ሀብታሙ ለሩሀማ ለምን ይቅርታ በtiktok live.."Habtamu Explains Why He Didn't Apologize to Ruhama”

  Рет қаралды 7,834

hailex vibe check

hailex vibe check

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 26 күн бұрын
እንዲመለስ አትገፋፉት ልቡ የፈቀደውን ያድርግ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 26 күн бұрын
3ወር ያልፈለገች የምን እንዴት ቆረጥክ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ እሱ እኮ ይህ 3ወር ያሳለፈው ህይወት እራሱ ቢያጠፋ አንብርንም አነበረችም
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
እውነት ነው ደደቦች ስለሆኑ ይሄንን አያስቡትም።
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 26 күн бұрын
ይሄ ልጅ አለመታረቅ መብቱ ነው ልቡን ሰብራዋለች ይሄ መልካም የሆነ ልብ ሳይቆስል ቢሆን ጥሩ ነበር አሁን ያ ምስኪን ልጅ ነቅቷል ስለዚህ አትጫኑት ትክክል እኮ ነው የማንም መጫወቻ ለምን ይሆናል ኪላሊት ሰቷት እኮ ነው የከዳችው ለሚቀጥለው ምን ዋስትና አለው
@FirehiwotDiriba
@FirehiwotDiriba 27 күн бұрын
ይሄ ሶዬ እየዋሸ ነው እውነት ጥሩ ልብ ቢኖረው አያወራም ሴታ ሴት ኩሩ እንደ ሆነ አይቀጥልም ትዳር ብዙ ነገር ነው እስቲ ምን ትላላቹ🙏🙏🙏🙏
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
በጣም ውሸታም ባለጌ አንቺ ነሽ።ጦሱን ውሰጂ
@elunatsciencetime
@elunatsciencetime 26 күн бұрын
This guy is full of hate and fully wrong 😮 swift ask him if he wants to say whatever he want he said he is done. Look at him now telling us all bad about her when she didn’t say anything wrong about him. What a devil in him
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ፍቄና ተሙ በእናንተ ደርሶ ቢሆን ትገላት ነበር።ከእስዋ ጋር አይኖርም አያገባችሁም።ያዘነ ያግባት።
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 25 күн бұрын
Tekekel serjerew yetay
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ሲጀምር በውሳኔህ ማንም ሴታሴት አያገባውም።
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 27 күн бұрын
Awo awo let him show us the surgery!!!!
@HaniTerefe
@HaniTerefe 25 күн бұрын
Yehen teyake yeteyeksjiw set betam tasaferialesh endih synet teyake hetsan lej enkuan ayteykem newer new betam
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 26 күн бұрын
አረ ልጁ ግን ንቀት ቢጤ አለበት ወይም የሚዲያ ስርአቱን አላወቀውም ከምክሩ ይልቅ ጊፍቶቹ ላይ ነው ንቃቱ እህቴ ግን አሳየኝ ያልሽው አይባልም እንዴ ??ነውር ነው እሱን ካላመንሽ ማንን ልታምኝ ነው በዛ ላይ አየሽ አላየሸ አተኪለት ምን ያረግልሻል 😂😂
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ደግ አደረገ አንተ ብትሆን ትገላት ነበር።
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 26 күн бұрын
@ ነፍሴ ታሪኩ ግን ገብቶህ ነው እንዲህ አይነት አስተያየት ጀባ እምትለው ነው ከገቢው ኮሚሽን ቢጤ አለሽ ??😂😂😂ቀዝቀዝ አርገው አስተያየትህን እኔም ያረገችው ልክ ናት አላልኩም ግን ጭፍን ያለ ወገናዊነት ይደብራል
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ፍቄ ካዘንክ አግባት
@SenayetSeni321
@SenayetSeni321 26 күн бұрын
እዴት አመንከት
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 26 күн бұрын
Ayizon wondm
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ወደ ነፍሰ በላዋ አይመለስም።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 26 күн бұрын
ወደ ነፍሰ በላዋ አይመለስም።
EP 43 || Thando Dlamuka | Isencane Lengane | Umshado awuhlukile nokuba i security yemizi yabantu |
1:09:59
Meaningful Conversations with Zandy Mfeka
Рет қаралды 440 М.