#ሸባበና

  Рет қаралды 1,672,035

Minber TV

Minber TV

3 жыл бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
ርዕስ፡- “ሸባበና ||شبابنا ”
ግጥም፡- ሙሐመድ ፈረጅ
ሙንሺዶች፡- ኢድሪስ ሸርሞሎ ፣ ሁስኒ ሱልጣን ፣ አብዱሰላም ዳኢር ፣ዳውድ/ ዳዊት ታረቀኝ
ዜማ፡- የህብረት( ኢድሪስ ሸርሞሎ ፣ ሁስኒ ሱልጣን ፣ አብዱሰላም ዳኢር ፣ዳውድ/ ዳዊት ታረቀኝ)
ድምጽ፡- ታደለ ስቱዲዮ
ፕሮዳክሽን፡- ሚንበር_ሪከርድስ
#ሸባበና
ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
ባልተነካ አቅም ባልዛለ ጉልበት፣
በቀትር ፀሃይ ኃይልና ሙቀት፣
ባናብስት ወኔ ባዕዋፍ ነፃነት፣
ቋጥኝ የሚንድ ደርሶ እንደ ጅረት .....
እየተናጡ በስሜት ማዕበል፣
ንጋትን ሸሽቶ ፅልመት ማባበል፣
በብርሃን ፍጥነት ሲሮጡ ማቀድ፣
አንዱን ላይዙ ሁሉን ማሳደድ።
ወጣትነት....
ፍሬና ገለባ
ፀደይና ክረምት፣
እሳትና አበባ
ሜዳና አቀበት!
ወጣትነት ....
ፀጋና መከራ
በትርና ስለት፣
ሩጫና እርምጃ
ህሊናና ስሜት!
ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
ሸባበና ብርታቱ ምን ቢበዛ፣
ወጣትነት ይረግፋል እንደ ጤዛ፣
ሳይመሽ ቀኑ ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣
ሳይጨላልም ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣
ላኼራችን በማለዳ እንሰንቅ።
ሸባበና እንድንቆም ካርሹ ጥላ፣
በራህመቱ እንድናገኝ ከለላ፣
በመሮጫ ዘመናችን ተግተን፣
በመሮጫ ዘመናችን ጥረን፣
ወደ ስኬት እንሻገራለን!
ወጣትነት
ብርሃንና ፅልመት፣
ስኬትና ውድቀት፣
ድካምና ምቾት
እንቅልፍና ጥረት።
ወጣትነት
ፍርሃትና ድፍረት
ጭካኔና ምህረት፣
ከፍታ ቁልቁለት
ውድቀትና ስምረት።
ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
ሸባበና ምን ቢያማልል ዙሪያችን፣
በፈተና ቢታጠር ዘመናችን፣
በዲን ፀንተን ነገን አስበልጠን፣
የአረህማንን ውዴታውን ሽተን፣
አንረታም ቁርአንን ጨብጠን!
ሸባበና የትላንቱ ግርማችን፣
እንዲመለስ ሃይልና ብርታታችን፣
መሃባችን የድል መሰረታችን፣
ኡኹዋችን የድል መሰረታችን፣
ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን!
ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!

Пікірлер: 902
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 3 жыл бұрын
ማሜ የዘመኑ ምርጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድንቅ ሰው
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 жыл бұрын
ይለያል አላህ ይጠብቅልን
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ይለያል ✅👌
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m 3 жыл бұрын
ያልተዘመረለት ብችኛዉ ጀግና ማሜ👍👍👍👌
@mabatube677
@mabatube677 3 жыл бұрын
@@umunabel7583 ደምሪኝ
@momenatim4762
@momenatim4762 3 жыл бұрын
ማሳልላአ 👍🌹✅️
@abdirahmanshawkaani9103
@abdirahmanshawkaani9103 3 жыл бұрын
ماشاء الله عليكم مبروك وألف مبروك أنا أخوكم عبدالرحمن صومالى إثيوبي أشجع شباب الإثيوبيين خاصة والإفريقيين والمسلمين عموما . ماأجمل إبداعكم يا شباب .
@fafi4840
@fafi4840 3 жыл бұрын
احبك الله نحن نحبكم اخوننا صومالين
@abshirahmad4810
@abshirahmad4810 3 жыл бұрын
أنا من صومالي 🇸🇴ماشاء الله تبارك الله ألف ألف مبروك تحياتي لكم جميعا مسلمين Ethiopia ربنا يبارك فيكم وصحه وسلامه
@zaynabsheekhaxmed1185
@zaynabsheekhaxmed1185 3 жыл бұрын
Masha Allah beautiful nasheeda my Allah forgive you..... your sister from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 اللهم وحد قلوب المسلمين
@yesufendris8338
@yesufendris8338 3 жыл бұрын
@Rahmet Ayalew 0987654321qwe l
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
امين
@BBMNN21
@BBMNN21 3 жыл бұрын
تحيه من الصومال🇸🇴 الي ارض السلام والبركه إثيوبيا 🇪🇹❤️🇸🇴
@obsitulimmu536
@obsitulimmu536 3 жыл бұрын
تحياتي لك من اثيوبيا يا ابن حلال
@fafi4840
@fafi4840 3 жыл бұрын
الله يحيك
@mycat2879
@mycat2879 3 жыл бұрын
ሸባበና የትላንቱ ግርማችን እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን መሀባችን የድል መሰረታችን ኡኹዋችን የድል መሰረታችን ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን ማሜ ትችላለህ🙏
@muradabubeker7961
@muradabubeker7961 3 жыл бұрын
Tebsreku
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ሸባብና ተርጉሚልኝ እህት?
@mycat2879
@mycat2879 2 жыл бұрын
@@romitessadiiii4477 ወጣቶቻችን!
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
@@mycat2879 amesegnalew💛💛
@user-ui3jg2tf5w
@user-ui3jg2tf5w 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ ግን ለምን በሰራው ልክ አልተዘመረለትም ማሜ ትለያለህ የኔ ምርጥ ጀግናዬ ነህ ለኔ🥰🥰🥰🥰
@nasirjemal7619
@nasirjemal7619 3 жыл бұрын
ezi bayizemereletem bezagnawe bet allha yatelekewal
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn Жыл бұрын
።ጀዛውን አላህ አብዝቶ ይመንዳልን። እውነት ነው እንደ ስራው ለዲኑ ለወገኑ ያበረክተው ቀላል አይደለም
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
አላህ ነው ከፋይው አላህይክፈለለን ያረብ
@su9941
@su9941 3 жыл бұрын
ወላሂ ማሜ የምገልፅበት ቃላት የለኝም የምን ጊዜም ምርጥ ስራ ሰሪ አላህ ሀያትህን ያርዝምልህ
@munashamil7688
@munashamil7688 3 жыл бұрын
ልብ ይነካል ማሻአላህ
@Hassankhan-no6yf
@Hassankhan-no6yf 3 жыл бұрын
ዐሚን
@ramzya9912
@ramzya9912 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እጅህን ይባርከው
@hayatyusuf3543
@hayatyusuf3543 3 жыл бұрын
Love 💗
@muntehamuhabaw6537
@muntehamuhabaw6537 3 жыл бұрын
7u0
@hayatbintbaba318
@hayatbintbaba318 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ 👍👍👍👍👍😘😘የት ናችሁ ውድ እህት ወድሞች በሉ የሙዚቃ አድናቂ ብቻ አትሆኑ 👍👍ግጯቸው
@bestnarrations419
@bestnarrations419 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpvXoYV4pdWagJo ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
@mabatube677
@mabatube677 3 жыл бұрын
ዳምሪኝ ሀያት
@user-rx7ss1en9j
@user-rx7ss1en9j 2 жыл бұрын
Ke muziqa bemin yileyal
@bilehashiali1016
@bilehashiali1016 3 жыл бұрын
Masha Allah💕 I am from Somalia🇸🇴 I love all Muslim 😭😭😭👂👂👂👂
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 жыл бұрын
l lova
@aminaadam5310
@aminaadam5310 3 жыл бұрын
Love you to 🕋☝️🌷🌷🌷❤❤
@hussenbedru1457
@hussenbedru1457 3 жыл бұрын
Hudb pdt 0911524033
@hussenbedru1457
@hussenbedru1457 3 жыл бұрын
Hubs 0😗😑😂👖👔👢👩‍🦰👨‍✈️👩‍✈️
@hussenbedru1457
@hussenbedru1457 3 жыл бұрын
Sorties ghok Hiudni
@kunfayakun8176
@kunfayakun8176 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ አድናቂህ ነኝ ኑረልኝ
@FathimaFathima-zh6uw
@FathimaFathima-zh6uw 3 жыл бұрын
Maashallah maashallah 😍😍😍😍😍☝️☝️
@aswancharifkamal7050
@aswancharifkamal7050 3 жыл бұрын
69
@siiosilo9102
@siiosilo9102 3 жыл бұрын
@@FathimaFathima-zh6uw ሀይ
@zeinababdullah7590
@zeinababdullah7590 3 жыл бұрын
Masha Allah brother so beautiful voice ❤️free Palestine 🇵🇸👊❤️✋🙌💯
@hussencomputertrainingcent2600
@hussencomputertrainingcent2600 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ አላህ ከይር ጀዛን ይጨምርልህ ሁሉም ግጥሞችህ ነብስን ያድሳሉ::
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ እንዴት እንደማደንቅህ❤❤❤ አሁንም አላህ ይጨምርልህ💖💖
@user-ek9fp5zp6k
@user-ek9fp5zp6k 3 жыл бұрын
ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ 💖💖💖
@user-zk9sj4wu1h
@user-zk9sj4wu1h 3 жыл бұрын
አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
አሚን
@user-ye5ci3hd6v
@user-ye5ci3hd6v 2 жыл бұрын
ማ ሻ አለህ ♥
@user-ye5ci3hd6v
@user-ye5ci3hd6v 2 жыл бұрын
አሜን ንንን
@official-kz4on
@official-kz4on 3 жыл бұрын
መጀመሪያ መሀመድ ፈረጅ ሰወድህ ከልቤ ነዉ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ከነ ዘመድ ወዳዶችህ ይሰጣችሁ የምር እባየ መጣ የሰላም😭 ማሻ አላህ በጣም ደሰ ከሚለዉ አንዱ ሰለምቴ ነዉ ዳዉድ ታረቀኝ የሚባለዉ😍😍
@ekrammehomed8891
@ekrammehomed8891 3 жыл бұрын
ማሜ ሀያትህን ያርዝመው ሁሌም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ግጥም ነው ምታቀርበው ሙነሺዶችም በጣም ደስ ትላላቹ ድምፃቹም አለባበሳቹም 1000 like
@bestnarrations419
@bestnarrations419 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpvXoYV4pdWagJo ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
@zeinababdullah7590
@zeinababdullah7590 3 жыл бұрын
i you my brothers my almighty Allah loves you and happiness your heart and grant all Muslim janatulfirdosul ala allhadulillah salam from Somalia 🇸🇴❤️✋
@mohammedseicko738
@mohammedseicko738 3 жыл бұрын
ይጣፍጣል የሚለው ቃል ብቻ አይገልፀውም ፤ አንጀት የሚገባ የተመጠነ ማር ነው ። ማሻአላህ! ወንድሞቼ ድንቅ ስራ ።
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
ማሜ ያልተነገረት ምርጥ የጥበብ ሰው ሁሉም በስሜቱ በተወጠረበት ወቅት አንተ ብቻ ነህ ለዲንህ የቆምክ አላህ ይጠብቅህ ቃላት አጣሁ ወላሂ
@user-mf5ox8uk4m
@user-mf5ox8uk4m 3 жыл бұрын
ሁስኒ ሱልጣን ተተኪ ነህ በርታ እንሙአዝን በለጥካቸው ዜማ ግጥም ስጡት አሰሩት አሪፍ ልጅ ነው
@allhisone3171
@allhisone3171 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ Allhmdulilah musilm largen allh
@user-og4yl5ff2p
@user-og4yl5ff2p 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ የዘመናችን የጥበብ ጀግና አላህ ያቆይልን
@jibreelobna710
@jibreelobna710 3 жыл бұрын
Ammmin
@emantofik5290
@emantofik5290 2 жыл бұрын
Amin
@ilahammahdi7355
@ilahammahdi7355 3 жыл бұрын
Mashaa Allah shabaabana 👌👌 Allah yechemirilachu
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምንበሮች ምን ላድርጋቹ 🥀ማሻ አላህ ተባረከላህ ወጣቱን አንቂ ነሽዳ በነሽዳዉ እንባዬን ያመጣዉ ደሞ #ሰለምቴዉ ዳዉድ ታረቀኝ መኖሩ ነዉ😭ፈተናዎችን ተቋቁመህ እንኳን ከእነዚህ ወጣቶች አላህ ጨመረህ ከአላህ በታች ብርታትህ ናቸዉ እንሻ አላህ💐🌺🥀በርቱ
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 3 жыл бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ድንድ ስራ ማሜ ጀዛከሏህ ህይር ሀያትህን ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameenaabdu590
@ameenaabdu590 3 жыл бұрын
masha allah betam des yelale mederesa endene yetemarachu belayk asayugn menberuch allah yechmerelachu
@husseinbiif8483
@husseinbiif8483 3 жыл бұрын
Mashaalh Salam from Somalia 👂💓💓💓🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@mahawi1000
@mahawi1000 3 жыл бұрын
Ya programu tkafay bmhone betam destga nag Alhamdulilah ❤️😍
@harmetube9193
@harmetube9193 3 жыл бұрын
ሸባበና የትላንቱ ግርማችን እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን መሀባችን የድል መሰረታችን ኡኹዋችን የድል መሰረታችን ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን👩‍❤️‍👩💪☝
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
ሣሕ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጃ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@bestnarrations419
@bestnarrations419 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpvXoYV4pdWagJo ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ማሻ አላ አለይኩም💞
@user-po1vj6zj4c
@user-po1vj6zj4c 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣምደሰ ሲሉ
@semiramohammed7337
@semiramohammed7337 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah garami naw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
ይህን ነሽዳ ከ20 ግዜ በላይ ሰማሁ በጣም ደስ ይላል ወጣትነት ይረግፋል እንደ ጤዛ ትክክል
@user-ir1wf3st3f
@user-ir1wf3st3f 3 жыл бұрын
እኔምወላሂ
@user-ep9fr4nj5i
@user-ep9fr4nj5i 3 жыл бұрын
ያረህማን ልጅነቴ አስታወሳቹኝ ያአላህ ሼደሊል መስጊድ የነሺዳ ተማሪ ነበርኩ ይሄን ነሺዳ እንማረው ነበር 😭😭ውስታዞቼን አስታወሳቹኝ የማይረሳ ትዝታ እነ ውስታዝ ጁነይድ ሼደሊል የተማረ ማነው
@sayidomar4100
@sayidomar4100 3 жыл бұрын
Masha Allah tabarakallah it's beautiful nasheed . I am your brother from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤ i love you guys may Allah forgive all your sins
@yesufendris8338
@yesufendris8338 3 жыл бұрын
oooh 31Qa09853031111117889outrwwqqjhfqjjmmmmlmmmmmmhsh
@canablifestyle58
@canablifestyle58 3 жыл бұрын
Replyga maka heshe luuqadana mafahante kkkk mxa waye English xita mayaqanin miyaa
@lovelygirl3642
@lovelygirl3642 3 жыл бұрын
Umadeena matihid wiilka xaa saas ugu galee😂😂😂
@iecjdgjdksgys552
@iecjdgjdksgys552 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጂ የጥበብ ቤት የጥበብ ምሰሶ የጥበብ ዋልታ ቃላት የለኝም ወንድሜ ኑርልን
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 3 жыл бұрын
ሙሀመድ ፈረጅ አድናቂህ ነኘ ሁላችሁንም ጀሊሉ ባላችሁበጥ ይጠብቃችሁ
@realking6775
@realking6775 3 жыл бұрын
እሄን comment ለምታነቡ አላሆ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚንንንንንንንን ያረቢ ላንቺም/ም❤❤
@user-zk9sj4wu1h
@user-zk9sj4wu1h 3 жыл бұрын
አሚን
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 3 жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@fayzahayare6400
@fayzahayare6400 3 жыл бұрын
ማሻ አላሃ አላህ ይጠብቃቹ ወጣትነት የእሳት ጊዜ ነው ከዝሙት ይጠብቀን አሚን
@zed7329
@zed7329 3 жыл бұрын
ማሻአላህህህ ተባረክአላህህህ ወንድም ሙሀመድ ፈረጅ አላህርጅም እድሜና ሀያት ይስጥህ ያረብብብ ያረብብብ
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ማሜ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ለኡማዉ ብዙ የምትሰራ አላህ ያድርግህ💐🌺
@zizu_7441
@zizu_7441 3 жыл бұрын
Abduselam demsun btmmm nw mewdelet alah yetebeqeh habiby😍😍
@zobaydasam4707
@zobaydasam4707 3 жыл бұрын
Mash allah mash allah mash allah MASH allah 👍👍👍👌👌💪💪💪
@user-xw4bv3in5z
@user-xw4bv3in5z 3 жыл бұрын
Masha ALLAH Allah yetebeqachu nurulen 😍
@alewuyamaru7080
@alewuyamaru7080 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥህ ወላሂ ከቃል በላይ ነህ !!!!!!!
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ሽባበና የትላንቱ ግርማችን እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን መሀባችን የድል መስረታችን ዑኹዋችን የድል መስረታችን ደምቆ ይፈካል ዘሬም በህብረታችን ማሜ ትለያለህ ኡኮ ግጥም በንታ ይቅር ድንቅ ስራ ነው በታለይ ሁሉም አዲስ ሙናሽዶች ነቻው አድምቃቹታል ልዩ ስራ ነው በርቱልን ሀቂቃ በጠም ደስ ይለል ከሚበለው በለይ ነው
@abbasbnna5695
@abbasbnna5695 Жыл бұрын
تحية من القلب إخوتي الاثيوبيين .. نسأل الله ان يجمع شملنا جميعاً نحن المسلمين و يوحد كلمتنا .. أخوكم من السودان
@khal.a1198
@khal.a1198 3 жыл бұрын
አረበኛውን ግጥምና ዜማው የመካኒሳ አባድር ት/ቤት የ3ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የነሺዳ ክፍለጊዜ ኡስታዝ ፈጅረሳዲቅ ሲያስጠናን ያኔ ነው ትዝ ይለኛል በ1993
@arifashombi4246
@arifashombi4246 3 жыл бұрын
Mashaa Allah 👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘
@nejaali8265
@nejaali8265 3 жыл бұрын
ማሜ! ረጅም ዕድሜና ጤና! ሌላ ምንም ብዬ ላመሰግህ ቃል የለኝም።
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 3 жыл бұрын
ማሜ አንተ እኮ ለኢሥላም የቆምክ ወጣቱን የምታነቃ ነህ ዘመኑ ጋር የሚሄድ ነው የምታቀርበውና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀሊሉ ይወፍቅህ 👏
@asantihashim5707
@asantihashim5707 3 жыл бұрын
MashaAllah wlh bexm nw des milew
@ikonmode3321
@ikonmode3321 3 жыл бұрын
Mame allah yetebeqeh yemigerem new mashallah
@fafitube2969
@fafitube2969 3 жыл бұрын
ማሜ እርጅም እድሜ ከጤናጋር. የኛ ጅግና የጥበብ ስው. አላህ ያክብርህ. ጀዛከላሀይር. ወንድማችን.
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ ቃላት አጣሁልክ ያልተዘመርልክ ጀግና አላህ ይጠብቅክ
@user-xs6ji2qv9m
@user-xs6ji2qv9m 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጂ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ምስሎችህ ይብዙ ከጀርባ ብዙ ስራ አለህ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው
@nebil_kerim4031
@nebil_kerim4031 3 жыл бұрын
_ mashallah , betam-btam yemiyamr neshida new ,,,ena dmo addis ngr yizachu memtatachu des yilal.
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ትምህርት ሰጪ ነው ለሁሉም ገጣሚ መሀመድ ፈረጅን ማመስገን እፈልጋለሁ።
@aemanmhmd2896
@aemanmhmd2896 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ሀሌም እንደምለው ብእርህ አይንጠፍ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@abdlletifahmed934
@abdlletifahmed934 3 жыл бұрын
Mashallah Wellahi kegizew ga mihed tkklegna neshida new
@maxamed1766
@maxamed1766 3 жыл бұрын
We love our muslim ethoipian brothers🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@ethiopialove4404
@ethiopialove4404 3 жыл бұрын
የ ማሜ ገጠም ሁሌም አንደኛ ነው ❤️ ወታተነት የርገፋል አንዴ ጤዛ 😢❤️
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 жыл бұрын
የሚሰራ ሰው አያወራም ይሉሀል መሀመድ ፈረጅ ነው በጥቅሉ ሚንበሮች ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እንወዳችኋለን
@hhhshge582
@hhhshge582 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንደሜችን መሀመድ ፍርጅ ደስ ስትሉ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጫምርላቹ
@rumiyajundi1825
@rumiyajundi1825 3 жыл бұрын
Muhammed faraj it is a blessing to have you in this time as a muslim ummah. May ALLAH bless you and your family.
@hayatmohammed145
@hayatmohammed145 2 жыл бұрын
4Gpf7643rg
@sadabilal5824
@sadabilal5824 3 жыл бұрын
ማሜ በጣም ረጅም እድሜ ከደስታ ጋር ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ
@aminasani5086
@aminasani5086 3 жыл бұрын
Mash allah betam tru sera new jezahkelha Kerry 🥰
@mariyakasim4596
@mariyakasim4596 3 жыл бұрын
Masha Aleykum Allah Yeblet Yemeseru Yadrgachu.
@user-jy7mn9gx5w
@user-jy7mn9gx5w 3 жыл бұрын
ማሜ መሸ አለህ ድንቅ ነሽዳ ነው አለህ ይጠብቅህ❤
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 3 жыл бұрын
ምርጥ ገጣሚ እንደ ማሜ ያለ አልመስልሽ የሚለኝ እኔን ብቻ ነው ሸባበና እንዴት ደስ የሚል ነው በርቱ መንገድ ሳይስት ሁሉም ነገር ያስደስታል😍😍
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Masha Allah gtmu👍👏👏
@MaryamMaryam-lq1rw
@MaryamMaryam-lq1rw 3 жыл бұрын
መሸአለህ በጠም ደስ የምል ምክር አለው ወድሞቼ ጄዘኩሙለህ ሀይር
@mehbubaali649
@mehbubaali649 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ሸባበና ወንድም ሙሐመድ ፈረጅ እጅህን አይቆርጥመው አላህ ይጠብቅህ
@abuzakir8759
@abuzakir8759 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወጣትነትን ለተጠቀመበት ፖወር ነው ተዘናግቶ ላሳለፈው ውድቀት ነው
@nuriyaseidler282
@nuriyaseidler282 3 жыл бұрын
Ma shaa Allah betam des yemile miyamrr neshida beretu Allah yetebekachu
@tofikhaji195
@tofikhaji195 3 жыл бұрын
ወዎ ማሻ አለህ ማሻ አለህ ታበረከ አለህ ሻባበና ያአለህ ኢዴት አባቱናው ሚያማረው አለህ ይዚዲልኩም ኢልማን ናፊያ ያራብ
@yassinutto814
@yassinutto814 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ ነዉ በረቱልን አላህ ዕድሜ ና ጤና ያበዛልኝ
@ademina
@ademina 3 жыл бұрын
Yene liyu bertulign abo
@emanhassentube7611
@emanhassentube7611 3 жыл бұрын
Masha allah masha allah
@ramlatube8435
@ramlatube8435 3 жыл бұрын
ማሺአላህ ወድማች ሙሀመድ ሁሌም እዳስደመምከን ነው አላህ ይጠብቅ
@yahayamuhammadzuruk7125
@yahayamuhammadzuruk7125 2 жыл бұрын
Greetings From Nigeria, I so much love this nasheed, how I wish I understand Amharic. Jazakallahu khair!
@s.t6931
@s.t6931 3 жыл бұрын
Masah Allah Masah Allah
@allhisone3171
@allhisone3171 3 жыл бұрын
ማሜ ወንድሜ ባርታ አላህ ይጨምርልክ ባርቱ ስወዳቹሁ የአላህ
@hayatseman9666
@hayatseman9666 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነሺዳ አልሠማም ነበርግን ሸባብሥትሉ በጣምነዉ የተሠመጥኩት የአገራችን ሸባብ ልንበረታይይገባል
@Mohammed-nl6dq
@Mohammed-nl6dq 3 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች ምርጥ ነሽዳ ከምርጥ መልእክት ጋር ማሜያችን ረበና ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይሥጥህ እውቀትን አሏህ ይጨምርልህ ባልደረቦችህንም አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ የወጣትነት እድሜዬን ባርክልኝ
@zeinebmehedi7611
@zeinebmehedi7611 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ድምፆች ጋር!! ስለራሴ ብዙ እንዳስብ ያደረገኝ ነሺዳ ነው። መሀመድ ፈረጅ አላህ ያቆይህ። ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ።
@rezikatemam7554
@rezikatemam7554 3 жыл бұрын
agegnhush
@biladenshfyan7790
@biladenshfyan7790 3 жыл бұрын
Masha allah Allah yechmlchu
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 3 жыл бұрын
ያረብ የሙሐመድ ፈረጅን ሀያቱን ኢማኑን ዐፊያውን ኸይር ስራውን ሁሌም ጨምርለት። የሱ ዐይነቱን አብዛልን።
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ማሜ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ የምር ቃል ዬለኝም ሽበቦችም አላህ ይጨምርለቹ ማሻአላህ በርቱልን ሚንባሮች
@wifhih.acomputervoucher6722
@wifhih.acomputervoucher6722 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነሺዳ ነዉ አላህ ይጠብቅሀ!!
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 3 жыл бұрын
ያረህማን ዉደታህን ስጠን
@hawamuhammed1423
@hawamuhammed1423 3 жыл бұрын
አቤትስታምሩ
@takelederibe9019
@takelederibe9019 3 жыл бұрын
እኔ ግን ማሜ በጣም አድናቂህ ነህ አላህ ይጨምርልህ 👏👌👌
@MariyamMariyam-rc6yr
@MariyamMariyam-rc6yr 3 жыл бұрын
ዬኛ ጀግኖች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እድሜእናጤና ስወዳችሁ ላላህ ብዬነው ጀዛኩምላኸይር
@DerraTube
@DerraTube 3 жыл бұрын
Masha Allah betam yamral Allah yichemrlachh
@Ahlenmedia_aduu_boy
@Ahlenmedia_aduu_boy 3 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው HUSNI SULTAN ማሻ አላህ brothers በጣም ደስ ትላላቹ
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 3 жыл бұрын
••┈┈┈┈┈•✦✦•┈┈┈┈┈•• ❤️ «ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ ‹እኔ ከሙስሊሞች ነኝ› ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?» (ሱረቱ፡ አል-ፉሲለት፡ 41፥ 33) ••┈┈┈┈┈•✦✦•┈┈┈┈┈••
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወጣቶን ይማንቃ ሰራ ነው ወንድም ሙሀመድ ፋርጅ አላህ ያቁይህ ኡማውን ለማንቃት የመትሰሩት ሰራ ቀላል አይድልም
@seadasiraj2724
@seadasiraj2724 3 жыл бұрын
Minberochi sewedachihu mashallah mert neshida
@asefabirara2452
@asefabirara2452 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Tube-bh8vw
@Tube-bh8vw 3 жыл бұрын
ማሜ አለህ እድሜህን የርዝምልን አለህ ይጠብቃቹ ከመጥፎ ይከላክላቹ በርቱ
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 461 М.
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН