የሚጣፍጥና ቀላል የሆነ ሶፍት ኬክና የኬክ ሶስ አሰራር / የቤተሰብ ኬክ / cake aserar / tray cake / soft cake

  Рет қаралды 949,562

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 349
@elizabethayalew4445
@elizabethayalew4445 11 ай бұрын
ውይ አንቺ ያሳየሽን መንገድ በጣም ቀላል ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን በረከቱን ያድልሽ እህታችን ያንቺን አይቼ ሰርቼ በላን ሲጣፍጥ 😋
@حسابستور-ن6غ
@حسابستور-ن6غ 5 ай бұрын
😮😮😮😮
@Hayohayat
@Hayohayat Жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ዛሬ ሰርቼው በጣም የሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤❤❤ሰወቼም ወደውታል😊
@imanseid-sk9cx
@imanseid-sk9cx 11 ай бұрын
ልክ እዳች ሰርቸ ምርጥ ወጣልኚ አመሠግናለሁ ዉዲ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 ай бұрын
እኔ ብትይ
@woerkey1161
@woerkey1161 11 күн бұрын
ከላይ ከታች በአንድ ጊዜ ነው እምናበራው
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
Wowwwwበጣምአሪፍአሰራርነውእጅሽይባረክ👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ😘
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቀላል አስራር በርቼ ካሳዩ አይቀር እዲህ ነው ተባርኪ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አሚን አመሰግናለሁ😍
@czhcjjvhh3659
@czhcjjvhh3659 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ ስታስረጅ እራሱ እርጋታሽ በቂ ነው*
@MadinaOrji
@MadinaOrji Ай бұрын
@HavasiKhaiytea
@HavasiKhaiytea 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ሞክሬዉ እናመሰግናለን❤❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 ай бұрын
ጎበዝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ስላወኩሽ ደስ ብሎኝል በጣም ቆንጆ ኬክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ደስ በሚል አገላለፅ ቀላል አሰራል ኮተታ ኮተት የሌለበት ተባረኪ ጎበዝ በርች እማ በሁለቱም ስልኬ ሰብስ አደርግሳለሁ ማር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘😘😘
@SinduBeharu
@SinduBeharu 7 ай бұрын
ዋዉ ተባረኪ ለዛሬ ሶፍቱን እየሰራሁት ነው ባለሺ መሰረት ቀምሼ ደሞ ነግርሻለው በርቺ
@seada-if1xg
@seada-if1xg Жыл бұрын
ሄሊብ ከሌለ ኒዶ ፓውደር ማረግ ይቻላል መጠኑስ
@ከድጃ-ደ5ዐ
@ከድጃ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው ግን የኩባያ አይነቱ ስለሚለያይ ምን አይነት ኩባያ እንደሁ ብታሳይን
@KameliAli
@KameliAli 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሺ
@HapagKainan
@HapagKainan Жыл бұрын
Nice outcome I love your recipe Thank you for sharing
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤
@danielp813
@danielp813 2 жыл бұрын
I will try without sugar. Thanks God bless you ❤
@SamrawitAlemneh-nz4ru
@SamrawitAlemneh-nz4ru Жыл бұрын
ምርጥ የኬክ አሰራር ነው:: ቀጥይበት
@elsael-zi5270
@elsael-zi5270 Жыл бұрын
Betam arife nw enem serechewalew konjo nw ❤👏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም😍❤
@ሜሊነኝየቡታጀራዋ
@ሜሊነኝየቡታጀራዋ 5 ай бұрын
እሞክርዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiMekdi-h7e
@MekdiMekdi-h7e Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚጣፍጥ የሚመስለው እጅሽ ይባረክ
@Sameera1122-o4s
@Sameera1122-o4s 6 ай бұрын
መሻአላእጂሺይባረክሁቢ😍😍😍😍
@Akram-r6g2i
@Akram-r6g2i Ай бұрын
Wow wow💯👌
@mulutube2116
@mulutube2116 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤❤❤
@AmbHg-to5tm
@AmbHg-to5tm 5 ай бұрын
እናመሠግናለንየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yosef5988
@yosef5988 Жыл бұрын
በተለይ ደግሞ ሶሱ ዋው👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@semirafozy3947
@semirafozy3947 2 жыл бұрын
i try it with white chocolate and coconut and it's so yummy! Thanks 🙏💝
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬዋለሁ ሰወቹ እራሱ በጣም ወደዉታል ❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
እንኳንም ወደዱልሽ የኔ ማር😘
@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ
@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- ኮክናይት ከሌለኝ ባይኖርው ችግር የለውም አሁን ልሰራ ነበር?
@maryamhusine689
@maryamhusine689 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽን አይቆርጥመው በኮብ የሚሰራ ሼፍ ስወድ በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘😘😘
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 жыл бұрын
ኮብ?
@EkramFeke
@EkramFeke 9 ай бұрын
ውዴ እጅሽ ኢባረክ ለኢድ ባአል ሰርቼው ነበር እና እጅሽን ተከትዬ ነበር የሰራሁት በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ውዷ
@vhvcjjfhfjbhhhvchyfguurfff41
@vhvcjjfhfjbhhhvchyfguurfff41 4 ай бұрын
Ataa enuu wantaa kaana sifana hojoju barbada❤❤
@MareLiul
@MareLiul 29 күн бұрын
Yane wid ehit tebareke
@rihanakedir2607
@rihanakedir2607 2 жыл бұрын
መጠኑን ብትጽፊልን ለመስራት ቀላል ይሆንልናል
@roseg1138
@roseg1138 2 жыл бұрын
2eggs 1cup Suger 1cup Milk 1cuo vegi.oil 2cups flour 2teaspoons baking powder 1/2 teaspoon vanilla ቢጨመር ደግሞ አሪፍ ይሆናል(ይሄንን በራሴ ነው የጨመርኩት)
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
ስራሽ ጥሩ ነው ግን ያቀረብሽው ባማረኛ የፃፍሽው በግሊዝ ማናውቀው ማን ያንብበው????
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
እየፃፈች ነዉ እኮ እየሰራች ያለችዉ አብቢዉ
@tigistkebede-jn1wg
@tigistkebede-jn1wg Жыл бұрын
😅
@kadijahossin3665
@kadijahossin3665 Жыл бұрын
Masha Allha 👍👍👍👍
@AsAz-fc2xx
@AsAz-fc2xx Ай бұрын
ሰብሰክራይብ አደረኩሺ እየሰራሁ ነው አሁን አንቺን እያየሁ ሲደርሰ ደሞ እኮምታለሁ❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ማሻ አላህህህህ ትስለም የዲክ ለቤትሽ አዱስ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@betsi-o9x
@betsi-o9x 3 ай бұрын
Betam mirth cake new yehoneling ❤😊
@rahelkassa3629
@rahelkassa3629 11 ай бұрын
humm YUMMY love it😊😊😊😊
@HusniyaSherif-q7u
@HusniyaSherif-q7u Жыл бұрын
Betam arif wow
@ዜዷዋ
@ዜዷዋ 5 ай бұрын
ዋው
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 Жыл бұрын
ሰላም በጣም የፈለኩትን ግን ወንፊቱን ወደድኩት የተ ማግኘት እችላለሁ please 🙏?
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ጎበዝእርጋታሺ😍😍😍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘
@Najaah-hz4dd
@Najaah-hz4dd 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይበራክ ❤
@alamalam262
@alamalam262 Жыл бұрын
እጅሽ አላህ ይባርክ የወደድኩልሽ እንቁላል አለማብዛትሽን ሀቢብቲ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 9 ай бұрын
ሠርቸ በልቸ መጣሁ ወላሂ በጣም ቀላል አሠራርነው ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraSaldiin
@SamiraSaldiin 4 ай бұрын
Yummy food Batley testu
@GHj-h1o
@GHj-h1o 5 ай бұрын
ማሻአላህምርጥነዉአላህይጨምርልሽእዉቀትሽን
@tezerareta7432
@tezerareta7432 2 жыл бұрын
በርቺ
@YeshemebetMitiku
@YeshemebetMitiku 3 ай бұрын
ተባረኪ
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@AT-oj5iq
@AT-oj5iq 2 ай бұрын
እኔም ዛሪ ሰራሁኝ እና እናመሰግነለን እህት
@MeskermTadese
@MeskermTadese 5 ай бұрын
በጣም ነው ምጣፊጠዉ አመስግናለዉ❤❤❤❤❤❤
@tensaegebreselassie8423
@tensaegebreselassie8423 2 жыл бұрын
በጣም ለስለስ ያለ የሚጣፍጥ ይመስላል የምትጨምሪውን ንጥረ ነገሮቾ / በኪሎ ወይም በኩባያ መጠኑን ብትነግሪን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 ай бұрын
ከተይ ፁሁፎን አቤቤው ውዴ
@shtatlema5077
@shtatlema5077 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እህታችን በርቺ
@QalaaC
@QalaaC 2 ай бұрын
Ijishi yibarek
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
ስኳርና ቸኮሌት አቅልጠሽ ይጣፍጣል ትያለሽ ታድያ ይምረር😂😂😂😂
@emanEndris-h4x
@emanEndris-h4x 2 ай бұрын
እኮ ቢመርበር የሚገርመን
@ኑርድን
@ኑርድን 2 ай бұрын
ክክ
@Heyrya-ds3yo
@Heyrya-ds3yo Жыл бұрын
በድስት መስራት ይቻላል ወይ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሠራሁት ቆጆነው ❤
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
Wowwwwበጣምአሪፍአሰራርነውእጅሽይባረክ
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ማማዬ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@Samera-v2k
@Samera-v2k 2 ай бұрын
Beqa enem lisra ahun wde 😊
@HewanTeddy-hc4qb
@HewanTeddy-hc4qb Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ኬክ እንድንሰራ ረድተሽናለ❤
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 Жыл бұрын
ማሻአላህበርች
@zm3423
@zm3423 8 ай бұрын
ማሻአሏህ ውደ❤
@kifthikifthi6537
@kifthikifthi6537 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ እሕት
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 7 ай бұрын
ማሻአላህ ሠርቸዋለሁ ❤❤❤👌👌👌👌
@WudeWude-lb1kz
@WudeWude-lb1kz 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
@HayatHayat-fs5zv
@HayatHayat-fs5zv Жыл бұрын
እህቴከልብከልብአመሰግናለሁ❤❤ሰላምሽይብዛልኝ።
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
Oh wow good thanks 😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😍😍😍
@enumine7648
@enumine7648 2 жыл бұрын
Betaam konjo ndw wude indet new gin indezi soft yemihonew??
@Genet-i5e
@Genet-i5e Жыл бұрын
እርሾ ይጨመራል?
@ferdossulyman9847
@ferdossulyman9847 2 жыл бұрын
Betam aref❤
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ 7 ай бұрын
4 እቁላል ስኮር ዘይት ግማሽ ብርጭቆ በደንብ መምታት ከዛ ወተት ኒዶ ማማሰል ፍኒላ / ድቄቱን ቢግግ ብ ቦደር ጋር ማዋሀድ ማማሰል ከመጋገርያው ዘይት መቀባት ላውንም ታቹንም መሸቀል እሳቱን 🎉
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 2 жыл бұрын
መጠኒ በምን ይለያል ኮብ ነው ወይስ
@UaeKgo
@UaeKgo 7 ай бұрын
መሻአላ🎉🎉🎉🎉❤❤
@malmamalma5877
@malmamalma5877 2 жыл бұрын
wowo batmi Afrifi Nawu
@yosef5988
@yosef5988 Жыл бұрын
Wow I did እጅሽ ይባረክ❤ በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@alwedaheimobilephones8119
@alwedaheimobilephones8119 7 ай бұрын
ዋወማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mebakass9717
@mebakass9717 Жыл бұрын
Nice
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘
@ሡሡነኚ
@ሡሡነኚ Жыл бұрын
የኔ ልዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@laharisangati3241
@laharisangati3241 2 жыл бұрын
This is the best free software Ive seen. Respect.
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
መጠኑን ብትፅፊልን መልካም ነበር
@aishacadey1518
@aishacadey1518 Жыл бұрын
Maasha allah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren😘
@EmishawSiyum
@EmishawSiyum Жыл бұрын
Wow ቆንጆ ነው ግን በክረም ሞክሪው🍰🍰🍰
@EmishawSiyum
@EmishawSiyum Жыл бұрын
አዎ ይበልጥ ያጣፍጠዋል🇪🇹❤❤❤
@hiwotshiferaw3398
@hiwotshiferaw3398 Жыл бұрын
ጨው አያስፈልግም?
@heudeghdyerg1897
@heudeghdyerg1897 2 жыл бұрын
Betam konjoo nw
@tsage9857
@tsage9857 Жыл бұрын
❤wow❤
@abebechermias
@abebechermias 2 жыл бұрын
waw waw
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg Жыл бұрын
❤የእኔ መልካም ምረጥ ኢትዪጵያዎ
@kalidhassen5201
@kalidhassen5201 5 ай бұрын
Amasaganaalish sister
@KokobAbera-y3y
@KokobAbera-y3y Жыл бұрын
እርሾ ያስፈልጋል እንዴ
@FatumaAli-he4cu
@FatumaAli-he4cu 5 ай бұрын
አችስትለያለሽ ሞክሬዉ ምዳሜወዳዉአለች
@haymanotanlay
@haymanotanlay 2 жыл бұрын
IT'S Great
@zinetyestf3997
@zinetyestf3997 7 ай бұрын
ጎበዝናሸበረችሰረቸውጡሮነው
@gelilaseyoum6681
@gelilaseyoum6681 9 ай бұрын
Melkite Kederesesh Kakawa Mechemer Enchlalen
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 10 күн бұрын
ሶስ አይባልም ክሬም በይ ወጥ ነዉ እዴ
@ZinetYesvf
@ZinetYesvf 7 ай бұрын
ኮኮናት ምድነዉ የኔዉድ😊
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Have you ever tried this egg recipe?
3:13
Soulful Cooking
Рет қаралды 145
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН