ሀገሩ ሁላ ሌባ ነው ከኔ በቀር........ ሁለት መቶ አመት የመኖር እቅድ አለኝ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily

  Рет қаралды 45,177

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

16 күн бұрын

‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Пікірлер: 185
@workineshteka3269
@workineshteka3269 12 күн бұрын
ጀሲዬ እኔ ግን ኤርሚያስ በጣም ያሳዝነኛል በውነት ፈጣሪ ከአርሱ ጋር ይሁን አሜን 🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 10 күн бұрын
ኤርሚያስ የማባለው ሠውዬ ሌሎች ሀብታሞች እንደሚያደርጉት ድምጹን አጥፍቶ አይነግድም?ምን ያምታታል?ገንዘብ ከሌለው አርፎ መቀመጥ።
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 4 күн бұрын
በእቅድ መኖር እድሜን መቀጠል አይቻልም ስለ ነገ አትጨነቁ ተብሎ ተፅፏል የሚያኖር ዕድሜን የሚሰጥ የሚያለመልም እግዚአብሔር ነው ። ዛሬ እግዚአብሔር ከፈለገ መውሰድ ይችላል ፈጥረት ሁሉ በእርሱ ቁጥጥር ስር ናቸው እግዚአብሔር የፈለገውን ነገር ማድረግ ይችላል።
@shitayeamare4832
@shitayeamare4832 10 күн бұрын
🙏🏽 ጥንቃቄህ ጥሩ ነው ግን እግዝአሄር ከፈቀደ የሚል ጨምርበት ምክንያቱም ያለእግአብሄር ፈቃድ አንዲት ስከንድ በህይወቱ ላይ መጨመርም ሆነ መቀነስ የሚችል የለም::
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 12 күн бұрын
እኔ ብቻ ማለት የጤና አይመስልም
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 4 күн бұрын
በእቅድ መኖር እድሜን መቀጠል አይቻልም ስለ ነገ አትጨነቁ ተብሎ ተፅፏል የሚያኖር ዕድሜን የሚሰጥ የሚያለመልም እግዚአብሔር ነው ።
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 12 күн бұрын
Right he is ! Majority of the imprisoned citizens at Ethiopian Gentamo are the Oromos ! He spoke out the truth not deliberately but naturally
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 7 күн бұрын
100% Fact but not only Gentamo but every prison in Ethiopia
@nilet5609
@nilet5609 12 күн бұрын
ሚስኪን እህህ ኣይዞህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 7 күн бұрын
እሱ ብቻ እይደለም 80/100 እስር ቤት ያለው የኦሮሞ ልሂቀን 😢😢😢
@coolnassa1420
@coolnassa1420 13 күн бұрын
እኔ ያሳዝነኛል...
@user-gp7fd4pb7o
@user-gp7fd4pb7o 10 күн бұрын
Ermias is a brave and amazing icon in Ethiopia business sector. He is a real HERO and we should all give him respect!!!!
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 күн бұрын
Kiss my ass, I guess you didn’t lose your money. Selfish , why don’t you ask the people who lost their hard earned money.
@bethlehemejigayehu7569
@bethlehemejigayehu7569 9 күн бұрын
I really give him respect!
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 13 күн бұрын
ብሩን አልበላህምኮ በህጋዊ መንገድ ሰረካቸው
@HaHa-df7in
@HaHa-df7in 12 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ጀግና የተማረ የኛሰው ሌባ ሀሳቡን እውቀቱን ዘረፍት እሱ ጎበዝ ነው ፈጣሪይርዳህ አተ አልበላህም ሌቦቹ ሌላናቸው ሞራልህ ደስይለኛል እውቀትህ የኛሰው በራሱ ሳይሆን በሰው ጭቅላት መጠቀም ነው ስራው አትስማቸው
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 12 күн бұрын
The situation of the Oromo people in Ethiopia is indeed a significant and sensitive issue. The Oromo, being the largest ethnic group in Ethiopia, have faced political marginalization and various forms of oppression. Reports suggest that there are a large number of Oromo political prisoners in Ethiopia, which has been a point of concern for international human rights organizations12. It’s important to have open discussions about such issues, and it’s encouraging to see people speaking out
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 11 күн бұрын
ቁጥራችሁ ሚሊዬን ቀርቶ ቢሊዮን ቢሆን አንድ ጥሩ ሰዉ አይወጣችሁሜ🤔
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes 11 күн бұрын
Tell me you copy this from Chatgtp lol
@tersite858
@tersite858 11 күн бұрын
ጆሲ ለምን ታደናግረናለህ????? የድሮውን እንደአዲስ ማቅረብ ለምን አስፈለገ! ወይም በድጋሜ የቀረበ ለምን አትለውም ??????
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 10 күн бұрын
Thank you for informing me it's ydero
@rahel6046
@rahel6046 9 күн бұрын
እንደሚመስለኝ ጆሲ አይመስለኝም የሚለቀው ግን የድሮሮሮ ነው
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 11 күн бұрын
ጀግና ነህ ።በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያለህ ።በርታ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 күн бұрын
እለቅላቂ
@hundetafa4450
@hundetafa4450 12 күн бұрын
መጀመሪያ ጠቅላዩ ሲመጡ ተፈተቶ ተመልሶ ሲታሰር :- የዚህን ሰውዬ እውቀት ለምን አይተቀሙበትን ? ብለን ስንቆጭ ነበር : በህዋላ ግን የመንግስት ባህሪ ሲገለጥ : ለካስ ኢትዮጵያን ስሟን ነው ለክፋት የሚጠቀሙበት ::
@tesfawamare836
@tesfawamare836 11 күн бұрын
ጆሲ እውነት አውነት እልህ አለሁ ይህሰው ሊባ አይደለሞ ይቻገር ብትታ ደል በተጠቀመችበት ይሰረቄል ዕጅ አሰርቅም ለተቸገረ እሩሩህነው ሰዎበቅርብ ሠያወቁት ሊባ የሜሉት ነው።
@merkebienegussie7569
@merkebienegussie7569 12 күн бұрын
ማይክል ጃክሰንን የሰማና ያየ፤ በእድሜ አይቀልድም።
@JobirAbdu
@JobirAbdu Күн бұрын
አልገባኝም ማይክል በእድሜው ቀልዷል?
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 12 күн бұрын
ማይክል ጃክሰን
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 13 күн бұрын
አቤት ጉድ ስንት ሀገርንና ሕዝብን የሚጎዳ ድርጊት ሲፈፀም አስተያየት ከመስጠት የምትቆጠቡ ሰዎች አሁን ስትቃወሙ ምክንያት ካላችሁ ወይም የምታውቂት ምስጢር ካለ ያው እንደልማዳችሁ ተለጉማችሁ ቅሩ ለማለት ባልደፍርም አሁን ግን ከነበራችሁበት የዘቀጠና የተግማማ የብሔር ከረጢት ውስጥ ቆማችሁ መርዘኛ ምላሣችሁን ስታወናጭፋት በማየቴ በጣም ተገርሜአለሁ።
@berhehagos6149
@berhehagos6149 12 күн бұрын
I hold immense respect for Brother Jossy, a remarkable human being and an exemplary journalist. His authenticity and genuine nature make him the kind of person and professional we desperately need for the future. Meeting him in person was a joy, and I truly appreciated his company. Regarding Ermias, I am unsure of the specifics of his situation. However, he must recognize the frustration of those who invested in him. Their investment was not driven by a desire for mere financial returns but by the hope of securing a home, a place to dwell and build their lives.
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 4 күн бұрын
I really admire him....
@amaryohannes3704
@amaryohannes3704 11 сағат бұрын
አቶ ኤርምያስን የመሰለ በቅፅል ስሙ ዊይኪሊክስን የመሠለን ሰዉ ተንከባክበን መጠቀም ነበረብን እኔ በትንሹ አዉቀዋለሁ በጣም የማያሳዝን ትሁት ቅን ሰዉን ነዉ
@muluhagrehaile
@muluhagrehaile 11 күн бұрын
He keeps lying because that is what he does. I think jossy should not bring a kind of person for his show and let him deny it further. He does not deserve it . The best way to deal with a person who lies and tries to act like a victim is to bring the people who lost the money and let them confront him. He is never admit that he was wrong .
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 10 күн бұрын
This is a Good idea.but I never seen it confrontation with the other side.they said anything they want and go.
@user-wp9qd5vx6x
@user-wp9qd5vx6x 2 күн бұрын
እረ እረፍ በሉት ንስሃ ይግባ ማይክል ጃክሰንም 150 ዓመት እኖራለሁ ብሎ በ50ኛ ዓመቱ ተሰናበተ እድሜ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 12 күн бұрын
Are you OK! I doubt that.
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 12 күн бұрын
ሁሉንም የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ነገር ግን ሰው የፈለገውን ይበል አንተ እንደገና ለመነሳት ጣር ሰው የልቡን ያግኝ
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 12 күн бұрын
Thanks my family Ato Ermyas happy to see you but sorry about to your business I know everything last political setiution also education person not freedom Ethiopian most off is layer person last long.
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 4 күн бұрын
አልበላሁም አለ እያላቹ ነው አክሰሰ እሪሊሰቴት የቤት ባለቤትነት የከፈላቹ በሙሉ ጠብቁ በተሰፋ ዱአ እያደረጋቹ ጠብቁ ሀቃቹ እንዳይበላ
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 11 күн бұрын
ማይክል ጃክሰንን 50አመት በለጥከው ጋሼ 200አመት
@semiraumer4051
@semiraumer4051 13 күн бұрын
አልገባቸው ም
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 10 күн бұрын
ተመልሰህ ከገባህ ወየውልሕ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 12 күн бұрын
💔💔💚💚💔💔
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 12 күн бұрын
እኔ የምለው ኤርሚያስ የአክሰስ ሪል ስቴት ጉዳይ ከምን ደረሰ በተለይ ኒያላ ሞተርስ አጠገብ ያለው ምንድን ነው መጨረሻው እባክህ ስለዚህ ቤት ጉዳይ አንድ ማብራሪያ ሰጠን ዝም ተባለ እኮ አመሰግናለሁ
@hadane458
@hadane458 10 күн бұрын
Yeneyame teyaka naw
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 7 күн бұрын
I wish i want to talk to Ermiyas He is so intelligent and interesting Man
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 күн бұрын
Really how about asking the people who lost their money. Selfish freak!
@user-lm2mu6mg4q
@user-lm2mu6mg4q 12 күн бұрын
እረ ስካሁን ይልሰማነው ሳይንስ ፊክሽን እንደ እውነት ስያወራ
@yaredalemu5081
@yaredalemu5081 9 күн бұрын
ክሬም ማይንድ ነው ያለው ግን የብሄር ኮምፕሌክስ እንዳንጠቀምበት አደረገን።
@solomonleopard
@solomonleopard 8 күн бұрын
ምን የሚያጓጓ ነገር ኖሮ ነው 200 መቶ አመት ለመኖር መከራ የምንበላው?
@thomaskemba40
@thomaskemba40 2 күн бұрын
እንዴት ከእሳቸው ዉጪ ሀገሩ ሁሉ ሌባ ነዉ ይላሉ፣ ነዉር ነዉ፣፣
@Mankush995
@Mankush995 11 күн бұрын
ኢትዮጵያ በንጉሱ ዘመን የሰው ልጅ ይከበርበት የነበረበት ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ያለ ስቃይ የማይታይበት ነበር አሁን ላይ ከደርግ ስርአት ጀምሮ በመያሳዝን ሁኔተ ወደ ጋርዮሽ ስርአት የተመለስንበት መሪ ተብለው የሚቀመጡት በምን አይነት ርግማን እንደሚመሩን አናውቅም
@mychannel89608
@mychannel89608 9 күн бұрын
የማይሰበረው😢
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 11 күн бұрын
አይ ወንድም የረባ ነገር ብትሰራ አሪፍ ነበር ። መሬት ወርዶ የሚታይ ነገር ስራ ። ሁሉንም በደፈናው ሌባ ነው እኔ ብቻ ሌባ ያልሆንኩት አይከብድም ።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 9 күн бұрын
እዉነቱን ነዉ ።ጭንቅላቱ አእኮ ብር ነዉ።
@user-tq1ym7xo1x
@user-tq1ym7xo1x 6 күн бұрын
ኣርእስት ብቻ ኣይቶ፡ ኮመንት መስጠት፡ ኣይደብርም።
@DaniMeharina-iw2ds
@DaniMeharina-iw2ds 12 күн бұрын
Ermias is the great businessman.
@rozaroza4288
@rozaroza4288 13 күн бұрын
ዩመቼ ነው
@tesfayeteka4305
@tesfayeteka4305 11 күн бұрын
ከኔ በስተቀር???
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 7 күн бұрын
እውነት በመናገርህ እከብርሀለሁ እግዚእብሄር ይጠብቅህ 👏🏽👏🏽👏🏽እህህህህ ደጉ ህዝቤ ባለግዜ እየተባለ በእስር ቤት😢😢😢...በኦሮሞ ስም የምትነግድ ናዚ እብዮት ካሳዬ ባለቤቱ ዥናሽ ታያቸው በልጆች ልጆቻችሁ በዘር ማንዘራችሁ ሀዠን ይግባ እልቅሱ👹🔨👹🔨👹🔨
@berhanufantu843
@berhanufantu843 12 күн бұрын
በጣም የሚደነቅ ሰዉ ነዉ . መጽሀፉን የማንበብ እድል አግኝቻለሁ .እውነትም የማይሰበረዉ ኤርምያስ አመልጋ!! ሰዉ በዚህ መራራ እንቅፋት ዉስጥ ታልፎ መቆም መቻሉ ብቻ ሳይሆን እንደገና መንሰራራቱና ይበልጥ ስኬታማ መሆኑ የሚደነቅ ነዉ. ሰዉ ብዙ ማለት ይችላል.ሰለሰዉ አትጨነቅ አንተን የሚጠሉህ ሊዘርፉህ ሞክረዉ ያልተሳካላቸዉ ናቸዉ. ዘና ብለህ ሰራህን ብቻ ሰራ!!!በርታ!!!እንወድሃለን!!❤❤❤
@teferigungul4620
@teferigungul4620 11 күн бұрын
ሀላፊነቱን ለሚመጥን ሰው ካልሰጠህ ተጠያቂው አንተ ለመሆንህ አጠራጣሪ አይደለም።
@shewitnegeru300
@shewitnegeru300 10 күн бұрын
ሳይንስ ያጃጃለው
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 5 күн бұрын
ይልቅስ ብራችንን. መልስልን ልፍለፋውን ተውና
@AbdullahAli-by4tc
@AbdullahAli-by4tc 4 күн бұрын
Rehabtega deha zem beleh serohen bela deha yedeha zer buda,yebuda zer mekega ye mekega zer
@adeyalways1750
@adeyalways1750 4 күн бұрын
Lebaaaa ena Lebanon yalemamedkkk ante aydelehummm
@user-zl9qp5hp3p
@user-zl9qp5hp3p 10 күн бұрын
ስም ማጥፋቱንአንደገና ጀመራችሁ😊
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 11 күн бұрын
ኤረ እኔ ደግሞ አራት መቶ አመት የመኖር እቅድ አለኝ 🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 10 күн бұрын
Enkwan 400..70 amet atidersim.
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 10 күн бұрын
በእግዚአብሔር ታመን መልካምንም አድርግ ረዥም እድሜ ያኖራል ።
@danielballe5021
@danielballe5021 11 күн бұрын
ጆሲ አንተን ልጠይቅህ ያማረህን እየበላህ አሰየጠጣህ 70 አመት ከምትኖርና በቀን አንዴ እየበላህ 120 አመት ብትኖር ደግሞ ሌሎች ጥለውህ የሚሞቱ ቤተሰቦችህንና ጓደኞችህን ሰቆቀቃ ና ሃዘን እያየህ መንር ትርፍ አለው ትላለህ ?
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 5 күн бұрын
ጤናው ተቃውሶአል
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 2 күн бұрын
ብራችንን መልሰ ትልቁ ሌባ ከነወለዱ ለነገሩ በብልፅግና መንግሰት ሌብነት በሸበሸ ነው ምን ደህና ሰው አለና ዳኛውም ጉቦኛ ነው ብቻ ቀን ይፈርድልናል
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo 2 күн бұрын
Is this jossy^s show.
@mesraktesema6307
@mesraktesema6307 11 күн бұрын
እንዴ ይኸ ሰውየ ትንሽ እፍረት፣ ትንሽ ለሰው ሀዘኔታ የለውም? ደግሞ ከእሱ በላይ የሰውን ገንዘብ የቀማ አለ? ሰውን ካለ ቤት ያስቀረ አጭበርባሪ! ደግሞ ሰው ፊት ቀርቦ ማውራቱ! የደረሰበት ያውቀዋል ማፈሪያ!
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 12 күн бұрын
ምስኪን ሰው ! ሰው ሀገር የሄድክ መሰሎህ ጅቦች ሀገር ነው ያለኸው እወቀው።
@keya3927
@keya3927 12 күн бұрын
How do you know you are not tiffe or lebaa I am not tiffe but you include me wsfatam
@abumeriemkedir7768
@abumeriemkedir7768 7 күн бұрын
Only Allah knows when and where, with or without sickness or accident but it is already destined the date of your last breath. Whatever care and technology you have, your last hour will not delay or come before that time.
@amaryohannes3704
@amaryohannes3704 11 сағат бұрын
አቶ ኤርምያስ እንደሚባለው ሌባ አይመስለኝም ሁሉንም ሰራተኞችን ማኔጅመንት የወከላቸዉ የሚያምናቸዉ ሰዎች ችግሩን የፈጠሩ ይመስለኛል
@WegayehuMersha
@WegayehuMersha 9 күн бұрын
Mehur yemayberektbet hager
@tesfa20052
@tesfa20052 10 күн бұрын
እኔ ብቻ አይባልም....
@Abachada1
@Abachada1 12 күн бұрын
ጆሲ፤ ይህን ሰውየ የምታውቀው አይመስለኝም። ዋናው ተጠያቂ ኤርምያስ ነው። አዎ ወሬ ብቻ ነህ!! በልታችሁታል!! ሙሉ ክፍያ አስከፍለኸን ገንዘቡን ከአሜሪካ እስከ ዱባይ ስትዝናናበት አለቀ፤ አጭበርብረሀል!! ነፍስህ አይማር! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ይባላል አንተ ነህ!!!
@user-lm2mu6mg4q
@user-lm2mu6mg4q 12 күн бұрын
እኔ ግን በጣም የታዘብኩት ጆሲን ነው:: ይህን አእምሮ የታወከን ሰው ቁምነገር ነው ብለክ ማቅረብህ
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 11 күн бұрын
indirectly he is saying there is no God!
@tesfayekebede8442
@tesfayekebede8442 11 күн бұрын
Yihi sewu wushetu ayaliqibeti tebilo benegariti gazeta layi metaweji alebeti.
@mekamumudesir
@mekamumudesir 10 күн бұрын
ተርጉሙት
@mekamumudesir
@mekamumudesir 10 күн бұрын
ل يستقدمون سات ولا يستاخيرون
@afem9862
@afem9862 10 күн бұрын
Meret bewed waga eyegezah lebenetun yegemerkew ante neh.
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 11 күн бұрын
yesew leje zemenat 120 yihonale new bibel yemilew silezi ke 120 belay ayhionem
@adeyalways1750
@adeyalways1750 4 күн бұрын
Yeen biniam tewelde
@user-wl3hu4ff7e
@user-wl3hu4ff7e 11 күн бұрын
Wete ergtke edema meset fetare new
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 13 күн бұрын
መሬት ብር አይደለም መሬቱ የመንግስት ነው ጥሬ ብሩ የት ገባ? መሬቱ ቢሸጥ ትላለህ? ብሩን በህጋዊ መንገድ አወጣኸው በላኸው
@ephremgebre50
@ephremgebre50 12 күн бұрын
kkkkkk ደስ ይለኛል የዚህ ሠዉዬ ቀደዳ እዉነት ባይሆንም ፈታ እልበታለሁ
@JosefBelay
@JosefBelay 12 күн бұрын
Yihe sewuye menafknetn yameta ahun degmo yebltsgna wengel seytan asmelaki newu !!!mnewu ezawu begedeluh noro
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
አረመኔው ጨካኙ ሰው በላው አብይ አህመድ በቅርብ ቀን በዚህም በዛም ብሎ ያስገድልሃል
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 12 күн бұрын
ኤርሚያስ በጣም አሳቢ ነው። ትልቁ ችግር ብቻውን ውንውን የሚል ሰው ነው።
@seareyihdego
@seareyihdego 11 күн бұрын
Josi aneteme Liebanehne malete newu 😂
@user-vj8nq1tr9f
@user-vj8nq1tr9f 11 күн бұрын
Yaw yezer neger new huletum Guragewoch nachew asalefo yestewal blek new chirash siteyqew sehtet endalneberew new yemikelakelelt selzi teyakiw esun lemekelakel new le teyaqye yaqerebew Jossi zereja new
@astertaye4546
@astertaye4546 12 күн бұрын
ይሄ የተማረ አዋቂ ስው እድሜ ለወያኔ አስቃዩትንእንዝህ መህይም አገሩን ያጠፉ ዘራፊ ሌባዎች እንዳይስራ ሲያስሩት ሲያስቃዩት ከረሙ እሱ ያስተዋወቀውን ቢዝንስ ለመውስድ ነፍሳችሁ አይማር
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
ይሄ ስውዬ ማይክሮ ቺፕ(microchip) ተቀብሮበታል እንዴ ? ብቻውን አይደለም የሚያወራው
@wm72852
@wm72852 12 күн бұрын
ይመለሳል ብለህ ነበር እህቴ ሞታለች ግን አባቷ ለልጁ ቤት ገዝቶ አንተ በልተሀል ባለጌ ደሞ ልትሳደብ ነው አታፍርም
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 13 күн бұрын
ኤርሚያስ የሚያወራው ነገር እና የሚኖረው ለምን ተለያየ? እንደሚያወራው ነገር እኮ እጅግ ግዙፍ ቢዝነስ ማን መሆን አልነበረበትም? ኤርሚያስ 1000 ብር በስሙ ባንክ የለውም አይገርምም?
@kassahunbirru
@kassahunbirru 12 күн бұрын
አቶ ኤርሚያስ ወያኔ ገና የእጁን በደንብ አላገኘም።
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 11 күн бұрын
ድጋሚ ታስሮ ነበር እንዴ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
😂😂😂
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 11 күн бұрын
con artist
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
ካለዚህ ሸሚዝ የለውም እንዴ ? በሚቀርብባቸው ሚድያዎች ላይ ይችን ሰማያዊ ሸሚዝ ናት ምስኪን
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 11 күн бұрын
አሁን በእጅህ ገንዘብ ከለሌ ወደ አሜርካ ተመለስ። ጡረታህን አስጠብቅ።በወረ የሚገነባ ንግድ የለም።
@Befrduam
@Befrduam 12 күн бұрын
ምን እንደሚል ታውቃላችሁ እግዚአብሔር የለም እያለ ነው ?? እቺ ጉራጌ ሻቢያ ናት !
@amannegus8465
@amannegus8465 12 күн бұрын
እቺ ጉራጌ ምን ናት???? እስቲ በነካ እጅህ ማብራሪያ ይሰጥልን
@Befrduam
@Befrduam 12 күн бұрын
@@amannegus8465 አቺ ጉራጌ ያልኳት ጋዜጠኛዋን ነው !
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 13 күн бұрын
የጭንቅላት ቁማር ነው ሚጫወተው አደገኛ አደገኛ አደገኛ ሰው ነው 1000 ብር በስሙ የለውም 500000 ብር በደቂቃ ለዋስትና ያስይዛል ከየት አመጣው?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 күн бұрын
ጉሬ እኮ ነው ጭሉፋት አጭቤ ነው!!!
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 12 күн бұрын
የሞትክ
@hadane458
@hadane458 10 күн бұрын
Tekekel sentwen aselkasawe
@yoni3081
@yoni3081 10 күн бұрын
እንደአንተ አይነት የሰው ላብ የሚበሉ ሌቦች እንዳይሰረቅ ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
ይሄ ስውዬ ሳይጨልል አይቀርም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 күн бұрын
ቅልጥ ያልክ ሌባ ተብለህ የለም እንዴ ኤልዬ ምነው!! ኤልያስ አመልጋ ጉራጌ ነው!!! ብሩን መልስ!!
@wm72852
@wm72852 12 күн бұрын
አምኖም አያውቅም ስለሌብነቱ
@wm72852
@wm72852 12 күн бұрын
አሁንም አያምንም ስለሌብነቱ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 13 сағат бұрын
መሬቱ ዛሬ ቢሸጥ እዳውን ሊሸፍን ይችላል ብለህ ከምታጭበረብር ይልቅ መሬቱ በስንት እንደተገዛ፣ በማን ስም እንደተገዛ ፣ ወዘተ ብትገልጽልን ይሻል ነበር። የመሬቱ ዋጋም ሆነ የብሩ ዋጋ ተለዋውጧልና። በሌላ በኩል ደግሞ ታስሬ የተፈታሁት ነጻ ስለሆነኩኝ ነው። የመነግስት ኦዲተር ነጻ አድረጎኛል እያልክ ትፎክራለህ። ለመሆኑ በኢትዮጰያ ውስጥ መታሰርም ሆነ መፈታት በፍትሐዊነት ላይ ተመሰርቶ ነው የሚል እምነት ነው ያለህ? ስንቱ ያለአግባብ የሚታሰርበት ፣ስንቱ ያለአግባብ የሚፈታበት ሀገር ውስጥ ታሰረህ መፈታትህን እየደጋገምክ ራስህን ከቅዱሳን ተራ ባትመድበው ጥሩ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ መታሰርም ሆነ መፈታት የሰዎቸን እውነተኛ ማንነት ገላጭ ሊሆን አይችልምና።
@desalegnenega1971
@desalegnenega1971 11 күн бұрын
Gurage scientists. You’re going against God’s will.
@kahsayghezehegn8092
@kahsayghezehegn8092 7 күн бұрын
Wushetam evil
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 11 күн бұрын
የእድሜህን ፍልስፍና አልሰማህም
@RedaeAlemayohu
@RedaeAlemayohu 4 күн бұрын
አቃጣሪ!!! አሁን እንደ ኦሮሞ የተጎዳ አለ?? ቢዝነስ ከፖለቲካ አትቀላቅል።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 күн бұрын
እሳት ይለብልብህ እዛው እራስህን ቻል ባለጌ ደግሞ እኔ ብቻ ነኝ ሌባ ያልሆንኩት ይላል እንዴ ? አወቅሽ አወቅሽ ሲሎት አሉ ማርያምን ሽቅብ ቀዘንክ 😡
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 106 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 3,8 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይሳካላቸው ይሆን?
1:01:08
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
የአዲስ ከተማው ኤልያስ መልካ (ማራዶና)    Elias melka#
16:05
Lij egir production ልጅ እግር ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 14 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 106 МЛН