Рет қаралды 373
አስካለ ድፍባቸው
ቫዚሊን በዝንጅብል እና በተልባ ለተጉዳ ፀጉር በፍጥነት እንዲመለስ ያደረጋል ፀጉሩ እድገት ይሰጠዋል በተጨማሪ እዳይነቃቀል እና እዳይሰባበር ያደርግልናል እዲሁም ውስጥ የራስ ቅላችንን የሚያሳክከንን እንዲቆም ያደረጋል