ሀገሬ-ቁ2_አዲስ_የነሺዳ_ቪዲዮ_ሙነሺድ_አሽረፍ_ናስር_(Ashref_Nassr)_Ethiopia_New_Nesheeda_(2021) Hagere_Tube

  Рет қаралды 34,589

Hagere Tube ሀገሬ ቲዩብ

Hagere Tube ሀገሬ ቲዩብ

Күн бұрын

መነሻ ሃሳብ / Original Idea:
ኑረዲን ነስሮ / Nuredin Nesro
ግጥም / written by:
አሽረፍ ናስር እና ሳዲቅ ከድር
Ashref Nassr and Sadik Kedir
ዜማ / Melody:
አሽረፍ ናስር / Ashref Nassr
አቀናባሪ / Arrangement:
ታደሰ ፈለቀ / Tadelle Feleqe
ፕሮዲዩሰር / Produced by:
ኑረዲን ነስሮ / Nuredin Nesro
ካሜራ እና ኤዲቲንግ / Camera and Editing:
ቀለም ሚዲያ / Kelem Media
ስፖንሰር / Sponsord by :
ኦክ ፈርኒቸር ላንድ / Oak Furnitureland
ባቡል ኸይር / Babul keyer Ngo
©Hagere_Tube

Пікірлер: 75
@fatima-kb7fk
@fatima-kb7fk Жыл бұрын
መሸአላህ በርታ,ወንድም
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Masha allha masha allha masha allha,
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 5 ай бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 2 жыл бұрын
ልብን የሚነካ ትክክል እናት ለሁሉም ልጆችዋ እቅፍዋ አንድ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 5 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ሱበሀን አላህ
@firekicks8249
@firekicks8249 8 ай бұрын
mashalla ❤
@فوزيهمحمد-و6ق
@فوزيهمحمد-و6ق 3 жыл бұрын
ጉድ ሙዚቃ የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚሰሙት ኡስታዞች
@user-xk2sn9zh5q
@user-xk2sn9zh5q 3 жыл бұрын
እኔማ አይ ነው ወይስ በሚል እራሴን በጥያቄ አፋጠጥኩ ሱባሀን አላህ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
ለሀገር ላይገጠም ነዉደ ?
@tesfaalemetesfa15
@tesfaalemetesfa15 2 жыл бұрын
የሀገር ጉዳይ ነው ዝም ብላችሁ እዳመጣላችሁ አትበጥረቁ
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 2 жыл бұрын
በጣም ጉድ ነው
@user-cz6yz3rg5s
@user-cz6yz3rg5s 2 жыл бұрын
ሀገሬ እኔም ሙሰረልም ነኝ አልሀምዱሊላ ግ ን ሀገሬን መዘመር ግድ ነው ሀገሬ መግቢያየ መኖርያየ አድነቴ ሀገሬ ኢትዮ የሚጨፊሩትሰ ምን ልባሉ ነው
@LoloLele-p4o
@LoloLele-p4o 5 ай бұрын
ማሻ አለህ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነሺዳ ነው ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤ እምየ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሺ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
አሚን አዎ አለህ ይጠብቅልን ከለለችን ዞሮ መግብያችን ለዘለለም ትኑሪልን
@فضيلةاثيوبيا-ض3ح
@فضيلةاثيوبيا-ض3ح Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@أمعماد-ق8ث
@أمعماد-ق8ث 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊም ወጣቶች በርቱ ተበራቱ የሀገር ፍቅርን አስተጋቡልን
@Ferizamohammed
@Ferizamohammed 4 ай бұрын
subahan allah 😢😢 😭😭😭😭
@momiytube4303
@momiytube4303 2 жыл бұрын
ስለሀገሩ መስማት ሁሉም ይመኘል ይጓጓል ግን ከ ሙዚቃ በምንም አይለይም አላህ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን የሀገራችን ሰላም መልስልን "ያረብ" ሌላዉ ሁሉ ትዝብት ነዉዉ ☝☝☝☝
@fathimaemam6074
@fathimaemam6074 2 жыл бұрын
ታዳ እዚህ ምን ትሠሬለሽ ወደዛ ሂጃ
@momiytube4303
@momiytube4303 2 жыл бұрын
@@fathimaemam6074 እህቴ ብትችይ መልካምን ተናገሪ መልካም መናገር ካልቻልሽ ዝም በይ❗አንችስ ምን ትሰሪያለሽ ስነ ስርዐት ይኑርሽ ፋቱማ ተብየ⁉
@zamzamsaide9610
@zamzamsaide9610 Жыл бұрын
Yawunte batem nawu semtawu yamyrgawu Allha salemune yamtlen Insha Allha
@hussenyimer3756
@hussenyimer3756 3 жыл бұрын
ሃገሬ ፕሮሞሽን እናመሰግናለን
@user-uu5br2pf3o
@user-uu5br2pf3o 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ
@vipvp2400
@vipvp2400 4 ай бұрын
❤❤❤
@hsshsh3400
@hsshsh3400 3 жыл бұрын
እማዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዘልኝ አላህ ሰለሙን ያውራድልሽ
@fafitutorial525
@fafitutorial525 2 жыл бұрын
ቂያማነው ወላሂ አላህ ይህድኩም
@aloparata2042
@aloparata2042 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህዪጠብቅህ ወድሜ
@user-zq1rp4mu9f
@user-zq1rp4mu9f 2 жыл бұрын
ዋው ቃላት ያሰኛል ለመግለፅ.
@user-mq4tw5np6j
@user-mq4tw5np6j 3 жыл бұрын
አሹዬ በርታ ምርጥ ስራ ነው ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammedyasin7935
@mohammedyasin7935 2 жыл бұрын
Best Work
@sameerarashid7729
@sameerarashid7729 2 жыл бұрын
Masha allha masha allha masha allha masha
@mysam63
@mysam63 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ክበርልኝ
@طيبهمحمد-ث1ذ
@طيبهمحمد-ث1ذ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን አላህ ይጠብቅሽ ውድ አገሬ
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
beautiful... thanks
@umumihrab6805
@umumihrab6805 3 жыл бұрын
መሻአላህ ሰላም ለሀገራችን
@sameerarashid7729
@sameerarashid7729 2 жыл бұрын
Rabbi sihajirachisu
@ffss4488
@ffss4488 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@roudamohammed5030
@roudamohammed5030 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሹ
@heyruheyru5019
@heyruheyru5019 3 жыл бұрын
አላህን እንፍሬ ላአላህ ብቻ ስገድ
@sofiyaworku38
@sofiyaworku38 3 жыл бұрын
መልክት ያለው ስራ ነው አላህ ያበርታህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@mamadula6667
@mamadula6667 3 жыл бұрын
በጣም መሳጭና የሀገርን ፍቅር የምያነቃቃ ምርጥ ነሽዳ አድናቂህ ነኝ በርታ
@asyasaid333
@asyasaid333 2 жыл бұрын
17ጌዜ ሰማሁት እናት እና ሀገር ከባድ ነው
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@iecjdgjdksgys552
@iecjdgjdksgys552 3 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ
@user-zl7uu5co3f
@user-zl7uu5co3f 3 жыл бұрын
መሻአላህህህ
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 3 жыл бұрын
Jesus loves you ❤ 💖
@zemzemtube8426
@zemzemtube8426 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ ወላሂ ስወድህ 🇪🇹😢💓
@zaynbtahar6107
@zaynbtahar6107 2 жыл бұрын
😭😭❤❤❤
@alfiyadaredo1638
@alfiyadaredo1638 3 жыл бұрын
ሀገሬእሙይ
@فوزيهمحمد-و6ق
@فوزيهمحمد-و6ق 3 жыл бұрын
ምኑ ነው ነሽዳው kkkk
@ሃበሻጊዮናዊት
@ሃበሻጊዮናዊት 3 жыл бұрын
😍😍😍
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ስራ 👍🌹🥰
@lailatube6129
@lailatube6129 2 жыл бұрын
መሻአላህወድሜችን
@redwave4776
@redwave4776 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senyasenya4149
@senyasenya4149 3 жыл бұрын
S👍👍👍👍🙏🙏🙏
@amena9316
@amena9316 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ሀገርን ይክል የለም
@ደካማፍጡር
@ደካማፍጡር 3 жыл бұрын
ግን ያሁን ያሁን ነሽዳወች አዳማጪን ከመሳብ ይልቅ አስልችና ደካማ እየሆኑ ነው ዋነኛው ምክንያት ደግሞ ከዘመኑ ሙዚቃ ጋር በጣም ተቀራራቢ እና የተዋሀዱ ስለሆኑ ነው እስኪ እንደ መፍትሄ የአረበኛ ነሽዳወችን አዳምጡና ያለ ምንም የሙዚቃ መሳረሪያ እንዴት ደስ እንደሚሉ ትረዳላችሁ እናም የነሱን ፈለግ ተከተሉ እኔ ያሁን ያሁን ነሽዳ ሳዳምጥ ራሴን ያመኛል
@mousagamal7185
@mousagamal7185 2 жыл бұрын
ሙዚቃን ትቶ ነሽዳ ማዳመጥ ሽንትን መሽንተ መታጠብ ነዉ ልዪነት የለዉም
@tsionalemayehu9050
@tsionalemayehu9050 2 жыл бұрын
'. Ok Be
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 2 жыл бұрын
ውይ ማስጠላት 👎👎👎👎👎👎👎
@dawityemata6284
@dawityemata6284 3 жыл бұрын
abo tchlalk
@abduyoutube1838
@abduyoutube1838 2 жыл бұрын
ሰብስክራብ
@AL-bl8pf
@AL-bl8pf 3 жыл бұрын
Muziqa now weis nashida kkkkkk ajib ahunis nashida ena muziqa xafabachu
@user-cc4mi1mg5u
@user-cc4mi1mg5u 2 жыл бұрын
@Tube-ok4uz
@Tube-ok4uz 3 жыл бұрын
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🥰🥰
@sofiali3676
@sofiali3676 2 жыл бұрын
እናንተ ሀራም ሀላል እያላችሁ የምትሉ ሰወች ሶስት እውነታወችን ልገራችሁ ሙእሚን የሆነ ሰው ላይዚን ዚና እዳይሰራ ፣ላይሲርቅ እዳይሰርቅ፣ ላይክዚብ እዳይዋሽ እናኚህ ሀራም ናቸው ሽርክን ጨምሮ ኢ ሳህ እኔ እየደገፍኩት አይደለም በድምፁ ብቻ ቢሆን ችግር የለም የሙዚቃ መሳሪያ ባይጨምርበት ስለ ግጥሙ ግን ረሱል ግጥምን ገድመዋል ስለ ሙሀባም ይሁን ስለ ሀገር ስለ ዲል ይቻላል ይግጠሙ ይነሽዱ ሀራም ነው አትበሉ ማሳሪያ መጠቀማቸው መክሩህ ነው የተጠላ ስለሆነ ቢቀር ሀሪፍ ነው
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 3 жыл бұрын
ምናለ በድምፅህ ብቻ ብታቀርበው ያለሙዚቃ መሳሪያ የሚያምር አይመስላችሁም አይደል
@fatima-kb7fk
@fatima-kb7fk Жыл бұрын
መሸአላህ በርታ,ወንድም
ሀገሬ አንድ "እኔም ታሪክ አለኝ " ክፍል ሁለት
29:46
Hagere Tube ሀገሬ ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 23 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 79 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 427 М.
ሀገሬ  ኢትዮጵያ Darul Hijreteynii  alfatihoon inshad group
6:47
Ethio Intertement
Рет қаралды 57 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,2 МЛН
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 |  YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
12:35
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 992 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 23 МЛН