KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የወታደራዊ ካምፑ ክስተት፣ ኢሳያስን ለመጣል የአዲስአበባው ስብሰባ፣ የትግራይ ጄኔራሎች “ተቃውሞ”፣ “ሁሉም አለቃ ልሁን ይላል”ኃይሌ ገ/ስላሴ| EF
18:16
“ተሸነፍላት አሸናፊ እንድትሆን ለሚስትህ --የማይለወጠው ለዋጭ ቤታችሁ እንዲተርፍ ተሸነፉ ይላችዋል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ ትምህርት
50:36
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Chain Game Strong ⛓️
00:21
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
It works #beatbox #tiktok
00:34
#ሀብታሞቹ_መነኮሳት
Рет қаралды 33,227
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 68 М.
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Күн бұрын
Пікірлер: 44
@tenad7309
3 ай бұрын
አሜን:: መምህር ፋንታሁን ዋቄ እናመሰግናለን🙏🏾መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን::
@FikirteAsres-ng6bp
3 ай бұрын
💕👏
@Hannah-tq3mn
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ኢትዮዽያዊ አይነልቦናችንን ያብራልን ከተኛንበት ያንቃን አሜን🤲
@misraktesfaye6854
3 ай бұрын
መምህር የሠው ልጆች ቤት እዚህ አለም አለመሆኑ የገባህ ወንድማችን ተባረክ!
@hareg5262
3 ай бұрын
Amen 🙏🏽 እጅግ የተቀደሰ ሃሳብ ነው መፍትሄ መፈለጉ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን!
@BinamHulago
3 ай бұрын
ምምህርፋንታሁንዋቄለኢትዮጵያአንተንየቆይላትእግዛብሔር
@sentayewadmasu4121
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት መባረክ መታደል ነውበዚ ዘመን እንዲ አይነት መምር ማግኘት እንዴት መታደል ነው እረዚም❤❤❤ ዘመን ይስጥልን
@melkamaschalew5303
3 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችን በሰላም ሕዝባችን በጤንነት ይጠብቅልን አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ለአባቶቻችንም ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቀው የሚያስጠብቁበትን የህሊና ማስተዋልን ይስጥልን ።
@solomonleopard
3 ай бұрын
መምህር በእውነትም ቁጭት ፈጥረህብናል!!
@tinsaebelete958
3 ай бұрын
አሜን መልካም አለተ ሰንበት 🙏
@yonasekubay3758
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን
@asefazegeye4646
3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁ በደፈናው የምታሰተላልፈዉ መልዕክት አጅግ በእውነት የታጨቀ ደደቦችን ከጥፋታቼዉ የማመልስ በመሆ ዘርህ ይባረክ ክፋም ነገር አየንካ ብን አመሰግናለሁ ::
@samuelwoldemariam4996
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
@astewayabebe-or3br
3 ай бұрын
Excellent
@benyamgirma
2 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ(አጥር ዙሪያ) ለሆቴል፣ ለአረቄ ቤት፣ ለሙዚቃ ቤት እያከራዩ የግል ሀብታቸውን ያካብታሉ 😭😭😭
@KineabTamiru
3 ай бұрын
አሜን
@ephremmehari2095
3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት ከበሰለ ማንነት የሚወጣ ትምህርት ነው ቤተ ክርስቲያኒቱን የማይወክል ተረት እያወሩ መሳቂያ የሚያደርጉትን ሃይ የሚል ማነው?
@asfawnigussie1255
2 ай бұрын
Tinqolla aqumunna wede Egizi'abeher temelesu.
@ChrMus-kezera
3 ай бұрын
ዋጋቸውን ያገኛሉ። እግዚአብሔር ይገስጻቸው።
@selam65030
3 ай бұрын
🎉🎉የህዉነት ነዉ ይሄ ህፃን የሆነ መነኩሴ ነኝ ባይ በቪ8 እየሄደ ያብዳል
@Zenebech-d4j
3 ай бұрын
መምሀር በጥሩ መልከ ነው ያስተማሩን ገን መነኮሳት የአለም ብልጭልጭ አሸነፍቸው ቄሶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያን እያገለገሉ ክሀነታቸውን ለመጠበቅ ይደክማሉ በጣም አስቸጋሪ ነው
@AdisBisha-dj3zr
3 ай бұрын
እውነት ነው መምህር
@tibetube21
3 ай бұрын
ስለ እውነት የበሰሉ ጠንካራ ሰው ነዎት ክርስቲያን ስለ ሆኑ ነው ክርስቶሳዊ ፈተና የደረሰበዎት ብየ አምናለሁ
@abbanahusenay
3 ай бұрын
መምህር ፋንታ ሁን ዋቄ ጤና ይሥጥልኝ ! በ፳፻፭ ዓ/ም ከመተከል ሀገረ ስብከት / ግልገል በለስ / በእርስዎትና በባልደረቦችዎም ጭምር ሥለ ወባ ሥርጭት መከላከል ሰልጥኛለሁ ። ጥንካሬዎትንም ያኔ በሰጡን ሥልጠና አማካኝነት አውቅዎታለሁ ። እባክዎት መ/ር ! ለዲ/ን ዮሴፍ የሰጠሁት የግል አቤቱታ አለኝና ሚዲያችሁ ድምጽ እንዲሆነኝ ሥል እማጸናችኋለሁ !! ለበለጠ መረጃ እግረኛው ሚዲያና ዶርቃ ሚዲያ የሰጠሁት ኢንተርቪው ...
@ayzonet
3 ай бұрын
❤❤❤
@waffiki
3 ай бұрын
መምህር ምን ማድርግ ተገቢ ነው ? ቃለ ህይወት ያሰማን::
@zenebe614
3 ай бұрын
አዎ ምእመን ለምን ብሎ እንዳይናገር ይጠቅመናል ብለው ያሰቡትን ሁሉ ያደርጋሉ። አሁን ፣አሁን ደግሞ ያመጡት ካህናትን አትቃወሙን ፣አትተቹን ዝም በሉ እኛን የሚቀጣን እግዚአብሔር ብቻ ነው የፈለግነውንም ብናደርግ አትከታተሉን በሚል መፈክር ተጠምደዋል። ሁሉም ግን አደሉም።
@fikirteshiferaw5944
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yade716
3 ай бұрын
ለመሆኑ መንፈስ ቅዱስን የት ታውቁታላችሁ?
@enathagertube4619
3 ай бұрын
አንተ ካውከው በቂ ነው
@AlemuDesu
3 ай бұрын
እውነት ብለዋል ! እየሱስን እየጠሩ የጥልቁ መንፈስ ቅዱስ ተብዬውን አናውቅም
@Mkds-om6by
3 ай бұрын
እውነት ብለሀል በሐሰት መንፈስ የተያዘ ልክፍታም ያበደ ጭንቅላት የያዘ ስለ መንፈስ እንጅ ስለ መንፈስ ቅዱስ አያወቅም።
@KetselanMekonnen
3 ай бұрын
ምን እናድርግ የሚለው በጣም ተገቢ ነው።
@challageletu2816
3 ай бұрын
ግድ የለም ተው አትጨነቅ ሌላ ብዙ እምነቶች ስላሉ ይህ ያንተው ይቅርብን። በድንገትም የወጣልህ ስም ብሆንም የዋቄ ልጅ ነህና።
@zenebe614
3 ай бұрын
ዋቄፈታህን እኮ ሊያስተውህ አልሞከረም እያወራ ያለው ስለ ኦርቶዶክስነቱ ነው።
@zenebe614
3 ай бұрын
የዋዌ ልጆችን ለዋቄፈታ ያለው ማነው? ትንሽዬ እውቀት ይዘህ ደከምክ!!
@enathagertube4619
3 ай бұрын
ግን ለምን አንተ እዚህ መጣህ? መምህር ዋቄ የኦርቶዶክስ ሰባኪ መሆኑን ታውቅ አይደል እንዴ?
@የተሰቀለውንትመስላለች
3 ай бұрын
ማፈርያ ስይጣን እያመለክ😅
@anaym2410
3 ай бұрын
❤❤❤
@tamiruabdissa8914
3 ай бұрын
❤
18:16
የወታደራዊ ካምፑ ክስተት፣ ኢሳያስን ለመጣል የአዲስአበባው ስብሰባ፣ የትግራይ ጄኔራሎች “ተቃውሞ”፣ “ሁሉም አለቃ ልሁን ይላል”ኃይሌ ገ/ስላሴ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
50:36
“ተሸነፍላት አሸናፊ እንድትሆን ለሚስትህ --የማይለወጠው ለዋጭ ቤታችሁ እንዲተርፍ ተሸነፉ ይላችዋል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ ትምህርት
Epaphras Christ church
Рет қаралды 21 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
52:06
አንድ ብቻ ነው የቀረኝ … ቀንጭሬ ይመስለኛል ቁመቴ እኮ ያስደነግጣል… "ግሪን ጉርሻ" ተቀላቀሉን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 730 М.
7:16
ቁጭ ብሎ ንጉሥ መጠበቅ | ዋሻ ገብቶ ማምለጥ አይቻልም! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wakie #fantahun_wakie
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 12 М.
58:21
#new🔴ቄስ ከስልጣኑ የሚሻርበት ምክንያት|መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና_የ2017ዓ.ም #ምዕረፍ_2 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 31 М.
እየመጣ ያለው የኃይል አሰላለፍ / የወታደራዊ አገዛዙ ታዛዥ ብልጽግናዎች
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 957
9:56
በቅርቡ ጤፍን ማጣታችን አይቀርም! ቢልጌትስ እና አቢይ ምን እየሠሩ ነው | መምህር ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ መልእክት | Memeher Fantahun
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 42 М.
30:11
ሐረግ ( ክፍል 46)
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
3:33
ማንም የማይነካ የለም - ዲያቆን ሄኖክም ቀሲስ ዘበነም ሁሉም ይነካል! -| ዘመድኩን በቀለ Zemedkun Bekele
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 1,9 М.
23:21
Anchor Media በቃ! ሁሉም ያለውን ይዞ ይነሳ። ጊዜ የለንም።
Anchor Media
Рет қаралды 247 М.
21:54
Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 49 М.
2:17:52
በመጨረሻም የልጆቹ እናት ምላሽ ሰጠች! በልጆቼ ስለመጣ ሁሉንም ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 429 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН