዋ ሮማን ሽህ አመት ኑሪ
@bethitemesgen3290
@bethitemesgen3290 5 жыл бұрын
ሞኝነት ቢመስላት አለአለም ድንቅ ነው ጌታ ለኛ ዘላለም ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርከው
@sydahanan1996
@sydahanan1996 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰገንኩ እግዚአብሔርን የምትፈራ የእየሱስ ልጅ ተባርክ ለዝላለም ባለውለት ነህ አንርሳህም
@naodgebregiorgis5940
@naodgebregiorgis5940 5 жыл бұрын
Very humble and genuine guy, deserves the Nobel prize, thank u for rewriting our history and closing the door on corruption and opening the door to transparency. History will remember you well and your legacy is cemented for eternity, long live HMD
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእዉነት ደግ ና የዋህ ነህ ልጅህ ደሙ ረጋ ያለች ነች
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 5 жыл бұрын
በጭንቀት እንደነበሩ ስንሰማ በእውነቱ በጣም አዝናለሁ ለእሳቸውም ነፃነት ይገባቸዋል ብለን ልንጮህ ይገባ ነበር
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ የማክብርህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምንም ይሁን ምንም የቻልከውን አድርገሀል
@mulimuli263
@mulimuli263 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ለእናትህም ለመላው ቤተቢህ።ዬምር ሰየሁ እንባ ይተናነቀኛል
@yigermalzendro6672
@yigermalzendro6672 5 жыл бұрын
የተከበሩ አቶ ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ባለዉለታችን ባስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ አልፈዋል! ምስጋና ይገባዎታል! መላ ቤተሰብዎን አምላክ ይጠብቅልዎ! የደስታና የመልካም ፍሬ ዘመን ከነመላ ቤተስብዎ እመኝልዎታለሁ።
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 5 жыл бұрын
የኔ መውጣት ለዚህ ለውጥ ምክንያት ስለሆነ አልክ ደግ ሰው ሀይልሻ
@user-xy8lh7xb8d
@user-xy8lh7xb8d 5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ክቡር ሀይለ ማርያም ትልቅ ትምክህት በእግዚአብሔር መመካት እውነት ነው እግዚአብሔር ፊት መንበርከክ ትልቅ ዋጋ አለው እኔም ተስፋዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው ደግሞም ይረዳናል አሁንም በኢትዮጵያ ጉዳይ እርሱ ጣልቃ ይግባ ርሱ ብቻ ይስራ ርሱ ብቻ ይናገር ርሱ ሲሰራ ሁሉ ይቀናል ክቡር ሀይለ ማርያም ጌታ ይባርክህ
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 3 жыл бұрын
The very honest intellectual person ever.Long live Engineer Hailemariam Desalegn.We Ethiopian do like you deeply.Great person.
@peace4u767
@peace4u767 5 жыл бұрын
በታሪክ የማትረሳ ሰው ነህ። ማንም በአፍሪካ የማይሞክረውን የተገበረ። ስልጣን ለመያዝ መታገልና ለመቆየት መታገል አይደንቅም ግን ለሰላም ለተሻለ ከስልጣን እራስን ማግለል.......
@militeteweldemedhin1289
@militeteweldemedhin1289 5 жыл бұрын
P
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
ተወደድ ያለው ከስልጣን ሲወርድ እንደ ሀይልሻ ይወደዳል ይገርማል ክፍት የለውም ነበር ማለት ነው ፈጣሪ እውነቱን አወጣለት
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Zebeba Abdy ekoo marrr
@sarachocolate8586
@sarachocolate8586 5 жыл бұрын
ምስኪን ቅን ሰው ስትወጣ ስትገባ እግዚያአብሔ ጥላ ከለላ ይሁንክ ሁሌም ስራክ እቅድክ የተሳካ ይሁን ጌታ በሞገሱ ይጠብቅህ
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
የዋህ እድሜ እና ጤና ይስጥ ማነው ስልጣንን ሚያክል ነገር ይስጣል
@giffet1741
@giffet1741 5 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ብለሀል የሰው ሀገር የሰው ነው አያስኮራም ድሀም ሀገር ብትሆንም ምንም ብሆን ሀገር ናት ኮራሁብህ እንዲህ ሰው አትመስልም ነበር
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 5 жыл бұрын
Atii nama Ebifamaa dha! Garii hundumaa barakee ti sii harifatuu .......
@mekamusa880
@mekamusa880 5 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመው ድሮም ታሳዝነኛልህ በጣም ጫና እንደነበረብህ እረዳ ነበር አንተ ለሐገርህ ለህዝብህ ስለምታስብ ነው ልጣን የለቀከው ማንም የማያደርገው ነው ያደረከው ጀግናችን ነህ በርታልን ረጅም እንድሜ ከጤኔጋር ተመኘሁላቹ ከመላው ቤተሰብህ
@user-zg2zc8su7b
@user-zg2zc8su7b 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርከው አስተዋይ መሪያችን ሀይለ ማርያም እውነት ጌታ እንዴ አንተ አይነት ቀን ሰው እግዚአብሔርን የሚፈራ ያብዛልን ለምድራችን
@hanaabera9228
@hanaabera9228 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔም አባት ጀግናዬ ነው. ጋሼ ሀይለማሪያም እግዛብሄር ይስማህ
@user-pu8oh5zt6o
@user-pu8oh5zt6o 5 жыл бұрын
Hana Abera 0 חעעוטו
@Cd-sf2nb
@Cd-sf2nb 5 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እረሜ ናጤና ይስጥህ
@wubanchtefera3292
@wubanchtefera3292 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@tagomaleka3332
@tagomaleka3332 5 жыл бұрын
መልካም ስው ነህ እረጅም ....
@tigestig4847
@tigestig4847 5 жыл бұрын
@@wubanchtefera3292Woooooowww
@user-ew5dd8ej8e
@user-ew5dd8ej8e 5 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ጀግና ጀግና ጀግናውን የተካ እንኩዋን ለዝ አበቃህ
@apostolic5964
@apostolic5964 Жыл бұрын
ዉድ አግዚአብሔር ስው ረጅም እድሜና ጤና እመንያል 💚💚♥️♥️♥️♥️💓💓💓💓💓💚💚💚💯💯💯💯🤲🙏🙏🙏
@sofiasofi9228
@sofiasofi9228 5 жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል
@nsibaakmel3877
@nsibaakmel3877 5 жыл бұрын
ምስቱን ይቀመል
@hewitube4974
@hewitube4974 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@wubanchtefera3292
@wubanchtefera3292 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ስልጣኑን ይቀማል
@tagomaleka3332
@tagomaleka3332 5 жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 5 жыл бұрын
Yewah Hulem Egziabher abrot yhonal melkamenet tekem enje gudat yelewem Egziabher kenoch yargen.
@bintislam6088
@bintislam6088 5 жыл бұрын
በጣም ቅን ሰው
@helenalmu8458
@helenalmu8458 5 жыл бұрын
በጣም በጣም
@user-dq6ir3nr1u
@user-dq6ir3nr1u 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 5 жыл бұрын
ውሽታምነህ
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ጀግናየ ያች ብቻ ሳይሆን የኝም ጀግና ነው ሀይልየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@bettyaddis9204
@bettyaddis9204 5 жыл бұрын
እውነት ሀይልሻ ቅን ሠው ነው። አይጥ በበላ ዳዋ ተቀጣ ይላል የሀገሬ ሠው፤ ህውሀት በሀይልሻ ስም ሀገርን ሢመርዝ፣ሢዘርፍ፣ሢበድል፣ሢገድል&ሢሸጥ ኖረው በሀይልሻ ተሣበበ፤በጋለ ብረት ምጣድ ላይ አስቀመጡት። ክቡር ሀይልሻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሠቦቻችሁ ይሥጣችሁ። እንወዶታለን። ❤
@aimebedada7833
@aimebedada7833 5 жыл бұрын
uffffff ደሞ እናታቸው አሉ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜያቸውን ይባርክላቸው
@user-ql5zj4zm5g
@user-ql5zj4zm5g 5 жыл бұрын
ጌታ በስራው አይሳሳትም አብያችን ከሰማይ ነው ዘመኑ የሀበሻ ነው ከገባው።
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብኮ ይስጣችው
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 жыл бұрын
ሀይልሻ እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሳናውቅህ ጠልተንህ ነበር ስናውቅህ ግን ጥላቻችን ስህተት እንደነበር ተረድተናል በጣም አስተዋይ እና ጀግና ነህ
@zezezeze2346
@zezezeze2346 5 жыл бұрын
ይህ ትልቅ መር ናችው ትሁት ስው አከባራ ለተትከው ትውልድ ትልቅ አራያ ናችው ሀይማኖተኛ ናችው እኔ ለእሳችው ትልቅ ከብር አለኛ በእውነት እግዛቤሔር እረዝም እድሜ ይስጣችው አስተዋይ ስው በጣም።
@user-fz1jc3lv9p
@user-fz1jc3lv9p 5 жыл бұрын
የኔ የዋህ ድሮም አልጠላህም ነበር የበለጠ ወደድኩህ
@zenawiteklehaymanot798
@zenawiteklehaymanot798 5 жыл бұрын
enamesegnahlen
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ሢያንሥህነዉምርጥኢትዮ ነህ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አሥለቀሥከኝ የኔወንድም ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
ውድ ሀ/ማ በጣም ቅን እና የዋህ ሰው ነው ልጁም ስነ ስርአት ያላት የ ኢትዮጵያ ልጅ አምላክ ቀሪው ዘመንህን ከመለው ቤተሰብህ ጋር በደስታ ያኑርህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@miheratufeleke8979
@miheratufeleke8979 5 жыл бұрын
ሁሌም አሰተመሪችን እና አበተችን የሆኑ ትልቅ መረየችን እንወደሌን
@memorehfif2655
@memorehfif2655 5 жыл бұрын
እውነት ሀይልሻ በጣም ጥልቅ ሰውነክ እኔ ባንተ ምክንያት ከብዙ ሠወች ጋ እቀያየምነበር ስልጣን ስትለቅ ግን በጣም አዝኛለሁ እኔ ን የወያኔ ደጋፊ ይሉኝ ነበር ለማንኛውም መልካም የህይወት ዘመን
@hagere2679
@hagere2679 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏
@emagnechole6099
@emagnechole6099 5 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ Hagere
@messilakew4802
@messilakew4802 5 жыл бұрын
መልካም፡ነህና፡መልካሙን፡ነገር፡እግዜያብሄር፡ይርዳህ፡
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
አሜን
@rayenchamoun6419
@rayenchamoun6419 5 жыл бұрын
Ereeee
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
@@rayenchamoun6419 menew
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
በጣም ትእሩ ሰው በውነት እንወድካለን እናከብርካለን ኑሩልን ለሞላው ቤተሰባችእሁ እድሜ ጤና ይእስጥልን
@zarahzarah4454
@zarahzarah4454 5 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው አንተምኮ በወያኔ ካድሬ ጅቦች ታጥረህ ነው ያለህው በራስህ መወሠንም ማድረግም ላንተ ከባድ የህይወት ፈተና ነበር አንተ ለሀቅና ዜጋውን መጨቆን ህሊናህ እንደማይፈቅድ የታወቀነው ግን ለዘረፋቸው የሚሆን ሠነዶችን በግዳጅ ፈርም እያሉ ባላመንከው ነገር ሲያስገድዱህ ነበር ላንተ የሚበጀውን ውሣኔ ነው የወሠንከው ለቀን ጅቦችም ፈጣሪ ፍርዱን አንድ በአንድ ይከፍላቸዋል አይዞህ አንተስ ተገላግለሀል ይብላኝ ለ ዶ / ር አብይ ነው ያዘንኩት እነዚህ መዥገሮች ወረውት ነው ያሉት ፈጣሪ ብቻ ይርዳው የንፁህ ልብ አምላክ ይጠብቀው
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀለማሪያም እንዲሁም ክብርት ወይዘሮ ሮማን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን ቅን ልብ ያላቹ ሃገር ወዳዶች በእውነት ሊመሰገኑ ይገባል ማንነታቸውን በደንብ ሳናውቅ እየተቸናቹ ነበር ጥሩ ሰው መሆናቹን አስመሰከራቹ ደስ ይላል
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 жыл бұрын
ሀይልዬ የኔ ደግ ሰው
@abbosissayable
@abbosissayable 5 жыл бұрын
What a noble family!!!!
@tigistbabore9197
@tigistbabore9197 5 жыл бұрын
ፈጣሪውን የሚያስቀድም መልካም ሰው!! እውነት ፈጣር ረዥም እድሜ ይስጥክ!
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 5 жыл бұрын
እኔ ከሀገር መሬ ለሚስታቸው ክብር ያላቸው ኦባን እና የኢትዮጲያ የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማርያም ደሳለኝን አይቻለሁ ዶክተር አብይም ክብር ያለው ፕመስለኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@lulaentertainment8592
@lulaentertainment8592 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/l4KtqYGOo7F9ocU
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 5 жыл бұрын
enate mariyam atleygni ነውጅ
@user-pr9pw6fo6l
@user-pr9pw6fo6l 5 жыл бұрын
አተ እከኮ ጥሩ ነበርክ ሙስሊም ስትጠላ ነው ክብርህን ያጣኸ ውስጥም ችግር ቢሮ 22 አመት ምንም የማይከብድህ ነክ አክክራረ እያል ለማንኛውም አብይን ሰጠኸን
@NeverGiveup-yl3qb
@NeverGiveup-yl3qb 5 жыл бұрын
فتማሻ እፕላህ فتو ወሬ አንድም ቀን ስለሀይማኖት ተቃውሞ አያውቅም ወሬ አሸባሪ
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ሀይልሽ ያልማውቅም ሆን እያውክ ህዝብን ብትበድልም በምጭርሻ ስአት ግን የስራህው በጌዛ ፍቃድህ ስልጣን በመልቀቅህ ለሌሉችም ትልቅ አርያ እምትሆን ምሳሌ ነህ እግዛቤህር ዘመንህን ሁሉ ከንቤተስብህ በሰላም በጤናያኑርህ
@thomasthu7120
@thomasthu7120 5 жыл бұрын
Pm ahylish you are example for the all African leader you are Olso our model we get good leader because of you so we can say thank you what you have done for Ethiopia
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
በእውነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ዘርህን ይባርከው
@saraAa-sw6wl
@saraAa-sw6wl 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰቦችክ
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 5 жыл бұрын
😊😊😊አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ስታስቁኝ ።ለምን መሰላችሁ እናቴ አንድ የምትላት ነገር አላት። ሰው ሲሄድና ሲሞት ነው የሚመሰገነው። ሀይልሻ ብለቼሁ ልትሞቱ ነው☺😞
@user-jg6cn3dp3p
@user-jg6cn3dp3p 5 жыл бұрын
ኪኪ ግፋኝ
@zekiyanursefa5638
@zekiyanursefa5638 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔን ራሱ የሚያስቀ ነገር ነዉ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
ትክክል
@bethlehemsetew7395
@bethlehemsetew7395 5 жыл бұрын
Kkkkk
@fuh8605
@fuh8605 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk እኮ. ምድረ ጀል እኮ ነን. ክክክ. ገሎ. አስገስሎ. ሲበቃው. በህዝብ ልፋትና ጥረት ለወጣ መንግስት. መዝረጥረጥ
@senayit7198
@senayit7198 5 жыл бұрын
ምስኪን ጥሩ ሰው ነህ ለካ ሀይልሻ ድሮም የዋህ በመሆንህ ታሳዝነኛለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@HananHanan-te3xt
@HananHanan-te3xt 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት እና ልጅ ናቸው ባለቤታቸዉም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ፡ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆ ን ከልቤ እመኛለዉ፣፣
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 жыл бұрын
ኃይሌዬ የኛ የዋህ
@user-gj4sn7tz7h
@user-gj4sn7tz7h 5 жыл бұрын
Kkk
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 жыл бұрын
ሀይልሻ የምዬ ኢትዮጲያ ቢቸኛው ጀግናችን እረጅም እድሜና ጤና እሥከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ ዬሰብከውንም አላህ ይሙላልህ
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@eth8208
@eth8208 5 жыл бұрын
ክቡር ጠ/ሚኒስተር ሃ/ማርያም ደሳለኝ የቀረውን ዘመንህን ይባርክልህ አንተ የዋህ የነ እንትና መርዝ ያልነካህ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 5 жыл бұрын
Thank you so much Ato Halemarim and Dr Sosena Tebareku honest Person
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 5 жыл бұрын
ምስኪን የሆኑ አባት ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት አቶ ኃይልሻ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት።
@zenabmohammadmohammad8906
@zenabmohammadmohammad8906 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ተመኝሁልህ
@StcStc-oq9sv
@StcStc-oq9sv 5 жыл бұрын
አቶ ሀይለማሪያም ደግ ጀግና ጥሩ ሠው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@astermaroqos9248
@astermaroqos9248 Жыл бұрын
ርጅም እድመና ጠና ይስጣት ጌተ የሱሱ ❤️❤️❤️❤️
@mulumesele9025
@mulumesele9025 5 жыл бұрын
ምስኪን እኮ ነው ወትሮም ሀይለማሪያም
@rayenchamoun6419
@rayenchamoun6419 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@hanaeshetu7268
@hanaeshetu7268 5 жыл бұрын
Mulu Mesele kkkkkkk ere
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 5 жыл бұрын
ሀይለማርያም በጣምነዉ ሚዎድህ ለዝህ ለዉጥ በአደኛ ደረጃ ያንተእጅ ኣለበት
@abidisakegna9408
@abidisakegna9408 5 жыл бұрын
ጀግናዬ ደስ ይላል የ ሃገር ጀግና የማይረሳ የ ኢትዮጵያ ባለ ውለታ ::
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 жыл бұрын
ሚስኪን እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-sx3ic8ot3w
@user-sx3ic8ot3w 5 жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁልህ የቀበሌሊቀ መንበር እማላቅ ሰው ባንተ ስፈርድ ነበር ይቅር ይበለን ለካስ እንድህ ሀገር ወዳድ ነህ የፍቅር ሰው አድርገን ጌታሆይ ሀሳባችሁ ሁሉ ያሳካላችሁ!!!!
@ghddhhdhdhd7792
@ghddhhdhdhd7792 5 жыл бұрын
በጣምነው ምወደው ጤና ይስጠው
@frehiwotkefelegenseifu6805
@frehiwotkefelegenseifu6805 5 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ የሰልጣን አባዜ ያልነገሰብህ ዘመንህ ይባረክ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር የልባቹን መሻት ይፈፀምላቹ አሜን
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
ሀይልዬ የውነት እኔ በጣም እወድሀለው ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልን 💚💛❤😍እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ጌታ አንተ ምንም አላጠፍህም እናውቃለን ሀይልዬ
@yehualawsimeneh7219
@yehualawsimeneh7219 5 жыл бұрын
እኔ ምለው አቶ ሀይለ ማርያም ደሳለኝ እርስዎ በጠቅላይ ሚኒስተር ሀላፊነት በነበሩበት ወቅት የተደራጁሌቦች ሀገሪቱን እርቃኗን ሲያስቀሯት እርምጃ ያልወሰዱበት ምክንያትወን እስኪ በቴሌቬዠን መስኮት ቀርበው ቢናገሩ ምን አለበት እ
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 5 жыл бұрын
ዙንባቤ ተጋብዞ በሄደ ግዜ ተጠይቆ አንዳች እርምጃ ቢወስድ እንደሚገሉት እና እንደሚያጠፉት ያስፈራሩት እንደነበር ተናግሯል ደሞም በጣም ብዙ በደሎችን ደርርሶባቸዋል ወያኔ ቀላል ድርጅት አደለም እኮ ሃይለማርያም ደሞ የሚረዳው ሰው አልነበረም ለዛ ነው
@tenatina5349
@tenatina5349 5 жыл бұрын
Egzabher yebarkachu edma ke tena gar yestachu fetari betam des ymel betseb
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 5 жыл бұрын
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ሰላምን ሁሉ ይስጥህ።ያመንከው አምላክህ ካንተ ጋር ይሁን።
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 жыл бұрын
ሀይልሺ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ለእናቶቻችን የኔ የዋህ አንተ ምን አጠፋህ እጅቦች መሀል ሁነህ ሊበሉህ ለትንሺ አመለጥክ አይዞህ ሀይለሻ ጀግና ነህ።
@chilotmesefen2058
@chilotmesefen2058 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እደሜ ይስጠህ
@tesfayebachure1948
@tesfayebachure1948 5 жыл бұрын
Weyanechu.eske.ahune.esu kaltasere.yelalu eneze hateyaten ayeselechu
@user-ux3kh9uh5x
@user-ux3kh9uh5x 5 жыл бұрын
ቃለት የለኝም እግዚአብሄር እረጅም እስሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መልካም ሰው ናቹ
@orionmengistu452
@orionmengistu452 2 жыл бұрын
ጎሽ የኔ ጀግና አሰይ ዘመንህ ይባረክ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ክብር አቶ ሀይለ ማርያም እግዚአብሄር ይባርክህ አነጋገርህ ሁሉ በጣም አንጀት የሚያርስ ነው ታማኝ አገልጋይ ነበርክ ስልጣን ግን በራስህ ፍቃድ መልቀቅህ
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 5 жыл бұрын
ሀይልሻአ ቅነህ በራስ ስልጣንህ ስሰጥ ጎበዝ በርታአ
@isosweet1553
@isosweet1553 5 жыл бұрын
Ante mirt sew neh haile maryam we love you still our hero prime minster !
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 5 жыл бұрын
መልካም ሰውነክ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አተማ ተገላገልክ
@alemtadess3123
@alemtadess3123 5 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥክ አቦ አሥተዋይ ነክ ምሥኪንዋየ!!!!
@mitayene6335
@mitayene6335 5 жыл бұрын
እኔስ ከድሮዉም በጣም የሳዝነኝ ነበር እሁን ደሞ በይበልጥ እደነኩት መልካም ሰው ምንግዜም መልካም ነው
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
He's so kind God bless you more and more!!!!
@ahmadlatif9577
@ahmadlatif9577 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ እንወድህ አለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
እንወድህ አለን አትለየን ወንውሜ ታስፈልገን አለን እንተ መዝጊያውን ስብረህ በርገደህ ባትወጣ የለማ ቲም ተከትለውህ ባልወጡም ነበር ታላቅ ስጦታችን አብይን ያመጣህልን አንተ ነህ ተባረክ
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 176 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 8 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 74 МЛН
መፈንቅለ መንግስት እንዳደርግ ተጠይቄ ነበር
18:25
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 182 М.
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 65 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 3,8 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 19 МЛН