ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር / የቡና ቁርስ / soft home made bread / soft cake / sponge cake / ድፎ ዳቦ

  Рет қаралды 1,014,100

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ግማሽ ሊትር ወተት 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ እርሾ 2 እንቁላል ግማሽ ኩባያ ስዃር ሩብ ኩባያ ዘይት 10 ግራም ቤኪንግ ፓውደር 1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 6 ኩባያ ዱቄት 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ በ 180 ዲግሪ ሴልሽየስ ለ 20 ደቂቃ
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
እጅሽ ይበራክ😘😘
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግኒት በርቺ እኔማ ምንም ነገር አልሞክርም ሃገር ገብቼ ትዳር ማየዝ ፋረሁኝ ምክኒያቱም ሙያ የሚየውቀውም ተረስቶኛል
@sms9104
@sms9104 Жыл бұрын
​@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን የኔ ብጤ ሆነሻል አገር እያለሁ ትንሽ ልጅ ሆኝ ምንም የሚቀረኝ ነገር አነበረም ባለሞያ ነበርኩ አሁን አረብ ከመጣሁ ቆየሁ አንድ ቀን ሊጥ ይዤ አላቅም 😢😢😢
@sms9104
@sms9104 Жыл бұрын
በወተት ፋንታ ውሀ መጠቀም አንችልም❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
@@sms9104 ሀያቲ አብሽሪ ኢንሻአላህ ሃገር ከገበን እንሞክራዋለን የማይሰከ ነገር ዬለም ትንሽ ፍርሃት አለ እንጂ
@racmaracma2159
@racmaracma2159 10 ай бұрын
ማሸአላህ ዘሬ አዬሁ ሰራሁኝ ዎለህ ሚርጥ ናዉ ሹክርን እህቴ❤❤❤❤
@tesfayegebrye4225
@tesfayegebrye4225 10 ай бұрын
የሰበሽውን ኬክ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ያምራል።በዚሁ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@merryamen5684
@merryamen5684 Жыл бұрын
Anchi endeserashiw mokrew betam miyamr dabo honelgn betam thank you ❤❤❤
@ahlm211
@ahlm211 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዳቦ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ምርጥ ሞያተኛ ነሽ
@fhdvhdd9988
@fhdvhdd9988 Жыл бұрын
ማሽአላህ. በጥም ያምራል
@abebakebede2129
@abebakebede2129 11 ай бұрын
እጀሸ እራሱ ኬክ ይመሰላል ጥርት ያለ እጀ ነው
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
እስቴ ነገ ሞክሬ አየዋለሁ እደዚ አይነት ዳቦ መጋገር ነው የናፈቀኘ ❤❤❤
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz Жыл бұрын
ይማችሽ አቦ እጅሽ ይባረክ ሠርቼው በጣም ምርጥ አመሰግናለሁ❤
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Ye distu size min yahil new?
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz Жыл бұрын
@@abetumaren4576 እኔ መካከለኛ ሳይን ነው የተጠቀምኩት ምንም ችግር። ያለው አይመስለኝም
@fikruunba5135
@fikruunba5135 Жыл бұрын
ዋው!! ግሩም ድንቅ ነው!! በጣም ነው የምናመስግንሽ።
@betelhem5464
@betelhem5464 Жыл бұрын
ጋግሬ ሞከርኩት በጣም ቆጆ ነው እጂሽ ይባረክ
@AydaSolomon
@AydaSolomon Жыл бұрын
ሲጥም ሰርቼ ልጆቼን አበላለሁ እጁሽ ይባረክ
@SumeyaAshebir
@SumeyaAshebir Жыл бұрын
Aww yestomi dabo bitasayin!!!
@ahlm211
@ahlm211 Жыл бұрын
ምርጥ ዳቦ ማሻአላ ምርጥ ሟያ አለሽ
@BrawlHalla-pw5xe
@BrawlHalla-pw5xe Жыл бұрын
Betam new yemiamerew.Minim satecheneki Zena belesh meseratesh demo betam Des teyalesh! Berchi
@Judbuisness
@Judbuisness 3 ай бұрын
I tried it my husband loved it thank you sis 💚💛❤️
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነኝ ብስኩቱን ሞክሬው ቆንጆ ሆነልኝ እናመስግናለን
@Betesfa
@Betesfa Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሸ 👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀዩዬ😘❤
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጀሽ ይባረክ
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YeshimebetSeyoum
@YeshimebetSeyoum 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ኡ❤❤ ሲያምር ያስጎመጃል😊😊
@micho1384
@micho1384 11 ай бұрын
Amazing ,Neat recipe I admire you, talented
@Tsaga-r6z
@Tsaga-r6z Жыл бұрын
Wwwwwwwoo igzaberi ybarkishi ymirli asararu ❤️uqxachini bala xaga igzaberi yimsgni❤️❤️👐🙏
@hameretessema5107
@hameretessema5107 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ የእናት ምርቃት ነዉ ተቀበይ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ እናት አመሰግናለሁ😘❤
@meron7563
@meron7563 Жыл бұрын
ተባረኪልን ለገና እንዲ ነው ምሰራው።
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 Жыл бұрын
Enem dear alders blogn yhew ahun eyemokerkut new 😀😁
@abdulselamshamil2482
@abdulselamshamil2482 Жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ ምርጥ ባለሙያ ባለሙያ አስባልሽኝ ከልቤ አደንቅሻለው የሰራሽውን ወዳው ለመስራት ምመቻቸው ቀለል ትያለሽ ትለያለሽ amazing 🎉
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Mesrat felige ye distun size or pan mawek feleku please
@zedtube7528
@zedtube7528 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይሉም ወራህመቱታላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ባለሙያ በርችልኝ እጅሽን ይባርከው❤❤❤😍😍😍
@michaelmamo4862
@michaelmamo4862 5 ай бұрын
Wow mokrewe betame Arif honelge ejeshe yebareke
@hayatsulehiman9221
@hayatsulehiman9221 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ እማ ማሻአላህ ኢዴን ባችዳቦነዉ ያሳለፍኩት ሽኩረን
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
ድንቅ የምግብ አሰራር በጣም ወድጄዋለሁ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ፆም ሲፈታ እጋግረዋለው በርቺ ጎበዝ
@elsazeweldi4315
@elsazeweldi4315 9 ай бұрын
አግዚኣብሀር አውቐትሽን ዪባርከው።
@BelaineshDollinger
@BelaineshDollinger 11 ай бұрын
Betam gobez❤
@FarihaSefuu
@FarihaSefuu 4 ай бұрын
Masha Allah 🥰 🥰 🥰 baxam no mi yamir❤❤❤
@MekdseKebede
@MekdseKebede Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል በጣም❤❤❤ በርቺ
@veracity8968
@veracity8968 Жыл бұрын
አኔ ፈጽሞ ዳቦ ጋግሬም አላቅ ይህንን አይቼ አውነት አንዴት ቀላል አንደሆነ ነው ያሳየሽኝ፡፡ አግዚያብሔር ይባርክሽ ! በጣም ሲምፕልና ደሞ ያንቺ ጥርት አርጎ ማስረዳት ነገሩን በጣም አሳመረው፡፡ አናመስግናለው አህቴ፡፡ በቅርብ አጋግረዋለው በጣም ቀላል ነው፡፡
@kidist_tube1
@kidist_tube1 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አፍሪ ዳቦ ነው የሚያምር አቀራራቢ ነው 😍😍😍
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
መሻአላህ እህቴየ በጣም ያምራል እኔም እሞክርዋለሁ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤
@SeniyaShemsu-z4w
@SeniyaShemsu-z4w Жыл бұрын
Mashallah betame konjo nwe ❤mokeriwalhugi
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 11 ай бұрын
Wude ahune eyandadune leketoch egnan bemimechen eygelesesehlen selehone tebareki tewedajeeee beeeetam new meketatelesh!!!!
@እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ
@እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ 5 ай бұрын
ላይክ ሲያንስሽ ነዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ ውዴ እጅሽ ይባረክ
@omukamilla9142
@omukamilla9142 10 ай бұрын
Mashallah tebarekelah 🎉
@hayattube5813
@hayattube5813 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤ በጣም ያምራል ሰርቼ ካማረ እነግርሻለሁኝ🥰
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያምራል ጎበዝነሽ ትችያለሽ
@SenyetGebrhiwot
@SenyetGebrhiwot Жыл бұрын
። ተባአኪ ሞክሬው በጣም ቆንጆነው
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
አሪፍ አሰራርነው ውዳ በርቺልን❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
@memeazanaw655
@memeazanaw655 Жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው❤❤❤
@HayatMohammed-fn3dd
@HayatMohammed-fn3dd 8 ай бұрын
Wow betam gobez nesh cakeshin mokerew betam wetoleg naber zare demo dabowen yemegerem hono wetalgn betam Amesegenalehu long live dear
@SarahFazer
@SarahFazer 3 ай бұрын
ሰረቸዉ ቆጆነዉ
@HayatMohammed-fn3dd
@HayatMohammed-fn3dd 6 ай бұрын
ሞክሬዉ በጣም ወጣልኝ thanks sister
@Hayatmohammmed
@Hayatmohammmed Жыл бұрын
በጣም ቆጆ አሰራር በርቺ❤❤❤❤❤
@EleniAbay-n2b
@EleniAbay-n2b 14 күн бұрын
Cool 👍
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 10 ай бұрын
Woooiiw yameral
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Жыл бұрын
Yes Mom quite precise Job You teached us the Japanese Professional Man
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 11 ай бұрын
በጣምደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉
@AddisZegye
@AddisZegye 6 ай бұрын
ጎበዝ ያምራል በጣም
@meseretMesi-f7i
@meseretMesi-f7i Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን ሲያምር
@MomyMom-e6y
@MomyMom-e6y 2 ай бұрын
በስመአም ሲያምር በማይዘዉ መጥበሻ ትልቁ ይሆናል ልሰራ ፈልጌ ነዉ ❤❤
@rabiyaebirahim8645
@rabiyaebirahim8645 8 ай бұрын
Wow mashahall betam yamwrali❤❤❤❤❤1000000p
@zinashdase5051
@zinashdase5051 11 ай бұрын
Wow ❤
@tadessealeme2699
@tadessealeme2699 Жыл бұрын
wow betame yamerale adnakeshe nege thanks
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍
@Tesfayra
@Tesfayra 10 ай бұрын
abet aserar😊
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה Жыл бұрын
እጅሽ የባረክ የኔ ቆንጆ ከባድ ነበር ሚመስለኝ ልክ እዳች ባይወጣልኝም ሞክረዋለሁ እስኪ ውድድ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ከሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 11 ай бұрын
Wawwww Asyyyyy Thanks so much ❤❤❤❤️🇪🇷
@ነኚየማየብቻ
@ነኚየማየብቻ Жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ ዉደ
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 8 ай бұрын
Wwwwww yamre berchi
@SeniteHailemariam
@SeniteHailemariam Жыл бұрын
ሰላም ደስ ይላል ስራሽ በርቺ
@bahruadenkero6436
@bahruadenkero6436 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!!! እርጋታሽ ደግሞ ባህላችንን የተከለ ነው።
@sabasabina8372
@sabasabina8372 11 ай бұрын
Good job sis
@MimiMimi-mt4bk
@MimiMimi-mt4bk 8 ай бұрын
ማሻላህውዴሞያአለሽ
@nastanettube
@nastanettube Жыл бұрын
ዋውውውው
@bezagirma-u9c
@bezagirma-u9c 11 ай бұрын
The best recipe i try it and its the best
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ህዱዬ ዉዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ኬክ የሆነ ዳቦ ነዉ በቀላል ዘዴ ተጠቅመሽ አሳምረሽ ጋግረሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሲያምር የተባረከ ይሁን 👌👍😍❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
@lubabasultn2765
@lubabasultn2765 Жыл бұрын
ብርች እህቴ ❤❤❤🎉🎉
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 Жыл бұрын
ሙያ እንዳለሽ ግልጽ ነው: የሰራሽዉም ኬክ ያምራል:: አሰራራቸዉ ቀለል የሆኑና ብዙ ጊዜ የማይወዱስዱ ምግቦች አሰራር post ብታደርግ እናመሰግናለን::
@እሙኢማን-ጘ1ቈ
@እሙኢማን-ጘ1ቈ Жыл бұрын
ዳቦ ነው ኬክ
@FasikaAbebe-c5z
@FasikaAbebe-c5z Жыл бұрын
Wow 😲😲😲
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህታችን በርችልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ😘❤
@Hayattube345
@Hayattube345 2 ай бұрын
ማሻአላህባለሙያነሽበርቺዉደ
@zytukder2435
@zytukder2435 Жыл бұрын
ማሸአለሂ አሰረርሽ ደስ ሲል አነገገርሽ እረገተሽ ደስ ስል ማሸአለሂ ፂድት የለ ማሸአለህ በርች በተረፍ እሞክረለው ለመሰረት 😂 መደሜ ወጠ ትበል ብቸ እሰረወለው ተመችቶኝል
@TigistT-c7g
@TigistT-c7g Күн бұрын
woo❤👍👍👍👍
@ayuzola2949
@ayuzola2949 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@GhFf-x9i
@GhFf-x9i 11 ай бұрын
ማሽአላህ
@embethaile4342
@embethaile4342 11 ай бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ
@BetelhemmengistuLenjiso
@BetelhemmengistuLenjiso Жыл бұрын
Mokirew betam konjo new thanks
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እርፍ ነው በርቺ
@fasikadereje1122
@fasikadereje1122 8 ай бұрын
ይሄን ዳቦ ለማለት ይቸግራል ዳቦ ዳቦ ሲል ነዉ ጥሩ
@tsgehannagebrebrhan
@tsgehannagebrebrhan 11 ай бұрын
ዋውው በጣም ታምራል❤
@yms2161
@yms2161 Жыл бұрын
ጎበዝ
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤
@user-hy3wq2fs3l
@user-hy3wq2fs3l Жыл бұрын
ማሺአላህአላህእጅሺንይባርከዉ
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 Жыл бұрын
Seyamer balemuya❤❤❤
@fithawitbarba4739
@fithawitbarba4739 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🥰
@ayatrealestate249
@ayatrealestate249 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ🎉🎉
@nitsuhtilahun8974
@nitsuhtilahun8974 4 ай бұрын
ዋው
@HabeshaEthiopianRestaurant
@HabeshaEthiopianRestaurant Жыл бұрын
Yamral gn tyaka alegn beovn bihon mn chgr alew ena lelaw demo dukatu yekak mekelakel enchlalen?
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 11 ай бұрын
I love it, I will do it now
@shahidabadrigha6148
@shahidabadrigha6148 8 ай бұрын
አረ እጅሽ የባረክ ውዴ ሶስቴ ሰርቼው አለው ወዴ ተባረኪ
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 405 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ህሊና ድራማ ሙሉ  - Helina movie 1
2:44:11
Salkan Tube
Рет қаралды 565 М.
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 454 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН