''ሀገር አለችው ምሰሶ ማገር፤ ለምለም አፈሯ ታርሶ 'ሚያበቅል'' ጦቢያ

  Рет қаралды 80,148

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@KamilaOmer-m3c
@KamilaOmer-m3c 8 ай бұрын
የማውቃትን ኢትዮጵያን የማይበት መዲረክ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ለሀገራችን አቤት አማርኛ ውጤቱን ያየሁበት መገጣጥም ❤❤❤❤❤
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
እንዲህ ያለ ሰውን ፍዝዝ አድርጎ በሀሳብ ፈረስ ጭኖ ሙሉ ኢትዮጵያን በደቂቃዎች እያዞረ በትዝታ ገድሎ የሚያነሳ እፁብ ድንቅ ዝግጅት!! ይገርማል :: ተባረኩ! ለበለጠውም አምላክ ይርዳችሁ::
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
ዋውውውውው የህዝብ ድምፅ ተስፋሁን!! 💚💛❤🙏🙏🙏 ,ድንቅ ሁላችሁም ሁሉ አይነገርም ከማይገባው ሰው ቤት
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 8 ай бұрын
ይህ ነበር ተኖ የጠፋው ውበታችን >
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 8 ай бұрын
አንተ የ ኢትዮጵያ የዘመኑ ፈርጥ አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ ከውቅቱም አረመኔ ❤
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 8 ай бұрын
ይመቺህ ወዳጄ
@nabeela4979
@nabeela4979 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FitsumGirma-ro7ro
@FitsumGirma-ro7ro 8 ай бұрын
አዲስ​@@nabeela4979
@ytviewer47
@ytviewer47 8 ай бұрын
❤ P😊😊pkjjplp​@@Nejash-k6i
@Asemuasegidmengestu
@Asemuasegidmengestu 8 ай бұрын
የደመቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ❤❤❤❤❤ቅ/ጊዮሪግስ ከፍታችሁ ይቅደም ሰላም ለናቴ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 8 ай бұрын
ተባረክ ትችላለህ ወዳጀ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 7 ай бұрын
እንዴት ምስጥ ብዬ እንደምሰማው ምን አይነት ገሩም ዝግጅት ነው አቤት ሙሉ ኢትዮጵያንዊነት ያውም የድሮው የጥንቱ የሚናፈቀው ባህላችን አቤት ግሩም ስራ ሀገሬ መቼም መካን አደለሽም❤❤❤❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ዋው ተስፋሁን ቃል የለኝም ለአድናቆቴ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 8 ай бұрын
ከሀገርህ ወተህ ስትሰማዉ ስታየዉ እንዴት ደስ የሚል ባህል አለን። እስክስእስክስ
@TadesseTesfaye-zw7wq
@TadesseTesfaye-zw7wq 8 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
@Sarafree2025
@Sarafree2025 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ ! ❤
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወዳጄ
@AniyoJekebo
@AniyoJekebo 8 ай бұрын
ሃገሬ ሳላምሽ ይማላሲ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@feedelband205
@feedelband205 8 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ትንሽ ፊደል የቆጠርን የምንመስል ግን ህዝብ የሚጠየፈን ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃና ፓርክ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 8 ай бұрын
Beautiful specially the second one After Tesfahum love it
@bezusene7122
@bezusene7122 7 ай бұрын
I love you both !!!!!!!! wow !!!!!!!! Thank you
@fatihaali389
@fatihaali389 4 ай бұрын
አንተ የ21ኛው ክፍል ዘመን ጀግና ❤❤
@ebiyubirhanu3390
@ebiyubirhanu3390 2 ай бұрын
selamachu ybiza
@ebstv_fan
@ebstv_fan 8 ай бұрын
ኪነጥበብ ሀይል አላት 💚💛❤
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 8 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል።
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 29 күн бұрын
Wow Anta ya Ethiopian Anbsa ❤
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 8 ай бұрын
Voice of ETHIOPIAN NATION. YE ETHIOPIA HIZB DEMS. Msseg for the WORLD. Melkt. Le Alem.❤❤❤❤
@atsesirat4155
@atsesirat4155 8 ай бұрын
Fano will heal every problems we ere facing
@sofiaosman308
@sofiaosman308 8 ай бұрын
ተስፍሽ እውነት አንተ ተለያለክ አባ❤❤❤❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 8 ай бұрын
ተስፍሽ ተባረክልን❤ጦቢያዎች❤❤❤❤❤❤
@fentayesisay952
@fentayesisay952 7 ай бұрын
Arts ኢትዮጵያን ማያያ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Ye buzehani enate 😘😘😘emma natena hegera atenikewati❤❤❤Ke Enate Ethiopia we de fit 😘😘😘ye temertu marefeya 😘😘😘yemiyafersati yefersalu enje 😘😘Enate Ethiopia atefersemi 😘😘Enate Ethiopia ye Noah ark 😘😘😘
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Ayengerem kemayegabawe sew fit ❤❤❤
@tem2023
@tem2023 8 ай бұрын
I don't have words
@kebekore1079
@kebekore1079 8 ай бұрын
@MkaAyw
@MkaAyw 8 ай бұрын
ፋኖ የአማራ ደመላሽ ነው። ከእንግህ አገር ጥሎ መሰደድ አይኖርም። እናት አንድነች አገርም እንዲሁ።
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 8 ай бұрын
dink bikat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasilMekonnen-i1h
@FasilMekonnen-i1h 8 ай бұрын
መቻል እንዲህ ነው !"እደግ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 ай бұрын
የጠላትን አንገት የሚያስደፋ ትይንት ነበር
@meserettemesgen9760
@meserettemesgen9760 8 ай бұрын
wow
@kebekore1079
@kebekore1079 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ፡፡ተስፋሁ
@yifattube2020
@yifattube2020 8 ай бұрын
አህ! በል እንግዲህ ... አሳየው ላላየው.. ዘራፍ!!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 8 ай бұрын
This program was supposed to presented for Ethiopian Eastern Not today during the scarfired of our God . And died for us !! We have to pray to our God and it is very very important to Ethiopian people.
@gomegu3557
@gomegu3557 7 ай бұрын
Tesfu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 8 ай бұрын
የቆየነው !!!ሁለትእመት እካባቢ እይቼዋለሁ ይህንን ፕሮግራም
@MSG3672
@MSG3672 8 ай бұрын
አዳራሹን የሞላው ወስጥ አንድ ፍራሽ አዳሽ የለም። ምናልባት ግማሹ ቤት አፍራሽ ነው። እዚህ ውስጥ ሺ ግጥም ፡ ሺ መዝሙር ቢቀነር ቢደረደር ከጆሮ ቆዳ አያልፍም። አገሬን አትንኳት? መንካት አይደለም፡ ከዚህ በላይ ምን ትሁን? የሶስት ክልል ህዝብ መድረሻ አጥቶ፡ ዋና ከተማይቱ በግሬደር እየታረሰቭ፡ አትንኳት ማለት ምንድነው? ፋንታሁንን ብቻ አትንኩብን
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Wayi bedemi yezo megazi 😢😢😢
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 8 ай бұрын
ቀጣዩ መቼ ነው?
@zerommenghis4759
@zerommenghis4759 8 ай бұрын
Tasre neberk wey? Long time
@መርካቶ-ኘ6ዀ
@መርካቶ-ኘ6ዀ 8 ай бұрын
ለመንዙማ ድምፅህ የተመቸ ነው አንድ መንዙማ አጥናና ሞክረው
@YezgetM
@YezgetM 8 ай бұрын
ታምረኛ ልጅ ይገርማል
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
MN alkegn mekam ysom ?
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 29 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Ayeyeye Dulaw le mati “le mata”💯💯💯
@guissepevisciglio-qj6uc
@guissepevisciglio-qj6uc 8 ай бұрын
I thought it was all about Ethiopia but , its seems like only about ethnic groups like "Amahra" why bro !!! .?..???
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 8 ай бұрын
የመቼ ነው ግን ?
@m.bedane7442
@m.bedane7442 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ? ይሄ አውሬ ኢትዮጵያ ጠል መንግስት ጥበብም ይፈራል:: የቆየ ይመስላል::💚💛❤️💪🏽💪🏽
@Sarafree2025
@Sarafree2025 8 ай бұрын
የቆየ መሰለኝ.አሁን እንዲ ማድረግ የሚቻል አይመስለኝም.
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Hhhhhh banchi yedemikali fezazawe beta 😢😢😢Teyegni ye awera beti sedemiki 😊😊😊
@Mamite926
@Mamite926 8 ай бұрын
Wow I thought you, guys banned, I have heard that the artists went to prison included your show.❤❤❤
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
ትችለበታለክ::
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Mesaryi ye Xega wendemi yekirebishi 😢😢😢Fozo lyafezishi 😂😂😂
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Ye fetari zere le awera 😮😮😮
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Sarafree2025
@Sarafree2025 8 ай бұрын
ይህ ግን የቆየ መሰለኝ.
@yelmag2511
@yelmag2511 8 ай бұрын
ትክክል ፡ የቆየ ፡ ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 8 ай бұрын
ምን ፡ አይነት ፡ ተሰጣዎ ፡ ነዉ ፡
@yelmag2511
@yelmag2511 8 ай бұрын
አራሽ ፡ ተኳሽ ፡ ቀዳሽ ነገሽ ፡ ፋኖ🟩🟨🟥 ፡ ፋኖ🟩🟨🟥 ፡ ፋኖ🟩🟨🟥 ፡ ቂጣ ፡ በዲንጋይ ፡ እየጋገረ ፡ .......,
@قاسمقاسم-د4ن
@قاسمقاسم-د4ن 8 ай бұрын
መቺ ነው 4 ኪሉ እመገቡት
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 8 ай бұрын
💚💛❤️💪🦁🦅
@yelmag2511
@yelmag2511 8 ай бұрын
 ፡ አንተ ፡ አማርኛ ፡ ቢደንብ ፡ ሲችሎ ፡ ነው ፡ የሚገባው
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 8 ай бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 8 ай бұрын
የተደገመ ነው። ያኔ አብይ ትግራይን ለመጨፍጨፍ ኢትዮጵያኒስቱን ድጋፍ ወይም ዝምታ በሚፈልግበት ወቅት፣ አሁንስ? ከታዳሚው ግማሽ ታስረዋል። እንዲህ አይነት መድረክም አይፈቅድም። ረጅም እድሜ በእኛ ተላላነትና ህብረት ማጣት ክፍተት ለሚጫወትብን አብይ ይሁን።
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 ай бұрын
Awera by the name of ye hizebe semi 😂😂😂
@eleni311
@eleni311 8 ай бұрын
ዳንኪራ ያልጠገበ ትውልድ እግዚአብሄር ይሄን የዳንኪራና የዘረኝነት መንፈሰ ይገልብጠው በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ምነው ልባችሁን ለእግዚአብሄር ብታሰገዙ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 8 ай бұрын
Ara endaenaneta yamechohe yamezale ala enda bayasafaru sawun yadankorachute Ara tawu
@MT-oh9bx
@MT-oh9bx 8 ай бұрын
Ok pastor 🤠 ... abiyisim be eyesus yetewga yihun... FANO
@m.bedane7442
@m.bedane7442 8 ай бұрын
ደደብ ምን ልታረጊ መጣሽ:: ቀላዋጭ
@eleni311
@eleni311 8 ай бұрын
@@yeshiyerege9954 እኛ የምንዘለው ለእግዚአብሄር ክብር ነው በኢየሱስ ክርሰቶሰ ፍቅር ሰክረን ነው እንደናተ በአረቄ ሰክረን ለአጋንንት አንደንሰም እናተኮ በአረቄው ትሰክራላችሁ አተላውን ለአባታችሁ ትደፋላችሁ እሱም እናተም በአረቂ ሰክራችሁ ያዝ እጇን ዝጋ ደጇን ነውሰራችሁ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 8 ай бұрын
Ya Bank book laye machanawe yametestleyubate kkkkkk
رغيد الططري: حكاية 44 عاما في سجون الأسد | بودكاست ياشام
1:39:49
العربي الجديد | بودكاست
Рет қаралды 69 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
1:24:24
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 17 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН