የአሁኖቹ ኦርቶዶክሶች ድሮ ዼንጤ ነበሩ file

  Рет қаралды 15,663

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 406
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 күн бұрын
እብዶቹን ከዬት ነው የምታገኛቸው
@EsamRosa
@EsamRosa 2 күн бұрын
😂😂😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 күн бұрын
ማንበብ ስላልቻልሽ ዕብድ ትያለሽ
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 2 күн бұрын
Ebdet wust yalhew ante nek endeteghah nek eskahun?setasazen😢
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 күн бұрын
​@@ethiopianpoettsedidawit5738እና ኢዛና ጴንጤ ነበረ???😂😂😂😂ወይ ጴንጤ አትስረቅ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ መስረቅ ጀመራቹህ 😂😂😂😂
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Күн бұрын
የምልጽግና ወንጌል እብዶች ደስ ሲሉ...እየተጠናቀቁ ነው
@gezahegnyalewsisay3598
@gezahegnyalewsisay3598 2 күн бұрын
እኚ ጴንጤዎች መቾ መች ነው የሚያብዱት ግራ ገቡን እኮ
@FikruYohannesBoko
@FikruYohannesBoko 2 күн бұрын
መቼም አያብዱም, መልካሙን ተመኝ እንጂ
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Ante ye Metikora lij mabedihin Enkuan atawukim eko 😂😂😂. Tawula teshekimeh adebabay sitiwota alabedikum tilaleh ? 😂😂😂
@Goodthing1009
@Goodthing1009 2 күн бұрын
ከየት ከየት ሰብስበክ እንደምታመጣቸው እኮ ነው የሚገርመኝ አይ ሶፊ!
@GMSMFAGFBRF
@GMSMFAGFBRF 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አሰውዮ ነገር ያስቃል ያናድዳል
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 күн бұрын
ይች አገር መሸከም እስሚያቅታት ድረስ የእብዶች መናኸሪያ ሁናለች።
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
Ebd is yourself. U are not comfortable with inquisitive minds. She is intelligent. She supports her claims with evidence.
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
Dear Sofi she is one of z best interviewees u ever had. We want to see her again on your show. She is different!
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 Күн бұрын
😂😂😂😂😂 crazy Promax
@alexs5384
@alexs5384 2 күн бұрын
ልጅትዋን የምታወራው የእውቀት ነገር ነው እርስዋን መመጎት የምንችለው በእውቀት ነው እንጂ እንደ ሰነፍ በስድብ መሆን የለበትም ። ስድብ የአጋንንት ነው። በዚ እድሜዋን ግን ይህን ሁሉ ማበብዋን መመርመርዋን ሳላደንቅ አላልፍም።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 күн бұрын
አሌክስ! እውነቱ ይሄ ነው:: ልጅቷ ቀላል አይደለም ያነበበቺው ማንም ወደደም ጠላም የዕውቀት ባልለፀጋ ናት::
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
Thank you for understanding her. She is brilliant.
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Күн бұрын
"አይ እውቀት...ዘመድህ ናት...በል ቶሎ ወደ ህክምና...ባልም ፈልግላት"
@alexs5384
@alexs5384 Күн бұрын
ስለምትናገረው ነገር አስቀድመ አስብ ንግግርህ በጨው የተቀመመ ቢሆን ጥሩ ነው።
@destinyrg9133
@destinyrg9133 Күн бұрын
She is very brilliant and she knows history. She dig a lots, so go back to history open.book of history to learn from history and come back and join her. If you have a different idea, she talk about the real history and and with knowledge even the Bible said because of lack knowledge people perish.
@TesfahunAbera-x8s
@TesfahunAbera-x8s 2 күн бұрын
ተሠሚነት ለማግኘት ኦርቶዶክስ ላይ የምትጠላጠሉ ሠዎች ናቸዉ የሚገርሙኝ።
@zematube8985
@zematube8985 Күн бұрын
This is the truth
@boruselesa3594
@boruselesa3594 2 күн бұрын
ስጥ እንግዲ
@millii1
@millii1 2 күн бұрын
ጐበዝ በርቺ የሚጠይቅ ትዉልድ ወደ ዕዉነት ይመጣል ዝም ብሎ አይደግምም
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 2 сағат бұрын
ቢሊጮ
@BeshewaMamo-jz7hn
@BeshewaMamo-jz7hn 2 күн бұрын
ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ወንጌላዊ ኤርሚያስም በደንብ ገልጶታል
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 күн бұрын
ልጅቷ አስተዋይ ናት እውቀትም አላት፣ ያልገባት ግን "መጤና መናፍቅ" የሚባለው ነገር የመጣበት ምክኒያት፣ አሁን በጴንጤዎች ከሚደረገውና ከሚታየው አሳፋሪ ተግባር የተነሳ ነው። ሲጀመር፣ "ጴንጤ" የተባለው ሃይማኖት የተጀመረው "በዓለ ሃምሳ" በተባለው አንድ ጥቅስ ላይ ተመስርቶ ነው። በአንድ ጥቅስ ላይ የተመሰረተውም ይሄ ሃይማኖት "በረ በረ በረ በረባሶ" እያሉ በልሳን አየጮሁ ከመበጥበጥ በስተቀር ሌላ ያመጣው ትርፍ የለም። ከሃዋርያት ዘመን ጀምሮ የቀጠለችው ትክክለኛ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ብቻ ናት፣ ሆኖም ግን "ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን" የክርስቶስን አዳኝነት በትክክል ማስተማር ባለመቻሏ፣ መጤዎቹ መጡና ነብያት ሃዋርያት እያሉ ኢትዮጵያን አቆሸሿት። ኦርቶዶክስ፣ እንደ ቀድሞዋ እንደ ሃዋርያት ዘመን ትክክለኛውን እና ቀጥተኛውን ወንጌል ማስተማር ብትቀጥል፣ መጤዎች ይወገዳሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው፣ ብቻውንም አዳኝ ነው።
@sunydaylastday
@sunydaylastday 2 күн бұрын
ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ዘላለም😀😀😀
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 күн бұрын
@sunydaylastday 🤣🤣🤣
@davidjonas1166
@davidjonas1166 2 күн бұрын
በልጅነቴ ሁሌ ስንበት እስጥፋኖስ ሲያስቀድሱ አይቼ አድጌ ሀይለስላሴ ፔንጤ ናቸው ስትል አታፍርም ፔንጤ ቢሆንም ችግር የለውም ትልቁ ችግር ውሽት ነው!!
@LinaTeshome
@LinaTeshome 2 күн бұрын
አማኑኤል ከሚችለው በላይ ሆኖበት የተረፉት ናቸው በዚህ ሚድያ እየቀረቡ ነው የት ይሒዱ
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@serkalemeshetu8565
@kefetatube3338
@kefetatube3338 2 күн бұрын
መች ነው አበሻ ከመሳደብ ወጥቶ ሀሳብን በሀሳብ የሚሞግተው ልጅቶ የተረዳችውን ተናገረች በሀሳብ መጥታቹሁ ሞጉቶት። ተሳዳቢወች አንድ ፍብሪካ የተመረታቹሁ ምርቶች ናቹሁ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 күн бұрын
በትክክል
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Habesha be hasab lememoget min ewuket alew ? Ke sidib yalefe hasabin be hasab yemashenef ewuket Ethiopia 🇪🇹 wusit yelem eko. Ene kewashehu wusheten masayet enji mesadeb ayasifeligim ….
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Күн бұрын
This is false story
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
@ how do you know it is a false story ? Because you have believed a fairytale? 😆. Try to be a rational person . Most of her story is very convincing. I don’t say everything but she is a very rational person. For instance her story about the Ark of the covenant is 100% True .
@askme7620
@askme7620 13 сағат бұрын
@@kefetatube3338 እሷ ቅቤ እየቀባችን ነው እንዴ ?!? ኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ትክክል አይደለም ፤ በቀኝ ግዛት ተገዝተናል ፤ አማርኛና ግዕዝ የኢትዮጵያ ቋንቋ አይደለም ፤ የጥንት አባቶቻችን ጴንጤ ነበሩ ... ይቺ አውቆ አበድ ዶማ ወፈፌን እንድንመርቃት ነው የፈለከው !?!
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 2 күн бұрын
ጌታ ምህረትህን ላክልን በቶሎ ሶፊዬ ጎበዝ ነህ ብዙ ግዜ የምታቀርባቸው እነሱ ተደናግረው ሰውን የሚያደናግሩ ከየት ነው የምታገኛቸው ይገርማል
@YordanosNeguse-fl4qk
@YordanosNeguse-fl4qk 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 күн бұрын
ያላነበበ ነው የሚደናበረው እንደሷ አንብብ
@papile7076
@papile7076 2 күн бұрын
አየ 🥵ፖስተር🥵 ኑሮ ያጨለለውን ከየት ከየት እንደምታገኛቸው።😃😃😃😃😃😃
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkk😂😂😂 😂kkkkkkkkkkkkk
@Ethionewstube
@Ethionewstube 2 күн бұрын
ልብስ ያላወለቀ እብድ ነው ያስቸገረን
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂
@manfmanf7615
@manfmanf7615 21 сағат бұрын
"ወስልተህ ብትቀር ማርያምን ትጣላኛለህ" ያሉትን ንጉሥ ነው ጴንጤ ነበሩ የምትሉት? ወስላቶች!
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj Күн бұрын
ተምረሽ ዲፕሎማ ማምጣት አቅቶሽ በዘመድ ኬጂ የተቀጠርሽ እውቀትሺን ማሻሻል ያቃተሽ ጋለሞታ የሰው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ መፈትፈት መታመም ይመስለኛል !!!!! ነፍስ ይማር
@FikirteGirmay
@FikirteGirmay 2 күн бұрын
እኔ ባንተ ነው የማፍረው ሶፊ እ/ር ይቅር ይበልክ እየሱስ የቆሎ ጎደኛችው አረጋችውት😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Inde Fikirte Anchi ke Mutan gar tetabikesh yelem woy ? Ye zare 2000 amet yemotu sewochin tameliki yelem ? 😂😂😂
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 күн бұрын
ሶፊ እባክህ ከመስከረም ለቺሳ አገናኛቸው? በልጅቷ ሃሳብ በብዙ እስማማለሁ
@komcheambaw9538
@komcheambaw9538 2 күн бұрын
ጠያቂው የቀን መቁጠሪያ እውቀት ቢኖረው ሰለ Julian and Gregorian ካላንደር ሊጠይቃት ይገባ ነበር
@CosmosMane-t2o
@CosmosMane-t2o 2 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ የእብድ መቀለጆ ሆንን ይገርማል::
@Mulugeta-r7h
@Mulugeta-r7h 2 күн бұрын
ከህፃናት ጋር ስትውልእድሜዋ ጠፍቷት ነው
@Saba-u1s
@Saba-u1s 2 күн бұрын
ወይኔ አገሬ የጨለለ በዛብሸ
@amlaktemesgen611
@amlaktemesgen611 Күн бұрын
ማን ነው ደግሞ አንቺን ፈቶ የለቀቀብን????? አይ ትውልድ!!
@MembiTesfa
@MembiTesfa 2 күн бұрын
የጴንጤዋ እሕተ ማርያም
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Eshi ye Metikora lij 😂😂😂. Lenegeru teret teret enji Ewunet mesimat yikebidishal 😂😂😂
@MembiTesfa
@MembiTesfa Күн бұрын
​@@sweetman5249መሀይምነት ለዘላለም ይኑር ብያለሁ።አገር እንዴት እንደሚመሰረት መሰረታዊዉን እዉቀት እንኳን ለማወቅ እንሞክር።መቼም በዚሕ 7 ና 8 አመት ዉስጥ የተፈጠረዉ የፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ የድንቁርና ጌቶች የፈለፈሉት የሀፍረት ጥግ የሆነ መንጋ ፈጥሯል።ነብይና ሀዋርያ ለመሆን ከንቅልፍ ነቅቶ ፊትን መታጠብ በቂ የሆነበት ማሕበር ሊወልደዉ የሚችለዉ ትዉልድ ይታወቃል።ሁለት መጽሀፍ ይዞ ማዉራት ድንቁርናዬን እዩልኝ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል!?ለሁሉም እኔ የኢቫንጀሊካል ክርስትናን ከሚከተሉት ዉስጥ ነኝ።ነብይቷ ግን ከታሪክ የተማረችዉ ምንም አለመማርን ነዉ።ታሪክ ለምን እንደሚጠና እንኳን ያልገባት ነች።መልካምነቱ ይብዛልን።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 2 күн бұрын
በትክክል ጤነኛ አይደለችም
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel Күн бұрын
ሶፊ በሳምንት አንድ ቀን ስለምታዝናናን እናመሰግናለን ።
@Fasildes
@Fasildes 2 күн бұрын
i don't get is it politics, religious or historical? what a delusion
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
Obviously history. She is challenging Ethiopian history which is built on lies. And she is ready for dialogue too. I love this kind of personality. Inquisitive, reasonable
@adambosat238
@adambosat238 2 күн бұрын
የዞረባት፣ ታሪክን፣ አታዛቢ፣ ረጋ፣ በይ፣ አሰተውይ፣ ሀገሪቷንም፣ ያፈረሱት፣ የ1960ቹ ያልበሰሉ፣ ወጣቶች፣ ናቸው፣ ዛሬ፣ ለደረስንበት፣ ግዜ፣ ችግር ።
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 2 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም በእውነትም ይሁን በውሸት የተመሰረተች ትልቅ አገር ሆናለች በፍቅርና በመቻቻል ለመኖር የሚያስችል ስራ ስሩበት የመለያየትና የመናቆር ወሬ ይብቃ😮please make a peace ✌️ 🙏
@TemesgenMendera
@TemesgenMendera 2 күн бұрын
"ንጉሠ ነገሥት ሙሶሎኒ" አዲስ አበባን ገዛ ትለናለች : ይህቺን ልጅ አንድ በሏት : ዕድሜዋን በኢትዮጵያ አቆጣጠር 26 ስትል በአውሮፖ አቆጣጠር 34 ትልና የኢትዮጵያ አቆጣጠር ስህተት ነው ትለናለች : እስቲ ዶኩመንት አካባቢ ያላችሁ ምሁራን አንድ በሉ ::
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Esti lemin ante atinegirenim ? 😂😂😂. Esti yanten enisima …
@TigabuAlemayehu-j8b
@TigabuAlemayehu-j8b 19 сағат бұрын
የእብዶች ማሠባሰቢያ መድረክ
@mag00672
@mag00672 2 күн бұрын
I think we have a lot of crazy
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 Күн бұрын
Crazy Promax 🤪
@Saba-u1s
@Saba-u1s 2 күн бұрын
ወላጆች ይህቺ የኬጂ ምህር ልጆቻችሁን እንዳትበርዝ ጠንቁ
@ethio360-yl5ll
@ethio360-yl5ll 2 күн бұрын
አካሉ የሆነዉን ኩላሊት ግዙኝ የሚል ደሀ ህዝብ በበዛበት ሀገር በዚህ መንገድ ተገለጠልኝ ነብይ ፓስተር ነኝ ብሎ አታልሎ መኖር ሀሪፍነት ነዉ
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
ምስኪን፡ ልጄ፤ እግዚአብሔር፡ ጨርሶ፡ ይማርሽ!!!
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 күн бұрын
pritestantism የተመሠረተው በmartin luther GERMEN ሀገር በ16 centery በ1517 oct.31 ነው but the term prtestant was used in 1529 ነው !!! ንጉስ ኢዛና ነግሶ የነበረው በ5 ኛው ክ/ዘመን አከባቢ protestant ሳይፈጠር ማለት ነው በሀገራችን አቆጣጠር ቢታሰብ እንኳን ማለት ነው ታሪክ ባታጣምሚ ጥሩ ነበር ግን ባለቤቱ በሰፈው መልስ ይሰጥበታል የሚል ተስፋ አለኝ !!!! የምን መምህር ነሽ ግን ፊደል አሰቆጣሪ ብቻ በሆንሽ ከዛ ማለፍ የለብሽም
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 ትኩስ እብድ
@truth2232
@truth2232 2 күн бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር አይምሮሽን ያስፋልሽ !!!! እዚህ ውስጥ የሚሳደብ ሁሉ የቀኑና ከእውቀት የነፁ ናቸው ፣ በእዩሱስ ደም ሸፈንኩሽ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 2 күн бұрын
ለራስሽ ተሸፈኚ😂😂😂😂😂😂 ሰው ከመሸፈንሽ በፊት😂😂😂😂
@habeshawork
@habeshawork 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 күн бұрын
እኮ አንተ??🤣🤣🤣🤣እንደው እየሱስን መቀለጃ መጫወቻ አደረጋችሁት እውነት ጌታ መሆነኑን ታውቃላቸቹህ??
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 күн бұрын
ልጅቷ አስተዋይ ናት እውቀትም አላት፣ ያልገባት ግን "መጤና መናፍቅ" የሚባለው ነገር የመጣበት ምክኒያት፣ አሁን በጴንጤዎች ከሚደረገውና ከሚታየው አሳፋሪ ተግባር የተነሳ ነው። ሲጀመር፣ "ጴንጤ" የተባለው ሃይማኖት የተጀመረው "በዓለ ሃምሳ" በተባለው አንድ ጥቅስ ላይ ተመስርቶ ነው። በአንድ ጥቅስ ላይ የተመሰረተውም ይሄ ሃይማኖት "በረ በረ በረ በረባሶ" እያሉ በልሳን አየጮሁ ከመበጥበጥ በስተቀር ሌላ ያመጣው ትርፍ የለም። ከሃዋርያት ዘመን ጀምሮ የቀጠለችው ትክክለኛ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ብቻ ናት፣ ሆኖም ግን "ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን" የክርስቶስን አዳኝነት በትክክል ማስተማር ባለመቻሏ፣ መጤዎቹ መጡና ነብያት ሃዋርያት እያሉ ኢትዮጵያን አቆሸሿት። ኦርቶዶክስ፣ እንደ ቀድሞዋ እንደ ሃዋርያት ዘመን ትክክለኛውን እና ቀጥተኛውን ወንጌል ማስተማር ብትቀጥል፣ መጤዎች ይወገዳሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው፣ ብቻውንም አዳኝ ነው።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 күн бұрын
@@truth2232 ከእውቀት ነፃ የሆናችሁትኮ እናንተ ናቹህ አሁን ይቺ ወጠጤ ምንም ማስረጃ በሌላበት እንደኬ ጴንጤ ናት ጃንደረባው ጴንጤ ነው ትላለች?ታሪክንማ ማንም ከመሬት ተነስቶ ያለምንም ማስረጃ ሲተነትን እብደት ብቻ ነው አንተም እንደሷ ቅል እራስ ስለሆንክ ዝም ብለህ ልክ ናት እያልክ ታቀረሻለህ ለመሆኑ እስቲ አንድ የፅሁፍ ማስረጃ አምጡ አይደለም የሺ አመታት ማስረጃ ይቅርና የ200አመት ታሪክ እስቲ አምጡ ኢትዮጵያ ውስጥ ታሪክ ካላቹህ ????እኛም ሙስሊሞችም አለን እስቲ የእናንተን አሳዩን ተረት ተረት ከምታወሩ
@Eyob797
@Eyob797 2 күн бұрын
አፄ ምንሊክ ተዋህዶ ነበሩ። አትዋ'ሹ'። ሃይለስላሴ ግን ከዲያብሎስ ል'ጆች' ከምዕራባውያን ጋር በጣም ተቀራርበው የ666 ዓባል ሁሉ ሆነው ስለነበር ሃይለስላሴ ጴንጤ የተባለው የካሊፎርኒያ ድር'ጅ'ት ተከታይ ቢሆኑ ዓይገርምም።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 22 сағат бұрын
Gin janhoy is the one that built all the modern churches in the country, gegema
@Zelalem000
@Zelalem000 2 күн бұрын
መቼም ቀዌ ነብያትና ፓስተር በመጠየቅ ነው የምትታውቀው ቁምነገር አያምርብህም ቀዋዌችን እምጣልን
@Saba-u1s
@Saba-u1s 2 күн бұрын
ለምን የፖለተቲካ ተንታኝ አትሆኝም
@GultieHailuKenea
@GultieHailuKenea 2 күн бұрын
መጠየቅ እና ጠይቆ መረዳት ተገቢ ነው:: ሳይረዱ መዘባረቅ ግን የመጨረሻ ነውር ነው:: ያውም አስተማሪ እንዲህ ሲሆን ያሳፍራል:: የምታስተምሪያቸው ሕፃናትን በዚህ አካሄድ ሳትበርዥ መጀመሪያ ራስሽን አስተካክይ አደራ::
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
Whom can she ask? Most are not to her standard. She is simply smart. I love her.
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Күн бұрын
ውይ ይቺ ልጅ ማቶ ነች🤣🤣🤣🤣🤣
@Tilahun-nx2pg
@Tilahun-nx2pg 2 күн бұрын
ደፋር እበድ ማለት አንቺ ነሽ ወይ አብይ ፈጣሪ የ ሰራህን ይክፈልህ
@TashaleTolera
@TashaleTolera Күн бұрын
አብይ ምን የርግክ ደደብ
@getinta.b
@getinta.b 2 күн бұрын
እረ ባክክ ጤነኛ ሰው አቅርብልን😂😂😂
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 күн бұрын
የተራበ ህዝብ ለጠገበ ህዝብ ወርቅ ጭኖ ሄዶ ሰጠ አለ ማሹዱ አቪዮላ
@MekdesGossaye
@MekdesGossaye 2 күн бұрын
ተነሳብህ ደሞ እንዲህ ያሉ ጨለል ሶዎች ይዘህ መምጣት ተው ሶፊ ተው የሚያንፅ ሚያስተምር ቢሆን ጥሩ ቆይ አንተ እራስህማ የሆነ ነገር ገብቶብሀል በጤናህ አይደለም
@DemekeTegegneNigussie
@DemekeTegegneNigussie Күн бұрын
ቅዠት እስከ መቼ?
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp 2 күн бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ ማንም ያልደፈረውን !! ከዶ ር ሮዳስ ጋ ትገናኝ
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 Күн бұрын
I don't think Dr Rodas will be happy about this.
@askme7620
@askme7620 22 сағат бұрын
አይኗ ያስታውቃል Cocaine ወስዳ ነው የሚያስለፈልፋት ። ለሷ ጌታ መድሃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ሳይሆን ጌታዋ ፈረንጅ ነው ጌታዋ ።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 19 сағат бұрын
😂😂😂
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse 2 күн бұрын
እሳት ነዶ ነዶ ይቀራል አመዱ ጴንጤ የሆነ ሰው ቢዘገይ ነው እንጂ አይቀርም ማበዱ የተባለው እኮ በምክንያት ነው።
@TashaleTolera
@TashaleTolera Күн бұрын
ከምትሳደብ ምክር ከለህ ብትለግስ ? ከሌላህ ዚም ብትል መልከም ነው
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse Күн бұрын
@TashaleTolera ለምን ዝም እላለሁ? ያልሆነን ሆነ የሚል ውሸታም እንደ ዲያብሎስ የሀሰት አባት የሆነን መግረፍም ያስፈልጋል። ውሸት በምድርም ህግ በሰማይም ህግ ያስጠይቃል።
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Ante abideh Aganinit endemitamelik atawukim woy ? 😂😂😂. Metikora Mindinew ? Yemiyasazinew ante abideh tenegnawun sew abede maletih new 😂😂😂. Mutanin kemamilek yalefe ebidet alem lay yelem eko 😂😂😂
@askme7620
@askme7620 13 сағат бұрын
@@GebrielaTadesse 🤣🤣🤣👍
@AyaleDemelashe
@AyaleDemelashe Күн бұрын
ከመተችት ይልቅ አበቦ መልስ መስጠት ።ማወቅ ሀጣያት አደለም❤
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 күн бұрын
ሁሉም ቀርቶብሽ ምነው ፓንትሽን አጥበሽ በለበስሽ
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 2 күн бұрын
ለታሪክ ሰወች ቦታውን ሰጥተህ እሷንም ካላቀረብካት ትውልድ ግራ ይጋባል
@MembiTesfa
@MembiTesfa 2 күн бұрын
አገር በትርክት እንደ ምትመሰረት እንኳን የማይረዳ አእምሮ፤ግሪክ ግብጽ...ትርክታቸዉን ካማልክት ጋር እንደ ሚያስተሳስሩ ስናነብ እንደነቃለን።
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 15 сағат бұрын
የእብዶች መንደር ጎግል ትራንስሌት እኮ ገልብጦ ነው ሚያስነብበው እስኪ አማኑኤል እንከባከባቹ ኑ እባካቹ
@merbarr1645
@merbarr1645 2 күн бұрын
እሰይ አኛ ምንም አይደለም አብደታቹን አውቀነዋል, ሀይማኖቱን ያመጡላቹ ስዊድኖችና ጀርመኖች አንዳይሰሙ ይጣሏቹሀል,
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe Күн бұрын
እድሜ ሃያሶስት ስድስት አመት አስተምራለች መቼ ተምራ ነዉ በአስራ ስድስት አመቷ ላይ አስተማሪ የሆነችዉ እቺ ለዚህ እኮ ነዉ እንደዚ ደፋር የሆነችዉ እነዚ ደፋር የሆኑ ነብያት ያደፋፈሯት ደፋር
@pitbrad483
@pitbrad483 2 күн бұрын
you have to invite other's to counter her discourse
@solgettraveltour8715
@solgettraveltour8715 7 сағат бұрын
እቺ ወጣት የምትናገረው እንደ ቀላል ማየት የለበንም. ኢትዮጵያው ኃላፊነታን እየተወጣች ነው. የምተናገረው ሁሉ በማስረጀ የተደገፈ ነው. ጥልቅ የተሰወረ ሚስጥርን ደርሳበታለች. በሀገራችን ላይ ለብዙ ዘመናት በጉስቅልና ያስቀመጠን የሚሰራውን የመንፈስ አሰራር ደርሳበታለች. የተሰወረ ሚስጥር አሁን በመጨረሻ ተጋለጠ. ክብረ ንግስት ኢትዮጵያውያን ቀንበር ነው. አንድ የያዘን ነገር እንዳንግባባ ፣ በሰላም እንዳንኖር ፣ ህዝባችን በጉስቅልና እንዲኖር ያደረገ ስውር አሰራር እንዳለ እንዲሁ ይገባን ነበር. ምናልባት ይሕ ቢሆንስ . እኛ ያማናውቀው ስለ እኛ በግብጽውያን እና በሌሎች የውጭ መንግስታት የተጻፈ መውግያ ታሪክ ነው. የክብረ ንግስት መጽሀፍ በሙህራን ቀጣይ ጥናት ይፈልጋል. ማን ጻፈው፣ ለምን ተጻፈ ፣ የተጻፈበት አላማ ፣ ወዘተ…. አንቺ ወጣት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ. ትውልዱን አነቃሽ.
@hankookee9590
@hankookee9590 2 күн бұрын
I have a question: Since all Ethiopian Jewish people are returning to their homeland, when will all the Amharas from Yemen return to Yemen?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetm8536
@genetm8536 Күн бұрын
Pray 🙏 hard , you spending more time with devil 😈
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Tiru hasab new yihidu mejemeriyawunu Ezih altemechachewum😂😂😂. Teret teretachewun ahun ahun sew alsema eyale techegirewalu 😂😂😂
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Күн бұрын
Ha ha I trust story are you kidding
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 2 күн бұрын
መቼም ይግባ እየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ
@destinyrg9133
@destinyrg9133 Күн бұрын
Sofi today you brought a right person with knowledge who has good understanding keep it ups we need this kind of people we don’t need the people who confusing us
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 күн бұрын
ኧረ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣ኢዛና እራሱ ጴንጤ ነው??😂😂😂😂
@tigib6790
@tigib6790 2 күн бұрын
የምትናገሪው በእውቀት ከሆነ ጥሩ ነው ግን የኔም ጥያቄ ሁልግዜ ታቦቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ታቦቱ ቢኖር ኖሮ የእስራኤል መንግስት እንዴት ዝም አሉ ብዬ ጥያቂዬ ነበረ
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
@tigib6790 Ethiopia wusit ale yemibalew tabot Wushet new . Tabot Ethiopia wusit yelem ezihu yeteterebe ye tinkola ena asimat melemameja new . Ene mereja lisitsh. Tabot Ethiopia meta yetebalew be Solomon zemen new . Solomon Israel 🇮🇱 lay yenegesew 970 - 930 kedime lidete christos new le 40 ametat. Metsihaf Kiddus wusit ( 2 Zena 35 : 1 - 3 ) bitanebi Nigus Eyosias Lewawuyanin tabotun be Solomon bete mekides asikemitu bilo siyaz enayalen. Silezih be nigus Eyosias zemen Tabot Israel 🇮🇱 ( Jerusalem) wusit neber malet new. Silezih yegna Tabot Ethiopia 🇪🇹 metitoal eyalen metsihaf Kiddus gin Israel wusit ale yilenal. Eyosias be Israel 🇮🇱 yenegesew 640 - 609 kidime lidete christos new . Ya malet tabotu Ethiopia kemeta ke 300 ametat belay malet new . Silezih tabot ke Israel Ethiopia almetam ye Wushet tabot new . Tabot Ethiopia 🇪🇹 meta yetebalew wana wana 3 mikinyatoch alu : 1) Ye Zagwe ( Agaw) Mengist tilo Mengist wode Shewa lemamitat 2) ye Orthodox haymanot gebi lemagignet 3) tinkola new ( digimit yedegemibetal) . Beka ye tabot teret teret yihew new
@FshDhjk
@FshDhjk 2 күн бұрын
ያሁሉ ሚነገረን ነገ ውሸትነው ማለትነው
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Күн бұрын
Ha ha are you sure you’re silly
@askme7620
@askme7620 13 сағат бұрын
@@FshDhjk ነገ ደግሞ አንዱ መጥቶ እኛ ጃፓናውያን ነን ቢል ልታምን ነው ?!? እዚህ የሚገባው በጨለሉት ለመሳቅ እንጂ እውቀት ለማግኝት አይደለም ።
@Samuale-fv2mr
@Samuale-fv2mr 12 сағат бұрын
ቅንነትሽና ቅናትሽ ደስ ይላል ቀይባህር ጋ ታቦት አልነበረም በትር ነው የከፈለው ዮርዳኖስ ጋ ነው ታቦት የተሸከሙ ካህናት የቀደሙት ከችኮላ የሳትሽው ነው ከእውቀት ማነስ አይደለም
@hankookee9590
@hankookee9590 2 күн бұрын
She is fundamentally raising the same question that the Oromo people have confronted for many years, though it remains uncertain whether she considers herself Oromo. The Oromo calendar corresponds with the global calendar, whereas only the encroaching Amharas have created their own misleading calendar and distorted narratives that they have promoted over the years. It is time to unveil the truth to the world.
@Fasildes
@Fasildes 2 күн бұрын
exactly
@AschalewKasaye-v4s
@AschalewKasaye-v4s Күн бұрын
ጎበዝ ነሽ እውነትን ለማወቅ የምትጥሪ ፣በማስረጃ የምትሞግቺ ቀጥይ እንዳታቆሚ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሻል
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 Күн бұрын
እምትገርሚ ጀግና ሴት ነሽ:: በነበረው ታሪክ የሚያምኑቱ እነ ዶር ሮዳስ: እነ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ነው የሚባሉት:: ወይ ሃኪም አበበች ቢወያየዩዋት ጠቃሚ ነው:: ፉይዳው እንዳለችው እጅግ ብዙ ነው::
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 20 сағат бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊት እንስት ናት የማሰብና ማሰላሰሏን የሚያግዛት ብታገኝ መልካም ነው
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 күн бұрын
ወይ መጨል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsayeAmenu
@AsayeAmenu 2 күн бұрын
በእውነት ጀግናዬ ነሽ!
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 Күн бұрын
እውነት ለመናገር እቺ ልጅ ደፋር፣ አስተዋይ፣ አሰላሳይ እና ጠያቂ ናት።😂 መልሱላት ተረተረታችሁን ይዛችሁ ተሟገቷት ብዙ እውነት አላት።❤
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Күн бұрын
ራሱን የሚጠላ ትውልድ የተጀመረው ከ1966 ዓ.ም. ጀምሮ ነው። ይህቺ ልጅ ሁለት ሰባት ብትጠመቅ መልካም ነው።
@ምምምምምም
@ምምምምምም 15 сағат бұрын
ጎበዝ ይህ እውቀት ከዝህ በላይ ጌታ ይጨምርልሽ እህቴ በርች ❤❤
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 2 күн бұрын
Brilliant!Oh girl you did a good job 👏🏼Excellent!hopefully we will see you again ❤
@askme7620
@askme7620 13 сағат бұрын
@@hanantadisi4574 🤣🤣🤣
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Күн бұрын
ይሀቺ ልጅ የማንም ጫና ከሌለባትና በጤነኛ አእምሮ እየመረመች ከሆነ እውነቱን ስለምታገኘው መጸጸቷ አይቀርም። የኔ ፍራቻ ግን ሆን ተብሎ የሰሜኑን ታሪክ ለመበረዝ የተላከች ነው።
@ምምምምምም
@ምምምምምም 14 сағат бұрын
አንች ልጂ ጌታ በክንዱ ከክፉ ይጠብቅሽ አህምሮሽን የከፈተ እግዝያብሕር ይመስገን ❤❤
@askme7620
@askme7620 13 сағат бұрын
@@ምምምምምምአእምሮሽን የከፈተ... እያልክ ለምን ትቀልድባታለህ 🤣 ?!? ከእሷ ደግሞ ያንተ ባሰ ።
@SeweMehon
@SeweMehon 17 сағат бұрын
በሁሉም ቦታ 2024 አይደለም Via- Present & Correct ታይላንድ__2567 ኢትዮጵያ__2017 እስራኤል__5784 ፓክስታን _1445 - ኢራን_1402 ህንድ_____1945 ቻይና____ 4720 ኮርያ __113
@betiabebe1470
@betiabebe1470 2 күн бұрын
ትግስቱን ይስጥክ ሶፊ
@TheodrosTeddy-z4p
@TheodrosTeddy-z4p 2 күн бұрын
እኔ የማዝነው አንቺ ያስተማርሻቸው ልጆች ነው። አንቺ በዚህ በርቺ ጉድ በል ጎንደር ,,,,,,አይ ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል አለ።
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Ene degmo yemazinew bante dinkurina mew 😂😂😂. Koy ante aganinint endemitamelik tawukaleh ? 😂😂😂 . Metikora min endehone tawukaleh ? 😂😂😂. Gondar gud kehonk koyeh eko 😂😂😂. Teret teretihin wuha belaw 😂😂😂
@Eyob797
@Eyob797 2 күн бұрын
ክርስትና መድኅንዓለም የድንግል ማርያም ል'ጅ' ከመሰረታት በስተቀር ሌላ የለም። ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ ምዕራብ ዓውሮፓ ዕና ዓሜሪካ የፈለፈላ'ቸ'ው 34,000 'ቸ'ር'ቾች' ከክርስትና ው'ጪ' ና'ቸ'ው!!!
@ashemanall
@ashemanall Күн бұрын
ልትበረታታ የሚገባት ወጣት እሳቢ (thinker) ነች ጉዳዩ የሚመለከታችሁ በእውቀት ሞግቷት።
@taffessechtessema905
@taffessechtessema905 Күн бұрын
I admire people who question their world, and this girl is that.
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 2 күн бұрын
እኔ የዚህ አይነት shows አድናቂ አይደለሁም ( ሥራ በባለሞያው ሲሰራ ስለምወድ) ዛሬ ግን ይህች ሳትና እሳት የላሰች የታሪክ መርማሪ ሴት አስደማኝ ሙሉውን አየሁት❤ እግዚአብሔር ትውልድ አለው- በደሙ ይሰውርሽ! በመለአክቱ ይጠብቅሽ! ወንጌል እንዲህ ተብራርቶ ይገለጥልሽ ውድ ታናሽ እህቴ❤🎉
@GetahunGesese
@GetahunGesese 2 күн бұрын
የማንም በቀቀናም ሁላ መጫወቻ የሆኑት ያሳዝኑኛል አይ ዕቃ ዕቃ ጨዋታ
@MekonnenGht
@MekonnenGht Күн бұрын
ክብረ ነገስት ከኮፕቲክ የተፃፈ ቢሆንም ስለ ንግስተ ሳባ አስመልክቶ የተፃፉ ምእራፎች በ13ኛ ክፍለ ዘመን የዛጔ ስርወ መንግስት በሚቃወሙ በኢትዮጵያውያ ውስጥ ሲሆን በወቅቱ ይህ ንግር በእነ አባ ተክለሀይማኖት እና ዐቃቤ ሰዓት ሞዓ እየሱስ እየተሰበከ ስልጣ ወደ ተክለሀይማኖት ተላለፈ።
@mebrahtubahta9240
@mebrahtubahta9240 Күн бұрын
በእውነት በእግዝያብሄር ሁሉም ሰው ክቡር ነው ነገር ግን ማን ይሆን ጭር ሲል አልወድም እምትልን የአስተሳሰብ በረሮ ማን ፈቶ እንደለቀቀሽ ከመጠርጠር አልፍ ብለናልና አቅጣጫሽን እንደበረሮ ቀይሪ
@MelkeTaddesse
@MelkeTaddesse 2 күн бұрын
እንቺ ብልቴና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡
@MisganawGetachew-zm4cz
@MisganawGetachew-zm4cz Күн бұрын
ምርምሩ ጥሩ ነው ግን አንድ መጸሀፍ አንብበሽ ቸኮልሽ ብዙ የታሪክ መጸሀፍት አሉ የነገስታትን ታሪክ እድሜ የቦታ ስሞች ከሌሎች ነገስታት ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቅጣጫ ከመጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች የሚያስረዱ ለምሳሌ አዜብ ማለት ደቡብ ሳይሆን በምስራቅ አና በሰሜን መካከል ያለ አቅጣጫ ነው
@TashaleTolera
@TashaleTolera Күн бұрын
ስለጴንጤ የምየውቀው ጴንጤ ብቻ ነው ሌለው ለይገበው ይችለል ሰው ገብቶት ብታች ችግር የለውም ሰይገበው የምተች ግን መሃይም ነው
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Күн бұрын
የአክሱም መንግሥት ቀይ ባህርን ተሻግሮ ያስተዳድር ነበር። ሳባውየን ሰሜን ኢትዮጵያ እና ደቡብ የመን ነው።
@jawi1474
@jawi1474 2 күн бұрын
የቀውስ መዓት 😏😏😏😏
@wondueshete6861
@wondueshete6861 Күн бұрын
የዛሬው ፕሮግራምህ ይበል ያሰኛል እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን ማቅረብ ይልመድብህ
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe Күн бұрын
ይችን ሃገር እያመሷት ያሉት ፈቃድ የሰጠናቸዉ እብዶች ናቸዉ ወይኔ ህፃናቱ አሳዘኑኝ እቺን መምህር ማድረግ እብድ አምርቺ ማለት ነዉ
@HabtamuteshomeTeshome
@HabtamuteshomeTeshome 15 сағат бұрын
Quinn of shaba የሚለውን በቀጥታ ስንተረጉመው የሰባውዬን ንግስት ማለት ነው የሳባውያን በቃ ሳባ ይምትባል ንግስት የለችም
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
በዱባይ ክፍት የሥራ ቦታ ሽር*ሙጥና ነው? እስክል..
1:38:05
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
መሳይ መኮንን የሰይጣን ተላላኪ ነው
1:11:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 43 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН