የእኛ ቀናት #43 ባቢ ''በግምት ብቻ ቀድማችሁ ለምን ትፈርዱብኛላችሁ?'' አለን፡፡

  Рет қаралды 103,104

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
እናቴን አሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ እናት ክፉ አይንካት
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርልሽ
@alaabdr1428
@alaabdr1428 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማረለሺ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@maryanm3151
@maryanm3151 Жыл бұрын
ጨርሶ ይማርልሽ
@ሰአሊለነቅድስት-ፈ4ጨ
@ሰአሊለነቅድስት-ፈ4ጨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@abebawflower5769
@abebawflower5769 Жыл бұрын
ሁሌም ጥያቄ እሚሆንብኝ መክሊት ለምንድነው ማትሰራው ለሷም ቢሆን ሙያ መልመዱ ጥሩ ነው እሚገጥመን ነገር አይታወቅም
@abenetagune997
@abenetagune997 Жыл бұрын
አቃቃ ጨዋታ የሚመሰል ኖሮ ነው እየኖሩ የሉት😒 ቲጂ ወዳ አይደለም የሄደችው ሚሲክን አሁን ተርዳሆት😪
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
​@@abenetagune997 😥💕
@meronwubshet5793
@meronwubshet5793 Жыл бұрын
Yeah meklit tesra enji endnselchi atadrgun
@destapark609
@destapark609 Жыл бұрын
ትስራ መክሊት
@niamasuleyman47
@niamasuleyman47 Жыл бұрын
በትክክል ለሴት ልጅ ሙያ ግድ ነው
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
እስቲ መክሊት ምግብ ሰርታ ታሳየን የሚል በላይክ ያሳዩን፣👍😂
@promobile1223
@promobile1223 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
እኔ በባቢ አልፈረድኩም ከድሜው አንፃር ጎበዝ ነው ግን ቤት ውስጥ እማያስፈልጉ ነገሮችን ለተቸገረ መስጠት ወይም ስቶር ካላቹ ለብቻው ማስቀመጥ መኝታ ነክፍልም ሆነ ሳሌን ኪችን ፅድት ሲል መረማመጃ ሲኖር ደስ ይላል አላቅም ሰው እንደልምዱ ቢሆንም ለእይታም ጥሩ ነው ገኒየ አንች ቢዚ ነሽ አቃለሁ ምርጥ እናት አላህ ይጠብቃቹ አንድ ቀን ይዛቹ ፏ አድርጉት
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ልጆች ናቸው ገኒ የልጆች ቤት ነው ተመስገን በይ ውሀ ስጡኝ ስትይ የማያመጣ ልጅ አለ ጨዋታ ነው ለነሱ እረ ጎበዝ ናቸው አለመቃጠላቸው
@mesimesi1644
@mesimesi1644 Жыл бұрын
እኔ መክሊት ስትሰራ ነዉ ማየት ምፈልገዉ። 😍🙌
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
እኔም😂
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
ገንዬ የእኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ አግንቼ ብነግርሽ ደስ ይለኝ ነበር ❤
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ይቅርታ ገኒ ለምድርነው አልጋ ውስጥ ገብታችው የምትቀመጡት በጣም የምትገርም ሰው ነሽ የምታየው ነገር ምነም ካልመሰለሽ ጎበዝ ነሽ።
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ተሰባስበው ቲቪ እያዩ አይደል
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
ቤታቸዉአደለምችግርአለዉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
@@liliabenlia-jx7sc እኮ ስታካብድ ነው እንጂ ሁላችንም የምናደርገው ነገር ነው አልጋላይ አልበሉ ተሰባስበው ቲቪ አዩ እንጂ
@Seada-j5w
@Seada-j5w 3 күн бұрын
አታካብዱ 😂😂
@ወለተትንሳኤቅዱስሚካኤልእ
@ወለተትንሳኤቅዱስሚካኤልእ Жыл бұрын
ከእናንተ ቤት የመዳም ቤት እንዴት እንደሚያምር ንፅህናው ሰራተኞቹ መቀመጣቸው ጎበዝ ናቸው እኔ ንፅህና ቅልጥፍና ከሌለ አንድ ቀን ማደር አልወድም ፍትህ ለትንሹ ልጅ🤗ሴቷ ሁልየም ትበላ እንጂ ትሰራ አላያትም እሷ ተቀምጣ እንዴት ትንሹ ወንድሟ ይሰራል😔የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አሁን ቢቃጠልሽ ቆይ ምን አለ ስራት ቢኖራችሁ ስርአት እሚባል ነገር የላችሁም ሁሉም ነገራችሁ ድብልቅልቅ ነው
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ሰራተኞቹ አይደሉም እንዴ የሚያፀዱት? ምን ማለት ነው ንፅህና ቅልጥፍና ከሌለ አንድቀን አልቀመጥም ማለት?ቤቱ ካልተፀዳ ማነው ተጠያቂ?
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ካቅሙ በላይ ነው የሰራው ሼፎቹጋ ቢሆን ቢላውንም ብሩንም ይሸለም ነበር ጽዳቱ የባቢ ችግር ሳይሆን የቦታውና የቃው አቀማመጡና ሲሊደሩም አልተመቸውም እኔ በጣም አድናቂው ነኝ
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ገኒ የእናት በጣም ምርጥ እናት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውልሽ የልጆችሽን እንጀራ ያብላሽ ባቢ ጎበዝ ነው ሁሌ አብሮ አይኖርም ልጆችሽ ሰርተው እንዲበሉ እራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግሽ ጥሩ ነው
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
💯%✅✅✅✅✅
@eminetfentaw5361
@eminetfentaw5361 Жыл бұрын
ገኒዬ እኔ በጣም የምወዳቹ ግን እቃ መግዛት ትርጉም የለውም ያለውን በንፅህና መያዝ ነው ጥሩ ።
@temesgenhailemariyam2473
@temesgenhailemariyam2473 Жыл бұрын
ዳዊትዬ የኔ መምህር በብዙ ታስተምረኛለህ በርታልኝ የት እንደምትደርስ መገመት ይከብደኛል ብቻ ፈጣሪ ካሰበልህ ቦታ ያድርስህ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
በሳቅ ነው ያየሁት😂😂😂ኩሽናው በደብ መፀዳት አለበት
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Betikekel 😂
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ፍቅርና መተሳሰብ ለሞላበት ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ገንዬ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሁን ደግሞ መክሊት ምግብ ትስራ እንጠብቃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ገኒዬ መስራታቸው መልካም ነው በተለይ ለባቢ !እባክሽ ኤሌትሪክ ተጠንቀቂ😇🙏
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
ውይይይይ 🤣🤣🤣🤣 እንባዬ እየፈሰሰ ያየሁት የኔ ቆንጆ ገኒዬ ልጅሽ ጎበዝ ነው
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ባቢቆጆ በጣምጎበዝነህ ከንፅህናውጭ ጎበዝ ❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ሞያው መቶ በመቶ አለው ይህ ድንች ብቻ ልጄ ስለሆነ ነው እንድ በሀገራችንን ይህ አስራር ማውቁ በጣም ጎበዝ
@merrykebede384
@merrykebede384 Жыл бұрын
አረ እንደውም ጎበዝ ነው ገና ትንሽ ልጅ ነው በዚህ ላይ ወንድ እነሱ እኮ የሚበስሉት እራሱ በ40 ነው
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ወይ አቢ አረ በሳቅ የምወዳችሁ🤣🤣🤣🤣👌
@hanadejene3667
@hanadejene3667 Жыл бұрын
ለመሰራት ያለው ፍላጎት በጣም ደሰ ይላል ደሞም ጎበዝ ነው ግን አንቺ እንዴት እንደሚሰራ አሳያቸው አንዴ አንቺ ሰታፀጂ ሰትሰሪ በደንብ አሳያቸው እርግጠኛ ነኝ በደንብ ይችላል ባቢ የኔ 1 ጎበዝ ነገ ቆንጆ አድርጎ እንደሚሰራ እርግጠኛ ነኝ
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ባቢ ግን ለምነዉ መኪሊት እማሠራዉ ሆ😮😮😮😮
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
አረ ተውቱ ልጁ 😂🙄ሆ የኔሚስኪን ያቅሙነዋ የሰራው ሰርታቹ አትበሉም የሰራቹትን ከበላ አነሰው ባቢ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰራህላቸው🙆😂😂😂😂😂
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ብቻ ባቢ ምርጥ ልጅ እኔ በሱእድሜ ውሐእንኳን አልቀዳምነበር ከብት ከመጠበቅ ውጭ
@lemlemgerma3231
@lemlemgerma3231 Жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ የገኒ በተሰቦች በጣም ነው የምወዳቹ ባቢ ግን በሳቅ ነው የገደለኝ የኔ ውድ በማቆርቆርያ ካሮቱን እንደገንፎ አማሰለው😂😂😂
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ግፉቹ ባቢዬ😂😂😂😂😂😂 ሲጀመር ሕፃን እኮ ነው ቢቃጠልስ
@gjgfug7060
@gjgfug7060 Жыл бұрын
ክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላውቅም አይ ባቢ ጎበዝ ነህ
@ThagneshAjman
@ThagneshAjman 2 ай бұрын
ዋው
@አስማኡመር
@አስማኡመር Жыл бұрын
ቤታችሁ ፅዳት 000 ነው
@saeda-ne7zn
@saeda-ne7zn 11 ай бұрын
እዉይይይ ባቢየ የኔ ጣፋጭ በሳቅ ገደልከን😅😅😅😅
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እድግበል ባቢየ እደመልክህ ሞያህ ወርቅ ነህ ሉውሌ እዲሁ ትልቁ መልካቸው አዳይነት አደኛው ልጅ አባቱንነው የሚመስለው ሴቱዋን ጨምሮ ሁለቱ አዳይነት ናቸው ሴቱዋ ግን ለምን ምግብ አሰራም የሆነች እልፋ ናት ባቢየ እድግ በል ጎበዝነህ እዳትቃጠልጅ ሌላው ጎበዝነህ እኔ ሸለምኩህ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 Жыл бұрын
ባቢዬ የኔ ትንሽዬ ቆንጆ ያንተስ ከፋ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
😂😂😂 ወይ የሕግ ባለሙያ ተማሪዋ መክሊት በህግ ትጠየቅ ለምን ምግብ አትሰራም በሚል😊 ወይ ባቢ ሆዴን አነፈረኝ በሳቅ😂 መክሊት❤ የምግብ ስራ ፆመኛ ለመብል አንደኛ😂 ካየሁት ነዉ ከካሜራ ዉጭ ትሰሪ እንደሁ አላቅም
@Tigrigna4T
@Tigrigna4T Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እናት ነሽ ግን ወንድ የወንድ ስራ መስራት ኣለበት ክሽኔ ለሴቶች። አሀ ኣንድ ወንድ የሴት ባሕሪ እድነሮው ማድረግ ነው።
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ Жыл бұрын
ወይኔ ባቢየ😂😂😂😁😁😂😂😂😂😂😂
@meklitkfale9604
@meklitkfale9604 Жыл бұрын
ከዚሁ ሁሉ ጋጋታ ሴቷ ልጅሽን ሙያ አስተምሪያት ይጠቅማታል እኔ በስዋ እድሜ አሳምሬ ዶሮ እሰራ ነበረ ይመስለኛል 19 20 አመት ይሆናታል እኔ ብበልጣት ሶስት አራት አመት ነዉ አሁን ራሴን ችዬ የበአል ስራዎቼን ከዶሮ እስከ ዳቦ እሰራለሁ በስደት ነዉ የምኖረዉ ማንም አላስተማረኝም ከዩቱብ ነዉ የተማርኩት
@razahsan9168
@razahsan9168 Жыл бұрын
ኧረ እኔ በ 18 አመቴ ልጂ ወልጃለሁ ሥራ ለራሥ ነዉ ቢለምዱ
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Жыл бұрын
አቢየ ስወድህ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ Жыл бұрын
ወላሂ ጎበዝነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ግን አስተያየት የምሰጣቺሁ ማር ቤታቺሁ እስቶቩ በጣም ፅዳት የለዉም አሻሽሉ ማር ቤትም የማርቤቶች እቃወች ንፁህ መሆን አለባቸዉ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ገነትግን እደናት ጥሩ አላረግሽም ትንሹን ኩሽና ስራ ቢቃጠልስ ታዝኛለሽ ? እዴ ለዛውም ኤሌክትሪክ ባቢዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ህፃን ልጅ አረግሽው እንዴ ሴትልጅ ከዚ ባነሰ እድሜ አይደል እንዴ ገብታ ያውም በስቶቭ አይደል ከእሳትና ከጭስጋ እየታገለች ምግብ የምታበስለው:: ወንድ ስለሆነ ነው?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@Tg-oh5nx እዴ ህፃን መስሎኝ እድሜውን አላቅም
@gigixyoyo1216
@gigixyoyo1216 Жыл бұрын
Let's take meklit mulueta 100k on KZbin ❤❤❤
@ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
@ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ Жыл бұрын
የገኒ ቤት የመዳም ቤት ቢሆን ኖሮ ወይ ጉድ ወረ እራሱ አልሰራበትም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ቤተሰቦች ትምርታችሁ ላይ አቶኩሩ እናንተ ሰራተኛ ካለ ምግቡን የስራ ግን ደግሞ መክሊት ምግብ ሲሰራ ማየት ፈልኩ 🥺🥺
@kadimaku4362
@kadimaku4362 Жыл бұрын
Enat setenor eko bayibelam betu yedemkal
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ገኒዬ ተሻለሽ
@Leulbeza
@Leulbeza Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@Wallooyyee
@Wallooyyee Жыл бұрын
ክክክክክ❤የኔ ቆንጆ 👌👌
@fatimahussain7017
@fatimahussain7017 Жыл бұрын
አሳዘነኚ እደዉም መርቂዉ ማሠቡ ይበቃል
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እሩዝ በማቆርቆሪያ ይመችህ😅😅😅😅😅😅ወይኔበሳቅ❤❤
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
😂😂 እኔ ዴሞ ካሮት በሻይ ሊሰራ መስሎኝ
@bizabiza6724
@bizabiza6724 Жыл бұрын
አይ እቶፉ 😢 እር ወደ ስራ ግቡ ዋይኔ ቲጂ እንካንም ሄድሽ 🤣🤣🤣🤣😜🙄🙄
@saeda-ne7zn
@saeda-ne7zn 11 ай бұрын
መክሊት መግብ ሰርታ ታሳየን የምትሉ በላይክ😊 መክሊትየ እዳታሳፍሪን ❤
@samar8846
@samar8846 Жыл бұрын
እንደዚህ በሳቅ ገደልከኝ ባቢዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
በዱላየ አትምጡብኝ አላለም😂😂😂😂❤
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
ስትሰለቹ ጓዳሽ ደሰ አይልም ሪሞት ይዛቹ ቁጭ እቃሽ ጓዳሽ ሲያስጠላ ቤትሽ ብመጣ ውሀም አልጠጣ !!!
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ዘና አረገኝ 😁😁
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት Жыл бұрын
ደምርኝ ውዴ
@صوفياال-ل8ج
@صوفياال-ل8ج Жыл бұрын
እንደት እዳሳቃችሁኝ አየ ባቢ
@tsedalaserade
@tsedalaserade Жыл бұрын
btam new yasakegn yene mari
@tinawa56
@tinawa56 Жыл бұрын
ፅዳት ችግር አለ ይታሰብበት
@fadelaahmed3297
@fadelaahmed3297 Жыл бұрын
ምስኪን የኔ አባት 😂
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እማትጠገቡ ቤተሰብ ስወዳችው
@hayatyoutueb6155
@hayatyoutueb6155 Жыл бұрын
ትንሹ. ስወደው. እፉ
@nebelettube8796
@nebelettube8796 Жыл бұрын
ፀሎት ቤት የላቹም ገኒ ስፀልዩ አሳዩን እስቲ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ሲፀልዩ እሱ ጌታ ይመልከታቸዉ እጂ ግድ አንቺ ማየት አለብሽ ስትፀልዩ እደግብዞች አትሁን ስትፀልይ ወደእልፍኝህ ግባ ይላል ቃሉ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
የበፌትዎ ልጃችሁ የት ጠፋች
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Жыл бұрын
Des metelu betseboch
@fatimahussain7017
@fatimahussain7017 Жыл бұрын
ወላሂ
@Wallooyyee
@Wallooyyee Жыл бұрын
Wowo🥰👍
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
ባቢ ወንድሜነው የሚመስለኝ
@mekdelawitgetahun2239
@mekdelawitgetahun2239 Жыл бұрын
Maklite tesra btame bahula endate nawe yamtsdabawe
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
ረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባባዬ
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
አይ ባቢ እንዴት እንዳሣቀኝ
@KalkidanLishan
@KalkidanLishan 11 ай бұрын
ውያ ሲያሳዝን
@memi443
@memi443 Жыл бұрын
Yene wude
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
ደሞ ሊያሳምናቸዉ ይሞክራል😂😂
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v Жыл бұрын
ትግስት ጠፋች
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@redietgebre5366
@redietgebre5366 Жыл бұрын
Ende mariyamin babi gobez new
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ሞትኩኝ 😂ስንቴ ደጋግሜ አየሁት
@Naod_Money
@Naod_Money Жыл бұрын
ምን እንደምልሽ አላቅም እኔ ወድሻለው ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مسرات9999
@مسرات9999 Жыл бұрын
Yedulawa part temechgn 😆🤣😂😹
@hayatyoutueb6155
@hayatyoutueb6155 Жыл бұрын
ልዩ. ቤተሠብ. ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@mvhor8djedjeu699
@mvhor8djedjeu699 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@betymammo858
@betymammo858 Жыл бұрын
Nisihna yegolale
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
Yebetus yshalal BEYEMGB BETU yemikerbut migb nitsuh meslew ykerbalu min yakl yetebekele endehone hod yfjew😢😂
@deeeplyloved5237
@deeeplyloved5237 Жыл бұрын
Yene abat babiye😂😂😂😂
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
ኤጭ አሁንሰ አበዛችሁት ምናምኑን እያመጣችሁ ለሸቅል እረ አይነፋም
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Mikelte gen model buteka nate, kemkemesena kmebeltebwecheeee 🤫🤫🤫🤫 muya lerase new enkulle este ttbeseee 😏
@hiwotsolomon358
@hiwotsolomon358 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ባቢ
@Bet9232
@Bet9232 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂wow
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ገን ለምን እኔን አቀጥሪኝም ያረብ ምግብ እሰራልሻለሁ እደፈለጋችሁሁሁ 🌹
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ይቅርብሽ የ ኢቲዮ ማዳም ክፉ ናቸው አሉ
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
በህልሜ ማርያም የሷ ሰራተኛ ሆኜ አይቸው ነው
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
@@hanaa8530 አይዞን በቃ አንችም ማዳም ልትሆኝ ነው
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
በእውነት በለኝ መቼ ነግቶ
@ሚጣ
@ሚጣ Жыл бұрын
ጠፍች
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷👉💐
@konjetabrhome6982
@konjetabrhome6982 Жыл бұрын
Uuuuuuuufffffff baxame new masiqawa gina gobaze nake kkkkkkkkkk
@ዋዊዋዊ
@ዋዊዋዊ Жыл бұрын
አይ ባቢ🤣🤣😂😂😂
@zinetalebachew
@zinetalebachew Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Amele-z3h
@Amele-z3h Жыл бұрын
በስመአም ምነው የክችኑ መቆሸሽ
@nedsile7918
@nedsile7918 Жыл бұрын
Babi yene marrrr besak cheeresen kkkk kkkkkkk
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Wyii endat ende mwedew geniyan new mimesilew dmo
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Wiyyy,,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@مسرات9999
@مسرات9999 Жыл бұрын
Kkkkkkkk ay babye tenshu
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
babin swedew
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 Жыл бұрын
wowowowowo😂😂❤❤kkk
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
wey babi bexam aznantognal dess telalachu
የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...
11:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 49 М.
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 121 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 6 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
የእኛ ቀናት #100 ቅዱስን ሚስቴን ቀማኝ ያለው ወጣት!
12:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 113 М.
የእኛ ቀናት #19 ዳዊት በድጋሚ አለቀሰ::
11:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 182 М.
የእኛ ቀናት #147    ተባብረው በሰው ሀገር ገንዘቤን አስጨረሱኝ!
11:40
እናቴ ልታስታርቀን መጣች! #የበዓል ልዩ ፕሮግራም!
25:41
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 1,1 М.
ዳኒ በለሊት መጣ ቤቱ ተበጠበጠ
20:19
Tsga Royal
Рет қаралды 198 М.
የእኛ ቀናት #42 ዳዊት 'አይዞሽ እናቴ እክስሻለሁ' አለኝ።
15:41
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 46 М.
የእኛ ቀናት #85 እናታችን ያላሰብነውን መርዶ ነገረችን።
13:15
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 93 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 6 МЛН