ሀፊዙ ልጅ በህይወቴ ተጫወተብኝ😥

  Рет қаралды 111,779

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@SeyaTube1
@SeyaTube1 2 жыл бұрын
ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን t.me/Seyatube12 ______________ ሰያ አረቢያን መጅሊሶችን ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ያናግሩን t.me/SeyaArebianMejlis0974944445 ________________ አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ t.me/Alburhan0944223009 ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 жыл бұрын
መልሱ በትክክል ተመልሶልሻል ተጠንቀቂ
@ነዕማ
@ነዕማ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ምታቀርባቸው ነገሮች ደስ ይላሉ ቀጥልበት ልጅትዋ ብትርቀው ጥሩ ነው የተሻለው ይስጣት
@ነዕማ
@ነዕማ 2 жыл бұрын
አረብያው ወደ አገሬ ስመጣ እገዛለው እሻ አላህ ባላህ ፍቃድ ላገሬ ያብቃኝ መጀመራ
@munajaredwan3829
@munajaredwan3829 2 жыл бұрын
አስለም አልኩም አንዲ ነገር መማክር እችላለሁ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 жыл бұрын
እዳትመለሽ ይቅርብሽ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እህቴ አላህ ያፅናሽ ከሱ ጋር አትመለሽ አላህ የተሻለውን እድሰጥሽ ዱዓ አርጊ እህቴ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝💝
@giasbd1278
@giasbd1278 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ መራቁ የተሻለ ነው እውነት ነው የምትሉ ባላይክ አሳዩ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል እህቴዋ
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 2 жыл бұрын
ተውሂድን የመሰለ ፍትህ የለም! ሽርክን የመሰለ በደል የለም! ሱናን የመሰለ ውበት የለም! ቢድዓን የመሰለ ዝቅጠት የለም! አላህ ይጠብቀን ያረብ ከንደዚህ አይነት መጥፎ ነገር
@zinatawol775
@zinatawol775 2 жыл бұрын
አሏሁመ አሚንንን
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 2 жыл бұрын
አምንንያረበ
@ssdfsd2317
@ssdfsd2317 2 жыл бұрын
አሚንንንን የረብ
@fafbanutMudan
@fafbanutMudan 2 жыл бұрын
አሚን
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 2 жыл бұрын
Alahume.ini.asaluk.rida,ak.yareb
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
አላህየእኮ ከማንም እና ከምንም በላይ ቅርባችን ነው እናት አባታችን ከሚወዱን በላይ ይወደናል ሀዘናችንን የልብ ስብራታችንን ያውቃል ሙስሊም ያረከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባህ
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 2 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው በዲነል ኢስላም ላይ አላህ ያፅናሽ እህቴ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ😭
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
አሚን ያ ረብ የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን
@zdabtube8379
@zdabtube8379 2 жыл бұрын
አሚንያረብ የሁላችንንምመጨረሻበአዝነቱያሣምርልን
@ssdfsd2317
@ssdfsd2317 2 жыл бұрын
አሚንንንን የረብ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብ
@تببتتل-غ9ف
@تببتتل-غ9ف 2 жыл бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ ወላሂ ከልቤ ነው አላህ ከዚና ይጠብቃችሁ
@futuf8331
@futuf8331 2 жыл бұрын
አሚንን
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ 2 жыл бұрын
አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲😭 😭😭😭 አላህ በሀላል ይሰትረን
@shujon7107
@shujon7107 2 жыл бұрын
امين امين يرب
@መክያወሎየዋ-አ9ጨ
@መክያወሎየዋ-አ9ጨ 2 жыл бұрын
አሚንያረብ😥
@ሉባባዳውድየገምዛልጅነኝ
@ሉባባዳውድየገምዛልጅነኝ 2 жыл бұрын
አሚንን
@Erty990jahahshsj
@Erty990jahahshsj Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚገርም ታሪክነው ግን እደኔ ሀሳብ ከሡ እራቂ ይጎዳሻል እህቴ እስልምናን ስለተቀበልሽ ደስ ብሎኛል አላህ የጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ❤❤❤
@hekramnaseer7083
@hekramnaseer7083 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ የተሻለ ይሰጥሻል እሱ ከሂወትሽ አውጩ በዲንሽም ጠንክሪ አብሽሪ
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን😥ይህ ሰዉ አይሆንሽም እህቴ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ
@DhGg-n4b
@DhGg-n4b 5 ай бұрын
እንዳታገባው አላህ የተሻለውን ይስጣት በዲና መጠንካራ ያደርጋል ወላሂ ተመራን እያሉ የስንት ሰው ህይወትን ያበላሹ ስንት አለው አላህ መጨረሳችንን የሳምባን ወንድሜ የምታስተላልፈው መልዕክት በጣም አስተማሪ ናቸው
@ያረቂብ
@ያረቂብ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ።እሱ ግን አይሆንሽም ።
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝💝
@amenaamena3954
@amenaamena3954 2 жыл бұрын
አላህ ያጠክርሽ በድንሽ ጠካራ ሁኝ የተሻለ አላህ ይወፍቅሽ 👍👍🇪🇹👍
@ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር
@ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር 2 жыл бұрын
አላህ ወዶሻል እህቴ ከዚያ ሁሉ አውጥቶ ዲነል ኢስላምን ወፍቆሻል በርች መጨረሻ ላይ ለጠየቅሽው ጥያቄ እኔ ባንች ቦታ ብሆን ፈፅሞ የትዳር አጋሬ አላደርገውም አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን አሚን
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
የምገርመዉ ደግሞ ስለ ዲን እያወቀ።የዝሙትን አስከፊነት እያወቀ😣 ምንም አይጠቅማትም ቢቀርባትነዉ ሚሻለዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
እሷሳታቀንወ።አላህይቀርይላታል።ሳታቀሰሁን።ያላወቅያጠፍል።እሱገን።እያወቀ።ንወያጠፍወ
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
ሚገረምሺ እኔም ገጥሞኛል የሚያቀራን ልጂ በቪዲዩ ካላየሁሺ ብሎ ተጣላን ብሎክ አደረኩት
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
@@mereyimtube ዘንድሮ አንድም ጠነኛ የለም አኪራዘመን አላህ ይጠብቀን😥እንኳንም አባርሺዉ የበለጠ የሚያናድዱት ኢነሱ ኛቸዉ
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا 2 жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
የስውልጂ ይሳሳታል ዋናው ከወጀሉ ከተጥቶ ከተመለስ አላህ ማሀሪ ናው እደስው አይደለም ስፌ አርጉ ማስብ ናው የስውልጂ ይሳሳታል
@shetokdre9314
@shetokdre9314 2 жыл бұрын
በጣም ምገርም ታሪክ ነው ለብዦቹው ትምህርት ይሆናል ማሻአላህ አላሁ አክበር
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@clipalert1208
@clipalert1208 2 жыл бұрын
Subahaan alaah yemigarm tarik nw ehete alaah yetashala yisaxishal esun teyiw ya alahan xebiki lekayr nw
@makkabashir9080
@makkabashir9080 2 жыл бұрын
ያአላህ ከደዚህ ያለ ፈተና ጠብቀን ያኢላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ በበኩሌ ይቅርባት አላህ መልሷት ጥሩ ደረጃ ላይ ናት አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BintAdnan1600
@BintAdnan1600 5 ай бұрын
ሰለምቴዎች ግን በዲኑ ጠንካራ ያልሆነን ወንድ አታግቡ በዲናቹ ሚያጠናክራቹን አግቡ ወንዶችም እንደዛው። አላህ ይበልጥ አዋቂ ነዉ።
@HAYATMOHAMMAD-i6y
@HAYATMOHAMMAD-i6y 5 ай бұрын
አይሆንም አላህን የካደ 😢😢😢😢አችንም አይጠቅምሽም አላህ ሌላ ሶሊሁን ይግጠምሽ በዲንሽጠክሪ❤ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ ❤😢
@sadayimam2562
@sadayimam2562 2 жыл бұрын
በጭራሽ እዳትመለሺ ለት ምክንያቱም ከአንቺ ውጭ ስንቱን አበላሽቶ ይሆናል ለአቺ አላህ የተሻለ ያመጣልሻ። በሀራም የምታውቂው ሰው ሁሉም ላንቺ ክብር የለውም እና የምልሽ በምክንኛት ነው ኢንሻአላህ አላህም አይተውሺም
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
ሰያ ወንድሜ ፎቶግራፍ ቢቀር ጥሩ ነው መግቢያ ላይ የምትለጥፈው በተረፈ በርታ
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ 2 жыл бұрын
ትክክል ✅✅
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ 2 жыл бұрын
በጣም እኔም በጣም ካአንዳ የዲን ባለቤት የማይጠበቅ ነው ምስሉ ላይ ያለው እኔ ለምን እደሁ አይገባኝም የግድ ፎቶ ካላዩ አይመጡም ብላችሁ አታሥቡ ሸኽ ኡስታዝ አህመድ አደም አደ ቀንም ፎቶ ግራፍ አይጠቀም ላኪን ስለሚመችን የብዙወችን ልብ ያረጠበ ነው ስለዚህ እኔ በጣም እከታተልሀለሁ አኺ በዚህ ጉዳይ ላይ ግን ግራ ያጋባል ለማንኛውም ካየኸው ፁሁፌን አውፍ በለኝ ግን ሀቅ ነው ያሥተማራችሁን እናተው ናችሁ ቢሆንም አስቡበት
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ 2 жыл бұрын
@@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ ልክነሽ እኔ ሰያን በጣም ነበረ በጉጉት የምጠብቀው አሁን አሁን ግን ብዙም ዴስ እያለኝ እዴለም
@kalokalo4168
@kalokalo4168 2 жыл бұрын
ሣህ የኔ አሥታዋይ
@saadasalma2288
@saadasalma2288 5 ай бұрын
ትክክል የኔም አስታይት ነው ይደብራል
@momiytube2277
@momiytube2277 2 жыл бұрын
ሡብሀነላህ የሁላችንም በስደት አለም ላይ ያለነው እጣ ፈንታ ነው አጅብ **እህቴ እኔ በበኩሌ ይቅርብሽ አላህ ህይወትሽን አትርፎልሻል ፀድተሻል አሁን ላይ ደግሞ ሁለተኛ እዳትሠበሪ እሰጋለሁ በተረፈ አላህ ለሁላችንም ሷሊህ ህይወት ይሰጠን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ ☝💜
@ayatayat4737
@ayatayat4737 2 жыл бұрын
አሏህ መጨረያሰመረሉ
@መክያጎንዴሪዋ
@መክያጎንዴሪዋ 5 ай бұрын
ደምሪኝ ሁቢ❤❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ የተሻለውን ይወፈቅሸ!
@zebibahussen7921
@zebibahussen7921 2 жыл бұрын
ብዙ ወዶች ተመሳሳይ ነቸዉ ሴቶችየ አላህ ከማይሆኑን ወዶች ያርቀን ወድሞቻችንንም አላህ ይመልሳቸዉ አላህን ፈሪ ያርጋቸዉ ብዙወቻችን ሰዉን እዳናምን ያረጉን እድህ አይነት አስመሳይ ሰወች ናቸዉ አላህ ይሁነን
@tekyaahmed1050
@tekyaahmed1050 2 жыл бұрын
እህቴ ሆይ ይቅርብሽ አይሆንሽም አሏህን ከመፍራት ይልቅ ስሜቱነው ያስቀደመው አሏህ ይጠብቀን ያረብ አንቺንም እንኳን ወእስልምና አሏህ መራሽ አልሀምዱሊላህ በተቻለሽ መጠን እራቂው ዲንሽን በደንብ አጥብቀሽ ተማሪ ላንቺ ያለው አይቀርም ዱአ አድርጊ
@ራሀቱልቅልብ
@ራሀቱልቅልብ 2 жыл бұрын
ሱብሀንክ ያረቢ ስንት አይነት ስው አለ ያኢላሂ ከእንደዝህ አይነት ፈተና ጠብቀን እህቴ እኔ የቅርብሽ አላህ የተሻለውን መልካም ባርያ የውፍቅሽ ከሱጋ ማውራትም አይገባሽም ነው የምለው አንዳንድ ወንዶች እምቢ ሲባሉ በውንደምነት ብቻ እናውራ የሚሉ አሉ የህን እኳን ቢልሽ መቀበል የለብሽም እሱ ላንቺ አጅነብይ ነው የቅርብሽ ።
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
በጣም ወዶቹው በተለይ ዲን የሚቁው ሰወቺ አጥፊንቸው እናም ይቅርብሽ እሱው ጋአታውሪይ. ብሉክ አድርጊው
@anewmuslim6038
@anewmuslim6038 2 жыл бұрын
እንዳትቀርቢው ይቅርብሽ እህቴ አላህ የተሻለ ይስጥሽ ዱአ አድርጊ
@gbgg3978
@gbgg3978 2 жыл бұрын
ዉዲሜ እኔ አሊቀእደ መቂረቱ እፈሊገለሁ
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ Жыл бұрын
ሱበሐን አላሕ እሚገርም ነው አላሕ ላች ያገራልሽ ለኔም ያግራለኝ ያረብ መጨረሻ ችንን ያሣምርልን
@zahram7457
@zahram7457 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ በእስልምና የ አጠክረኝ
@medikemal9895
@medikemal9895 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ከጠበቃቸው ውጪ ኡስታዝ ተብዬዎቹ በጣም አፀያፊ ነገር ይተገብራሉ ከአንድም ከዛም በላይ አጋጥሞኛል ስለዚህ እህቴ አታግቢው አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጪ ኢስቲሃራ ሰግደሽ አላህን ለምኚ
@ليلى-ق2ظ1د
@ليلى-ق2ظ1د 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ 💝💝
@zaariifiker6400
@zaariifiker6400 2 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው የ አላህን ቃል ያላከበረ የ አንቺን ሴትነት መቺም አያከብርም እህቴ ይቅርብሽ
@zabiba2788
@zabiba2788 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው እህታችን እንኳን ወደ ሀቅ መጣሽ በድንሽ ጠንክሪ ይሄ ሰውየ ይቅር ብለሽ ምንም የሚጠቅም አይደለምምም አላህ የተሻለ ይሰጥሻል አላህን ጠይቂው ሀቅን እንደመራሽ አሁንም ሀቀኛ ሰው ይሰጥሻል
@alihasan-we6xj
@alihasan-we6xj Жыл бұрын
Alla.yerdash
@temrali
@temrali 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የኡስታዝ ኤሊስ ተማሪ ነኝ ኡስታዝ ኤሊያስ ለሊም በድኒ ጠንካ የአላህን ቃል እንዳቅ ያረገኝ የእዉቀት አባቴ ነዉ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
ሱብሀነክ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ጀዛከላህ ኸይር ሰያ እህታችን አላህ ያበርታሽ አላህ መልካሙን ሁሉ ይፍጠርልሽ
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ የሰያን ምክር ተግብሪ ለሁሌችንም ነዉ አላህ ያፅናሽ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ልጁን አታግኝዉ አታዉሪዉ ለአላህ ብለሽ ተይዉ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ነብዩሰለላህአለይህወሰለም ለአላህብሎ አንድን ነገር የተወ አላህ የተሻለዉን ይሰጠዋል ብለዋል ሰለዋቱላሂአለይህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ይሁነን የመጨረሻው ዘመን መገን
@ያረብማንአለኝያላንተ
@ያረብማንአለኝያላንተ 2 жыл бұрын
ያረህማን መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብ አብሽሪ እህቴ አላህ የወደደውን ወደ እርሱ ያቀርበዋልና አላህ መርጠሽ ቀጥተኛውንም መንገድ መራሽ አልሀምዱሊላህ አላህ በዲንሽ ላይ ያፅናሽ ላንች ያለውን ሳልህ የሆነውን ባል አላህ ይወፍቅሽ እሱ ለራሱ ያልሆነ ላንች አይሆንሽምና!!!
@ኡሚሚሚሚ
@ኡሚሚሚሚ 2 жыл бұрын
ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኚ በጣም አስተማሪ ነዉ ኡርታዝ ጀዛከላህ ኸይር እህታችን አላህ የተሻለዉን ይወፍቅሽ ያላህን ሀቅ ያልተዋጣ ያንችንም ሀቅ አይዋጣም
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ 💝💝
@عدممحمد
@عدممحمد 2 жыл бұрын
ተሱ ትራቅ
@zainabz9967
@zainabz9967 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብዙ ትምርቶችን አጊተንበታል ጀዛኩም አላህ ህይር እህቴ የተሻለውን ይዞልሻል ሌሊት እየተነሳሽ ሰግደሽ ሰጨርሺ ዱአ አርጊ በተረፈ አላህ ሷሊሁን ትዳር ይወፋቅ😍
@jowargetahun1054
@jowargetahun1054 2 жыл бұрын
Yene ehit ahunm lelit teneshina mezgejash lay sujood lay Allahn teyikiw ..wellahi Allah anchn yisemashal degagmesh Allahn teyikiw eshi yene ehit...
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 5 ай бұрын
ትክክለኛ ሀፊዝ ይህን አይሰራም "መልእክቱን ሳይሆን " ቃሉን የሸመደደ ብለህ እርማት የተደረገበት ደስ ይለኛል
@nefisadari1232
@nefisadari1232 2 жыл бұрын
ሰላት እስቲኻራ ሰግዳ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራት
@ekrm577
@ekrm577 Жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ ከዚህ ቡሀላ በሀይማኖትሽ ጠንካራ መሆን እናም ቁርአንሽን ሰላትሽን ዳእዋሽን አጥብቀሽ ከያሽ እመኚኝ አላህ ሳሊህ ባል ይሰጥሻል በትግስት ጠብቂ ዚና ላይ ያጨማለቀሽን ሰዉ እርሽዉ በፍፁም አታስታዉሽዉ ❤
@KunFayaKun-yt1ug
@KunFayaKun-yt1ug 2 жыл бұрын
አላህ የተሽለውን ይስጥሽ እሱግን ይቅረብሽ ውድ እህቴ
@fatfhggffg7848
@fatfhggffg7848 2 жыл бұрын
ያአላህ በዲኔ ላይ አጽናኝ ተሳስቶ አሳሳሺን ያዝልን ያረቢ ያንተን ፍራቻ ስጠን እህቴ ከእንደዝህ አይነት ወዶችን ራቅያቸው አላህ ካንች ላይ አርቆልሻል መልሰሺ አትዘፈቅ አላህ ሞልቶታል እሱ መልካም የሆነውን አላህን የምፈራዉን ይሰጥሻል አብሺር
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ለሁላችንም ልብ ይስጠን ያረብ
@zainat-s2o
@zainat-s2o 6 ай бұрын
ሡባሐን አሏሕ ያረብ አሏሕ መጨረሻያን አሳምርልኛ ያረብብ አብሺሪ በድንሼ ጠንክሪ አሏሕ ይቅር ባይነው አሏሕ ይቅር ይበልሼ ወደሱ እንዳትመለሺ እሕት በድንሺ በርቺ ወአለይኩም እሠላም ወሯሕመቱሏሒ ወበረካትሑ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 5 ай бұрын
ወላሂ እኛ ቁርአን ስቀራ የሚያቀሩን ኡዝታዞች ይነካኩናል እኛም ልጆች ስለነበርን እናፍራለን ለሠዉም አንናገርም እሚያምነን ስለሌለ አንዳንዶ ባለጌ ናቸዉ
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb Ай бұрын
እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 жыл бұрын
እህት እዳታገቢዉ ሌላዉን አግቢ አሏህ ኢማን ያለዉ ባል ይወፍቅሽ ሰያ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ለልጆቸ ዱአ አድርጉልኝ ዳኢ እድሆኑልኝ በአሏህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ።ውዴ።
@Lubaba-n1k
@Lubaba-n1k 6 ай бұрын
ሡባሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልንን ያረብ
@tube8677
@tube8677 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለአገራችን አብቅቶን ኢማን ያለው ትዳር ይወፍቀን ያረብ ወንዶችም ልብ ይስጣቼው
@SUSUSofi
@SUSUSofi 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emanjasim351
@emanjasim351 2 жыл бұрын
አወ ለኛም ለሴቶቹ ልብና ማስተዋልን፡ ሀያእ እና ኢማንን ይስጠን
@tube8677
@tube8677 2 жыл бұрын
@@emanjasim351 አሚንያረብ
@ademmuhye1393
@ademmuhye1393 2 жыл бұрын
ለወንዱም ለሴቱም አላህ ተቅዋውን ይስጠን ዛሬ ሴቶችም ሀያቸው ተገፉል አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
@eumaemir7145
@eumaemir7145 2 жыл бұрын
ሱብሃነሏህ በጣም እሜሳዝን ታሪክነው አሏህይጠብቀን እኔግን ከዚህ ልጂ መራቅ አለባት ነውእምለው
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 жыл бұрын
የአላህ እርግማን በመጥፎ ወንዴች ላይ ኡፍፍ ልባችንን አደማቱ
@ሱሱነኝተሰፈኛዋ
@ሱሱነኝተሰፈኛዋ 2 жыл бұрын
አይባልም።አላህ ሒዲያውን ይሰጣቸው
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 жыл бұрын
@@ሱሱነኝተሰፈኛዋ ትክክክ ነሽ እህቴ አይባልም ግን ያቆስላሉ የደረሰበት ነው የሚያውቀው
@Busy-s4r
@Busy-s4r 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አላህ በዲንሸ ጠንካራ አላህ ያድርግሸ አላህ አዝወጀል ነው የበለጠ ይሰጥሻል ከልብሸ ዱዐ አድርጊ ከሱጋር አትቀጥይ አይሆንሸም
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
የአላህ ከዲህ አይነት ልባችንን ከሚበላሹ ነገሮች ይጠብቀን ኢላሂ
@بمبخهبهب
@بمبخهبهب 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እህታችን በርች ውድ ሠያው ጀዛኸሏህ ኸይረን
@zeyniyakemal8470
@zeyniyakemal8470 2 жыл бұрын
ውዴ መቸም ወደሱ እንዳትመለሽ አላህ ከጠበቅሽው በላይ ሳልህ ባል ይስጥሽ
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 2 жыл бұрын
የአላህ ወላሂ በጣም ገራሚ አብሽሪ አላህ ካቺጋ ይሁን አላህ መሀሪ ጌታ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌷🌷🌷
@fetiyashami7955
@fetiyashami7955 2 жыл бұрын
የኔ እህት ይቅርብሽ ወላሂ ላንቺ ያለዉ አላህ መርጦ ይሰጥሻል አላህ ይርዳሽ ብትርቂዉ የተሻለ ነዉ::ባለፋው ህይሆትሸ ተማሪበት በጣም በድሉ ሻል እያወቅሽ ወደ ጨለማው እዳገቢ
@alemmami3781
@alemmami3781 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ ያጽናናሽ ወደሡ አትመለሽ እኔ ከተናገርሽዉ የተረዳሁት ነገር እንዳልጸጸተዉ ነዉ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ወንድማችን የተናገረዉ በጣም ትክክል ነዉ
@አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
@አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ልብሽን በይማን ይሙላልሽ እደኔ እደኔ ባትመለሺ ይሻላል በዲንሽ ጠክሪ አላህ የበለጠዉን ይሰጥሻል አላህ ይጠብቀን
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 6 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርንን እሱንም አላህ ይቅር ይበለው
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
እህቴ ጠንክረሽ ቀጥይ አላህ ብዙ መልካም ነገር አለው ከዛ ያወጣሽ ጌታ ላንቺ ጥሩ ነገር አስቀምጦልሻል
@saadam223
@saadam223 2 жыл бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን እደኔ የምነግርሽ እዳትመለሽ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ እህቴ
@zakiyazakiya5727
@zakiyazakiya5727 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን ትዳር ይስጥሽ ያለፈው የሂወት ታርክሽ ሁሉ እርሽው ከወዱም ጭምር
@zmzm2032
@zmzm2032 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እደኔ ወደሱ እዳትመለሽ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻን አብሽሪ
@ኡሙአህላም-ሠ6አ
@ኡሙአህላም-ሠ6አ 2 жыл бұрын
እኔም የምመክርሽ እህቴ ይሄ በፍፁም ያች ባል ሊሆን አይገባም
@ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
@ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ እና ወደ እሱ አትመለሺ ወደ ፈጣሪ ዱአ ታረግሺ የበለጠ እጅ ያነሰ አይወፍቅሺም አብሺሪ እማየ
@ኡሙዘከሪያ-የ2ፀ
@ኡሙዘከሪያ-የ2ፀ 2 жыл бұрын
ጌተዬ መጨረሸዬን አሰምርልኝ🤲
@ሀያትእንድሪስከወሎ
@ሀያትእንድሪስከወሎ 2 жыл бұрын
ሱባህንአላህ ያኢላሂ ከመጠፉ ነገር አንትጠብቅኝ
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል ሀቂቀተን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብ
@FhDu-xd3qv
@FhDu-xd3qv 13 күн бұрын
ሱበ ሀን አላ እኔ የምመ ኝልሽ ኡሥ ታዝያ ለዉን ንግግር ነዉ😢😢😢😢😢😢😮አላህ ከደ ዚህ ያለ ነገር ይጠ ብቀን
@ወሎደሴገራዶ
@ወሎደሴገራዶ 2 жыл бұрын
ያረብ የመጨረሻየን ነገር አደራ ያረብ ያረህማን ነፍሴ ፈራሁልሽ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ።ደምሪኝ 💝💝
@leylaabdela-rg4eo
@leylaabdela-rg4eo Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ በነገሮች ሁሉ አዋቂ ነው እኔ ምመክርሽ እሱን እንዳትቀርቢው ነው አላህ ሁሉን ቻይ ነው አንቺ የማታስቢውን የማትገምቺውን አላህ እያዘጋጀልሽ ነው በሶብር ጠብቂ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 2 жыл бұрын
አለህ ሆይ መጨረሸዬን አሰምርልኝ የረብ ኢኔም በጠም ወጀልተኘነኝ መረኝ ዱአ አርጉልኝ
@fafitube8403
@fafitube8403 2 жыл бұрын
እኔ እንደምለው ያ ልጅ ለቁም ነገር ብፋልግሽ ስለ ኢስሊምና የስተምረሽ ነበር ይቅርብሽ አይወድሽም አንች ግን ጀግና ና ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ሰያ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅልን 😍😍😍🥰🥰
@تبىي-ر1ش
@تبىي-ر1ش 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ አሏህ ከሱየተሻለውን ይስጥሻል እሱ ይቅርብሽ በድንሽ ላይጠንክሪ አሏህ መአኪ።
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝
@emumuaz9494
@emumuaz9494 2 жыл бұрын
ያአላህ ሱብሀንአላህ ያረቢ መጀመርያየንሳይሆንመጨረሻዬንአሳምርልኝ!! የኔውድ እህቴ አላህ በድንሽላይአላህያጠንክርሺ እኔበበኩሊ ይቅር ብለሽ እንዳታገቢው ነውእምለው ።አላህትክክለኛውንመንገድእንደመራሽ አሁንምአላህ የታሸለውን ምርጥባልአላህ ይወፍቅሻል የኔውድእህቴአላህይጠብቅሺ!
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
የረቢ ከደዚ አይነት ፈታነ ጠብቃን ኡፍፍፍ😢😓
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ወደ አላህ የተጠጋ አላህ ይመራዋል ሱበሀነላህ የኔ እህት እኳንም ተመለሺ ማሻአላህ አላህ ይጠብቀን ያረበለአለሚን አብሽሪ አላህ ሁነኛሺን ይወፍቅሺ
@zinatawol775
@zinatawol775 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ያረህማን ጠብቀን
@imMuslimalhamdulillah-z2q
@imMuslimalhamdulillah-z2q 2 жыл бұрын
ሡበሃን አላህ አላህ አሸይጧን ወሥዋሽ ይጠብቀን//መጨረሻችንንም ያሣምርልን ያአላህ 👍👍👍 አሥገራሚ ታሪክ እንዳያመልጣቺሁ ተማሩበት ልብ እንግዛበት
@Nነኝእናቴንናፋቂዋ
@Nነኝእናቴንናፋቂዋ 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝
@hanankedir4808
@hanankedir4808 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ሱባሐን አላህ የአላህ እዝነት አስለቀሰኝ አላህ አዛኝ ጌታ ነው ሱባሐን አላህ
@እማየ-ረ2ዸ
@እማየ-ረ2ዸ 2 жыл бұрын
እኔ ነካም አላዴርገው እኔ ለወድ ለ 10 ወራቶች እባየን አፍስሽ አሁን ግን ረስቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ
@user-md9cg1vk1
@user-md9cg1vk1 5 ай бұрын
አላህዬ መጨረሻቺን አሳምርልንን ያረብ አላህ መገዲን ይግለፅልሽ አቺ ተጠቀቂ ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 жыл бұрын
ይሄን ሰው እርሽው እንዴኔ አይሆንሽም እህቴ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብብ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ከቀጣፊ ወዶች ይጠብቀን
@fatoyeabdela4669
@fatoyeabdela4669 2 жыл бұрын
እህቴ በመጀመሪያ አላህ እንኳንም መራሽ አላህ ያፅናሽ ስለሱ ደግሞ ይቅርብሽ አላህ የተሻለውን ይተካልሻል እሱን እራቂ ፀፀቱ ራሱ ትክክል አይመስልም ስለዚ ይቅርብሽ
@lovelove-vd5tq
@lovelove-vd5tq 2 жыл бұрын
እህቴ በፍፁም እሺ እዳትይው ሂወትሽን እዳታበላሺ አላህ ላንቺ ያለውን ይሠጥሻል
@Sabaysin
@Sabaysin 2 жыл бұрын
ሡባሀንአሏህ አሏህ አረያወቆከማጥፋት ይጠብቀን የኔእህትአብሽሪ አሏህ የተሻለ ይሰጥሻል አሏህያጠክርሽ መጨረሻሽንያሳምርልሽ
@ዜድቢንትአሊወሎ
@ዜድቢንትአሊወሎ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ የህዲያውን ጀበር ወገግ ስላደረገልሽ አልሀምዱሊላህ በርቺልኝ የኔ ውድ እህት
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 2 жыл бұрын
ሰያ አሰላሙአለይኩም ወረህመትላሂወበረካቱ ቁርአንቅራልን
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝💝
@ኡሙዚክራቲዪብ
@ኡሙዚክራቲዪብ 2 жыл бұрын
ያረቢ ያረሂሙ በእዝነትህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ! የመጫረሻዬን ነገር አደራ። አላህ መጫረሻችንን የሰምርልን ጊዜው ከፍቶዋል።
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ።ደምሪኝ 💝💝
@shujon7107
@shujon7107 2 жыл бұрын
لمين امين
@ዙዙየአላህባረያ
@ዙዙየአላህባረያ 2 жыл бұрын
አላህ መርቶሻል ልጁ ካአይሙሮሽ አዉጩ ለጌታዉ ያልታመን ላቺ አይታመንም አላህ መልካሙን ይሰጥሻል ኢሻአላህ
@و6ض
@و6ض 2 жыл бұрын
ረሱሉሏህ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል የኡመቶቸ ወንጅል ይማራል ግልፅ የሚያወጡት ሲቀሩ አሏህ ይጠብቀን ተው ህቶች ተመከሩ ወንጀል የማይሰራ የለም ግን ወንጀላችሁን በዚህ ኤያመጣችሁ አትዘርጉፉ የነብዩን ሰለሏሁ አለሂ ወሰለምን ሀድስ አትቃረኑ ተው …እሳቸው ግልፅ አታውጡ እያሉ እናተ ደሞ በሚዲያ እያመጣችሁ እምታወሩ ከሆነ ሀዲሱን እየኻለፋችሁ መሆኑን እወቁ አማኞች ሁሌም ለአሏህ እና ለመላክተኛው ትዛዝ ተጎታቾች ናቸው ሰምተናል ታዘናል ነው የትክክለኛ ሱኒ ባህሪው።
@Fafi51296
@Fafi51296 2 жыл бұрын
ያ አላሕ የሴቶች ልብ የምትሠብሩ ሠዎች ተውውው ግን አላሕን ፍሩ እህቴ ሆይ ከዚህ ሠውዬ ራቂ ነው የምልሽ እዛው ተፀፅቶ ይኑር ከሱጋር በፍፁም ልትቀራረቢ አይገባም መጀመሪያ ጥሎሽ ነው የሄደው
@تببتتل-غ9ف
@تببتتل-غ9ف 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አደራህን ከዚና ጠብቀኝ ዚና ከምሰራ ነፍሴን ውሰዳት ያረብ ወላሂ በጣም ነው የምፈራው 😥 አላህ ይጠብቀን
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ 💝💝
@narins89
@narins89 2 жыл бұрын
መፍራት አለብሺ አላህ ይጠብቅሺ
@መክያወሎየዋ-አ9ጨ
@መክያወሎየዋ-አ9ጨ 2 жыл бұрын
ያረብ😭
Modular assets: a simple time-saving technique for game developers
10:01
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።
24:49
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Рет қаралды 145 М.
ለሳዳት አድርሱለት
26:03
Sadat Kemal
Рет қаралды 56 М.
እርቃንሽን ፎቶ ላኪሊኝ አለኝ ትለናለች (ያአላህ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.