🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 160,770

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 387
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 3 ай бұрын
ልብ የሚሞላውን እንደ ወይን የሚጣፍጠውን ታሪክ በተለይ እመብርሐንን የምታከብሩበት አንደበታችሁ እንዴት ልብ ይሞላል እንኮን መልካምን ዜናን ላበሰረን ለታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሰን አደረሣችሁ ክብር ለኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን እመቤቴ አርማዬ ሐኪሜ ማርያም አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦችዋ ጠብቂልን የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ 💚💛❤🙏🙏🙏
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 ай бұрын
Keber lemigebaw keberen sexual?
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 3 ай бұрын
እህቴ ፀጊዬ እመብርሀን የአንደበትሽን ጣፋጭ ቃላቶች ህይወትሽን❤ ኑሮሽን❤ ስራሽንናም❤ ቤተሠቦችሽንም ሁሉ ጥፍጥ ታድርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤
@ayelemelaku4761
@ayelemelaku4761 3 ай бұрын
njkjhnnkkkm
@madmalik3720
@madmalik3720 3 ай бұрын
በአስተምሮቱ እደነቃለሁ ተባረክ​@@tsedallove
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 ай бұрын
መምህር መስፍን እጅግ እባከብሮት ባለ ብዙ እውቀት አባት ኖት ረጅም እድሜ ያድሎት እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አስተዋይ መምህራን ያብዛልን ❤❤
@ethiohope5494
@ethiohope5494 3 ай бұрын
kk😅😮😅ui😅kk😮😮k😮kk😅 1:06:45 😮😅kkkk😅u😅k 1:06:45 ikuikk😮 1:06:45 😮😅ku😅 1:06:45 uk😮 1:06:45 😮😅k😅😅😅😮u😅j😅😅kkkk😅k😅😅😅😅k😅k😮kukko😅k😢😅😮😅u😮k😮uko 1:06:45 yko 1:06:45 😮😮😅k😮😅😮😮k 1:06:45 😅ko😮😅😮😅😅😮😅kkk😅😅k😅k😮😮kkk😅😅ik😮uokuk😮😅u😮😮😅ukuk😮😅😮kkkk 1:06:45 😮 1:06:45 k😅okk😮😅😮k😮😮😅😮😅kkkuk😅😮😮😮😮okkk😮oi😅?okkukukk😅😮puku😅😮?😮😢😮ikuiku 1:06:45 😮kkikkiikkkiijik?😅?😮 1:06:45 😮😮 1:06:45 😮😢😮😮
@ethiohope5494
@ethiohope5494 3 ай бұрын
kkkk😅😅kkkkk😮kk😅kkkkk😮😮😅😮kkk😅kkkkk😅😅 1:06:45 k😅😮😅😮k😅😅k😅k😮ok😅😅 1:06:45 k😅ko 1:06:45 k😅ukk😅ki😅i😅 1:06:45 o😅😅uiuuukk 1:06:45 😅
@ethiohope5494
@ethiohope5494 3 ай бұрын
kikk😮😮😅k😅😮kkk😅😅😅😅kkokkkk😅😅😅k😮😮😮😮😅 1:06:45 ykk😅k😮kk😅😮😮k😅yk
@Leualasfa-xt5rv
@Leualasfa-xt5rv 3 ай бұрын
መ❤ምህር መሦፍን በእውነት ደሥ የሚል የእምነታችን ትክክለኝው የምንኮራበት የኦርቶዶክሥ የማይጠገብ ❤❤❤ታሪክ መምህር መሥፍን ያላየነውን ሥላሣየኽን ጤናውንና እድሜውን ይሥጥህ ቋንቋየነሽ አሜን
@Leualasfa-xt5rv
@Leualasfa-xt5rv 3 ай бұрын
❤
@Leualasfa-xt5rv
@Leualasfa-xt5rv 3 ай бұрын
Leual 1:06:13
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
እመብርሃን ወላዲት አምላክ ወላላይቷ ማርያም ደስ በሚል እንደበት እንዳከበራችኋትና እንደመሰከራችሁላት። እሷም በምድርም በሰማይም ክብርን ታልብሳችሁ። እንወዳችኋለን በርቱልን።
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 3 ай бұрын
እኔ መምህር መስፍንን በጣም ነው እምቀዳቸው የእውነት ትልቅ እውቀት ያላቸው፣ናቸው እድ ምንድን ፀጋውን ያብዛልን፣ልኡሌ ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ፣እግዚአብሔር ይስጥልን
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 3 ай бұрын
እምወዳቸው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 3 ай бұрын
ለመምህር መስፍን ሰለሞን አንደበት እግዚአብሔር እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏 ሰምቼ የማልጠግበዎ ድንቅ መመህር ነዎትና እግዚአብሔር በአንደበት ፣ በእውቀት ፣ በጥበብ ፣ በጸጋ በሁሉም ነገር ይባርከዎ 🙏🙏🙏👏👏👏👏
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p 3 ай бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መልካም ወሬ አሰማኸን እግዚአብሔር ሁላችንም በሀይማኖታችን አፅንቶ መልካሙን መሪ እስኪመጣ ትእግስቱን ይስጠን!!
@yetsiyonljoch7077
@yetsiyonljoch7077 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁን ለኛም ያድለን። አቤት እንዴት መታደል ነው። በሕይወት እየኖራችሁ ስለምታስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤ እኛም የበረከቱ ተከፋይ ያድርገን
@meazaworku9230
@meazaworku9230 3 ай бұрын
እመቤታችንን ጌታችን አንቺ ሴት ማለቱን እንደማቅለል የሚቆጠሩ መናፍቅ ይገርሙኛል ከ10ቱ ትእዛዛት አንዱ እናት አባትህን አክብር ብሏል ክብር ምስጋና ይግባውና
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 3 ай бұрын
መምህር መሰፍንና ልዑል ሰገድ እመቤቴን ሰሟን ሰትጠሯት ለእኔ የህወቴ መሠረት ሰለሆነች ነፍሴ በሐሴት ይሞላል የጨነቃችሁ ሁሉ ጭንቀታችሁን ንገሯት ትጠቀሙበታላችሁ።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 3 ай бұрын
መምህር በእርጋታ የምታስተምረዉ ትምርት በጣም ይገበል ከአይምሮ አይጠፋም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር መምህር መስፍንንም ፈጠረ እኔንምትቢያ ፈጠረ ይቅር በለኝ ጌታዬ ሰለፈጠርከኝ ግን አመሰግንሐለሁ ❤ መምህር መስፍን በዮቱብ ተመለሱልን የመትሉ ላይክ አድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል የሚጣፍጥ ቃሎች ናቸው ይህንን ሰላሳወቃችሁን ሰላሰተማራችሁን እግዚአብሔር በረከቱን ይሰጥልን
@mametohem7990
@mametohem7990 3 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ትንታኔ እግዚአብሄር የተመሰገነይሁን ቃለሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DesalegnBelay-yv2gp
@DesalegnBelay-yv2gp 3 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ አበርታኝ ለእኔ ያልከውን ቀን ፍቀድ አቅም አንሶኛል እና ግን ውስጤ የሄድኩ ይመስለኛል አንድ ቀን ይሆናል!!! ዲ/ን ልዑሌ እመቤቴን በአንተ ላይ አያታለው ገና በአካል ሳላውቅህ ቋንቋየነሽ መዝሙር ሲወጣ ፈፃሜህ ያሳምርልን።።።
@amlesumesele
@amlesumesele 3 ай бұрын
እንዳው ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶቻችን ተጨንቄ መጥቼ ታሪክ ሳዳምጥ አእምሮየ ይታደሳል
@KoremadeyiBogal
@KoremadeyiBogal 3 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ ቃለ ሕይወት እንዳሰማህን ከጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 3 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን የተዋህዶ እቁ ልጆች እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HananeSelemon
@HananeSelemon 3 ай бұрын
ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር መስፍን እና ሉሌ ተባረኩልን እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ መምህር መስፍን ስለ ኦርቶዶክስ ስትናገር አገላለጽህ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜ ይስጦት
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጆሮዬ ስሰማ የቆየዋትን በአይኔ አይቼ እንድባረክ ፈጣሪ ይርዳኝ ፈጣሪዬን እየሩሳሌምን ሳረግጥ እንዳልሞት የዘወትር ፀሎቴ ነው አንድ ቀን እንደሚሳካልኝ አምናለሁ በፈጣሪዬ
@uaeuae8832
@uaeuae8832 3 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት
@LidiaZappia-ke1oj
@LidiaZappia-ke1oj 3 ай бұрын
Elllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllll Elllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤ Egziabhur yemesgen I am orthodox I am proud for my relejees Thanks God ❤❤❤🎉🎉🎉 Memehur Solomon and Luley Egziabhur yemesgen . Enamesgnal God blessed ❤❤❤
@alemgirma737
@alemgirma737 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኛንም እናተ ያያችሁትን ለማያት ያብቃን አሜን
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 3 ай бұрын
መምህር መስፍን ተስፋ ሰጪነህ ጎበዝ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማህ
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያምን❤❤❤ ደስ የሚያሰኝ አክብሮት ይገለፃችኋት ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ ❤❤❤ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏!
@tzitab8961
@tzitab8961 3 ай бұрын
ወይ ቃለሂወት ያሰማችሁ እዴትያለ ትንታኔነዉ የድንግል ማሪያም ልጅ ከከፉነገር ይጠብቀን🙏
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራኖቼ እንዴት ነብስንም ስጋንም የምያለመልም ነገር ያስተማራችሁን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለምን ወደ ዮርዳኖስ አትመጡም ብዙ መንፈሳዊ ቦታዎች አሉ ለምሳሌ ሊቀ ካህን ሙሴ የነአሱን እባብ የሰቀለበት ሊቀ ካህን ሙሴ ከ አለት ላይ ውሃን ያፈለቀበት የሎጥ በረሃ ወይም ሰዶምና ጎመራ ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ የተሰየፈበት የዮርዳንስ ወንዝ በፈርንጆችሁ 2010 ከእመቤታችን ስዕል አድኖ እንባ ያፈሰሰበት ቅዱስ ጊዮርጊስ የረገጠው ቦታ አለ ኑኑኑኑኑኑኑ
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ እግዚአብሔር ይርዳቹ በሃሳባቹ ሁሉ ይቅደምላቹ አሜን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 ай бұрын
መምህር መስፍን አንደበት ርቱዕ ሲያስተምር ልብን በሚመስጥ፣ ለጆሮ ደስ በሚልና በእውቀት የሚያስተምር እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ያደለው ሠው ነው። ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን!!! በነፍስም ዋጋውን እግዚአብሔር ይክፈልልን!!!
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
ኡፋ ደስ ሲል አጥቴ ለመለመ እሄን ፕሮግራም ስታቀርቡ ተባረኩ በቃ እባየ እየወረደ ነው የሰማኋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 3 ай бұрын
እንደ ማር የሚጣፍጥ ትንታኔ ውይ እመብርሀን ታክብራችሁ🎉❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆዩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን 🙏🙏🙏
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 3 ай бұрын
በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይመስገን
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 3 ай бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ፍቀድልኝ ደጅህን መርገጥ እፍልጋለው::
@TsionTesfaye-n2c
@TsionTesfaye-n2c 2 ай бұрын
እናንተ እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ በአካል ሔዳችሁ በዐይናችሁ በማየታችሁ እድለኞች ናችሁ። እኔ ምንም እንኳን ይህንን እድል ባላገኘውም ኢትዮጵያዊት በመሆኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@tefayeteketel90
@tefayeteketel90 3 ай бұрын
መምህር መስፍን ጥልቅ ዕውቅት ያለወት ምህር ሰለሆነ እድሜና ይስጠወት ሰባት ቁጥር መጽሐፍ ከገበያ ላይ ሰለጠፋ ተጨማሪ በያሳትሙልን ያላገኘነው እንገዛ ነበር
@danielminassie6665
@danielminassie6665 3 ай бұрын
የሚገርም ነው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@AlmazDesta-v3w
@AlmazDesta-v3w 3 ай бұрын
መምህር መስፍን እድሜ ይስጥህ ሁሌም ካፍህ ማር ይፍሰስ የተናገርከው ሁሉ ይጣፍጥ እውነት እውነት ሰው ነህ አንተ እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ ዘርህ ይብዛ ክፉም አይካህ ሁለታቸሁንም እንደ ችዋለው ኑሩሉን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 ай бұрын
በእውነቱ የእናተን ሚዲያ በስደት ላይ ሆኘ ስከታተለው ልቤ በደስታ ነው የሚናወጠው በእውነቱ እግዚአብሔር እረድቶኝ በሰላም ከተመለስኩኝ ከናተ ጋር አንድ ቦታ ጉዞ ማድረግ እፈልጋለሁኝ የእግዚአብሔር ፍቃደ ይሆንልኝ ዘንድ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤😢
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 3 ай бұрын
እነኝህን መምህር ትምህርታቸውን እሰማለሁ የሚገርመው ስማቸውን አላውቀውም ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜንት ላይ አገኘሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Emebet12-lp4xo
@Emebet12-lp4xo 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን❤❤
@AmanuelGebremedhen
@AmanuelGebremedhen 3 ай бұрын
መምህር መስፉን እግዛኣቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቻው እኔ በጣም ነዉ የተማርክዉ ደስ ብሎኛል በረከታቹዉ ይደረብኝ ኣሜንንንንን
@AbrahamLegesse-y2i
@AbrahamLegesse-y2i Ай бұрын
የእግዚአብሔር በረከት ምህረቱና ቸርነቱ አብዝቶ ይደርባችሁ ይደርብን አመሰግናለው።
@dstgd32
@dstgd32 3 ай бұрын
መምህር መስፍን እጅግ እባከብሮት ባለ ብዙ እውቀት አባት ኖት ረጅም እድሜ ያድሎት እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አስተዋይ መምህራን ያብዛልን
@petrosteklu1100
@petrosteklu1100 3 ай бұрын
መምህር አንተስ ተባርከሃል!!! እያወራህ እንኳን ሀሳብህን በሙሉ ተናግረህ ሳትጨርስ በድንገት ንግግር ስትቋረጥ ያለህ ትህትና ይገርመኛል :: አንተ ትልቅ ሰው ነህ :: ተባረክ ዕድሜህን ክርስቶስ ያርዝምልን!!!
@BetelehemAlemu-lu7yk
@BetelehemAlemu-lu7yk Ай бұрын
Egezehabeher yemesegen benat lay aderso lasetemaren lemekeren ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genettesfamichael3958
@genettesfamichael3958 3 ай бұрын
እግዚኣቢሄር እንዲያግዘኝ እጸልያለሁ ማማየ ከ ኣስመራ ኣምጥቸ ይዠ እየሩሳሌም ካልደረስኩ ኣልተኛም!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 3 ай бұрын
Egziabher yimesgen! Betam lib yemimola tarik new kale hiwot yasemalen ❤❤❤
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 3 ай бұрын
እንደዚህ አስከብረዉን የኖሩትን ነገሥታትና አባቶች ነዉ አዲሱ ትዉልድ ሲያጣጥሉ ጥላቻ ሲያራመዱ የምናየዉ ልቦና ይስጣቸዉ
@adugnaaboye5791
@adugnaaboye5791 3 ай бұрын
እንደው እንዴት ልግለፃችሁ እናንተ ሙሉ የምታደርጉን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብሳችሁ በዚህ ታላቅ ትምህርት የጠፉትን በጎች ይሰብስብልን አሜን እጅግ በጣም እወዳችኋለው
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 3 ай бұрын
በእውነት ተባረኩልን መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሠማልን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም ይሁን ስለሰማሗችሁ ደስ ብሎናል ቃለ ሒወት ያሰማችሁ ሐሳባችሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ይርዳችሁ ።
@EnuEnu-w2u
@EnuEnu-w2u 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 ай бұрын
ዮርዳኖስ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን እየሩሳሌም እንድህ ቢያድለኝ ደግሞ❤❤❤
@mtkeassaymkgi6236
@mtkeassaymkgi6236 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@אתנךאבטה-ג3י
@אתנךאבטה-ג3י 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ የታሪክ ትምህርት ነው
@KiyaBishaw
@KiyaBishaw Ай бұрын
ጎዶሎዬ ብክርስቶስ ሞልቶአል ጨለማዬ ብርቶአ አግዚአብሔር ይርዳችሁ ዲስኩሮች
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 3 ай бұрын
እየሩሳሌም በአሁኑ የጌታ ትንሳኤ ሄጃለሁ ጠቅላላ እውቀት ያገኘሁት በእናነተ ሚዲያ ነው አገላለጻችሁ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በድጋሚ ለመሄድ አገኛችሁ ይሆናል ።
@mahiitamiru
@mahiitamiru Ай бұрын
እግዚሐብሔር መልካሙን ሁሉ ያምጣልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotMamo-o6k
@HiwotMamo-o6k Ай бұрын
ድንግል ማርያምን የምትገልጹበት መንገድ ለማንም የሚጋባ ነው!!
@DawitGC-c9y
@DawitGC-c9y 3 ай бұрын
መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ✞✞✞
@FentayeGashaw
@FentayeGashaw 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 2 ай бұрын
ለዛ አይደለ ሰሜኑን የኢትዮጵያን ክፍል እንደዚህ የሚያምሱት ይሄ ሁሉ ደምስ የሚፈሰው ለዛ አይደለ ለማንኛውም እኛ ተኝተናል እግዚአብሔር ይሁን
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 3 ай бұрын
እናመስግንአለን ። በጣም የሚጥፍጥ ገለፃ ።
@almazredi5276
@almazredi5276 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታትን ይስጣችሁ ብዙ ነገር አስተምህሮ አግኝተናል በቀጥታ እዛው ነበርኩ በጣም ነብስ የሚያስደስት ነበር። ።
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye 3 ай бұрын
ደግ ንጉስ ሆይ እኔን ደካማዋን ሀጥያተኛዋን ከነሙሉ ቤተሰቤ በተአምሩ ለቅዱሱ ስፍራህ አብቃንንንን❤❤❤ መምህሮቼ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
መመረጣችሁ ❤
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 3 ай бұрын
ለናንተ ያደለ አምላክ እኛንም አድሎን ከበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ስለ መናፍቃን ሳስብ ለኔ እንደ ሀይማኖትም አልቆጥረውም እንደ ንግድ ድርጅት እንጂ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 3 ай бұрын
መምህራችን መምህር መሰፍን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየልን
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
ወንድም መሥፈን በእዉነት ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ እዉነት ይገለፅልክ እንደሃዋርያዉ ፓዉሎሥ
@petrosteklu1100
@petrosteklu1100 3 ай бұрын
በእውነት መምህር መስፍን አስለቀስቀኝ ስለእመቤታችን ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ በእምባ ነው ያደመጥኩህ ከአፍህ እውቀት ይፈሳል ምንም ነገር ሀሳብህን ሳትጨርስ ባያቋርጥህ ደስታዬ ነበር ::
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ድንቅ መምህር ነው እግዚአብሔርያበረከተልን ልንጠብቀውይገባል አይሁዳዎች ሚስጥራችን አወጣ ብለው እንዳይተነኩሱት እፈራለው እና በጥንቃቄ ልንግዋዝ ይገባል :: እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከባድ ዘመን ላይ ነን ::
@abebaadamu
@abebaadamu Ай бұрын
አግዚአብሔር አርቶዶክስን ሀገራችን ሁለም ከአኛ ጋራ ነው
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ ቋንቋዬ ነሽ ድንግል
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ጥሩ ስብከት ቀኑ ስለቀረበ እየሱስ ክርስቶስ መምጫ ወደ ዙፋኑ እሰይ ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
@ንጋትየጅሩዋል
@ንጋትየጅሩዋል 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአሰባችሁት በላይ ይሁን ላችሁ ሀሳባሁ ይሙላላችሁ ቃለህወትን ያሰማልን
@tenaabebaw2011
@tenaabebaw2011 3 ай бұрын
Woy metadel, lik endenant lhulachinem ygzihabher fiker yadlen new, am so excited in your way of explanation and God love😢 God bless all of us!!
@BESTVIDEOs-ml2us
@BESTVIDEOs-ml2us 3 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ አደበትህን አይቀይርብህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ እናመሰግናለሁ
@astermoges2433
@astermoges2433 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደእ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ባለው መሰረት ፍቅርና ሰላምን ያድላት
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ ሁሌም ለመሄድ ወደእየሩሳሌም ለመጓዝ በጣም እፈልጋለሁ ስትነግሩኝማ እንባዬ እየመጣነው ያዳመጥኳቹ ተባረኩ እኔ መሄድ ፈልጌአለሁ መምህሮቼ እባካቹን አስተያየት ቢደረግልኝ አንዳንድ ነገሮቹን አደራ እደውልላቹሀለሁ ❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
ተባረኩ ደስ ሲል 🙏
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 3 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቸ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@fikirtekelecha-kj9vh
@fikirtekelecha-kj9vh 3 ай бұрын
እስራኤል ሰላም ትሁን መጀመሪያ አሁን ካለችበት አጣብቂኝ እግዚያብር ይድረስላት
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 3 ай бұрын
Kale heyiwet yasemalen bereketachu yidiresen❤❤❤
@dr.woynshetsamuel9029
@dr.woynshetsamuel9029 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ሀሳባችሁን ይፈፅምላቸሁ በርቱ።
@hannasolomon8308
@hannasolomon8308 3 ай бұрын
እኔን እባክህ ልዑል መሄድ ስለማልችል የእናቴን እና የፈጣሪዬን ታምራት የተደረገበትን ባይ ደስ ይለኝ ነበር ግን አቅም የለኝም እንዲሁ በአምሮት እያየሁ እገኛለሁ የሚቻል ከሆነ በነፍስ ይከፈልሀል ስፖንሰር ካለ በእመቤቴ እጠይቅሀለሁ
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
የትነው ያለሽው ? ቪዛ ማግኘት ትችያለሽ ?
@abelgizawbekere7620
@abelgizawbekere7620 3 ай бұрын
መምህር መስፍን ሰለሞን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@dsetashiferaw7187
@dsetashiferaw7187 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን የናንተ በረከት ይድረሰኝ!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@tesfayebekele8281
@tesfayebekele8281 3 ай бұрын
በ ረታ ቋቋዬነሽ ጥሩ ትምህርቶችን የምናገኝበት ነው። የእየሩሳሌም ጉዞ ወጪ ምን ያህል ነዉ?
@Tsion25
@Tsion25 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ነው ያሳወቃቹን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 3 ай бұрын
መልካም ነው ታሪክ መየቱ ግን እኮ እደታሪክ ይተላለፋ ሲባል ምናለ በልጆችና በወጣቶች ለማሰጎብኘት ጥረት አይደረግም በእድሜ ያረጁ ከሚሔዱ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 ай бұрын
7ቁጥር መምህር መሰፍን ሉሌ ጎዶላቹን ቅዱሰ ኤልሻዳይ ይሙላላቹ እንወዳቹአለን መ/ር መሰፍን ፀጋ ይብዛልክ መምራችን❤🙏 ግን እየጠፍክብን ነው አትጥፍብን❤
@tigistayalew2504
@tigistayalew2504 3 ай бұрын
በጣም እወዳችሁለው ❤❤❤❤
@AlimGebru-y3x
@AlimGebru-y3x 2 ай бұрын
Abitu leji marelegn setlewu lenate kemestet le wushochu mestet ykelale alte eni wushahn maregn 😭😭😭😭😭
@sarayosef7278
@sarayosef7278 3 ай бұрын
የእመቤታችን ረድኤት ይደርብን !!!
♦️ፓስተሩ ፓስተር እናት አባቱን ትቶ በኦርቶዶክስ ተጠመቀ♦️
1:25:02
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 39 МЛН
Incredibox Sprunki vs Inside Out 2 - Which team will win? #shorts #animation
00:30
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН