ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ!! | ትውልድ ገዳይ ጠንቋዮች በኢትዮጵያ | ባታጠኑም በአስማት እናሳልፋችኋለን

  Рет қаралды 8,759

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ!! | ትውልድ ገዳይ ጠንቋዮች በኢትዮጵያ | ባታጠኑም በአስማት እናሳልፋችኋለን

Пікірлер: 53
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu Ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ ጎብኘን። እንዳንተ እና መ ምህር ተስፋዬ አይነቱ ትውልድን ለማዳን የምታገሉ አይነት ያብዛልን የሚገርም ነው። እራሳችሁን ጠብቆ።
@bewketmamaru
@bewketmamaru Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እሒም ታላቅ አገልግሎት ነው ትውልዱን እየገደሉት ነው እሚገርመው ፀጋ ያላቸውን ከመተት እሚፈቱትን ይነቅፋሉ እነዚህን ግን አንድም አይቃወሙም
@user-cs7wm1he2v
@user-cs7wm1he2v Ай бұрын
አምላካችን ኢትዮጺያን ይጠብቃት
@kalip1499
@kalip1499 Ай бұрын
እግዚአብሔርኢትዮያን የጠብቃትእህ
@user-ke6rz1hk4i
@user-ke6rz1hk4i Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢😢
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
ይገርማል እ/ር ይገስጽልን ድንቁርና ብቻ ሳይሆንየእናቱን መቀነት ፈቶ ገንዘብ ሰርቆ ነው የሚያስጠነቁለው/ሰይጣን አምላኪዎች ሆኖ ገንዘብ ፍለጋ ተቀላቀልሁ ይለናል።ካልሄድንበት አያገኘንም ስላዎራና እንኳን ነገርኸን የገባው ይንቃና ራሱንና ሃገሩን ያድን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
ወርቅዬ የሚገርምህ በውጭ ወኪል ሁሉ አላቸው፣ ዛሬ ስንቱን ግብዝ ውጤት ከንቱ እያደረጉት ነው። በሀገር ወደጸበል ይኬድና ይዳናል። ንግግር ግን በውጭው አለም መዳኒት ውስጥ ያስገቡህና ከንቱ ሆነህ ነው የምትቀረው። እግዚአብሔር በይቅርታው አይኑ ይጎብኙን። እነዚህን የሉሲፌር አሽከሮች ከምድረ ገጽ ያጥፋልን። ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ በሀይሉና በስልጣኑ በፈረሱ ይደምድምልን።
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 Ай бұрын
አምላክ ሆይአንተጠብቀኝ
@sear6884
@sear6884 Ай бұрын
Bertalen wendemachen❤
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ኤርትራ ሱዳን ያለ የጥንቆላ አይን የታወረ ይሁን በኢየሱስ ስም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Mikibruk-w2b
@Mikibruk-w2b Ай бұрын
ኧረ አሜሪካ ያለውም በኤርፓርት ይዘውብን እንዳይመጡ
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z Ай бұрын
Beteley yenech telalaki menafiqan kemetachu behuala new hagerachin yetebelashechiw ke Indiana Sudan eyaserachu yemitmetut tinqola ena metet benebiy sim be geta sim eyenegedachu wetatu endaysera endenante zerafi endihon bank gebalih wetalih eyalachu tiwlid yemitgelu qoshasha menafiqanin yatfalin amen
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
@@user-zp5ve3lw2z መናፍቃን የመጡ ከኦርቶዶክስ ነው እዛው ያዩትንና ወላጆቻቸው ሲሰሩ ስያደርጉ የምያውቁትን ያደርጋሉ በነቢ በምናምን ስም ጥንቆላ መተት ባይታወቅ ከስር መሰረቱ እኮ ወደ እዛው የሚገፋ አእምሮ አይኖርም እየሱስ ደግሞ የጌቶች ጌታ አምላክ እንጂ የሀይማኖት መሪ አይደለም ምንም ሳታውቅ ለተናገርከው ትምህርት ይሁን ከጥንቆላ ደግሞ ተፋታ ምን አሉ ፌስ ያለበት ዝላ አይችል አይነት ነገር ነው ንግግርህ 🤔
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Ай бұрын
