ሀብታም ሰው /ከዕለታት አንድ ቀን.../

  Рет қаралды 41,433

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

Жыл бұрын

#መክሊትሙሉጌታ #ግጥም #ሀብታም
"ከዕለታት አንድ ቀን" የተሰኘው የግጥም አልበሜ በውስጡ አስር ግጥሞችን የያዘ ሲሆን በመሀል አንድ ቀን እየዘለልኩ ለተከታታይ አስር ቀናት የምለቀው ይሆናል። እስከዛሬ በትዕግሥት ስለጠበቃችሁኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ: እንደምትወዱትም ተስፋ አደርጋለሁ።
ምስጋና ይድረስልኝ:-
-ለጥላ ስቱዲዩ
-ለደቦል ኘሮሞሽን
-ለዳዊት ሙሉጌታ (ግራፊክስ)
-ለዘሩባቤል (ፎቶግራፈር)
-ለነባ ስጦታዬ
-ለዳሪክ
-ለቤተሰቦቼ እና ለራሴ🤗
☆ከሁሉም በላይ ሁሉን በጊዜዉ ዉብ ላደረገልኝ ፈጣሪ አመሰግናለሁ🙏🏾💜

Пікірлер: 246
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም እዉነት እየሆኑ ያሉትን ታሪክ ነዉ። እርክት አልኩ ተባረኪ።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ውይ መክሊትዬ ቃላት የለኝም የኔ ቆንጆ በደንብ ገለፅሻቸው ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ከቁጥር ሳትጎድሉ ያኑራችሁ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
መክሊትዬ እናትና አባትሽ ከታረቁ ለድንግል ማርያም ስዕለት አስገባለሁ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው ግጡሙ ደግሞሞሞሞሞ ዋውውውውው ነው የፍቅር ቤተሰብ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዝስላችሁ 🌹🌹❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
እሽ 😍
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
Enam neg mar
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ውስጥ የሚነካ ግጥም 🥰 ። እውነት ነዉ ከሀብትም በላይ ብዙ ነገር አለሽ;;
@bezawittadese264
@bezawittadese264 Жыл бұрын
ሰው አለኝ ማለት ትልቅ ነገር ነው ጌታ ይጠብቅልሽ
@selamtesema1935
@selamtesema1935 Жыл бұрын
Epuuuuuuuua ehte bthogni mngna betadeliky
@seadayusuf1492
@seadayusuf1492 Жыл бұрын
yena gobez allah abezto yasadegesh allah yetbekachu yena mertoch betekekel geltseshewal uuuufffaaaa!!!!!!!
@kedesttemsegn4771
@kedesttemsegn4771 Жыл бұрын
Fetri.yebareksh.yene.wed.kazi.belay.mn.yasefalegal
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l Жыл бұрын
ትችያለሽ
@almir692
@almir692 Жыл бұрын
የሰው ሀብት ይበልጣል ስለ እናት ባይወራም የተለመደ አንጀት ነው ስለ አባት ስትናገሪ አንጀት ይላወሳል መክሊትዬ አንች በአይምሮ ትልቅ ልጅ ነሽ ግን አለቃ ዳኛ ብዙ ብዙ ስለሚልሽ እመብርሀን ተጨምሮ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እናትና አባትሽ እንደገና የምታጣምሪያቸው ያድርግሽ እነሱጋ ጸብ የለም መተሳሰብ ፍቅር አለ ግን አጎትሽ እንኳ የልጁን ገዳይ ይቅር ብለናል ብሏል ምናለ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ሁለቱም አንድ ላይ ሁላችሁም አንድ ቤት ብትኖሩ የምንግዜም ምኞቴ ነው እናታችሁ ደግሞ ጠንካራ የዋህ ሩህሩህ እመቤት ነች
@halyeluya
@halyeluya Жыл бұрын
ዋው ገራሚ ጥበብ ትክፈልሽ የእኔ የልጅ አዋቂ
@emuyemule4487
@emuyemule4487 Жыл бұрын
Yane kobez berchelgn betam desss tiyalesh😍😍
@hiwotmekurye7821
@hiwotmekurye7821 Жыл бұрын
Wooooooo❤❤❤❤❤yen Konjo yemral yen mart berate
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ውይ የኔ ፍቅር ልዩ ነው ግጥሙ ውድድድ ነው የምናረግሽ የኔ ውብ መክሊትዬዬዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ግጥምሽ አንደኛ ነው ድምፅሽን ስወድልሽ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውዶች ምርጦች ። በጣም ይገልፃቸዋል ወላጆችሽ ወንድሞችሽ ከሀብትም በላይ በላይ ናቸው ይኑሩልሽ ኑሪላቸው መክሊት ልዩ።
@mdassa8527
@mdassa8527 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዋዉ
@tseheyfeysa3783
@tseheyfeysa3783 Жыл бұрын
wow Bexam Des Ylal Gobez Berchi
@user-eb1wd9yi5g
@user-eb1wd9yi5g Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግጥም ነው ይኑሩልሽ ኑሪላቸው መክሊትየ❤❤❤❤
@fikerfiker
@fikerfiker Жыл бұрын
የኔቆንጆ ደስየሚልግጥም በርቺ
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 Жыл бұрын
Waww yene konjo tebareki beunet des ymel getem. Lesew leg yemeyfeleg sew befeker menor new. Genzeb ymay gezaw. Keze belay kef bey bruk neshe.
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Жыл бұрын
ፈጣሪ በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልሽ በጣም ስወዳቹ
@aschalechadebo3408
@aschalechadebo3408 Жыл бұрын
I like it great words
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 Жыл бұрын
ዋው ዋው አደኛ 👌👌👌💚💛❤🙏🙏
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ጎበዝ መክሊት አሪፍ ግጥም በርቺ
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Жыл бұрын
😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋😘😘😘የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስየሚልግጥም
@BilalahmedTube
@BilalahmedTube Жыл бұрын
Wow this is amazing!!!excellent
@mesaytadesse5171
@mesaytadesse5171 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍yene jegna tebareki
@mahletassefa9863
@mahletassefa9863 Жыл бұрын
No words makiye 💜 yenesun kefu ayasayesh ayeleyachew
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
መክሊትዬ ቆንጆ ቤተሰብሽን በጣም በቆንጆ ሁኔታ ገልፀሻቸዋል ተባረኩ ,,,,,, ጌታ አይለያችው
@hareguayalew3319
@hareguayalew3319 Жыл бұрын
ጥሩ የሀብት ፍቅር ግጥም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ላንቺም ቀሽት ያምራል
@hshsvyysys9146
@hshsvyysys9146 Жыл бұрын
የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@MeronTadesse-mu9fr
@MeronTadesse-mu9fr Жыл бұрын
መክሊቴ ተባረኪ❤
@yesufseid9730
@yesufseid9730 Жыл бұрын
ውስጥን መግለጽ እንደመቻል ትልቅ ስጦታ ከተሰጣቸው ውስጥ መሆንሽን ሳስብ ከቤተሰቦችሽ እኩል እደሰትብሻለሁ። እነሱ ለአንች እንዳሉሽ ሁሉ አንችም የነሱም የኛም ነሽ ብየ አምናለሁ። ሁላችሁንም እንዳማረባችሁ ኑሩልን። ጥንካሬሽ የኛም ነውና በርች።
@user-rb2ty8kx8l
@user-rb2ty8kx8l Жыл бұрын
Wow tebareki mekliteye konjo
@mestayttadesse6015
@mestayttadesse6015 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት በርችልኝ በጣም ነዉ የምወድሽ
@elsabetdubai3074
@elsabetdubai3074 10 ай бұрын
Yene kongo uffff❤❤❤❤
@mesiseifu6783
@mesiseifu6783 Жыл бұрын
በርቺ በርቺ መክሊታችን ከጥበበኞች መተሻልና ...... ብዙ እጠብቃለሁ። ያምራል ገላጭ ነው። የግጥም ድግስሽን እንድትጠሪኝ አደራ። እደጊ!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
አስደናቂ ቃላት 💜💜
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
እውነት ነው ገልጸሻቸዋል በግጥምሽ ልዩ ስው ነሽ እህቴ በርቼ ትልቅ ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@befkadusahilu6554
@befkadusahilu6554 Жыл бұрын
😢😢😢😢great poem
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ዋውውው
@adanechchernet3020
@adanechchernet3020 Жыл бұрын
ማለቴ ደስ ይላል መክልትዬ
@SamriGoshe-qk2wc
@SamriGoshe-qk2wc Жыл бұрын
wow yna konjo dess yemil getem
@mussieyared8933
@mussieyared8933 Жыл бұрын
አድናቅ ሽነኝ በጣም ገበዝ ነሽ
@user-ms9iq3eg9z
@user-ms9iq3eg9z Жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ውስጥ የሚነካ ግጥም 🥰🥰🥰🥰🥰
@biniammekonnen7384
@biniammekonnen7384 Жыл бұрын
እውነት ነው ከእድልም በላይ ነው ልዩ ቤተሰብ ልዩ ፍቅር ዋውውው ማኪ አይለያችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Жыл бұрын
wow wow😍😍😍😘😘😘
@simrteandualem4020
@simrteandualem4020 Жыл бұрын
የእውነት ታድለሻል መክሊት ፍቅር
@betidani2113
@betidani2113 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Жыл бұрын
Wow 👌 👏
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
መክሊትየ መልካም ቤተሠብ ስላሣደገሽ መልካም ነሽ
@tegstferede8837
@tegstferede8837 Жыл бұрын
Wawo melekit Yeni wude lek neshe
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
ዋዉዉ
@kidistmedhine1850
@kidistmedhine1850 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ........
@rediatm7189
@rediatm7189 Жыл бұрын
ቀላል መታደል ነው 😍እጅግ በጣም አስገራሚ ችሎታ ነው ያለሽ keep it up
@senaitmulu7479
@senaitmulu7479 Жыл бұрын
Yewent Tadelesh
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Omg! You are amazing 👏 So meaningful, nothing worth more than family. በርቺ፣ ጎበዝ፣
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤❤በርቺ
@amsaleayele2115
@amsaleayele2115 Жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ልጅ በርቺልን
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 Жыл бұрын
Konjo getam naw yine konjo
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ
@fet4101
@fet4101 Жыл бұрын
መቅዱላይት እንድው ስወድቹህ ሙቸ ነው በጉጉት ነው እኮ የምጠብቃችህ
@testad5393
@testad5393 Жыл бұрын
Enam alwlsh
@sintuabera46
@sintuabera46 Жыл бұрын
gobesa bercha
@tirhasdebesay1390
@tirhasdebesay1390 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ ብየሻለሁ ተባረኪ
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
እውነትም ታድለሽ ❤️❤️❤️ ሺ አመት ይኑሩልሽ በዝተው ተባዝተውልሽ
@madetube4356
@madetube4356 Жыл бұрын
Wowo Amazing 🥰😊
@frekassaye141
@frekassaye141 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@izakhab
@izakhab Жыл бұрын
😭me too 🥰
@menenworku9069
@menenworku9069 Жыл бұрын
Ewey❤
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ደጋግሜ አዳመጥኩት የእውነትም ሀብታም ነሽ ❤️❤️❤️ ስንት አለን የመዳም ቅመሞች ይሄ የናፈቀን
@tadigutema9620
@tadigutema9620 Жыл бұрын
Wow 🥰🥰🥰
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Жыл бұрын
መክሊትዬ በርቺ
@senieth6601
@senieth6601 Жыл бұрын
Slewodedkut hulet gizy degemy adametkut wow
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Anchi Lene heroye neshi yene wud
@yeabsira_kiros
@yeabsira_kiros 10 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሰኝ
@meazshwubet2257
@meazshwubet2257 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የጌታ ሰጦታ ሰውን ያክል ትልቅ ነገር መረዳትሽ አሰደሰቶኛል የኔ ሚጢጢ እደጊ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ሁሌም በጌታ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ በርቺ እና ተማሪ ።
@ameleworkabate6753
@ameleworkabate6753 Жыл бұрын
Oh...u made me cry😥🥰
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Жыл бұрын
ጎበዝ
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
በርቺ ጀግና የጀግና ልጅ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
እውነት ነው ከምንም በላይ የቤተሰብ ፍቅር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በርች ገበዝ ነሽ የገኒ ቆንጆ ሀ0ሌም በፍቅር ያኑራችሁ
@Zebibatube
@Zebibatube Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ጎበዝ ማሻአላህ በርችልኝ
@efremdebiso7724
@efremdebiso7724 Жыл бұрын
በጣምምምምም ድንቅ ነዉ ጌታ ይጠብቅሽ💗💗
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
ደስ የሚል እርክት የሚያደርግ ግጥም በርች ቀጥይበት መክሊትዬ
@astertadesse9906
@astertadesse9906 Жыл бұрын
Wow wow very nice 👌 👏 😍
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
መክሊትዬ ቤተሠብ ከሁሉ እንደሚበልጥ ያሳየሸበት ግጥም ነው በርቺ
@senilikinew1703
@senilikinew1703 Жыл бұрын
በርችልኝ መቅድዬ ምርጥ ነገርነዉ ግጥሞችሽ በሙሉ አስተማሪናቸዉ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 10 ай бұрын
Woowww
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
በጣም አስተማረና ለቤተስብሽ ያለሽ ክብር መውደድ ብቻ ምን ልበለው ያንቺን ልዩ መሆን ያሳያል እኔም አልኩሽ አንቺን የምርጦች ምርጥ ነሽ የኔ ቆጆ መክሊትዬ
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ዋው ልዬ የሆነ ግጥም ተባረኪ መክሊትዬ 👍👍👍👍
@tigistmenber4605
@tigistmenber4605 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ገኒየ በጣም እድለኛ ነሺ ይቺን ምርጥ ልጂ በመውለድሺ በጣም እወዳችኋለሁ
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Жыл бұрын
ደስ ሲል ልብ ይነካል❤ጎበዝ በርቺ
@user-ee8jp7wx6c
@user-ee8jp7wx6c Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 Жыл бұрын
💕💕💕💞💞💋💋💋💋
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ኡፍ 💝💝💝እንዴት ደስ የሚል ገለፃ ❤ነዉ እውነት ነዉ ከሀብትም በላይ 💝💝💝ብዙ ነገር አለሽ 💝💝💝
@edantirfe8994
@edantirfe8994 Жыл бұрын
Yene mar❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Masha Allah betammm wedijewalew ❤😥👍
@fjckkcdjcjjf2086
@fjckkcdjcjjf2086 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደስ የሚል ግጥም😍😍😍💞💞
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
ቤት እንመልከት! #MAKIVLOGS #AD
16:59
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 185 М.
ሌቦች በዝተዋል ተጠቀቁ#ethiopia #habesha #tiktok #ebs
10:01
አባይ የአለም youtube
Рет қаралды 8 М.
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 132 М.
የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።
26:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 240 М.
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 102 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН