HAILU YOHANNES ON DIVINE SHOW ||እኔ የአፄዎቹ ደጋፊ ነኝ|| አክሱም ፅዮን ሄጄ መስቀል ተሳልሜያለሁ||

  Рет қаралды 19,427

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Excellent man Hailu!
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉ ዮሃንስ እንደ አንተ ያሉትን ቅኖችን ያብዛልን! " ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ" ይላል መ/ቅዱስ ይሄን ነው በአንተ ያየሁት ኦርቶዶክስን በማክበርህ ።
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@kwtkwt4028
@kwtkwt4028 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማከብርክ ምን ኣዬነት ብሩ የተባረክ ሰዉ ነክ እዉነት ኤትዬጰያዌ ወንድሜዬ ሰለሆንክ ጌታን ባረኩ እግዜያብሄር ሰዉ ኣለዉ በዘመኑ ሰዉ ኣለዉ ኣከበርኩክ
@berhanudaniso6129
@berhanudaniso6129 4 жыл бұрын
ወንድም ሀይሉ እነዚህ የጠቀስከው ነጥቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይጠረሰልና በተሰቀለው ላይ ብቻ እነትኩር አለበለዚያ ሰውን ከማስደሰት ያለፈ ህይወት መኖር አይቻልም፡፡ 1- መስቀል ተሳልሜያለሁ (መጽሐፉ ምን ይለል) 2-አጼዎቻችንን እወዳቸዋለሁ (እንኮን እነሱን ጠለትህንም መውደድ አለብን) 3- ሞዓ አንበሳ ቅርሳችን ነው (የገብ ምንጭ ነው ክፈት የለውም) 4- አሀዳዊነት በእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው: (አሀዳዊነት ይህች ቃል የፖሎትካ ናት ለምን ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አስፈለገ ማንም በክርስቶስ ብንል ነው የሚሸለው)
@kwtkwt4028
@kwtkwt4028 2 жыл бұрын
እዉነት ኣንተ ከኣባቴ ከእግዜያብሄር መንፈሰ የሆነዉን ትምህርት ትናገራለክ ታሰተምራለክ ወንድሜ ጌታ እንደ ኣንተ ያለ ሰዉ ሰለሰጠን እናመሰግናለን
@genetdebebe652
@genetdebebe652 2 жыл бұрын
hayelu yuhanes geta mesiqelin tesalemu alalenim .geta yemoteletin atasit andanide tinanishe eyesusochi neni tilaleh ahun degimo mesiqeli tesalemu tilalehi ዩሐንስ 4:23_24 እግዚአቢሔር መንፈስ ነዉ ለእግዚአቢሔር በእዉነትና በመንፈስ ስገድ ይላል እንጂ ሰዉ የቀርጸዉን መስቀል ተሳለሙ አላለንም ከጌታ ጠፍተሐል ጌታ የራሱን መንገድ አንድያሳይህ ጸልይ ሌላ ደግሞ የአናት የአባት ሐይማኖት የምትለዉ ጌታ እኮ ህይወት ነዉ የሰጠን እንጂ ሐይማኖት አይደለም የሚዳነዉ ጌታን በማመን ነዉ እንጂ ኦርቶዶክስ ወይንም ጴንጤ በመሆን አይደለም ዩሐንስ 14፡1-6 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ መንገድ እዉነት ህይወትም እኔ ነኝ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም አለን እንጂ ኦርቶዶክ ወይንም ጴንጤ በሚል ስም ትድናላችሁ አላለንም።
@menasedebel4188
@menasedebel4188 4 жыл бұрын
ከሀይሉ ዮሀንስ ትምህርት ውጪ ያሉት የማደጎ ልጅ ናችሁ ይላሉ ነው ያልከው? እኔ ሙሉወንጌል ነኝ ማንም የማደጎ ልጅ ነህ አላለኝም:: ሀይሉ ማለት እኮ እንደ እግዚአብሔር ነኝ ነው ያለው ሰይጣንም ከመላዕክትነት ያወረደው ይኸው ነው ሶፊ በደንብ መጠየቅ ነበረብህ ቤቲ ዬ ነበረች ምታፋጥጥልን የስም ማጥፋት ዘመቻ ተደረገብኝ ላልከው አንተ እንደተናገርከው ቢሆን እና ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብንሆን ብዙ ነገር ይደርስብህ ነበር ላንተ እግዚአብሔር ምህረት እንዲያደርግልን እለምናለሁ እወድሀለው ሀይሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ሰጥቶህ ከመጥፎ አስተምህሮትህ እንድትመለስ እመኛለሁ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
ሶፊ እግዚብሔር ዘመንህ ይለምልም ። ሐይሉ ዮሐንስ ድንቅ ሰው። ብዛልን
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ የተባረክህ ሰው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ። ሶፊ አንተም ቀና ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 2 жыл бұрын
ቅዱሳን ያማልዳሉ ሲባሉ ማማለድን አቻ ቃሉ መፍጠር ታደርጋላችሁ። የዚህ ሰውዬ በነገረ ክርስቶስ አመላካከቱን ዶግማ አድርጎ እኔ እና ክርስቶስ አንድነትን አኩልነት ያደረገ ሰው ነው።
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ኃይልሻ እኔም ከራሴ ጋር ምን ሆኗል ብዬ ነበር ውሰጥህን ተረዳሁህ መነካትህን ተነክቼአለሁ! እኔ ራሴ መለስኩት ለራሴ!ዛሬ ከአንተ ሰማሁ ብርክ በል! ሌላውን ባይቀበሉ ራስን መሆንና ሰህተትን ማመን ይማሩ!
@betelhemmulgeta9567
@betelhemmulgeta9567 2 жыл бұрын
ሶፊ አልሳለምም በለው ምንአይነት አስተምሮነው ግቡንም ትስማለህ አንተ ከኦተት ነፃ ያወጣኝ ጌታ ይመስገን ወደውሀላ አንጎተትም ግራ የገባህ ትመስላለህ
@ZemensStudios2022
@ZemensStudios2022 3 жыл бұрын
The titles I see about this man's interview seem wrong but after I see the whole content he is a humble person and a man of love. God is with you John. Stay strong.
@samuellove9096
@samuellove9096 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ግን ምን አይነት የስንፍና መልስ ነው ስለ መስቀል የተናገርከው ባንተ ምክንያት ስንት ሰው ነው የምታሰናክለው ከተፃፈው አትለፍ የሚለውን ቃል አለነበብክምን? ወይስ ከመስቀሉ ስር ወጥተህ ወደ ዘር አስተሳሰብ ልተገባ ወደድክ? ይህን ቃልህን በኢየሱስ ስም አፈረስኩት መልካም የሚመስል ግን በውስጡ አጋንታዊ መልክት ያለው ነው! ዛሬ መስቀሉን ተሳለሙ ያልክ ነገ ደግሞ ምስሎቹንም እንደዛው ተሳለሙ በፊቱ ጸልዩ ትላለህ ምክንያቱም ለምስሉ ሳይሆን ከምስሉ ጀርባ ላለው መንፈስ ነው የምንሰግደው ብለው ያምናሉ እኛም በወቅቱ ማህሌት ቆመናል ለመስቀሉ ሰግደናል አሰግደናል ግን ጌታን አናውቀውም በግል ልምምዳችን ኦርቶዶክስን እናክብራለን እንወዳለን ይህ ግን እውነትን ክደን ሰውን ደስ ለማሰኘት ብለን ከቃሉ አንዳች ፈቀቅ አንልም ለእውነት ቁም አታስመስል
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 4 жыл бұрын
ሀይሉሻ በጣም ነው የምንወድህ ቁጡ የሆንከው እልህ ውስጥ ስለሚያስገቡህ ነው ይገባኛል ሰው እልህ ዉስጥ ሲገባ ወደ አልተፈለገ መንገድ ይሄዳል ፖለቲካ ውስጥ ግን አትግባ ወንድሜ ምን ያረጋል አለም ለሚያማልላቸው ተውላቸው አንተ የየሱስ ወታደር ነህ በጣም ነው የምንወድህ 💐💐💐
@hiwotmoges9557
@hiwotmoges9557 2 жыл бұрын
ዮሀንስ ፈጣሪ ይባርክህ እዳተ አይነቶች ይብዛልን
@meserethadgu208
@meserethadgu208 4 жыл бұрын
ወንድም ሀይሉ የውሐንስ ስለ መስቀል ተሳለሙ ማለትህ እግዛቢሄር አይወደውም የተቀረጸ አትሳለሙ ይላል ኢሳይያስ 44፡ 9-21 ማንበብ ይቻላል ሰለዚህ ሰው ለማስደሰት ብለን የእገዛቢሄር ቃል አንውጣ ከይቅርታ ጋር ኦርቶዶክስ እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ ግን በተቀረጸ ምስል ለሰው ለማስደሠት ብዬ አምላኬን አላሰከፋም
@robelbekelch226
@robelbekelch226 4 жыл бұрын
bemenem lay benesalem wanaw yesemu hayel aydele ende bro ee.. selezhi beka meten pasterun enesalemalen yaw yekome neger yeqelala🤢🤢🤮🤮🤮🤮🤮😛😛
@kidestzewide9866
@kidestzewide9866 4 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሃንስ ትምሕርቱን ባልቀበለውም በትህትናው ግን በቅንነት ንጹህ ልብ ያለው ልጅ ነው በስልክ ደውዬለትም ከትምህርትህ የማልቀበላቸው ባይኞሩ ፕሰተሬ ብትሆን እወዳለሁ ብዬው ነበር በጣም ነው የምወደው።
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 жыл бұрын
This man is really very intlejent God bless you brother
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
በነገረኛው በባንዲራ እና በሃገርህ እንዲሁም በአጺዎቹ ሊያሾፍብህ ሊያጨማድድህ ሞክሮ ነበር አፉን አዘጋሃው ጎበዝ ። ምክንያታዊ በመሆንህ አሪፍ ነው።
@andualmberhanu469
@andualmberhanu469 3 жыл бұрын
Aaaaammmmmmen!!!!! Sofi I LOVE You BROTHER! God BLESS YOU, You HAVE A MIND of Christ!, You suppose to BE PRESIDENT to the Council! What a lovely and Kind Heart you Already Have!!!! i Know you Received it From Christ, I really Loved You Brother! Pastor!!! Don't Stop To Make PEACE! so you will be Called Chide Of God!!! Keep Shining!!! What a Love To Brothers In CHRIST! YOU ARE FROM GOD!!! I knew It!!!
@romandagnachew6340
@romandagnachew6340 4 жыл бұрын
እኛም ናከብርሃለን ግን ለተገለጠልን እውነት አናቀላቅልም(አናስመስልም)ወንጌላችን በብዙ እውቀትና መረዳት ነው ወደእኛ የመጣው
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ተባረክ በሁሉም ፓስተር
@Hulushega
@Hulushega 2 жыл бұрын
Haiku yohanis amlakachin abezeto yibarekehe!!
@zeleke3635
@zeleke3635 2 жыл бұрын
Sofi I always disagree with you but today you touch good point about that strategy to keep a body of Christ, Hailu was my bible study mentor I like his teaching. Thank you 🙏 brother I agree 100%
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፓስተር ሶፊዬ እና ሃይልሻ ደስ የሚል መልክት ነው ግን ኦርቶዶክስ የጥንት የመሰረት ሃይማኖት ብሆንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያላነገሰ ሃይማኖት ምንም ፋይዳ የለውም የእምነቴ ጀማሪና ፈጻሚ መሰርት ኢየሱስ ነው ያለ ክርስቶስ ምንም ልናደርግ አንችልም ኦርቶዶክስ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ያውቃሉ ግን ኃይሉን በእምነት አልተቀበሉም ማወቅና አምኖ መቀበል ይለያያል ኢየሱስ መንገድ እንደ ሆነ ካወቁ ሌሎችን መተው አለባቸው ሌሎችን አማላጅ ናቸው ብለን አንቀበልም ኢየሱስ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም ብሉአል ስለዚህ መንገድና እውነት ኢየሱስን መሆኑን ማመን አለባቸው ኢየሱስን ብቻ መሠረት ያላደረገ ለማንኛውም ቤተ እምነት እውቅናን አልሰጥም ደግሞ ሃይልሻ እንደ ተናገረ አንድ አገልጋይ እውነትን አስረግጦ የሚያስተምር ከሆነ በትምህርቱ ልቤ ከተነካ የእግዚአብሔር መገኘት በቤተክርስትያኑ ካለ የእገሌን ትምህርት አትከታተይ እዛ ቤተክርስትያን አትሂጂ የሚሉኝን ፓስተሮቼን ከክርስቶስ ፍቅር ማንም ልለየኝ አይችልም አልሰማም ግን የእግዚአብሔር ህልውና የሌለበት ቤተ ክርስትያን አይቼ በራሴ እተዋለሁ እንጂ በሰው ምሪት አልሄድም እኔን የሚመራኝ የክርስቶስ መንፈስ ብቻ ነው ።በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
ማመን ብቻ የሚያድን ቢሆንማ ሠይጣናትም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ፣ ጌታም እንደሆነ ያምናሉ፣ ይንቀጠቀጣሉ። እንደ ኦርቶዶክስ ለክርስቶስ እውቅና የሚሰጥ ሲጀመር የለም ያውም ኣየሱስ ክርስቶስ አምላክ ፣ፈራጅ ፣የጌቶች ጌታ ብላ እንጂ አማላጅ፣አስፈራጅ ብላ አይደለም። ለሁሉም በቀና ልቦና በሰከነ አእምሮ ማንበብ መጠየቅ ያሥፈልጋል።
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
@@Kibrekidusan...888 ሰው በማመን ብቻ ነው የሚድነው። እኔ ያደኩበትና ያየሁት ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ስባል ዘራፍ. ......መናፍቃን ብሎ ሲሳደቡ ነው የማቀው ስሙን አይጠሩትም ለምን እንደ ሆነ አይገባኝም ለማንኛውም አንች በጌታ ካልሆንሽ ነይ ወደ ጌታ እሱ ብቻ ያዋጣል ሃይማኖት አያድንም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እኛ የሚማልደው ኢየሱስ ነው ካለን አምናለሁ ሌላ አማላጅ አላምንም ኢየሱስ አማላጅ ነው ማለት ክብሩን ዝቅ ማድረግ አይደለም ስለ ተከፈለልን ዋጋ ማሳወቅ እንጂ ስለዚህ በክርስቶስ ሞት ያመነ ኢየሱስ አማላጅ እንደ ሆነ ያምናል አማላጅ ማለት ማስታረቅ ማለት ነው ሰውና እግዚአብሔርን ያስታረቀ የኢየሱስ ደም ነው ደሙ ዘወትር ስለ እኛ ይማልዳል እሄ ነው ማማለድ ማለት ሌላ አማላጅ አይኖርም ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም ብሎ መስክሯል ኢየሱስ ስለዚህ መንገድ እሱ ብቻ ነው
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@saraberehe5087
@saraberehe5087 2 жыл бұрын
We know Jesus more than you
@saraberehe5087
@saraberehe5087 2 жыл бұрын
Hi we know Jesus more you we are
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 жыл бұрын
ወንድም ሶፈኒያስ በዚህ አጋጣሚ አንድ ክርስቲያን ወንድም በመኪና አደጋ ተጎድቶ በስቃይና በሰቆቃ እቤቱ ተኝቶ እየጮኸ ነው ድምፅ ሁነው ወጣትና የ 4 ልጆች አባት ነውእኛ የአቅማችንን አረግን ነገር ግን ሚፈልገው የብዙዎችን አቅም ነው እውነታውን በአካል ሄደህ ማየትor ቪዲዮ መቅረፅም ትችላለህ የሚኖረው አዲሳባ ነው ፈቃደኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥሩን በደስታ እንሰጥሃለን ተባረክ
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 4 жыл бұрын
0909001111
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 жыл бұрын
@@divineshowwithpastorsofani5691 ስልክ ቁጥራቸው 0973130627 አሙ ብላችሁ ደውሉ በቀጥታ ይገኛል አናመሰግናለን።
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 жыл бұрын
ሃይ ወንድም ሶፊ ለልጁ አልደወላችሁለትም ስልኩን ሰጥተናችሁ ነበር እባካችሁ እንዲረዳ አድርጉት እናንተ እድሉ ስላላችሁ ነው please ከእግዚአብሔር ብድራት ታገኛላችሁ ,
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
ሶፊ ደስ ትለኛለህ አገልጋዮችና ቤተክርስቲያን ያልደፈረችውን በመድፈርህ አድናቂህ ነኝ ጀግናውን ሀይሉን ይዘህ በመቅረብህ። ቤተክርስቲያንማ ከሷ ራዕይ አለኝ ስትላቸው የስህተት አስተማሪ ነው የምትልህ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 жыл бұрын
ራእይህ እንደቃሉ ካልሆነ ሊሉ ይገባል ለመሆኑ የ እርሱን ትምህርት ሰምተሃል ?
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 жыл бұрын
Hailisha be blessed u r amazing thank u Sofi too God blesssssssss u
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 3 жыл бұрын
Dear Hailu, you said preaches which focus on weakness of humans is wrong, but, if you look at pauls letters, you could see a number of warning and strong messages to awaken those who are excercising differen sin. I consider those scriptures as a preaching being at remote and all holly scriptures are written for our lesson. Note that when you preach, the preacher (you) are also not excluded from the congregation. A wise and humble preacher shall receive the word of God not for others alone but also for himself so that HIS word transform our practical life on earth. This doesn't mean that one shall always preach about human weakness.
@themodernfamily995
@themodernfamily995 4 жыл бұрын
Hailu ስለ መስቀል አሳሳም ያለህ መልስ እይታ ምልከታ አርኪ ሆኖ አላገኘሁትም ምክንያቱም ከራስህ perspective ተነስትህ ነው የምትመልሰው እንጂ ከመጽሐፍ ቅዱስ ground ተነስተህ ስላሆነ ብዙም አላረካኝም . ምንአለበት ምን ችግር አለው የሚባሉንግግሮች ጉዳታቸው በጣም ብዙ ስለሆነ አቋም ያለው መልእክትነው ከአንተ የሚጠበቀው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ሀይሉ ዩሀንሥ የጌታ እግር የሣምክ መሠለህ የአንድ ግለሠብ እግር ነው የሣምከው ኢየሱስ ምትሠብክ ከሆነ ከዘፍጥረት ሥከ እራዬ ያለውን ሥለ ኢየሱስ ሥበክ ካል ሆነ የመጣህበትጨለማ በታ ተመለሥ መጨረሻ ሲኦል ነው የሚጠብቅህ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@newcreationnewman9592
@newcreationnewman9592 4 жыл бұрын
እይታህ በጣም ይመቸኛል ይስማማኛል ሀይልሻ እኔ ስለ ኦርቶዶክስ ያለኝ አቋም ኢሄ ነው😉 በአጼዎቹ ጉዳይም ተመሳስለናል👍 እኔና አንተ የምንለያየው አዳም የእግዚአብሄር ልጅ ነው የምትላት ነገር ናት😉
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 4 жыл бұрын
ወንድሜ ኃይሉ ሠላም ይብዛልህ። ትምህርትህን ለሚወዱህና ለሚሰሙህ ተጠንቀቅ። አካሄድህን እየመረመርህ ተራመድ። ከሚቃወሙህ ወንድሞች የተነሳ በማይሆን አካሔድና አነጋገር ምላሽ ለመስጠት ስትሞክር የእግዚአብሔርን ልጅ መልክ አደብዝዘህ እንዳትገኝ ተጠንቀቅ! በሙሴ ላይ የደረሰው በአንተም ላይ እንዳይደርስብህ! በአንድ ወቅት ሙሴ በወንድሞቹ ሁኔታ ከመበሳጨቱ የተነሳ እ/ር የተናገረውን አለቱን መናገር ትቶ በቀደመው ልማድ በመሄዱ ተሰፋይቱን ምድር ሳያይ ቀርቶአል። ስለዚህ ሰው ወደሗላ ሄዶ እ/ር የተፀየፈውን በሰው እጅ የተቀረፀውን ምስል እንዲሳለምና አንድ አባት የሆነውን አባ ብሎ ከመጥራት የእ/ር ን ልጆች የሃይማኖት አባቶችን ጉልበት ዝቅ ብሎ እንዲስሙ አርአያ መሆንህና ይህንን እንዲያደርጉም መምከርህ መንፈሳዊነት አይመስለኝም። “ለሕይወትህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፤ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፣ ራስህንና የሚሰሙህንም ታድናለህና።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥16