እግዚአብሔር፡ አገልግሎትህን፡ ይባርክ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤ ewnet new Hagere Amlak yhunsh ❤❤❤❤
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Ай бұрын
ስላምህ ይብዛ ስው ወደ lela🙏ሃይማኖት ሰሄድ ያሳብዳችዋል እኔ ብተልግራም ለይ በይፋ እየለቀቁ ስንት የተጭማልቀ ስው ያለ ፍቃዱ ብተለግራም ይለቃሉ እኔ አይቼ አልቅሻልሁ በውነት ደብተራ ናችው
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ኤረ የዘንድሮ 12ኛ ተማር የፈተና ጊዜ, ማንም አልተፈተነም ማለት ይቻላል, በፈተና ጊዜ ያልጨው, ተማር የላም, ሁሉም ፈተና ሲጀመር ጮዋት ጀመሩ, ግማሹ ተተው ወጣ ግማሹ የአማመ ነው የጨው ተፈተኑ, በጣም ያዛዝናል የሞተ ሰዎችም አሉ ብዙ ቦታ 🥲🥲. እግዚአብሔር ይማረን ሀገራችን 🥲🥲
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ👏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢😢
@tetetety3946
@tetetety3946 Ай бұрын
Egziabhar ytebeken metefo gza laye nw yalenw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasechshimi682
@kasechshimi682 Ай бұрын
Egzybher ydresilin betam yasferal le tadagiw wetat fetari ke Ethiopia midir kifu menfesin ytebikilin🙏
@ethioethio8898
@ethioethio8898 Ай бұрын
ሰላምለዚህቤት
@abidbersina9437
@abidbersina9437 Ай бұрын
Wendme Egziabher Yetbkh Egziabher keante gar yehun ❤❤❤
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f Ай бұрын
True.
@JKGedlu
@JKGedlu Ай бұрын
አምልኮታችን በአብ፤ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብቻ ካልሆነና የፍጡራንን አምልኮ ካልተውን ገና የባሰ ይመጣል።
@soltube8
@soltube8 Ай бұрын
ለዜጎች ሕይወት ዋስትና ሊሆን የማይችል እውቀት የሚደግሙትን ሁሉ እግዚአብሔር ይገስጽልን። አሜን። ማለት አለብን እንጂ ሌላ ቃል ገደል ይግባ ወዘተ መጠቀም የለብንም። ክፉዎችን ይሙቱ ይቃጠሉ ገደል ይግቡ ሳይሆን ንስሃ ይግቡ ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው ወዘተ እያልን ማስተማር ይገባናል።
@user-rp3vz4mx3t
@user-rp3vz4mx3t Ай бұрын
Geta hoy tebiken
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Ай бұрын
አይየኔወንድም አንተ የገረመህ በደብተራዉነዉ ናይጄሪያዎቹሰ ኢትዮጵያዉሰጥ ያሉ ጠንቋዮች ሞሮኮዎቹሰ ሞሮኮባዝ እያሉ የሚያሰተዋዉቁላቸዉ ያገራችን የወሎ ቀረና እነዚህ ሁሉ ምንይሰራሉ ሀገራችን ላይ ሊጠነቁሉ አብዛኛዉ ህዝብ ልክ አመት ንደሱዳን በድግምት ነዉ ሚኖረዉ አሰመሳዮች ናቸዉ እንኳን ፈጣሪን ሊፈሩ ሰለሀይማኖት ገበያ ደስታ የሌላቸዉ እነዚህ ደስታ ግምተኞች ላይ እርምጃ በጋራ መዉሰድ እንጂ ወቶመናገሩ ፋይዳቢሰነዉ
@yosephmelese9088
@yosephmelese9088 Ай бұрын
sad
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Ай бұрын
ፎይ ጭራሽ በቴሌግራም መጣ ጠንቋይ ይገርማል ከዘመኑ ጋር መዘመኑ ነው ድሮ የምናውቀው ጎጆ ቤት ተሰርቶለት መጋረጃ ተጋርዶለት ድቤ እየተደበደበለት ነበር ዘመናዊ ጠንቋይ በቴሌግራም 😂😂😂
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
በፌስቡክ በቴሌ ግራም ብዛታቸው ደግሞ ብዙ ተከታይ ያለበትን ቴሌግራም ይገዙና ይሰራሉ
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Ай бұрын
@@user-wg9ki3ms7k እኔ ምን አውቄ ተሌግራም የምጠቀመው ከቤተሰብ ጋር ለመገናኘት ነው እንዲ አይነት ነገር እንደሚሰራበት መች አውቄ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Ай бұрын
አገሬ ጉድ በይ!!!
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 Ай бұрын
Wede egzihaber kerebu wede enate yikerba :: deiabilosen tekawemut kenate yirkal :: this is the solution. Thanks🎉🎉🎉
@alexgezu4838
@alexgezu4838 Ай бұрын
Wede egeziabeher memeles becha werkeye ethiopia ejochan wede fetari tezeregalech
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Iik neh Memhrachn😢
@arsemameles3721
@arsemameles3721 Ай бұрын
Dmtsu gn iyetesema adelem leni new ?
@lewamlelewamle4018
@lewamlelewamle4018 Ай бұрын
ጊዜው ነው ኑሮ ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት ነው 5 አመት ዩኒቨርስቲ ፈግተህ እድሜህን ጨርሰህ ስትወጣ ስራ የለም ብትሰራም መለወጥ የለም ጊዜው ደግሞ የውድድር ነው ስለዚህ ወጣቱ ገንዘብ ወይ የተሻለ ነገር ለማግኘት ምንም ያደርጋል ማለት ነው🤷‍♀️
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
የሚመጣው ሀብት ለጊዜው እንጂ የሚቆይና ዘላለማዊ ሀብት, ሰላም አይደለም
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t Ай бұрын
😂😂😂 ይገርማል አይ መርጌታ አሳበ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Ай бұрын
እረ ጉድ መድሃኒት በዴሊቨሪ 😂
@wrkk6525
@wrkk6525 Ай бұрын
Ka as at wuta ante sawuye
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እነዚህ ጥበበኛ ሳይህኑ አሳመተኛ የአውሬው ዲቃሎች ነጮቹ የቀጠሯቸው የኢሊሙናቲ አባል ናቸው ። ፍፅሞ እግዚአብሔርን አያመልኩም
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Ай бұрын
ጦንቋይና ስራው የምፊሪስው እንደእግዝሐብሃሪ ቃል ብመፀለይ ገታን በማመንነው የኢየሱስ ስም ሀይል አለው እሳት ነው ስይፊነው መዶሻ ነውበስሙ እንፀልይ
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f Ай бұрын
They have to pay tax
@fekaduneka
@fekaduneka Ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንቆላን አይወድም ትክክል ዘንዶውና የግብር ልጆቹ(ጠንቋይና ዘመናዊ ጠንቋይ ጴንጤ) የእግዚአብሔርን በጎች በትጋት እየበሉ የክፉ ድርጊታቸው ተባባሪ እያደረጉ ነው የኛ ብጹአን ቅዱሳን አባቶች ካህናት እግዚአብሔር እነሆ ግልገሎቼን ጠቦቶቼን በጎቼን ጠብቁ ብሎ የእረኝነቱን ሥራ የሰጣቸው የት ናቸው? ምንስ ይሠራሉ? ወንድሜ የሃገራችንም የቤተክርስቲያንም መከራ ችግር ሥቃይ ማዕከሉ ቤተክህነት ውስጥ ነው ያለው ዕውን ተዋህዶ ካህን ጳጳስ አላት?ጠይቁ እንደዚህ ሥል የተለያየ ምልከታ ሊኖራችሁ ይችላል ዕውነቱ ግን ይሄው ነው በአቡነ አብርሃምና በአቡነ ሉቃስ መሃል ያለውን ልዩነት ፈትሻችኋል አቡነ አብርሃም የቤተክህነቱ አብይ መሆኑን እያየን እየሰማን ዛሬም ቆራጡ ታላቅ አባት ወዘተ ወዘተ ትሉናላችሁ ወገን ዘንዶው ቤተክህነት ውስጥ መዋቅሩን ሠርቷል በተለይ ጳጳሣት የሚባሉ ጥቅመኞች ነውረኞች ጨካኞች
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu Ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ ጎብኘን። እንዳንተ እና መ ምህር ተስፋዬ አይነቱ ትውልድን ለማዳን የምታገሉ አይነት ያብዛልን የሚገርም ነው። እራሳችሁን ጠብቆ።
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 143 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 58 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 124 М.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.