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
እመሰግናለሁ ተባረክ ወይም ተባረኪ
@jerryg6930
@jerryg6930 3 жыл бұрын
God bless you so amazing
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ሀይሉ አመለካከታችን እና እግዚአብሔርን ያወቅንበት መንገድ ተመሳሳይ ነዉ
@herieweldu5190
@herieweldu5190 4 жыл бұрын
ሉቃስ 22 (Luke) 42፤ አባት ሆይ፥ ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ፡ እያለ ይጸልይ ነበር። 43፤ ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው። 44፤ በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
ስለዚህ ተሰቅሎ ሳለ በውስጡ መለኮት የለም ማለት ነው?
@bereketsolomon5628
@bereketsolomon5628 4 жыл бұрын
i am so blessed god bless you sofi and hailu
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
ሆሴዕ 4 (Hosea) 1፤ እናንተ የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እውነትና ምሕረት እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድር ስለሌለ እግዚአብሔር በምድሩ ላይ ከሚኖሩ ጋር ክርክር አለውና የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። 2፤ እርግማንና ሐሰት ግዳይና ስርቆት ምንዝርናም ወጥተዋል፤ ደምም ወደ ደም ደርሶአል። 3፤ ስለዚህ ምድሪቱ ታለቅሳለች፥ በእርስዋም የሚቀመጡ ሁሉ ከምድር አራዊትና ከሰማይ ወፎች ጋር ይደክማሉ፤ የባሕሩም ዓሦች ያልቃሉ። 4፤ ነገር ግን ሕዝብህ ከካህን ጋር እንደሚከራከሩ ናቸውና ማንም አይከራከር፥ ማንም አይዝለፍ። 5፤ በቀንም ትሰናከላለህ፥ ነቢዩም ከአንተ ጋር በሌሊት ይሰናከላል፤ እናትህንም አጠፋታለሁ። 6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።
@jerytedy600
@jerytedy600 4 жыл бұрын
ወንድምዬ ዶክተር ወዳጄነህም እንዲ እያለ ነው የወረደው እባክህን ለመታወቅ ብለክ አትውረድ
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ሐይልሻ ❤❤❤❤
@mekdeswiner1177
@mekdeswiner1177 4 жыл бұрын
እውነት ኮ ነው እኔም የምገርመኝ ይህ ነው ቤተክርስትያን ልጆቹዋ ለአቅሜ አዳም ስደርሱ ሊታበረታታና ከጎናቼው ቆማ ስጣመሙ ብታቀናቸው እንቅፋት መቱዋቸው ለመውደቅ ስንገዳገዱ ብደግፋቸው ስስቱ ስህተቱን እስክገባ ለራሱ ብትነግረው ልጅም ለወላጆቹ ብገዛና ብታዘዝ የእውነት የምንሰማውን ሰቅጣጭ ነገር ሁሉ ባልሰማን ባላዬን ነበር እግዚአብሔርም በቁጣው በትር ባልመታን ነበር አሁንም እንመለስ አንድ እንሁን ነብያቶች በጠቅላላ ስማቸውን ጠርቼ ስለማልጨርስ በአንድ ስፍራ አንድ ላይ ምሽግ ይግቡ ይቅርታ እርስበርሳቸው ይጠያየቁ እግር ይተጣጠቡ ፍቅርን ይለዋወጡ ለሕዝቡ ምሳሌ ይሁኑ አንዱ ለአንዱ በፍቅር ደካማ ጎኑን እንድያስተካክል ይንገረው ምድር ትፈወሳለች
@sabacarlier3748
@sabacarlier3748 4 жыл бұрын
Hailu i don't know even konw you.... But Oretodox'n betamen teteqemaleh enji ategodam emenegn
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 жыл бұрын
ኢሄ ደሞ ሀይሉ ዮሃንስ የእግዚአብሔርን ቃል መሰነጣጠቅ ነው የተያያዘው ፍልስፍና አያስፈልግም ክርስትና ህይወት ላይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ልጁ ያለው ህይወት አለው ይላል ቃሉ ስለዚህ ወንጌል ብቻ ሰበክ አስተምር ካለበለዚያ ሌላ ነገር ላይ ተፈላሰፍ ተመራመር ራስህን ፈልግ ።
@esraelyalemwossen7459
@esraelyalemwossen7459 4 жыл бұрын
Hailu Yohannes is awesome, infact ene alem hulu mikebelew agelgay aymechegnm ya ye hasetegnoch bahri new esu bzu sidet alebet ena minagerewn neger demo sewoch saysemu judge slemiyaregut new, and of course egna ye madego lejoch aydelenm ke Egziabher yeteweledin lejoch enji
@lia5086
@lia5086 3 жыл бұрын
Haylisha 👍👍👍👍👍
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ኃይልሻ ጀግና!!!!
@mercymekonnen2135
@mercymekonnen2135 4 жыл бұрын
Egziabher yeferedbachehu
@dgamiaweke9204
@dgamiaweke9204 3 жыл бұрын
Ay hailu yohannes. besemaym bemdrm gra yegebah sew. Esti tnsh lerash gize wsed. Jezbehal
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 4 жыл бұрын
ወይ ሀይሉሻ ሁሊም አነጋጋሪ ሰው ሆንክኮ አሁን በተናገርከው መቺም ስንት ውርጅብኝ እንደሚወርድብህ ታውቃለህያው ልበ ሰፊ ስለሆንክ ትሸከማለህ ጌታ ጸጋውን አብዝቶልሀል እኔ ግን በጌታ ያለህን ትምክትና ኩራትህን ወድልሀለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abe265
@abe265 2 жыл бұрын
ሃይሉ በእውነት ትለያለህ....
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 жыл бұрын
Welcome Sofi
@sncmsn9170
@sncmsn9170 4 жыл бұрын
tsaga yibezalachuuu
@danieleyu6832
@danieleyu6832 4 жыл бұрын
ሃይሉ ከስህተት አስተማሪቱ በተጨማሪ አስመሳይና አጭበርባሪ ነው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ መስቀል እንድንሳለም ሊያስተምር ይፈልጋል የስህተት ትምህርት ባለበት ሁሉ ሃይሉ አለ
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@seenaa7402
@seenaa7402 4 жыл бұрын
God bless you bro
@sncmsn9170
@sncmsn9170 4 жыл бұрын
Geta eyesus yibarekachuuu
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን ምዕመን ለመሳብ ብዙ ታወራላቹህ እንጂ ስድባቹህ ንቀታቹህ ቤተ ክርስቲያኗን ለማጥፋት የምትሰሩት በጣም ጥልቅ ነው ።ያውም ፍልስፍናውን ሃሳቡን እንኳን ሳትረዱ። በቋንቋ ውስጥ የእግዚአብሔርን ስም አስተሳስራ ይዛ የቆየችን ሃገር ከሚያፈርስ ጋር ፕሮቴስታንት እየሰራ ያለው ህዝቡ ሃይማኖት የለሽ ለማረግ። እንደምን ዋልክ ሲባል። እግዚአብሔር ይመስገን። ጤናይስጥልኝ ሲባል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።የምትል ሃይማኖት ።ሃገር ላይ ታንኪው እያላቹህ ከእግዚአብሔር ህዝቡን እያራቃቹህ ። ከውጭ የተሰጣቹህን የወንድ አገረድነትን የማስወረድን የመጨፈርን የመሳደብን ሰው አለማክበርን እንግሊዘኛ እንደትልቅ ነገር አድርጋቹህ ሳታስተውሉ ትውልዱን ወደ ጥፋት መራቹህት።
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 2 жыл бұрын
ወርቅ መስቀል ያደርጋሉ እንጂ አያሳልሙም ደሞ ነግርን ማቅለል ጥሩ አይደለም ብዙ ተከታይ ስላለህ ተሳለሙ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
ሀይሉ የወሬ መንፈስ በተጠናወታቸውና የቅናት መንፈስ ያሰራቸው ወንድሞች ናቸው አገልግሎትህን የሚያጠለሹ ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 жыл бұрын
አይደለም ለ እውነተኛ ወንጌል የቆሙና ለሕዝብ የምያስቡ ናቸው ውሸት ምኑ ነው የምአሰቀናው ?
@getachew5747
@getachew5747 4 жыл бұрын
ክፍል 3ትን በጉጉት ነው ምጠብቀው
@የአብስራ-ዘ3በ
@የአብስራ-ዘ3በ 4 жыл бұрын
ሃይልሻዬ
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 3 жыл бұрын
ውይይታቹሁን ስከታተለው ነበረ ግን የሚገርመው ነገር በቃ ትዝ ይላቸሁኋል እየሱስ ክርስቶስ በሰንበት ሲፈውስ እንዴት ሰንበትን ትሽራለህ ሲሉት ካህናቱ ፈሪሳዊያን????? ሌሎችንም ተመሳሳይ ነቀፊታዎቻቹ ሁሉ እንዲሁ ሆኑብኝ፡፡መንፈስ ቅድስ በገለፀላቸሁ መጠን ብንከባበር እኮ ነገሩ ሁሉ ቀላል ነው፡፡መንፈስ ቅዱስን እስቲ ጋብዛቸሁ ተረዱ…………………………………………………… አቤቱ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተው አስተምረን፡፡ውይ የቃላት መሰነጣጠቅ?????
@herieweldu5190
@herieweldu5190 4 жыл бұрын
Tesekelut enesu aydelem endie bakh bakh zbel ykr ybelh
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 3 жыл бұрын
በፊት አጣማቹ እያሰተማራቹ ሰንቱን አሰበልታችኻል????????????????ዉይይታችሁ ሰለማን ነዉ ተቀበሉ ብሎ የሚያሰገድዳቹ የለም ግን እናንተ ልታሰተካክሉ ልታርሙ አትችሉም በራሳቹ እምነት ሰንት የቦካ ታሪክ እያለ ሰዉ ቤት አትንጎዳጎዱ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
ጼንጤው እኮ ያልበላውን ነው የሚያከው። በየትኛውም ቲቪ ቢያቀርብ ምን ችግር አለበት ዋናው ማገልገሉ ነው።
@masreshahaile4587
@masreshahaile4587 4 жыл бұрын
ሀይሉ መስቀል ለወደፊቱም እሳለማለሁ ባልከው አልስማማም። ሚትሳለም ከሆነ ለወጣቶቻችን ጥሩ ኣርአያ ሊትሆን አትችልም። ለሁለት ጌታ አትገዛ።
@robelbekelch226
@robelbekelch226 4 жыл бұрын
menafekan bezhu yaweralu esrael danesa wey eyu chuefa seytaneshen yawethulesh😛😛😛🙏🙏🙏🙏😁😁
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 2 жыл бұрын
መድሀፍ ቅዱስ ደሞ አታስመስል ይላል ሀይሉ
@eyuelw
@eyuelw 4 жыл бұрын
ሶፊ በጣም በርታ ሁለታችሁም ግልፅ ናችሁ..
@adunyaayana7774
@adunyaayana7774 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የኦነጎቹ ደጋፊ ነኝ እሬቻ ሄጄ እረፈና አድርጌያለሁ🤷🏽‍♂️
@ariambelay1342
@ariambelay1342 4 жыл бұрын
Thankyou tebareku enwedchualen ❤👍🇪🇷
@getachew5747
@getachew5747 4 жыл бұрын
ሀይልሻ ነጭ ነጯን ስለሚናገር ይመቸኛል
@adambosat238
@adambosat238 2 жыл бұрын
ሀይሉ፣ ዮሐንስ በሎጂክ፣ በውቀት፣ የተደገፈ፣ ትልቅ ሰው፣ ነው፣ የሀገሩን፣ እሰቴ፣ ያወቀ፣ ሰው፣ ነው እኔነኝ፣ ያለ፣ ፕሮቴስንታ የሚሟገተው ሰው፣ ከለ፣ ይሟገተው፣ ከለ ?።
@MuluMezmur
@MuluMezmur 4 жыл бұрын
WELL COME ALL💚 #HADIYAMEZMURMD
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 4 жыл бұрын
ይህ ቀላጅ እንጂ የጌታ ኣገልጋይ ነው ለማለት ያስቸግራል።ምነው ኣስሬ ሳቅ የሱቅ ወሬ እያወራ ነው ወይስ የእግዚኣብሄር ግራ ያጋባል።
@ابوجاسمعلي-ث4ف
@ابوجاسمعلي-ث4ف 4 жыл бұрын
Akwamehen astekakel albelezey temeles wedmetahebet hezbochen atrebesh
@hiwot2815
@hiwot2815 4 жыл бұрын
አይ ሶፊ .......thank you thank you ይልህ ይሆን ጌታ 🤣
@DunamoTadesse
@DunamoTadesse Жыл бұрын
hasebochu layi tiyake binoragnm gn tihitinew des yilegnel
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 4 жыл бұрын
••• አቶ ሀይሉ ዮሃንስ እንዴት አሁን ይሄን የመሰለ እዉነት ሊገለጥልህ ቻለ። በጣም ዘግይተሃል ፤ አርፋጅ ነህ አንተ እና ዶክተር ወዳጀነህ ምነዉ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀመራችሁ በኤሊያስ መጎናፀፊያ ወደ ኤልሳ ቅባት እንደተሸጋገረ ሁሉ አንተ እና ወዳጀነህ በአብይ ድስት ዉስጥ ገብታችሁ እየተማሰላችሁ ያላችሁ የአብይ መንፈስ በእናንተ ላይ የተላለፈባችሁ ሰዎች ትመስሉኛላችሁ? እኛ የተዋህዶ ልጆች 6ተኛ የስሜት ህዋሳችንን መጠቀም ከጀመርን ቆየን ያይናችሁ ጥቁሩ ብሌን እኛን ተመለከተንሳ ? አልዋጥልህ ብሎኛል ያንተንም በጀርባህ ምን አዝለህ እንደመጣህ እደርስበታለሁ ዶክተር ወዳጀነህ የእርካብና መንበር የሚለዉ የአብይን መፅሀፍ የፃፈዉ እሱ ነዉ ግን ልክ እንዳንተ ፂዎን ማርያም እያለ ነዉ እኔጃ .........
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 3 жыл бұрын
Please don’t mix it. I will not kiss the wood. I will tell who I am in Christ. Why compromise?
@teketelermias1275
@teketelermias1275 4 жыл бұрын
Please preah your Atse
@prophetyafetgetachew9331
@prophetyafetgetachew9331 4 жыл бұрын
ሐይልሽ በትምህርትህ ችግር የለብኝም በትምህርት ከተጠቀሙ እና ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ ሳልዋሽ ነገር ግን ከአጼዎች ጋር እና ከባንዲራ ጋር በተያያዘ የገለጽከው ሀሳብህን ግን ምንም እንኳን የአንተን ምርጫ የራስህ ስለሆነ መብትህም ነው እኔ ግን በሁለቱም ላይ የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ አጼዎችን አልወዳቸውም ባንዲራውንም አልወደውም አልቀበለውም ነገር ግን ሀይልሽ ያው ከየትኛው ጎራ እንደሆንክ ያስረዳል ለማንኛው በትምህርትህ ግን ከተወሰነ ትምህርትህ ውጪ እስማማለሁ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
እራስህን አትወድም ማለት ነው
@teketelermias1275
@teketelermias1275 4 жыл бұрын
If you love this church,why you went out from them and bringing confusion now
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
የዛሬዉ ቆንጆ ነበር
@gemechismekonnen6407
@gemechismekonnen6407 Жыл бұрын
Mnm bible verse yelehum eko zm blo mawrat bicha logic bicha. Hailu yohannis lij iyalehu meto agelgilon nbr ahun gn he is walking out of track
@Zemawengelawian
@Zemawengelawian 4 жыл бұрын
ሃይማኖት ውልብ እንዳለብህ ነው የምንረዳው ስንቱ በርቶለት ይመጣል አንተ ደሞ ጭራሽ ልትመልሳቸው ነው
@abeytsionleji8875
@abeytsionleji8875 3 жыл бұрын
ቅር ፊት ነው ያልከው እግዚአብሔርን ይቅር ይበልህ ላይቭ ኮል ቢኖር መልስ ነበርህ ግን መድረኩ ያንተ ስለሆነ ለፍልፍ የኛን ለኛ ተውልን የራስህን ያዝ ተዋህዶን ላማኞቹ ተውልን ያልገባህ የምታውቀው ነገር እንዳለ ይታይብሀል
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
Tehadiso neh anten bilo mekari jezba
@almazabraham7852
@almazabraham7852 4 жыл бұрын
Ere ante Sofaniyas ye kiristian emnet yelehem
@sabacarlier3748
@sabacarlier3748 4 жыл бұрын
Ortodox qeteyegnana ewentegna émet nat.....
@sabacarlier3748
@sabacarlier3748 4 жыл бұрын
Ortodox lezelalem taferana tekebira lezelalem tenir!!!!Amen
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ....እግዚአብሄር ይርዳህ
@natnaeldebebe8300
@natnaeldebebe8300 2 жыл бұрын
this is an abuse pls SoFi personal opinion can only define single attitude there is a lots of believers in the crossroad he may know what he is talking about but the idea abuse others pls think about the contents you share
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos
@herieweldu5190
@herieweldu5190 4 жыл бұрын
Belbel arfe tekemet temeles
@fruit-1h
@fruit-1h 3 жыл бұрын
Jeboch
@romandagnachew6340
@romandagnachew6340 4 жыл бұрын
እና አጋንንትም በመስቀል እየደበደቡ ያስውጣሉ ይሄ ማስመሰል ይባላል ታድያ እነ ጳውሎስ መሰደዳቸው ልክ አይደለም ማለት ነው::
@martamarta5206
@martamarta5206 4 жыл бұрын
Guraw bekisu. Ywedugnal, tawaki negn, Aewaki negn, yiterugnal, yilkulignal. Kkkkkkkkk
@RobelMsghna
@RobelMsghna 9 ай бұрын
ኣንተ ኣስመሳይ ነ ውሽታም ሰው መንፈስ ነው ብለ ምታምን ይትምርት ስተት ኣለብህ
@sabacarlier3748
@sabacarlier3748 4 жыл бұрын
Ortodox qetetegna ENA ewenetgna ement nat!!!
@jihovajirehand423
@jihovajirehand423 4 жыл бұрын
You'r smart full of knowledege. 💯 Endante YBZULN
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ክፍል ሁለት 26 December 2024
1:16:47
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 35 М.
5 October 2024
4:10
prophet Zekariyas kedir
Рет қаралды 1,1 М.
የውሻ ስጋ ይበላል ወይ part 1
56:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 8 М.
የአሁኖቹ ኦርቶዶክሶች ድሮ ዼንጤ ነበሩ file
1:21:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 22 М.
ጆን ዳንኤል እና ታሪኩ ዲሽታ ጊና22 September 2024
53:11
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 6 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.